በሂወቴ ያልጠበኩት ነገር ተሰጠኝ መቼም አረሳቹም 😱🙏🥰🥰

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@Efrem946‬ ‪@EBSKids‬ ‪@EBSCulture‬ ‪@seifuonebs‬

Komentáře • 6K

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Před 4 dny +2241

    እንኳን ዱብ አልሺልን❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Efrem946
    @Efrem946 Před 4 dny +968

    ምርጥ ማይረሳ ጊዜ 🎉🎂🙏❤️

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před 4 dny +11

      ኤፍ ዊናስ እ😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před 4 dny

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-vc9sh8my3u
      @user-vc9sh8my3u Před 4 dny +10

      ጀግና ናችሁ የምር ደሥታችሁን ያብዛው🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před 4 dny +6

      ኤፋ ስለሐኒ ለምን አታሣዉቀንም👀👀👀👀

    • @Hhlfiya
      @Hhlfiya Před 4 dny +15

      ኤፋ ከጉንዋ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @zenabAlmare
    @zenabAlmare Před 4 dny +159

    ኩላሊቴን አሞኝ ሠውነቴ ሆዴ አበጠ 😭😭😭😭😭😭😭ዱአ አርጉልኝ በሠው ሀገር ሀኪም ሥላቸው ሠወቹ ከበዳቸው ለመውሠድ 😭😭😭😭😭

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r Před 4 dny +5

      የኔማር አላህ በራህመቱ በዝነቱ ይዳብስሺ አብሺሪ አላህ ሙሉ አፊያሺን ይመልስልሺ ያዩኔ❤❤❤😢😢

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 Před 4 dny

      የኔዉድ እህት አላህ በእዝነቱ ያሽርሽ እሱ አይሳነዉምና አፊያሽን ይመልሥልሽ እማ ታየኚኮ በሰዉ ሀገር እመም ብቻ አላህ ይደግፍሽ

    • @user-xz5ys5ze5d
      @user-xz5ys5ze5d Před 4 dny

      ፈጣሪ ምህረቱ ይላክልሽ🙏🙏

    • @KK-be8ty
      @KK-be8ty Před 4 dny

      አላህ ያሽርሽ አብሽሪ የስደቷ እህቴ

    • @user-ii5ib3ml6x
      @user-ii5ib3ml6x Před 4 dny

      አላህ ያሽርሽ አይዞሽ እህት 😢😢😢😢😢

  • @user-cb8yf4hv1v
    @user-cb8yf4hv1v Před 4 dny +223

    ብሩኬ እና ሃይሚ ይጋቡ የምትሉ💍👈❤❤❤❤❤❤

    • @mylive801
      @mylive801 Před 4 dny +6

      አረ እራሳቸው ይቻሉበት ይስሩበት የራሳቸው አላማ አላቸው ደሞ አንዳንደረ ፍቅረኛሞች ከመሆን ምርጥ ጋደኛሞች ይበልጣል መቼም አይለያዩም ፍቅረኛ ግን ጥሩ አይደለም አንዳንዴ እስኪ ማርክ እና ሄሉን አስቡ ምርጥ ጓደኛሞች ቢሆኑ ባልተለያዩ ነበር

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 Před 4 dny +3

      እናንተ ሰዎች አመት እነዝህን ልጆች ብተዋቸው 🙏🙏ፍቅር በሰው ግፍት ሳይሆን እራሱ በእራሱ ግዜ ስቦ የምያስገባ ነው ❤ስለዝህ አታንሳቋቸው ይሰሩበት 🖐🖐🖐🖐live theme alone 🤫🤫🤫🤫

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr Před 3 dny

      😂😂😂😂😂

    • @MdMd-fy2rn
      @MdMd-fy2rn Před dnem

      ምን ችግር አላዉ እኝ ያመዳም ቅመሞች አለን ልናጋባም ልነፋታም አለን አዳል😢😢😢

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez Před 4 dny +640

    ሀይሚን የሚወድ ብቻ እስኪ👍❤❤🎉

  • @fiker1816
    @fiker1816 Před 4 dny +442

    ሀሰን ይቱቭ ይከፈትለት የምትሉ በላይክ👍👍👍

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 4 dny +41

    ዛሬ እኔም እንደ ሀይሚ ደሰ ብሎኛል መቶ ሺ ብር ለሰው አበድሬ በሰንት ልፋት ብሬ ተመለሰ የምር ከልቤ ተደሰቻለው ቅመሞችዬ አንድ ነገር ልምከራችው ይጠቅማችዋል እዚ ሰው አገር የምንለፋው ለመለወጥ ነው ሰወች አገር ቤት ቁጭ ብለው ቸገረን ሲሉን በማዘን ችግራቸውን በመረዳት ያቅማችንን እናረጋለን እናበድራለን ከወረዱ በዋላ ለመመለሰ ያለው ፈተና ከባድ ነው ሰለዚ ማርያምን ከኔ ተማሩ ማንም ተቸገርኩኝ ብር አበድሩኝ ሲሏችው የለንም መልሰ ይሁን ሲወሰዱ ተደሰተው ሲመልሱ እኛን አሰለቅሰው በገዘ ገንዘባችን ፀብ እንፈጥራለን ይህ ከሚሆን የለንም መልሰ እናድርግ እላለው
    ሀይሚ በመጀመረያ እንኳን ደሰ አለሸ ሀምሳ ሺ ሰለገባሸ በመቀጠል እንኳን በሰላም ወደዚች ምድር መጣሸ ቀሪው ዘመንሸ የፈቅር የደሰታ የሰራ ዘመን እንዲሆንልሸ መልካም ምኞቴ ነው

    • @user-hx7yg4zu1y
      @user-hx7yg4zu1y Před 4 dny +1

      የኔእህትብርሽንሰርተሽአታኑሪቦታ.ቤትግዥበትማለትሰርተሽአታኑሪእሆነነገርላይአኑሪዉ

    • @user-ip3xb5kp5n
      @user-ip3xb5kp5n Před 3 dny

      እውነት ነው ሰው ማመን ከባድ ነው እኔም አዝኛለው 😢 በራሴ ብር ጠላት አፈራው 🤔

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Před 3 dny

      ጥሩ ምክር ነዉ❤❤❤❤❤እንካን ደስ አለሽ

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon Před 4 dny +37

    ስደተኛዋን ከርታታዋን እህታችሁን አበረታቱኝ እስኪ ስደት የሰው ቤት ምርር ነው ያለኝ😢

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Před 4 dny +831

    ለሀሰንም ኢቱብ ይካፋትልት ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😊

    • @Raheema-xe1gx
      @Raheema-xe1gx Před 4 dny +10

      የኔም ጥያቂ ነዉ ግን ለምድነዉ የማይከፍቱለት😏🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @ekram_tube1290
      @ekram_tube1290 Před 4 dny +6

      አዎ ይከፈትለት

    • @gfhf8913
      @gfhf8913 Před 4 dny +2

      ይከፈትለት😢😢😢

    • @zanb6852
      @zanb6852 Před 4 dny +4

      ካልፈለገስ ቴክቶክ ላይብላይ ክፈት እያሉ ሲያሥጨንቁት ነበር ግን እስካሁን አልከፈተም ስለዚህ የሱ ምርጫነው

    • @GideyGebrehiwot
      @GideyGebrehiwot Před 4 dny

      Lenem benatachu

  • @jrfgfhgfhg7257
    @jrfgfhgfhg7257 Před 4 dny +243

    ማርክዬን አትጥፋ የምትሉ❤❤👍

  • @Mekiya-tr1dv
    @Mekiya-tr1dv Před 4 dny +44

    ያምር ሀሰን እንደለው ውለዱ ምክንያቱም እናትህን አያት አርገት ምኞቷን ሚተሰከለት ኤሄን በቅርብ አድርገው ብሩቤ አትለያት እሷ ሰው አክባሪ ናት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g Před 4 dny +33

    የሀሰን ይቱብ ይክፈትለት የምትሉ በላይክ የሁይሚ ደስታ ጨነቀኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Před 4 dny +274

    ብሩኬን እና ሃይሚን የሚወድ ብቻ ላይክ ያርገኝ

  • @Firoye921
    @Firoye921 Před 4 dny +612

    ቡታጅሮች እኮ ፍቅር ናቸዉ የሚትሉ ብቻ 👍👈 የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤❤

  • @ZenatAs-mt9uh
    @ZenatAs-mt9uh Před 4 dny +33

    ሀይሚየ አንድ ነገር ልንገርሺ በርግጥ ለስራ ብላቺሁ ይሆናል ከብሩኬጋ የተገናኛቺሁት ቢሆንም በፍቅር ጠብ አድርጊው በምንም ምክንያት ፈጥነሺ ይቅርታ አትጠይቂው በቃ ስሬስ ሁነሺ ስራሺን ስሪ ከሴቶቺ ሁሉ ልዮነሺ አንቺ እውነቴን ነው ወላሂ ብትወጅውኳን እንዳታስመስይ ፈጥነሺ አትገናኚው እሺ የኔ ልዕልት

    • @Fad-cg4ev
      @Fad-cg4ev Před 4 dny

      ክክክክክክ❤

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 Před 4 dny

      ባዴባባይ ምክር ወዮዉ 😂😂😂😂😂

    • @Rahelslase
      @Rahelslase Před 3 dny +3

      @ZenatAs-mt9uh አሪፍ ምክር ነው የመከርሻት ተባረኪ እንደዉም እዚህ ቪዲዬ ላይ አሪፍ ላይ ነው ያለችው በጣም ጎበዝ ሃይሚ አንቺ ብዙ ራእይ ያለሽ ልጅ ስለሆን በአጭር እንድተቀሪ አንፈልግም እውነቱ እስክታወቅ ድረስ ጠንቀቅ ለወንድ ፊት አትስጮ

  • @Rahmet01ousman-ej7uw
    @Rahmet01ousman-ej7uw Před 3 dny +16

    ማነው እንዴ እኔ የማርክ አስተቃቀፍ የታየው የኔ አባት ማን እንዴ ወንድም ሁሌም ድምቅ ይበሉልን ወንድሞቻችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 Před 4 dny +901

    ዛሬየደመወዜቀንነዉላይክ ግጩኝ😅😅😅😅😅

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Před 4 dny +620

    መነው እዳኔ በጉጉት ሲጣብቃቻው ያናባራው ብቻ ለይክ 😢😂😂😂😊🎉❤

  • @WinyWa
    @WinyWa Před 4 dny +20

    መነው እዳኔ በጉጉት ሲጣብቃቻው ያናባራው ብቻ ለይክ😢😊ሀይምዬ የማርኬ በደሰትና መሳቅ ደሰ ብልኛላ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahelslase
    @Rahelslase Před 2 dny +8

    ሃይሚዬ የእኔ ልእልት እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው የምንወድሽ አይዞሽ አይክፋሽ የማርኬ አሰተቃቀፍ ብቻ ዝርጅቱን ሙሉ ያረጋል እነ አብርሃም እንዳሉ ያሰመስላል ማርክዬ ተባርከ አብርሽ ኤፋ ሩታ ለልደቷ በተለያየ ምክንያት አልተገኛችሁም ነገር ግን ሩታ ላንቺ የሆነችው የነስሩ ነገር እንዳይረሳ እነ አብርሀምን አስተባብሪና ቆንጆ ቆንጆ ቀሚስ ግዝታችሁ ሰርፐራይዝ አድርጓት ቀሚስ እጅግ በጣም ያምርባታል ልደቱዋ ቀን ቢያልፍም ሰርፐራይዝ ማድረጊያ ቀን አላለፈም ደግሞ አየታችሁታል እያለቀሰች ነበር እንደተባለው አስደስቷ በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ለሀይሚ በላይ አሳይዋት

  • @sjfjhkFgrosyf
    @sjfjhkFgrosyf Před 4 dny +338

    የማርቆስ ፈገግታ ያስደሳው በላይክ❤❤❤❤❤

  • @Zamzam-vv9pn
    @Zamzam-vv9pn Před 4 dny +148

    ሀሰንም ይክፈት የምትሉ

  • @HHjb-mt2xq
    @HHjb-mt2xq Před 4 dny +27

    ለሃሳን ዩትዮጽ ይካፋትላት የምትሉ❤❤❤❤

  • @user-fx4vi5fz3d
    @user-fx4vi5fz3d Před 4 dny +13

    ምናለ ብቻየን 100k ማሥገባት ብችል😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @sayedahmada8263
    @sayedahmada8263 Před 4 dny +146

    ምናለ ብቻየን 100k ማሥገባት ብችል😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-gu6jp5nj4s
      @user-gu6jp5nj4s Před 4 dny +3

      😅😅ስራፈት

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před 4 dny

      ❤❤❤❤❤

    • @ghdt7801
      @ghdt7801 Před 4 dny +3

      አዳድ ሰወች ግን ስራ ፈት ናችሁ ሀብትም ቢሆን ሰርቶ ጥሮ ሲመጣ ነው የሚጣፍጠው ይኸው ወር ባልሞላ 60 ሽ ልገባ ነው እና መቼ አነሰ ስት አመት ለፍተው ይኸን ያላገኙ አሉ

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 Před 4 dny

      ወላ እኔራሱ😢

    • @rgfghg794
      @rgfghg794 Před 4 dny

      ያለዉንየሠጠንፉግአይባልምይበቃሻል

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 4 dny +311

    የይሚ ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl Před 3 dny +10

    የሀይሚ አድናቂዎች እሲኪ ግጩኝ👍❤️

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu Před 4 dny +12

    ብሩኬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት የምትሉ እጅ ወደላይ

  • @sjfjhkFgrosyf
    @sjfjhkFgrosyf Před 4 dny +205

    የማርቆስ ፈገግታ ያስደሳው በላይክ

    • @user-xo8ex6xf2x
      @user-xo8ex6xf2x Před 4 dny +2

      እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-id2zz
      @-id2zz Před 4 dny +2

      እኔ ግን ከመርክ ፍቅር ይዞኘ

    • @user-ws6eo3pm7w
      @user-ws6eo3pm7w Před 4 dny

      ​@@-id2zzእ ላጤ መሁን ያወቅሽ ጊዜ እዳይሆን ክክክ

  • @Biruk997
    @Biruk997 Před 4 dny +313

    እኮን ተወለድሽ ሀይምዬ የማርኬ በደሰትና መሳቅ ያስደሰተው ላይክ የማርክ አድናቂዎች 1000k አስገቡኝ ስወዳችሁ

    • @mimek9952
      @mimek9952 Před 4 dny +2

      በ3 ስልክ ሃይሚና አንተን ሰብስክራይብ አረኳችሁ❤

    • @sofiaamano2030
      @sofiaamano2030 Před 4 dny

      ❤❤❤🎉🎉❤🎉

    • @user-qd5gp4yd1r
      @user-qd5gp4yd1r Před 4 dny +1

      ሰብስክራይብ አደረኩህ ወላ 😂😂🎉🎉

    • @letekidangirmay5518
      @letekidangirmay5518 Před 4 dny +1

      ❤❤🎉🎉🎉

    • @SameraSamera-fv8kt
      @SameraSamera-fv8kt Před 4 dny

      Wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Před 4 dny +11

    ሙስሊም ክርስቲያኑ በኣንድ ላይ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ❤❤❤

  • @yididyateferi4654
    @yididyateferi4654 Před 4 dny +14

    ሀይሚዬ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ፣ በፍቅር ዘመንሽን ይባርክልሽ እመብርሃን በእቅፏ ክልል አድርጋ ትጠብቅሽ

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 Před 4 dny +140

    ማርኬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በቤትክ ናልን የምትሉ👍😊🥺🥺

  • @user-gr6qt8no9n
    @user-gr6qt8no9n Před 4 dny +181

    ገና ዛሬ አማርብሽ ሃይሚየ ስለ እዉነት ቀሚስ ነዉ የሚያምርብሽ ሱሪዉን ሁሉ ለቃቅመሽ እሳት ዉስጥ አቃጥይዉ ሴት ልጂ ቀሚስ ትልበስ እግዚአብሔርን ስታምሪ በቀሚስ እስኪ ላይኪ አድርጉ በሃሳቤ የምትስማሙ በቀሚስ ወርቅ ነሽ❤

    • @BelatBelat-ou4ej
      @BelatBelat-ou4ej Před 4 dny +2

      በትክክል እውነት ነው ቀሚሰ በጣም ደሰ ይላል❤❤

    • @susubutajera4910
      @susubutajera4910 Před 4 dny

      አው በጣም አምሮብሻል 🎉🎉🎉🎉

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 4 dny +1

      መቸሳያምርባትቀርቶሁሌምእዳመረባትነዉሀይሚ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ያዉደስይላልቀሚሱ

    • @drr8432
      @drr8432 Před 4 dny

      ትክክል❤❤❤

    • @HhHh-zq4eo
      @HhHh-zq4eo Před 4 dny

      በጣም ሲያምርቢት❤❤❤

  • @ortodox719
    @ortodox719 Před 4 dny +11

    ከቡራና ከሀይሚ አንድ ልጅ አምሮኛል🥰🥰🥰🥰

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um Před 3 dny +4

    ኤፊርም ና የቡሩኬ እህት ይጣመሩ የሙትሉ

    • @user-sx7sn9qc4w
      @user-sx7sn9qc4w Před 3 dny

      እዴ ሀይሚና ቡሯ አድ ከሆንኩ
      ለኤፍሬምም ወድሙ ነው ሚሆኑት ምክንያቱ የሀይሚ ያጎቷ ልጅ ሰለ ሆነ

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um Před 3 dny

      Are😂 bmnm aygengwm

    • @aynadisyenealem7152
      @aynadisyenealem7152 Před 3 dny

      Kkkk

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q Před 4 dny +264

    በአላህ 100% እናስገባት አይከፍልበትም መልካምነት ለራስ ነው

  • @Samiraderebe
    @Samiraderebe Před 4 dny +212

    "አንተ ጠዋት ተንስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌላኛው ደግሞ ጠዋት ተንስቶ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለና ምንም ባይኖርህም ጤናህን አሟልቶ ለሰጠህ ጌታህ ሁሌ አመስግነው" !!
    🤲አልሃምዱሊላህ !!🤲

  • @emanfentaw
    @emanfentaw Před 3 dny +2

    አንድ አንድ ሰው የውስጡን ደስታ የሚገልጠው በእባ ነው እኔም እደዛ ነኝ መናገር ሲያቅተኝ ቃላት ሲያጥረኝ አልፕቅሳለሁ የምር ሀይሚም እደዛ ነው የሆነችው አብሽሪ❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 4 dny +16

    ሃይሚቲዬ የነዛ የደጋጎቹ ወንድሞችሽ ታናሽ እህት ቅመሟ ቁምነገረኘዋ እንኳን በዛሬው እለት ወደዚህ ምድር በሰላም ተቀላቀልሽ ቀሪው ዘመንሽ የእድገት የሰላም የጤና ይሁንልሽ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 4 dny +71

    አቤት ብሩኬ ውስጥክ ያለው ፍቅር አቅም ንግግር አሳጣክ እፍን አድርገክ ሀይሚን በልብክ❤❤❤❤ ግን ሁለመናክ ሳታወራ ይናገርብካል❤❤❤

  • @wina-663
    @wina-663 Před 4 dny +82

    ሙሰሊም ክርሰቲያኑ ባንድ ላይ ፍቅር ብቻ በርቱ ወደፊት ❤መልካም ልደት ሀይሚ 🎉🎉🎉❤❤

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 Před 4 dny +1

      ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት 😭😭😭የምር እነሱን ሳይ አለቅሳለሁ

    • @user-bz2mn5fv1f
      @user-bz2mn5fv1f Před 4 dny +1

      Betam ymr

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b Před 4 dny +9

    የኔ ወርቅ ወርቅ ሲያንስሽ ነው ድያመንድ ነው የሚገባሽ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sewbelew678
    @sewbelew678 Před 3 dny +1

    ሀሰን ዩቱብ ይክፈት የምትሉ👍

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Před 4 dny +306

    የቡታጀረ ዩቱበሮች ጀግነ ነቸዉ የምትሉ🥀👍👍

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 4 dny +152

    ሃይሚ በመወለዷ ደስስ ያለዉ ማነዉ🎉🎉🎉

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Před 3 dny +2

    በጣም ታምራላችሁ ይቺ ግዜ ተመልሳ ማትመጣ ናት ጓደኝነት ሁሉ ነገር በዕምነት እና በፍቅር የሚያልፍበት ግዜ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 4 dny +5

    ጓደኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል ግን ሰው በመሀላችሁ አይግባ ይለያያችኋል በተለይ ኮሜንት ላይ እራሱ አንዳንድ ሰው ሰውን የሚለያይ ነገር ይፅፋል አትስሙ

  • @mekdimekdi-gs9je
    @mekdimekdi-gs9je Před 4 dny +82

    ለሀሠን ይቱብ ክፈቱለት ለሀይሚ ጓደኛም ክፈቱና ሠረፕራይዝ አረጓቸው

  • @Beti1921
    @Beti1921 Před 4 dny +105

    ማነው እስኪ ሀይሚ ስታለቅስ ያለቀሰው የኔ ማር እንኳን ደስ አለሽ ነፍ አመት ኑርልኝ🎉🎉🎉🎂🎂🎉

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q Před 3 dny +1

    ሀይሚየ ስወድሺ ብራ ሀይሚጋ እየሰራህ ከሌላ ሴት ጋር ምን አላጠፍህ ሴት ልጅ ሲጎዳ አልወድም ባለውለታህ ናት እዳጎዳት ከሶ ውጪ ሌላ ሴት ጋር ምን አላጠፍህ መልከስከስ አልወድም አክብራት ሳይህ ፍቅር በደብ የምታቅ አይመስለኝም መልክ ብቻ ነህ መሰል ስትከራፍፍ ይልፉሀል ተከባከባት

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 4 dny +6

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 4 dny +70

    ማርኬ እንዲህ ተደስተህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎኛል 👍

  • @zuye4yene
    @zuye4yene Před 4 dny +296

    ሀይምን የምቶዱ በላይክ አሳይዩን እስኪ ❤❤❤❤❤

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 Před 4 dny +9

    ዋው ደሥ የሚል የወጣት ጀመአ ነዉ ፈጣሪ ከሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @user-oc4ie4bx6m
    @user-oc4ie4bx6m Před 4 dny +6

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ❤1000000000 አመት ኑርልኝ ወድድድድድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronTekile
    @MeronTekile Před 4 dny +51

    ሀይሚን የሚወድ ብቻ እስኪ🎉🎉❤❤❤❤💋💋👌👍

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey Před 4 dny +130

    የአብርሽን እና የሩታን200kአግቡሩላቸው 👁👁👁👁👁

  • @sitymehammed
    @sitymehammed Před 3 dny +2

    ማርክዬ ስላየንህ ደስ ብሎኛል ደሞ አትጥፋ

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq Před 3 dny +2

    ሀይሚዬ እንካን ደስአለሽ የኔ ልዩ ሴት ሁሌም ፈገግ በይልኝ አትከፍብኝ የኔ ፍልቅልቅ ብቸልልኝ በንዴ 100k በስገበሁሹ የኔ ቅመም ሀይሚነቴ እወድሻለው💕🌷😘😘😘😘😘😘

  • @Fis424
    @Fis424 Před 4 dny +206

    ዊና ለም አልተጨመረም የምትሉ በላክ። 👍

    • @tshaytube
      @tshaytube Před 4 dny +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @user-ti2ib2nl8f
      @user-ti2ib2nl8f Před 4 dny +4

      አዎ ለምን አልተጠራም😮

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Před 4 dny +9

      ወለሂ አው እሱንማጨማር ነበረበቸ እፍፍፍ አሰዘነኝ ወለሂ ዊነዬ አይዞክ ኢነብሩኬም ከሱምገር ብሰሩልን ደስይለንነበር😢😢😢😢😢

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb Před 4 dny +1

      ኔጌ እሱን ጨምራችሁ ኑ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před 4 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 4 dny +49

    ከምር እነዚህን ወጣቶች በስነምግባር.. እንደ እርሳስ ቀትፆ ላሳደጋችው ::
    እናት @ አባት ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ላመስግን ግዴታዬ ነው :: እድሜ @ ከጤና ጋር ይስጥልን .. ከምር ለወጣቱ
    መልካም አርአያዎች .. እመኑኝ በአጭር ግዜ ውስጥ በጣም ለውጥ አይተን ለብዙ ወጣቶች @ ወገኖች ደራሾች ናችው : 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍 ሀይማኖት @ ዘር እሚባል ቆሻሻ አእምሮ አይበግራችው ::

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Před 4 dny +4

      እውነትሽ ነው ይለያሉ ካንድ አንድ ሰባክያን እዛቸው ይሻላሉ ፍቅር ታማኝነት ከዛቸው ብዙ ነው የምንማረው የወላጆች ፎቅር የጋደኝነት ፍቅር ብቻ ምንም ቃል ኣይገልፃቸውም በጣም ነው የሚወዳቸው የማከብራቸው
      😂😂 ኣንድ አንድ ግዜ ቡታጅራ ሂደነ እንውለድ እንዴ እለላለሁ ውሃው እንዳይሆን እንደዚ ያሉ ምርጥ ልጆች የሚወለዱ የትግራይ ልጅ ነይ ሩቅ እንዳይሆን ብቻ 😂😂😂

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 Před 4 dny

      @@sarahabashi4167 🙏🙏🙏

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 3 dny +1

    ከተላመዱት ሰው ጋር መለያየት መራራቅ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ አውቃለው እና ዊናን ሳስበው በጣም ይከፋኛል ለጋደኞቹ ማች ፈጥኖ ደራሽ መስዋት ልሁን አላፊነት ልውሰድ የሚል ልበ ቅን ልጅ ነው ውስጡ ምን ስብራት እንዳለ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ዊና ምርጥ ፈጣሪ እድሜ ጤናን ጥንካሬን ይስጥክ ወንድሜ

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1po Před 4 dny +5

    እንኳን ተወለድሽልን ሀይሚዬ🥰🥰🥰 ለሀሰንም CZcams ብትከፍቱለት

  • @GiGh-pc4df
    @GiGh-pc4df Před 4 dny +38

    ሃይሚ 100k ትግባ እሚል በላይክ🎉❤❤❤

  • @edeneden9685
    @edeneden9685 Před 4 dny +63

    እኔ ግን በጣም በፍቅራችሁ የሚቀናው የምር ኢትዮጵያ ሲመጣ ሁላችንም ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ወዳችኋለሁ የፍቅር ተምሳሌቶች አይሙ መልካም ልደት ❤❤❤

  • @user-kz3fe3pf9f
    @user-kz3fe3pf9f Před 4 dny +3

    ሀይሚ በዕውነት ይገባሻል ትክክል ቅመም የሚል ቅጽል ስም ይገባሻል የትንሽ ትልቅ ነሽ እንካን ተወለድሽ በርቺ ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrii8044
    @samrii8044 Před 3 dny +3

    ሀይሚዬ ይገባሻል ንግስትነሽ👸❤❤

  • @user-fu1de3up2c
    @user-fu1de3up2c Před 4 dny +104

    የሀይሚ ደስታ የሚያስደስታችሁ የትናችሁ የመዳም ቅመሞችየ ኑ ተቀድማችሆል ቀስ እዳረግጡኝ አደራ

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs Před 4 dny +63

    የኔ ውድ የኔ ቅመም ምንም ቃላት አይገልፅሽም የኔ ዳይመንድ የኔ አስተዋይ የትንሽ ትልቅ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትባርክልሽ አቤት መታደልሽ በኪዳነምህረት ቀን ነው የተወለድሽው 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂💓💓💓😊💓🍧🍧🍧🍧🍧💗💗💗💕💕💕👈

  • @tsigealemu
    @tsigealemu Před 4 dny +6

    እንኳን ተወለድሽ ሃይምዬ የኔ ዉድ እግዝአብሔርን ስታለቅሽ አስለቀሽኝ የኔ ዉድ እባካቹን 100k እናስገባት

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Před 4 dny +7

    ስልጥኝዉ ሙዝቃ ቱሩጉም የገባዉ ላይኩኝ😂

  • @lulubintendris
    @lulubintendris Před 4 dny +70

    ማነው እንደ እኔ ሀይሚ ጋ አብሮ ያለቀሰ😢የደስታ ለቅሶ 😢

    • @jebdb
      @jebdb Před 4 dny +2

      እኔም አልቅሺ አቅሺአለሁበጣም

    • @sjshhejejj7947
      @sjshhejejj7947 Před 4 dny +1

      እኔ❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @Kidist-vp5vx
      @Kidist-vp5vx Před 4 dny +2

      እኔም በእወነት ወድሞቿ ከጎኗ ቢኖሩ ጥሩ ነበር

    • @user-pc6uy2zi5x
      @user-pc6uy2zi5x Před 4 dny +1

      እኔ😢😢😢❤❤

    • @SsSs-jg3sr
      @SsSs-jg3sr Před 4 dny +1

      እኔ 😢❤

  • @jawmoh8561
    @jawmoh8561 Před 4 dny +162

    ዛሬ ላይ 30 k ላይክ አስገብተን እንስደስታት የምትሉ ልጆች👍👍

    • @jebdb
      @jebdb Před 4 dny +2

      ኢንሻአላህ ተገባልን ደስ ይለናል

    • @user-ru3lt4el7n
      @user-ru3lt4el7n Před 4 dny +2

      ገባይ

    • @user-jh9zg1sx7x
      @user-jh9zg1sx7x Před 4 dny +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ws6eo3pm7w
    @user-ws6eo3pm7w Před 4 dny +2

    ይህ ሀሠን እሚባልልጅ ስራአቱ ደሞ ሢምር ማሻአላህ

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli Před 4 dny +2

    ወይኔ ሰብስክራይብ አላደረኩሽም እንዴ ሶሪ እንዳውም በልደትሽ ቀን እንኳን ተወለድሽ

  • @user-mn5sw9il7s
    @user-mn5sw9il7s Před 4 dny +51

    .“አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና።”
    - መዝሙር 8፥1🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma Před 4 dny +106

    የስደት እህታችሆ፠ነኝ ፍቅራችሆን አሳዮኝ❤👍

    • @Ema-yr3zg
      @Ema-yr3zg Před 4 dny +2

      ወደስደት የመጣሁት በቅርብ ነው ግን ጋደኛ የለኝም ይከፋኛል

    • @user-th1ew7bg4d
      @user-th1ew7bg4d Před 4 dny +1

      ​@Ema-ነ ይ እኔ ጓደኛ ልሁንሽ ❤

    • @Ema-yr3zg
      @Ema-yr3zg Před 4 dny +1

      @@user-th1ew7bg4d እሺ እህቴ

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l Před 4 dny

      ❤❤👌👌👌❤

    • @Ema-yr3zg
      @Ema-yr3zg Před 4 dny

      @@user-dx5kf7hf6l
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @SeenaaMosiisaa
    @SeenaaMosiisaa Před 3 dny +2

    Happy birthday Hayim yen qonjo 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 congratulations 50🎉🎉🎉🎉🎉 ደሞ ደስ የሚሉ ጎደኞች አለሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 የኔ ቅመም

  • @user-tw4wt2zq5c
    @user-tw4wt2zq5c Před 3 dny +3

    ቡርኬ ቀጣይ ቃል ኪዳን እጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤ለሀይሚ አደርግላት የኔ ጫፋጭ ቅመም

  • @user-xi9it3ym9z
    @user-xi9it3ym9z Před 4 dny +30

    ግን ለምን ውና ከጣገባችሁ የለም የምር ከፍቶኛል ጓደኝነታችሁ በጣም ያስቀና ነበር
    አሁን ግን የሆነ ነገር ተፈጠረ ብላችሁ ተለያያችሁ የተፈጠረው ተፈጥሯል ያነን ረስታችሁ ለምን እደ በፋቱ አቀጥሉም እውነት ዛሬ ውናን ከጣገባችሁ ሳጣው በጣም አዝኛለሁ

  • @OfficialHassentube-k8i
    @OfficialHassentube-k8i Před 4 dny +66

    የሚገርም ታለት የሚገርም ጥንካሬ ያላት ድንቅዬ ልጅ ሀይሚዬ HBD🎉🎈🎁

  • @Selam62420
    @Selam62420 Před 4 dny +6

    አንካእን ተወልድሸ ሃይመየ ቀሪ ዘበንሸ ይባረክ የኔ ወዴ መልካሞ ልደት❤❤🎉

  • @ayinalemashu7051
    @ayinalemashu7051 Před 4 dny +4

    Wow🥰🥰🥰ሃዳራ ቡራ 😒💘ደሞ ፍጠን ማድረግ ያለብህ ነገር ቃጣሮ አትያዝ

  • @zaeem5406
    @zaeem5406 Před 4 dny +32

    ዱአ አርጉልኝ እስኪ ውድ እህት ወንድሜቼ ቤተሰብ እረብሻ ውስጥ ናቸው😢😢

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah Před 4 dny

      አይዞሽማማየ ፈጣሪያቅልላቸው ችግሩን🥺🥺

    • @Zed-rm5lh
      @Zed-rm5lh Před 4 dny

      አይዞሽ እማዬ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 4 dny

      አይዞሽእናትከሁሉምጋርነዉ❤❤❤

    • @fatumafatuma6359
      @fatumafatuma6359 Před 4 dny

      አብሽሪ ውድ አላህ ይጠብቃቸ

    • @fatumafatuma6359
      @fatumafatuma6359 Před 4 dny

      አብሽሪ የኔ ውድ አላህ ይጠብቃቸው ያረብ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před 4 dny +296

    ብሩክ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት የምትሉ ግጩኝ❤❤❤

    • @Jemilahusen-xf1uq
      @Jemilahusen-xf1uq Před 4 dny +27

      የማያፈቅራትን ግደ አፍቅራትነወ😂😂

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Před 4 dny +41

      ኡኡ ኮሜት ማንበብ እወድ ነበር ግን በእንደዚህ አይነት ኮሜት ማበብ ሊያስጠላኝ ነው ምን አገባችሁ ዝም አትሉምዴ ቱ

    • @user-ep6nn3bp6w
      @user-ep6nn3bp6w Před 4 dny +1

      🤔🤔🙄🙄🙄

    • @DestaMersha-qp8qy
      @DestaMersha-qp8qy Před 4 dny +5

      ሆሆ የማታመጡት የለ😂

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 Před 4 dny +3

      Inde miyafeqirati bemin aweqshi😂😂😂are tewu

  • @hayyatShamsuu
    @hayyatShamsuu Před 4 dny +4

    Masha allah 🥰🥰🥰🥰🥰 hamiye wawo ukkan tawaladsh

  • @user-fz5wv5rl8b
    @user-fz5wv5rl8b Před 4 dny +1

    ሀይሚ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ ብሩኬ እዳታመልጥህ ጠበቅ አርገህ ያዛት ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gy4qf1sx3s
    @user-gy4qf1sx3s Před 4 dny +47

    .የመዳም ቆመሞች አንድ ሰዉ ይህን ጥያቄ ሳይመልስ እንዳያልፋ እኔ በጣም እየከፋኝነዉ በቃ ሁላችንም እንደኔ ይከፋችኃል ..አረ እኔስ ሆድ ባሰኝ ሴትዮየ በቃ ዝም ብላ ታሰቃየኛለች አይይ😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-si7ug2qm3m
      @user-si7ug2qm3m Před 4 dny +1

      አብሺሪ

    • @SeadaSeada-ik3sv
      @SeadaSeada-ik3sv Před 4 dny +1

      የት ነሽ ሁቢ አብሽሪ ❤❤❤

    • @user-tx7dy6dq3x
      @user-tx7dy6dq3x Před 4 dny +1

      አይዞሽ የኔ እህት እኔም ጋር ነው ደማወዝም አልስጥ በለወኛል3ወራች ነው የሴትዬ ጭሀትም በሰመአም ወደ ሊሳፍርኝ ነው እኔማ ለበጎ ነው እማ በርችልኝ ካልተመቸሽ ግን የምቀይረቤት አገጣሚ ካለሽ ቤት ቀይሪ የኔ አልቀይረም በለውኝ ነው

    • @user-mw6zc4cc9c
      @user-mw6zc4cc9c Před 4 dny +1

      አይዞሽ ማር

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs Před 4 dny +2

      አይዞሽ እኔም ይኸነ ሰሞን ሆድ እየባሰኝ ነው ኡፍፍ😊

  • @zenab922
    @zenab922 Před 4 dny +47

    ወላሂ ቀሚስ ሲያምርባት ሁሌም ልበሽ ሀይሚዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kv1yh2vt5l
    @user-kv1yh2vt5l Před 4 dny

    የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽልኝ ፈጣሪ አምላካሪ ዘመን ይባርክልሽ ብዙ ጥሩ ነገር የሽንት መጪ ታ ተስፋዬ አደርጋለን በርቺ ጠንካራሽ ፈጣሪ አምላክ ቀሪ ዘመነ ሺኖ ይባረክልሽ

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 4 dny +1

    እንኳን ተወልድሽ ሀይሚ ውዴ❤ ቀሪ ዘመንሽን አማኑኤል ይባርክልሽ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 4 dny +45

    የቡታጅራ ዩቲዩብሮች ይለያሉ የምንለው በምክኒያት ነው ደስ ትላላችሁ ቅመሟዬ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ያድርግልሽ ልዬ የወንድሞቿ ልዕልት 🎉🎉🎉

  • @zizuseid
    @zizuseid Před 4 dny +16

    ብሩኬ ሀይሚ ጋ ስናያችሁ ደሰ ይለናል እንወዳችሁዋለን ግን ብሩኬ ሀይሚ ሴትነቷ ይዟት እንጂ በጣም ትወድሀለች አንተም ይገባሀል የምትፈልጋት ከሆነ ፈቅርህን ግለፅላት ካልሆነ የራሷ የሆነ ሰው ስለሚመጣ ምንም እንደማይፈጠር ተናገር የሚፈልጋት ሰው ይግባ

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 Před 4 dny

      የኔም ሀሳብ ነዉ❤

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před 4 dny

      አጅብ የማታወሩት የለላችሑ አብሮየሠራሑሉይፋቀራልደ?ሢቀጥል ፍቅር በቲፎዞ አይሖንም

    • @Rahelslase
      @Rahelslase Před 4 dny +4

      እሱ የሚፈልጋት የዬቱዬብ ገንዘብ እንድታመጣለት ነው እናም እንደዛ ከሆነ በጥሩ ጓደኝነት አብራችሁ ብትሰሩ ትችላላችሁ ገንዘብ መስራት ነው ሁለታችሁም ገንዘብ ታገኛላች በጣም አሪፍ ነው ቡራ ግን አንድ ነገር እንለምንህ ሃይሚ ብዙ ራእይ ያላት ለጅ አደራ ካሰበችበት ቦታ ሳትደርስ ለእህትህ እንዳልከው እንዳትሰናከል ለተመልካች መናገር አይጠበቅብህም እና ያለህን ሀሳብ በውስጥ በኩል ለሀይሚ ንገራት ከዚያም ፈጣሪ ያቃል ወደ ፊት የሚሆነውን ሃይሚዬ ግን አደራ እራስሽን ጠብቂ ለሁሉም ነገር ጠንቀቅ በይ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před 3 dny +2

    brukeye antem yemitiweded nek amele senay amele senay nek teru tesbay alebik hayimim endatenat sakita smart young lady and sweety butajira queen

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre Před 3 dny +1

    ሀይሚ አንኳን ተወለድሽ እንኳንም ደስ አለሽ ደስታ ሁሉ ይገባሻል።ሰምሪይ ደርባባ

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn Před 4 dny +28

    እስኪ የማዳም ቅመም ነኝ ደገፍ አድርጉኝ ሀይሚየ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1l Před 4 dny +44

    ማነዉ እደኔ ሄሉየና ዊና ባለመኖራቸዉ ያዘነ 😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před 4 dny

      😢😢😢😢በጣም ከፍቶኛል ሄሉስ እሺ ዊና ግን መኖር ነበረበት

    • @Enshaalah_im2km
      @Enshaalah_im2km Před 4 dny +2

      Ene

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Před 4 dny +3

      ሄሉዬነ ማርክ ተለየዪማለት ዊነን ከነሱማረቅ አነበረበቸውም ዊነዬ አሰዘነኝ ወለሂ😢😢😢😢

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Před 4 dny

      እኔ በጣም ከፍቶኛል😢😢😢😢😢

    • @negestinina-dg6pi
      @negestinina-dg6pi Před 4 dny

      እኔ😢😢

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před 4 dny +1

    ሀይሚየ የኔ ዉድ እንኳን ተወለድሽ ቀር ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እማ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤ዉዶቸ

  • @user-jf8vj5lu6l
    @user-jf8vj5lu6l Před 4 dny +4

    Happy birthday 🎂 haymi🎉❤congratulations 50k