ናሂ በሌለበት መታ ከውብዬ ጋር በከባዱ ተጣላች ከናሂ ጋር ያልጨረስኩት አለኝ😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • #nahitube #habesha #couples
  • Zábava

Komentáře • 1,3K

  • @kalkidanh.8166
    @kalkidanh.8166 Před 20 dny +52

    ውብዬ please ካነበብሽው መልስ መልሺልኝ ለምንድነው በትዳርሽ ላይ የምታማሪችው እንደዚህ አይነት ድራማ ይቅር ወደፊት ትደርሽ ላይ ችግር ትፈጥሪያለሽ ይሄ ምንም ሰው ን አያስተምርም please እዚህ ጋር አቁሙት

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 Před 20 dny +221

    😂😂😂😂😂ክፍል 3 ይቀጥል የምትሉ ካላችሁ ለክ አድርጉ 👍🏿👍🏿👍🏿😂😂

  • @KidestAlemu-r6f
    @KidestAlemu-r6f Před 20 dny +44

    ፕራክ መሆኑን እዴት አይገባንም ካሜራ ተይዞ እየተቀረፀ በዛላይ ውብዬ አራሳን አስተካክላ ለቀረፃ ቀርባ እዴት ነው ፕራክ መሆኑ ን የማናቀው

    • @mikeasse5200
      @mikeasse5200 Před 19 dny

      ❤Yes you are smart, it is nonsense drama BS 😮

    • @fatleh
      @fatleh Před 17 dny

      አሁንማ ገባኚ ፕራንክ ነዉ

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx Před 20 dny +44

    ቅመሞችየ ፕራንክነው እድህ ሺክ ብላ ከቤት ስራ እምሠራ ይመስላችሁ አል ክክክክ ንቁ አዳሜ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 20 dny +163

    ናሂና ዉብየን የምትወዱ እስኪ

    • @user-kk1zu3eu2f
      @user-kk1zu3eu2f Před 20 dny

      Haymit❤❤❤ siwedish damo giximshi ist 1 gitamilign

    • @user-yo5wh2uc1p
      @user-yo5wh2uc1p Před 19 dny +1

      ❤❤❤❤

    • @user-yo5wh2uc1p
      @user-yo5wh2uc1p Před 19 dny

      ​@g😝😝😛😛😛😎😎😎😡😡😤😤😤😤😤ሚንቲውኒሊሺ,,ኢነት,ዪለሺውይ,ዚፊጢ,አንቺ

  • @Fakiha12349
    @Fakiha12349 Před 20 dny +116

    በስደት ደፋ ተቀናቃኝ የምትሉ ፋጣሪ ይርዳቹ🤘

  • @siaw5419
    @siaw5419 Před 20 dny +23

    ፕራንክ መሆኑ የሚታወቀዉ ዉብዬ ላባብሳ ተዘግጅታ ነዉ የጠበቀቻት😊

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t Před 20 dny +63

    ውይይ ልጅቷ ደም ነው የምታፈላው 😅 ውብዬ ጥናቱን ይስጥሽ ድራማው እስከሚያልቅ ድረስ 😅

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 Před 20 dny +41

    የልጅቱ ትወና በጣም የተመቸኝ ቀጣይ ነይ ስልሽ😂😂

  • @Zedtube591
    @Zedtube591 Před 20 dny +44

    ዉብዬ ይቺ ሊጅ ታሰጋለች ጠንቅቅ በይ 😊

  • @Macdos-hv7nl
    @Macdos-hv7nl Před 20 dny +16

    ውብየ❤ተጠንቀቄ ልጅቷ አላማርችኝም እህቴ

  • @user-rf6kq1xo4k
    @user-rf6kq1xo4k Před 20 dny +6

    ልጅቱ ስታሙር ❤️😂 ፍትህ ለ ናህ 😅

  • @Yordanos_Alemante16
    @Yordanos_Alemante16 Před 20 dny +28

    Yihe yenahi sira አንደዚህ አይነት ስፍጥና አይሰራም ሂዎት , ትዳር ነው brother ናሂ ለተመልካች ለዉብዬ respect.

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před 20 dny +1

      ተመካክረዉነዉ የሚሖነዉ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 20 dny +1

      ይሸቅሉበት ሥራጠፍቷል በጣርነት

  • @hawaapp3619
    @hawaapp3619 Před 20 dny +42

    ወይ ጉድ ዘድሮ ብዙ ይሠማል እር ልጃቸውን ያሣድጉበት እባክሽ

  • @user-dz3cg4ph5p
    @user-dz3cg4ph5p Před 19 dny +5

    ፕራንክ ሳይሆን ቆንጆ ድራማ ተጫውታችኋል።የበለጠ ብትለማመዱ ከንግግራችሁ ጋር ውስጣዊ ስሜታችሁ አገላለጥ ላ እያደር በደንብ የማመሳሰል ክህሎታችሁን እንደምታዳብሩ ተስፋ አደርጋለሁ። በመጀመሪያው ላይ የጀማሪ አክሽናችሁን ሳቄን ስላልጨረስኩ ዝም ብዬ ነበር። ውቤ ፌንት ሆነሽ በነበረበት ሰአት ቀስ ብለሽ ጉዳት እንዳይፈጠር አደላድለሽ ሸርተት ብለሽ ያደረግሺው አወዳደቅ ደስ ይል ነበር። ነገር ግን ባላወቀ ልጅቷ ከመምጣቷ በፊት የሆነ ምቹ ጅባ ወይም ፍራሽ ፀሐይ ላይ ለማናፈስ አስመስለሽ ካሰጣሽ በኋላ ውድቅ ብትይበት ድራማውን የእውነት ለማስመሰል ደመቅ ያረገው ነበር።ናሒ ግን በደንብ ለማስመሰል ያልቻለው በቂ ልምምድ ስላልነበረው ግማሽ ኮስተር፣ፈገግታን ለመቋቋም የሞከረበት የፊቱ ገፅታ አሳብቆበታል።በተለይ የሁለተኛው ዙር እስከ ፌንት ያደረሰ ንዴት በማይሸፈን ፈገግታ ተሳስሞ በጣም ሰላማዊ ንግግርና የተከዳሁ ባይዋሙሉ የፌዝ አክት ለወደፊት በደንብ የተጠና ቢሆን እኔ እንኳን ባልችል አገር ቤት ያሉት የቲያትር አፍቃሪዎችን ከብሔራዊ ቲያትር ሰልፍ ይገላገላሉ። ችግሩ ሌሎችም ቴያትር ቤቶች ነገሩ አሳስቧቸው ሊከሷችሁ ይችሉ ይሆናል።

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 Před 20 dny +5

    ውብዬይ ፕራንክ እያረጋችኋት ነው😂😂 ልጅቷ ግን ቀሽት እና ምርጥ ተዋናይ ነች አስነቀለቻት ውብዬን 😂😂😂ፖርት 3 ይቀጥል😂😂😂

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x Před 20 dny +10

    በጥፊ በያት ምን ትመስላለች አይጥ ልቅምቅም ትዳር ክብር ነው በፈጣሪ የተሰጠችው የት አገኘሽው ይባላል 😢❤❤❤

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 Před 20 dny +17

    አረ ወዬ ጉድ ፈላ ወደ ሁለተኛ እዳላያት ይችልጅ

  • @HaneHne
    @HaneHne Před 20 dny +16

    ልጅቷ ግን ስታምር ስታወራ ቅብጠቷ ፈገግታዋ ተመችታኛለች😂 በሰው ቤት ተቀመጭ እያለች ውብየን የምትገላገለው ነገርስ

  • @user-sy2br9jw4e
    @user-sy2br9jw4e Před 20 dny +12

    እሬሳ ኬት መጣሽ ደሞ ወይ ዘድሮ ይሄ ስልክ ማያሰኝ ነገር የለም ውብዬ በጥፉ በያት

    • @user-sr3lq4tq6r
      @user-sr3lq4tq6r Před 19 dny +3

      ድራማ እኮነው ለምን ትሳደባላችሁ የምታውት ሁላ እውነት መሠላችሁ😂

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 20 dny +39

    ውብየ ትእግስቱን ይስጥሽ የማትመለሰዋ ናት የመጣችብሽ

    • @user-vq5tc3cr8d
      @user-vq5tc3cr8d Před 19 dny

      Kkkkkkkkkkkkkkwaw😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nq3ql5wn5c
    @user-nq3ql5wn5c Před 20 dny +12

    ልጅቷ ስታምር በአላህ

  • @user-yz9fu5sd4v
    @user-yz9fu5sd4v Před 20 dny +5

    ሻይ ይፆማን አላለችም ማሪያምን ተመቸሺኝ የኔ ቆጆ ደግሞ ስታምሪ❤❤❤❤❤

  • @user-vx2wi4tn8z
    @user-vx2wi4tn8z Před 20 dny +36

    ልጅቷ ጠነኛ አይደለችም ውብዬ እራስሽን ጠብቂ አወራሯ ሲያስጠላ አፏ ምላሳም

    • @user-sq2gf1ej7u
      @user-sq2gf1ej7u Před 20 dny +1

      😂😂😂

    • @user-sr3lq4tq6r
      @user-sr3lq4tq6r Před 19 dny +2

      ድራማ እየሰሩ አደል አይ ሁለየ አደሰናችሁ ለድራማ😂

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před 20 dny +12

    እስኪ በማርያም የስደት እህታቺሁ ነኝ 10k አስገቡኝ የመዳም ምርኮኛ መሆን በጣም ሰልቺቶኛል አበረታቱኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ በናታቺሁ አግዙኝ

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka Před 20 dny +78

    ይኽ ነገር ፍራንክ ነው መሰለኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart Před 20 dny +17

    Wubiyee Of egii adaraa rabbii hundaafuu waqayyoo sii waalin haa ta ' uu🙏😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 20 dny +6

    ክፍል 3 አፍጥኑት ያምትሉ 😮😂😂😂

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Před 20 dny +5

    ውብዬ ተው እሄንን ነገር ትዳርን ያናጋል እምነት ያሳጣል

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x Před 20 dny +15

    ዋይይ አይናውጣ ናት እሳ ባለጌ ነሺ እሺ ውቡዬ እንዳትተጭው ጁሱ 😢😢🎉❤❤❤❤❤😂😂

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 20 dny

      Abedechi..yehininma ketetachi...phranv bihoni ayasfelegim

    • @user-vr9ue4kg5j
      @user-vr9ue4kg5j Před 20 dny

      ኧረ በሳቅ እዳጠጭ አላልሽም😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ge8zh7ht3w
      @user-ge8zh7ht3w Před 19 dny +2

      ፕራክ እደሆነ እያወቃችሁ ለምነው የምትሳደቡት ግን የስድብ ሱስ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 18 dny +1

    ውብይ ትክክልነት እንቺ ልጅ ኪት መጣሽ እይን እውጣ 😂😂😂😂

  • @user-vx2wi4tn8z
    @user-vx2wi4tn8z Před 20 dny +7

    አረ በመቤቴ ምን አይነቷ አይናውጣ ነች ውብዬ አይዞሽ

  • @wswd5859
    @wswd5859 Před 20 dny +26

    ሌላውን ተውት እና ልጅቷ ግን ስታምር ❤😍

  • @ConfusedBulldogPuppy-lh3oo

    አረ ድርቀቷ ሲመች ውቢዬ ግን እንደዚህ አደለም አቀባበል የምትለው ራስ እኮ ጠፍቶበታል ማውራት ራሱ ጠፍቶበታል

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z Před 20 dny +20

    ወይኔ ልጂቷ ስታምር ጥርሷ ሳትቀር ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @tybahty2881
      @tybahty2881 Před 20 dny

      ይውቀራትአዳች ትታስጠላ እሰውቤትመቶ

  • @AminatHusen-wz2yj
    @AminatHusen-wz2yj Před 19 dny +2

    ወይ ልጂታ ተመቼችኝ የምር ለቅናተኛ ልክ የምታስገባ እያሳሳቀች ቀጥይበትኪኪኪኪ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Před 20 dny +6

    ቀልድ ነው ወይስ ምንድነው ይገርማል ምን ኣይነት ጊዜ ነው ወይ ጉድ ያሳዝናል

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 20 dny +15

    ልጅቷ ግን ስታምር ❤❤❤ድራማችሁ ግን ያምራል በርቱ😂😂😂ክፍል ሶስት ይቀጥል😂😂

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube Před 18 dny +1

    🤣🤣🤣🤣🤣አረረረረ ልጅቷ በሳቅ ገድለችኝ ጌታ ሆይ እንደዚህች ለዲራማ አንድኝ ነሽ ውብይ አይዞሽ የኔ እናት 🤣🤣🤣

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k Před 19 dny +3

    ወይ ጉድ ዘንድሮ ሥራቸው የሰው ትዳር መዠጥበጥ ተው ውብዬ አትናደጅ ከምንም
    አትቁጠሪያት ዙራ ዙራ ነሮ አልሆን ሲል ያለፈውን መፈለግ ይመጣሉ
    ድንጊያ መሰላት ቁሞ የሚጠብቃት ናሂ ያንች
    እና የአንች ብቻ ነው🙏

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 Před 20 dny +25

    አዉቀዉ እኮ ነዉ ተጫወቱብን😂😂😂😂😂

  • @BetAbebe
    @BetAbebe Před 20 dny +31

    የሆነ ነገር እዳታድርግሽ ተጠንቀቂ ዉብዬ ዘመኑ ክፉ ነዉ ለልጂሽ ኑርለት

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 20 dny

      😂ድራማ ነው እኮ

    • @vipmb6020
      @vipmb6020 Před 20 dny

      ፍራንክ ነው 😅😅😅😮

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před 20 dny

      ድራማእየሰሩነው እውነትእዳይመሰላቹሁ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 19 dny

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው😅😮😢

    • @tsigeethio621
      @tsigeethio621 Před 19 dny

      Dirama Nw 😂

  • @user-gi1wd5ei5v
    @user-gi1wd5ei5v Před 18 dny +1

    ይች. ልጅ ጤናመ አይደለችን. ዉብዬ. ርስሽን ጣቢቅ. ዋ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před 20 dny +4

    ውቢዬ አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Před 20 dny +26

    ደስ የምትል ልጅ ናት ወላሂ ቅድስት እኔ ተመችተሽኛል ውብየ ያች የከፋ ነው

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 20 dny

      እኔም ተመቸችኝ ስታምር❤❤

    • @Senaytgonderwa
      @Senaytgonderwa Před 20 dny

      ኧረ ባክሽ በእኛ ቤት ይህ አይነት ነገር አይመቸነም

    • @user-bc5ib2zi7h
      @user-bc5ib2zi7h Před 19 dny

      በጣም ቆጁ ናት ውብየ ወዳ አደለም የፈራችው

    • @sarahsarahaa
      @sarahsarahaa Před 19 dny

      😂ወየው ወገኔ ትዳር ማፋታት ሲወድ።😒 😳 😂

  • @user-xh5vr6tv3c
    @user-xh5vr6tv3c Před 20 dny +7

    ስታምር ልጅቱ wow

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 Před 19 dny +1

    ልጅቱ ስታምር ሙስሊም ብትሆኒ ባሌን እድርሺ ነበር የምር ስታምሪ ❤❤❤❤

  • @user-jt3sj6ht6e
    @user-jt3sj6ht6e Před 20 dny +2

    እረግጠኛ ነኝ ሊያስተምሩት የፈለጎት ነገር አለ እዉነተኛ የናሄ ታርክ አይመስለኝም ። ድራማዉ ይቀጥል

  • @SelamawitKahassay
    @SelamawitKahassay Před 20 dny +3

    ዉብየ ቆጆሴት መጣችብሽ ከባድነዉ

  • @zedtamamzedtamam9069
    @zedtamamzedtamam9069 Před 20 dny +3

    Nahi new tifategnaw betam yasazinal

  • @BhVh-s6q
    @BhVh-s6q Před 19 dny +1

    የልጅትው አክትዋ ተመችችኝ😅😅😅

  • @user-xw8zi1ki3s
    @user-xw8zi1ki3s Před 19 dny +1

    በጣም የምታምራ ልጅ ነሽ የፈለግሽዉን ማግባት ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ሌላ ይክሥሻል እዉነት ጎድቶሽ ከሆነ ላንቺ ምርጥ አለ መጨረሥ ያለብሽ ጉዳይ ካለ ይነጋገሩ ዉብዬ ባለችበት ሕይወት አሥቸጋሪናት ጌታይርዳችሁ 🎉🎉🎉❤

  • @faffiiTupe729
    @faffiiTupe729 Před 20 dny +6

    Jusun idati xachii hadaraa hubiyee❤❤❤😢

  • @1--tsehay
    @1--tsehay Před 20 dny +3

    እውዬ ልጅቷ ስታምሩ 🥰🥰🥰

  • @user-si4zk4dh6p
    @user-si4zk4dh6p Před 20 dny +2

    የኔ ውድ ስታምር ኧረ ውብየ ተበላሽ እችን አይቶማ ክክክክ የምር ልጅቷ ግን ነቅድ ናት የዕውነት ድራማው አሪፍ ነው ዕረዘም አድርጉት አጭር አታድርጉት ያምራል ትችላላችሁ

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Před 19 dny +2

    ቅድስት የምታምር ቆንጅዬ ፈታ ያለች 😊 ልብ አውልቅ ነይልን አትጥፊ😂😍

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Před 20 dny +3

    ውብዬ ፕራክ ሰራለሁ ብለሽ ከምር ከባልሽ አርቂያት እውናት እዳቀማሽ ሆ ደሞ ታምራለች ወንዶች ማመን ቀብሮ ናው 😮

    • @hayetyimer6659
      @hayetyimer6659 Před 20 dny +1

      ሳሂ❤🎉የደረስበት ያዉቀዋል

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu Před 20 dny +4

    ልጂቶ ስታምር

  • @hannasetegen4482
    @hannasetegen4482 Před 20 dny +2

    ቅድስት በጣምቆንጆ ጎበዝ ተዋናይ 👏👏👏👏👏

  • @user-uy4ek2zj3s
    @user-uy4ek2zj3s Před 19 dny +1

    ልጁታ ደስ ትላለች ጭዋታ ፈገግታ ያምራል😅😅😂😂❤❤❤

  • @user-ym1xt6tm8c
    @user-ym1xt6tm8c Před 20 dny +4

    አትጃጃሉብን ኤጭ ምድረ የዩቲውቭ ጡረተኛ ሰው ሰንት ችግር አለበት እናንተ እየመጣችሁ ትጃጃላላችሁ 🤧🤧

  • @HanaZamadu
    @HanaZamadu Před 20 dny +3

    Ere ጉድ ዳፋር 🤭

  • @Khadijah-oe9of
    @Khadijah-oe9of Před 20 dny +2

    እር ልጂቱ ልዮ ናት እደት ደስ እደለችኝኝኝኝኝ

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Před 20 dny +2

    ልጂቷ ግን ስታምር😂😂😂 ሻይ ይጾማል አላለችም😂😂😂😂

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 Před 20 dny +8

    ውብየ ምንሁነሽነው ግን በጥፍ አጠናግሪያት የምን መመላቀቅነው ደፍር

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 19 dny +1

      ሉምንድነው የምትመታት ስራ እየሰሩኮ ነው

  • @yeshimebetsasse3769
    @yeshimebetsasse3769 Před 20 dny +3

    She is beautiful

  • @Tube-cr9st
    @Tube-cr9st Před 19 dny +1

    ልጅቷ በጣም ደስ ትላለች ❤❤❤

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete5295 Před 19 dny +1

    ወይኔ ውቤት . ናት ልጂቱ🤩🤩

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Před 20 dny +5

    ወይኔ አዝግ ናት ልጅቷ 😅😅😅😅ውብዬ ጽናቱን ይስጥሽ እኔ ግን በጥፊ ነው ምሞላባት ሆ

    • @user-nn7ef2tg5i
      @user-nn7ef2tg5i Před 20 dny

      ክክክክ የሄሉ መንትያ ናት ውቤ ተቃጠለች የምክክር ካለነ

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Před 19 dny

      ምክክር መሆኑ እማ አይለያችሁም እዴ እሷአደለች በግብያ የሰራችሁ ምድር ድራመመ ​@@user-nn7ef2tg5i

  • @ikram5205
    @ikram5205 Před 20 dny +2

    ወይቅድስት ፈታ አረገችኝ

  • @user-ex8tt2we3s
    @user-ex8tt2we3s Před 20 dny

    What a cuteness ,😊 she is so cute

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 Před 19 dny +1

    ድራማ ነው ልጅቱ ግን ደም ታፈላለይ እኔብሆን በጥፊ ነበር የምላት 🤣🤣🤣

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr Před 20 dny +4

    አች ቆጆ ፍቅራኛ ዬለትም መለት ናው አዎም የወድ እጥራት አለ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před 20 dny

      😂😂😂 wondoch iko betam bilitoch nachwi ganaa fiqr indejamaru mist lithon yemitchlown set bedab yawiqalu kestoch yilq awo barigt wondoch konjo setoch yiwodalu yemayilad now gin wondoch labilaba set ayiwodum ragaa yalutin setoch yimartalu

  • @fatuma-qd8ss
    @fatuma-qd8ss Před 20 dny +3

    ልጂቷግን ተመቸቺኝ ቀሥቀሥ እያለቺ ለታጨልላትነው ደሞሥታምር ዋውናት❤❤😂😂ንግግሯ እደኔያሣቃቺሁ👍👍👍👍

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 19 dny +1

    ምን አይነት አዝግ ናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉በይ ከውብያ እራስ ውርጂ

  • @MelatNebyu-nw1ov
    @MelatNebyu-nw1ov Před 19 dny +1

    ልጅቱ የምር ትወናዋ ዋው ነው

  • @user-ot9cn4xf4p
    @user-ot9cn4xf4p Před 20 dny +3

    ውብዬእራስሽንጠብቂኝ
    ይችነቀርሳናትእሱንከፈለገችእቺጋለምንትመጣለችቆይ
    ሰውንአትመኛትእህት
    ናሂከለለበትአትምጣ

  • @salemabey
    @salemabey Před 20 dny +12

    😅ዉብየ ትግሰቱን ይሰጥሽ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf Před 20 dny +1

    ልጂቷ ልእልት ናት አቤት ውበት❤❤

  • @user-ex1bq9bf1d
    @user-ex1bq9bf1d Před 19 dny +1

    ዉብየ እራሥሽን ጠብቂ ልጅቷ ጤነኛ አትመሥልም አድርቅ ነች ገገማ ለምድነዉ የምትነካካሽ እባክሽ ተጠቀቂ ሠዉ ከባድ ነዉ ምንም ብታመጣልሽ አትጠቀሚ ታጠራጥራለች ልጅቱ😢😢😢😢

  • @salaamsalaam2348
    @salaamsalaam2348 Před 20 dny +3

    Idaseti hugni keti nwe yemaxachuu hooo

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 Před 20 dny +18

    እር በናትሽ ስርሀት የሚባል ነገር አለ ውብዬ ትግስቱን ይስጥሽ

    • @user-cl8bl2uo4m
      @user-cl8bl2uo4m Před 20 dny

      😂😂

    • @kababushkwt1507
      @kababushkwt1507 Před 20 dny

      😂😂😂

    • @Faithbemnet
      @Faithbemnet Před 20 dny

      ውሽታቸውን ነው ለገንዘብለው ነው ግን ቅንብር መሆኑን ሳይገባችሁ ቀርቶ ነው?

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 19 dny

      ሉምንድነው የሚሰጣት ስራ እየሰሩኮ ነው

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 20 dny +2

    ቆይይ ግን ውብዬ በባሏ መቅናቷ ምንዲነው ክፋቱ አንወሻሻሽ ሁላችንም ነን የምንቀናው

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 19 dny +1

    😅😅😅ተመልካቾች አሁንም እኮ እውነት ይመስላችሁል እኮ አውቀው ነው እኮ ድራማ እየሰሩ

  • @user-cn3in8be5l
    @user-cn3in8be5l Před 20 dny +21

    የምር መቅድ ግን በጣም ታጋሽ ነሽ የኔ ቆጃ መቅድን የምወዱ 👍አሳዩኝ🦋

  • @user-uc4iy7mg5i
    @user-uc4iy7mg5i Před 20 dny +8

    ድራማዉ ይቀጥል እኔኮ እዉነት የሚመስላችሁ ልጆች ጤነኛ አትመስሉኝም በእዉነት

  • @ውዴእዩኤል
    @ውዴእዩኤል Před 20 dny +2

    ናሂ የሚያስተምር ነገር የለውም ድራማህን ቀይረው

  • @user-ym5by9gc4g
    @user-ym5by9gc4g Před 20 dny +3

    Juicesun endatetut wubiye

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r Před 20 dny +5

    ልጂቷ ስታምር

  • @TcUv-in2fo
    @TcUv-in2fo Před 20 dny +1

    ልጅቷ ደስ ስትል ❤❤

  • @Haym359
    @Haym359 Před 20 dny +1

    ጁሱ መርዝ አለው መሠለኝ እንዳጠጪ ውብዬ😂😂😂ሆይ ጉድ ነው ዘንድሮ እንዴት ነው የሚያደርጋት ልጅቷ😂😂

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ

    ዉብየ ልክናት የምትሉ እሲቲ

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 Před 20 dny +5

    ወይኔ በፈጣሪ ልጅቱ የምታናግርበት ስርአት ደስ ሲል እርጋታዋ ፐ! ።

  • @user-qs6ez6vt2c
    @user-qs6ez6vt2c Před 20 dny +1

    ወይ ኪዱ😂😂😂 በሳቅ ወደኩኝ ችላችሁበታል ድራማውን

  • @SamriYeGetaLij
    @SamriYeGetaLij Před 19 dny +1

    ውብዬ ቁጭ ብለሽ ማውራት አልነበረብሽም ጁሱን እዳትጠጪ ይችልጅ ለማፋታት ነው የመጣችው

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 20 dny +3

    ውብዬ ኢየሱስ ብርታቱ ❤ትግሰቱ ይሰጥሽ

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv Před 20 dny +7

    አሪፍ ድራማ ነው ግን እኛ ደሀ ነን እንጂ መቀለጃ አይደለንም እኮ ጎበዝ 😢😢👊👊👊😄

  • @ikram5205
    @ikram5205 Před 20 dny +1

    ልጂቶዋ ፈታ ነው የምታረገው የኔ ቅመም

  • @QwettGfds
    @QwettGfds Před 20 dny +1

    Baxami.tasafiraleshi.ubuyee

  • @FatimaJamal-lj1jr
    @FatimaJamal-lj1jr Před 20 dny +6

    ውብዬ ጁሱን እንዳት ተጭ