ያበደ ፕራንክ ነው ሰራሁለት ~ ከተበቀሉማ እንደ እኔ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ​‪@-temsalet6234‬
    ተምሳሌት -- 0933389097
    ‪@khelot‬
    ‪@rohemedia‬
    ‪@comedianeshetu‬
    ‪@ebstvWorldwide‬
    ‪@seifuonebs‬
    ‪@fanisamri4394‬
    ‪@MAHIKIDVLOGS‬
    ‪@MikoMikee‬
    ‪@fetadailyanalysis‬
    ‪@AbelBirhanu‬
    ‪@NetsebraqMedia‬
    ‪@habeshaStudio-123‬
    ‪@nebilnur1‬
    ‪@FegegitaReact‬
    ‎‪@BrexHabeshawi‬

Komentáře • 314

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u Před 2 lety +105

    እኛ ጎራዳ ሴቶች እኮ የምንጠብሰው ወንድ ሸበላ ወንድ ነው ስንገርም😀😀🥰🥰

  • @romanyoutube9518
    @romanyoutube9518 Před 2 lety +25

    ያረብ ለኔም እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ባል ስጠኝ

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 Před 2 lety +44

    ለኢትዮጵያ ወንዶች ጥሩ ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው የምር respect!

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q Před 2 lety +67

    ውሸታም ወንድ ቢሆን ስንቴ ምሎ ነበር 😂😂🥰

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Před 2 lety +12

    ወይኔ የሱ ትግስቱ ኡፍ እንደዚህ አይነት ወንድ መታደል ነው ያዝልቅልክ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +31

    ዋው ፍቅርን ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም 😍🙏❤️👌❤️ከምር በጣም ትግስትህ ዋው ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው 😍😍❤️❤️❤️❤️😘😘😘

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před 2 lety +1

      የጎጀሜዋ በቅንነት ደምርኘ እማ

  • @wienchetgebrie4737
    @wienchetgebrie4737 Před 2 lety +6

    ማርያም ምንም ማለት አልፈልግም ለሌላ ወንዶች ተምሳሌት ነህ ምርጥ ወንድ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 Před 2 lety +3

    ጎረድ ያሉ ሴቶች የደስ ደስ አላቸው ቆንጆ ናት እሱ ደግሞ በጣም ሲበዛ ቆንጆ ነው ማሻ አላህ

  • @saratube9100
    @saratube9100 Před 2 lety +25

    ታድለሻል ወላሂ ማሻአላህ እርጋታው አ ከመልክ ከጸባይ ጋር ከአቋም ጋር ውለዱ ክበዱ ክበሩ ደስ ትላላችሁ ሆሆሆሆሆሆ ኢንተርቪው ነው ወይንስ ማፍቻ ሚስኪን አሳዘነኝ ደሞ የሷ ማስመሰል ኧረ የኔው ቢሆን ጥርሴ የለም እስካሁን ያፈልሰኛል

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 2 lety

      ክክክክክክክ

    • @fanatube196
      @fanatube196 Před 2 lety +1

      ክክክክክክ የኔም በጥረስ ማውለቅ ብቻ አይመለስም

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před 2 lety +2

      የኔ ደሞ ትግሰተኛ ነው በጣም በጣም ይናደዳል እንጀ ሌላ ምንም አይልም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety +1

      @@user-od6kz2rq6z በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @maryamethiopia8970
      @maryamethiopia8970 Před 2 lety +1

      ክክክክክ

  • @Finoterama
    @Finoterama Před 2 lety +17

    ሰላም ፍቅር ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁን የተረጋጋ ሰው 👍ደስ ትላላችሁ የእማማ ኢትዮ ልጆች ሰላም ሁኑ

  • @user-ju5lg5ok5z
    @user-ju5lg5ok5z Před 2 lety +5

    እንደናንተ አይነት ፍቅር በሰጤኝ ማሻአለህ ታምራላቹ ወንድ ልጅ ከልቡ ስወድ እሱን አየሁ

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 Před 2 lety +12

    በጣም የተረጋጋ አስተዋይ ባል ሰቶሻል ተከባከቢው

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 Před 2 lety +4

    እህቴ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሄር አሟልቶ የሰጠው ምርጥ ባል ነው ያለሽ ስለዚህ አንቺም ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ በርቺ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ፡

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před 2 lety +8

    ዋው የተረጋጋ ባል ነው አችም ቆጆ ነገር ነሽ አጥብቀሽ ያዥው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 2 lety +23

    የምር እርግት ያለ ወንድ ደስ ትላላችሁ ማሮች

  • @habimar4434
    @habimar4434 Před 2 lety +7

    ስታምሩ አይለያቹ ተጋቡ ውለዱ ክበዱ ሚገርም ባል ነው ኡፍፍፍ ታድለሻል እሙዬ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety +27

    ዋው እርግት ያለ ወንድ

  • @user-ob1co4zc8n
    @user-ob1co4zc8n Před 2 lety +7

    አይናይኗን ያያታል የወዳታል ከምር 🥺🥺🥺

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Před 2 lety +1

    ዋውውውውውው ደስ ስትሉ
    ግን በልክ አርገው እህቴ ለሚዲያ ብለሽ ስነ ልቦናው ለይ ጫና ፈጥረሽ የሚያፈቅርሽን ወንድ እዳታጪ
    ስለ ታገሰ የማይናደድ አይምሰልኝ !!!
    በተረፈ ቆንጆ ወንዶች የኛ የጎማዶች ናቸው ቆንጆ ሴቶች ፅናቱን ይስጣችሁ😂😂😂!!!

  • @መነናዊትባለማሕተቧ

    እኔኮ ግራ የገባኝ እንደዚህ አይነቱ ፍቅር የት ነው ያለው?? የምታውቁ አፋልጉኝ ከምር︎!!!

    • @hawahawa8690
      @hawahawa8690 Před rokem

      እውነት ነው እኔንም ጠቁሙኝ ክክክክክ

    • @heregewoinenatuannafaki3686
      @heregewoinenatuannafaki3686 Před rokem +1

      ከፈጣሪ ይሠጠሃል እንጅ በፍለጋ አይሆንም

    • @zamilazamila3243
      @zamilazamila3243 Před rokem +2

      አንቺ እውነተኛ አፍቃሪ ንጹህ ልብ ካለሽ ይሰጥሻል🙏😍😍

    • @መነናዊትባለማሕተቧ
      @መነናዊትባለማሕተቧ Před rokem

      @@zamilazamila3243
      ወይ ንጽህ ልብ አንድ ልብ ነው ያለኝ እንግዲህ እሷኑ ሰጥቼ ባዶዬን ልቅር

    • @zamilazamila3243
      @zamilazamila3243 Před rokem

      @@መነናዊትባለማሕተቧ ባዶሽንማ አቀሪም እሱም እውነተኛ ከሆነ🙏🙏💖

  • @zamilazamila3243
    @zamilazamila3243 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ብዝት ያድርግላችሁ ለመዳም ቅመሞችም እንደዚህ ያለ የተረጋጋ ባልን ይስጠን አሜን በሉ🙄🙄🙄🙄

  • @zaharahassan3318
    @zaharahassan3318 Před 2 lety +4

    ፍቅር ሳያበቃ ወደትዳር ግቡ በፍቅር የሚወለድ ልጂ ደስይላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed9064 Před 2 lety +1

    ለስንት ሰው የሚናፍቀውን ነገር ያገኛችሁ ደግሞ ትጫወቱበታላችሁ ተው ግን በዚህ የመጣ ብር ይቅርባችሁ ልብ ይሰብራል ትግስትህ ደስ ሲል

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Před 2 lety +9

    ሲምሩ በአላህ ታድለሽ ባልሽ የተረጋጋ ነው የኔው ቢሆን ያጮከኝ ነበር በትፊ

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 Před 2 lety +1

    ወይ የኢትዮጵያ ፕራንክ እኔ ግን በሱ ቦታ ብሆን በጥፊ ብያት ነበር እግዚአብሔር ትግስቱን ሰቶታል

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před 2 lety +16

    አሏህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን🇪🇹
    🇪🇹አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ን

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před 2 lety +7

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰብ ይሁኑ💚💛❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 2 lety +14

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን

  • @habtamwagulema8730
    @habtamwagulema8730 Před 2 lety +4

    በጣም ታምራላችሁ የተረጋጋ ወንድ ነዉ ግን ፕራክ የሚባል በጓደኛ መሀል መልካም አይደለም ተጠንቁ የተለያዩ ጓደኞች አለኝ ፍቅራችንን ብቻ ብንገልፅ ጥሩ ነዉ እንደ ሀሳብ ነዉ

  • @asdrdyiko1363
    @asdrdyiko1363 Před 2 lety +5

    እኛ ጎራዶች እኮ ባል የውጣልናል

  • @user-ig5kb9fq1l
    @user-ig5kb9fq1l Před rokem +1

    እግዚአብሔር አይለያችሁ ከምር እዉነተኛ ፍቅር ማግኘት መታደል ነዉ እዉነተኛ ፍቅር ሲሆን መረዳዳት ይኖራልና እዉነተኛ ፍቅር ያድለን

  • @user-mk5io4vk6z
    @user-mk5io4vk6z Před 2 lety +4

    ማሻአላህ ሰታምሩ እሱ እርጋታዉ wow ነው

  • @ZEHRA-zg7jc
    @ZEHRA-zg7jc Před 2 lety +5

    አሳዘነኚ ወላህ ሚስኪን ነው

  • @mehammedmedina4472
    @mehammedmedina4472 Před 2 lety +3

    አቤት ትዕግስት ለኔ ባል ባካፈልከው ከትግስትህ

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před rokem +1

    የባልና የሚስቱ ባህሩ አንድ ነዉ ክክክክክክክ

  • @hayat8754
    @hayat8754 Před 2 lety +2

    እኔ ብሆን ይኽን የመሰለ ሁበት ይዞ ከምድያ ድብቅ አርጌ ነበር የምይዘው እናም እንዳይቀሙሽ በፕራክ አትላላጭ

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 Před 2 lety +7

    የተለያዩ የእጅ ስራ ዲዛይኖችን መማር ይፈልጋሉ እንግዳውስ ቻናሌን ይቀላቀሉ 🇪🇹💝✌

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk Před 4 měsíci

    መሸአላህ ደስ ስትሉ ፈጣሪ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ

  • @ሠላሜነሽማርያም..16እናቴ

    ጠካራም ጎኑ ደካማ ጎነዉ ከፍቅረኛዬ ጋር ተመሣሣይ ነዉማርያምን🥰🥰🥰😘😇👌

  • @alemtolecha7922
    @alemtolecha7922 Před 2 lety +2

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም በጣም ደስ ይላል እርጋታው

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 Před 3 měsíci

    እግዚአብሄር በመልካም ዘር ይባርካችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před 2 lety +2

    ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 2 lety +2

    እር ሚዲያ አታወጪ ይቀሙሻል ማሻአላህ ሲያምር

  • @asyamarr6756
    @asyamarr6756 Před rokem

    በእውነቱ በጣም አድናቂህነኝ ትግስት የሞላብህ ሰዉ ነህ ።።።።

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 2 lety

    መውደድ ማለት የወደዱትን መተው ማታገኚውን ማጣት የለአሽን ማግኘት ስለሆነ አረጋጊው ምትፈልግውን ወድያው ካደረግሽ ምጎዳሽ ነው ሚሆነው በርግጥ እየበሰልሽ ስትሄጅ ይለወጣል

  • @ሀሲነትyouTube
    @ሀሲነትyouTube Před 2 lety +2

    የእውነት ውሸታም ወንድ ቢሆን የመለላ ማት ባጋጋ ነበረ ዋው ምረጥ ባል ተከባከቢው

  • @foziwelo2919
    @foziwelo2919 Před 2 lety +5

    ዋው ስታምሩ ይመቻችሁ

  • @SSs-li3uk
    @SSs-li3uk Před 2 lety +4

    ማሻአላህ ሢምር አችምቆጆነሽ💕❤❤💕

  • @ritayearsema8028
    @ritayearsema8028 Před 2 lety +1

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w Před 2 lety +2

    ይኼ ልጅ እሰው ዓይን ገባብሽ በቃ አርፈሽ ብትቀመጭ ይሻልሻል ።
    ልጁ ግን በዚሁ ቀጥል መልካምነት ለራስ ነው

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj Před 10 měsíci

    አምላኬ። እንደዚህ የለ ባል ሰጠኝ🥰🥰🥰🥰❤️👍

  • @user-yf5mo7fc3d
    @user-yf5mo7fc3d Před 2 lety +6

    ስታምሩ ማርያምን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před měsícem

    እይ እግዚብሔር ሲያግነፕቹነው ምክንያት እድርጎነው ስው እሚገነን

  • @user-ze6yd7tc4e
    @user-ze6yd7tc4e Před 2 lety +1

    የተረጋጋ ወንድ ተባረክ

  • @kenilove973
    @kenilove973 Před rokem

    እኔም ወደ ሀገሬ በሰላም ልምጣ እንጂ የሚገርም የፍቅር ሂወት አለኝ 🤗

  • @user-om6gn9vp8o
    @user-om6gn9vp8o Před 2 lety +4

    ጥሩ አክተር ናት እደ 😂 መኮሳተር ትግስት ብሎ ዝም ነው እሱ

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht Před 2 lety +1

    The least you can do is give us their page link ...

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před 2 lety +3

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-xj2yh9ji2w
    @user-xj2yh9ji2w Před 3 měsíci

    የዝች የልች ብራክ ለእራስምታት ነው የሚሰጠው ያበደ ብራክ

  • @shuailashuaila610
    @shuailashuaila610 Před 2 lety +2

    ወይኔ አንደት ነው የምታምሩት

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Před 2 lety

    One day in the future she will repeat this personality , yhe manenetuwa ande Ken tasayhalech he is such amazing and he has ,patient 👏

  • @kaltes9766
    @kaltes9766 Před 2 lety

    ሰፒራዝ ፊት ! ፈጠን ፈጠን ማለትዋ ግን ይደብራል። የወንዱ እርጋታ ተመቸኝ ግን ሴቶች የሚመዘምዙት ዓይነት ሆነብኝ። ብቻ ይመቻቹ።prank ላይ ግን አሪፍ ነች።

  • @user-we9yj1to7y
    @user-we9yj1to7y Před 2 lety +1

    ሰዉሁላደህናባልይሰጠዋል እኔማንእረጎሞኝይሆን አይወጣልኝአለይይይይ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Před rokem

    ልጁ በጣም ስነ ስርሀት ያለው ነው።

  • @noormohammed1848
    @noormohammed1848 Před rokem

    ወይኔ ትግስቱ አገኘሽው ሚዲያ ላይ ወተሽ ስትቀባጥሪ እንዳያመልጥሽ ደመቁ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 2 lety

    አሙዋረትሽ ኮስተር ብለሽ ጎበዝ ተዋናይ ነሽ ግን
    ትርግ በያ ቀረብሽ ይህ ሰልካካ ከዛ ደሞ ታለቃቀሽብናለሽ

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c Před 2 lety +5

    ማሻአላህ ስታምሩ 😍😍👌

  • @user-km5sc3vj9h
    @user-km5sc3vj9h Před 2 lety +2

    ማሻአሏህ እርግታው ሶብሩ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před měsícem

    ደስ ስትሉ ዋው በርቱ

  • @teyba577
    @teyba577 Před 2 lety

    ኤሄ ፕራንክ የሚባለው ነገር መጨረሻው ግን ጥሩ አይመጣም

  • @danomoha9902
    @danomoha9902 Před rokem

    Wow tegestu hulu nagru fetari seset indanchi nw bezum atanajew anchi dagmo

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j Před 2 lety

    ደሰ ትላላቹህ እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ይባርክላቹህ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Před 2 lety

    አቤትትግሰቱ እድል ነሽ ፍቅራችሁይብዛ

  • @selamselam6085
    @selamselam6085 Před 2 lety

    ውይይይይይ ወንድ ብሎ ዝም ታዲለሽ ይታደሉታል እንጅ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před rokem

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ለኔምርግትያለውንየሠበረውንየሚጠግንነውን

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 2 lety

    ግን አት ሳ ሳ ሳች በቁም ነገር ማባበሉን ለምደው ከጊዜ ቦሀላ ማባበሉ ሰልችቶዋቸው የተለያዩ ብዙዎች ናቸው በጣም መጣረም ያለብሽ ነገር ነው ይጠቅምሻል ተመከር

    • @user-em5ry9cq9e
      @user-em5ry9cq9e Před 2 lety

      ሴቶች ጡሩአፍቃሪ ባልሲያገኙ ፈሴን በኢርፎንካልሠማችሁ ይላሉ ይበሻቀጣሉ ትተዋቸዉሲሄዱበዛዉልክ ያለቅሳሉ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ❤️❤️❤️

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Před 2 lety

    እንደዚህ አይነት ኘራንክ በጣም ይደብራል። የምትወጂውን ሰው እንኩዋን አውቀሽ ለኘራንክ ብለሽ ሳታውቂም ቢሆን ማሳዘን የለብሽም። እኔ ብሆን ኘራንኩን real አድርጌው ስሜቱን እንድታውቂው አደርግሽ ነበር።

  • @lubabatube7742
    @lubabatube7742 Před 2 lety +5

    መጨረሻቹን አላህ ያሳምርላቹ ምርጦቼ

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před 2 lety

      ሶብረኛዋ በቅንነት ደምርኘ

    • @lubabatube7742
      @lubabatube7742 Před 2 lety

      @@user-jq4qb9bv7c የው ውዴ ደስ ይበልሽ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 2 lety

    የ ሔዋን ዘር በሙሉ አለማግባት እንጅ ላለማዉራት ልታስገድጁ አትችይም አማየ ነገ ወደ ምር እንዳትለዉጪው

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 2 lety +1

    እግዛብሄር ያፅናቹ

  • @jgjjjf8154
    @jgjjjf8154 Před rokem +1

    ደስየምትሉ ጥዶች

  • @tirgosetew5633
    @tirgosetew5633 Před 2 lety

    Waaaaaa yeteregaga wedi egizabihar kibirun ysitih tebareki

  • @rhemefamileyyoutube8685

    ታድለሽ🥰🥰የኔም ባል እርጋታውን ስወድለት

  • @AsmaAsma-dm5hx
    @AsmaAsma-dm5hx Před 2 lety +2

    አራ ቶዉት እሔ ፒራክ ልብ እያሰበራወ ነወ

  • @techawatch
    @techawatch Před 2 lety

    አቤት አሁን ፕራንክ ማይክ አድርጎ ካሜራ ላይ እንደሆነ እያወቀ ይሰራል? እውነተኛ ለማስመሰል አርእስቱን ብትቀይሩት ይሻላል።

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 2 lety +1

    ቆጆለቆጆ ተገነኛታችኋል

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před 2 lety +4

    ምነው እኔን ባገኘኸ ታክሲ ውስጥ

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j Před 2 lety +2

    ትግስቱቱቱቱቱቱ

  • @meronyeshuas732
    @meronyeshuas732 Před 2 lety +2

    እኔ ጨነቀኝ ስለሱ ሲየሳዝን እዉነት እባየ ነዉ የመጣ ሲናገር
    ስሞትልህ ተበቀላት አንድ ቀን ግን በፕራንክ ነው😂😂😂

  • @HamasenBr
    @HamasenBr Před 2 lety +1

    እህቴ ይህን አመለ ሸጋ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ወንድ ዩቲዩብ ላይ አስጥተሽ ስታበቂ አንዷ ጭልፊት ዲያስፖራ መጥታ ሳትሞጨልፍሽ በጋብቻ ተሳሰሩ እርሱ ቅዱስ ነው። ጅምራችሁን ወድጄዋለሁ። ሩቅ አሻግራችሁ ተመልከቱ። ሰላምታ ከቶሮንቶ።

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 2 lety +1

    አጥብቀሺ ያዢ ያለበለዚያ ባልሺ ባላችን ነዉ አታገላችብን😍😍😍😍😀😀😀😀

  • @saratube9100
    @saratube9100 Před 2 lety +2

    ሀይማኖት ግርማን ትመስላለች

  • @ferdosesead1932
    @ferdosesead1932 Před 2 lety

    በክህሎትም አይተናቸኋል

  • @TsigeAbeera-xy4uq
    @TsigeAbeera-xy4uq Před rokem

    Igzaber yi barikachu batami dasi tilalachu

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 Před 2 lety

    አገኝቺህ አንተብቻ ነበርክ ፕራክ የምታደርጋት

  • @mercy817
    @mercy817 Před 2 lety

    Yimtamru tendoch Fetari zemnachun yibarek

  • @fatmamalasat7388
    @fatmamalasat7388 Před 2 lety +1

    ዋዉዉዉዉ ትግስቱቱቱመሻላህ

  • @arisemafeqirearisemafeqire583

    Ache gine la prank Atognem bexami new yametasenaqiwe😂

    • @user-gs2nr3tx4e
      @user-gs2nr3tx4e Před 8 měsíci +1

      Egnama prank mehonun slemnawk nw esu gn alnekam wanaw demo esu nw

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl Před 2 lety

    ውይይይ. ስታምሩ ምርጥ ጥድ. ቆጆወች