የስድስት ወር ህፃን ልጄ ትዳሬን አዳነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2024
  • #christiantube አገልጋይ ዮሴፍ ተካ

Komentáře • 185

  • @user-tm4fz6zi3j
    @user-tm4fz6zi3j Před 3 měsíci +3

    ጃሰ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ጌታ ረዳህ የነፍሳችን እንባ ነው የታበሰ!!!!!!!!!!

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 3 měsíci +20

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgetachew3799
    @tigistgetachew3799 Před 3 měsíci +17

    እግዚያብሔር የሚባለው አምላክ ነገር ሲስተካከል ካንተ ጋር ሆኖ ነገር ሲበላሽ ትቶ የሚሄድ አምላክ አይደለም። አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ይሄ ነው እኛ የምናመልከው አምላክ።

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 Před 3 měsíci +7

    ውይ አንደበትህ ሁሉ በሚጣፍጥ በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ነው ቤተሰብህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ ስለአየውህ ደስ ብሎኛል ተባረክ🎉🎉

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 3 měsíci +12

    በመጀመርያ ክርስቲያን ቻናል በጣም ነው የሚወድ የማከብር በርታ የሚታቀርበው እውነት ብቻ ነው ተባርክ ወንድሜ
    ወንድሜ እንካዋን ጌታ ረዳ ሰይጣን አፈረ የሰው ደስታ ጌታ ብቻ ነው የሚደሰተው ጌታ በደሙ ይሽፍናችሁ የክፍ አሳብ ይመታ❤️💖❤️

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 Před 3 měsíci +11

    ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @getawwalle6767
    @getawwalle6767 Před 3 měsíci +6

    ወንድሜ ሰለአንተ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ያኔ አብሬህ አልቅሼ ነበር ዛሬ ግን ደስ ብሎኛል። ዘመንህ ይለምልም።

    • @user-or1pd7cx4z
      @user-or1pd7cx4z Před 3 měsíci

      እኔም እደዘዉ ግን እግዚብሔር ሐዘናነ ወደ ደስታ ቀያራዉ ሰሙ ይበራክ

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 Před 3 měsíci +3

    እውነትን ስለተናገርክ እውነት አርነት አወጣችህ ጌታ ስሙ ይባረክ በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት በእፍህ አልሸነገልክም ድካምህን በግልፅ ነው የተናገርከው እውነተኛ ስለሆንክ እግዚአብሔርም አልተወህም ተባረክልኝ አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 3 měsíci +1

    ጆዬ የእውነት ጌታ ካንተ ጋር ነው በዚህ ሁሉ ነገር ያሳለፈህ ለአላማው ነው❤

  • @user-bx4wk4od1c
    @user-bx4wk4od1c Před 3 měsíci +3

    ግልፅነት እና ንፁህ ልብ እንዳለህ ይታያል ጌታ እንግዲህ እንዲህ አይነት ፍቅር ነው ስላንተ ስሙ ይክበር እንግዲ የበቀል ዘመንህ ነው

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Před 3 měsíci +11

    እንኳን ጌታ እረዳክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 3 měsíci +11

    እግዚአብሔር ሁሉንም ይችላል እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ ዮሴፍ wow እግዚአብሔር ቡዙ መንገድ አለው ❤

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 3 měsíci +9

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን!እንኳን ጌታ ረዳችሁ!❤❤🎉🎉

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d Před 3 měsíci +11

    ለእግዚአብሔር ምንይሳኖሃል❤❤❤

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d Před 3 měsíci +8

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 3 měsíci +7

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ እንኳን እረዳህ ትዳርህ የአብራሀም የሣራ ትዳር ይሁንልህ

    • @user-wr1hs1mu9c
      @user-wr1hs1mu9c Před 3 měsíci

      አብርሃም ሳራን ብቻ አይደለም ያገባው ከሳራጋም ጋር እያለ ወደ አጋር ገብቶል እረጅም ግዜም በልጁ አልተባረኩም ነበር ለምን የአብርሃምና የሳራ ይባላል? የአባቴ ልጂ ተባረኪ

  • @AsniWelde
    @AsniWelde Před 3 měsíci +8

    በጣም ደሰ አለኝ ክብር ለጌታ

  • @Yitba
    @Yitba Před 3 měsíci +1

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን መልካም ወጣት ላይ አይተንህ በጣም አዝን አልቅሰን ነበር ዮኒም በጣም አልቅሶ ፀልዮልህ ነበረ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እኳን ትዳርህ ተመለሰልህ በጣም ደስ ብሎናል

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Před 3 měsíci +8

    Esey glory glory glory glory
    Congregation❤❤❤❤❤❤❤

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Před 3 měsíci +4

    ጌታ ይመስገን 🙏 ከሁሉም ትልቁ ትዳርህ መስተካከሉ ነው!!!! በርታ ወንድሜ!!!

  • @lemmeamadoabiro9475
    @lemmeamadoabiro9475 Před 3 měsíci +1

    የተባረክህ ነህ ስወድህ ተባረክ ለመልካም ነገር እየተገህ ነዉ በርታ

  • @medi-tz2po
    @medi-tz2po Před 3 měsíci

    ክብረአብ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የመጀመሪያ interview አይቼ በጣም አዝኜ ነበር እውነትም ጌታ አያልቅበትም
    አሁንም ጌታ ኢየሱስ በብዙ ክብር ከአንተ ጋር ይሁን ጆሲ ደስ ብሎኛል❤
    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሁንም

  • @mamamimilove
    @mamamimilove Před 3 měsíci +1

    ዯኒ እኮ በእኅዚ መንፈስ እግዚ የእንደኀና አምላክ ነው ብሎ እያለቀሰ አገልግሎሀል እግዚ ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳህ እግዚ ድንቅ ነው እሰይ ክብሩን ለጌታ!!!!!!!!

  • @eleniterefe5528
    @eleniterefe5528 Před 3 měsíci +5

    ወደሜ ጌታ እስከፍፃሜ ይርዳህ በርታ በጌታ እዲፀኑ ስርእዲሰዱ አድርግ ተባርከሀል

  • @Beemenet
    @Beemenet Před 3 měsíci +7

    እንኳን እግዚአብሔር ርዳክ ወንድሜ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 3 měsíci +3

    እንካን፡ጌታ፡ረዳህ፡ እንካን፡ ደስ፡አለክ እየሱስ፡ጌታ፡ነው፡ ክብር፡ለእግዚአብሔር፡ይሁን

  • @anchio7740
    @anchio7740 Před 3 měsíci +4

    ፀጋ አለኝ ካልክ አትሸቅጥበት ።ትንቢት የምትለውን የንግድ ፈቃድ ተውና የሚለውጠውን የጌታን ቃል ግለጥ።

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 Před 3 měsíci

    የዘልአለም አምላክ የማይተው የማይጥል እኛ ተስፋ ስንቆርጥ ጌታ ግን ተስፋ ቆርጠዋል ብሎ የማይተወን እንባችንን የምያብስ ሀዘናችን ግድ የሚለው ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ ስላተ ትዳር ሁላችንም አዝነናል አልቅሰናል አሁን ደሞ ለምስጋና አቅርቦናል ልጅነትህን የሰጠኽው አምላክ ያገለገልከው አምላክ ዝም ብሎ አያልፍም የማንም ባለእዳም አይደለም ደስታየን መግለፅ አቅቶኛል እኔም ጌታ ጣልቃ ገብቶ ያስታረቀህ አምላክ እኔም ከልጄ ጋር እንደምያስታርቀኝ እንባየም እንደሚታበስ አምናለሁ አሜን

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 Před 3 měsíci +5

    እንኳን ደስ አለህ

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Před 3 měsíci +1

    እሰይ ጌታ ይባረክ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @FerehiwotMulatu-my8eu
    @FerehiwotMulatu-my8eu Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 3 měsíci +1

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 3 měsíci +1

    ጌታ ይባርክ ❤ስላየዉህም ደስ ብሎኛል❤

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 Před 3 měsíci

    ጌታ ይባርክህ ከምንም በላይ እንኳን አሰመሰለህ መድረክ ላይ አልወጣህ እውነት እየሱስ ነው ብሩክ ነህ ❤❤❤

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Před 3 měsíci +1

    ጌታ ይመስገን። ተባረኩ። እንኳን ቤተሰቡ ደስ ኣለው !

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 Před 3 měsíci +3

    ጌታ መልካም ነው

  • @user-vl7gu4jt2e
    @user-vl7gu4jt2e Před 3 měsíci +1

    እንካን እግዚአብሔር አረዳይ ዎንድሜ ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤💯💯

  • @user-zq5uf5np7t
    @user-zq5uf5np7t Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ረደችሁ

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Před 3 měsíci

    ክብር ለእግዝያቤር ይውን ተባረክ ስፋ ውረስ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 měsíci

    መልካም ወጣት ላይ አይቼ ው በጣም አሳዝኖኝ ነበ ር የእንደገ ናአምላክ እግዚአብሔ ር ይመ ስገ ን በጣም ደስ ብሎ ኛል ክብ ር ሁሉ ለእርሱ ይሁን 👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Před 3 měsíci

    እካን ደሰ አለህ በርታ ተባረክ ልልልልልልልልልለጌታ❤❤ምንም ሚሳነው የለም አንተ ለቡዝወቾ. ጥሩ ምሳሌ ነህ የትውልድ በእውነት ከጌታ ጋር በእውነት እራሰን መሆን ❤❤ አንተ ውነተኛ ነቡይ ነህ ጉበዝ ገና ጌታ ያከቡርሀል በቡ❤❤❤❤አንተ የተባረክ ነህ እውነተኛ ❤❤

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 Před 3 měsíci

    እሰይ እንኳን ጌታ ረዳህ በጣም በሁኔታህ አዝኜ ነበር እህቴ ትዳር ብዙ ፈተና ቢኖርም ጠንካራ ሁኚ መሀላቹ እግዚአብሔርን ብቻ አስገቢ እግዚአብሔር ፍቺን ይጠላል እንኳን ይቅር አልሽ ተባረኪልኝ

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 Před 3 měsíci

    አቤት እ/ር ለሁሉም ቀን አለው እ/ር ይባረክ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen hallelujah Egzaber melkam new hallelujah praise to lord congratulations my Brther my Lord bless your family thank to Jesus

  • @user-nu5eg4uc7w
    @user-nu5eg4uc7w Před 3 měsíci

    ጌታ ስሙ ይባረክ ማማልስ ዳስብሎንል

  • @FitsumGebeyehu-oz8hd
    @FitsumGebeyehu-oz8hd Před 3 měsíci

    Egziabher yimesgen. . . ! Kibrom . . Geta yibarkhe tebarek. . !

  • @myyeshua6804
    @myyeshua6804 Před 3 měsíci +1

    ሲጀመር እንኳን ጌታ እረዳህ
    ሌላው አንተን ሲያጡ ወደ አለም የሄዱት ሁሉ ወደ ክርስቶስ ስላላሳደካቸው ነው
    ክርስቶስን አሳውቃቸው አንተ ምንም ብትሆን ወደ ጌታ ይመለከታሉ
    ኢየሱስ የዋህና ትሁት ነው
    አንተ አሁን ማገልገል ሳይሆን መገልገል ነው ያለብህ ቁጭ አድርጌ ብመክርህ ደስ ይለኝ ነበር

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 Před 3 měsíci +2

    ጆሲዬ እንዃን ጌታ እረዳህ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 3 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ ልጆቹን አይጥልም😢❤

  • @freweinizere302
    @freweinizere302 Před 3 měsíci

    Glory to God. God bless you brothers.

  • @abeba4328
    @abeba4328 Před 3 měsíci +2

    Enkuan egziabher redah geta simu ybarek 🙏🙏🙏❤️

  • @DestinyTv93
    @DestinyTv93 Před 3 měsíci

    ተባረኩልኝ ስለሁሉ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ወዳጆቼ❤❤

  • @FasikaSeyoum-uv5wb
    @FasikaSeyoum-uv5wb Před 3 měsíci

    ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezernigatu1328
    @abenezernigatu1328 Před 3 měsíci

    እንኳን ጌታ አሰበክ ወንድሜ ስላንተ ደሰ ብሎኛል እግ/ር ይመሰገን!

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 Před 3 měsíci +1

    I was crying praying glory,to God from now on don’t give a chance to devil be a godly husband🙏

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 Před 3 měsíci +2

    Eseyi geta yimasigen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-jr1ku8iz6d
    @user-jr1ku8iz6d Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልክብሪ ለጌታ ይሁን እንኳ ጌታ እረዳህ❤❤❤❤

  • @user-nj3mn3sc6h
    @user-nj3mn3sc6h Před 3 měsíci

    ጌታ የረዳ ሰው

  • @user-ki4fq9nr6y
    @user-ki4fq9nr6y Před 3 měsíci

    ጌታ ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @getawwalle6767
    @getawwalle6767 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asterdegu9426
    @asterdegu9426 Před 3 měsíci

    እግዚእብሔር በደሙ ይሸፍንህ ማስተዋልና ጥበብ ማስተዋል ይስጥህ ጆሲ የእግዚእብሔርን ድምፅ በመስማት መውጣት መግባት ይሁንልህ❤

  • @WondaTase-zk1qf
    @WondaTase-zk1qf Před 3 měsíci

    ጌታ እኮ ሰውን አይጥልም
    ክብር ለእሱ ይሁን 🥰🥰

  • @Burte-ly3lm
    @Burte-ly3lm Před 3 měsíci

    ጌታይባሩክ

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 3 měsíci

    እግዛብሄር ይመሥገን ጋብቻ
    ክቡር ነዉ መኝታዉም ነፁህ ነዉ እንኳን ጋብቻችሁ መልካም ሆነላችሁ ጌታ ይመሥገን

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es Před 3 měsíci

    እግዚአሔበር ይመሠገን እንኳን ረዳይ ጌታ ይባርክ❤❤❤

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 Před 3 měsíci +1

    Keber legta yhune amennn😮😮🎉🎉

  • @user-or1pd7cx4z
    @user-or1pd7cx4z Před 3 měsíci

    የራደኝን እግዚአብሔር ይማስጌን❤❤❤❤

  • @iruthyaqub2986
    @iruthyaqub2986 Před 3 měsíci +1

    Kibiri texeqililo legeta yihun geta berigix kantegari Naw💓💓💓🙏🙏🙏berita🙏🙏🙏🙏

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z Před 3 měsíci +4

    ወንድሜ ውፍረት ለአገልግሎት ስለማይመችብዙ ቀንስ ተባረክ

    • @Korebgosplemedia
      @Korebgosplemedia Před 3 měsíci +1

      ኧረ ጌታ ረድቶኝ በወፈርኩ።ፀልዩልኝ በጌታ በጣም መወፈር እፈልጋለሁ

    • @Korebgosplemedia
      @Korebgosplemedia Před 3 měsíci

      ኧረ ጌታ ረድቶኝ በወፈርኩ።ፀልዩልኝ በጌታ በጣም መወፈር እፈልጋለሁ

    • @senaamesfen2441
      @senaamesfen2441 Před 3 měsíci

      🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙄🤔

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 3 měsíci

    የመጨረሻ ያድርግልህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @blenlemma2519
    @blenlemma2519 Před 3 měsíci

    I am really so much happy for you. Thanks to God 🎉🎉🎉

  • @user-nm6fm3bi7n
    @user-nm6fm3bi7n Před 3 měsíci

    እንኳን ጌታ እረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv Před 3 měsíci

    Oh thanks lord

  • @Eyayatrue
    @Eyayatrue Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ enkani dasaliki

  • @Daa7143
    @Daa7143 Před 3 měsíci +1

    እሰይይይይይይይይይ እግዚአብሔር ይማስገን ❤❤❤❤❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 Před 3 měsíci

    ዋው ጌታጰእንኳን ደረሰ አለክ በሁናት ሁሌም ነው አሰበ የነበረው እንኳን ደረሰ አለክ እልልልልልልልልል❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @AsterMola
    @AsterMola Před 3 měsíci

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላንተ

  • @hymihymi9531
    @hymihymi9531 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስጌን ❤❤❤❤

  • @user-nq4pg6fg5j
    @user-nq4pg6fg5j Před 3 měsíci

    Abet ye Egzihabher sraw dink new, simu yibarek. Enkuwan geta redah wendme

  • @user-vt4nk7it7i
    @user-vt4nk7it7i Před 3 měsíci

    የረዳህ የተባረከ ነው

  • @MaM-eu9np
    @MaM-eu9np Před 3 měsíci +2

    Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabamesfun898
    @sabamesfun898 Před 3 měsíci

    Wawwwwww congra enkon geta redah

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Před 3 měsíci

    Geeta yebarke

  • @astirastir4603
    @astirastir4603 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመዝገን 😢🙏🙏

  • @BrtkanePwlose
    @BrtkanePwlose Před 3 měsíci

    Kbre le geta yhune❤❤😢😢

  • @adhanomtesfa5928
    @adhanomtesfa5928 Před 3 měsíci

    Congratulations prophet yosef

  • @amen943
    @amen943 Před 3 měsíci

    እኳን ጌታ ረዳህ

  • @AlnasrRedmi
    @AlnasrRedmi Před 3 měsíci

    Egzaber yimesgen ufff amelak josiy

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 Před 3 měsíci

    Esey enkwan des aleh wendeme! Eyesus Geta New! Abereh neber yalekeskut. Betam tehut Geta yebarkeh degme degme neber yemsemah. Weye betam seteleyeleh neber. Geta semu yebarek. Haleluya esay esay ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar Před 3 měsíci +2

    Ara gata yebaraki wodem enkani gata radach❤❤

  • @user-yw1lc4sv5b
    @user-yw1lc4sv5b Před 3 měsíci

    Yess❤❤❤❤❤🎉

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 Před 3 měsíci

    Abet Dabilos Be Ama hochi Bifetinhm Yaschenkehi Lemelkam Honeli Wondme E/r yendegna Amlak newu❤🎉

  • @firaolgeremu5152
    @firaolgeremu5152 Před 3 měsíci

    betam des belognal le wendem Josy. Thanks Jesus

  • @DemekeDalacho
    @DemekeDalacho Před 3 měsíci +1

    Hiselam

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 Před 3 měsíci +2

    IMAO_ I suggest not to publicize some issues in our life. Example: I prefer not to publicize any info about my family, whether positive or negative.

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 3 měsíci

    ልጅ ነህ ግን ጀግና ነህ አይዞህ
    አገልግሎትህም ተሥተካክሎዋል

  • @meselechirbo5245
    @meselechirbo5245 Před 3 měsíci

    Congratulations 🎉🎈🎉🎈

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Před 3 měsíci

    በጣም ደሰ ይል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahjohn3760
    @sarahjohn3760 Před 3 měsíci

    Wow amen egesabere yemasegn ❤❤❤🎉

  • @nanitadesse3348
    @nanitadesse3348 Před 3 měsíci

    እግዝአብሔር ይመስግን ለሰው ማሕቻል ለእግዝአብሔር ይቻለወል☝👪🙏👪☝🙏👪☝🙏👪❤❤❤❤❤🙏