Video není dostupné.
Omlouváme se.

ናሂ ኪድን መረጠ ውብዬ ጥላው ሄደች🥲ትዳራችን አደጋ ውስጥ ወደቀ😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2024
  • #nahitube #habesha #ethiopian

Komentáře • 1,5K

  • @user-zr8tw7jw4f
    @user-zr8tw7jw4f Před měsícem +491

    ድራማ ነው እምትሉ ሁሉም ያውቃሉ በላይክ ኑ👍👍👍👍

    • @Tse212
      @Tse212 Před měsícem +2

      ድራማ ነው ።እን ስታስቡት ውብየ ይሄነገር የእውነት ቢሆን በፍፁም ተረጋግታ አታወራም። ሀሳብ እርቋቸው ተቸግረዋል

    • @user-ec8iw9wt5p
      @user-ec8iw9wt5p Před měsícem

      አዉን

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před měsícem

      ❤❤❤😭😭​@@Tse212

    • @SaadaYasin-oc5ss
      @SaadaYasin-oc5ss Před měsícem

      አወድርማነው

    • @MalkamTamen
      @MalkamTamen Před měsícem

      አዉ ድራማ ነዉ ግን ሪዕስ የሌለዉ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Před měsícem +121

    ውብዬ እኔ እረዳሻለሁ አንቺ ምንም አሏግሽም ፕራንክ ከሆነ እራሱ ይደብራል በትዳር ቀልድ የለም ናሂ አቁም ይቆጭካል

    • @mazaashtadese1786
      @mazaashtadese1786 Před měsícem +1

      @@HayatHayattt-kq7hm 😍😍🥰😍🥰😍🥰🥰🥰😍

  • @user-eh8xt3fo6g
    @user-eh8xt3fo6g Před měsícem +96

    ፕራንክ ነው የምትሉ 🎉

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před měsícem +50

    ድራማችሁ አያልቅም ሃሳብ መፍጠር ሲያቅተችሁ በትዳራችሁ ላይ ታሟርታላችሁ😂😂😂

    • @shwalemregaza7370
      @shwalemregaza7370 Před měsícem +3

      ዝም በሎቸው እኛ ፈጣሪን ትዳራችንን ጠብቅ እያልን እንፀልያለን እነሱ ያሞርታሉ ይቅር ይበላቸው

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před měsícem +2

      ለእይታነውአይኢቱበርችማሰመሰል

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg Před 2 dny

      እውነት ነው ብትዳራቹ እያማረታቹ ነው ገጠመኝ መምህር ተስፋየ አበራ አዳምጡ ማማረት ቡዙ ችግር ያመጣል

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Před měsícem +366

    ይሄ ነገር መጨረሻ ላይ ፕራንክ ነው እንደሚሉ

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 Před měsícem +7

      መቼ ይቃራል😅😅

    • @DajaneDadhi
      @DajaneDadhi Před měsícem +2

      Diramanew enat adelem 😅

    • @madinaomar6422
      @madinaomar6422 Před měsícem +12

      ነውኮ ወብየ ፓራክ ሁኖነውጅ ሶብርኮ የላትም

    • @SbwdenSurure-yz9lr
      @SbwdenSurure-yz9lr Před měsícem +1

      አይመስለኝም😌

    • @gdgs8276
      @gdgs8276 Před měsícem +3

      ፕራንክማ ነዉ 😂😂😂

  • @Janah-pk7dk
    @Janah-pk7dk Před měsícem +172

    ድራማነዉየምትሉላይክ😮😮😢😢

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye Před měsícem +1

      ድራማ ነው

    • @Mekeds-y8z
      @Mekeds-y8z Před měsícem +2

      ተመልካች ያጃጅላሉ ለተመልካች ክብር የላቸውም

    • @bbbbjjjj5979
      @bbbbjjjj5979 Před měsícem +1

      Wubiye malkam nesh

  • @nomo6793
    @nomo6793 Před měsícem +23

    ልጂቷ ሥታምር ቀበጥ ነገር ድራማው ይቀጥል የምትሉ ላይክ አርኩኝ

  • @Amaneአማን
    @Amaneአማን Před měsícem +37

    ናሂ ድራማ ጀመራ ውብዬን አተስቀናት ትወድሃለች አንካባክባት የምትሉት👍

    • @zinabdubai3034
      @zinabdubai3034 Před měsícem

      አዎእንካባባር የሴቶች ማፍተ ይታባቂልን

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Před měsícem +35

    ልጅቷን ስታምር❤❤ ድራማውን ይቀጥላል😮😮😮 ናሂና ቅዱ ተማካክረው ነው ግን እንዴት መጣላት ባንዴ እንቧዋን 😮😊😊😅 ውብየ ግን ውስጧን በጣም ተረብሽዋል የምር እነሱ በተመካከሩበት እሷን አሳረሯት 😅😅😅😅😮😮

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před měsícem +183

    ልጅቷና ናሂ ተማክረው ነው ውብዬ አትናደጂ

  • @naatytube
    @naatytube Před měsícem +37

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

    • @user-yg5nu6uw3f
      @user-yg5nu6uw3f Před měsícem

      እኔ ዳማርኩሊሽ 🥺🥺😁

    • @naatytube
      @naatytube Před měsícem

      @@user-yg5nu6uw3f የኔ ማር አመሰግናለው 😂❤

  • @wswd5859
    @wswd5859 Před měsícem +45

    እውነት የሚመስላችሁ ስወች ትኖሩ ይሆናል እኮ 😂😂😂 አቤት የልጅቷ ውበት ❤😍

    • @AsdAsd-ev8te
      @AsdAsd-ev8te Před měsícem

      iko inazi jiloch lerasachewu jil silehonu ignam idenesu meselnachewu

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @fhfh2877
    @fhfh2877 Před měsícem +72

    እውነት ድራማ ከሆነ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ሰብስክራይብ እናነሳለን

    • @user-uu4fb1gb4l
      @user-uu4fb1gb4l Před měsícem +2

      የምር አይቀልድብንም እናነሳለን

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem +1

      ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😮

    • @MyLoev-mh6tt
      @MyLoev-mh6tt Před měsícem +1

      እኔም አነሳለሁ ፕራንክ ከሆነ

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Před měsícem

      😢😢​@@Samitrghh

    • @W_Ltube
      @W_Ltube Před měsícem

      Were atabeza

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před měsícem +59

    የምር ድረማ ከሆ እሺ ግን ድራማ ካልሆነ ውብየን አትጉዷት ከዚህበላይ 🤭🤭

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před měsícem +13

    .መላዉ የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ስላሴ አመታዊ ክብረበአል አረ ዉብየን ጨጓራዋን አላጡት ባለፈዉ ስትወድቅ እያያችሁ አሁንም አታበሳጬት እድህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ በተረፈ ሠላማቾሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ከስደት በሠላም ይመልሠን

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před měsícem +8

    200k ለመግባት የምታረጉት ጥረት ወይም ዲራማ ደስይላን😂😂

  • @SmilingCaterpillar-qq5gl
    @SmilingCaterpillar-qq5gl Před měsícem +35

    እጭ በቃ ይለያል ብራኩ😂😂😂😂

  • @user-cb2xx4wc3r
    @user-cb2xx4wc3r Před měsícem +8

    ወብየ ግን ጎበዝ ናት አስተሳሰቧ ለሴት ልጅ ያላት አመለካከት

  • @nkuhanmenfesawiyoutube
    @nkuhanmenfesawiyoutube Před měsícem +21

    ምርጥ አይዲያ ዪተበር ይልሀል እደዚህነው ተመልካቼች የሆነገር ተማሩ ዝምብላችሁ ሌላአታስቡ ፕራንክ 😂😂😂

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Před měsícem +12

    ልጅቷ በጣም ታምራለች

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr Před měsícem +34

    አራ ቅጥሯን ስጡኝ አችን ቆጆ🙄❤❤❤

  • @user-gf4ro5nt5s
    @user-gf4ro5nt5s Před měsícem +19

    ውብዬ መልካም ሴት ትግስ አላት ግን ቀልድ ከሆነ ይደብራል

    • @user-qm2ui6wf3m
      @user-qm2ui6wf3m Před měsícem +2

      ድብን ያለ ውሸት እና ፓራክ ነው 100 ፓርሰት

  • @habasehabasehabasehaba5162
    @habasehabasehabasehaba5162 Před měsícem +2

    አረ በደዘ ነገር አትቅለዱ ትደር ቀልድ አደለም ሆሆሆ❤😢😢

  • @guniamare439
    @guniamare439 Před měsícem +2

    የእናንተ ትዳር ሁሌ መጫወቻ ተዳር ክቡራለሁ አትነፈረቁ ለብር ብላችሁ ትዳርን አታርክሱ ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው

  • @jamila690
    @jamila690 Před měsícem +21

    አረ አታስጨንቁን የመዳም ስራ ያስጨነቀን ይበቃናል 😢😢

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 Před měsícem +26

    ወነት ነወ እዴ ናሃ እድህ። ያለሰወ አይመስለኝም ነበር አይይይይ ወብዬ አይዞሽ እህት አረጋጊት ወነት ከሆነ

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 Před měsícem +2

    አይወንድ ልጁናሂ በጣም ነበር የማከብርክ ዉብዬ አይዞን አዲሶስ ህይወት ያለዉሰዉ መበጥበጥ ምን ይሉታ አዉጣን😢😢😢😢

  • @user-rp2iv2ce5g
    @user-rp2iv2ce5g Před měsícem +2

    ዉብየ በትዳርአቹዉ ፕራክ ያቀረባቸው እዉነት ጥሩ አይደለም

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd Před měsícem +17

    ዉብዬ እሄፕራንክ ነው አይዞሽ 😂😂😂

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před měsícem +7

    ይሄ ነገር ወዴት እየሄደ ነው ናሂ እና ውብዬ በመሀላችው ምንም ተገር አይግባ ፕራንክም ቢሆን በዚህ ነገር ከባድ ነ

  • @user-dt5pv5xq1d
    @user-dt5pv5xq1d Před měsícem +6

    ውብዬ እውነትም ይሁን ውሸት አትናደጂ ውዴ ጨጎራሽ ትታመሚያለሽ

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m Před měsícem +2

    እውነት ፒራክ ነው ናሄ ዉብዬን ሰላም ስላት ራሱ እይት ምርጥ ፕራኪ ነው 100/100 ጌታን ዉብዬ አትጫናቂ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před měsícem +5

    ፕራክ ነው አትፍሩ አይዞሽ ውብዬ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ ነው እና ውብዬ እጥፍ ድርብ አድርገሽ ትመልሻለሽ😢❤

  • @user-qg4ew8nb8f
    @user-qg4ew8nb8f Před měsícem +14

    ውብየ የኔ እህት ወላሂ በጣም ነው ያሣዘነችኝ

  • @user-ms2oj9ku9s
    @user-ms2oj9ku9s Před měsícem +1

    ካሚራ ደቅነዉ መጨቃጨቅ አለድ የቤትን ገበና ያዉጡ መሠላችሁድ ለድራማቸዉ ነዉይ በምን ይሸቅሉ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +1

    እጸልይልሻለሁ አይዞሽ ጸጋውን እንዲያበዛልሽ እግዚአብሔር እጸልይልሻለሁ ክፉ መንፈስ በእሷ ጥገና አድርጎ የመጣ ትዳርሽ ሊያፈርስ የመጣ ይወጋ እየሱስ ይውጋው እየሱስ ዮጋ እየሱስ ይውቀው

  • @AlmazMassa-zj4dq
    @AlmazMassa-zj4dq Před měsícem +11

    አይ ወብየ ሁልግዜ ችግር አያጣሽ 😂😂😂

    • @mazaashtadese1786
      @mazaashtadese1786 Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ko7ev4gn7v
    @user-ko7ev4gn7v Před měsícem +6

    እኔ እዚህ ቤት ኮሜት መስጠት ስልችቶኛል ስንት የማዝናና ነገር መስራት እየቻላችሁ በቤተስብ ዙራ ትዳራችሁን የሚፈትን ነገር በተደጋጋሚ እምስሩት እባካችሁ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔርን አስቡ ምንም እውነት እንዳልሆና ግልጽ ነው ለእይታ እና ለላይክ ብላችሁ ሂወታችሁን አታበላሹ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    አረ አትዘላዘሉ ትዳር ባታቁት እጂ ትልቅ ክብር አለዉ ምነዉ በትዳራችሁ ባታሟርቱ አሁን ከዚህ ፕራንክ ምን እንማር

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +1

    ያቺ ሴት ደግሞ ትዳሩን ፎቶ እሷ እንዲያግባ አትፈልጋለች ግን ያረዛል ያረዛትን ያጭዳታል እግዚአብሔር ትክክለኛ ዳኛ ናቸው እሱ እንግዲህ ተሳስተዋል አግብቷል ወልዷል ሌላ ደሞ ላንቺ እግዚአብሔር ይሰጥሻል እግዚአብሔር መልካም ነው በጣም ታምሪያለሽ ደግሞ

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před měsícem +12

    ውብየ ይህፕራክ ነው ልጅቶ ጋር ናሆም ተመካክረው ነው ይመስለኛል ውብየ ተረጋጌ እሸ እኔ ግምቴ እደዛ ነው

  • @keekiyaa
    @keekiyaa Před měsícem +6

    ፕራንክ ሲንዛዛ ያስጠላል እውነት ከሆነ በስርአት አስታየት ስጡ እውነት እንደሆነም ተናገሩ ግን ደሞ ፕራንክ ከሆነ ይበቃችሁዋል እንድንሰለች አታርጉን

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +1

    እሱ ያለፈ ይወቱ ነው ውብዬ ካንቺ በኋላ ያለነው ካንቺ ጋር በሰላም ነው የሚኖር እሷ መጣ መረበሸዋ ትክክል አይደለም ግን እጸልይልሻለሁ ጌታ እየሱስ መልካም ነው እህቴ አይዞሽ

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Před měsícem +1

    ግን እኛ ኮመተሮችን ክፉ አታናግሩን የምር 😢😢

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Před měsícem +5

    😢ኦ😢ውነት😢ከሆነ😢ያማል😂የት፡ነች፡የትነሽ፡ሄሉ👈ባለፈ😢እሳ፡ልታለያየነው፡ስሉ😮🤦🤭🫢🤔🫣🤦🤷🙆🙆

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 Před měsícem

      እሰይ የምር 😂በለፈ😂ሄለን እደዛስታደርጋት😂😂እዉነት😂ከሆና😂ይገባታል😂ዉብየ😂😂😂

  • @user-ml3xx1pc2d
    @user-ml3xx1pc2d Před měsícem +20

    አረ ሰው አታሥጨንቁ

  • @user-zs3pd7jy8w
    @user-zs3pd7jy8w Před měsícem +2

    አይዞዋቹ ዉብየ ና ናሒ አውቃ ቲዳራቹን ለመበጥበጥ ነው የመጣቺው አቲስሙዋት

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +1

    ውቤ የምታልፊው ነገር ከባድም ቢሆን ትዳርሽን እንዳትፈች በትዳርሽ ቅሬታ እንዳታስቢ ጌታ ይባርክሽ እጸልይልሻለው እጸልይልሻለሁ ጌታ እየሱስ መክብብ ያረጋል። ለእሷ ደግሞ እግዚአብሄር ይሰጣታል

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 Před měsícem +7

    ውብየ ፕራንክ ብለሽ እንዳትነጠቂ! ትበልጥሻለች!

    • @user-tl9jh7yt7l
      @user-tl9jh7yt7l Před měsícem

      እኮ ስታሞርት ደም ማልቀስ አምሮት ናው

    • @user-lg8mk9pe9c
      @user-lg8mk9pe9c Před měsícem +1

      እረ እደውብዬ ቆንጆ የለም ግርማ ሞገስዋ ውብ ስለሆነች ነው ውብዬ የተባለችው

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf Před měsícem +4

    ግን ፕራንክም ቢሆንም ናሂ አልከበደህም የውብየ ኩሪፊያ አልጨነቀህም ተው ተው

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +1

    እነዚህ ሴቶች እኮ ቢታመሆን የሌላቸው ራሳቸው በራሳቸው እግዚአብሔርን በማይፈሩ ናቸው በመልካቸው የሚኮሩ በራሳቸው የሚተማመኑ ናቸው እኛ ደግሞ በእግዚአብሄር እንተማመናን ትዳር ሻይፈርስም ያገሬ ልጅ

  • @user-xj8zm1if6n
    @user-xj8zm1if6n Před měsícem +2

    እዝከዛሬ ጪቅጫቄ ላይ ናችሁ እውነት ፕራክም ልክ አለው ወይ ትምህርት የለው ወይ አያዝናና ሌላ ሙዴ ቀይሮ እትሏቸው👍✅

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey Před měsícem +29

    ይህነገር ውነትነውደ ድራማከሆነ ይቅርአንላችሁም ግን

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n Před měsícem

      ለተመልካች ክብር የላቸውም ሌባ ሁላ 😢

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 Před měsícem +1

      ሰብስክራይብ እናነሳለን ተጫወቱብንኮ

    • @FetyaAhmed-sy2ey
      @FetyaAhmed-sy2ey Před měsícem

      @@zeynibadaoud9686 ሰብስክራይቤ አደሉም ዝብየ አይቸ ውጥትነውየምለው😂😂😂

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Před měsícem +3

    እውነት ከሆነ አሁን ለምን መጣቺ ከባድነው ብቻ አቤት የወዶቺ ወሽት አምስት አመት ጀንጀኖ ኪያን አቅፎ እየዋለ አይይይ ወዶቺ

  • @user-tu5zp3do4b
    @user-tu5zp3do4b Před měsícem

    ውብዬ በቃ ያለፈ ታሪክ እርሺው ልጅቷ ለማለያየት ነው የመጣችው ከሂወታቹ አሶጧት

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Před měsícem +1

    እረ ድራማ ተመቸኝ ❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před měsícem +8

    እስኪ ልይና እኮምታለው ቦታ ለመያዝ ነው

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks Před měsícem +3

    ይሄ ነገር ፕራንክ ከሆነ በጣም ታናድዳላችሁ የእውነት ከሆነ ደሞ ካገባ ከወለደ በሆላ ምን ያስፈልጋል አንቺ ለምን አተይም ውብዬ ተረጋጊ

  • @alemneshbirhan2843
    @alemneshbirhan2843 Před měsícem +2

    ኤጭ ምነው ትዳራችሁ ላይ ባታሟርቱ ? ሌላ ሀሳብ መፍጠር እኮ ይቻላል ዝልዝል ያለ ነገር ተመልካችም ለማየት ፍላጎት ያጣል ። ዝንጥ እያሉ ቪዲዮ እየሰሩ እንዳላወቀ መሆን ይደብራል ።ይሄ የግሌ አስተያየት ነው ከይቅርታ ጋር

  • @user-oc5wb2qn4s
    @user-oc5wb2qn4s Před měsícem

    ድራማ ነው ምክንያቱም የመጀመሪያው ቀን እሷ በር ስታንኳኳ ውብየ ስር ክፍት እሱጋ እደተቀጣጠሩ ያስታውቅባቸው ነበር

  • @HenokAdmas-lv4zk
    @HenokAdmas-lv4zk Před měsícem +3

    ይህ ነገር ኘራንክ ከሆነ አሪፍ ነው 😂😂
    past is past let discus privately don't put third person bro

  • @EeEe-qk1ym
    @EeEe-qk1ym Před měsícem +19

    ዉይ እናንተ ልጆች ሁሌ በትዳራችሁ የምትጫወቱት ነገር ደስ አይልም

  • @user-ib2pe8bv4g
    @user-ib2pe8bv4g Před měsícem +1

    አረ ነገ ፖፕራክ ወይም አስተማሪ ነገር ነው ብላአችሁ ትመጣላችሁ የብዬ በዚህ ልክ ተቀብላ አታወራም እውነተኛ ታሪክ ቢሆን😂😂😂

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ Před měsícem

    ውቤየ አሳዘነችኝ የምሪ የኔ ሚሲክን የትዳር ነገር በጣም ከባድ ነው. አላህየ ድራማነው በለኝ

  • @user-fl7wz2ge2i
    @user-fl7wz2ge2i Před měsícem +6

    ይሄ ነገር ምዲነዉ ፕራክ አደለምዴ😢😢😢 ነዉ የምር ነዉ ቤተስ ማነዉ እዴ ግራ የተጋባዉ🎉🎉😢😢😢❤❤😢😢

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede Před měsícem

      የኔ ውዴ ምን ግራ አጋባሽ እዚህ እኮ ሁል ጊዜ ከድራማ አይወጡም

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před měsícem

      አረ እኔም ግራ ትጋብቻለው ሆ

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye Před měsícem

      ​@TaleድfeZeyede ድራማ ነው

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede Před měsícem

      @@HamelmalTesfaye በትክክል

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 Před měsícem +10

    Prank keessaa ittumaa fufaa😂😂😂

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu Před měsícem +1

      Dhugaa rabbii jarii Kun yeroo hundaa hizbitii ta'aphatu😢😢😢 Kunis prankdha hin bekkssisa😂😂😂😂

    • @TsahayeMakonniin-dp4fb
      @TsahayeMakonniin-dp4fb Před měsícem

      ​@@MilkooBaharuulakii parnki hin fakatuu

    • @senneetube2680
      @senneetube2680 Před měsícem

      Mee zimii jedhii pirakidha 😂😂😂​@@TsahayeMakonniin-dp4fb

    • @gadisegadise3935
      @gadisegadise3935 Před měsícem +2

      Karaa ittin laki argatanii barbaduu bar sanuu sobni isan irrumaa bekamaa dhugaa akkaa isanitii nii fakkesuu dhugaa 😅😅😅😅😅​@@MilkooBaharuu

    • @gadisegadise3935
      @gadisegadise3935 Před měsícem +1

      Diramadha bar hojin isani kkkkkkkk jirenyatuu itti wadadee dhugaa qabuu kanafii umataa shawaduu laki argachufii😅😅😅😂😂😂😂

  • @user-sl5pf5jd2q
    @user-sl5pf5jd2q Před měsícem

    ውብዬ ናሄ ጥሩ ልጅ ነው ትዳር የተቀደሰ ነው ሴጣን አታሰገቡ እረፉ

  • @user-ln9uw9eg1y
    @user-ln9uw9eg1y Před měsícem +1

    Part 4 please 😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +6

    ክፍል 4 ይፍጣን 😮😂መጫራሻውን ማነት ጉጉው 😊😂

    • @vipmb6020
      @vipmb6020 Před měsícem

      እኔም 😂😂😂😂😂😮😅😊

  • @genethaile9003
    @genethaile9003 Před měsícem

    ይሄነገር ፍራንክ ከሆን በጣም ከባድ ነው በጣም ለዛ አጣችህ እውነትም ከሆነ ነሂ የትዳር ስው አደለም ቀልድ ከሆነም ትዳራችሁ ቁም ነገር የለውም በትዳር ቀልድ የለም

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Před měsícem +1

    ውብዬ. አይዛሽ. አች ናሂ ግን. እሄ ነገር ፖራክ. ከሁነ ይደብራል በትዳሪ. ቀልድ የለም.

  • @JooklJookl
    @JooklJookl Před měsícem +13

    እናተያማችኋልልጂቷጤነኛአደለችምዴ😢

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc Před měsícem +5

    😂😂😂😂😂😂ስተኛው ዙር ነው 😂😂😂😂

  • @AaAa-qg2of
    @AaAa-qg2of Před měsícem +1

    ያለ ምንም ነገር 3ቱ ያዉቃሉ ዝምብሎዉ ነዉ ከ ፕራንክ ዉጭ ሌላ ነገር አትሰሩም😁

  • @hayathayatdubai1149
    @hayathayatdubai1149 Před měsícem +1

    ብዝኔስ ስለሆና ስሩበት ገብ በዝ ስለሆና ስሩበት

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před měsícem +6

    ስታምሩ❤

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 Před měsícem +5

    ትግስቱን ይስጥሽ ወብዬ ዬኔዉድ ኡፍፍፍፍፍፍ አጄቴነዉ ዬተማሰለዉ 😭😭😭😭

    • @Ggpp-fi6cs
      @Ggpp-fi6cs Před měsícem

      ጅል 😂እውነት መስሎሽ እንዳታልቅሺ. ድራማነው 😂😂😂😅😅😅😅😅😅

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 Před měsícem

      @@Ggpp-fi6cs እኔምናቃለሁ ወደ በጣምነወ ያዘንኩት ልጅቱግን ጤነኛ አመስለኝም

    • @Ggpp-fi6cs
      @Ggpp-fi6cs Před měsícem

      የኔ ውድ ደሞ ስለስድቡ ይቅርታ እሺ❤እነሱ ግን በኛ ላይ ሙድ መያዝ ስለሆነ​@@raksameera6520

    • @user-pl3cc1xq7q
      @user-pl3cc1xq7q Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-py1ji9ek7l
    @user-py1ji9ek7l Před měsícem

    ዉነት ከሆነ ልጅቱ ጀግናናት ዴግአረገችዉ ቱ

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 Před měsícem +2

    እጭ እህ ምን ጎድ ነው ማርያምን በጣም ታናድዳላቹህ ቀልድ ከሆነ የያዛቺህት 😢😢ሰት እሚሰራ እያለ

  • @user-vl6mt6lw7n
    @user-vl6mt6lw7n Před měsícem +6

    ውብየንየምትወዱ

  • @mesiferede
    @mesiferede Před měsícem +9

    ምንድነው እች የሴት ሰይጣን

  • @ውዴእዩኤል
    @ውዴእዩኤል Před měsícem

    ተነጋግራቹበት እንደሰራቹ በደንብ ይታወቃል እና ይብቃን ከየሁት ነገር የተማርኩት የናቲን ጥፋቱን አሞኖ ይቅርታ መጠየቁን ወድጄዋለሁ

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 Před měsícem +1

    እኔ የሚገረመኝ ድራማቹሁ ሁሌም ትዳራቹ አተኮራቹሁ ነዉ የምሰሩት ለምን ሌላ አይደያ አታመጡም እናተ በእግዚአብሔር ቅዱስ ቁርባን ተጋብታቹሁ ለተመልካቻቹሁ ሁሌም ያለሆነ ትምህርት የማይሰጥ ነገር ታቀርባላቹሁ ለምን በትዳራቹሁ ታሟርታላቹሁ በዛላይ በቤተክርስቲያን ተጋብታቹሁ ጥሩ አይደለም ለብር ብላቹሁ ያልሆነ ነገር እየሰራቹሁ ለሚዲያ አታቀርቡ ናሂ ቢያንስ አተ አስተወል እኔ ሁሌም ስለምከታተላቹሁ ነዉ ትንሽ እየቆያቹሁ ቪዉ እዲጨምር ያልሆነ ነገር ስለምትለቁ ነዉ እና እያሰባቹሁ

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s Před měsícem +6

    ምን አይነቷ ናት የሰው ትዳር በጥባጭ

    • @user-ep6nn3bp6w
      @user-ep6nn3bp6w Před měsícem

      የኡሳ ችግር ኣይደለም የኡሱ እንጅ እውነት እኔ እንድሂ ኣይነት ወንድ ኣጋጠሞኝ👌😌

    • @ethiopiatakele533
      @ethiopiatakele533 Před měsícem

      ድራማ ነው። የሚመስለኝ

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před měsícem +4

    ድራማዉ እደቀጠለ ነዉ😂😂😂😂😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye Před měsícem

      😂😂😂😂 ለዛውም ማለቂያ የሌለው

  • @fauziyafauziya1340
    @fauziyafauziya1340 Před měsícem +1

    ልጅቷና ናሁም ተመካክረው ይመስላሉ

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u Před měsícem +9

    Wubiyye hin lolinni walii galani prank siraa dalaguu jiraan ❤❤❤❤Nahu prank Akkana dhisii

  • @user-uz5gb4dq6t
    @user-uz5gb4dq6t Před měsícem +9

    እርግጠኛ ነኝ 200ሽል እስትገቡ ነው 😂😂😂😂ውሽት ነው ሲጀመር አለቀ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem

    የእግዚአብሔር ሰዎች ነን እያሉም የሰውን ትዳር ሊያፈርሱ በሰው ትዳር ላይ ሊገቡ ያልሰሩትን ሊያጭዱ ቁሞ ነው ያሉ አጋንንት ነው አሁን ዘመኑ ያለንበት የአጋንንት ዘመን ነው ከእግዚአብሔር ተምበር ከእግዚአብሔር ይመቶዋሊን በምድራችን ላይ ይመቷል እግዚአብሔር ይመቷል በምድራችን ላይ

  • @FikrteZeberga-rz4uz
    @FikrteZeberga-rz4uz Před měsícem +2

    ይደብራል በትዳር ቀልድ የለም ሲጀመር እንዳዚ አይነት ነገረ ሚዲያላይ አይለቀቀም😮😮

  • @33-ig4bb
    @33-ig4bb Před měsícem +4

    አይየመዳምቅመማችዬክፉአዳትናገሩእነሱድራማጀምረዎልደግማአሁንስአበዛችሁት

  • @OliviaH-sf4vp
    @OliviaH-sf4vp Před měsícem +7

    Well come

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před měsícem

    ዉብዬ ፕራክ ከሆነ በራሱ ያናደኛል እዉነት ፍቅራቹን ይበጠብጣል

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z Před měsícem +1

    ለተመልካች ክብር ይኑራችው ፕራክ

  • @user-xz8ed9oi1i
    @user-xz8ed9oi1i Před měsícem +7

    ምርጥ ተከታታይ ድራማ

  • @shamsaddiintube7661
    @shamsaddiintube7661 Před měsícem +5

    ልጁ ግን ደስሲል ይችኛዎን ቀጥ ብሎ አያያትም ሚስቱን ግን ያያል ስታወራ እደሀለወድ ያድለን ከሚስቱውጭ ባይን እኮ እማያይ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    ሴቶች ጠካራ ራሳችሁን ወዳድ የስራ ሰው ላላማችሁ ቆራጥ ሁኑው ፈፅሞ ተወድ እጅ እዳጠብቁ ትንሺም ቢሆን የራሳችሁ ስራ ይኑራችሁ ኮፋደስ ይኑራችሇል በራሳችሁ ትተማማናላችሁ የወደዳችሁት ላይክ

  • @user-rp2iv2ce5g
    @user-rp2iv2ce5g Před měsícem

    ዉብየ ለዚች ሴተ ብለሸ እዳትናደጀ ,አቺ በጣም ጥሩ እና መልካም ሴት ናሸ❤❤❤❤ 24:43

  • @brhanbiru-hh4ed
    @brhanbiru-hh4ed Před měsícem +7

    ደስ የሚል ድራማ

  • @akieiehabti4334
    @akieiehabti4334 Před měsícem +6

    Drama marriage kelde

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo Před měsícem

      😭😭😭😭😢😢😢😭😭😭😭😭😭