ሶስቱም ሚስቶቹ ሊወልዱ ሲሉ ለምን ሞቱ!!የመጨረሻ ሚስቱ የድረሱልኝ ጥሪ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • ሶስቱም ሚስቶቹ ሊወልዱ ሲሉ ለምን ሞቱ!!
    የመጨረሻ ሚስቱ የድረሱልኝ ጥሪ!!
    ‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬
  • Zábava

Komentáře • 905

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t Před 18 dny +92

    እዬ ነገር እኛጋ ብቻ ይመስለኝ ነበር አክስቴ ባል ሚስቶቹ 4ቱም በወሊድ ምክንያት ነው የሞቱበት

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 18 dny +4

      😳

    • @madina0955
      @madina0955 Před 18 dny +3

      😮

    • @srvsrv5806
      @srvsrv5806 Před 18 dny +1

      የምርሺነው ፈጣሪየሖይ😢😢😢

    • @GemilaTemam-bo2qn
      @GemilaTemam-bo2qn Před 18 dny +1

      እኔ ሠባት የምቱበት አውቃለሁ እንድ አንዴኤ ይከሠታል ፀበል ውሠድት

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 18 dny +3

      @@GemilaTemam-bo2qn 😳😳😳አረ ጉድ ስንቱን ደብቃለች ኢትዮጵያ 😳

  • @wgggaha290
    @wgggaha290 Před 18 dny +309

    ያቺ ባሎቿ ግነኙነት ካደረጉ በሓላ የሚሞቱባት ሴት ታሪክ ከምን ደረሰ

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 Před 18 dny +150

    ዱካ ሾን እና የንስር አይንን የሚወድ 💞👍

  • @alehegneassefa9451
    @alehegneassefa9451 Před 18 dny +74

    የቅዱስ ሩፋኤል ጸበል ጠጭ ሁልጊዜም ምንም አትሆኝም በሰላም ልጅሺን ትገላገያለሺ አይዞሺ ቅድስት ድንግል ማርያም በሺልም ታውጣሺ እላለሁ ።

  • @EmebetEe
    @EmebetEe Před 18 dny +186

    እመብረሀን በሽልም ታዉጣሽ የሌሎች እጣ ለአንች አይሁን እሷ ከነልጇ ትከለልልሽ እህቴ😢

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho Před 18 dny +6

      በሽልም ታውጣሽ የሚባለው ከወለደች በኋላ ነው።

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 Před 18 dny +1

      ❤❤❤amnnne

    • @addisw1713
      @addisw1713 Před 18 dny

      ​@@ElsaHanicho😂

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho Před 18 dny

      @@addisw1713
      ያስቃል እንዴ?

    • @EmebetEe
      @EmebetEe Před 18 dny +1

      @@ElsaHanicho እሽ አሁንም እሷ ትቅረባት

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 18 dny +66

    እህታችን የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ጠጭ ፀሎት አርጊ መምህር ተስፍየን ብታገኝው ጥሩነው

    • @AfgrHelwa-iw3os
      @AfgrHelwa-iw3os Před 18 dny +1

      Awo mfetehuwo eso newo

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Před 18 dny +3

      ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው እራሱ መተተኛ ሁሌም በሰው ጭንቅላት የሚጫወት ሰይጣን ጎታች ነው ወደ እግዚአብሔር ትቀርባለች ክብሩን እሱ ይውረስ ምንም አትሆንም

    • @MayeIove
      @MayeIove Před 17 dny

      ​@@asegedechanbesso1399አሜን በጣም ትክክል ብለሻን

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wl Před 18 dny +76

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም የሞት አወጀ ይቀያሪ በእምነት ወደ እግዚአብሔር ቅራብ አትሞችም 🤝

  • @user-bx4eo5kn3h
    @user-bx4eo5kn3h Před 18 dny +102

    ሙሉ ቤተስቦቹ ጸበል ይግቡ እግዚአብሔር የማይፈታ ነገር የለም ጸበል አስገቡዋቸው??????

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm Před 18 dny +49

    በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅድስ ፀበል ይጅ አቺን ፈጣሪ ይጠብቅሽ የሞቱትን ነብሳቸውን ይማራቸው😮😮😮

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp Před 18 dny +67

    ቁርባን ትቁረብ ቶሎ ብላ በሰላም እመብርሃን ልጅሽ ታሳቅፍሽ በሰላም ተገላገይ

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Před 18 dny +61

    አረ ላይክ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ😢አይከፈልበት ጀግናችንን እናሳድገው😊😊

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Před 18 dny +32

    ሱብሃና አላህ. 😢😢😢 በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 ጀግናው እራስህን እየጠበክ አላህ. ይጠብቅህ. ❤❤❤❤❤.

  • @zenebe614
    @zenebe614 Před 18 dny +24

    ወንድምዬንው በጣም ጠረጠርኩት ይህን እውነት ለማግኘት ብዙ ድካም ይጠይቅ ይሆናል።

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad Před 15 dny

      ዲግምት፤አሰረቶባአዉ፤፤ነዉ፤yሚሞቱት፤በህግ፤አሲዙት

  • @fetenegete-d9p
    @fetenegete-d9p Před 18 dny +26

    ዱካ ሾው እጅግ በጣም አስገራሚ ታሪኮችን ነው እምታቀርበው እና እግዛብሔር ካንተ ጋ ይሁን የንስር አይን በጣም ምርጥ ልጅ ነው የሱ ስራዎች ስለሚከብዱ ከጎኑ መሆን አለባችሁ በርቱ።

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 18 dny +36

    ቶሎ ፀበል ግቢ እህቴ ይሄ ዛር አይነ ጥላ ነው መዝሙር 90 በየቀኑ ፀልይ ፤ መልክአ ሩፋኤልን ፀልይ በየቀኑ ፀበል ጠጭ ፤ ከቻልሽ መምህር ተስፋዬ አበራን በፍጥነት ፈልገሽ አግኝው ገጠመኝ አዳምጭ ፤ያው ክፉ መንፈስ ነው በፍጥነት እርምጃ ውሰጂ።

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před 18 dny +1

      እውነት ነው

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Před 18 dny

      ተስፋዬ የሰይጣን መንፈስ ብሎ ከማውራት ሌላ ምን ያውቃል

    • @user-sd1zi2kl3k
      @user-sd1zi2kl3k Před 12 dny +1

      መዝሙር 90
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።
      ² ተራሮች ሳይወለዱ፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ አንተ ነህ።
      ³ ሰውን ወደ ኅሳር አትመልስም፤ የሰው ልጆች ሆይ፥ ተመለሱ ትላለህ፤
      ⁴ ሺህ ዓመት በፊትህ እንዳለፈች እንደ ትናንት ቀን፥ እንደ ሌሊትም ትጋት ነውና።
      ⁵ ዘመኖች የተናቁ ይሆናሉ፥ በማለዳም እንደ ሣር ያልፋል።
      ⁶ ማልዶ ያብባል ያልፋልም፥ በሠርክም ጠውልጎና ደርቆ ይወድቃል።
      ⁷ እኛ በቍጣህ አልቀናልና፥ በመዓትህም ደንግጠናልና።
      ⁸ የተሰወረውን ኃጢአታችንን በፊትህ ብርሃን፥ በደላችንንም በፊትህ አስቀመጥህ።
      ⁹ ዘመናችን ሁሉ አልፎአልና፥ እኛም በመዓትህ አልቀናልና፤ ዘመኖቻችንም እንደ ሸረሪት ድር ይሆናሉ።
      ¹⁰ የዘመኖቻችንም ዕድሜ ሰባ ዓመት፥ ቢበረታም ሰማንያ ዓመት ነው፤ ቢበዛ ግን ድካምና መከራ ነው፤ ከእኛ ቶሎ ያልፋልና፥ እኛም እንገሠጻለንና።
      ¹¹ የቍጣህን ጽናት ማን ያውቃል? ከቍጣህ ግርማ የተነሣ አለቁ።
      ¹² በልብ ጥበብን እንድንማር፥ ቀኝህን እንዲህ አስታውቀን።
      ¹³ አቤቱ፥ ተመለስ፥ እስከ መቼስ ነው? ስለ ባሪያዎችህም ተምዋገት።
      ¹⁴ በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።
      ¹⁵ መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል።
      ¹⁶ ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራ።
      ¹⁷ የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Před 18 dny +75

    ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለኝ የምን ጉድ ነዉ የምሰማዉ ሰዉዬዉ ንሰሃ ይግባ ልጅቷም ፀበል ትኢድ ይኤ መንፈስ ነዉ የሰዉ ልጅ መጀመሪያዉ ሳይሆን መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ጥሩ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢😢😢 🙏🙏🙏

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 18 dny +1

      Aameen

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 Před 18 dny +2

      እ/ር ይርዳሽ እንግዴ

    • @addisw1713
      @addisw1713 Před 18 dny +1

      ​@destasenbeto7038 እር አይባልም እግዚአብሄር በለሽ በሙሉ ስሙ ጥሪው የሱ ስም ከስሞች ሀሉ የበላይ ነው

    • @LishanGizaw
      @LishanGizaw Před 18 dny +1

      Amen

  • @user-oc8fh6mv2d
    @user-oc8fh6mv2d Před 18 dny +47

    በእየሡሥ ሥም የሞት አወጅ እርኩሥ መንፈሥ የጨለም ሥራ የፈረሠ ይሁን እግዚአብሔር ይቅድሜልሽ የእኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin Před 18 dny +14

    ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ማንም የለም እና ወደ ጸሎት መሄድ በጌታ መፈወስ ማመን

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Před 18 dny +13

    ወይ በጌታ ለሰማሁት አመመኝ?? የሰው ሒወት እንዲ ቀልድ??😢😢😢 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 Před 18 dny +28

    ጌታ ሆይ እሷንም ገደላት በእየሱስ ስም እለዩላይ ያለ ክፍ መንፈስ በእየሱስ ስም ስረው ይፍረስ😮😮😮😮

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před 18 dny

      AMYN

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 Před 18 dny +1

      ተጠመቂ ፀበል ጠጪ

    • @addisw1713
      @addisw1713 Před 18 dny

      አሜን ይወጋ 🙏

    • @truth2232
      @truth2232 Před 12 dny

      ​@@destasenbeto7038እየሱስ ክርስቶስ የሌለበት ፀበል አይሰራም

  • @user-su4tp4ct6j
    @user-su4tp4ct6j Před 18 dny +32

    አሰተማሪ ክስተት ነው ዘላም አድናቂህ ነኝ እንወድሃለን !ጀግና እንዳንተ ጀግናወችን አላህ ያብዛልን !!!

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 Před 18 dny

      ምን አስተማሪ ነዉ መጀመርያ ጨርሰሽ አምቢብ

    • @user-km2xy3vg8x
      @user-km2xy3vg8x Před 18 dny

      ክክክክክ ድራማ መሆኑን ተረድታ ነዉ ልክ ናት ​@@asterbede4961

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 18 dny

      Aameen

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Před 18 dny +16

    ለዘንዶ የፅንስ ግብር ቃል ኪዳን አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI Před 18 dny +15

    ሠላም ዘሌ በነገራችን ላይ በሁለት ስልክ ነዉ የምከታተልህ አንተንና የንሰረ አይን እናም ላይክ አረጉኘ ለዚች ሴት ፈጣሪ ከነናቱ ከሶስቱም ሴቶች መንፈስ ያድናንት ፀበል ተፀበይ በላት ሰዉየዉም ይጠመቅ የረግማን መንፈስ ነዉ ቅዱስ ገብርኤል ይቁምልሽ እህቴ እመብረሀን ሽልም ታዉጣሽ ከጭንቅ ትገላግልሽ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 18 dny +11

    ወይ ፈጣሪ አንተ ሰው እግዚአብሄር ለሰዎች መዳኛ ፈጥሮሀልና ተባረክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፣ ማስተዋሉን ይስጥህ በርታ!!!!

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Před 18 dny +50

    እኔ ጥያቄ አለኝ ሳታዩት አስተማሪ ነው የምትሉ ኮማቾች ቢዲዮው 38:59 ፖስት በሆነ በሶስት ደቂቃው በጣም አስተማሪ ነው አትበሉ ለኮሜንት አትቸኩሉ ዘልየ እወድሀለሁ ❤

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Před 18 dny +13

    ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ጸበል ውሰዱት 🙏🙏🙏

  • @asresayele2797
    @asresayele2797 Před 18 dny +36

    ዘሌ ሰላም ነው የነስር ዓይንን ጠብቀው የመጨረሻውን ቪዲዬ ስላየው እኔ በግሌ ቅንብር ይመሰላል የነ አቶ ሰለሞን ጉዳይ እና እርዳው ሁሉሜ እንደምታረገው

    • @MmN-sl1uz
      @MmN-sl1uz Před 18 dny +1

      እኔም ሰውየው ደስ አላለኝም የተላከ ነው ሚመስለው እንዴት ነው ከወራት በፊት በሚልይን ከፍሎ በድግምት ሽባ የረገው አንድአመት በረንዳላይ ነው የሚለው ውሸታም🤔

    • @SaraJorje
      @SaraJorje Před 18 dny +4

      እኔም ገራ ገብቶኛል የሆነ ወጥመድ ያዘጋጁለት ይመስለኛል ዞላዬ ወንድምህ የንስር አይንን ጠብቀው ከፈጣሪ በታች ተጠባበቁ መድሐንያለም ይጠብቃችሁ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 18 dny

      Enem endeza nw yemiteretirew

    • @HedhddyHer-oe6yb
      @HedhddyHer-oe6yb Před 18 dny

      ​@@MmN-sl1uzእኔእራሱአልተዋጠልኝምፈርቸአለሁምክኒያቱምመቸአካሉንአሰናክሎ😢ከመችጎዳናወጣ😢😢በቻልጁንአላህይጠብቀው

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 18 dny

      እኔም

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před 18 dny +9

    ጌታ ኢየሱስ የትንሳኤ ጀግና አለ እኔም የሞት ትራፊነኝ ሶስት ድርስ እርጉዝ ሞተው በት ይሄው ለእናቴም ይህ ደግ አምላክ ደርሶ አድጌአለው እሱሳያቅ የሴጣን አሰራር ይኖርበታል ወደ ፀሎት ቤት ለምን አባቴ በዚህምክንያት አብዶ ሁሉ ነበር የሀዘኑ ተጎጂ እኮነው ባልዋም አትፍረዱበት ወዶኮ አደለም ኢየሱስ ይድረስልሽ በሰም ተገላገይ

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d Před 18 dny +13

    በጣም ታሳዝናለች ፈርታለች አይዞሽ ሰው ያለ ቀኑ አይሞትም ሠውየው ምን አልባት የሚያመልከው የባእድ አምልኮ ይኖረዋል ጀግናችን በርታ የነስር አይን የጀመረው ስራ በጣም ያስፈራል ተንኮል ያለበት ነገር ነው በተለይ መረጃ አለኝ ያለው ልጅ እውነት የሚያወራ አይመስልም እባክህን ከጐኑ ሁን አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏

  • @user-no1kc7qs9x
    @user-no1kc7qs9x Před 18 dny +22

    እንኳን ሰላም መጣህ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን ነገን መልካም ይሁንልን

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před 18 dny +39

    የሚያመልኩት ነገር አለ ይሄማ የነሱ ከነ ፅንስ የሚሙቱት ለመንፈሱ ግብር ይሆናል አቤቱ ማረን

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 Před 18 dny +2

      ትክክል.እንደዝህ.አይነት.ወሬ.ከነፍጡራ.ጋር.ባያወሩ.ጡሩ.ነበር..ይሕ.መፈሥ.ነዉ.ደም.የለመደ.እግዝያብሔር.ይገሥፀዉ😢😢😢😢

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r Před 18 dny

      💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @አያንቱ
      @አያንቱ Před 18 dny

      😢😢😢

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed Před 18 dny

      ልሆን ይችላል እሱ በደብረ መፍተሽ እና ፀበል መሄድ አለባቸው

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 18 dny

      Yemeslal

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq Před 18 dny +16

    እውነት እሄ ነገር መጣራት አለበት ሰውዬ የሚያደርገው ነገር አለ😢

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před 18 dny +21

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ዘላለም እራስህን ጠብቅ የኔ አባት በጣም ነው እምሳሳልህ ማርያምን የሰው ልጅ ክፋት ከሰይጣን ብሷል

  • @user-dg1df7cp6d
    @user-dg1df7cp6d Před 18 dny +24

    ላሀዉላ ወላቁወተ ኢላ ቢላ አላህ ይጠብቀን ከክፉ ይጠብቀን ምን ጉድ ነዉ😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 18 dny +2

      አሚንን ያረብ አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም ከጥመት አላህ ይጠብቀን

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před 18 dny

      AMYN.WANDMI

    • @mheeed5950
      @mheeed5950 Před 18 dny

      አሚን

    • @adelalbalooshi8054
      @adelalbalooshi8054 Před 18 dny

      Amiin yarebii

  • @mekonnenabate1423
    @mekonnenabate1423 Před 17 dny +5

    የጭንገፋ መንፈስ ነው ቸርች ይምጡና ይጸለይላቸው ይፈወሳሉ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Před 18 dny +9

    ፀሎት ነዉ መፍተሔዉ ቸርች ተሒዲ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይፈርሳል የበአዲ አሰራር ከሐገራችን ይነቀል😢😢😢

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb Před 18 dny +12

    አይ ወንምየው ወንድሙ በመማሩ ስለሚቀናባት ከድሮው መተት አሰርቶበት ሊሆን ይችላል. ይህ ሁሉ መከራ የደረሰበት

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Před 18 dny +14

    እስቲ እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před 18 dny

      አበረታሁሽ እማየ በርች እመብርሐን ትርዳሽ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Před 18 dny

      @@user-vg4ij4jb2o እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před 18 dny

      @@user-bz9ly1fs8k አሜን የእኔ እናት ሁላችንም

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 Před 18 dny

      የማህበሬ ልጅ ነሺ እህቴ በርችልኝ የኔ እቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሺ❤❤❤❤❤❤❤

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 Před 18 dny

      ስደትን ታውቂዋለሺ ከሱ በርች የኔ ውድ ❤❤❤የኔ ብርቱ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 18 dny +10

    ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ቤታቸው ውስጥ የሚመለክ ባድ አምልኮ ነው የመንፈሱ ግብር የሆኑ ነው እህታችን ፀበል ተጠመቂ ብትቺ ስጋወ ደሙ ተቀበይ ይሄ. የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ልጁ እሱም የመንፈሱ አምላኪ ካልሆነ ፀበል ይጠመቁና ይቁርቡ በዚ ብቻ ነው መፍትሄ ሊያገኙ የሚችሉት ዘላለም ከዚህ በፊት ሁለት ባሎቿ በዚህ ኬዚ የሞቱባት ሴት አቅርበህ ገዳም የሚኖሩ አያቷ የነገሩህ ሰምተሀል

  • @user-kg2gf3vo4y
    @user-kg2gf3vo4y Před 17 dny +2

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ. እመብርሀን ወላዲተ አምላክ የሆድሽን ወደ ጀርባሽ ታርግልሽ በሰለአም ታገላግልሽ እህቴ . አይዞሽ. ጸበል ጠጠመቂ ጸልይ. መልካ. ሩፋኤል ድርሳን. ጸልይ. አይዞሽ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Před 18 dny +5

    ሞት በዓንቺ ላይ አይሰራም አሜን ሞት በኔ ላይ አይሰራም እያልሽ በይ አይሰራም ይሄው እኔ ሞት በኔ አይሰራም ብዬ ወደ ዓንድ ዓንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር ሊሆነኝ ነው የመጨረሻው ሞት ቃል እንኩአን ከተጋነነብኝ አይዞሽ ገና ትኖሪያለሽ ግን በጸሎት ነው የሚፈርሰዉ!

  • @user-po9vm5do3p
    @user-po9vm5do3p Před 18 dny +15

    ይህ ሁኔታ በጣም አስፈሪና አስደንጋጭ መሆኑ ግልፅ ነው። ከቤተሰብ ባእድ አምልኮ ጋር የተገናኘ ስለሆነ ወንድምየዉ ከትዳር እነደተቆጠበ ተናግሯል። ባል ተብየው ይህን እያወቀ ለምን በሴቶቹ ህይወት እንደሚቀልድ ሚስጥሩ አልገባኝም። አሁን ወሳኙ ጉዳዩ የልጅቷን ህይወት እንዴት ማትረፍ እንደሚቻል ነው። የቀራት የሁለት ወር ጊዜ ብቻ ነው። ከመንፈሳዊ አባቶች ጋር በአስቸኳይ መመካከርና ፀበል መጠመቅ ሁለቱም ይገባቸዋል። ልጅቷ አንድ ነገር ብትሆን ሰዉየዉ በህግ መጠየቅ አለበት። እ/ር መጨረሻውን እንዲያሳምረዉ ለማየት ምኞቴ ነው።

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 Před 18 dny +1

      እግዚአብሄር እይከብድም አይደል ሙሉው ቢፃፉ

    • @user-po9vm5do3p
      @user-po9vm5do3p Před 17 dny

      አስተያየቱን ተቀብያለሁ አመስግናለሁ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Před 17 dny

      የእምነት ችግር ነዉ ጮሆ ሚወጣ ነዉ መንፈስ ነዉ ገጠመኝ ቢሰሙ ይድናሉ

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i Před 18 dny +6

    ዘላለም በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አንተ ጀግና ወንድማችን🎉🎉🎉

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Před 18 dny +11

    በኢየሱስ ስም ይህ ክፎ መንፈስ ነው ልጅ እንዳይወጣለት እርግማን ሊላም የቤተሰብ ጣጣ ነው የሜሁነው ከዜህ ሁሎ ነገር ነፃ የሜያወጣው አጋንት የሜንቀጠቀጡለት ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስን አምናችው ነፃ ውጡ በስጋም በመንፈስም ህይወት ይሁንላችኃል በኢየሱስ ስም አትሞችም በህይወት ትኑራላችው

    • @lolm8439
      @lolm8439 Před 18 dny

      Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen

    • @martamarta3781
      @martamarta3781 Před 18 dny

      Amen amen

  • @user-bu2bc4ed2x
    @user-bu2bc4ed2x Před 17 dny +2

    ስለ አለም ሁሉ ሃጢያት በመስቀል ላይ እርቃኑን የተሰቀለልሽ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጢያት ከሟርት ከድግምት ከየትኛውም በደል ሁሉ ያድንሻል እና እመኝ ጌታ ሆይ ማረኝ በደሌን ሁሉ እጠብልኝ በምህረትህ ደም በይው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይፈውስሻል እመኝኝ ዘሌ እውነተኛ ዳኛ በላይ በሰማይ አለ እመነኝ እምነት እዳለህም አውቃለሁ ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ❤❤❤

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op Před 18 dny +7

    አመብርሃን ትከተልሽ የኔ እናት ፀልይ ወይም ፀበል ተጠመቂ አይዞሽ ቸርወሬ ያሰማን ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 Před 18 dny +8

    አላህ የቀደረው ነው የሚሆነው

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Před 18 dny +8

    እርግማነው መፊቴሁ ፀበልነው ፈጠር ይጠብቃት😢😢

  • @DancyDada
    @DancyDada Před 18 dny +8

    አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን ዘሌ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před 18 dny +3

    ፀበል ፀበል ፀበል ይፀበሉ እሱም መፀበል አለበት የዛር መንፈስ ይቆይበታን አራስን በደም እሚወስዳቸው
    ስማዘላለም የባለፈቺውልጅ ከሶስቱም ወዶች ግንኝነትስታደርግ የሚሞቱባት ባሎች ምንላይደረሰች😢😢😢😢

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w Před 18 dny +6

    እናቴ ድንግል ማርይም ትዳብስሽ ንስሀ ግቢ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር መፍትሄ አለው

  • @user-kt5ub4yr9y
    @user-kt5ub4yr9y Před 17 dny +2

    ዘላለም ወድማችን የቅዱስ እሩፍኤልን መዝገበፀሎት ላይ አለትፀልይ አደለም ለሰዉ የእሳትን መሀፀን የሚፈታነዉና እመቤቴ በሰላምትፍታሽ የኔናት

  • @user-cd2sr1fq9f
    @user-cd2sr1fq9f Před 18 dny +1

    ወንድምየው በቅናት ወንድሙ ህይወት ላይ ያረገው ክፉ ነገር አለ ፀበል ይሂዱ ባልና ሚስቱ

  • @user-bx4eo5kn3h
    @user-bx4eo5kn3h Před 18 dny +6

    ድንግል ማርያም ትድርስልሽ!!!!

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen Před 18 dny +7

    ግን ይህን ፔጅ የምትከታተሉ ብዙሃን ሆይ እባካችው እስከመጨረሻ ሳታዮ አስተያየት አትስጡ ምክንያቱም ለወንድማችን እኛ እስከመጨረሻው ቢዲዮን ስናየው ነው የሚጠቀመው በቃ ከቻላችው ሙሉውን አይታችው አስተያየት ለግሱት ላይክ አድርጉ ሸር አድርጉ ከተሳሳትኩ ይቅርታ !!!!
    ዘላለም ወንድማችን እወድሀለው እና በርታ የንስር አይን ወንድማችን ተከታተለው አሁን የያዘው ኬዝ ከባድ ሳይሆን አይቀርም ከጎኑ ሁን !!!!!!
    ሲቀጥል የ እነዚህ ሰዎች ነገር ምንም ይሁን ምን ወደ ፀበል ይግቡ ምናልባት የቤት ጣጣ የሚባል እርኩስ መንፈስ ይኖራል ወይም እርግማን አለበት ሰውየው !!!!

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 Před 18 dny +3

    ፈታሂ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ከፊትሽ ይቅደም እህታለሜ ያአለምን ጫጫታና ወሬ ሳትሰሚ ፀልይ

  • @zainabaman3561
    @zainabaman3561 Před 18 dny +5

    ደከመኝ ደከመኝ ሚያስፈራራ ነገር መስማት ላይክ አርጌ ወጣሁ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Před 18 dny +5

    ወንድምየው የሆነ ነገር አለበት በወንድሙ መማር መለወጥ ይቆጫል የሆነ ነገር አለበት ወንድምየው ምቀኛ ነው እውነት እሷ የሆነ ነገር ከሆነች ተጠያቂው ባለቤቷ ሳይሆን ወንድሙ ነው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před 18 dny

      ወድምየው ምን ያርግ😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 18 dny +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለምን እነሱ ወደፅበል እራሳቸውን ለካህን አሳይተው ከስይጣናዊ መንፈስ አይፈወሱም እሱ ለስይጣን እየገረ ነውየሚሆነው ፀበል ተጠመቂ ንስሃ ግቢና የድንግል ልጂን ያዝ

  • @rishant9980
    @rishant9980 Před 18 dny +2

    በስምአም በወል መንፈስ ቁድስ ይሀዱ አምላክ አሜን እህቴ ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ጋንቺ ጋር ትሁን

  • @user-ms7nk2uj3r
    @user-ms7nk2uj3r Před 18 dny +2

    እህቴ አላህ በሰላም ልጅሽን አቅፈሽ ከቤተሰብሽ ይቀላቅልሽ በምነትሽ ጠክር የሴጣን ስራ ነዉ ዘሌ ምሪጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Před 18 dny +3

    እህቴ ዛሬ ነገ ሳትይ ንሰሐ አባትሽ ጋር ሂደሽ ንስሐ ግቢ የቅዱስ እሩፋኤልል ፀበል ሳታቋርጭ ጠጪ ቁረቢ ስአለት ተሳይ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 18 dny +4

    እመብርሃን በፀሎቱአ ትከልልሽ ውዴ😢

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Před 18 dny +3

    ሲጀመር እንዴት ታሪኩን ከስማህ በሖል እንዴት የሞሞታቸውን ዝርዝር በደረስች ነብስ ጡር ፊት የማይወራ ነገር ስታወሩ እንዴት ውስጦ እንደሚጎድ ማስብ አቃታችሁ ።እግዛብሄር ይሁናት እንጂ ወንድምየው አቁሚ ሲላት አልስማችም ጉዳዩንም ነግሮታል ባል ተብየው ግን የሚያደርገው ነገር አለና በግሉ ይጠየቅ ልጅቶን ግን እመቤቴ ትታደጋት

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk Před 18 dny +3

    ሰውየው ያውቃል ለዚህ ነው የደጋገመው ባጭሩ በአስተያየት ማብራሪያ መስጠት ብከብደኝም በሦስት ያበቃል ለማብራራት ጎን ባሁኑ ሳሐት ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው አየር ሁኔታ ሁሉም ሰው እንደ መንታ ልጆች እናት ቀሚስ ስለምሆን ማብራሪያው ይቅር ግን እንኳን ደስ አለሽ በሦስት ላይ ያበቃል እና አያሳስብሽ ዘላለም ሥራህን በጣም አደንቃለሁ በርታልን ።

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před 18 dny +3

    ይሄ ክፉ መንፈስ ነው ጸሎት አድርጊ ወደ እምነት ቦታ ሂዲ ከሱም ጋር ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏🙏

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před 18 dny +5

    ጀግናችን ፍጣሪ ከጎንህ ይሁን ይጠብቅህ በርታ

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s Před 18 dny +5

    ወንድማችን እንኳን ዳህና መጣህ ስትጠፉ እንጨነቃለን😢❤❤❤

  • @solomon9058
    @solomon9058 Před 18 dny +4

    ❤❤ ጠበል ተጠመቂ በቅባ ቅዱስ ሰውነትሽን ተቀቢ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Před 18 dny +5

    ሱብሃንአላህ ይገርሟል አላህ በስላም ይገላግልሽ እህቴ ባእድ አምልኮ ያመልክ ይሆናል 💔💔😥😥😥😓😓

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 16 dny +1

    ሲጀመር ወድምየው መጥፎ ሰው ነው ነፍሰጡር አጠገብ እንደዚ አይነት አይወራም ነውር ነው እሱም ወዶ አይደለም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወልዶ ለማቀፍ ያብቃችሁ እመቤታችን ትቅረብሽ ምንም አትሆኚም ጸበል ተጠመቁ🙏🙏🙏

  • @bereka321
    @bereka321 Před 17 dny +1

    እረ የሚያስደነግጥ ታሪክ ነው ግን ከምን ደረሰ ታሪካቸው አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před 18 dny +4

    ዘሌ እባክህ ራስህን ጠብቅ የነስር አይንንም ከጎኑ ሁን የጀመረው ጉዳይ ደስ አላለኝም እዳይበቀሉት፣ሲቀጥል እነዚህ መጥፎ አምልኮ የሚያመልኩ ፋሚሊ ሆነው ነው በእርግጥ አላህ ከቀደረው አይቀርም

    • @bethlehemg8614
      @bethlehemg8614 Před 18 dny

      አውነት ነዉ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ከጎኑ ሁን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 18 dny +3

    እህት የቅዱስ ሁራዬል ፀበል ተጠመቅ ጠጭ ፀልይ ምንም አትወኝም እመአምላክን ተማፀኝ የነገር መፈስ ነው የመምር ተስፋዬ አበራ ትምርቶች አዳምጭ ገጠመኝ በለሽ ስም ባልሽም ይጠመቅ ይፀልይይስገድ ሾተል የምባል መፈስ ነው እና እባክሽ ፀበል ተጠመቅ

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv Před 18 dny +3

    ይሄ ጥፋተኛ አይደለም ከነገራት የራስዋ ጥፋት ነው እግዝአብሄር ያውጣት ትፀልይ ፀበልም ትጠመቅ ከልቧተፀልይ 36:22

  • @Genet398
    @Genet398 Před 18 dny +6

    ፍጣሪ ይጠብቅሽ 😢እኔ ግን ሚመስለኞ ሃፍቱን ፍልጎ እንዳይሁን ወንድምዮዎ 😮

  • @MulukenEthiopian
    @MulukenEthiopian Před 18 dny +3

    ይሄው እኔንም ትዳር እንዳሊዝ የሚከለክለኝ ይሄው የቤተሰብ ጣጣ አይደል ። ሞክራለው አልሳካ አለኝ ብቻ ፈጣሪ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ።

    • @kidistgirma919
      @kidistgirma919 Před 18 dny

      ወንድሜ ፀልይ ዳቢሎስን ማሸነፍ የምትችል አንተ እንጂ እሱ አያሸንፍህም በር ትተህ ፀልይ ሃምላክን ደሞ ለኔ የምትላትን ስጠኝ በለው ምን ይሳነዋል ይሰጥካል።

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h Před 18 dny +4

    አምላኬ በምድራችን ግን ምን እየተከናወነ ነው? ኸረ ጌታ ሆይ ኢትዮዽያ ምድር የገባውን መንፈስ አንድ በልልን😢😢😢
    እንዴት የሚያስፈራ ታሪክ ነው ግን ውስጤ ተረበሸ በእውነት😢😢😢

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e Před 18 dny +5

    ባልየው የምያመልኩት አምልኮ ይኖራል መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይድረስልሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg Před 18 dny +11

    ዘለዓለም ዝጋየ ለምን የ አንተ ተሪኮች ፀበል አይሄዱም አተም እኮ ፀበል ይዱ ብለህ አትመክርም ለምን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 Před 18 dny +3

    አንካን ሠላም መጣህ የንስር አይን የት ጠፍ ኸረ እባካቹን

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 18 dny +3

    የሰድሰትሰው ነብሰ እኮነው የጠፈው ከነልጆቹቹቹቹ😢😢😢😢😢😢

  • @user-ex1bq9bf1d
    @user-ex1bq9bf1d Před 18 dny +1

    እሡ ንሠሀ ይግባ እሷ ደሞ ጸበል ለነፍሠጡርመጠመቅ አይቻልም ሁሌም በመሥቀል ሆዷን ትታሽ ለአባቶች ጸሎት ታሥደርግ ትጸልይ በተረፈ እመቤቴ በሠላም ትፍታሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e Před 18 dny +3

    አረ ፀበል ታጠቢ ንስሃ ግቡ ከዛም የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ጠጪ አንዳታቃርጪ ልጅሽም ለምትወጂው ከመልአክቲ ይሁን ከቅዱሳን አሳልፈሽ ስጪው ተሳሊ አማየ አይዞሽ ቤትሽ ሁሌም የበተክርስትያን እጣን አጭስበት

  • @wincell9735
    @wincell9735 Před 18 dny +3

    ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye6074 Před 18 dny +2

    ዜሌ ከባክህን የውንድምህን ነገር ተከታተለ የአቶ ሰለሞን ነገረ የተጀመረው ነጠርውሰብሰብ ያለው ነው የአቶ ሰለምን ሚሰቱ ያለችበት ነገር ውሰብሰብ ያለ ነው እንደጋነ ደግም የአቶሰለሞን ውንድም የተበለውን አውቀ
    ቃላሁኝ ብል የመጣወው ሰውዬ ምንምኸ አለማረኝም መነገረ እንኳን አልቸለም አፍ ሁሉ ነው የተሰሰረው የነሰርአይን ሰጠይቅው በአግቦ መመለሰ አልቻለም ተረበተበተ መለሰ ጠፋው መቼም ገንዝብ የሚያሰረው ነገር የለም የተደሰትነውን ነገር ወደሌላ አንደአይቀር ሰውዬ ያለበት ከሄደ አደረ አንተ ሌላ ሰው መጨመረ አለበት አሺ እሱ ደግም እልህ አለበት መረጋጋት መኖር ያሰፈልጋል እናቱ አና ባሌቤቲ ን ማሰብ አለበት የሁሉ ሰው ጭንቀት ይገባል

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 18 dny +1

    ይሄ ነገር እውነቱን ከሆነ ወንድምዬው ፀበል መፀበል ሌላ ምንም መፍትሄ የለውም ግን እውነት ከሆነ ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ።

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před 18 dny +9

    ወደ ፀበል የመንፈስ ስራ ነው

  • @user-bj8vx4km8j
    @user-bj8vx4km8j Před 18 dny +4

    ፀሎት ያስፈልግሻል ወደ ቸርች ሂጂ አቅራቢያሽ ወደ አለበት ጌታ እየሱስ ነፃ ያወጣሻል ለህይወትሽም ለስጋሽም

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 18 dny

      ከድጡ ወደ ማጡ እሱዋ ኦርቶዶክስ ናት ፀበል ትሄዳለች አዳራሽ መዝለል አይጠበቅባትም

    • @user-bj8vx4km8j
      @user-bj8vx4km8j Před 18 dny

      @@emebetzewde7492 እሙዬ የተወደድሽ አሁን ሀይማኖት አይጠቅምም የህይወት ጌታ እየሱስን አንቺም ለሷም ለሁም ጥቅም ነው እየሱስ ህይወት እንጂ ሀይማኖት አደለም ለጊዜው አዳራሹንም ዝላዩንም ተይው

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 18 dny

      ​@@emebetzewde7492በምንም ይሁን ዋናው የሂዎት ማትረፍ ጉዳይ መስሎን!

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 18 dny +1

    ይሔ የመፈስ ስራ ነዉ ከወዱ ብልት ላይ ተቀምጦ የሚስቶቹን እና የሕፃኑን የሚገል መፈስ ነዉ 😢😢😢 ዋናዉ ፀበል ነዉ መፍትሔ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 18 dny +1

    ወይ ወይ 😢😢😢ሰውየው የሆነ ነገር አለው 😢😢😢በስማም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 Před 18 dny +3

    እኔ ወድምዪው ለቦታው ሲል ሴራ እዳይሆን ፈራሁ ገና አልጨረስኩትም አይዞሺ እህት አላህ አለሺ ወዱሙ ቅናት እዳለበት ያስታውቃል ዘሌ ወድሙን ተከታተለው ገባድነው😢😢😢

    • @LiliAgabzie
      @LiliAgabzie Před 18 dny

      ባይሆንም ሀሪፍ ጥርጣሬ ነው

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 Před 18 dny +4

    ፀበል መጠመቅ አለባት ባሏም ንሰሀ መግባትና መጠመቅ አለበት መድሀኒቱ መጠመቅ ነዉ

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před 18 dny +1

    በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ጌታ እየሱስን እመኚ እና ከምድራዊም ከመንፈሳዊም ሞት አምልጪ ዳኚ ሊላ ማምለጫ የለም ጌታ ይርዳሽ።

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Před 18 dny +1

    ታሪክ ተደብቆ አይቀርም ወንድምህን አታስቀይም አምልኮት ትታችሁ ወደ ጸበል ሂዱ 😊 እግዚአብሔር መልስ አለው ለበጎነው ነው! የሚባለው ምን እየተጠበቀ ነው መፍትሄው ወደ እግዚአብሄር ቤት ❤ በርታ ዘሌ! አድናት!

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 18 dny +9

    ወንዶ ሁሉ ፀበል መሄድ ያለባቸ( ያህ ቤተ ዛር መንፈስ እናቶ ህፃናት ደማቸው አስፈሶ ህይወታቸ ሚቀጥፍ የቤተ ዛር መንፈ ነው የስው ደም መጠጣት ሚፈልግ( ሁሉ ፀበል አስቸ መሄድ ያለባቸ መፍት ያህ ብቻ ነው

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Před 18 dny +3

    እባክህ የእግዛብሔር ሰላምታ በጉልበት አይደለም እና በትህትና ብታረገው ጥሩ ነው

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 Před 18 dny +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ትሂድ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Před 18 dny +1

    በፀሎት በርች እግዚአብሔር ይረዳሻል እሱ ስ ምን ያድርግ በጣም ከባድ ነው ለመፍረድ ከባድ ነው እኔም አክስቴ 3 ጊዜ አግብታ 3 ወልዳ 3ቱም ሞተዋል ከዚያ በሗላ እሷም መልኩሳ ትኖራለች እና ሰውዬው ምን ያርግ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před 18 dny +10

    በፈጣሪ እመቤርአን ትቅረብሽ እህት በአድ አምልኮት ይኖርበትል ሰውዬው ዘሌ ሰላም ይብዛል❤❤❤