ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
    #HelinaDrama
    #SalkanTube
    #ethiopiandrama
    contact us
    on Instagram
    www.instagram....
    TikTok
    www.tiktok.com...
    Facebook
    / 1221filmsproduction
    Join this channel to get access to perks:
    / @salkantube
    Join this channel to get access to perks:
    / @salkantube

Komentáře • 568

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q Před měsícem +182

    ዲራማውን እየረሳሁትነው ጌታን በሳምት ሁለተየ ይሁንልን❤❤❤

  • @sirajson6672
    @sirajson6672 Před měsícem +447

    በጎፍ ለሞቱት ቤተሰቦች አላህ መፅናናትን ይወፍቃቸው አሚን በሉ😢😢

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před měsícem +3

      አሚንንን 😢😢😢😢😢😢አይ ወላሂ ያማል 🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před měsícem +3

      @@yaz627 ይቅርታ ግን ከ አማርኛ ቋንቋ ውጪ ሌላ ቋንቋ አለቅም 🤔🙄

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 Před měsícem +1

      Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ff4jz7fw8f
      @user-ff4jz7fw8f Před měsícem

      አአአሚሚሚሚንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @YordanosYoudanos
      @YordanosYoudanos Před měsícem

      አሜን😢😢

  • @Bereket5
    @Bereket5 Před měsícem +788

    የሂሊና ድራማ ደቂቃው ይጨመር የሚል like 😊

    • @MintesinotTeshome
      @MintesinotTeshome Před měsícem +14

      በ ላይክ ብቻ እኮ ደከመን

    • @HanaLawe-cn6td
      @HanaLawe-cn6td Před měsícem +17

      መስሚያቸዉ ጥጥ ነዉ አትድከሚ ማማዬ።

    • @nardi8713
      @nardi8713 Před měsícem +7

      አይሰሙም ከረሳነው ቡሀላ ይለቃሉ😂😂😂😂

    • @befikirzeleke
      @befikirzeleke Před měsícem +3

      Yenam hasab nebar

    • @AyaanDaahir-ee3il
      @AyaanDaahir-ee3il Před měsícem +4

      ye filmu matawekiya lela demo ye youtube mastawekiya hooo filmu eyayenew new minresaw😢

  • @hbhnhbng2282
    @hbhnhbng2282 Před měsícem +113

    በሰዉ ፈት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት በለዉ በአባቴ ፈት እመሰክርለታለሁ በሰዉ ፈትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በአባቴ ፈት እክድዋለሁ
    የማቴዎስ ወንጌል 10 -32
    ኢየሱስ ዘሬም ከነበደለችን ይወደነል ኑ ዉዴ ኢየሱስ እረፍት አግኑ❤❤❤❤

  • @ToybaMehamed-iy5kt
    @ToybaMehamed-iy5kt Před měsícem +49

    ማነው እንደኔ የቴድ ደግነት ለቡ የገባው ፍቅርን በሱ ውስጥ አየሁት ከምር በጣም ደስ ይላል እንደኔ የሚመቸው ላይክ

    • @user-ih6qh8oy6m
      @user-ih6qh8oy6m Před měsícem

      እንደዚህ አይነት ጓደኛ ግን አለ?

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr Před měsícem +216

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በጠቅላላ ሂወታቹህ ይስመር ያሰባቹህት ይሳካ ያድላቹህ አቦ

  • @Bereket5
    @Bereket5 Před měsícem +113

    ስደት ላያላቹ ሁሉ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃችሁ🙏🥹

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh Před měsícem +33

    በጎፋ ህዝብ ላይ የደረሰዉ የተፈጥሮ አደጋ ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለዉ😢😢

  • @user-yf5gy1jy1s
    @user-yf5gy1jy1s Před měsícem +217

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ግጩኝ በቃ👍👍

  • @user-gg3ey1wd8u
    @user-gg3ey1wd8u Před měsícem +86

    በጣም ቆንጆ ፊልም ከትግራይ ነኝ like ግጩኝ

    • @MebrahtomWelday-wm7wk
      @MebrahtomWelday-wm7wk Před měsícem +1

      ትግራይ ዝበል ሰለ ዝረአኩ ላይክ ውን ሰለ ዝውሕደካስ ❤ ክደግመካ

    • @smd7650
      @smd7650 Před měsícem

      Betehones Yemiyaznuleh Meseleh? Zem Bel Beka

  • @user-hs1te7uz3u
    @user-hs1te7uz3u Před měsícem +63

    ዛሬ ልደቴነው 21እናቴ በእድሜላይ እድሜን ስለጨመርሽልኝ❤

    • @zionMoges
      @zionMoges Před měsícem +1

      happy birth day🥳

    • @HabtamKindu
      @HabtamKindu Před měsícem +1

      🎉🎉🎉🎂 እንኳን ተወለድሽ እመብርሀን ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ🙏😍

    • @user-jm2ej2xy7z
      @user-jm2ej2xy7z Před měsícem +1

      እኳን ተወለድህ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ እህቴ ሀፒ በርስት ደይ🎉🎉🎉🎉🎉👰🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @SenaAdis
      @SenaAdis Před měsícem

      Happy birthday 🎂 🥳

    • @user-cr1ee2tm7x
      @user-cr1ee2tm7x Před měsícem

      🎉መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉

  • @Eliastubesy1oz
    @Eliastubesy1oz Před měsícem +52

    እረስቸው ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s Před měsícem +11

    የቴዲን ምርጥነት አለማድነቅ አይችልም❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @SaraSara-lb2tx
    @SaraSara-lb2tx Před měsícem +72

    እሊና ግን ታናድደኛለች ቴዲን ሲቸግራት ብቻ ነው የምትፈልገው

    • @user-yb2ls5oq2b
      @user-yb2ls5oq2b Před měsícem +6

      በእኛ ህይወትም አሉ ራሳችንን እንድናይ አድርጋለች ካራክተሯ💪

    • @user-ff1lc2cv5m
      @user-ff1lc2cv5m Před měsícem +2

      እኔንም በጣም

    • @kebromweldegebreal1461
      @kebromweldegebreal1461 Před měsícem +5

      ሰው እንደዛ ነው በእጁ ያለው ወርቅ ከረፈደ ቡሃላ ነው የሚረዳን

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 Před měsícem +1

      ኮረክተሮ ነው ምን ታድርግ እሱ

    • @user-oy1eq7si2o
      @user-oy1eq7si2o Před měsícem +2

      ማስታወቂያ አታብዙ ቀንሱ ብየ ለሁለት ግዜ ተቀንሶ ነበር መልሶ መጣባችሁ አበዛችሁት

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Před měsícem +42

    ለምን ድራማውን ትታችሁ ማስታወቂያ ብቻ አለቁልንም🤛

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před měsícem +33

    በህታችን ሙት ልብ ስብር ያላችሁ እደኔ😢 ወቶ ከመቅረት ይሰውረን እህቶቸ

    • @user-sn7vw2ns9l
      @user-sn7vw2ns9l Před měsícem

      😢😢😢😢 አሜን

    • @huyghr4046
      @huyghr4046 Před měsícem

      አሜን 🤲😥
      በጣም አሳነችኝ የስደት መጨረሻው 😥😥😭የኔ እናት ነብሷን ይማረው 😢😢

    • @Haym359
      @Haym359 Před měsícem

      አሜን በእውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢 ነፍስ ይማር😢

    • @Mekuri818
      @Mekuri818 Před měsícem

      አሜን 🤲🤲🙏🙏🙏

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 Před měsícem

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jinataJinata-df1cd
    @jinataJinata-df1cd Před měsícem +16

    እደ ቴዲ አይነት አፍቃሪ ይስጣችሁ አሚን በሉ

  • @MekiShafi
    @MekiShafi Před měsícem +28

    ወይ አቁሙት ወይ ደሞ ቶሎ ቶሎ ሊቀቁ🎉

  • @user-hc6yu7if1e
    @user-hc6yu7if1e Před měsícem +23

    #salkan Tube የተመልካች አስተያየት ይከበር በሳምን ሁለተየ ይሁን👈👈👈👊👊

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o Před měsícem +24

    ማስታወቂያዉ ጥሩ ነበር ግን ደቂቃዉ አጠረ በምሃል ድራማ ባትጨምሩበት ጥሩ ነበር😂😂😂

  • @kerya649
    @kerya649 Před měsícem +25

    እረ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ህሊናዎች♥️🥰

    • @SumiMisu-l6d
      @SumiMisu-l6d Před měsícem

      ere milekut erasu mndnew helina alachew gn simeslegn seyoum endalew tensh gize binchacha new keza zm yelal endalew tensh gize tenchachitew yetewutal belew new

  • @user-ABI3497
    @user-ABI3497 Před měsícem +27

    በሳምንት 2 ምትሉ like

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r Před měsícem +11

    ይህ ድራማ በሰላም ነው በጣም እየዘገያችሁ ነው የምትለቁት ምርጥ አጓጊ ድራማ ስለሆነ ተመልካችም እንዲኖራችሁ በተቻላችሁ መጠን በሰዓቱ ልቀቁልን ይህን ሳምንትማ ልጇ እንደቀረባት እናት ደጅ ደጃችሁን ሳይ ነው የሰነበትኩት...

  • @ArsemaD-ou1cg
    @ArsemaD-ou1cg Před měsícem +5

    I need a personality like #Teddy...👏👏👏👏

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o Před měsícem +26

    _በሳምንት ዘገያችሁ ስንላቸው ጭራሽ በ15 ቀን መጡ ደግነቱ በጉጉት አንጠብ ቃችሁም😅😅😅_

  • @abum1433
    @abum1433 Před měsícem +4

    ከዚህ ፊልም መማር ያለብን ነገር ቢኖር ቤተሰብ ወይም አባት ምንም መጥፎ ሰው ቢሆንኳን ያው አባት አባት ነው ።family ❤

  • @onlylovemu
    @onlylovemu Před měsícem +6

    ፈጣሪዬ ሀገራችንን ከመከራ ታደጋት 🙏

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 Před měsícem +5

    ውይይይይይ የህሊና አባት ስወዳቸው በማርያም

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 Před měsícem +6

    በጎፍለሞቱትወገኖቻችንፈጣሪነብሳቸውንበአጰደገነትያኑርልን😭 ያዘኑትንምፈጣሪመጵናናቱንዪስጣቸው😭😭😭

  • @GirumAnteneh
    @GirumAnteneh Před měsícem +6

    ይቅርታ ያለፈው ሳምት አልታየም አይደል የሚነግረኝ ይኖራል🙏🙏🙏

  • @Mera-uk7yl
    @Mera-uk7yl Před měsícem +8

    እረሳሁት እያላችሁ የምታዩት ነገርስ 😄 አንዳንዶች ደሞ የመጀምሪያ ኮማች ነኝ like ግጩኝ ትላላችሁ ኩርኩር ይግጫቹ አቦ እስኪ ፋራ አቱኑ ስለ ድራማው ብቻ comment አርጉ

    • @user-vs1lw2zo5s
      @user-vs1lw2zo5s Před měsícem

      ኩርኩር ይግጫቸው😂😂😂😂😂😂😂

  • @SadiaDxb-iu8uc
    @SadiaDxb-iu8uc Před měsícem +1

    በጣምደሥ፣እሚልፊልሚ፡በሣምንት2ጌዜ፣ይለቀቅልን🎉🎉🎉

  • @user-eu4yl2ih5g
    @user-eu4yl2ih5g Před měsícem +8

    በሳምንት 2 ግዜ ይደረግልን ይህ ድራማ

  • @Habesha923
    @Habesha923 Před měsícem +5

    መሃል የሚገባ አድቨርታይዝ ይጥፋ የምትሉ 👍🏻

  • @user-di9gb1zm4j
    @user-di9gb1zm4j Před měsícem +2

    ፈጣሪ በጡሩ ሰው ይባርካቹ ሰው የጠፍበት ዘመን

  • @Wintagrmayphonetastic3006
    @Wintagrmayphonetastic3006 Před měsícem +2

    እዚህ ክፍል ላይ የሴት እና የወንድ ልጅ ልዩነት ነው ያየውት እሷ ትምህርቷን አባቷን ሁሉ ነገሯን ትታ ነበር የተከተለችው የመጣው ይምጣ ብላ ሞትም እንኳን ቢሆን ሳሚ ግን በተራው ምንም ቢወዳት የእሷን ያህል ሩቡን ወስኖ ወይም ጨክኖ ምንም መስዋዕት ሊከፍልላት አልቻለም ፈልጎም ይሁን ሳይፈልግ የአባቱን ትዕዛዝ አስቀደመ ከእሷ ይልቅ አይ ወንድ

    • @kebronsisay6197
      @kebronsisay6197 Před měsícem

      አይደለም እኮ እሶን እንዳይገላት ብሎ ነው አስፈራርቶታል እገላታለው ብሎ

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske Před měsícem +5

    ለተመልካች ክብር ካላቹ ጥያቄዋቻችን መልሱት ማለትም ሌላው ቢቀሪ ደቂቃ ይጨመሪልን ምትሉ 👉like

  • @user-tn6tv7zg5z
    @user-tn6tv7zg5z Před měsícem +1

    ከማስታወቂያ ብዛት አብሬ ማለቴ😂😂😂😂ማን እንደቤት😂😂😂😂

  • @GirumGetu
    @GirumGetu Před měsícem +5

    ለጎፋ ህዝብ i am so sorry😢😢😢😢

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. Před měsícem +14

    ነዛ ጽሕፍቲ ተንብብ ዘለካ ዓይኒ ጸላኢካ ይደፈን መዋእልካ መዋእል ሓጺን እንጀራካ ሰፊሕ ይኩን ።ብዝኮነ ጥዕምቲ ፊልም ቀጥሉበት❤😂🎉

  • @Joye-5
    @Joye-5 Před měsícem +10

    ምን ነው ዛሬም ልተስቀሩ ነበር እንደ❤❤❤❤

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 Před měsícem +18

    ግራየገባው ዲራማ😂😂😂

    • @MyCR7Goat
      @MyCR7Goat Před měsícem

      እኮ ከራ አጋቡን እኮ🤔😂

    • @trio596
      @trio596 Před měsícem

      atsatsafeh rasu gra yegebaw nw

    • @amytk6095
      @amytk6095 Před měsícem +1

      @@trio596ዲራማ 😂😂

  • @BetyAyele-tz3rr
    @BetyAyele-tz3rr Před měsícem +2

    ገደል ግቡ ኤዲያ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před měsícem +13

    ስደት ላያላቹ ሁሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን🙏😢

  • @user-qd9pz8ru6h
    @user-qd9pz8ru6h Před měsícem +4

    በሳምንት 2 ግዜ ይሁንልን

  • @MelatAnberbir1223
    @MelatAnberbir1223 Před měsícem +2

    እኔ ምለው ግን የኛን ኮሜንት ያንቡታል ግን ምንም መልስ እኮ የላቸውም ውይ መጥኔ እኛስ እንደምንም ብለን እንጨርሰዋለ😂😂😂😂😂😂😂

  • @BetselotRapunza
    @BetselotRapunza Před měsícem +1

    ግን ምርጥዬ ነው በውነት

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l Před měsícem +7

    ይሄን ድራማ እዬረሳሁት ነው ሙስራቱን ያቆሙ ሁላ እስኪመስለኝ

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +2

    በጉጉት የምጠብቀዉ ድራማ በርቱ❤

  • @ShgeTube
    @ShgeTube Před měsícem +4

    ይህ ድራማ ሊረሳው ስል ይመጣል 😮

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc Před měsícem +6

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ🤙🥰

  • @keekiyaa
    @keekiyaa Před měsícem +6

    ህሊና ድራማ አንደኛ ቆይተው ነው ሚለቁት ሰው ከረሳው በሁዋላ ሁለተኛ ደሞ ሲለቁት ደቂቃው ትንሽ ነው የምር ሲያናድዱ

  • @NatnaelNigusse-hf6el
    @NatnaelNigusse-hf6el Před měsícem +3

    ህሊና ድራማ በየቀኑ ይታይ የሚል!

    • @abigialegesse1895
      @abigialegesse1895 Před měsícem +1

      Atekeledu enji 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HabibAli-pf8ze
    @HabibAli-pf8ze Před měsícem +7

    ይህ አካሄዳቹሁ ተመልካች እንዳ ያሳጣቹሁ የማስታወቂያ ብዛት ደግሞ በፈለጋቹህበት ሰአት የምትለቁት ለተመልካች ያለቹሁን ንቀት ይመለክታል የኦዴንስ ህግን አክብሩ !!!!!

    • @user-vs1lw2zo5s
      @user-vs1lw2zo5s Před měsícem

      አካውንታችን አክ ተደርጎ ነው ብለው እኮ ይቅርታ ጠይቀዋል ባይሆን ማስታወቂያቸውን ቢቀንሱ አሪፍ ነው

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye Před měsícem +1

    ሰላም እና ደህንነት ይስጥልን የሞቶቱን ነፍስ ይማርልን. የሚልቅሱ አይኖችን ያብስልን❤❤❤.

  • @Bereket5
    @Bereket5 Před měsícem +10

    መሳይ ፀጉሩን ቢያስተክል ያምርበታል😮

  • @user-yg9or6bq4u
    @user-yg9or6bq4u Před měsícem +1

    የ ቴዲን ፎንቃ መረዳት እንዴት አቃታት...ግን ልጅን እራሱ አሜን ብሎ ይቀበላል ሲመስለኝ ❤😂

  • @user-lm7mi8iw2f
    @user-lm7mi8iw2f Před měsícem +2

    አይ እኛ ሤቶች ግን በቃ ሚወደንን ትተን

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep Před měsícem +2

    እንደ ቴዲ ያለ ጓደኛ ይስጠን

  • @mesilove-u1w
    @mesilove-u1w Před měsícem

    አዎ እየረሳነዉ ስለሆነ በሳምንት ሁለቴ ይሁ ንልን ፍናንየ ደግሞ በጣም ነዉ ምወድሽ ካንች ብዙ ነገር ተምሬአለዉ❤❤❤

  • @user-mt8ze7tx9m
    @user-mt8ze7tx9m Před měsícem +3

    የሆነ ልጅ ፍቅር ልደፈኝ ነው በዚህ ድራማ ውስጥ😢

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Před měsícem +2

    ጎበዞች ባመታችሁ መጣችሁ ቀጣዩን ክፍል የዛሬ ኣመት እጠብቃለን😢ስታናዱ

  • @user-fz2fk2ts1g
    @user-fz2fk2ts1g Před měsícem

    አሪፍ ነው በርቱ❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @SaamueelFiqiruu
    @SaamueelFiqiruu Před měsícem +1

    Wow ድራማው ደስ ይለኛል ❤❤

  • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd

    ዋዉ ምርጥ ድራማ ነዉ ይመቸቹ አላህ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yetm798
    @Yetm798 Před měsícem +1

    ከአሁን አሁን አለቀ እያልኩ ደቂቃ ስቆጥር እልቅ አለ😂😂

  • @KooKeeti-i3k
    @KooKeeti-i3k Před měsícem +2

    የደቂቃው ማጠር የማስታወቂያው ብዛት አየነው እንበል ወይ እንደማየት ብለን ንደአለማየት እንበለው .....ዋይ ጉድ ማስታወቂያ ቀዝ ድራማ የተሻለ ርዝማኔ አለው 😂

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh Před měsícem +1

    ኸረ በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን እየረሳነዉ ነዉ plis🎉❤

  • @user-tn6tv7zg5z
    @user-tn6tv7zg5z Před měsícem +1

    ፍቅር ይዞኛል በላይክ አፃናኑኝ😢😢😢😢

  • @user-hr5gx3gm7p
    @user-hr5gx3gm7p Před měsícem +1

    አሜን amen ምትሉ ሰዎች ስለምነው ሳልሰማው የመረቀ ምርቃት አለ እንዴ ?

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 29 dny

    እኛ ሴቶች የሚወደንን አናቅም አይ ህሊና ቴዲ በጣም የወድሻል😢😢

  • @mekiryaahmed
    @mekiryaahmed Před měsícem +1

    ፈጣሪየ የቴድን አይነት ጎዴኛ ስጠኝ😮😮

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g Před měsícem +2

    ተባረኩ በርቱልን🎉🎉

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 Před měsícem +1

    ጭራሽ በጉጉት ሲትጠበቁ በ15 ቀን አረ ሸም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yotormolla5306
    @yotormolla5306 Před měsícem +5

    የድራማው ርእስ *ህሊና* የሰው ልጅ ለሶስት ነገሮች ሊገዛ ይገባል ለህግ:ለእምነቱ እና ለህሊናው:: እነ ቴዲ የገንዘብ ተገዥዎች ሁነው ቀርበዋል

  • @user-dl1fl7xh1k
    @user-dl1fl7xh1k Před měsícem +2

    ህሊና ድራማ ልብ አንጠልጣይ መሆኑን ስታቁ ሀ/ ደቂቃ አሳነሳቹ ለ/ አንድ ሳምንት ጃንፕ ማለት ጀመራቹ ሐ/ በሳምንት 1ጊዜ ብቻ አደረጋቹ መ/ ሁሉም እባካቹ አታንጠልጥሉን ሀገራችንን የክረምቱን ዝናብ የሰላም አድግልን ጌታ ሆይ ወገኖቻችንን ጠብቅልን እንደ ቸርነትህ🤲

  • @user-vl2bh9tj9b
    @user-vl2bh9tj9b Před měsícem

    Ere yalefew kfl eyetefabgn nw tolo lkekut 🙏

  • @Nahomeketema
    @Nahomeketema Před měsícem +2

    ካለ ሁሉ ነገር አለ ማለት ነው 🙏🙏🙏

  • @YemesrahTesfay
    @YemesrahTesfay Před měsícem +1

    አዎ በሣምንት በሣምንት ከሚሆን በ2 ቀን ልዩነት ይለቀቅ

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před měsícem +4

    ይሄን ፊልም ገና ዛሬ ከክፍል 1 ጀምሬ ዛሬ ሁሉንም ጨረስኩት ጎበዝ ነኝአ😂 እየቆጠብኩ በየቀኑ ባይ ይሻለኝ ነበርኮ

  • @tamrMuluye
    @tamrMuluye Před 29 dny

    ተመችቶኛል❤

  • @user-xq7hx4xg6x
    @user-xq7hx4xg6x Před měsícem +1

    የቴዲ ደግነት ይለያል ሚስኪን ፍቅሩን በሆዶ ይዞ አቤት መቻል

  • @TiliksewTenu
    @TiliksewTenu Před měsícem +3

    Elu gine endet tegebishe Gena gin alcheresikum

  • @user-tu3it7mc7x
    @user-tu3it7mc7x Před měsícem +2

    በሰምንት,ሁለቴ ልቃቁልን❤❤❤

  • @wubitb8735
    @wubitb8735 Před měsícem

    በጎፋ ህዝብ ላይ በደረሰው አደጋ በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ አምላክ የሞቱትን ነፍስ ይማርልን ያሉትን መፅናናቱን ይስጣቸው እዉነት በጣም ያሳዝናል!!

  • @user-mj3dv1oy2x
    @user-mj3dv1oy2x Před měsícem +2

    የህልና ድራማ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይለቀቅ የሚትሉ

  • @HabtamuTesfaye-c2c
    @HabtamuTesfaye-c2c Před měsícem

    አረ ህሉ በጣም ነዉ ያናደደችኛ ከማስዉ በላይ

  • @TesfaTsion1985
    @TesfaTsion1985 Před měsícem +2

    Welcome back my sweet once💘💘💘💘💘

  • @SaraSara-lb2tx
    @SaraSara-lb2tx Před měsícem +3

    ውይ ቴዴ አሳዘንከኝ ከምር

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +1

    እዚ ቤት ታጫማልቃዋል ዳቂቃ ጫምሩ በሰምቱ ሁለቴ አርጉ ሰሀት አስትካኩሉ ታባሉ ግን አዱንም አልታዛዙንም😮 ያኛ ያማዳም ቅማም ያልነው ነጋር ሰይታዛዛን ያቃራ አላ ህዴ 😮ክክክክክ😂😂😂😂

  • @user-ev9sm9jb7r
    @user-ev9sm9jb7r Před měsícem

    መጨረሻቸውን ማየት😂😂

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před měsícem +1

    አይ ጊዜ እኔስ ብሞትም እህንን ልብስ አላብስም 😭🙄🤔🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TigistPetros-y5n
    @TigistPetros-y5n Před měsícem +2

    Inkuwan beslm metachu 👌

  • @AyuAsefa-q1n
    @AyuAsefa-q1n Před měsícem +2

    Welcome back.

  • @Saaa-tt8lz
    @Saaa-tt8lz Před měsícem +1

    አፍፍፍፍ ማሥታወቄ አታብዚ ደሞ በሳምት ሁለተየ ልቀቁ እሥኪ

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk Před měsícem +2

    በሰምንት ሁለት ጊዜ ይሁን 🙄🤛

  • @AgereMinchil
    @AgereMinchil Před měsícem +4

    እኔ ግን ጥያቄ የሚሆንብኝ የአበሻ አባት በዚህ ልክ ለልጁ ፀያፍን ነገር እዲያደርግ ያስገድዳል🤔

    • @user-ip8vr4xw9e
      @user-ip8vr4xw9e Před měsícem +1

      አይ እህቴ ህሊናሽን በገንዘብ ከደፈንሽው ልጁንስ አውጥቶ የሚሸጥስ ሞልቶ የለ

  • @amare253
    @amare253 Před měsícem +2

    ከፊልሙ የማስታወቂያው መብዛት

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Před měsícem +2

    በ 2 ሳምት እካን 30 ደቂቃ 15 15 ነዋ ጉድ

  • @user-lc8yh2py9q
    @user-lc8yh2py9q Před měsícem +1

    Ye tgiray hizibi gegina mehonun lemitiamuni like sustun