Video není dostupné.
Omlouváme se.

ናሂ ለጥፋቱ እዲቀጣ ከኪድ ጋር ወሰንን😭 ኪድን ያስለቀሳት ስጦታ🌹🌹😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #nahitube #habesha #couples

Komentáře • 1K

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 Před měsícem +423

    ሙስሊሞች በአላህ😢 ክርስቲያኖች በምታምኑት😢😢😢አሞኛል አገር ልገባነው ከፍቶኛልም😢ሰፕስክራይፕ አርጋችሁ አስደስቱኝ😢😢😢😢😢

    • @z.e598
      @z.e598 Před měsícem +4

      አብሽሪአረኩሽቅመሟ

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem +2

      አረኩሽ በአላህ ብለሽ እደት አልፍሻለሁ❤

    • @user-mf4il6cx1f
      @user-mf4il6cx1f Před měsícem +6

      እግዝአብሔር ይማርሽ እህታአለም❤❤❤

    • @user-vx2vb7ft6w
      @user-vx2vb7ft6w Před měsícem +4

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 Před měsícem +2

      ፈጣሪ ይማርሽ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +261

    ዛሬ እህቴ ከ 6 አምት ቆይታ ሀጋር ልጋበ ነው እስኪ ዱሀ አርጉልኝ ዳስታሄ ዋዳር ዬላውም 😮😢😢😊🎉❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před měsícem +151

    ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነበር እናመሠግናለን 😂😂😂😂😂😂

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve Před měsícem +75

    ቆጅየ ናት ልጅቱ ድራማ ካልሖነ ዉብየ ጥሩ ነው ያረግሽ❤❤❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      ደምርኝ የኔ ማር❤

    • @ethiopiatakele533
      @ethiopiatakele533 Před měsícem

      ድራማ ነው የእውነት ቢሆን አደዚህ አታረግም የነበረ​@@saudi2023-ec8kj

  • @lidiyakassaye2069
    @lidiyakassaye2069 Před měsícem +11

    ውብዬ አንቺ በጣም መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ

  • @merulove9515
    @merulove9515 Před měsícem +13

    ልጅቱ ታሳዝናለች።
    ውብዬ መልካምነገር ነው ያደረግሽው። የምመክርሽ ነገር ቢኖር ሁለቱን በጣም አታቀራርቢያቸው በተለይ ብዙ ላይፍ አብሮ ካሳለፉ ጥሩ አይደለም ትዳርሽላይ ለበኋላ ችግር እንዳታመጪ።
    የሰውልጅ ልብ አይታወቅም።
    ለልጅቷ አላህ መልካም ትዳር ይስጣት የናተንም ትዳር አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቅላችሁ።

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e Před měsícem +22

    ድራማም ቢሆን የአሁኑ ጥሩ መልክት ያለዉ ስጦታ❤❤❤

  • @naatytube
    @naatytube Před měsícem +65

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

  • @thaerhassan
    @thaerhassan Před měsícem +46

    ልጁቱ ቆንጆ ናት❤❤❤

  • @TejituS
    @TejituS Před měsícem +27

    ትለያለሽ ዉብየ ጥሩ ሴት ነሽ ትዳርሽ ይባረክ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Před měsícem +23

    እውነት ከሆነ ውብየ በጣም ጥሩ አድርገሻል ግን ናሂ እንደዝህ አይነት ሰው አይመስለኝም ነበር አይ ልጅቱ በጣም ቆጆ ነች የምር እኔ እራሱ ጥያቄ ሁኖብኛል እንደት ይችን የመሰለች ልጅ ጥሏት እንደሄደ ውብየንስ ምን ዋስታና አለ ከባድ ነው😢😢😢😢 እውነት ከሆነ😢😢😢😢😢😢

  • @nejatmohamed9603
    @nejatmohamed9603 Před měsícem +4

    በመጀመሪያ ዉብዬ በጣም ጥሩ አድርገሻል ጥሩ ነገር ሁሉ መልስ ከፈጣሪ ነዉ ቅድስት አቺ ቆንጆ ነሽ የፈለግሽ መርጠሽ ታገቢያለሽ ፈጣሪ እሱ ለአቺ ያላደረገዉ የራሱ ምክንያት አለዉ ብለሽ እራስሽ አሳምኝዉ በውነቱ አቺ ፈገግ ታሽ እንኳ ለወድ ብቻ ሳይሆን ለማንም ይስባል ፈጣሪ ከሱ የተሻለዉን ሰቶሽ ያስደስትሽ ❤

  • @FathimaMohammdf
    @FathimaMohammdf Před měsícem +30

    ማሻአላ አለክ መጨረሻዉ የሚያምር ፊልም ነዉ የቱርክ ፊልም ይመቻችሁ ተዋናይ ቀይራችሁ ኑ በቅርብ ቀን እጠብቃለን

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +5

    እኔ ደሞ ጸልይልሻለሁ ውብዬ ስለትዳርሽ ጸልሻለው ኢየሱስ ክርስቶስ ትዳርሽን ይባረክልሽ በደሙ ይሸፍንልሽ አሉ የአገሬ ልጅ

  • @FevenMelesa
    @FevenMelesa Před měsícem +9

    የዓመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ወደነዋል 😊

  • @wwka22
    @wwka22 Před měsícem +17

    የምር እኔ ቀልድ ነበር የመሰለኝ ውይ ኪዲዬ በጣም አስተዋይ እና ብልህ ነሽ በቃ የምር ውብዬን በንፁህ ልብሽ ቀርበሽ ጓደኛሽ አድርጊያት ከሷ በጣም ብዙ ታተርፊያለሽ ያው ስለ ውብዬ ተወርቶ ስለማያልቅ ሰላም ስለወረደ ደስ ብሎኛል ይመቻቹ

  • @user-yl9xs1so1z
    @user-yl9xs1so1z Před měsícem +11

    ውብየ በማርያም ታሪካዊ ቁምነገር ስሪ ቅድስትን ሳያት መልካም ትዳር የምትፈልግ እና መልካም ሚስት የምትሆን ይመስለኛል እኔም መልካም ትዳር የምወድ እና የምፈልግ ነኝ ምን አልባትም ይህ ቪድው ለመልካም ምክንያት የተሰራ ይሆናል ማን ያውቃል ስለዚህ ውብዪ በውስጥ መስመር አውሪኝ

    • @user-mh4vp5jw2w
      @user-mh4vp5jw2w Před měsícem

      በዉስጥ መስመስ አፈላልጋት ዉብዬንን ነገሩ ድራማ ሳይሆን አይቀርም

    • @user-yl9xs1so1z
      @user-yl9xs1so1z Před měsícem

      እሽ አመሰግናለሁ

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm Před měsícem +5

    ጎበዞች ቂም እና በቀልን ፈጣሪ ይፀየፍል ውብዬ የሰጠሻት ሰጦታ እኔንም አሰለቀሰኝ የኔ አሰተዋይ ❤❤❤

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +31

    ፍቅር ያሽንፋል ❤❤❤የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ

    • @marshte2107
      @marshte2107 Před měsícem

      Ewnteshen naw yadamtut

    • @efratatube286
      @efratatube286 Před měsícem +1

      😂😂 ፍቅርን እምትሰብክ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ክርስቶስ እንጂ ተስፋዬ አይደለም በየኮሜንቱ ገጠመኝ ተስፋየ ተስፋየ እምትሉት ኤጭ

    • @gdggggdffg6401
      @gdggggdffg6401 Před měsícem +1

      የሱ ትምህርት ስለ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ልብን በሀሴት የሚሞላ የነ አባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ሂወትን የሚቀይር ነው ከትህትና ጋር ❤

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před měsícem

      @@gdggggdffg6401 የነፍስ ማዓድ አለው እሽ ለማንኛውም

    • @efratatube286
      @efratatube286 Před měsícem

      @@gdggggdffg6401 🌹👍

  • @user-px3xb4xv5w
    @user-px3xb4xv5w Před měsícem +12

    ውብየ እንዳች ያብዛልን በጣም መልካም ነሽ ሰው ስደረስበት ነው የሚያቅው ስለሰው አትጨነቂ

  • @AlmazMassa-zj4dq
    @AlmazMassa-zj4dq Před měsícem +91

    የናተ ፕራክ ደግሞ አያልቅ ሁል ጌዜ አዲስ ከየት እንደምታፈልቁት ብስመአብ❤😅😅😅😅😅

    • @user-jz3rx5il7s
      @user-jz3rx5il7s Před měsícem +2

      🤣🤣🤣🤣ዉሽት በጣም በዛ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq Před měsícem +1

      ቢዝነስ እኮ ነው

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem +1

      ደምርኝ ማሬ❤

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před měsícem +1

      😂😂😂ሰው እሚያየው እደዚህ አይነት ነገር ስለሆነ ነው በዚህ የመጡት ይህ የመጨረሻው ፖርት ይመስላል😁

    • @wmedihn9571
      @wmedihn9571 Před měsícem +1

      😂😂😂 የዉሸት ብራንክ ጥግ

  • @jemila602
    @jemila602 Před měsícem +40

    እንዴኔ የዩተበሮች ድራማ ፈታ የሚያረገው ብቻ

  • @KeiemAsaiif-kw9og
    @KeiemAsaiif-kw9og Před měsícem +84

    እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ሂይወት ነው

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 Před měsícem +50

    እግዚአብሔር ይመስገን በክፍል 4 ላይ ተጠንቀቀ 😁😂

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před měsícem +10

    በጣም ተሰፍረለችሁ እኛም ነቅተናል ድረማ ጀምራችሁ ተከተዮችሁ ፕረንክ ብቺ እደትሉ ስለላን ነው እውነት ነው ብለችሁ ነው የምትጀጅኑ😢😢

  • @የገንየዩቱብYegnyeutbe

    እውነት ሀይለኛ ትወና ነው ምንም ሳይነቃ ያለቀድራማ ደሞ አስተማሪ መልእክት ነው ዋውውው በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች እስኪ እኔንም አበረታቱኝ በናታችሁ❤❤❤❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před měsícem +1

    ሁላችሁም ድንቅ ሰዎች ናችሁ በጣም ይገርማል ትልቅ ትምህርት አለው መልዕክት እውነት ቅድሥትም ቆጆ ልጅ ነሽ የምትውጂውን አስተካክሎ ይስጥሽ ጌታ እግዚአብሄር እሄን ነው ሚወደው🙏🏽🙏🏾❤️❤️🌹🌹🌹

  • @abebuzawude
    @abebuzawude Před měsícem +14

    ውብዬ የምር ትለያለሽ ማርያምን አንደኛ ነሽ ውድ እህታችን ነሽ ሁሉም ሴቶች ሁሉ እንዳንቺ ቢሆኑ ምን አለ የምር ናሂ እድለኛ ነህ ተንከባከባት ጠበቅ አርገህ ያዛት እደስሙዋ ውብ ሴት ናት ማርያምን

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad Před měsícem +5

    እውነት ከሁነ ግን ውቢየ የዋህነትሽን አቁሚ የምወድውከሆነ ችግርነው በጣም

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +48

    ዛሬ ተጠናቀቀ መሰለኝ 😅 ጀምሩ ተቃቀፉ ውብዬና ልጅቷ😊

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před měsícem +1

    ውብዬ የእውነት አስተዋይ ነሽ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ እግዚአብሔር እንኳን እርቀ ሰላሙን አወረደላቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ Před měsícem +2

    ውብዬ አላህ ይሲጥሽ ጥሩ ሀሳብ ነው ያስብሺሁ የምር. በጣም ደስ ይላል አይዞሺ እሄንን ማስብሽ እራሱ በጣም በጣም ሁሉንም ያሲደስተ ነገር ነው ለኛም ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤❤

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 Před měsícem +3

    Awe.. Wibiye so proud of you 👌👍 you teaching us a lot thanks you r so humble God bless you and your beautiful family too 🙏😍 anything happen is for good may be God like to teaching you how to be strong in your marriage. You showed us and also you are teaching us too 🙏😍😍

  • @user-hh6bt1vm9w
    @user-hh6bt1vm9w Před měsícem +11

    ውብዬ ጡሩነገር ኣደረግሽ ፈጣሪ ከናንተጋርይሁን❤❤❤

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j Před měsícem +1

    ዉብየ የተባልሽዉ በምክነያት ነዉ አርቀሽ አሳቢ እስከነ ስምሽ ዉብ የሆንሽ ቅመም ዋው የእዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ያክብርሽ❤❤❤❤❤

  • @user-mv5nv5jy9n
    @user-mv5nv5jy9n Před měsícem +3

    ይሄ ድራማ መቼ ነው እሚያልቀው ሁሎም አስመሳይ ነው

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce Před měsícem +4

    ይሄ ነገር እውነት ነበር እንዴ እኔስ በባሌ ቀልድ አላውቅም አትጃጃሉ😢😢😢

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před měsícem +3

    የእኔ አስተዋይ ሴት ነሽ ሁሌም ታኮሬኛለሽ አሪፍ አደረግሽ😘😘😘

    • @kidi204
      @kidi204 Před měsícem

      ደምሪኝ ❤❤❤

  • @ZageyeDebele
    @ZageyeDebele Před měsícem +2

    ውብዬኮ ጎበዝ ሴት ናት የነ ውድ❤❤❤❤❤

  • @RoberaTamrat-nm3nq
    @RoberaTamrat-nm3nq Před měsícem

    ጥሩ መልክት ያለው ድራማ ነበር ። እሷንም ለተወነችበት ስጦታ በመስጠት ጥሩ ነው ያድረግሽው ። ኪዲን በትልቅ film እንጠብቅሻለን አተትፊ የናሂ X 😁😂🤣

  • @user-dz3cg4ph5p
    @user-dz3cg4ph5p Před měsícem +6

    በእውነት ውቤ ፍፃሜውን እንደ ሰለጠነ ሰው በእርጋታ ለመስተካከል የሄድሽበት ድርጊት አድንቆትን የሚያሰጥሽ ድንቅ ነው። እንደሰለጠነም ብቻ ሳይሆን ስልጡንነትሽ የታየበት ነው ደግሞም የባለፈው የአስተያየቴ ሃሳብ በእንዲህ መልኩ እንዲቋጭ በማሰቤ ነውና አመሰግናለሁ። ናሒ ቀርቦ የተሰማውን ሲገልፅ ሳልቸኩል አድምጬ ሃሳብ ብሰጥ ይሻላል። በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ።

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Před měsícem +4

    በክፍል 4 ተጠናቀቀ ❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem

    ሰላም ለእናተ ይሁን nahi እኔ ቪዲዮ fb ላይ አየሁ እስካሁንም በጣም በጣም በተደጋጋሚ ተናግሪያለው ግን ብሰሙ መልካም እንደ እናተ አባት ዓይነት የታመሙ ጸበል ቦታ የዳኑ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ 😢ከካሰር ይድናሉ ዲስክ ተብለው አንገታቸው ወገባቸው ታስረው ግን ከእስራት ሲፈቱ አይተናል 😢እንዴት ነው በጸበል አይድንም ብላችሁ ይሄንንን አክል በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ የምትቆርጡ ሀኪም በቃ በዚህ ትሞታላችሁ ብሎ እኮ እግዚአብሔር እድሜ ይሰጣል ለ ሕዝቅኤል እድሜ የጨመረ ማነው እግዚአብሔር አደለምን????? ስለፈጠራችሁ አባታችሁ ከህክምና ጎን ለጎን ጸበል ዉሰዷቸው ተው 🥹🥹🥹

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b Před měsícem +1

    ጥሩ ነት ለራሰነዉ ሴት ልጀ ማሰከፈት ጥሩ አይደለም ዊብኤ መልካም ሴት ነሸ🎉

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 Před měsícem +17

    አስተማር ነገር ነውብላችሁ አስባችሁ ነውጀ የተወናችሁት መቸም እውነት አይደለም ለምንትዋሻላቹሁ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před měsícem +5

      😂😂😂ቀሾይተዋልጎ በውሸት መምጣት ከጀመሩ እደዚህ እያሉ ካልሰሩ እይታ አያገኙም የኛ ሰው አርሲ ኩርሲውን ማየት ስራችን ስለሆነ 😁😁

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před měsícem +4

    ዉብዬ ተከታዮችሽ እስከአሁን ድራማ ነዉ እያሉ ነዉና ገልፀሽ ንገሪያቸዉ ያመነዉ አምነናል እዉነተኛ እንደሆነ

  • @NETSANETWENDAFRASH
    @NETSANETWENDAFRASH Před měsícem

    በጣም ጎበዝ አንቺ ልባም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በሰው ጫማላይ ሆኖ እራስን መመልከት መሰጠትን ይፈልጋል ውቤ አደንቅሻለው አከብርሻለው

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Před měsícem +1

    እንደዚህ ነው መሆን ያለበት ውብዬ ተባረኪ ትዳርሽን በትንሽ በትልቁ አትበጥብጭ ኪዲም መልካም ልጅናት መልካሙን ሰው ይግጠማት

  • @HanaZamadu
    @HanaZamadu Před měsícem +6

    በጣም ደስ ይላል ወብዬ 👌👌👌👌👌👌👌👌አግዚአብሔር እማስገን ሁሉም ላቦጎ ነው

  • @jvvbnnbb7514
    @jvvbnnbb7514 Před měsícem +13

    ስታምሪ ልጂቶ❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉ

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 Před měsícem

    ውብዬ በጣም ምርጥ ሰው ለሂወት ወሳኝ አስፈላጊ የሆነ ስጦታ ነው የሰጠሻት ማርያምን እዲህ ያለ ስጦታ የሚሰጥ ሰው ያስደስተኛል ልባም ነሽ ❤❤

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Před měsícem +2

    መርሳት. አይቻልም. ግን ለእግዚአብሔር ሰቶ. መተው. ይቻላል. መርሳት. ማለት ግን ከባድ ነው.

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 Před měsícem +4

    አሰታዋየነሸ ወብዬ የኔ ወድ ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲አላህ ክፉን ያረቀላቹ

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart Před měsícem +6

    Wubiyee melkam sew egzaber yebarkish yene enat melkaminat le rasa newo 🙏🥰🥰🥰

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před měsícem +1

    ቀልድ ይመስለኝ ነበረኝ ሁለታቸውን መልካም ሀሳብ ነው ❤

  • @tenatenakechna9294
    @tenatenakechna9294 Před měsícem +2

    ስጦታዉ እንዴት ያስደስታል የምር ያላሰብኩት ስጦታ እመቤት ትጠብቃቹሁ

    • @kidi204
      @kidi204 Před měsícem

      ደምሪኝ❤❤

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před měsícem +4

    ፕራክ ነው100%

  • @Znu-hw4jk8et7e
    @Znu-hw4jk8et7e Před měsícem +3

    ትለያለሽ ዉብየ ጥሩ ሴት ነሽ ትዳርሽ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c Před měsícem +1

    ዋናዉ መጨረሻየን አሳምረልኝ አደል እሚባለዉ መጨረሻዉ አመረ ተጠናቀቅ😍

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d Před měsícem

    በኢቶዮቢያ የድሮ ፍቅርኛዋን በማሰታርቅ 1ኛየሆነችው ሩታየ ነበርች አሁን ደም 2ተኛ የሆነችው ውብየሆነች 🙏🙏🙏🙏በርቱ የሰዉ ወሬ አትሰሙ ጉዞወደፌት በጣምነውየምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @halath634
    @halath634 Před měsícem +7

    አወ መበደል ይሻላልል እኔም ተሰባብሬ እያለቀስኩነው ወላሂ ዱአአርጉልኝ እሱግንየጁንይስጠው

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj Před měsícem

      አብሽሪኢንሻአላህ

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n Před měsícem

      ያጋጥማል ውዷ አብሽሪ

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h Před měsícem

      ምን ማልቀስ ጥርግበል በይዉ የተሻለነዉ እሚመጣዉ❤❤

  • @user-dn1vh3xs3e
    @user-dn1vh3xs3e Před měsícem +4

    በጣም ቆጅየ ናት

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 Před měsícem

    እውነት በጣም መልካም ሴት ነሽ ነገ ሴት ልጅ ብስጠሽ ብልጅሽ ይድርስ ይሆናል መልካም ሃስብ ነው መልካምነት ልራስ ነው ውብዬ በጣም ውድሻለሁ ሃሳብሽ በጣም ድስ ብሎኝ እውነት ❤❤❤👌👌👌

  • @MahiMahita-yh1eh
    @MahiMahita-yh1eh Před měsícem

    ውብዬ በጣም መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ መልካምነትሽ አይወሰድብሽ እግዛብሔር አምላክ ትዳርሽን እና ልጅሽን ይጠብቅልሽ

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve Před měsícem +15

    ድራማ ካልሖ ጥሩ ነው 😂😂😂😂😂

  • @mestwatyimer1208
    @mestwatyimer1208 Před měsícem +4

    ውብየ መቅዲ በጣም ጀግናወች ናሂ ጸጸት ትርፋ

    • @kidi204
      @kidi204 Před měsícem

      ደምሪኝ❤❤

  • @user-co4hp9xd3q
    @user-co4hp9xd3q Před měsícem +1

    Uuuuuuufffff baxam dasii yilali baa wunati 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ egzaber yebarkachu yexabiqachu

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před měsícem

    ውብዬ መልካም ሰውነሽ ግን በቃ ከሁን በሃላ ናሂጋ አይቀራረብ ገደገና ከተገናኙ ከተቀራረብ ከባድ ችግር ይፈጠራል😢😢😢

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr Před měsícem +7

    Nahi ስወድህ❤❤❤

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Před měsícem +8

    ስጦታው ደስ ሲል እፍፍ 😊

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t Před měsícem +1

    ይከ ነገር እውነት ነው ልበል ቆይ ልጨርሰው

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 Před měsícem +1

    ሀሳብ ክሬት አድርጋችሁ እንጂ የእውነት አይደለም የእውነት ቢሆን ውብዬ ይሄንን አታደርጊም ይሄ ቢሆንስ በሚል ሀሳብ የሰራችሁት ተከታታይ ድራማ አስተማሪ ሊሆን ይችላል ተብላችሁ ስለሆነ ጥሩ ነው

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena Před měsícem +6

    ልክነሽ ውብዬ

  • @user-on4qu5ul2i
    @user-on4qu5ul2i Před měsícem +13

    አንድ ሶት ቀን ፍቀጅለትና ናሒ ያፅናናት ወይ ድራማ😂😂😂😂😂

    • @Bethlehem2229
      @Bethlehem2229 Před měsícem +1

      Kelal mud yiyizalu. Yanadedugni sewu sikotachewu Ewunet newu blewu memtatachewu.

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Před měsícem

    የእናንተ ድራማ አያልቅም እልቅ የልጂቱን ቁጥር ስጡኝ ለወንድሜ ልዳራት አምራኛለች

  • @user-xy7fz9vh7u
    @user-xy7fz9vh7u Před měsícem +1

    ሁቢ የእግዚአብሄርን እውነት የሚያውቅ ሰው ነው በተለይ ደግሞ የእግዚአብሄርን እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ

  • @בזואלםאסמרה
    @בזואלםאסמרה Před měsícem +12

    Andega negn like adrgugn 😊

  • @user-lq2tu4dt9e
    @user-lq2tu4dt9e Před měsícem +4

    Kid. Amilak. Yekasa tidar. Endsetshe. Seliyi. Ayizoshe. Kid. Bitcheyi. Raqi. Bileshe. Bitinory. Tiru. Newu. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Sagga-fn6jp
    @Sagga-fn6jp Před měsícem +1

    ኡብዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ እናት ሁሉም ነገር በፍቅር ሲፈታ ደስ ይላል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ አስተዋይ

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4v Před měsícem +2

    በጣም ጥሩ ነው ፣እግዚአብሄርን፣እድታስብ፣ያደርጋታል

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd Před měsícem +8

    ደራማውአለቀ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MaskoShifaraw
    @MaskoShifaraw Před měsícem +8

    Wubiye adegna nat mitilu

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    ነገን ለማሳመር ዛሬ ዝቅ ብለን በሠው ቤት የምሠራ አላህ ያሠብነውን ያሳካልን ያረብ ደክሞኛል አበረታቱኚ እህቶቸ

  • @user-wh2gv5ww8v
    @user-wh2gv5ww8v Před měsícem

    ሁለታችሁም ማርያም ትባርካቹህ ዛሬ ን እጂ ነገን አናወቅም ተበድሎም ቢሆን ይቅርታ መጠየቅ ነው

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před měsícem +2

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ይሰጥሸ ውብዬ

  • @user-ow3hz8zf1o
    @user-ow3hz8zf1o Před měsícem +4

    Waawoo. Wube arifii asabi newu gobezii❤❤❤❤❤❤

  • @yenegewabrhan4131
    @yenegewabrhan4131 Před měsícem +2

    በውነት በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። "ብዙዎቻችን እምናስበው የልብስ እና የሰውነትን ቆሻሻ ማስለቅ ንፁሕ ነን ብለን እናስባለን ነገር እንደዛ አደለም የዓምሮን ቆሻሻ እንደማስወገድ ንፁሕነት የለም አምሮ ከሚቆሽሽ ልብስ ቢቆሽሽ ይሻላል"::እንኳን እውነቱን ተናግረሽ ተገላገልሽ።

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 Před měsícem

    ውብየ የሴቶች በላይ ግን ልጅቱ ታፈቅረዋለች ብዙም አታቅርቢያት ህይወትሺ እዳይበላሺ ጎደኛ ማረግሺ ሀሪፍነው ግን በቅርብ እርቀት ይሁን❤❤❤❤

  • @hishamali9102
    @hishamali9102 Před měsícem +5

    Tekikil naw❤❤❤

  • @BreFekr
    @BreFekr Před měsícem +3

    የመዳም ቃመሞቼ ደሙሮኝ🔔🔔👍👍👍

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጥሩ ነገር ማሰብ ከጥሩ ቦታ ያደረሳል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dir204
    @dir204 Před měsícem +1

    ትክክል ውብዬ ሁሉም ነገር በነበረበት ላይ መለስ ብልህ መሆን ጥሩ ነው ውብዬ ብልህ ሴት ነሽ የባረኪ ቅድስት ተባረኪ የሰውን ሀሳብ ተቀብለሽ ወደልቦናሽ መመለስሽ እግዚአብሔር ያንንም ህይወት ያስተካክል ለበጎ ነው ናሂ ላንቺ ስላልተፈቀደ ነው ያንንም ፈጣሪ ያስተካክልልሽ

    • @kidi204
      @kidi204 Před měsícem +1

      ደምሪኝ❤❤

    • @dir204
      @dir204 Před měsícem

      @@kidi204 ይቅርታ

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před měsícem +7

    ዋዉ ልዩ ስጦታ❤❤❤❤

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Před měsícem +4

    ኡነት ከሆነ ቆጁ ናት ውብየ እደሱ አራዳ ሁኔ በፍቅር ያዥ እዳቀማሽ ቆጁ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Před měsícem

    ጥሩ ዲራማ ነው በዚ መልኩ ተጠነቀቀ ዎው ስጦታው ሰለተወነችም ስጦታ ይገባታል በትክክል ትምርት አለው

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před měsícem +1

    ክክክ ፕራንኩ አለቀ ሞኝኝ አረጋችሁን አይዴል እማይገባን

  • @makiioro4583
    @makiioro4583 Před měsícem +3

    Woww❤🎉

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 Před měsícem +4

    🎉🎉🎉🎉

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 Před měsícem +2

    ዉብዬ 100%%%ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 Před měsícem +1

    በጣም ነው የምትበልጥሽ!