Video není dostupné.
Omlouváme se.

🔴አያቴ ከሚሆን ሰው ፍቅር ያዘኝ🔴 (እንደምታፈቅረኝ ሳውቅ ደነገጥኩኝ!)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2023
  • በባለታሪኮቹ ፍቃድ ማህበረሰቡን ለማስተማር በተዋንያን የተተወነ መሆኑን ማሳወቅ እንውዳለን::
    ተዋናይት አጸደ እና ተዋናይ ጥላሁን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን!
    #ethiopianmovie #seifuonebs #dinklijoch #dinklijoch #ebs #ethiopianews #ethiopianews #ethiopian #ethiopiannewmusic #untoldlovestory
    @ebstvWorldwide @ArtsTvWorld @EBCworld @ebcentertainment3193 @comedianeshetu @AbelBirhanu @khelot @DstvOfficial @AbolTV
    @NahomRecordsIncMusic @hopemusicethiopia @fanabroadcastingcorporate
    @BalageruTV @NahooTVEthiopia ​ @shegerinfo @seifuonebs @ebstvWorldwide @comedianeshetu @nebilnur1 @hopemusicethiopia @MinewShewaTube

Komentáře • 1K

  • @zamzam372
    @zamzam372 Před 10 měsíci +40

    ወላሂ ምርጥ ሰው የዘመናችን አደኛ ብየዎታለሁ በሀገራችን ላይ በዚህን ጊዜ ስቱ በእድሜ የገፉ ወዶች ከልጂልጃቸውጋ እየተጃጃሉ ባሉበት ጊዜ ምርጥ አስተሳሰብና ምርጥ አደበት ።❤❤❤🎉

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 11 měsíci +121

    ትልቅ ሰው ነዎት አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥዎት!!

    • @user-vk6lv8do4v
      @user-vk6lv8do4v Před 10 měsíci +1

      ይሄ መንፈስ ተወጋ😢😢😢😅😅😅😅😅

    • @Samira1841Samira
      @Samira1841Samira Před 10 měsíci +2

      በነገራቺን ላይ ሺበቶ የእድሜ መግለጫ ይሆናል ብየ አላስብም እኔ 28አመቴ ነው ያጎቴ ልጅ በ2አመት እበልጣታሁ እሷ ፀጉሯ ነጪ ሁኗል እኔ አንድትኳ የለኝም ነጪ ፀጉር ሰለሆነ እንጅ ያኒ አክል አያት ሊሆናት አይቺልም አታካብዱ ሀባይቤ

    • @user-qt5fn2bx4e
      @user-qt5fn2bx4e Před 10 měsíci +1

      @@Samira1841Samira ኧረ ዝም በይ ግንባራቸው ይለይ የለደ

    • @eyobeshetu7879
      @eyobeshetu7879 Před 9 měsíci

      ልጅቷ በሌላ ቪድዬ ላይ ተከፍሏት የውሸት እንደሱራችው የውሸት እንደሆነ ተናግራለች

  • @hq1rx
    @hq1rx Před 11 měsíci +181

    የኔ ውድ እኔ የምመክርሽ ውሎሽን አስተካክይ በእድሜ አቻዎችሽ ጋር ለመዋል ሞክሪ እራስሽን በንባብና በሥራ ቢዚ አድርጊው በተቻለሽ አቅም የፀሎት ጊዜም ይኑርሽ ትርፍ ጊዜሽን በጭራሽ ብቻሽን አትሁኜ ከቤተሰቦችሽጋ ለመቀራረብ ሞክሪ ባጠቃላይ ከሰውየውጋ ባትገናኚ መልካም ነው ለትንሽ ጊዜ ልትቸገሪ ትችያለሽ ግን አይዞሽ ነገሮች ይለወጣል ዋናው ነገር ለመለወጥ እራስሽን ዝግጁ አድርጊ እናም ለውስጥሽ ይሄ ፍቅር ትክክል እንዳልሆነ ደጋግመሽ ንገሪው።

    • @simenehgashaw1687
      @simenehgashaw1687 Před 11 měsíci +13

      እንዴ ለምን ? ሰውዬው እኮ ወጣትን ያስንቃል ምርጫዋን መደገፍ ያስፈልጋል አንሶላ የተጋፈፉ ሰው ነው ሁሉንም ጣዕሙን የሚያውቀው

    • @hq1rx
      @hq1rx Před 11 měsíci

      @@simenehgashaw1687 ሠውየውን መርሳት የምትፈልግ ከሆነ ከሱ መራቅ አለባት ምክር የጠየቀችው ምርጫዋ ትክክል እንዳልሆነ ነገር ግን ለመውጣት ስላልቻለች ነው

    • @user-nu3pb5by8g
      @user-nu3pb5by8g Před 11 měsíci +4

      ሰውዮ በከረሜላ ደለላት

    • @AbuRehmet
      @AbuRehmet Před 10 měsíci +22

      የምቀኛ የቁሞ ቀር ምክር😂 ፍቅር እድሜ አይገድበውም የሚባለውን እውነተኛ አባባልን ያልሰማ ሰው የሚሰጠው የምቀኛ ሰው አስተያየት።

    • @FekirteFekirete-zm1nv
      @FekirteFekirete-zm1nv Před 10 měsíci +9

      ወረኛ ቅናት ነው ምን አገባሽ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 10 měsíci +26

    ሰው ልጁን ቢደፍርበት ሰዓት 5% ብገኝ ነው እንድህ አይነት ትልቅ ሰው በተሰቦቹዋም ቸልትኘት አለባቸው ዘመኖት ይባረቅ ፀጋውን ያብዛሎት !

  • @user-ez9qt6yt6c
    @user-ez9qt6yt6c Před 10 měsíci +78

    ወገኖቼ ድራማ ነው አትናደዱ😂😂😂

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 Před 10 měsíci +3

      ትክክል ድራማ ነው የሚሸወድ የለም

    • @zeynumolla5456
      @zeynumolla5456 Před 10 měsíci

      ትክክል

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před 10 měsíci +2

      ምንአናደደን😂😂አክብሮነውየሚይዘውበእድሜየሚበልጥሽባል

    • @astubelay5909
      @astubelay5909 Před 10 měsíci +1

      በጣም አናደደችኝ አታፍርም

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 Před 10 měsíci

      100%

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Před 10 měsíci +36

    ደስ ስትሉ እየተከባበራችሁ ስታወሩ !! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Před 10 měsíci +17

    ትችያለሽ አይዞሽ፡፡ ነገ እንዴት ይሆናል ብለሽ አስቢ፡፡ ጌታ ሆይ ለእኔ የሚሆነውን አድርግ ፡ብለሽ ፀልይ፡፡ የሚያስብልሽ ሰው በመሆኑ ፡ለሕይወትሽ የምትመኪበት ፡አባት አድርገሽ ፡ውሰጂው፡ እግዚአብሔር ለአንቺ የሚሆነውን ይሰጥሻል፡፡ፀልይ፡፡
    የሱን ፍቅር በአባትነት ለውጭው፡፡ ይህም በፀሎት ይሆናል፡፡አይዞሽ፡፡

  • @sheepofgod765
    @sheepofgod765 Před 9 měsíci +3

    በ19 አመቴ 1994 አ.ም ፍቅር ይዞኝ ነበር
    ሌላ አግብቼ ወልጄያለሁ ነገር ግን እስካሁን ድረስ አስባታለሁ። እውነተኛ ፍቅር ስንሞት ነው የምንረሳው እና ጌታ ይርዳሽ።

  • @kilisu1219
    @kilisu1219 Před 10 měsíci +25

    ነገ የተሻለ ነው አባት ውለታዎትን ፈጣሪ ይክፈሎት

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Před 10 měsíci +20

    ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ አንተም አግባ እሷንም እንደ አባት ሆነህ ዳራት!!!!!!የአባት ፍቅርም እኮ ልዩ ነው።

  • @ebsiachalaneg9146
    @ebsiachalaneg9146 Před 9 měsíci +2

    እናትዬ በጣም አሪፊ ልጅ ነሺ ግን የኔ ውድ ልጅ ከሌለ ወጣት ልጆች ጋር ምንም ነገር ውስጥ አሰትገብ ጊዜ ውሰጅ ይህ ስሜት ቀስብሎ ይጠፋል። የኔ አባት ወይም ወንድ ብዙ ሰው ከሚስቱ የወንበደና ሥራ በሚሠራበት ዘመን ለዚች ብላቴ በማሠብ እግዝበሔር ይባርክ።

  • @bulbulasecondary8762
    @bulbulasecondary8762 Před 10 měsíci +7

    አዳም በ 30 ዓመቱ ሂዋን በ 15 ዓመቷ ነው የተጋቡት ከመንፈሳዊ አንፃር ፍቅር ስህተት ሆኖ አያውቅም !!!

  • @selamabebe4859
    @selamabebe4859 Před 10 měsíci +5

    ይሄ ፀሎት ያስፈልገዋል ። አንችም ወደሽ አይደለም ። እርሶ ደግሞ በጣም መመስገን ያለቦት አባት ኖት ። ፈጣሪ ነገሮችን ሁሉ ይቀይርልሽ ።።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 10 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በእውነት ትልቅ የሚያስብልሽ ከአባትም አባት አለሽ ሁሌም አባዬ ብለሽ ጥሪያቸው የልጅነት ስሜት እንዲሰማሽ በተረፈ ጸልይ ፁሚ ስገጂ ሱባኤ ግቢ ጸበል ተጠመቂ
    አባቴ እርሶን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ያውም በዚህ ጊዜ እድሜና ጤና ይስጥዎት❤

  • @semawitjaffihailu
    @semawitjaffihailu Před 10 měsíci +48

    ትንሿ ልጅ ባክሽ ነገ ልጆች ትወልጃለሽ ልጆችሽ አብሯቸው የሚሮጥ እና የሚቦርቅ አያት ሳይሆን አባት ይፈልጋሉ። እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የጓደኞቻቸውን ወጣት የሆኑ አባቶችን ሲያዩ ከፍተኛ የስነ ልቦና ቀውስ ያስከትልባቸዋል።ከእኩያሽ ጋር ብትሆኚ ይሻልሻል..እንዳይቆጭሽ ባክሽ

    • @user-ts2ei7sk1x
      @user-ts2ei7sk1x Před 10 měsíci

      በትክክል

    • @ssaa3540
      @ssaa3540 Před 10 měsíci

      በጣም ነው የሚያዝነው

    • @masreshategene1790
      @masreshategene1790 Před 10 měsíci

      እውነት ብለሻል፣በአፍላ ፍቅር፣ትልቅ ዋጋ ፣ያስከፍላል

    • @henokwmariam431
      @henokwmariam431 Před 10 měsíci

      አንተ ፋራ እነዚህ ተዋንያን ናቸው

    • @saedaahmed4320
      @saedaahmed4320 Před 10 měsíci

      በጤናዋ ነው ግን?

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 10 měsíci +6

    ይህቻ ልጅ ከእናት ከአባት የሚገባውን ያክል ፍቅርና መቀራረብ የላትም ማለት ነው እናም ከእርሱ ፍቅር ስላገኘች ይመስለኛል

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 10 měsíci +3

    በኔ በኩል ኢሄ ፍቅፍ አይመስለኝም መላመድ ነው ከሌላ ሰው ጋር ለመቀላቀል ሞክሪ ከቤተሰብ በቂ ፍቅር ኣአላገኘሽም ይሆናል አባት ማድረግ የሚገባውን ነገሮች እሳቸው ሲያረጉት ከረሙ ፀልይ. :: ከሳቸው ጋር ስትሆኚ በጣም ኮምፈርት እና እምነት አደረብሽ ለዛ ነው ከልጅነት ጀምሮ የምትወጃቸው ለዚ ሁሉ ቤተሰቦችሽ ጥፋት ነው በዚ በውጪ አገር ማንኛውም ትልቅ ሰው ከቤተሰብ ፍቃድ ውጪ እንኳን ከረሜል ምንም ነገር መስጠት አይፈቀድም ብዙ መላመድ ልጅን ያሳስታል እንጂ ፍቅር አይደለም እግዛብሄር ይርዳሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Před 11 měsíci +8

    ውይ ውዴ እራስችን በትምህርት ቢዚ አድርጊ በ
    ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀልይ ፈጣሪ ወደ ልቦናሽ ይመልስሻል እሳቸው ግን ያላቸው ፈርሃ እግዚአብሔር ቀላል አይደለም ያውም በዚህ ክፍ ዘመን እንዴት እንዳስደነቁኝ መናገር አልችልም ሰው የሰውን ህይወት በሚያበላሽበት ጊዜ እንደዚህ አይነት አባት ኬት ይገኛል አንችም በፀሎት በርችና እንደ አባትሽ ተንከባከቢያቸው ያላቻ ጋብቻ ህይወት ያበላሻልና ሰከን ብለሽ አስቢና ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ የኔ ቆንጆ

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 Před 10 měsíci +1

      ተግድ ያወዳሽ ትላለች የኔ እናት ውዴ የምትሎ ሰዎች ይድፋችሁ

  • @shewayedereje3703
    @shewayedereje3703 Před 10 měsíci +5

    የኔ ውድ አይዞሺ ጠከር በይ ጸሎት አረጊ ደሞ ቡዙ ግዜ እነሱን አታግኛቸው በኩየቺሺ ያሉትን ለማግኘት ሞክር

  • @user-qn8dm3rq8l
    @user-qn8dm3rq8l Před 11 měsíci +28

    ሰዉዬዉ ግን ጭዋ ሰዉ ነዎት ; ሌላ በእርሶ እድሜ ያለ ሠዉ ቢሆን ወጣት እንደዚች ቆንጆ ሴት አፍቅራዉ እየለመነችዉ አይተዋትም ያፈነዳት ነበር

  • @PelleDanabo-jf3dv
    @PelleDanabo-jf3dv Před 10 měsíci +11

    "አሳድጌ ለሰው" አባባል ሆነ ስንት ባላጌ ባለበት ዓለምና አገር፤ በጥበብና ጨዋነት ይዘው ስላቆዩዋት ምስጋና ይገባዎታል፤ ወጣቷም "ለምን አፈቀረች" ተብላ በጭራሽ መወቀስ የለባትም፦ አባታዊና ቤተሰባዊ ግኑኝነታችሁ መቼም ቢሆን የሚቋረጥ አይመስለኝም፤ መልካም ፍፃሜ ያድርግላችሁ፨

  • @wubituguta0012
    @wubituguta0012 Před 10 měsíci +3

    ተካልኝ 50ዓመት አትመስልም ጭጎጊት የመሰለውን ሽበት ተላጭ ወጣት ምሰል ፍቅራችሁ ጥሩ ነው የ25ዓመት ልዩነት ለአበሻ ሴት የተለመደ ነው ስፖርት ስራ ፍቅራችሁ ይዳብር።

  • @user-xu3wr2uh9m
    @user-xu3wr2uh9m Před 10 měsíci +17

    ሠውየውን ሣላደንቅና ሣላመሠግን አላልፍም አላህ እድሜና ጤና ይሥጥወት በዚ ዘመን አባት ልጁን እየደፈረ ባለበት እርሡ ግን የፍቅር ጥያቄኳ ቀርቦሎት ለልጂትዋ ምክር መሥጠት መቻል ግን አባቴ ፍቅር ፍቅር ነው እድሜ ለውጥ የለውም ፈጣሪ እሥካለድረሥ አብራቹ ሁኑ ፍቅራን ተቀበሉ

    • @henokwmariam431
      @henokwmariam431 Před 10 měsíci

      አንተ ፋራ እነዚህ ተዋንያን ናቸው እድሜ ልካችሁን አትነቁም ድስክርብሽ ቦክስ ልምን አናነብም ደንቆሮ ሁላ

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 Před 10 měsíci

    50 በ 25 ኖርማል ነው ኣታካብዱት ዋናው መፋቀሩ ነው ።
    እኔ 57 ነኝ የ 23 ኣመት አፍቅራኝ እኔም ኣፍቅሬያት ደስ የሚል ግዜ እያሳለፍን ነው ።ፍቅር እድሜ ኣይገድበውም ብቻ ሳይሆን ከልካይም የለውም ፈልገህ የምትገባበት ሳይሆን ፈልጎህ ነው የሚገባብህ ። እንደኣመጣጡ ማስተናገድ ኣለባቹ ,ልጅቷ ወደ ሌላ ብትሄድ እንኳ ደስተኛ ኣትሆንም። ዝም ብለሽ ልብሽን ያፈቀረውን ብትከተይ ደስተኛና ውጤታማ ትሆኛለሽ ❤❤❤

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube Před 10 měsíci +5

    በሰደትየለች እህቶች ውረድን ምች ፈጣሪ ለሀገር አለእምዬ እትዮጵያን የብቀች የአሰበችየ
    ሰከለች ሁለቹም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před 10 měsíci +7

    ይሄ የወላጅና ልጅ የቀረበና እንደ ጓደኛ ሚስጥረኛ ስንል ሆን ልጆቻችን ሸክማቸውን ለቤተሰብ ማካፈል ይፈራሉ😢

  • @user-mq1mf6gu6r
    @user-mq1mf6gu6r Před 10 měsíci

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ያግዝሽ በኃላ ትጎጃለሽ የሚያግዛት ሰው ያስፈልጋታል እርዶት እስኪ መምታውቆት ቅረቦት እንደጎደኛ አምክሮት በእሶ እድሜ እኩያቸውን ይዘው በጣም የሚፋቀሩ ሰዋች ማየት አለባት እንዲም አይነት ሰው አለ ትበል በይመሮዋ ከሱ የተሻለ ፍቅር እንዳለ በእይምሮዋ ስራ መስራት ያስፈልጋል ፍቅር እውር ነድ የማይገባበት የለም ሰውየው ግን የተባረከ ነው ቀስ እያልክ እራቃት

  • @user-xy7mf8kc8m
    @user-xy7mf8kc8m Před 10 měsíci

    ይሄ የሰይጣን ፈተና እና የልጅነት ስሜት ነው። ነገ ደግሞ ስትበስይ ይፀፅትሻል። አሁን ከሚሰማሽ ፍቅር ይልቅ ነገ የሚሰማሽ ፀፀት ያቆስልሻልና ከልጅነት ስሜትና አካሄድ ወተሽ ሀሳብሽን ቀይሪ! የቤተሰቦችሽን ምክርም ስሚ። ጠበል ተጠመቂ። ሰውየውንም አታስጨንቂያቸው! አታሳስቺያቸው! ወደ ፍቅር ሳይሆን ወደ ዝሙት እየገፋፋሻቸው ነውና ቆም ብለሽ አስቢ! ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!

  • @BlenTafa-ho5dy
    @BlenTafa-ho5dy Před 10 měsíci +4

    ታዲያ እድሜዎ 50 ከሆነ ምን ችግር አለው እኔ እኮ የሰማንያ ዓመት ሽማግሌ መስለውኝ ነው.:-
    በዕድሜ የሚበልጥህን ሰው,,የአታፍቅር ተብሎ የተጻፈ ነገር የለም

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 Před 10 měsíci +10

    ወይ ጉድ ፍቅር እውርነው ሲባል በምክንያት ነው አይ ዘንድሮ❤❤😊

    • @user-xy7mf8kc8m
      @user-xy7mf8kc8m Před 10 měsíci

      ፍቅርማ እውር አይደለም የሚያፈቅረውን ያለየ ሰው ነው የታወረው። ልጅቱ ሰውን ብቻ ስለምታውቅ ነው ሌላ ሰው የሌለ የመሰላት እንጂ አውቃ አፍቅራ አይደለም። ሰውየው ከልባቸው ከሆነ አልወደድኳትም ያሉት እግዚአብሔር ይባርካቸው!!! ሁሉም በራሱ ቦታ ነውና የሚያምረው!።

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤ 1ኛ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 2ኛ አባቴ እውነትም ትልቅ አባት ኖት ምክሮችና አስተሳስቦት ትልቅ ነው 3ኛ በእውነት እምነቴ አይፈቅድልኛም ማለቶት ያከበሩት ፈጣሪ እስከ መጨረሻም ይርዳዎት 4ኛ ልጅታ እግዚአብሔር እውነተኛ ውኃ አጣጭሺን ጓደኛ ይስጥሺ 5ኛ ባለ ማህተብ ( የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጅ ) በመሆንሽ ፀልይ፤ ስጋጂና ወደ አምላክሺ ተማፀኝ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ ❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 10 měsíci +8

    ፍቅር:አይን የለውም:የሚባለው:ውነትሆኖ:አገኝሁትዛሬ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před 10 měsíci +10

    ፍቅር እውር ነው እሚባለው እውነት ነው።

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 Před 10 měsíci +10

    እርስዋ እድሜ ይስጥዋት የኔ ቆንጆ አንች ደግሞ እኩያ ጎደኛ ያዢ አይዞሽ ጥሩ ሰው ላይ ነው የጣለሽ መጥፎ ሰው ቢሆን ህይወትሽ ተበላሽቶ ነበር

  • @kemaldekeba502
    @kemaldekeba502 Před 10 měsíci +1

    I don't have a word's than saying thank you for great father's!
    May Allah gives you long life 🙏
    You are heroes big respect for you and 🤲

  • @samsongebreyes7959
    @samsongebreyes7959 Před 10 měsíci +1

    እንደዉም እኔ የቤተሰቦችዋን ትልቅነት ነዉ የተረዳሁት የኔ እህት አስተዋይ ወላጆች ስላለሽ ልትኮሪ ይገባል ወደፊትም ትልቅ ደረጃ እንድትደርሺ ስለሚያግዙሸ ጆሮ ሰተሽ አድምጪያቸዉ እኚህን ብልህ ሰዉ እስካሁን አጠገብሽ ሆነዉ እንዲያግዙሽ ለምን የፈቀዱ ይመስልሻል ወላጆችሽን አመስግኚ በርቱ የታሰረዉ በእግዚአብሔር ይፈታል

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Před 10 měsíci +7

    አይ እኛ ሐበሾች እግዚአብሔር የሰጠንን እድሜ መቀነስ እንወዳለን ። ወንድም አለም 50 ዓመት እኮ ትንሽ ነው 😂 ። ደረስኩ ሳትል ሮጦ ነው የሚደርሰው ። በዓፋችን እውነቱን ተናግረን ባይሆን በውስጣችን እኔ ልጅ ነኝ ማለቱ የበለጠ እንዳናረጅ ይረዳናል ። ማሰብ ያለብን እግዚአብሔር ለኛ የሰጠውን እድሜ በትክክል እየተናገሩ በህይወት ቢኖሩ የሚፈልጉ ብዙ ነበሩ።

    • @user-eq8ro7kz7
      @user-eq8ro7kz7 Před 10 měsíci +2

      አትሣሣ(ች) አትሣሣት በሽበት እድሜ አይለካም

    • @meserethabtemariam9085
      @meserethabtemariam9085 Před 10 měsíci

      ፊቱ ያስታውቃል በሽበት ሰውን አገምቱ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před 10 měsíci +3

    እህቴ ከምንም በላይ እራስሽን አዳምጭ እና ካለሽበት አመለካከት ለመውጣት ሞክሪ ይችላል የማይቻል ነገር የለም በጭራሽ አታግኝው ጉአደኛ ቀይሪ አካቤቤሽን ቀይሪ በየቀኑ ለራስሽ ንገሪው ትችያለሽ መርሳትም መተውም

  • @wudistgmeskel9021
    @wudistgmeskel9021 Před 10 měsíci +2

    ሰልም ቆንጅዬ, እንደዚህ አይነት የፍቅር አይነት limerence ወይም madly in love በመባል ይታወቃል. ፍቅር ሳይሆን አዲክሽን ነው.
    መፍትሄው ሙሉ በሙሉ ያለሽን ኮንታክት ማቆም ነው. በጣም ከባድ እንደሆነ አውቃለው ነገር ግን ከ 1 ወር እስከ 1 አመት ሙሉ በሙሉ ባትገናኙ ብዙ ለውጥ ታያለሽ. ከላይ ያለውን ወርድ ጉግል በማረግ ዝርዝር መረጃዎችን ማግኘት ትችያለሽ.
    ጌት እየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ይሁን.
    ወንድሜ እርስዎንም እግዚአብሄር ይባርክ.

  • @GeremewAsrat-forecast
    @GeremewAsrat-forecast Před 10 měsíci

    የኔ አባት በእውነት አንተ የምታደርገው ነገር በጣም ደስ ይላል ። በዛሬ ጊዜ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብን የሚያስብ ያውም ሹፌር ሆኖ በጎነትን የሚያስብ ሰው መገኘቱ ትክክለኛ የአያቶቻችን ልጅ ነዎት። እድሜ ይስጥልን። እህቴ አንችም አባትሽ የሚሰጥሽን ፍቅር ተመልከች ታድያ አባት ከአባትነት ፍቅር በስተቀር በሌላ ፍቅር አታስቢውም አይደል። እውነቱ ይህ ነው። እኝህ ሰውየም ገና ተማሪ እያለሽ አንችን ጥሩ ደረጃ እንድትደርሽ ሲንከባከቡሽ የነበሩ ሁለተኛ አባት በመኖርሽ በጣም እድለኛ ነሽ ። ስለዚህ ልትኮሪ ይገባሻል። እተሰማሽ ያለው ልክ ወላጅ አባትሽን በሞት ማጣት እንደማትፈልጊ ያክል የሚሰማሽ ስሜት ነው። በጣም ደስ የሚል የቤተሰብነት ፍቅር እንደሆነ ማሰብ አለብሽ። ስለዚህ ፍቅር ማለት ምን እንደሆነ በደንብ ገብቶሻል ። አንችም ንፁህ ፍቅርን ለልሎች ሰዎች መስጠት እንዳለብሽ በጎነትን ያስተማሩሽ መምህርሽ አባትሽ የቅርብ ቤተሰብሽ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው። ስለዚህ እሳቸው የሠጡሽን ንፁህ ፍቅር ይዘሽ የወደፊት የኑሮ አጋርሽ የሚሆንሽን ቆንጆ ፍቅር የሚሰጥሽን ሰው አስሽበት። ደግሞም መልካምነትሽ መልካም ሰው ይገጥምሻል። ከቻልሽ ስለኔ ህይወት ማወቅና መማር ከፈለግሽ አንችም ለመለወጥ ፈቃደኛ ከሆንሽ ኮንታክት አድርጊኝ። መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ።

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs Před 10 měsíci +5

    እሧም ልክናት ሹሮና ወድበሠልሢልነዉ እሣቸዉም ጎበዝ ጥቁቅ ናቸዉ የኔባትእድሜናጤናይሥጠወት

  • @YimisPreach
    @YimisPreach Před 10 měsíci +8

    እህቴ ደግመሽ ደጋግመሽ አስቢበትና ፈጥነሽ ራቂ
    እኔ በ20 አመት የሚበልጠኝን አግብቼ የከፈልጉትን ዋጋ ያቃጠልኩትን ጊዜ ይቆጨኛል
    ዉሃና ቅቤ በይው
    መዋሃድ በፍፁም አትችሉም

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 10 měsíci

      እኔ ፡ የሞተ ፡ ሰው ፡ ሁኘ ፡ ነው ፡ የቀረሁት

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Před 11 měsíci

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት እና እህቴ አንቺ ማድረግ ያለብሽ በዙህን ሳዓት ሌላ የሴት ጉዋዳኞቺን የዎንድ ጉዋዳኞቺን ለመተዋዎቅ ሞክሪ እና ከዙርያቻው ለማራቅ ሞክሪ የማይቻል ነገር የለም ግን እርግጣኛ ናኝ ታልፍያለሽ እኔ አንድ ዎቅት ከስጋ ከዘመደ ጋር ፍቅር እዞኝ ነበር ግን ሁለታቺንም ተነጋግረን በተውሰነ መልኩ መራራቅ ጀመርን እስካአሁን ትዳር ጀምሬ እንኩዋን እሱን በሰፊው ባገኘት አልቺልም ምክንያቱም ያለፋዉን ማሰብ ሲጀምር እንዴ አዲስ ነው የማፈቅራው እና ትልቁ ማፍተ እራስን አሳምኖ ቃስ በቃስ መራራቅ እና አባቴ እርሶ ደግሞ እሱዋ ባለቹ ቀን ሁሉ ማገኘት የለቦትም እና ቀስ በቃስ ሶስት ቀን አራት ቀን እየተራራቃቹ ሙሉ በሙሉ አንዳቹ ከሌላችሁ ሂዎት ለማዉጣት ሞክሩ እኔንም አጋጥሞኛል ግን ተጋግዘን ተራራቂን እኔ ላገኛው ሲሞክር እሱ አልተመቸኚም ይላኛል እኔም አንደዛው ስንሸዋዎድ ነበር ግን የእኛ ምክንያት ዝምድና ነበር

  • @mathiashaile4479
    @mathiashaile4479 Před 10 měsíci +1

    SO IMPRESSIVE GOD BLESS YOU BOTH HOPE YOU HAPPY ENDING ❤❤❤

  • @enattube5599
    @enattube5599 Před 11 měsíci +6

    አሪፍ ነው ይመክርሻል እኩያሽን አግብተሽ ከምትቃጠይ❤

  • @user-re2fx5gf5m
    @user-re2fx5gf5m Před 11 měsíci +11

    ሳምንት ደግሞ የ100አመት እድሜ ያለውንና የ15አመት ልጂ አቅርብ ውሽታችሁ ከልክ ስላለፈ
    እኔ ተካልኝን በቻናሌ አቀርበዋለሁ ውሽት ነው

    • @user-wx3sh4wv4q
      @user-wx3sh4wv4q Před 11 měsíci +1

      ከዚህ በፊት የሆኑ ሰዎች በዉሸት ታሪክ አቅርበዉ ሌላ ውዝግብ ዉስጥ ገብተዉ ነበር ዉሸት ነዉ

    • @rabia4266
      @rabia4266 Před 11 měsíci +3

      አላምንም እኔም 50 አመት እንደዚህ አያረጅም የኔ አባት አም ሳ አራት አመት ገና ወጣት ነዉ እንኳን እንደዚህ ፀጉሩ ሊሸብት ዉሸት ነዉ😂😂

    • @tesfaldetaklilu7726
      @tesfaldetaklilu7726 Před 11 měsíci

      @@rabia4266 ትክክል

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Před 10 měsíci

      አቅርበው እሽ

    • @Salam-bi7ei
      @Salam-bi7ei Před 10 měsíci

      😂😂😂😂

  • @mulujembere4799
    @mulujembere4799 Před 10 měsíci +1

    የኔ ውድ ግልፅነትሽ እግዚአብሔር ረድቶሻል እንደኔ ግን የሰው ልጅ እድሜው ስንት ጊዜ እንደሚቆይ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው የእድሜ ልዩነት ችግር አይፈጥርም ስንት ባለጌ የገዛ ልጁን የሚደፍር ባለበት ጊዜ ላይ ቆመን እንዲህ የሚያስብ ትልቅ ሰው የእግዚአብሔርን ህግ የሚያከብር ማግኘት በጣም የሚደንቅ ነው ስለዚህ ሰው የሚልሽን ሳይሆን ውስጥሽ የሚነግርሽን አድርጊ የሰው ልጅ ዘላለማዊ አይደለም ሁሉም ያልፉል

  • @yohanneskebede984
    @yohanneskebede984 Před 10 měsíci +1

    God bless you both. Amen. 😊

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Před 10 měsíci +7

    ምንም ማለት አይደለም በቃ ፍቅር ነው ደስ የሚል ወንድ ነው ወደደችው አገባችው ግን ይህ ድራማ ውሸት ነው 😂

  • @fekadufolle9372
    @fekadufolle9372 Před 10 měsíci +7

    What a roll model person he is. She is young & needs to go out with young boys. God bless them both.

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Před 10 měsíci +1

    No wonder. Very handsome gentleman. Above all, sympathetic. ❤❤

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 Před 10 měsíci +1

    ይህውልሽ ልምከርሽ እኔ በህይወት አጋጣሚ እንዳንች ብዙ የድሜ እርቀት ባይኖረውም ብዙ ተጎድቻለሁ አሁን እስቲል ለልጆቸ ብየ ሳላምንበት እየኖረኩ ከፍተኛ የስነ ልቦና ጉዳት ደርሶብኝ በግምት እየኖርኩ አለሁ፡፡

  • @addissarah9842
    @addissarah9842 Před 10 měsíci +5

    የኔ አባት አሁን አንቱ ሽማግሌ 80ዓመት ይሆናል ምን ግድ ኖት 🤔አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል 😄

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před 10 měsíci +56

    ጸበል ግቢ የናቴልጅ 🙌🙌🙌

    • @melatyenatwa7027
      @melatyenatwa7027 Před 10 měsíci +1

      😂

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @henokwmariam431
      @henokwmariam431 Před 10 měsíci

      አንተ ፋራ እነዚህ ተዋንያን ናቸው እድሜ ልካችሁን አትነቁም ድስክርብሽ ቦክስ ልምን አናነብም ደንቆሮ ሁላ

    • @azmeratenange8534
      @azmeratenange8534 Před 10 měsíci +5

      @@henokwmariam431 እና ስድቡን ምን አመጣዉ ምን ክፉ ነገር ተናገርሁ እንዴ ደንቆሮ ተብሎ ሰዉ አይሰደብም መጻፍ ቅዱስ አብብ ደንቆሮ ብሎ የተሳደበ ምን እንደሚፈረድበት ትትናንም ትማራለህ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 10 měsíci +2

      ውሸት ቢሆን እንኳን ለገንዘብ ብሎ ራሥን ማራከሥ ነው ምንም ትወናቢሆን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 10 měsíci

    ሰውየው ግን በጣም የተረጋጋና አስተዋይ ነው እግዚአብሔርን ይፈራል አንዳንድ አለ አይደል አርጅቶ ልጆችን አስገድዶ የሚደፍር አንቺ ግን ይሄ ከእሱ ጋር ያለው ስሜትሽ እንደማያዋጣሽ ለራስሽ ንገሪው በመንፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሪ ዘውትር ወደ እግዚአብሔር ፀልይ ነገሮች ይስተካከላሉ አይዞሽ

  • @menbcher6614
    @menbcher6614 Před 10 měsíci +1

    የኔ እህት ፍቅር መስሎሽ ከሆነ እንዲህ የሚያደርግሽ ተሳስተሸል የጾታ ስሜት ነው፡፡
    ፍቅር ዘኝ ባልሽው እድሜ አይዝም ስለዚህ ፍቅር ሳይሆን የወንድና የሴት ስሜት ነው የያዘሽ
    እሱ ግን ትልቅ ሰው ነው እግዚያብሔር የልጁ አባት ያድርገው እድሜ ዘመኑ ይባረክ፡፡
    ሌላው አዳምጠሸው ከሆነ ግ ያዳመጥሽ አይመስለኝም ከወሬሽ ፍጥነት ያለሽ እኮ አንቺ ገና መኖር ስትጀምሪ
    እኔ አንቺ እንደምታስቢኝ ፍቅር ምናምን እንደምቴይው የለሁም ይህ ማለት ቀደም ብሎ ሀሳብ እሱ ሀሳብ እንደሰጠው ምን እንደማደርግ አላውቅም አርጅቼ ሶፋ ላይ ተኝቼ መነሳት ሲያቅተኝ ለስዋ ጭንቀት ነው የምሆነው እያለሽ ነው እኮ ለምን አይገባሽም ተረጂው እያሰበልሽ ነው፡፡ሰው ካረጀ ህፃን ነው የሚሆነው እኔ 50 ዓመቶ ነው ነገር ግን አባቴ በጣም እያስቸገረ ነው አሁን ላይ በካካው ነው የሚጫወተው ብልቱን እየለቀለቀ እሱን ለማጠብ ለማፅዳት ማናችንም ጊዜ የለንም በ3 ወር ሰልችቶናል እኛ የወለደን ልጆቹ አንቺ ደግሞ አሁን ሳይሆን ከ10 ዓመት በ=ላ አሁን ተይኝ ሲልሽ አልሰማ ብለሽ ያኔ ብትወልጂ እንኳን ልጅሽን ሳታሳድጊ ጠፋተኝነት ስለሚሰማሽ እራስሽን ታጠፊያለሽ ስለዚህ አሁኑኑ ወስኚና እንደ አኩዮችሽ የሚገባሽን አድርጊ ይህን ቪዲዮ ደግሞ ለቀጣይ ህይወትሽ ስለማይጠቅም አስጠፊው ፡፡የስነልቦና ሀኪም ጋር ሂጂ ፅልይ ጌታ ኢየሱስ ይገላግልሻል፡፡

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před 10 měsíci +3

    ሁሉ ቤቱን ዘግቶ ተገልሎ የመኖር መጤ ማህበራዊ ወረርሽኝ ካመጣቸዉ ችግሮች አንዱ ብለን መዉሰድ እንችላለን 👌

  • @rrr9206
    @rrr9206 Před 10 měsíci +5

    ሰሉ አለ ነቢይ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @danielhaile6742
    @danielhaile6742 Před 10 měsíci

    እህቴ እንዲህ አይነት ስሜት በጣም ተፈጥሮአዊ ነው። ሁሉም ተፈጥሮአዊ ነገር ግን ትክክል ነው ማለት አይደለም። እኔ መንፈሳዊ ትምህርቶች ይጠቅመሻል ብዬ አስባለሁ። አባታችን ነገሮችን ወደዛ መውስድ ብትችልና ለእግዚአብሔር አሳልፈህ ብተሰጣት ልፍፋትህ ውጤት ይኖረዋል ብዬ አምናለሁ። ምክረ ካህን፣ ጉባዔያት ላይ ብትሳተፍ፣ መንፈሳዊ ፊልሞችን ብትከታተለ ወዘተ. ይጠቅማል። አንተ ግን ከበፊቱ በበለጠ መፅናት ይጠበቅብሃል። ይህችን ልጅ ልተገድ ላትም ልታድናትም ትችላለህ :: በረታ ! ታላቁ ሰው .!

  • @user-jq5fm3cf2o
    @user-jq5fm3cf2o Před 10 měsíci

    በጣም ከባድ ነው እኔም ደርሶብኝ አይቸለዉ እራሴን ሁሉ ለማጥፍት የተመኘውት ግዜ ነብር አሁን የምሰማሽን ስሜት በአድ ግዜ አጠፋም በጣም ረጂም ግዜ ይፍልጋል ከዝስሜት ለመውጣት ፀሎት ፣ ሁለተኛ ዘሬ የምሰማሽ ስሜት እና የወደፍት ህይወትሽን አነፃፅርዉ ወደፍት የምገጥምሽን ከባባድ ፈተና ስለሆነ የዛሬ ስሜትሽ ዋጋ ያጣብሽል ሶስተኛ እራስሽን በስራ ቢዚ አድርግ በእድሜ ከም መስሉሽ ጋር ግዜን አሳልፍ እርግጠኛ ነኝ የእድሜ እና የግዜ ጉዳይ እጂ የተዉሻል አይዞሽ
    አባታችን በእውነት ጥሩ ሰው ኖት እግዚአብሔር ይርዳቹ እናተም በርቱ

    • @mergabeyene1803
      @mergabeyene1803 Před 10 měsíci

      ጎበዝ የቀመሰ ያዉቀዋል. ይጥማል እኮ

  • @sasibejigayehu203
    @sasibejigayehu203 Před 10 měsíci +3

    great father ever

  • @selamkassa247
    @selamkassa247 Před 10 měsíci +17

    I really admire you እባት ! God bless you and please stay firm as she will wake up from this ቅዥት one day soon 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-zt5gv3ln3h
    @user-zt5gv3ln3h Před 10 měsíci +2

    እኔ ብሆን መጀመሪያ እጸልአለሁ ልቤ የሚለኝ አግቢ አግቢ ከሆነ አገባዋለሁ ምክንያቱም ሰውየው ጨዋ ነዉ ሰው በሚለው ነገር አልጨነቅም ለምን ቢባል ሰው የራሱን ኑሮ እየኖረስለሆነ እህቴ ሁለታችሁ ወስኑ።

  • @yewerkwuhafikadu1451
    @yewerkwuhafikadu1451 Před 10 měsíci +2

    ለመምከር ከባድነው ያው ቡጢና ምክር እንደሚባለው እኔ ግን ድራማ ካልሆነ አግቢያቸው አንቺን ሲያገቡ እኮ ከድሜአቸው ላይ አስሩ ይነሳል ደሞ ፍቅራችሁ የእውነት ነው የልጅነትሽ ብቻ ስትጀምሩ እንዳይቆጭሽ ደግመሽ አስቢ ወጣት ሊያሳልፍ የሚችለውን ማሳለፍ ከቻለ እኩያሽም ያቃጥልሻል አንቺ የምትኖሪው ለራስሽ እንጂ ለማህቀረሰቡ አይደለም ቢወራም ለጥቂት ግዜ ነው ዋናው ባንቺ እድሜ ልክ ወርዶ ሊያስደስትሽ ከቻለ ጸልይ እግዚአብሔር ን ጠይቂው ጾም ጸሎት ያዥ ከእግዚአብሔር ስሚ አቦ አወዛገብሽኝ እኮ ብቻ ያለቻም ጋብቻ ከባድ ነው ቤተሰቦችሽ ግን ተጠያቂ ናቸው!!!!!?

  • @zolaab968
    @zolaab968 Před 10 měsíci +6

    ትዳር ቅዱስ ነው አምላክ ይባርካችሁ

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 Před 11 měsíci +34

    ሃሪፍ ድራማ ነው

  • @FufaYaddessa
    @FufaYaddessa Před 10 měsíci +1

    ሁሉንም አዳምጨዋለው! የ ቸኮሌትና ከረሜላው ጉዳይ አልተመቸኝም!
    አሁን ፍቅር የምባል ነገር አለ!, ግን ሰው ከፍቅር በላይ ምን ይፈልጋል! ፍቅሪን መግፋት ብዙ ችግር ያመጣል!, አይከብድም ማለት አይደለም! የከበደውም ፍቅር ስለሆነ ነው!, ያለፍቅር ተለያይቶ ስንት አመት በስጋ እንደምኖሩ ማን እርግጠኛ ይሆናል!? ይሆናል ፍቅር ካለ!
    መጨረሻ ጥያቄዬ :- የግብረስጋ ግንኙነት ጀምሯል? ለፌዝ አይደልውም የጠየኩት!
    በተረፌ ለዚ አጭር የስጋ ህይወት ፍቅሪን አታበላሹ!!

  • @askask9433
    @askask9433 Před 10 měsíci

    የዘመኑ ምርጥ አባት ብየወታለሁ
    አላህ ሰጣንን ይያዝለወት
    አቺ ደግሞ ፊትና አትሁኝባቸዉ እሳቸዉ ላቺ ሲያስቡ አቺደግሞ ለሳቸዉ እሰቢላቸዉ
    ለእምነትሽ ቅርብ ሁኚ ከኩዮቺሽ ጋር ግዜ ለማሳለፍ ሞክሪ

  • @merongetachwe5054
    @merongetachwe5054 Před 11 měsíci +3

    If its true, you may have been groomed/ abused by the gentle man so be careful! He may have not been honest to you! I may be totally wrong! My advice to you is stay away, read the Holly Bible and ask God for guidance and protection for the rest of your future! Pls do that! Once you ruined your life there is no turning back! You are too young!
    To the Gentle man: if you are honest and truthful i have a big respect for you and God bless you! IF NOT PLS STAY AWAY FROM HER! OTHERWISE GOD WILL PUNISH YOU!

  • @kingofgame156
    @kingofgame156 Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ

  • @Amaizinglife
    @Amaizinglife Před 10 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ እኔ በአንቺ ቦታ ብሆን ሰውየውን መራቅ እርሱ የሰጠኝን ነገሮች ሁሉ ከአይን ማራቅ ቢዚ በሚያደርገኝ ነጠር እራሴን መጥመድና ሌላ ጓደኛ የወንድ መያዝ፣ ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል የሚለውን አባባል በተግባር በህይወቴ አይቼዋለሁ ይህን ሞክሪ፣ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @rahe698
    @rahe698 Před 10 měsíci

    በአንቺም ሆነ በተካልኝ የምፈርደው ነገር የለኝም ሰው በተለያየ አይነት መልኩ ፍቅር ይይዘዋል ግን እድሜያችሁ አይመጣጠንም ደግሞ ሜሮንዬ አንቺ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻንፅልና ልጅ ነሽ ቆም ብለሽ አሰቢበት ተካልኝ እንደተናገረው ሚስት ልጅ አለው በዚህ እድሜሽ የስው ባል ለምን ብለሽ ሰው ያዝንብሻል እሱም ልጁንና ሚስቱን አይጉዳ አንቺም እግዚአብሔር የበለጠው አስቀምጦልሻልና ልብሽን አዳምጭው የኔ ውብ ተካልኝ ደግሞ አሁን የስው ዘር በጠፋበት ስዓት ታማኝ በመሆንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሜሮን ሜሮን ሜሮን please wake up and take action thanks 🙏

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs Před 10 měsíci +4

    ኮሜትሮች ወላሒ መሥሏችሑነዉ እንጂ ወላሒ ትልቅሠዉ ነዉ ለትዳርየሚሖነዉ የምከባከቡት ወጠጤ አግብታችሑ ከምትቃጠሉ😂😂😂😂 እኔ ምኛቴ በሠል ያለሠዉነዉ የምፈልገዉ 30ነዉ አመቴ 45አመትነዉየምፈልገዉ የትነሕ ና

  • @D......D
    @D......D Před 10 měsíci +4

    አንቺ ከትልቅ ሰው ጋር እንደዝህ አይወራም አንቱ እየልሽ አታዎሪም ? ጋሽ ታኬ ግን ይመቾት😂

    • @abebamiki4193
      @abebamiki4193 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂 ባሏ እኮ ናቸው

    • @D......D
      @D......D Před 10 měsíci

      @@abebamiki4193እኔ አላምንም 😂

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 Před 10 měsíci +1

    በሐይማኖት ከሔድን ብዙዎቹ ካረጁ ሽበት ካወጡ በኋላ ለፍሬ ለበረከት የተመረጡ ሰዎች እድሜያቸው ትንሽ ከሆኑ ጋር ተዋልደዋል እኔ እንደኔ እግዚአብሔር እስከፈቀደላቸው ድረስ አብረው ይሁኑ ምናልባት የእግዚአብሔር ሐሳብ እንደ ሰው አይደለም ማን ያውቃል???

  • @shumegessisa8907
    @shumegessisa8907 Před 10 měsíci

    My sister prying to God . God he can help you think about titi your future. God bless you!!!

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před 10 měsíci +3

    ቲክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት😳😳😳😳😳

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 10 měsíci +15

    ከዘንድሮ ወጠጤ ባል ሰኞ ተጋብተው እሮብ ከሚፋቱት ካኖረሽ ከተመቸሽ ካላሰከፋሽ ደግመሽ ደጋግመሽ እዬንን የወደድሽውን ሠው አግቢው እድሜ ቁጥር ነው

    • @manofzmatch4318
      @manofzmatch4318 Před 10 měsíci

      በሳል አስተያየት። ተባረኪ እህቴ።

  • @Ethiopian8076
    @Ethiopian8076 Před 10 měsíci +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ 😮

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh Před 10 měsíci +1

    የኔአባት መልካም ቅን አባትነወት እረጅም ድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት እህታችን ከፍቅሩ ይልቅ ያባትነት ምክር ይጠቅምሻል ምክራቸውን ተቀበይ ፈጣሪ ልብሽን ነገሩን የምሳሳምኝያርግሽ

    • @setra-th8yt
      @setra-th8yt Před 10 měsíci

      ❤❤❤❤በጣም ወላሒ እድሜም ጤናም ይስጠወት የኔአባት

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 10 měsíci +10

    እንደው ልጄ ይቅርብሽ
    የእርሶ እድሜ 65+ኖት እና 🍬ከረሜላው ጠፈጪነቱ ወደ ፍቅር ተቀየረ 😮

  • @mesfintadewos7581
    @mesfintadewos7581 Před 10 měsíci +6

    የስነልቦና አማካሪዎችን ብታገኝ ከእግዚአብሔር ጋር ሊረዱሽ ይችላሉ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 10 měsíci +2

    በጣም ይገርማል እኮ የኞ ሴቶች በየውጭ ሀገር እየሄድ ሽማግሌ አግብተው ሲመጡ እልል ብለው እየሚድሩ ቤተሰቦች ባሉበት ምድር አንድ ሴት ትልቅ ሰው አፈቀረች ተብሎ እንደዚህ መቀጣትት አለባት ብዬ አላምንም። በሀይማኖት አይፈቀድም ማለት ምን ማለት ነው? መፅሀፍ ቅድስ ላይ ሴቶች እድሜያቸው ከባሎቻቸው በጣም ያነሰ እንደሆነ እናውቃለን። በኞም በህል በገጠር ከተማ የታጨላቸውን ትልልቅ ሰዋች ነው እናቶቻችን አግብተው ብዙዎቻችን የተወለድነው። እኔ በበኩሌ ከተዋደዱ ይሄ ትክክለኞ ፍቅር ነው ማንም ሴት እንክብካቤ የሚሰጣትን ወንድ ታፈቅራለች አንዴ ካፈቀረች ደግሞ የትኛውንም ወንድ ማየት አትችልም እና ይልቅ ግዜያችሁን ተጠቀሙበት ባይ ነኝ።

  • @FrehiwotD-rg8wi
    @FrehiwotD-rg8wi Před 10 měsíci

    አንቺ ልጅ ነሽ እይዘልቅም ስለዚህ ፀልይ እግዚእብሔር ይረዳሻል ታገይና ከመሰልሽ ጋር ዋይ ስውየውንም አታጨናንቂው የራሱን ህይወት ይምራበት በርቺ ያልፋል!!

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Před 10 měsíci +5

    ይሄ ነገር እውነት ከሆነ ለሁላችንም ትምርት ነው ሴት ልጇቻችውን በሰርቢስ የምትልኩ ወላጇች ክትትል ያስፈልጋል በከረሜላድግምት አድርጎባት ነው ምንም በሰውየው አላምንም

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Před 10 měsíci +14

    He is the great father ever ❤ compered to nowadays man he is the remaining person who has great heart

  • @taytuetege342
    @taytuetege342 Před 10 měsíci +2

    በጣም ትልቅ ሰው እግዚያብሄር ያክብረዎት ሌላ ወጣት ጓአደኛ በእድሜዎ የሚመጥናትን እንድትይዝ መገፋፋት ያሰፈልጋል እውነተኛ አባቷ ማለት እርሰዎ ነዎት ሰሜትሸን አሰተካክሊ ይቀየራል ጎአደኛ ቅረቢ

  • @mulugetashume4118
    @mulugetashume4118 Před 10 měsíci

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነው እሷም ደሞ ታሳዝናለች የስነ ልቦና ባለሞያዎች በፍጥነት ቢያገኙሽ ጥሩ ነው መታወቅ ያለበት ግን የሱ ምክሮች ፍቅሯን ከማባባስ ውጪ ብዙ አይጠቅማትም ምክንያቱም እሱ ለሷ እያሰበ እንደሆነ ማወቋ ፈቅሯን የባሰ ያንረዋል እንጂ አያወርደውሞ

    • @hyyy797
      @hyyy797 Před 10 měsíci

      ትክክሊ ዎለ

  • @-marizematube
    @-marizematube Před 10 měsíci +28

    ጥሩ ተዋናይ ሳይሁኑ አይቀርም ይዋጣላችዋል¡

    • @user-uz6tp8vs2n
      @user-uz6tp8vs2n Před 10 měsíci

      ኪኪኪኪኪኪኪ❤

    • @mesimesi7756
      @mesimesi7756 Před 10 měsíci

      እኔም መሰለኝ

    • @user-np7br4ro8o
      @user-np7br4ro8o Před 10 měsíci

      መሠለኝ ለኔም

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 Před 10 měsíci +2

      አትሸወዱ ድራማ ነው ስንቴ ሸወዱን

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g Před 10 měsíci

      ​@@marimasd6628
      እኔም መሰለኝ ኡነት ፍቅር አይመስለኝም

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před 11 měsíci +6

    ዝም ብለሽ ተምህርትሽን ብትማሪ ነው የሚጠቅምሽ ለዝህ ምንም አስተያየት የለንም

  • @tesfayeengida7467
    @tesfayeengida7467 Před 10 měsíci

    አባቴ እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ። ትውልድ ያመሰግንዎታል። እህቴ ግልፅነትሽ ደስ አሰኝቶኛል ቢሆንም ግን አደራሽን ፈጥነሽ ከዚህ ነገር ውጪ እግዚአብሔርም ይረዳሻል። እራስሽን ካዘጋጀሽ እኩያሽ ከሚሆን ሰው ጋር እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይሰጥሻል። ቤተሰቦችሽንም አታሳዝኚ። እርሳቸውን እንደ መልካም አባት አድርገሽ ልትይዣቸው ትችያለሽ።

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Před 10 měsíci +2

    ኮሜታተሮች አትሳደቡ መፅፎ ኮሜንት አትፅፉ ፉልም ነው ማለቴ የእውነት ተዋናይ ናቸው እታች አሂቴ ከሚሆን ሰው ጋ ፍቅር ያዘኝ ብሎ የተፃፈውን ስትጫኑት. ተዋናይ መሆናቸውን ፅፈውታል 🎉🎉

    • @hanagetu7979
      @hanagetu7979 Před 10 měsíci

      U r right it’s script or drama

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 10 měsíci +47

    አባቴ 65 ኖት ጌታዬ ሆይ ድራማ ወይም ፕራክ እየሰሩ ነው በለኝ አደራ ፈጣሪዬ 🤲

  • @tsadikgebretsadik1124
    @tsadikgebretsadik1124 Před 10 měsíci +28

    ህዝቤ ሆይ ለአዲሱ አመት እንኳን አትሸወዱ ድራማ እየሰሩብን ነው 😂😂😂

    • @merhaba9036
      @merhaba9036 Před 10 měsíci +1

      😂😂😂😂

    • @fitsumworku4113
      @fitsumworku4113 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 Před 10 měsíci +1

      ህዝቤ እኮ የዋህ ነው ያምናል😜😂😂😂😂

    • @asrartube3273
      @asrartube3273 Před 10 měsíci

      በክሽ ረስሽ ድረመ ሆነሽ እየኖርሽነዉ ይሆነል

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 Před 10 měsíci

      @@asrartube3273 ልጁን ሽማግሌ ለማስመሰል ያደረጋችሁትን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም የሽበቱ ነገር😜😂😂😂😂

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 Před 10 měsíci

    እህቴ ዛሬ አይታወቅሽም ነገ ተጠናቀሽ ትዳር ውስጥ ስትገቢ ልጅ ስትወልጂ እድሜሽ እየጨመረ እየበሰልሽ ስትሄጂ ከህብረተሠቡ ጋር ተቀላቅለሽ ስትኖሪ ያለው አስተ ያየት በጣም የሚከብድሽ መሠለኝ ግን እህቴ ፀበል፥ ሂጂ ፀልይ ወደቤተክርስቲያን ሂጂ ግዴለሽም ፀበል ተፀበይ የኔ ቆንጆ ልጅ ነሽ ቆም ብለሽ አስቢ ከገባሽበት ለመውጣት ሞክሪ በቃ አባታችን ደግሞ በጣም የሚቀርባት ከሆነ በተቻሎት መጠን ምከራት እየራቃት ሂዱ ልጅታ ልጅ ናት ልጆት ናት በጣም ከባድ ነው ፀበል ሂጄ እባክሽ በቃ

  • @user-wk3ed4tr2q
    @user-wk3ed4tr2q Před 10 měsíci

    ለመሆኑ ማድረግ ያለብኝ አደርጋለሑ ማለት ምንማለትነው በጣም ባለጌ

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Před 11 měsíci +5

    ደራሲ ስብሐትን እንዳስታውስ አደረጉኝ

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 Před 10 měsíci +3

    እውነት ከሆነ ግን በጣም ነው የማዝነው ቤተሰቦችሽ ምንያህል ተጎድተው ይሆን

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 10 měsíci

      እንዴ ምን ችግር አለው?

  • @AynalemAbraham-bi5xe
    @AynalemAbraham-bi5xe Před 17 dny

    አይዞሸ ፀለይ እና ሰሜትን ለመቆጣጤራ አባ እረሱዋ ጥሩ ሰው ኖት

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před 10 měsíci +1

    ታሪኩ ከባድ ፣ አስቸጋሪና አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ሆኖም እኔ አንድሰው ልጠቁማችሁ ዶክተር ምህረት ደበበን የሥነ ልቦና ሐኪምና አማካሪ ነው እርሱን እንደምንም አፍርጋችሁ አግኙት። ይህ የአስተሳሰብ ለውጥ ችግር ነው። እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳችሁ።