👑ከ ሀይሚ ጋር ተጣላን😳😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 06. 2024
  • ‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@marketube391‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@seifuonebs‬

Komentáře • 3,3K

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Před 27 dny +2321

    ሪከርድ እንስበር በ ሰብስክራይብ🙌🙌❤❤

    • @user-eu1op5yo2x
      @user-eu1op5yo2x Před 27 dny +28

      አለን ❤🙏

    • @EyuArage
      @EyuArage Před 27 dny +18

      ይሰበራል😮

    • @zuzuFamily-tf1fq
      @zuzuFamily-tf1fq Před 27 dny +28

      ምንሀሳብ እንዳይገባህ በድምብነው የምሰብሩት ቅመሞች የትናችሁ በዚህ ቪዲዎ 10kፍጠኑ

    • @Cgghhf234
      @Cgghhf234 Před 27 dny +26

      እናኮራችሗላን እኛ የሀይሚና የብሩኬ ወዳጆች

    • @user-di1qv5vi9w
      @user-di1qv5vi9w Před 27 dny +10

      ኢሺ ቡራዬ 🙏🙏💝💝💝

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 Před 26 dny +304

    ሀይሚ ወደፊት ተዋናይት መሆን አለበት እቺ ልጅ ጎበዝ ናት የቡሩኬ ንግስት❤❤

  • @user-ny5uh8gj5j
    @user-ny5uh8gj5j Před 26 dny +220

    30ሽ ከሞላ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ማቅረብአለበት የምትሉ👍👍😂😂😂😂😂

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 26 dny +125

    ሀይሚ እግሯ እርጥብ ነዉ የምር ቡራ ባለፈዉ ከ50ሺ 80ሺገባ እሷ በአንድ ቀን 25ሺ ገባች አሁን ከ3ሺ 17ገባ ማሻአላህ የኔቅመም

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 26 dny +936

    ሀይሚ የሚዲያዉ ድምቀት ናት የምትሉ ብሩኬ ጠበቅ አድርገክ ያዛት😂❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 26 dny +5

      በጣምእሷያለችበትነገርሁሉይደምቃልየኔቆጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-yl8pk4li2m
      @user-yl8pk4li2m Před 26 dny +2

      ككككك ككككك

    • @hirutarga4704
      @hirutarga4704 Před 26 dny +8

      ሀይሚ ከሌለች ሚድያው ሞቅ አይልም ቅመሜዋ ታጣፍጣለች ሀይሚ ማር ነች አፈሰ

    • @YyYy-yx2wj
      @YyYy-yx2wj Před 26 dny +3

      ሀይሚየየኔውድድድድ❤❤❤❤❤

    • @user-fk7rq3ng2n
      @user-fk7rq3ng2n Před 26 dny +1

      ሀይሚዬ❤❤❤❤

  • @user-ng1om1tm5n
    @user-ng1om1tm5n Před 27 dny +843

    ሀይሚ የፕራንክ ሱስ አለባት የምትሉ🎉🎉🎉

  • @user-nn8fx4jg6g
    @user-nn8fx4jg6g Před 26 dny +126

    ወይኔ ሀይሚየ ያለሽ በራስ መተማመን ያስደስታል በራስ መተማመን ያለው ስው ሰውንም ይወዳል ሀይሚ ንግስት ነሽ😇❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Před 26 dny +38

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ የመዳም ቅመሞች እኮ ለወደዱት ሟች ናቸው አዛኝቷን ትለያላችሁ ለእናተም የአብረሀሙ ስላሴ የእረፍት እንጅራ ይስጣችሁ ይስጠን አሜን ፫
    ነገ ታየኝ ስንት እደሚደርስ በሰርፕራዝ ነው የምጠብቃችሁ የብሩኬ ወድም ከነ ባለቤትህ በደስታ መምጣት አለባችሁ ሀይምዬ የኔዋ ቅመም ብሩኬ ወድሜ ታዝቅዥነታችን. አሳይተናል❤❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 Před 26 dny +209

    የቡራ መከታ 25 k እናስገባው የምትሉ🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraZahra-qk3ej
    @ZahraZahra-qk3ej Před 27 dny +353

    አባቴ ታሞብኛ በጣም ከፍቶኛን ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ እስኪ😥😥😥😊

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k Před 23 dny +13

    ለሀይሚ ሥጦታ ይሠጣት የምትሉ እንዳለችው ሠላሣሺ ሊሞላ ነው ❤❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 26 dny +32

    ሀይሚን የምንወዳት እኮ በአለባበሷ እና ሜካፕ ስለማትጠቀም ነዉ የኔቅመም

  • @user-jr7fx3dd7h
    @user-jr7fx3dd7h Před 26 dny +125

    የሀይሚ prank አንደኛ ነው ይምትሉ👍👍👍👍

  • @user-lg9dd5ub8p
    @user-lg9dd5ub8p Před 27 dny +535

    ሀይሚ ድምቀት ነች የምትሉ👍👍

    • @rahmaasayyif
      @rahmaasayyif Před 27 dny

      ማሻአላህ

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh Před 26 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚🌹🌹🌹🌹💚💚🌹

    • @akertThis
      @akertThis Před 26 dny

      ❤❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 Před 26 dny

      ❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 26 dny

      ​@@rahmaasayyif❤ደምሪኝውደ🎉

  • @sikosilo9484
    @sikosilo9484 Před 26 dny +53

    ብሩኬ በፈጠረህ ለምምወደዉ ባሌ ሀይሚ ግጥም ተግጠምልኚ ባተቤት በስደት ነዉ ያለሁት እሱም በስደት ነዉ ያለዉ በጣም ነዉ እማፈቅረዉ ከተጋባ ሶትአማቴ ካየሁት ዘጠኚወሬ ገጠር ነዉ የሚሰራዉ አይሚይ በናትሺ ግጠሚልኚ ፈጣሪ ብሎ ከመዳቤት አዉጥቶ እባሌጋ እድሆን ሁሌም እMወድህ አለሁ ለደኢቃ እድለይ አልፈልግ ነበረ አይ❤T♥️ የሰዉ አገር

    • @Rahelslase
      @Rahelslase Před 26 dny +2

      ሀይሚ ለማዳም ቅመም ልዩ ክብር አላት ትገጥምልሻለት አትጠራጠሪ

    • @sikosilo9484
      @sikosilo9484 Před 26 dny

      @HawaMuhemed እሺአመሰግናለሁትክክልነሺ ወላሂባሌን በጣም ነዉ የምወደዉ ለሴት ልጂ ክብር ያለዉነዉ

    • @sikosilo9484
      @sikosilo9484 Před 26 dny

      @HawaMuhemed ስለሱ ሁሌም ባወራለብዉል አይገልፀዉም ሺኩረን ማማየ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 26 dny +41

    በቃ ሀይሚ የገባችበት ቤት ሁሉ በረከት አለው የኔ ቀበጥ በርቺ ቡራዬ በርቱ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 26 dny +1

      ❤❤❤❤🎉🎉ትክክክልየጋሽየልጆችልዩእኮናቸዉ❤❤❤❤

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Před 27 dny +183

    ❤የኔ ቅመም ማነው እንደኔ ሀይሚን አይቶ ሮጦ የመጣ ቡራ የሀይሚ ፎነቃ ሀይሚን አደራ❤

  • @Hayat-fg6hd
    @Hayat-fg6hd Před 27 dny +204

    ሀይሚዬ አንች በሄድሽበት ሁሉ መከተል ስራዬ ሆኗል

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před 26 dny

      Inemi 😂😂😂

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před 26 dny +2

      ምን አች ብቻ ሁሉም ነው ቅመም ናት ደስ የምትል እኔጃ እወዳታለሁ

    • @user-vw883
      @user-vw883 Před 26 dny +1

      Enemi getani😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @seble6210
      @seble6210 Před 26 dny +1

      እኔስ ብትይ😂😂😂😂 ስወዳት ቅመም እኮ ነች❤👌

    • @user-iw4vk8ey4n
      @user-iw4vk8ey4n Před 26 dny +1

      Inem❤😂

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo Před 26 dny +30

    ሀይሚየ የኔ ቅመም የትንሽ ትልቅ የሠዉ መዉደድ ያለሽ ወላሂ ገረመኝ በዚች ትንሽ ሠአት 19,1kያመጣሽ ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ የምር ብሩክ ሀይሚን ጠበቅ አርገህ ያዝ ነገርኩህ😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @halahabdullnasir1096
    @halahabdullnasir1096 Před 25 dny +22

    ለሀይሚ ሥጦታአ ይሠጣት የምትሉ ጋይሥ እረከርዱ ተሠብራል ዋው❤❤❤ ይሠጣት ይሠጣት የኔ ፍልቅልቅ

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Před 26 dny +173

    ለሀይሚ ስል ነው ሀይሚን ስለምወዳት ብራ የፍቅር ጥይቃ እቅርብላት

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před 27 dny +367

    ማነው ሀይሚን አይቶ የሮጠ እደኔ ❤❤❤

  • @user-gb7ch5ic4q
    @user-gb7ch5ic4q Před 26 dny +12

    ማነዉ ሀይሚንና ብሩኬን አይቶ እየሮጠየ መጣዉ😂😂❤❤❤❤❤የኔልዩወች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq Před 26 dny +16

    ዋው እውነት ለመናገር የአብርሽ እና የሩታዬ የኤፈ በቃ በጠቀለይ የጋሽዬ ልጆች አድናቅዎች ልዩ ነን ስል በምኪኒየት ነው ልክ እንደነሱ የሰው ደስታ የስደስተናል የምር በጠም ነው ደስ የለኝ ኮረሁበቹሁ ከበሩልኝ የኔምርጦች ገና ይቀጥለል በርቱልኝ
    😍😍😍

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry Před 25 dny

      ግም የካፊር ዳይበር በየካፊሩ ሚድያ ከመልከስከስ የምጠቅምሽን እስላማዊ ሚደያ አትከታተይም

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před 27 dny +431

    በደረሰችበት ሁሉ ደስታ እና ፍቅር የምታድል ድንቅ ልጅ ሀይሚ የምትሉ👍👍👍👍👍👍❤

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Před 27 dny +129

    ሀይሚና ብሩኬ ያሉበት የትም እንሄዳለን ❤❤

  • @user-tw6ig6tj4k
    @user-tw6ig6tj4k Před 26 dny +12

    ጥዋት ሳየው 4ሺ ሳብስክራይብ ነበረ ማታ ደግሜ ስገባ 22ሺ ሞላ ዋው ደስ ይላል ተገሪሜአለሁ ። የሀይማኖት መሪዎች፣ ሊቃነ ጳጳሳት ፣ መምሃራን እንኳን በወር እንደዚህ የገቡ የሉም በዛ አዝናለሁ😢😢 ለሁሉም ሰው በአንድነት ፍቅር ይስጠን ትውልዱን ፍቅር አስተምሩት ዘመናችሁ ይባረክ ❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před 26 dny +6

    ሃይሚየ ፌሙስ ሆናለች የማስ ሜድያ የሆነች ቅመም ጣፋጭ ነገር ናት በዛም ቆንጆ አስተዋይ ልቦና ሳቂታ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 27 dny +163

    ሃይሚ እና ብሩኬ ቀለበት ይሰሩ የሚል 😂❤❤🎉

  • @TaipaMohamd
    @TaipaMohamd Před 27 dny +81

    ሀይሚ ያለችበት ቦታ ሁሉ ይደምቃል❤❤

  • @user-yr5ps9mw9f
    @user-yr5ps9mw9f Před 25 dny +6

    እድሜ ለሀይሜ 100 ትገቤላችሁ ሀይሚዬ የዩቱብ ድምቀት ስወድሽኮ በተረፈ ቶቶሎ ኑልን❤❤❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před 26 dny +7

    ዋውውው እንዴት ነው የምታምሩት የብሩኬ ወንድም ነው እንዴ ቲክታክ ላይ በመንፈሳዊ ህይወቱ አውቀዋለሁ ኋላ ላይ ግን ከሴት ጋር በሙዚቃ መምጣት ጀመረ የተዋህዶ ልጅ በመሆናችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል በርቱልን

  • @Fozti730
    @Fozti730 Před 26 dny +93

    ሀይሚዬ የኔ ጣፋጭ የሁሉ ድምቀት በሄደችበት ፍቅር የሆነች ልጅ ገና ብዙ ታሪክ ትሰሪያለሽ የኛ ትንሽዬ ጀግና ደሞ አመስግኑልን 11ሺ ደርሷል ዋው🔥👌

    • @Lidiyi
      @Lidiyi Před 26 dny

      የኔ ጡሊ😅❤

  • @MahiTubj
    @MahiTubj Před 27 dny +617

    ሀይማዬ የቡራዬ ንግስት❤❤❤የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት የምትሉ👍👍🎉

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j Před 27 dny +2

      Er teye bewendemu beate eko new yalachut endezih atebelu

    • @manhalam4141
      @manhalam4141 Před 26 dny

      😅😅😅

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před 26 dny +3

      🤣ኮመቶች፡ሮጣችሁሳ😂🥰😍🙃😉

    • @Oman-yq7ep
      @Oman-yq7ep Před 26 dny +8

      ካልፈፈለገ በግድ ነው እንዴ የሁሉም ምርጫ ይለያያል እኮ

    • @user-mm4ch5fm7z
      @user-mm4ch5fm7z Před 26 dny +5

      ኧረ በመድሀኒአለም እረጋ በሉሲ😂😂😂

  • @Abeba285
    @Abeba285 Před 26 dny +8

    ወይኔ ደሥ ማለታችሁ ቡራየ ሀሚየ በቃ አንችን መከተል ሆነ ሥራችን

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb Před 22 dny +4

    እድል ለሀይሚ 30k ሽ ከገባ አደራ ስጦታ ስጥልን አስደስትልን የብሩኪ ወንድም❤❤❤

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 Před 26 dny +52

    እነዚህ ሁለት ልጆጅ ባድ ሲመጡ ደስ ነዉ የሚለዉ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 27 dny +110

    ድሮስ ሃይሚቲን አይቶ የማይመጣ ማንም የለም ስላይሁሽ በተለይ ከቡርኬ ጋር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል

  • @user-kp9yb9rb1u
    @user-kp9yb9rb1u Před 26 dny +7

    ተአምር ነው 20k. የሀይሚ ወዳቾቺ እካን ደስ አላቺሁ

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 Před 26 dny +5

    ማሻ አላህ. 25 ገባ ሀብትሽ እንኳን ደስ አለህ ወንድም አለም ይገባቹዋል የእናታቹሁ ፀሎት መቼም ጥሎ አይጥላቹም. ሀይሚ እና ቡራም የምር ትለያላቹሁ የሰው ፍቅር አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ብራ ታላቄ ሪከርድ ይስበር ብሏል 🎉🎉🎉🎉🎉ይሰብራል ይህ ሁሉ ውጤት የመዳም ቅመሞች ነው አላህ የእናተንም ደስታ ያሳያቹሁ እናት ማለት እድ ሻማ እየቀለጣቹ ለሌሎች ምታበሩ ናቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt Před 26 dny +43

    ሀይሚ ያለችበት ሁሉ ውብ ነው❤❤❤❤❤

  • @aasssas-rp2rg
    @aasssas-rp2rg Před 26 dny +55

    ሀይሚየ ፍልቅልቋ በሆድሽበት መከተል ሆነ ስራየ

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b Před 26 dny +9

    ዳግም ሩታና አብርሽ መጣችሁልን ሀይምየና ብሩኬ ቶሎ ቶሎ ኑልን እንወዳችኋለን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Před 22 dny +3

    ወይኔ ብሩኬ ወንድምህም ደስ ይላል ቀላል ስብስክራይብ እናደርገዋለን

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso Před 27 dny +234

    በሀሚ idea ላይ የተገረመ ማን ነው እንደ እኔ ደስ ያለው ❤❤❤❤ እስቲ እችን ቅመሟን እምትወዱት ❤❤❤❤❤

  • @addd6140
    @addd6140 Před 26 dny +41

    ሀይሚ እኮ ፍቅር ናት🎉🎉🎉

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid7326 Před 23 dny +3

    የቅመሟ ውጤት ❤ሀይሚዬ የኔ ጣፋጭ 🎉🎉 ሜታ ከረሚላ ቅመም እኮነሽ❤❤

  • @kelemh.8150
    @kelemh.8150 Před 26 dny +6

    ሀይሚ: ተትንሸ: ትልቅ❤❤❤: ነሸ።
    ቤተሰቡን: ሁሉ: ፍቅር: ነዉ: አብርሸና: ሩታ: ደግሞ:ልዩ: ናቸው።

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 27 dny +134

    ሀይሚነቴ ሀይሚዬ ሀይሚሻ ሀይሚቲ ሁሉም የሚያምርብሽ የኔ ጭዋ የጭዋ ልጅ የኔ እስማርት የትንሽ ትልቅ የኔ አስተዋይ እያየውሽ የምትናፍቂኝ ስስት የምልልሽ የወንድሞቻ ድምቀት እንወድሻለን ልእልቴ😘💚

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h Před 26 dny +100

    ቡርኬ እና ሀይሚ ፍቅራቸዉን በግልፅ ይናገሩልን ብዙ ባለ ቲክቶክ ሴቶቺ እያናደዱን ነዉ የተመቸዉ በላይክ ሰምተሀል ቡራ ተናገሩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-bq8dg3fh1y
      @user-bq8dg3fh1y Před 26 dny +5

      😂😂😂እውነትነውየሀሚ መሆኑን በግልፀይናገር

    • @user-hu8id1lk3h
      @user-hu8id1lk3h Před 26 dny +4

      @@user-bq8dg3fh1y አወ ይናገርልን የሀይሚ ብቻነኝ ይበልልን

    • @Cgghhf234
      @Cgghhf234 Před 26 dny +2

      አረ በሠው ቤት ነን ክክክ

    • @user-ow3sw2hn2y
      @user-ow3sw2hn2y Před 26 dny +2

      ወዉ እዲ ነው ደሞ አምሮበቹዋል

    • @haymi2
      @haymi2 Před 26 dny +4

      አንድ ሰው ብቻ ነው ሃይሚን የሚቃረነው ከ 𝚝𝚒𝚔𝚝𝚘𝚔 መንደር እሷን ደሞ አንሰማትም መስሚያችን ጥጥ ነው ሀይሚ ናት የቡራ ንግስት አያሳስባቹ😊

  • @chuchulakew7211
    @chuchulakew7211 Před 26 dny +4

    ወድማማቾች እንዲህ ሲከባበሩ ደስ ይላል

  • @nefisademeke4462
    @nefisademeke4462 Před 26 dny +4

    ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ቪድዪ 2ተኛ ጊዜ ስኮምት 23 ሁኖ ሳየዉ ዋዉ ይለያል ሀይሚ የገባችበት ሁሉ ይለያል ወይኔ ደስ ስል

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 Před 27 dny +130

    ሀይምዬ እና ቡሩኬ አይቶ የሮጦ የመጣ እንደኔ 🏃‍♀️😂♥️♥️

  • @2Tsehay
    @2Tsehay Před 26 dny +44

    የስልኩ ጥሬ ደስ ሲል 🙏 ሀይሚዬ 💞💞

  • @Mahiiii532
    @Mahiiii532 Před 26 dny +4

    Haymi ድምቀታችን ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን የምትሉ ❤

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 Před 26 dny +6

    ማሻ አላህ የርም. የጋሽዬ ልጅ እና ቡራ ጀግና ናቹሁ ሀብትሽ በቃ ከእንግዲይ በርትተህ ስራ

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj Před 26 dny +45

    የአብርሽ እህት ሀይምን አይቼ ሰብስክራያ አዳራኩት❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 Před 26 dny +91

    😂😂😂😂😂😂😂ሀይሚ እውነትም የፕራንክ ሴጣን አለባት። ምን አይነት የተመታ ሀሳብ ነው የምታመጣው። እኔ እዚህ ሆኜ ደነገጥኩ። አቦ ይመችሽ❤❤❤❤❤

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq Před 26 dny +6

    ሀይሚዬ የሆንሽ የፕራንክ ቅመም የሆንሽ ተንኮለኛ የወንድሞቸ ንግስት የምዲየው ዲምቀት አንች የለሽበት ሁሉ ይመችኛል ፈተ ዘና ነው እምለው አቦ ይመችሽ የኔ ቅመም የኔ ልዩ ሴት Hዬ💕 B H😍😍😍 🌸

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 24 dny +4

    Hab ወንድምህ ጉደኛ ፍቅረኛ አለችዉና እድለኛ አህ ሀይሚዬ አንቺን ያገኘ የታደለ ነዉ ገና የቤተሰቡ አዉራ ትሆኛለሽና ኑሪልን

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před 26 dny +48

    ሀይሚዬ የብሩኬ ንግስቷ የነጋሼ ልእልት የመዳም ቀመሞች መዝናኛ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂 እንወድዋችዋለን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EeEe-yw4qk
    @EeEe-yw4qk Před 26 dny +43

    ወይ ሀይሚ የፕራክ ሱስ አለብሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤ስዉድሽ አዳይነት ልብስ አሰሩ ለሀይሚ ልደት🎉🎉

  • @dinkuyetube360
    @dinkuyetube360 Před 26 dny +4

    Wow 24k ሀይም ትለያለሽ😂❤ ይሄ ሁለ ሰው አንችን ተከትሎ የመጣ ነው ቡራ እንወዳቹሃለን❤

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 Před 12 dny +1

    ሀይሚ የለችበት ቦታ ሁሉ ይደምቃል የኔ ልዩ
    ስወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jz9ue6ht3c
    @user-jz9ue6ht3c Před 27 dny +141

    ኣይ ሃይሚ ያለችበት ቦታ ይመቸኛል😂

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en Před 27 dny +38

    ,ብሩኬ ሀይሚን በቃ ግልፅ አርግላት❤❤❤❤

  • @Hayu123-z4q
    @Hayu123-z4q Před 26 dny +6

    በሩጨ ነው ሰብ ያደርኩት ሀይም ያኔ ቀበጥ😂😂❤❤

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Před 26 dny +3

    ወይኔ ይህን መዝሙር ስወደዉ አግዘኝ አምላኬ ጥላት እዳይጥለኝ👏🙏😍😍😍

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před 27 dny +59

    የኔ ልዩ ቅመም ሀይሚዩ ስወድሽ ግን ቡራ እባክህን ይችን የመስለች ቅመም ጨዋ እንዳትቀማ ስንት አጭቤዋች አሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ws7rc5pd9p
    @user-ws7rc5pd9p Před 26 dny +49

    ዉይ እኔ ሃይሚ በሄደችበት መከተል ሆኗል ስራዬ ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @Mekiya-tr1dv
    @Mekiya-tr1dv Před 26 dny +5

    ዋው በአንድ ቭድዮ ሀያ ሺህ ይገርመል ይደገም

  • @drr8432
    @drr8432 Před 26 dny +4

    ሀይሚ የኔ ቆጆ እንወድሻለን ❤❤❤ እህቴ

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv Před 27 dny +47

    ሀይሚ እና ብሩክ ድምቀት ናቸው በሂዱበት ሁሉ

  • @kidist-bz1xe
    @kidist-bz1xe Před 27 dny +39

    ሀይሚየ የኔቅመም የቡራ ንግስት ቡራየ ጠበቅአድርገህ ያዝ አስተዋይ ጨዋሴት ከፈጣሪነች❤❤❤

  • @Kdsan-lz3gu
    @Kdsan-lz3gu Před 26 dny +4

    እዉነትም ቅመም ናት ሀይምየ የኔ ቆንጆ ወሬዋ ሁሉ ስምቸኝ የኔ ዉዴ ❤❤

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 Před 18 dny +2

    እብሽሩ ከሀይማኖት ነፃ ከፖለቲካ ነፃ የ ሆናችሁ እኮንም ፍለጥ ቁረጥ ለሚልም ❤❤❤❤

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Před 26 dny +236

    እመኑኝ ዛሬ 15ሺይገባን ምክኔቱም ሀየሚ አለች እግሮ አርጥብነዉ ይሆናን የምትሉ👍👍👍😂

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu Před 27 dny +53

    ያላህ ግፉ ሪከርድ እንስበር ቤተሠብ ሀይሚን ያላችሁ እንያችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-km9iy8no1o
    @user-km9iy8no1o Před 26 dny +4

    ሪካርዱ ተሠብሯል አሑን መሠባበር ነው የቀረው በርቱ

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb Před 24 dny +3

    ሀይሚን ስጦታ መስጠት አለብክ የብሩኪ ወንድም በሱዋ ላይ ነው 28k የገባህው❤😢ሀይሚዬ የሁሉ ድምቀት የኔ ቅመም❤❤❤💋💋💋🥰🥰🥰👸👸👸🌎🌎🌎

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 27 dny +131

    ሃይሚ እና ብሩኬ ሁሌም ይምጡልን የሚል

    • @user-yl8pk4li2m
      @user-yl8pk4li2m Před 26 dny +1

    • @HhdjdHdhdh
      @HhdjdHdhdh Před 26 dny

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂

    • @MeskelaFekede
      @MeskelaFekede Před 26 dny

      ሄሉ አቺም ከዊናጋር ሁሌ ነይ አትጥፊ❤❤ምርጣ

    • @hwaamusa3856
      @hwaamusa3856 Před 26 dny

      ሂሉ አደለችም ዮቱብ የለኝም ብላለች እኮ

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 Před 26 dny +58

    ተመልሸመጣሁ ማሻአላህ13K,ደረሠ የመዳምቅሞቺ ለኛም የሠውመውደዲ ይስጠን እሄሁሉ የሀሚ እና የቡራ የሠውመውደድነው🎉🎉🎉ሀሚዬ የኔ ፋፋጭ የህድ ተዋናይ ነው እምትመስሊው❤😂😂

  • @user-qx3qx1yn3p
    @user-qx3qx1yn3p Před 26 dny +4

    ሀይሚ የኔ ልዩ ሰውድሺ እንዲሁም ቡረኬን በጣም ታምረላችሁ አይለያችሁ ማሮቸ ቡረሀይሚየን ጠብቅ አርገህ ያዛት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Před 26 dny +4

    ሀይሚንና ብርኬን አይች ነው የመጣውት

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv Před 27 dny +85

    ሀይሚዬ ያለችበት ቦታ የመቸኛል❤❤❤😂

    • @TitiYouTube-om1ot
      @TitiYouTube-om1ot Před 27 dny +1

      ዘዎሪት ካልአይተይ ረኪበ😂

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv Před 27 dny

      @@TitiCZcams-om1ot ❤❤😂😂

    • @user-ib2op1us8b
      @user-ib2op1us8b Před 26 dny

      3tikin ane😅😅😅😅​@@TitiCZcams-om1ot

    • @sameeraaa9774
      @sameeraaa9774 Před 26 dny

      ብስርኪ ዘዋሪት ዝኮንኪ ጓል ብዝከድክዎ ዝረክበኪ ወያለይ😂❤❤

    • @user-wu4vy5xk1j
      @user-wu4vy5xk1j Před 26 dny

      ኣብየት ዙረት ኣትን ህዝቢ😅💙

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 27 dny +85

    ወይኒ ሀይሚ ግን የ ፖራንክ መጋኛ አለብሽ ❤❤😂😂😂😂😂

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 Před 23 dny +2

    የቡራ ወንድም ደሞ ዝቅ ያለ ነዉ የኔ ቆንጆ❤

  • @user-qk7nm4od7f
    @user-qk7nm4od7f Před 26 dny +3

    ቡራየ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት ሀይሚ ከወድሞችሽ ጋ አስተዋዉቂዉ ❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi Před 26 dny +37

    ሀይምዬ ያቺ ነገር አይወራ😂😂😂ቅመም የሆሽ ነገር❤❤❤❤❤

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Před 27 dny +42

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ከምነዜው ቀደማችሁኝ ተደፍቸ ነበር ሀይሚየ ቡራየ የኔ ውድ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    የኔምርጦች ሀይሚዬ ቡራዬ❤የቡራ ወንድም በርታ ከጓንህ ነን❤❤

  • @user-jn2cy4jq1w
    @user-jn2cy4jq1w Před 26 dny +2

    ወይኔ ነቡሩኬ ወድም ሲያምር አይናፏር ነው

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc Před 27 dny +77

    ቀጣይ ደሞ ስምረት እና ሀይሚየን እና ሚስትህን አምጣቸዉ!?👍👍👍

  • @user-gi2mg9bf4u
    @user-gi2mg9bf4u Před 26 dny +31

    አረ ማነው እደኔ የሃይሚና የቡራ አፈቃሪ የሆነው ❤❤❤❤❤❤ሃይሚ የኔ ልእልት ቡራ የሃይም ንግስት

  • @zmzmalzmzm8811
    @zmzmalzmzm8811 Před 26 dny +1

    ክክክክክክ
    አረ ሀይሜ የለቺበት ቦተ ሁሉ ፋገግተ የሞለዉ ነዉ 👍👍👍 ቡሪኬ ዉድሚሀ በጠም ፀበይተኛ ነዉ

  • @user-rs9ld6vm6f
    @user-rs9ld6vm6f Před 25 dny +3

    ዉድማቺን በርታ ሀይሚ ናብሮ ተመቻቺሁኝ አግዙት

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh Před 26 dny +37

    ሀይሚዬን አይቶ የመጣ እደኔ😊

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 26 dny +50

    ደግሜ ልኮምት 15 መግባቱ አስደስቶኛል ማርያምን እንለያለን የሀይሚ እግር እርጥብ ነዋ ቡራዬ ዋ በቃ ያዝ አድርግ

    • @user-xi4ip4tq1q
      @user-xi4ip4tq1q Před 26 dny

      22 ገብቷል

    • @fanoshailu2495
      @fanoshailu2495 Před 26 dny

      yetu ga naw yehan yakil sebscraip geba bilen yeminayew wedocha asayugn?❤❤

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s Před 26 dny

      @@fanoshailu2495 የኮመትንበት ቤት ነዋ ውዴ

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s Před 26 dny

      @@fanoshailu2495 አስሙ አጠገብ ያለው 24:4 የሚለው

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před 26 dny +3

    የቡታጅራ ፌሙስ ሃይሚየ ከሩታ በላይ አይዞሽ ቀጥይ በዚክ መንገድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 26 dny +2

    ሐምየ አቤት ግፍሽ የእኔ ቆንጆ አስደነገጥሽው❤❤❤❤