የሚስቴ ቤተሰቦች ትዳሬን አፈረሱት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #christiantube #yonatanaklilu

Komentáře • 312

  • @user-oe8ts4iw4o
    @user-oe8ts4iw4o Před 11 měsíci +71

    ልጁ አገልጋይ ዮኒን እያመሰገን፤ ባለ ባለ ሚዲያው ከመልካም ወጣት በኋላ ተደሬ ፈረሰ ብሏል ይለናል ከምስክርነቱ በፊት ልጁ ጤነኛ ትዳር ነበረው ኧራ ተውውውው ለሽቀላ ብላቹሁ አገልጋይ ዮናታንና ልጁን አታጣሉት፤ስንቱ የተወዛገበ ሰው አለ በጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢 የዱንቁርና ጥግ ነው የሚያሰየው ወንድሜ ጌታ ይፈርድባል ርዕሱን አስተካክል

    • @kidistmulatu8690
      @kidistmulatu8690 Před 11 měsíci +1

      Exactly

    • @meronmekonnen9407
      @meronmekonnen9407 Před 11 měsíci

      Enditayilet feligo new eko this is not right Christian tube

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před 11 měsíci

      አባታቸዉ የዳቡሎሲን ሲራ እየሰሮነዉ ያጨዳሉ አባታቸዉዳቡሎ

    • @user-js1hr4dl8v
      @user-js1hr4dl8v Před 11 měsíci +1

      የክርስቲያን ሚዲያ ብለህ የውሸት ርዕስ በመሰሰጠት የመልካም ወጣት አላማ በሚያስነቅፍ መልኩ ማቅረብ ህ የሚያሰገኝልህ ገቢ ምንያህል ቢበዛ ነው ባለሚዲያው እና የነቢዩ ባለቤት ዘመዶች አካሄድ አንድ ዓይነት ናቸሁ ወደ እውነት ተመለስ

    • @mqdeslbswerqe4183
      @mqdeslbswerqe4183 Před 11 měsíci

      Sewo endiyaylachewo new ekwo endzhe belwo yesfwote

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Před 11 měsíci +25

    እርእሱ ይስተካከል በተረፈ ትልቅ የእግዚአብሔርን ምህረት ያየሁበት ምስክርነት ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @sofelutesfatsion299
    @sofelutesfatsion299 Před 11 měsíci +45

    ይሄ ልጅ መልካም ልብ ነው ያለው እግዚአብሔር ይፍራል የድፍረት ሀጥያት የለበትም እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ሀይል ይጨምርልህ

  • @selamtaddesse6512
    @selamtaddesse6512 Před 11 měsíci +8

    ክርስቲያን ሚዲያዎች ርእሱን አስተካክሉ ጆሲዬ እንደገና ሀይል አለህ አንተ ጀግና ነህ እንደገና ቆመህ ታገለግላለህ ከፊተኛው ክብር ይልቅ የኋለኛው ይበልጣል ጌታ ካንተ ጋር ነው ወንድሜ

  • @mememara4455
    @mememara4455 Před 11 měsíci +9

    ምርጥ ሰው ጌታ እደገና ያስብካል እደሰው አይደለም ጌታ ምራፍክ ተዘጋ ማለት አይደለም አሁንም ከፊት ትልቅ ክብር አለህ

  • @user-oe8ts4iw4o
    @user-oe8ts4iw4o Před 11 měsíci +191

    ከመልካም ወጣት በኋላ ትዳሬ ፈረሰ ማለት ምን ማለት ነው ክርስትያን ሚዲያ ሁኖ ስለዚህ ማስተካካያ ይደረግ።

    • @habiba2848
      @habiba2848 Před 11 měsíci +27

      በትክክል ሌሎች ብዙ ሰው እንድይላችሁ እንደዚህ ያደርጋሉ ነገር ግን ከክርስቲያን ዩቲዩብ የማይጠበቅ ነው ጌታ ይቅር ይበላችሁ

    • @ProBiniyamjesus-ol2ho
      @ProBiniyamjesus-ol2ho Před 11 měsíci +3

      ሀሳቡን ሰምተክ ጨርስ ወዳጀ

    • @user-oe8ts4iw4o
      @user-oe8ts4iw4o Před 11 měsíci

      በደንብ አድርጌ።

    • @bernabasfeye3534
      @bernabasfeye3534 Před 11 měsíci

      0

    • @shagahailu2781
      @shagahailu2781 Před 11 měsíci +3

      የኔም ጥያቄ ነው😢

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 Před 11 měsíci +31

    ምን አይነት ርእስ ነው? ያልተፈጠረን ነገር ማጮህ ይቅር ይበልህ

  • @marthakebede4884
    @marthakebede4884 Před 11 měsíci +13

    በመጀመሪያ ደረጃ ርዕሱ ይስተካከል!ሲቀጥል ወንድሜ ለሚስትህ ፀልይላት እሷ ወዳ አይደለም እባክህ ቤተሰቦቿም ወደው ሳይሆን እኔነትና ከሁሉ እበልጣለሁ በሚል አጉል ትርክት ተይዘው ነው አንተ ብቻ እግዚአብሔር እድል ሰጥቶኻልና ወደ አገልግሎት ለመግባት ራስህን አዘጋጅ እንፀልይልሃለን ❤❤❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 11 měsíci +24

    ርእሱን፡አስተካክሉት፡፡ይህን፡ሰው፡መልካም፡ወጣት፡ላይ፡፡የመሰከረረውን፡፡ብዙ፡ሰው፡ሰምተውታል፡ምን፡ማለታችው፡ነውመልካም፡ማሰብ ማድረግጥሩ፡ነው

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele7931 Před 11 měsíci +15

    እግዚአብሔር ሕዝቡን እርስቱን አይጥልም በአንተ የጀመረውን መልካምሥራ ይፈፅማል ለበለጠ መቀባት መለወጥ ነወ 🙏 ጌታ ፍቅር ነው በርታ🙏🙏🙌🏽🙌🏽

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂
      የፖስተሩ ውሽማ ነሽ ክክክክክ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před 11 měsíci

      ​@@user-bf7rp9qj4o አይባልም በየሱሰም አንታላይያለ መፈሲይመታ

  • @user-qq9ko1od3f
    @user-qq9ko1od3f Před 11 měsíci +47

    ምን ማለት ነው? ትዳሩ የፈረሰው መልካም ወጣት ከመሄዱ በፊት ነው። ዮኒ ታሪኩን ሰምቶ አለቀሰለህ፣ አይዞህ አለው ፣ፀለየለት፣ ከጎንህ ነኝ አለው።።የሌለ ነገር አታውሩ እሽ

    • @elisa3493
      @elisa3493 Před 21 dnem

      ዩቱቡን ባለቤት ብቻ ውቀሺ ባለጌውእሱነው

  • @abaynehworku9838
    @abaynehworku9838 Před 11 měsíci +4

    የርዕሱ ነገር ገራ ይገባል ይስተካከል፣ ጆሲን ግ እግዚአብሔር ዕድል ሰለሰጠው ስሙ ይባረክ፣ነገ መልካም ይሆንለታል፡፡

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před 11 měsíci

      የርዕሱ ሰዉሰለዳነ ጨለማዉተበሳጪትነዉ ዉትሸት የአታቸዉ የዳቡለሲ

  • @meazaafework2837
    @meazaafework2837 Před 11 měsíci +8

    ጆሲ ጌታ ይረዳሀል ፀልይ እናንተ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ልጅን ተረዱት በጣም ተጓድተ፣ል ማበረታት ነው የሚያስፈልገው ከቻላችሁ እረዱት። ካልቻላችሁ ዝም በሉ የጌታ ቤተሰቦች ተባብረን መረዳት ነው ገና ወጣት ነው ጌታ ይጠቀምበታል እሆኔ ዘፋኝ ቢሆን ብዙ ሰው ገንዘብ ያዋጣለት ነበረ ሰለዝህ በጌታ ፍቅር እርዱት ነብይ ጆሲ አንዴ ሚስትህን ይቅር ብለሀታል አሁን አንተ አዲስ ሰው ነህ ተስፋ አትቁረጥ ወደ ፊት ቀጥል ከመቀጠል ውጪ ምን አማራጭ የለህም አንድ ነገር ልንገርህ ከዝህ በኋላ የሷን ቤተሰቦች ቦየህ ቁጥር ይቅርታ እያልህ አትለምን አንዴ በእግዝያብሔር ፊት ይቅርታ ጠይቀሀል በቃ ተዋት ቤተሰቦቿል አስበልጦ ሄዳለች አበቃ ልጅህን አንም አይወስድብህም ነገ አባቴን ብሎ ፈልጓህ ይመጣል አንተ አሁን ተረጋጋ እራስህን ለውጥ እያገለገልክ ሰራ ስራ በቃ ዮኒ አስተምሮሀል ከመቀጠል ውጪ ምንም አማራጭ የለም ወደ ፊት ወንድሜ ያለፋውን እርሳው አንድቀን ወዳንቸ ፈልገውህ ይመጣሉ ይህን ን አስተያየት ብታነበው ደስ ይለኛል ተለወጥ አንወድሀለን ። ዋትስ አፕ ካለህ እንደውልልሀለን ከጉንህ ነን ወንድሜ እንኳን በህይወት ኖርክ ተባረክልን

    • @DestinyTv93
      @DestinyTv93 Před 11 měsíci

      እሺ መአዚ ተባረኪልኝ ሁሉንም አብቤዋለው ተገብረውማለው❤❤❤

  • @melat_4christ538
    @melat_4christ538 Před 11 měsíci +2

    ይህን ምስክርነት ስሰማ በጣም አዝኛለሁ ያኔ የተወራው ግልፅ ሆኖልኛል ይህ ሁሉ የመንፈስ አሰራር እንደሆነ ግልፅ ነው #"የደልላ_መንፈስ"! ፀጋን የሚያስጥል እግዚአብሄር ግን መሀርና ቸር ነው እንደ ገና አንድ እድል እንዳልከው ይሰጥሀል በታላቅ ሀይለና ስልጣን የእግዚአብሄርን መንግስት ትሰራለህ የሳምሶን አምላክ እድል የሚሰጥ ነው ተባረክ የጀግና ልጅ ጀግና ነህ ትቀጥላለህ እንወድኃለን።

  • @ProBiniyamjesus-ol2ho
    @ProBiniyamjesus-ol2ho Před 11 měsíci +18

    ነቢይ ጆስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በምንችለው ሁሉ ከጎን ነን

    • @user-oe8ts4iw4o
      @user-oe8ts4iw4o Před 11 měsíci

      ሰውየው አገልጋይ ዮኒና አገልጋይ ዮሲን አጣለ እኮ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před 11 měsíci

      ​@@user-oe8ts4iw4o በየሱሲም የዉሸትመፈሲ ይመታ

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 Před 11 měsíci +23

    Dear christian media view ለማግኘት ብለህ የማይገናኝ ርዕስ አትስጥ።

    • @user-zz1ud9fe1w
      @user-zz1ud9fe1w Před 11 měsíci

      ጌታ ዬባርክ ወንድሜ ለጌታ ፍረሀት የሌላቸዉ እራስ ዋዳዶች እግዚአብሔርን የማዬፈሮ ትዉልድ

    • @tiruneshortibo9333
      @tiruneshortibo9333 Před 11 měsíci

      ብቻ ልቧና ይስጠን 😢😢

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Před 11 měsíci +17

    😢😢😢😢😢😢 መልካም ወጣት ዘንድሮ ካስለቀሱኝ አንዱ ነብይ ጆሲ አንተ ነህ ኡፍፍ

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 Před 11 měsíci +9

    ወንድሜ ትዳሪህ የፈረሰው ወደአለም በገባህ ጊዜ ነው እንጂ መልካም ወጣት በመምጣህ እንዳልሆነ ከንግርህ እረዳለሁ እና ርዕሱ ይቀየር።

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Před 11 měsíci +4

    አርአሱ ይሰተካክል አይዞህ ጌታ ኢየሱስ አይቀድምም በርታ

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z Před 11 měsíci +6

    ዝም በል ብዙ አትግለፅ በኋላ በንግግርህ ይጎዱሃል ወንድሜ

  • @houston-ethio3842
    @houston-ethio3842 Před 11 měsíci +1

    Great testimony , fear God not humans
    God bless you

  • @yordanosdamenu5507
    @yordanosdamenu5507 Před 10 měsíci +3

    ትልቅ መንፈስ ነው እና መረገብ ነው በጌታ ስም ፀሎት ብቻ ነው የሚመለስው ያንን ቤተሰብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @penielrebiabayneh6311
    @penielrebiabayneh6311 Před 11 měsíci +3

    ክርስቲያን ቲዮብ በጌታ ፋቅር ርእስ ይስተካከል ተባረኩ ❤ረ

  • @sdfhjwtyug9437
    @sdfhjwtyug9437 Před 11 měsíci +11

    ውዶች አገልጋል ጆሲ እኮ እንደዚ አላለም ኢንተርቢው እንደገና አዳምጡት ፕሮግራም አቅራቢኦችሁ ናቸው የዚን አይነት ርዕስ የሰጡት

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር የእንደገና አሚለክ ነው በጌታ ምህረት አግተሃል ከንተ ብዙ የህይወት ምስክርነት ተምራናል ታበረክ እነሆ እግዚአብሔር መፍራት ጥበብ ነው ከሃጥአት መራቅ መስተዋል ነው ታበረክ ነብይ ዮስ

  • @tsigekifle9115
    @tsigekifle9115 Před 11 měsíci +2

    በየሱስ ስም ትዳሬ ፈረሰ ማለት ምንማለት ፈልጋችሁ ነው እርእሱ እንደዚህ ብላችሁ የፃፋችሁት አንድ ጌታን የሚያውቅ ሰው ምስክርነቱን እንደሰማ ሰው እንደዚ ብሎ ማስታወቂያ አይፅፍም ልጁ ትዳሩ ከፈረሰ በኋላ እና ከጌታ ቤት ከወጣ በኋላ አይደለ መልካም ወጣት ሄዶ ተረጋግቶ ያገኘህው ለምን እንደ አለማውያኑ እርእሱን ትፅፋለክ በጣም ታሳዝናለክ በእውነት እንዲህ ብላችሁ የምትፅፉ አዘጋጆች ጌታ ምህረት ያድርግላችሁ ።

  • @salamnu1448
    @salamnu1448 Před 11 měsíci +13

    ወንድሜ በጣም ይቅርታ ሪእሱን ፒልስ ቀአይራው👍

  • @degifeyirga7218
    @degifeyirga7218 Před 11 měsíci +19

    ርዕሳችሁን አስተካክሉ

    • @heavenheaven3746
      @heavenheaven3746 Před 2 měsíci

      የዮናታን ስም ለማጥፋት ፈልገው ነው እንጅ መቼ ተሳሳቱ በዮኒ ይቀናሉ

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Před 11 měsíci +1

    ነበይ ጆሲ የዘለአለም አምላክ እግዚአብሔር ከአተጋር ነው ቀሁሉም ነገር ከጎንህ ነኝ የኔ ወድም

  • @user-zz1ud9fe1w
    @user-zz1ud9fe1w Před 11 měsíci +3

    ጌታ ዬገፅፅህ ምን አዬነት እርእስት ነዉ እየሰጠህዉ ያለህዉ ጌታ ዬቅር ዬበል

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 Před 11 měsíci +3

    ዳብሎስ አማች አድርገህ ዋጋ ከፈልክ እንኳን ያልዳነ ቤተሰብ ድነናል የሚሉትም የባልና ሚስት ቤተሰቦች ስራቸው ክፉ ነው😢

  • @evaedom
    @evaedom Před 11 měsíci +11

    እርህሱ ደስ አይልምም አያንፅም

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z Před 11 měsíci +8

    ምን ማለት ነው ርዕሳችሀን አስተካክሉ ተው አስተውሉ

  • @user-qu1ge8vw6w
    @user-qu1ge8vw6w Před 10 měsíci

    ወንድሜ አንተን ለማፅናናት ቃላት ያጥረኛል ግን አንድ ነገር አውቃለሁ እግዚአብሄር የንደገና አምላክ ነው ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ምክንያቱም እግዚአብሄር የንደገና አምላክ ነው በርታ ፅና

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před 11 měsíci +1

    Melkam Wetat Astemari Ena Astaraqi Now Ayafatm Riesun Astekaklu Tebareku

  • @glorytogod2395
    @glorytogod2395 Před 11 měsíci +1

    Lemndinew tkklenga melkt atakebrm
    Nebiy Yosef ayzoh geta yanesahel kegeta gar bch tarek yante family demo ylemunuhel ayzoh geta ga tesfa aykoretm God is good all the time ❤🙏❤️

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 11 měsíci +1

    Geta Ymareh Melkam Wetat sem Atatefa

  • @tsitsihon8862
    @tsitsihon8862 Před 11 měsíci +7

    ምን ማለት ነው ከመልካም ወጣት በኋላ ትዳሬ ፈረሰ ?ነቢይ ጆሲ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ብርቱ ያድርግህ

  • @edenbiniyam7911
    @edenbiniyam7911 Před 11 měsíci +8

    ሰው እንዲያየው ብለህ እርእሱን እንዲህ ማድረግህ ርእሱን ቀይረው

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 11 měsíci +2

    እንደዚህ ዓይነት ሴቶች ባለ ራህይ ወንዶችን የሚያጠምዱ የስዖል አገልጋዮች ናቸው አማኝ መስለው ቀርቦ ከማግባትህ በፍት እንደ ነብይነትህ ከእግዚአብሔር መጠየቅ ነበርብህ ስለ ሚስትህ ይሄንን ሁሉ ዋጋ ሳትከፍል እግዚአብሔር ይናገርህ ነበር አሁንም አይዞህ እግዚአብሔር የእንደ ገና አምላክ ነው ታርክህን ስስማ አሳዘነኝ አይዞክ

    • @Taredan77
      @Taredan77 Před 11 měsíci

      በትክክል 😢

  • @WorkaferahuBekele
    @WorkaferahuBekele Před 11 měsíci +2

    በትላልቅ ቸርቾች ታቅፈህ ብሆን ኑሮ በአባቶች ምክር መከራህ ይቀንስ ነበር...
    የግል ቸርች ብሩን ብቻቹን ማናጅ እንደምታደርጉ መከራውንም ብቻቹን ማናጅ ማድረግ ከባድ ነው
    የቀለም ት/ርት የተመረክበት ሙያ የለም
    አይዞ bro ሁሉም ይስተካከላል

  • @temesgenkoboto1531
    @temesgenkoboto1531 Před 11 měsíci +1

    ወንድሜ እግዛቢሔር አዋቅ ነዉ የተደረገዉ ነገር ለመልካም ነዉ ፡፡ቤተሰቦቹዋም ብሆን በየ ሚዲያ አትዉቀሳቸዉ አንተ ብቻ እግዚአብሔር እድል ሰጥቶኻልና ወደ አገልግሎት ለመግባት ራስህን አዘጋጅ ከመልካም ወጣት በኋላ እግዚአብሔርን ምህረት ያደረበት ምስክርነት ነው

  • @marriimarrii5524
    @marriimarrii5524 Před 11 měsíci +7

    አይዞህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ 😢😢😢ዮስ🙌

  • @tme251
    @tme251 Před 11 měsíci +2

    Resu mlkame aydeleme

  • @marriimarrii5524
    @marriimarrii5524 Před 11 měsíci +4

    ሁሉም ለበጎ ነው

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před 11 měsíci +2

    እሚገርም ነው ከሰዎች ጋር ዛሬ ይህን እየተወያየንነበር ለሰው ማስተማር ይቻላል ለእራስህ ሲሆን መተግበር ይከብዳል አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ :: እግዚአብሔርም ይረዳሃል እራሱን ያዋረደ ይከብራል ይህን ልጅ አክብሬዋለው :: 💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🛐🛐🛐🛐🛐

    • @emebetgodana8486
      @emebetgodana8486 Před 11 měsíci

      So that means your wife is better than your calling?? Sad, they didn’t teach them how the kingdom of GOD is better than anything in this world, so that they can’t handel the test.

  • @netsanetgose928
    @netsanetgose928 Před 11 měsíci +2

    እየውልህ ይቅርታ ግን ይሄን በማለቴ የራስህን ገበና ለሰው ብትነግር ለዛውም ለሚድያ ምንም ትርጉም የለውም አንተ አገልጋይ አደለህ ተንበርከክ ወደ እግዚአብሔር ጬህ የሚሰማ አምላክ ነው ያለን ስንት ፀጋያላቸው አሉ እንዲ ፀልዪ ማድረግ ምንድ ነው አንዴ መልካም ወጣት ሄድክ ያወራኸውን ነው የደገምከው አደል እስኪ እራስህን እይ ባክህ ፁም ፀልይ በርህን ዘግተህ ወተህ በየሚድያ ማውራት ትርጉም የለውም ጌታ ይርዳህ ያግዝህ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Před 11 měsíci +1

    ትዳሩማ የፈረሰው እኮ እንደመሰከረው በፊት እንደሆነ ነው በተለይ ይቤተሰቦቿ ጣልቃ ገብነት እንደሆነ እርሱም ተናግሯል በለውጡም እጅግ ደስ ብሎናል

  • @DegefaShamebo-si1mz
    @DegefaShamebo-si1mz Před 11 měsíci +1

    Woooooooooooooooooooo minnni ayinati rissi now yasaxixaki wodimme atte tideri yefarasa kamalkami woxxi misikirnati bohalla nowu ayiki wodi josi lebonna yixxi . Wodimmi nabeyu Yanni goddi yasari spirit of darkness now getta yiqri ybalati yazzari kassi nawo awuqqa ayidelachim Wodimmi tollo atosinne kiffu hassabinni.

  • @user-vt1ue4jy2c
    @user-vt1ue4jy2c Před 11 měsíci +2

    Topic yikeyer

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Před 11 měsíci +2

    መጀመሪያ አርሰቱን አሰተካክሉ!!!!!!2ኛ ዬሲ ፀልይ !!! በተለይ ለሚሰትህ !!! ገና አለም ይሰማሃል!!!!

  • @amanuelkefelegn9477
    @amanuelkefelegn9477 Před 11 měsíci +3

    የክርስቲያን ሚዲያ ሆኖ ብዙ ተመልካች ለማግኘት ሲባል እንዲ አይነት ርእስ መፃፍ አያሳፍርም?

  • @Tewabechpetros8104
    @Tewabechpetros8104 Před 11 měsíci +1

    ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ከአንቴ ጋር አለ እሀ ከባድ spirit ነው በዚህ ላይ አሁንም ትጋት ያስፈልጋል ❤

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 Před 8 měsíci

    አይ ወረ ሳውላ፤ ያንተ ወንበር ነው የሸጠው እኛ ጋ ያለው የሳውላ ጎረምሳ ደግሞ ቸርቹን ካልሸጥኩት እያለን ነው። ወንድሜ አይዞህ አትሰናከል እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው አድስን ነገር በህይወትህ ያደርጋል። በርታ ጌታን እጄን ያዘኝ በለው።

  • @selamawitasefa9581
    @selamawitasefa9581 Před 11 měsíci +5

    ይቅርታ አድርግልኝ እና ክርስቲያን ቱብ ማስተካከል ያለብክ ብዙ ነገር አለብክ ዉሸት እና እውነት ተቀላቅሎብካል

  • @bezawitbeyene6606
    @bezawitbeyene6606 Před 11 měsíci +9

    Shame on you Christian media 😡😡ርዕሱ ማንንም አያንፅም‼️ ለ view ብላችሁ ከእናንተ የማይጠበቅ ነገር አታድርጉ

  • @rodasdaniel6828
    @rodasdaniel6828 Před 11 měsíci +1

    ብትችሉ የዩቲዩብ ታብኔሉን ቀይሩት ከመልካም ወጣት ምስክርነት በዋላ ትዳሬ ፈረሰ የሚለው አያስኬድም

  • @tigistejesustesefaya2103
    @tigistejesustesefaya2103 Před 11 měsíci +1

    selkihin efeligi alhu yena wendeme kichalik tebarek

  • @FyfdRufrt
    @FyfdRufrt Před 11 měsíci +3

    እርእሱን አስተካክል❤❤

  • @iworldapp6955
    @iworldapp6955 Před 11 měsíci

    እግ/,ር ዘመንህን ይባረክ ጥሩ ከምባል ነገር አንድም አይጎድልብህም

  • @tigistejesustesefaya2103
    @tigistejesustesefaya2103 Před 11 měsíci +2

    Yena wendme gata telki newe ayezoh

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 Před 11 měsíci +2

    አኔ የምመክራችሁ ጥሪ ያለባችሁ በስሙ የተጠራችሁም ሁሉ ኢንተርቪው አቊሙ!!!!

  • @meseretmegga2404
    @meseretmegga2404 Před 11 měsíci +7

    ከቻልክ ርዕሱን አስተካክል እባክህ

    • @loveislifeanchor3633
      @loveislifeanchor3633 Před 11 měsíci

      አርእስት የቻናሉ ባለቤትን መንፈሳዊ ደረጃ ያሳያል አይተው የደነገጡትን ሰዎች ጌታ ማስተዋል ይሰጣችሁ ጌታን ተቀበል አንተ ጠያቂ በዚ አርእስት ሑዝብ ያስደነገጥክበት ብር ፍሬውን ከነወለዱ አንተና መሠሎችህ ታጭዳላችሁ!

  • @muleyeachisew9291
    @muleyeachisew9291 Před 11 měsíci

    God is the God of another chance!!

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 Před 11 měsíci +3

    ርዕሱን አስተካክል ጥሩ አይደለም

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Před 11 měsíci +2

    ርዕሱ ሆን ብሎ የማያምኑ ሰዎችን ቀልብ ለመሳብ ነው ስለዚህ rport ማድረግ ነው misled ነው ብሎ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 11 měsíci +1

    ምን አይነት ርዕስ ነው ይሄ አንድ ጌታን አውቃለው ከሚል ሰው አይጠበቅም ብዙ እይታ ለማግኘት ብለህ የማይሆን ርዕስ አትጠቀም ልጁ ያለው ሌላ አንተና ርዕስህ ሌላ ትገርማላችሁ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před měsícem

    ርዕሰ ይስተካከላል አረ ጌታን ፍሩ ::መልካም ወጣት ሳይመጣ ትዳሩ የፈረሰ ነበረ እንደዉም እዛዉ ነዉ የታረቁት

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Před 11 měsíci

    እደዚህ አይነት ወላጆች ብዙ ናቸው ዘረኞች ናቸው በዛ ላይ እግዚአብሔር ን አይፈሩም አንተ አትደነቅ በሙሉ ኃይል ህ በእግዚአብሔር ታመን ሚስትህ ግን በራሷ ጭቅላት ወይም አ እምሮ እግዚአብሔር ሰጥቷል እያለ በሰው ነው የምትመራው ። መለት በሌሎች አ እምሮ ነው የምታስበው።

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před 11 měsíci

    Wede terarawe tselote temeles be melecam wetate laye tenagerehale yebekale aune kuwatero wedemifeta wede eg/r chueh esume ye lebehne hasab yefetsemelehale geta yeredaeh eresune gen asetekakelu

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 Před 11 měsíci

    Israel Dansagar Keneberik Anitem mefeteshi Alebi Yesun simi sitera Zegayi ena madameti akomiku Gimi le Gimi….

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 Před 7 dny

    ወንድሜ አሁን ያለህበትን ሁኔታ አላውቅም:: እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልህ!

  • @user-sf7ox2qd3h
    @user-sf7ox2qd3h Před 11 měsíci +4

    ቪው ለማግኘት

  • @AmanHussien-ys2xu
    @AmanHussien-ys2xu Před 4 měsíci

    Azoo waalmi labagoonwi iysusi yadanalii yamatwini alzari astwali yidganaah amalki yansalii tabark

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Před 11 měsíci +1

    አዞህ ጌታ መልካም ነው ፀልይ በርታ

  • @fesihamebratu3807
    @fesihamebratu3807 Před 11 měsíci +1

    ክርስቲያን ቲዮብ ምን ማለት ነው ከመልካም ወጣት ብኋላ ትዳሩ ፈረሰ ስትሉ ትክክል አይደላችሁም ዮሴፍ መልካም ወጣት ፕሮግራም ላይ ሲመሰክር ሰምተነዋል በዚህም በናንተ ፕሮግራም ላይ ልጁ እውነቱን እያወራ እናንተ ግን ከመልካም ወጣት ፕሮግራም በኋላ ትዳሩ ፈረሰ ማለታችሁ ትክክል አይደላችሁም የማርሲል አገልግሎቱን የሚያስተች የሚመስል ስለሆነ ማስተካከያ ብትሰጡበት መልካም ነው

  • @maheletfanta2579
    @maheletfanta2579 Před 11 měsíci

    አስቀድሞም የፈረሰ ትዳር ነበረ እንጂ ለመደመጥ ብላቹ ሌላውን የማጥለሸትን ስራ አትስሩ ነውር ነው ያስተዛዝባል

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd Před 11 měsíci +2

    በጌታ ልለምንህ ርእሱን አስተካክል አባክህ?

  • @meronmekonnen9407
    @meronmekonnen9407 Před 11 měsíci +1

    Christian tube mindinew chigirachu Sile melikam wetat kifu tsafachu

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 11 měsíci +9

    መጀመሪያ ከቤተሰቦቿ ይልቅ አንተን መርጣ እንዳገባች እስከመጨረሻው ከአንተ ጋር ለመኖር መወሰን ነበረባት።አንተ ጋ ያለው ችግር ደግሞ በመንፈሳዊ ሕይወቷ ያላደገች ልጅ ማግባትህ።

    • @ProBiniyamjesus-ol2ho
      @ProBiniyamjesus-ol2ho Před 11 měsíci

      አሁን ለነቢዩ ምክር እና አስተያየት ሳይሆን በምንችለው ከጎኑ መቆም እና ራዕዩን ማስቀጠል ነው ነቢዩ እኮ በአደባባይ ነው ይቅርታ የጠየቀው

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před 11 měsíci

      አዎትክክል የበሰለች ክርሰታናት ገና ዋጋትከፊላለች

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 11 měsíci

    Christian tube areset astekakel wendmy tebarekow

  • @tade-ou4md
    @tade-ou4md Před 10 měsíci

    God bless you both of you

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Před 11 měsíci +1

    የኔ ምስግን አሁኖ ጨርሼ ያየሁት አይዛ ሁሉም ያልፈል😢

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Před 11 měsíci +4

    you wicked ppl I just dont know why you are trying to destroy the work of God for the sake of small money. its not seeking attention for your u-tube, but misleading the victory over devil
    why are you posting such a lie of the title. I was there on the spot of interview. shame on you
    I know even you will benefit for my comment. but God will Judge dont forget.
    I have seen how God used Jonathan to touch the lives and marriages of many.

  • @selemonwondosen
    @selemonwondosen Před 11 měsíci

    ወንድማችን የት ነው ብለን ሥንፀልይ ነበር የፀሎት መልሣችንን ነው የመለሥክልን የርጉዝ ነገር አርጉዝ ይገባዋል አንደሚሉት ነብይ ሆኜ በጤናና በገንዘብ እጥረት ቤተክርስቲያን እስክዘጋ ተፈትኜ ሥለማውቅ የነብይ ነገር ነብይ ነውና የሚገባው ተነክቻለው ይህንን ትልቅ ፍፃሜ ያለውን ነብይ በፀሎትም በምንችለው ነገር አብረነው እንሆናለን ሥላቀረብክልን ላንም ትልቅ አክብሮት አለን ጌታ ዘመንህን ይባርክ በፀሎት አጠገብህ ነን በርታ ጌታ አግዚአብሔር ይባርክህ ።ነብይ ሰለሞን ነኝ ከአዲስአበባ ተባረክ።

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 11 měsíci

    አይዞን ጆሴ ጌታ መልካም ነው ይረዳካል እነሱ ግን ዋጋ ይከፍላሉ በእውነት 😥😥😥😥😥😍😍😍☝️☝️☝️☝️

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před 10 měsíci

    ስሙና ተግባሩ የማይገናኝ ገንዘብ መክሊቱን ያሸጠው ትዩብ ነውረኞች😢😢😢

  • @aschalewnegash1886
    @aschalewnegash1886 Před 11 měsíci +1

    እይታ ለማብዛትና ገንዘብ ለመሰብሰብ ምን አይነት ርዕስ ነው የምትሰጠው።

  • @prophetmeku3630
    @prophetmeku3630 Před 11 měsíci

    የሰጣችሁት ርዕስ ልክ አይደለም ከእናንተ አይጠበቅም።

  • @user-hw5sw9ce7c
    @user-hw5sw9ce7c Před 7 měsíci

    Zem belh eko new tebel bethid yeshalk neber

  • @lilidanieal7133
    @lilidanieal7133 Před 11 měsíci +1

    This is his personal life. One thing we need to know between wife and husband only God knows 🙏.

  • @fikirloveadero8149
    @fikirloveadero8149 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @user-hw5sw9ce7c
    @user-hw5sw9ce7c Před 7 měsíci

    Edwem gobez beton mashenf neberenk

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Před 11 měsíci +3

    በእዉነት ጌታ ይቅር ይበላቹ
    የሰጣቹት ርዕስ በየሱስም
    በእዉነት ታሳፈራላቹ
    ለመጀመረያ ቀን ነዉ
    ይህን ቻናል ሳይ ግን
    የተሠጠዉ ርዕሰና
    የተወረዉ ፈጥሞ አይገናኝም
    የዳቢሎስን ስራ ካፈረስ
    ያንተን ዉሸት ባፈረሠዉ
    ለምን እዉነት አታወሩም

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 Před 11 měsíci +3

    ቸርች መክፈት እንዲህ ቀላል ነው እንዴ

    • @saraababa
      @saraababa Před 11 měsíci

      I love it you are so FUNNY!

  • @endalkachewmerga1403
    @endalkachewmerga1403 Před 11 měsíci +2

    "ከመልካም ወጣት በኋላ ትዳሬ ፈረሰ" ብሎ ርዕስ ለቪዲው መስጠት ምን ማለት ነው? የዚህ ቻናል ባለቤት የልጁን (የባለ ታሪኩ) የህይወት አጋጣሚ ተጠቅሞ ስለ መልካም ወጣት በሃሰት የግሉን ሌላ የማይመስል እይታን ለመፍጠር ወይም ስም የማጥፋትን ስራ እየሰራ ነው፡፡ እንደዚህ አይነት ድርጊት ስህተት ነው እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ….ለማንኛውም “Christian Tube” የሚል ስም ይዘህ ……..

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 Před 11 měsíci +1

    No comment😮

  • @alemutebikew704
    @alemutebikew704 Před 11 měsíci +2

    ከመልካም ወጣት ምስክርነት በኋላ ትዳሬ ፈረሰ ayi topic

  • @salam2363
    @salam2363 Před 4 měsíci

    wowowowo yene Abatiii❤❤❤❤❤

  • @Gres68
    @Gres68 Před 11 měsíci +3

    ርዕሱን ቀይሩት ምን ለማለት ፈልገህ ነው መሰናክል አትሁን ከመልካም ወጣት በኋላ ትዳሬ ፈረሰ ማለት?🤔