የወሊዲ መቆጣጠሪያ አገኘችብኝ እናቴ እንደ ዛሬ ሆና አታቅም😥

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • i #habesha #natty #duet

Komentáře • 490

  • @EkramAleyou
    @EkramAleyou Před měsícem +251

    የሄሉን እናት የምትወዱ❤❤❤❤

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před měsícem +121

    ሂሉን የምትወዱ🥰

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před měsícem +65

    የሄሉዬ እናት የሚወድ ማነው ❤❤❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před měsícem +77

    ጠንካራ እናት ነሺ
    እውነት ብለሻል እናታችን

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před měsícem +143

    ሄሉ የህሊና ዱአ ያስፈልጋታል ስራዋ ሁሉ ጨጓራ ነው የሚልጠው 🤒እኔ እናቴ ጠረኗ ናፍቆኛል 😢አንቺ በናትሽ ላይ ትጫወቻለሽ አያችሁ ልዩነቱን በስደት ያላችሁ ማነው እንደኔ ወላጆቹ የናፈቁት🤕

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t Před měsícem +1

      በጣም ናፍቆት ሊደፋን ነው እኛ 😢 እሷትጃጃላለች😢 አወ የእውነት አቃጥላ ልትገላቸው ነው ኮ በፈጣሪ ስም 😢😢😢😢😢

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 Před měsícem

      Uffffff Enmi bexam 7amti Alayutim

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 Před měsícem +1

      በጣምአበዛሺሔሉግንበናትሺ
      አተቀልጅ አታናጃት

    • @user-cj9kg5lw3b
      @user-cj9kg5lw3b Před měsícem

      በጣምአበዛችውኮቤተሠቡንሁሉለበሽታሠጠችው

    • @Samiri.Tigray
      @Samiri.Tigray Před měsícem

      ደስስ ይላል እኮ ታድያ♥

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube Před měsícem +62

    ክብር ለእናትሽ ጎበዝ እናት ነች 👌

  • @user-un7mp5pl7d
    @user-un7mp5pl7d Před měsícem +213

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😢😢

  • @GanetGanet-bw9cm
    @GanetGanet-bw9cm Před měsícem +15

    እፍፍፍፍፍ እናቶቻችሁ በሂወት ያሉላችሁ እንዴት ታደላችሁ😢😢የእኔ ወድ እናቴ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ😢😢😢

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před měsícem +24

    መምህረት ፈትለ ወረቅ ልዩ እናት ነች ሄለን አታናጃት😂😂😂

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 Před 29 dny +2

    ፍዘርየ እመብርሀን ትዳብስህየኔየዋህ ምርጥ አባትነው ሳየው ሳየው አልቅሽ ይለኛን 🎉🎉🎉

  • @user-sl5pf5jd2q
    @user-sl5pf5jd2q Před měsícem +22

    ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይሰጥቨ❤

  • @NeimaMohammed-gm1de
    @NeimaMohammed-gm1de Před měsícem +20

    እናትን በዚሁ መልኩ አታናጅ❤❤❤

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před měsícem +21

    በእውነት ማዘር ናፍቀውን ነበር

  • @user-rf6kq1xo4k
    @user-rf6kq1xo4k Před měsícem +31

    እናቴ እንዴት እንዴ ናፕቀቺን 😭5 ዓመት አይኗን ሳልያተ ሆነ 😢 ሄሉ ታድለሽ ❤️❤️❤️

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před měsícem +18

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጠወት❤

  • @RahwaBrhanu
    @RahwaBrhanu Před měsícem +9

    የሄሉ እናት❤ ስጦታ ያስፈልጋታል

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před měsícem +26

    ስወዳት እናቷን

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 Před měsícem +5

    ምርጥዬ እናት ሰብልዬ ረጅም እድሜ ይስጥሽ አባታችን ፈጣሪ ይማራቸው

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Před měsícem +8

    በትክክል የኔ እናት ከጋብቻው ውጭ ያለው ነገር ሁሉ ዙሙት ነው ዙሙትን ደሞ እግዚአብሔር ይቀወመል😌😏

  • @user-ee6nj1mj6w
    @user-ee6nj1mj6w Před měsícem +1

    ትክክል የናቴ እናት እራሱ በዝሕነገር ገባድ ናት ሴትልጅ ግደታ ክብሯን መጠበቅ አለባት ክብር ለናቶችቻችን ሔሉ ጎበዝ አስተማሪ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk2td5gd7r
    @user-mk2td5gd7r Před měsícem +18

    የኔ እናት ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @misskanamisskana9718
    @misskanamisskana9718 Před měsícem +6

    የኔ ጅግና እናት ሹ ዓማት ኑሪልኝ ❤️❤️❤️

  • @samriaklilu4949
    @samriaklilu4949 Před 11 dny

    እናት ማለት እንዲ ነው ክብሯን ምታስጠብቅ ተባአኪ የኔ እናት።

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 Před měsícem +13

    ያንቺ ፍራንኮች እኮ ገራሚ ናቸው በጣም ነው የምወድሽ 🤣🤣

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před měsícem +1

    ተይሄሉ አታናጃቸው እናትሺን ለሥኮር ለግፊት አታጋልጫቸው የኔ አግማሣም እናት ደሥሢሉ ማነው እደኔ የሚወዳቸው በላይክ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Před měsícem +15

    ሄሉ ወይኔ እናትሽን ጨጉዋራዋን ላጥሻት እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před měsícem

      ያ ናቲ ወሰዶ እንዳያሳርፋት እሱም ጠፋ አይ ሔሉ አያልቅብሽ❤❤❤❤

  • @daste7486
    @daste7486 Před měsícem +2

    በእውነት እንድህ አይነት እቶችን ያብዛልን የናት ኮስታራ ❤❤❤❤ ሄሉ እናትሽን አታናጂ እኛ ናፍቆት ሊግለንነው በስደት😢😢😢

    • @daste7486
      @daste7486 Před měsícem

      የናት ኩራት ❤❤❤

  • @salamsalam4493
    @salamsalam4493 Před měsícem +30

    አረ ሄሉዬን 100 እነስገበ ዉዶቼ👍👍👍👍👍

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před měsícem +55

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @SefinaSema
    @SefinaSema Před měsícem +1

    የእናት ልብ በዚህ ልክ አይሰበርም ሀጢአት ነው

  • @user-nn5sm4yw3y
    @user-nn5sm4yw3y Před měsícem +7

    ሎሉ በይ እናትን በስጦት ካሻት አቺ አያልቅብሽ ስጦታ ግዢላት የምትል በላይክ አሰይኙ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Před měsícem +4

    ማዘርሽን ሄሉ በጣም ምስኪን ናቸው የምር❤❤❤

  • @user-bk4zl1gx6c
    @user-bk4zl1gx6c Před měsícem +6

    ደስ የምትል እናት ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před měsícem +3

    ጀግነ እነት ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጥሽ ተባራኪ❤❤❤❤

  • @mita7976
    @mita7976 Před měsícem +1

    ሄሉ ለእናትሽ ክብር ይኑርሽ
    እንደዝ አትድፈራት በተረፈ እዎዳቾሃለሁ 🥰

  • @user-qy1zz8ye2u
    @user-qy1zz8ye2u Před měsícem +2

    ሄሉ እንዳቺ እናት አይነቶች ያብዛልን
    ኢትዮጵያዊ እናት

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Před měsícem +2

    የኔ እናት ብቶን ጥያቄም አታቀርብልኝ ሳላስበው በዘነዘና ትለኝ ነበር😂

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před měsícem +1

    ማማዪ ❤ልዩ አስተማሪ አውነተኛ ወይኔ ዝርዝር አርገው ነው ያስተማሯት ደስ ሲሉ እንዴት እንደምወዳቸው የሄሉን እናት❤ኑሩልን የሄሉ ፕራክ እንዴት እንደምታሰበፈው ጉደኛ ነች

  • @user-lw9un2yv5u
    @user-lw9un2yv5u Před měsícem +7

    በጣም ጎበዝ እናት ❤❤❤❤❤❤

  • @GjGg-ws7lt
    @GjGg-ws7lt Před měsícem +7

    ጀግና እናት❤❤❤❤

  • @Haanichoo
    @Haanichoo Před měsícem +7

    Yaa Raabii Anii hadhaa ko arguuf hawee atii umri naf dheresii ❤❤❤❤❤yom akatii walin taphadhaa😢

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 Před měsícem

    እናት እኮ ለልጇ ክብር ከራሷ በላይ ነው የምትጨነቀው❤❤❤

  • @moonamohammed8752
    @moonamohammed8752 Před měsícem +10

    ምነዉ ይቺ ልጅ ባሠባት ኤጭ ወደዛ ሲበዛም ይመራል እናት ላይ ይሔን ያሕል ድፍረት ኤጭጭጭጭጭ

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 Před měsícem

    ማሚዬ ስወድሽ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ሁሉ ነገሯ እናቴን ቁጭ ።

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o Před měsícem +3

    አሪፍ ትምህርት አለው ማዘርን ግን አናደድሻቸው😍😍

  • @user-ox9xe6yh1x
    @user-ox9xe6yh1x Před měsícem +2

    ማሚየ ተባረኪ እውነት ነው እውነተኛ እናት ነሺ

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Před měsícem +8

    የኔ እናት ብኮን በፍልጥ ነበር እምትለኝ ሄሉ ግን እናትሽን በዚህልክ አታስከፊ ያት ብችይ እናትሽን አስደስች አታሰቃያት😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +1

    እማዬ እናት አለሜ 🥹🥹🥹ጠረንሽ ናፍቆኛል ቀኑ እረዘመ ::::ይች ደሞ እናቷን ታበግናለች 🥹እግዚኦ ነው

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 Před měsícem

    እንደ ሄለን እናት ኢትዮጵያዊነት ፣ ስርዓት ፣ ግብረገብ ያላቸዉ ስለ ልጆቻቸው እና ስለ ሌላዉ ልጅ እደራስ ልጅ ግድ የሚላቸዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቢበዙ ሀገራችን እንደ ጥንቱ በክብራ ተጠብቃ ፍቅራችን በዝቶ ፣ ሴቶቻችን ክብራቸዉን ጠብቀዉ ይኖሩ ነበር። የሄለን እናት ንፁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 Před 29 dny

    ማዘርየ ጀግናነሽ ወዲ አጠናግሬትማ ይች ጥግር🎉🎉🎉ጀግናነሽ🎉🎉ዋው

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před měsícem +1

    እውነት ደስ የምትል እናት ነች ❤❤❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před měsícem

    የሄሉ እናት በጣም ጎበዝ እናት ናት ክብር ይገባታል
    ሄሉ ግን እናቷን አንች ፈትለ ምን ሆነሻል እያለች አንች ደግሞ ስትል እኔ በጣም ነው የተሸማቀኩት እማዬ ማለት ነበረባት ለምንደሆነ ባይገባኝም ግንሁሉም ናሂም: ዳኒም፣ሄሉም ወላጆቻቸውን በስማቸው ነው የሚጠሯቸው እማዬ አባዬ አይሉም ለምንድ ነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔በተረፈ አሪፍ ነው በርች😘😘🙏🙏

  • @GudayTeshome-ro7hn
    @GudayTeshome-ro7hn Před měsícem +2

    ማዘር አሪፊ እናት እወዶታለው❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 Před měsícem +1

    የሄሉእናት,ጀገናናቸዉ,ማሪያምን❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ew Před měsícem

    ጀግና እናት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ያቆይልን ❤❤

  • @HabeebPak-qt8py
    @HabeebPak-qt8py Před měsícem +5

    ፀሎት. አርጊ አች ትልቅ ነገር ይዞሻል እናትሽን አታስጨንቃት እግዚአብሄር ፈፅሞ ይማርሽ😢😢😢😢😢😢

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ew Před měsícem

    ❤ ጀግና እናት ማንኛውም ሴት ከአንድ ወንድ ውጭ መማገጥ የለባትም እስከ ምታገባ ከነ ክብረዋ መሆን አለባት ❤❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před měsícem

    የኔ እናት ልትመታሽ እራሱ ትሳሳለች የኔ እናት እሷእኮ ተናዳለች አይ እናት ሺ አመት ይኑሩልን

  • @user-ty6js7rn2n
    @user-ty6js7rn2n Před měsícem +1

    ዉይ የኔ እናት ብትሆን ኖረው የፈላ ዉሃ ነበረ የምትደፋኝ

  • @user-ts2sh3cs6v
    @user-ts2sh3cs6v Před měsícem +17

    Wly muca hadhaa keti hin qosini nu ijani argufu dhebone yo qabate gamachisi male aza hin godhini 😢😢😢😢

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 Před měsícem

    ሂሉ አንቺ ልብ አፍስስ እናትሽን ሰራሽላቸው ይመችሽ።
    ደግሞም በእናትሽ አቋም ኩሪ በእውነት ደስስስ የሚሉ እናት አሉሽ😘❤

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo Před měsícem +3

    ጀግና እናት❤❤❤❤❤

  • @EmabetMuhammedKp
    @EmabetMuhammedKp Před měsícem +7

    Yene enat sewdish ko ❤❤❤❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Před měsícem +4

    Eteye fetlework arif enat i swear ezgiyaber rejem edemena tena yistot❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AzebTadele
    @AzebTadele Před měsícem +7

    ማሬያምን የሄሉ እናት መች በመች ወልደች የሚባል እጠብቅነበር እነሁ ቢዲዮ በለቀቁ ሁሉ ለካስ ቦርጭነዉ 😍😍

  • @Haanichoo
    @Haanichoo Před měsícem +4

    Nama ofiraa lalaltee miskinaa hadhaa ofii😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 Před měsícem +9

    Mother 💪💪💪💪💪💪💪

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před měsícem

    ውይይ እናት ቁርጥ እናቴ እረጅም እድሜ ይሰጥዎት ማዘር ሄሉ በማይሆን ነገር ፕራክ አታድርጊያቸው❤❤❤❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Před měsícem +1

    ምርጥ እናት እረ ተይ ሄሉ

  • @mahytube3800
    @mahytube3800 Před měsícem

    ሄሉዬ የእኔ ትልቅ ሰው እውነት አስተሳሰብሽ ሁሉ እንደ ትልቅ ሰው ነው በጣም ነው የማከብርሽ በጣም ነው የምወድሽ እኔ ያለውት ሃዋሳ ነው እስኪ ነይ እና ሃዋሳ ፈታ በይ የእኔ እህት

  • @bettybetty1621
    @bettybetty1621 Před měsícem +3

    Enatachen fiker nachew Eko feteln yemwedat be mekenyat new Egezabher edeme Ena Tena yesetelgn ❤

  • @user-cd4zb4fg5g
    @user-cd4zb4fg5g Před měsícem +4

    ወይ ሄሉ በሰማም እዴት ነዉ የምታሰቢዉ የተረገምሽ ነሽ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před měsícem

    በትክክል ከእርግዝና ብትጠነቀቂ ስንት አይነት በሽታ አለ እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před měsícem

    አያልቅብሽ ሄሉ ማሚን አታላጃት❤❤❤❤❤❤ በርግጥ ትምህርት አዘል ነው ደሞ አታርዝሚባት በንዴት እኮ በሽታ ይመጣል የኔ አድርቅ ❤❤❤❤ ማሚ በጣም ናፍቃኝ ነበር በማበሳጨት ቢሆንም ስላየዋት ደስ ብሎኛል እዳይለመድሽ ማናደድ እሺ የኔ ቆንጆ ሄሉዬ❤❤❤❤❤❤❤ ወይ እንዴት ደስ ይላል እናት እንደዚህ በልጇ ስትተማመን ሄሉ አደራ እናትሽን ባችላይ ያላትን እምነት ጠብቂላት እሺ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uz6lm9fu5z
    @user-uz6lm9fu5z Před měsícem +3

    እናትአለምየሻመትኑሪ❤❤❤❤❤

  • @tsegayalazr
    @tsegayalazr Před měsícem

    ምርጥ እናት ከረዥም እድሜ ❤

  • @BettyDeyaou7nc4iz7
    @BettyDeyaou7nc4iz7 Před měsícem +3

    አሁን ብትመቺ የምትተርፊ አይደለሽም አሉ ማዘርዬ❤❤😂😂😂

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před měsícem +1

    የእናት ጀግና ፈትለዬ❤❤❤❤❤

  • @WerkeDasta
    @WerkeDasta Před měsícem

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አይ ውድድድድድድድድ

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 Před měsícem +3

    Yena gobez Enat Endat Endemewodewot Amesa

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude5549 Před měsícem

    ጀግና እናት ነት❤❤❤❤🎉🎉 ፈልዬ ❤❤🎉🎉

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před měsícem

    አይ የእናት አንጀት ተናዳለች ግን ልትመታት አሳዝናታለች😢 ወይ እናት ጥሩ ት\ት ነው

  • @user-bd5iq9dq3e
    @user-bd5iq9dq3e Před měsícem

    የኔ እናት ብኮን አናቴን ብላ ነበር እምገላግለኝ
    እረ በጩኸትም ሰፈሩን ታተራምሠው ነበር ለቅሶም ቅልቅል ዋይ

  • @user-sb4tw4ls7f
    @user-sb4tw4ls7f Před měsícem +3

    😂😂😂😂😂ወይኔ ሄሉግን እውነት ከየት አመጣሽው😂😂😂😂😂❤

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v Před měsícem +1

    ክብር ለእናቶች 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 Před měsícem

    ማዘር ይለያሉ እድሜ ከጤናጋ ይስጥወት

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 Před měsícem +1

    ፕራክ ተምትሉ የምክክር ትምህርት ነው በይ ሂሉ😂

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před měsícem +2

    አቤ ሄሉ የማታመጭው የለም ብለሽ ብለሽ እንዲህ አመጣሽ😂😂😂

  • @selamselam699
    @selamselam699 Před měsícem +1

    እናት ትኖር ለዘለዓለም 😘😘😘🥰🥰🥰🥰

  • @user-nf9bm6fq9c
    @user-nf9bm6fq9c Před měsícem +4

    የሄሉ ተንኮል ግን😂😂😂😂😂

  • @user-lu5zg7is1c
    @user-lu5zg7is1c Před měsícem

    ማዘር ሺ ዓመት ኑሩልኝ ❤❤❤😍😍😍

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před měsícem +4

    ማዘር እንዴት ነዎት
    ከሚዲያ ርቀዋል ❤

  • @noormohammed1848
    @noormohammed1848 Před měsícem +3

    እኔ ምለው ግን አታፍሪም እናትሽን እንደዚህ ስታወሪ ምን አይነት ማፈሪያ ነሽ ምትስቁ ልጆች ግን😊😊😊

  • @rakjulan3226
    @rakjulan3226 Před měsícem +5

    Heluuuu yene wed

  • @Likkee-tg5py
    @Likkee-tg5py Před měsícem

    Strong mother 👍

  • @mebratdafreshi6673
    @mebratdafreshi6673 Před měsícem +2

    Ye heluu enaat jiginaa nachew wowww❤❤❤❤❤ desii siluu quxachew❤

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Před měsícem

    የኔ ናት እንደት እንደምወዳት እቺ ናት

  • @nardos125
    @nardos125 Před měsícem

    ኧረ ሄሉ አታናጃት እረጅም እድሜ❤❤❤

  • @pace2443
    @pace2443 Před měsícem

    ግዜዉ የመጨረሻ ነዉ ልጆቹ ሁሉንም እንደ ኖርማል ነዉ የሚወስዱት ለጄ 18 አመት ሲሞላት ማማ ግዚ ብላ ፋርማሲ ላከችኝ በኛ ሀገር የተለመደ ስላልሆነ ተቃጠልኩ አዘንኩ ግን ምነም ማረግ አለችልም ተማሪ ሰለሆነች አዲሰ የወር ወጪ ጨምሬአለሁ በየወሩ እገዛለሁ ለቤ እየተሰበረ

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 Před měsícem +1

    ለናትሽ ክብር ዩኑሩሽ