አንድ ዕድል መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 1,3K

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Před rokem +406

    😢😢😢😢የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ህይወትን ያመሳቅላል 😢😢😢እኔ ሙስሊም ነኝ ይህ ልጅ አንጀቴን በላው ወደቀድሞው ማንነትህ ይመልስህ😢😢😢

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y Před rokem +242

    ነብይ ዮሴፍ ተካ አንተ እና ያንተ የሆነው ሁሉ በጌታችን በ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን። አሜን።

    • @lemlemhaile632
      @lemlemhaile632 Před rokem

      AMEN AMEN AMEN

    • @kidistzewdu2200
      @kidistzewdu2200 Před rokem

      Amen

    • @yoellantider4183
      @yoellantider4183 Před rokem

      የእውነት እንደ ስምህ ዮሴፍ ነህ። ከአንተ የሚጠበቀውን አድርገሃል። የገባው በአንተ ምስክርነት ብቻ ሳይዘገይ ከተኛበት ይነቃል። አይዞህ አምላክህ ስትወድቅ የሚተውህ አይደለም። ይልቁንም እስክትመለስ በብዙ ታግሶ የሚጠብቅህ እንጂ። በርታ! ጽና! እኔም በምችለው ብረዳህ ደስ ይለኛል። ተባረክ❤

    • @Amanuel.g.b
      @Amanuel.g.b Před rokem

      Amennnn

  • @MihretFeyisa-yb1sl
    @MihretFeyisa-yb1sl Před rokem +90

    ጌታ ሆይ 99 ትተህ 1 ን የጠፋ ትፈልጋለህ የእንደገና አምላክ ነህ ተባረክ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před rokem +76

    I can't stop crying😭😭 የአባቴ ልጅ ጠላት በደካማ ጎንህ መቶ ጥሎሀል !! ከጌታ ምህረት የተነሳ እመነኝ በእጥፍ ድርብ ትነሳለህ!!! እግዚአብሔር ድንቅ አባት ነው!!!🙏😍🙏

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Před rokem +10

    ፃድቅ እኮ ክብሩ ብቻ ሳይሆን ውድቀቱ እራሱ አስተማሪ ነው እኔ አንተ በወደከው ውድቀት ብዙዎችን ዘግነህ እንደምትወጣ በጣም እርግጠኛ ነኝ ወንድሜ ከዚህ በኋላ በሚገርም ሀይል እና ፀጋ ትወጣለህ ያደከመህን ሰይጣን ታደክመዋለህ እግዚያብሄር እንደሰው አይደለም የእንደገና አምላክ ነው ዮንዬ እባክህ አትለየው የልጁን አካውንት ብታስቀምጡልን እንረዳዋለን ያለንን እናግዘዋለን ጌታ በድጋሚ በሚገርም ፀጋ ያነሳዋል ዬንዬ አንተ እስከዛሬ ለነበረው ሰልፍ አሁን መልስ እያገኘህ ይመስለኛል እንደነዚህ አይነት ለምድር የሚበጁ በዲያብሎስ ሰልፍ የወደቁትን ለማንሳት ታላቅ ዋጋ ይጠይቃል እንኳንም በዛ አለፍክ ለካ ለዚህ ነው የምትለውን እግዚያብሄር እያሳየህ ስለሆነ ወንድማችን በርታ አይዞህ እግዚያብሄር ትዳርህን ሰርቶ ታሪክህን ለውጦ አዲስ ነገር ሆኖልህ እንደገና እስካይህ ድረስ በፀሎቴ አስብሀለው ተባረክ በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před rokem +182

    አይዞ የኔ ወንድም ታሪክን የሚለውጥ እ/ር ከአንተ ጋር ነው ነገር በነበረበት አይቀጥልም በጣም ልብ ይነካል😢😢እግዚአብሔር ዛሬም የምህረት አምላክ ነው

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Před rokem +1

      አይዞህ ጌታ ከምረቱ በቀር አያውቀም በቀል የተሻለ ክብር ያገኝሃል ዮንዬ አንተ ብሩክ ነህ

  • @dubaledukko5873
    @dubaledukko5873 Před 20 dny +2

    የዚህ ልጅ ህይወት እንደት ነው ያለው 2016 ላይ ተመልሶ መቅረብ ብችል ደስ ይለኛል መልካም ወጣት ሳስብ የሱ ህይወት ብቻ ነው ፅ የሚለኝ

  • @emebetabiy334
    @emebetabiy334 Před 23 dny +1

    ብሩክ ዩኒ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +142

    አይዞክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጌታ የእንደገና አምላክ ነው በነገርህላይ ጣልቃ ይገባል ታሪክ ይቀየራል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዮኒ ተባረክ

    • @meazaafework2837
      @meazaafework2837 Před rokem +1

      አይዛህ ጌተ ይረዳሀል እግዚያብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቅ ቤተሰባችህን ይመልስልህ

    • @meazaafework2837
      @meazaafework2837 Před rokem +1

      ዮኒ ጌታ ይባረክህ

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před rokem +55

    መንፈስ ቅዱስ የነካው ሰው በምስክርነት የማይነካ የለም ንፁህ ልብ አለህ ጌታ በእጥፍ መንፈስ ይስራብህ ለትውልድ በረከት ሁን🙏🙏🙏

  • @halahala809
    @halahala809 Před 14 dny

    እንኳን እንደገና የአግልጊሎት እድል አገኛክ ዋንድማችን እግዚ/ር የእንደገና አምለክ ነዉ😢😢😢❤❤❤❤ዮንዬ ብሩክ ነህ ሁሌም ክበርልን

  • @genet1009
    @genet1009 Před rokem +172

    ዛሬ የተረዳሁት ላገልጋዮች አጥብቄ መፀለይ እዳለብኝ ነው😢😢😢😢

  • @elsitube1071
    @elsitube1071 Před rokem +101

    እስኪ ሁላቹም በፀሎታቹ አስቡኝ በጣም ጨንቆኛል ይሄን ፈተና እዳልፍ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏

    • @amanbayen3937
      @amanbayen3937 Před rokem +2

      መልካም ይሆናል

    • @bekelechasefa8723
      @bekelechasefa8723 Před rokem +1

      እሺ ❤️

    • @Agape4742
      @Agape4742 Před rokem

      Eyesus kirstosen ende gil adgni arghi/sh katkblik abt naw yal so lala sawu gari mahed aysfligim

    • @ElnathanBehailu
      @ElnathanBehailu Před rokem +3

      “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።”
      - ናሆም 1፥7“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”
      - ሮሜ 8፥28በክርስቶስ ለተጠሩት

    • @abenezertesfaye5142
      @abenezertesfaye5142 Před rokem +2

      አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @solf2000
    @solf2000 Před rokem +58

    የእንደገና አምላክ ነህ የእንደገና፥
    የ'ሱ ነገር በቃኝ መች ትልና፤
    ተቆጥተህ ማንንም አልጣልክም፥
    ሩህሩህ ነህ ትወድዳለህ ዳግም።

  • @user-yr5hc8oy5q
    @user-yr5hc8oy5q Před rokem +3

    ልቡ በጣም እግዚአብሄርን እንደምትወድ በዉስጣችን ያለዉ የእግዚአብሄር መንፈስ ይመሰክርልናል።አግዚአብሄር ደግሞ በልዩነት እንደሚሰራበት አልጠራጠርም።ሚስቱና ልጁም ተመልሰዉ ይመጣሉ።የምስጋና ድግስም ይደገሳል።

  • @timnitesak5301
    @timnitesak5301 Před rokem +3

    አይጥልም አይጥልም አይጥልም :::::: ከሀጥያታችን ጋር እንደማይተባበር ቃሉ መመሪያችን ነው :: የሞአቹ ሞት የማይወድ እጅግ እጅግ ብዙ የሚራራ ኪዳኑ የጸና ነው እየሱሴ :: ወንድሜ ጌታ እንደገና እንደሚያነሳህ አምናለው ከእኛ የሚፈልገው ለቃሉ ማዳመጥ በጸጋው መታዘዝ ማመን ነው ሌላው ቀስ እያለ ይሰራል ተባረክልኝ

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 Před rokem +12

    ዮኒ ከሚፀልዩልህ እናቶች አንዷ ነኝ ጌታ ይባርክህ ባንተ አገልግሎት ትውልድ አምልጧል።ምርኮም እየተመለሰ ነው።ዮሴፍ ደግሞ እንኳን ወስነህ ወደ መልካም ወጣት መጣህ ስንወድቅ ለወደቁት እንድንራራ ነው በአንተ አገልግሎት ደግሞ ሴጣን ከአባታቸው ለይቶ የሚጫወትባቸውን ከምርኮ ሰፈር ትመልሳለህ ጌታ እንኳን ረዳህ ዮኒ ብርክ በልልኝ።ደስ ብሎኛል ዛሬ የጠፋው ልጅ ተገኝቷል።

  • @MeleseHassen-vf3xp
    @MeleseHassen-vf3xp Před rokem +60

    አይዞህ ወንድሜ😢😢 የእንደገና አምላክ ይረዳሃል አይዞህ።ኢየሱስ ጌታ ነው !!!

  • @matukanigatu7274
    @matukanigatu7274 Před rokem +135

    እንደገና የሚባለውን እድል የሚሰጥ ኢየሱስ ብቻ እኮ ነው😭
    “እናንተ ሥጋዊ ፍርድን ትፈርዳላችሁ፤ እኔ በአንድ ሰው ስንኳ አልፈርድም።”
    - ዮሐንስ 8፥15

  • @dagnachewachiso6480
    @dagnachewachiso6480 Před 9 měsíci +4

    My God bless you my brother God is my witness you believe me you will come with more blessings

  • @bettybreaep
    @bettybreaep Před rokem +49

    መልካም ወጣት ምስክርነት ገና አሁን የጀመረ ሁሉ መሰለኝ በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው ከልብህ እንደተለወጥክ እግዚአብሔር እንደነካህ ታስታውቃለህ ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት እንደዚህ ካለቀስኩኝ ቆየሁ ጆሲዬ አይዞክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አለማልቀስ አልቻልኩም 😢😢😢😢በጣም እንተጎዳህ ግልፅ ነው አልመሸም ገና ጠዋት ነው በርታ!!!!

  • @halafarah9299
    @halafarah9299 Před rokem +20

    በሂወቴ እንደዚ ልጅ ያስለቀሰኝ የለም😭😭 ጌታሆይ አንተ ታላቅ ነክ❤

  • @almazhonja
    @almazhonja Před rokem +6

    😢😢እኔም ቆሽሻለው ንስሀአብሬው ገብቼለው ጌታሆይ የእንደገና አምላክ ተመልከተኝ

  • @tizitamamo2775
    @tizitamamo2775 Před rokem +33

    አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው
    አቤት ፍቅርህ እንዴት ታላቅ ነው
    መለኪያ የለው መስፈርያ የለው ,...........ኡፍ የኔ ጌታ ተባረክ ግሩም አባት ነህ የምትራራ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ በብዙ ክብርና ሞገስ ድጋሚ አምላኬ በፊቱ ያቁምህ ትዳርህንም ይስራልህ። ዮኒዬ❤❤❤❤❤❤

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Před rokem +72

    የጌታ ፍቅር ዮሐንስ 13 :1 የወደዳቸውን እስከመጨረሻ ወደዳቸው ጌታ የወደደን እስከ መጨረሻ ነው ፍቅሩን ቀምሶ አለም አትመችም ዋናው መመለስ ነወና ይሄንን ትልቅ እድለል ጌታ ስለሰጠህ ስሙ ይባረክ እንኳን ሰዉና እኛም በራሳችን እንፈርዳለን ጌታ ግን ፍቅር ነው አይዞህ ዮንዬ አንተ በእውነት ተሳክቶልሀል❤❤❤

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Před rokem +50

    እግዚአብሔር እኮ የእንደገና አምላክ ነዉ 😭😭😭😭 እንኳን የኢየሱስ ሆንን❤

  • @birhan3282
    @birhan3282 Před rokem +16

    በሰይጣን ክስ እንዳትታለል አምላክህ የምህረት አምላክ ነው። ከሰማኸኝ የብቻህን የፆምና የፀሎት ጊዜ ውስድ አምናለሁ በላቀ የእግዚአብሔር ቅባት ይገልጥሃል። ትህትናህን ወደድኩት ።

  • @EshatTemeru
    @EshatTemeru Před 12 dny

    Getahoy Amesgnalhu lawondeh silarahie❤❤❤

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 Před rokem +49

    እልልልልልል ረየሱስ አንተ የእንደገና አምላክ ነህ ተመስገን ለወንድሜ መመለስ ስለሆነለት ጠላት እርርር ድብን ቅጥል ይበል ❤❤❤😭😭😭😍

  • @Wudeeee
    @Wudeeee Před rokem +29

    እኔን የምገሪሜኝ የእግዚአብሔር ምህረት ቤቴን ጥለ ሄዳሃልና አላሁቅህም አይልም የእንደገና አምላክ ነው እሱ ሁለ ነው የምገሪሜኝ ቸሪነቱ ብዙ ነው ወንድሜ እንኳን ጌታ በጌዜ ደረስል በጣም እድለኛ ነህ ዮን ተበረካሃል❤❤❤

  • @obaidalkitbe1875
    @obaidalkitbe1875 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Geta Abizito yibrk Ayizoki😢😢😢😭😭😭😭😭😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před rokem +18

    የኔ ወንድም አይዞህ ምርኮህ ሁሉ ይመለሳል። ጠላት ይዋጋል እንጂ አያሸንፍም።

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 Před rokem +12

    አቤት እየሱስ ለልጆችህ ከፊት ስትቀድም ተራራዉን ትክክል አደረከዉ አባይዬ ስምህ ይባረክ ምን ይሰጠሀል ተመስገን❤❤

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před rokem +10

    እኔ አላለቅስም እራሴን ያመኛል እልና ግን ሳላስበዉ የማለቅሰዉ ነገርስ ዮኒዬዬዬ ትግስትህ እኮ ይገርመኛል ተባረክ❤❤❤❤

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 Před 14 dny

    የልጅትዋ ለጠላት ፍቃድ መስጠትዋ የቤተሰብዋ ጣልቃ ገብነት የሚከተለኝ ቢኖር ሁሉን ትቶ ብሏል ጌታ

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 Před rokem +2

    ዮን ፒልስ ከጎኑ ሁንለት ወዴ ቀድሞ ሕይወት እስክመለስ ድረስ😭😭😭😭😭

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 Před rokem +6

    I'M christian kenyan proud of prophet marsil, God bless somalia brothers and sisters, God gives somalia deathless, Jesus Christ with somalia amen ✝️✝️✝️✝️🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪 peace love unity forgiveness healing understanding, Jesus be with you ✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @JesusHope01
    @JesusHope01 Před rokem +25

    እግዚአብሔር ይመስገን በውድቀትህ ያልተወህ ተጠቅሞ የማይጥል አባት ነው ያለን ከቀድሞው ይልቅ በብዙ ክብር በበቀል በኃይል ታገለግላለህ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před rokem

    Geta Yendegena Amlak new Hallelujah Glory Be To God Amen 🙏 🙌

  • @BlenShibru-ec8ws
    @BlenShibru-ec8ws Před rokem

    EYESUS YE ENDEGENA AMLAK NW SMU YBAREK YENE GETAAA ❤❤
    Kezihh bebeleteee kbat bebelete kbat tageleglaleh be etfff kbrr Agelgay Yoseph geta zemenhn ybark 🙏

  • @wondimufikre599
    @wondimufikre599 Před rokem +14

    አይዞህ ወንድሜ እግዝአብሔር የእንደገና አምላክ ነው። ጌታ ሆይ አንድ እንድል ስጠው። ከሁሉም በላይ ልብ ይነካል።

  • @zainabzainab7038
    @zainabzainab7038 Před rokem +5

    ዮኒይይይዬ የኔ አባት ሚስቱን መልካም ወጣት ጥራትና አስተርቀቸዉ😍🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před rokem +12

    ኡፍፍፍፍ 😢😢አይዞህ የእኔ ወንድም ጌታ በበቄል ቅባት ያስነሰሃል ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ዮንዬ ለአንተ ቃላት የለኝም ተባረክ

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 Před 19 dny

    ጌታ ሆይ😢አባ ባለቤቱን ማርክለት አባ በዙሪያቸው ያለውን ጠላት እሰርለት በኢየሱስም ዮኒ ተባረክ ቃል የለኝም ላተ!!

  • @SadSad-ew5ui
    @SadSad-ew5ui Před rokem +3

    😭😭😭😭😭😭እየሱስ ያድናል ይታደጋል ክብር ላዳነን ለታደገን ለናዝረቱ ለኢየሱስ ይሁንለት አዞህ ዎድሜ በእጥፍ መፈስ ጌታ ይጎበኚሃል

  • @bezaa4264
    @bezaa4264 Před rokem +19

    ድንገት ስትተራን
    ግራ እንዳይገባን
    በሕይወት ዘመናችን
    ለንስሐ አብቃን 🙏🏿😢

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 Před rokem

    Prophet Joseph don't worry your God is great. He will use you abundantly. We will pray for you.
    We love you with the love of God.
    From Getnany

  • @venusgebermeskl1114
    @venusgebermeskl1114 Před rokem

    Yageleglekew geta ayetelem yeresa zend saw ayedelem zemenehen yetebeqleh

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 Před rokem +3

    የኔ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ ምህረቱ ብዙ ነዉ አይዞህ ወንድሜ ከበፊቱ በእጥፍ ቅባት በበቀል ታገለግላለህ ጻጺቅ 7 ጊዜ ይወድቃል 7 ጊዜ ይነሳል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Před rokem +18

    እስት ትዳሩ እይዎቱ አጋልግሎቱ ዘማኑ እንዳ ንስር ይታዳስ የምቱሉ 🙏🙏🙏እንዳ አዲስ ትባቂላለ 🌾የኔ ወንድም አይዞኝ ❣️❣️❣️ትቃጥላለ...... በክብር!!!!!🙏🙏🙏

  • @shitayetolossa873
    @shitayetolossa873 Před rokem +7

    ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እባክህን ከኣንተ ጋር ያገልግል በጣም ነው ያለቀስኩ በጣም ቅን ወንድም ነው በጌታ እንድበረታ እንድያድግ ያዘው እባክህን ዮንዬ
    አንተን የሰጠን አምላክ የተባረከ ይሁን የአባቴ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መከናወንን ይስጥህ❤

  • @iyessussgetanew478
    @iyessussgetanew478 Před rokem +4

    ኡፋፋፋፋፋ ዮንዬ አስታረቃችሁ በጌታ
    አምላኬ ሆይ አንተ እርዳቸው 😢😢😢❤❤❤

  • @tectina6188
    @tectina6188 Před rokem +18

    አልቻልኩም ጆሲ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ጌታ ታሪክን ይለውጣል ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-mi1ts1on3o
    @user-mi1ts1on3o Před rokem +17

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ኡፍፍፍ 😭😭🙌🙌🙌📖📖📖❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +5

    ታማኝ አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር ያገለገሉትን አይጥልም ወንድም እንደ ወርቅ ነጥረህ በሌላ ምስክርነት ትነሳለህ የንጉስ ሰሎሞን ጥበብ እና ማስተዋል ይጨመርልህ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ንስሃ ግባ ተመለስ በፀሎት በርታ ምርጫህን አስተካክል ...ገና ልጅ ነህ ቃልኪዳናችሁን አድሳችሁ በሚቀጥለው ተሞሽራችሁ እናያችኇለን በፀሎት ከጎናችሁ ነን አይዟችሁ

  • @samerdidasho8947
    @samerdidasho8947 Před rokem

    Ameeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeen 😭😭😭🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @Hboys661
    @Hboys661 Před rokem +5

    I cry sooo deep! he touched my heart and bones . Your wife doesn’t understand how a great person you are. Yoni please invite her and teach her about marriage and family .

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 Před rokem +7

    የእንደገና አምላክ የማያልቅበት ቸር አባቴ እድል ይሰጥሀል አንተ ልጁ እንኳን ተመለስክለት:: እየሱስ ጌታ ነው!

  • @genetbedada8846
    @genetbedada8846 Před rokem +1

    geta betam midenk amelak nw bante bezu sew degemo yimlesal we proud of you broyeeee zemenek yilemelem yoniyeeeee beta edelegna sew ne we love you❤❤❤❤❤❤

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 Před rokem

    ጌታ አንድ እድል ብቻ አደለም የሚሰጠው እልፍነው ነፍስም አልቀረልኝም

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 Před rokem +8

    እግዚአብሔር መልካም ነው የእንደገና አምላክ። ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን🙏 ዮኒ ዘመንህ ይባረክ።

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs Před rokem +7

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ይህን እድል እደገና ስለሰጠህ ጌታይባረክ

  • @abrehammathiyos1048
    @abrehammathiyos1048 Před 11 měsíci

    Glorious testimony may the Lord God bless you and your family abundantly Men Of Yon you're the blessed men of God Yoni i love you so much stay blessed

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před rokem

    ይድግና አምላክ ያስብህል እውነት እግዚአብሔር ታማኝ ነው አዝክህ 🙏🙏🙏በዝ ሁሉም እግዚአብሔር ዓውቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏እውነት ይንስል እውነት እግዚአብሔር ህይ አንተ ታምኝ አምላክ ነህ ጌታ እየሱስ ብስባት እጥፍ ይትቅምብህ

  • @peterbekele1514
    @peterbekele1514 Před rokem +6

    ዮንዬ እንኳን እግዝአብሔር አንተን ለምድራቸህ ወጣቶች ቀብቶ አስነሳህ እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ ብርክ በልልን በእዉነት ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤😥😥😥😭😭

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Před rokem +5

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ እየሱስ እኮ የእንደገና አምላክ ነው ያነሳል ስው ከውደቀበት 🙌🙌😢😪😪 በኢየሱስ ስም በበለጠ ፀጋ ተገለጥ ዮኒዬ ምን እንደ ምን ቃላት የለም ጌታ ይባረክ

  • @zeinashz9188
    @zeinashz9188 Před rokem

    😢😢😢😢😢😢 yee ewuneti betaminew miyasazinew gin geta yee mirati amilakinew yoniye yee tiwulidi abate tebaraki❤❤

  • @alembaye8185
    @alembaye8185 Před rokem +1

    አኔ የሚገርመኝ እግዚአብሔር ስ እርሱ እግዚአብሔር ነዉ ምህረት ፍቅር ደግነት ርህራሄ ትዕግሥት ባሕርይ ው ነው ለመሰማት ያለህን ትዕግሥት አደንቃለሁ አሁንም ይብዛልህ ጌታ እስከጥግ ድረስ ይብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ሁሌም የእንደገና አምላክ ነው ሀይልን አድሶ ዳግም ያቆማል አይዞህ ወንድሜ ።

  • @user-qx8fm2wd7f
    @user-qx8fm2wd7f Před rokem +7

    የምናመልከው የእንደገና አምላክ ነው፣እንደ እርሱ ያለ የለም፣ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብርና ሀይል ይሁን።አሜን

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Před rokem +5

    ጌታ ሆይ ስም ይባርክ እህ ምስክርነት ምን ሃል ድንቅ ነው😭😭😭😭😭 የወደቀዎን የምታናሳ ኢየሱስ ስም ይባርክ ዮንዬ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ዮሴፍ እንደገና በክብር ጌታ ታገለገላለክ💯

  • @user-ec6gr9fz2m
    @user-ec6gr9fz2m Před rokem +1

    እ/ር የንደገና አምላክ ነው ጌታ ይርዳህ

  • @ethiopiaislove734
    @ethiopiaislove734 Před rokem

    Uuuuffffff 😭😭😭😭😭yene wondem geta malekam new Ayizok ❤❤❤

  • @user-pz8nc6pm8d
    @user-pz8nc6pm8d Před rokem +7

    እግዚአብሔር የምህራት አምላክ ነው የእዉነት እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እግዚአብሔር በቤቱ የኑርህ ዮኒዬ አንተ የትዉልድ አበት ዘማንህ ይላምልም 😭😭❤

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Před rokem +14

    ❤❤የኔ ወንድም ጌታ እየሱስ ወደ ምትወደው አገልግሎት ይመልስክ ቤተሰብክን ይሰብስብልክ አይዞክ ፀጋህ ይመለስ ተባረክ❤❤

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 Před rokem

    Wuy wondime Yale enba mesmat alchalkum.. I put my trust in Jesus abt you.

  • @user-ys2yr9em9l
    @user-ys2yr9em9l Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před rokem +10

    አይዞን ወንድሜ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው!!

  • @meseretgensa1325
    @meseretgensa1325 Před rokem +10

    ጌታ ሆይ ተመሰገነ ሰለ ፍቅሬ ሰለ ምህረት 👏👐😭 አዛህ ወንድም

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አንተ የእንደገና አምላክ ነዉ❤❤❤

  • @fitsumsurra5162
    @fitsumsurra5162 Před rokem +2

    ዮኒያችን አንተ ብሩክ የእግዚአብሄር አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ, ዘርህ ይባረክ ,...በጨለማ የተዋጠ የብዙዎች ህይወት ዳግም በብርሀን እየተሞሉ ነው፣እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @alexalazar7197
    @alexalazar7197 Před rokem +7

    እውነት በመጣልኝ ያገለገልኩት ጌታ የዘመርኩለት ለኔም አንድ እድል በሰጠኝ የመጨረሻው እድል ከሱ የሆነ ከኔ ያልሆነ

  • @IshowSpeed6767
    @IshowSpeed6767 Před rokem +39

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @rb2782
    @rb2782 Před rokem +2

    እፍፍፍ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም,😢መልካም ወልካም ወጣት የእግዚአብሔር መገኛ ስፍራ ነው በእውነት. ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ማንንም አይጥልም ታማኝነትህ በጣም ደስ ይላል. ዮኒየ ልበ ቀና አዛኝ የልብህ ሐዘን አይንህ ላይ ይታያል. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ.🙏🏽❤️

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 Před rokem

    ዮኒ አግዚአብሔርን በማገልገልህ እድለኛ ነህ ባገልግሎትህ የሚቀና ምቀኛ መፍዙዝ ለዘላለም የተወጋ ይሁን ጠላት ደቢሎስ በዚህ አገልግሎት ያልቀና በምን ይቅና አሁንም ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ የጌታ አብሮነት በዘመንህ ሁሉ አይለይህ ለወንድሜም ስለተሰጠው የእንደገና እድል ጌታን አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Před rokem +6

    አይዞህ ገና ዎጣት ነህ 😢😢እግዚአብሔር ደግሞ የእንደገና አምላክ ነው 🙏ፈጣሪ ዎደ ቅድሞ ቦታ ይመልስ 🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +6

    ኡኡፍፍ😢😢 አይዞህ ወንድሜ ጆሲ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ደግመህ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ትነሳለህ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ትዳርህን እይወትህን እግዚአብሔር ከእንደገና ይስራልህ የኔ ወንድም 🙏

  • @user-ep5nb3nu2s
    @user-ep5nb3nu2s Před 3 dny

    ዮንዬዬዬ የኔ አባቴ ዎድሎ ❤❤❤😢😢

  • @MartaBegeja
    @MartaBegeja Před rokem

    Fetari and edel yesteh🙏

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Před rokem +25

    ሚስቱ ሆይ እባክሽ ድረሽለት የሱሱ ምንጭ አንቺ ነሽ ልጁኮ ልጁ ነው ሰርቆ ምናምን አያስብልም ልጅሽን ይዞ የሄደው ትከተለናለች ብሎ ነው አሁንም አረፈደም ተመለሽ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ አንቺው ነሽ

    • @hiwotyerdaw1697
      @hiwotyerdaw1697 Před rokem

      Mestu aydelechem esu segmer getan aywekm.. Cherch kefto selagelegle agelay new aybalem.. yemnagerew kebad new, enatshen gelalew, bebenzel akatlalew ? Menem getan ayawkm..

    • @lidiyazeleke8032
      @lidiyazeleke8032 Před rokem

      ​@@hiwotyerdaw1697mane feraje adregesh.እግዚአብሔር እንደዉ ይቅር ብሎታል።አበቃ file ተዘግቶለታል

    • @Nunu-hq5vf
      @Nunu-hq5vf Před rokem +3

      @@hiwotyerdaw1697እርሱስ ያጠፋውን ተናዞ ንስሀ ገባ አንቺ ግን ፈራጅ የሆንሽው ሴት ህይወትሽ የባሰ ይሆናል። ሀጢአቱን የሚናዘዝና የሚተዋት ይለማል ይላልና። የሚስቱ ቤተ ሰቦችና ሚስቱ ተጠያቂ ቢሆኑም እርሱ በጌታ ጸጋ ቢቆም ጥሩ ነበር ፍቅር የማይገባውን አፍቅሮ ከጌታ በላይ ተጠልፎ ወደቀ

    • @SemuSami-jx3ge
      @SemuSami-jx3ge Před rokem

      ኤሬ ብትቀርበት ይሻለዋል! እሷም ቤተሰቦቿም ለእርሱ አይበጁም፤ ሌላዉ ብቀር እንኳን ትንሽ ሰብአዊነት የማይሰማቸዉ የቁም ረሳዎች ናቸዉ።
      በእዉነት ማፈሪያ ናቸዉ፤ ሰዉ መሳይ እባቦች😠

  • @prophetbirukdemeholyghostt5409

    😢josiye እኔን ወንድሜ የሀገሬ ልጅ እኔም ከጎንህ አለሁ😢😢😢 ወድሀለው

  • @TizitaAbera-fu1uf
    @TizitaAbera-fu1uf Před rokem

    Yoniye zemeni yelemelem tebarki betesbochi yebark 💞

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 Před rokem +1

    ነብይ ዮሴፍ አይዞህ ውጫዊው ማነትህን ነው::ውስጠኝው ማንነትህ ግን እስካሁን ክቡሩም ፀጋውም በበለጠ የምትገለጥበት ክብር ከፊለፊትህ መቶል ውርደት ሳይኖር ክብር የለም ይሄ ሁሉ ይሄድክበት የጉስቅልና ባህር ለክብር ሆኖል!!!!ዮንዬ ይሄንን የምታረገውን ሁሉ ጌታ በልጆችህ አግኝው ወንድሞቺ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesayatube
    @mesayatube Před rokem +5

    እግዚአብሔር ለወደቁት የሚራራ አምላክ ነው:: እንኳን መውደቅህን አመንክ:: ባለመቻልህ ላይ የሚገለጥ የእግዚአብሔር ፀጋ ይረዳሃል ሁሉን ያስችልሃል:: በብዙ ተባረክ! አሁንም ለእግዚአብሔር የተወደድክ ልጁ ነህ ለኛም ወንድማችን ነህ:: ጠላት ከስሯል ያምላኬ ስም ይባረክ::

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ስላንተ ይባረክ ዋናው መመለስህ ነው የእንደገና አምላክ እንደገና ባንተ መስራት ይጀምራል ተባረክ

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Před rokem +1

    ልቤ ን በጣም ነው የነካኝ እግዚያብኤር የደገና አምላክ ነው አገልጋዮች በብዙ መንገድ ያልፍሉ ልንፀልይለላቸው ይገባል። ዮኒ እግዚያብኤር ይባርክክ በቃ ቃላቶች ያጥሩኛል ጌታ አብሮክ ይሁን እፀልይልአለሁ

  • @siifenhooma5898
    @siifenhooma5898 Před rokem

    Ewunet batam lib yisebral 😢😢😢😢geta mahari nw ye indagena amlak nw ❤imbaayen makotatar alchalkum😢😢😢😢😢

  • @prophetasratbelete4690
    @prophetasratbelete4690 Před rokem +3

    አይዞኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ልብህን ተቀብለዋል እደገና በእጥፍ ክብር ትነሳለህ ፣ ዮን አንተን ደግሞ ምን እንደምልህ አላውቅም ፣ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እናቶችና የአባቶችን እንባ ባንተ አብሷል ፣ እግዚአብሔር ይባርክ ዮን እወድሃለሁ ።

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 Před rokem +9

    ጌታ ሆይ ማረን ሁላችንም በድላናል😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TegegnHandiso
    @TegegnHandiso Před rokem

    በእውነት ዮኒዬዬዬዬ እግዚአብሔር አምለክ ይባረክ በኢየሱስ ስም።
    አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነክ።
    በጣም እወዳለሁ በክርስቶስ።

  • @konjitdana313
    @konjitdana313 Před rokem

    እግዚኣብሄር ይመስገን🙏🥰🥰🥰🥰