በዘንድሮው መልካም ወጣት ያልተጠበቀው ሊሆን ነው...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 148

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 Před měsícem +71

    ፓሰተር ፃድቁ ጌታ እየሱሰ ዘመኖትን ይባርክ ዮኒ የትውልዱ አባት እንደሆነ ከጎኑ ሰለቆሙ ተባረኩልን ዮኒም ጌታ እየሱሰ አቅምህ ጉልበትህ ያሰታጥቅህ ያበርታህ ቅዱሳን እኛ ደሞ ሰለመልካም ወጣት አጥብቀን እንፀልይ ጌታም ይረዳናል ተባረኩ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Před 25 dny +1

      በትክክል አባት ስያበረታ ስመክር ስያጠፋ ደግሞ የምገስፅ እኔ ደስ ነው ያለኝ ከዮኒ ጎን በመሆን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @rb2782
    @rb2782 Před měsícem +10

    ፓ/ር ሄኖክ ስንጌሌ በጣም የምወደው ሰው ነው ምክንያቱም ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ከወንድሞቹ ጋር መቆም የሚወድ ቅን ልብ ያለው ሰው ነው አንድ ቤንጤ ሲጎዳ ሲሸማቀቅ ሲያይ ለወንድሞቹ የሚራራ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ሄኒ. ከዮኒ ጋር ሞቆም ከትውልድ ጋር ሞቆም ነው ❤❤❤❤❤

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Před měsícem +22

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ። ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassayetilahun7531
    @kassayetilahun7531 Před měsícem +33

    ጌታ ይባርክዎት ፓስተር ፃዲቁ ስለ ምክርዎ!

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ዮኒዬ የተባረከ የወጣቱ ፋና ወጊ ክርስቶስን የሚያሳይ ቅንነቱን ጊዜውን ገንዘቡን የተሰጠውን ሁሉ የሚሰጥ ሰው ነው አብራቹ ቁሙ !!!!🎉🎉

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před měsícem +28

    ዮኒ በርታ ከመቀጠል ውጪ ሌላ ምንም አማራጭ የለም ጠላቶችህ ሁሉ አይናቸው እያየ ጆሮአቸው እየሰማህ ይህ የመልካም ወጣት ስልጠናዎች ይቀጥላል 🎉❤

    • @AbDe-mg7pf
      @AbDe-mg7pf Před měsícem +3

      Yeah Yoni etawalew bil enkua
      Egna eshi anlim🫡🫡

    • @denekealembo840
      @denekealembo840 Před měsícem +3

      @@AbDe-mg7pf የስ ተባሪኪልኝ

    • @estifanosmuluwork2009
      @estifanosmuluwork2009 Před měsícem

      ለምን ምልልስ የሚፈጥር ቃል ትጠቀማለህ በቃ መባረክ ፣ ማበረታታት ፣ ደግሞ መጸለይ ❤

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 Před měsícem +4

    ፓስተር ፃድቁ እንዲሁም
    የአገልጋይ ዮናታን ራዕይ በመደገፍ፣ የወጣቱ ሕይወት ያገባናል ይመለከተናል ብላችሁ ከጎኑ የቆማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ይቁምላችሁ፣ ከዮኒ ጋር መቆም ከትውልዱ ጋር መቆም ነው ተባረኩ ❤
    አገልጋይ ዮናታን ጌታ ረጅም ዕድሜ ፣ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ። ተባረክ ❤❤

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před měsícem +8

    የትውልድ አባት ፓስተር ፃድቁ እግዚአብሔር ዘመኖን በደስታ ይለቅ ተባረኩ ዬኒዬ ቀኙን ይስጥህ ተባረክ❤️👏

  • @GENET5673
    @GENET5673 Před měsícem +6

    Pastor Tsadiku and Pastor Henok-I would like to appreciate and bless both of you standing with Pastor Yonathan at this time. May ALMIGHTY GOD bless you abundantly!!!

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před měsícem +5

    የመልካም ወጣት መሥራች የሆነዉ ክቡር አቶ ዮናታን አክልሉን እጅግ እወደዋለሁ እፀልይለታለሁ አንድ ድንጋይ እንኳን ለልማት አንስቶ ያላቀበለ ሁሉ ትችት የማንም መደዴ ሰዉ ነዉና ማንም ተነስቶ ስሙን ሲያጠፋ በጣም ይገርመኝ ነበር ነገር ግን ሥራ የሚሠራ ሰዉ በመሠረቱ ይሳሳታል ይታረማልም ስህተት ሊሠራ ይችላል ግን ይህን ትልቅ ሰዉ ለዓላማዉ ሲባል ከነስህተቱ መቀበል ነበረብን ያም ሆነ ይህ ሰዉ ዮናታን አክልሉ በትንሹም ቢሆን የኢትዮጵያን ወጣት የቀየረ ወይንም ለወጣቱ የለዉጥ ጎዳና አቅጣጫ ያስያዘ ድንቅ ሰዉ ነዉና እጅግ እንባርከዋለን ::

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 Před měsícem +2

    ብዙ ይኢትዮጵያ ወጣቶች ወደእግዚኢአብሔር ቃል ይመለሳሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ዮንዬ ጌታ ከአንተ ጋር ነው

  • @temeanjelo
    @temeanjelo Před měsícem +13

    The Geniuen ንግግር ልብን ይነካል አባታችን ጻዲቁ

  • @MelsecheDadebo-gx2ys
    @MelsecheDadebo-gx2ys Před měsícem +7

    Wowwww❤🎉🎉🎉🎉 ዋው እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před měsícem +3

    🎉መልካም የወጣቶች ግዜ ይሁላችሁ! ዮኒ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ። ተባረክ ለበረከት ሁን።

  • @kasahungodana4598
    @kasahungodana4598 Před měsícem +15

    ተባረኩ ዬኒ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @Yegeta
      @Yegeta Před měsícem +1

      May God bless all of you ❤🙏

  • @belaayhunmekonnen1805
    @belaayhunmekonnen1805 Před měsícem +5

    ለዚህ የተቀደሰ ሥራ የጠራችሁና እያፀናችሁ ያለ ቅዱስ እ/ር ስሙ ይባረክ፣ ክብሩንም እርሱ ብቻ ጠቅልሎ ይውሰድ።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před měsícem +5

    Thank you Pastor Heni, for standing by Yoni's side. Well done ✅💯

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před měsícem +1

    ጴጤ ለአገር በረከት ሰላም ፍቅር ከክፉ የራቀ መልካም ሕዝብ ድጋይ የማያነሳ ተመስገን ኢየሱስ ፍቅር ስላሳየኸኝ❤❤❤

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 Před měsícem +3

    ፖስተር ፃዲቁ ጌታ ይባርክዎት። እጅግ በጣም በሳል; አስተማሪና ጥልቅ መልዕክት ነው። ❤❤❤... በጣም ደስ የሚል ነው።

  • @abayenshtebebu4526
    @abayenshtebebu4526 Před měsícem +9

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @anteneh41
    @anteneh41 Před měsícem +3

    ይህ ወንድም በጣም የሚመችኝ ቅንና አስተማሪ የሆነ ቅንነት ይታይበታል በተለይ በሶሻል ሚዲያ

  • @muluemebetwegene1160
    @muluemebetwegene1160 Před 28 dny +1

    ዮኒዬ አንተን ሊጠላህ የሚችለው ዲያቢሎስ ብቻ ነው ተባረክ ጌታ በነገር ሁሉ አብሮክ ይሁን በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 Před měsícem +3

    ፓስተር ጻዱቁ ለእርሶ ትልቅ ክብር አለኝ ምክንያቱም ይሄን ተቋም ወይም ራእይ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ነው. በዚህ አገልግሎት እንባችን ታብሰዋል የብዙ ቤተሰብ እንቆቅልሽ ተፈትቶበታል ከዚህ ራእይ መቆም ከትውልድ ጋር መቆም ነው. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት.. ዮኒዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አይዞህ ወንድሜ የኢትዮጵያ ከፍታ እግዚአብሔር ያሳይሃል ተባረክልኝ. እና የዚህ channel ባለቤት እግዚአብሔር ይባርክህ ከዮኒ እንደዚሁም ለትውልድ ግድ የሚላቸው ጋር መቆም የእግዚአብሔር መንግስት ማስቀጠል ነው ተባረኩ. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🔥🔥🔥🔥

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před měsícem

    እግዚአብሄር በወጣቶች እንድትደመጥ በሰጠህ ፀጋ ቀጥል ፡ ገስግስ ፡ ዪኒ፡ ተባረክ፡
    እንደዚህ አይነቱ ውይይት እጅግ ጠቃሚ ነውና በርቱ፡፡

  • @user-cp5jd2yo4l
    @user-cp5jd2yo4l Před měsícem +12

    ዋው ተባረኩ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ ❤❤❤❤❤

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před měsícem +1

    ዮኒ የአእናቶችን እንባ ያበሰ ፡ የስንቶቹን ትዳር ያስቀጠለ ፡ ወጣቶች እንዲሰሙት ለዘመነ‍ኣችን እግዚአብሄር ያሰነሳው ነው፡ ስለ ዮኒ ጌታ ይመስገን፡፡ አብራችሁት የመቆማች ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ፡፡

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před měsícem +11

    ፖስተር ጻዲቄ ጌታ ይባርክዎ

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh Před měsícem +7

    ተበረኩ ዮኒዬ በርታ ከጎንህ ናን❤

  • @abayenshtebebu4526
    @abayenshtebebu4526 Před měsícem +6

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @almazgenemie4284
    @almazgenemie4284 Před 25 dny

    Tebarek Pastor Yonas for such an incredible journey, count on me

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před měsícem +12

    ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ ገና ገና እናያለን

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před měsícem

      የሀብታም አድናቂ ወዳጅ ብዛቱ።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před měsícem +2

    ❤❤❤እግዚአብሔር ድንቅ ነገር ያድርጋል

  • @user-lq3qw9mc9o
    @user-lq3qw9mc9o Před měsícem +1

    ኡንካን ዳን ማጥ ዮን እኖዳለን ጌታ ይባረክ

  • @user-qy1sl8jj1d
    @user-qy1sl8jj1d Před měsícem +1

    ተባረኩ!!! ወጣቶች ከሳምንቱ ሥልጠና በኋላ ወደየቤቶቻቸው ሲመለሱ ቤተክርስትያናት ጥምረት ፈጥረው ዘመኑን የሚመጥን ትምህርት ለወጣቱ ቢሰጥ ጥሩ ነው ብዪ አምናለሁ። ወጣት በቤተክን ትኩረት ተሰጥቶት ቢሰራበት ለውጥ ያመጣል። እኔ ለበርካታ አመታት በቤ/ክን : በሐይስኩል : በዩኒቨርስቲ ከወጣቶች ጋር ወጣቶች ላይ ስሰራ የቆየሁ ሚሽነሪ ነኝ። ዮኒ ጌታ ከነቤተሰብህ ይባርክህ!!! አንተ የፀሎታችን መልስ ነህ። ሆኖም የእግዚአብሔር ሐብት እና ንብረት ሰው ብቻ ነው። አገራችን ደግሞ በሰው ሐብት የታደለች ናት። እና ትልቅ ሥራ በወጣቱ ላይ መስራት የተገለጠለት ሰው ብቻ ሥራ ነው!!! ተባረኩ!!!

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před měsícem

      ከፓስተር ዶ/ር ቶሎሳ ራዕይ ጎን በመቆም ለምን አገልግሎትህን አትቀጥልም! እሳቸው ትልቅ ተልዕኮ ይዘው በኢትዮጲያ ሊያገለግል እንደ ሆነ አውቃለሁ።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před měsícem +2

    ጌታ ይባርኮት ፓስተር ፃዲቁ

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před měsícem +5

    ተባረኩ

  • @user-qi4wg1wg4c
    @user-qi4wg1wg4c Před měsícem +4

    ዋውውው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu2pt7sv7j
    @user-tu2pt7sv7j Před měsícem +3

    Yonatan Thankyou

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 Před 29 dny

    አዪዪዪዪዪዪ እናይ ኃላ አለ የሀገሬ ሰው ነገ ሁሉ ሲገለጥ ለንስሀ እንደሚሮጡ ይታየኛል

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 Před měsícem

    Wow tebarkiw wodachuwalw tebarki zemen yibariki yoniye geta kanite gari yhun wodalwu beritta gobezi gobezi 👏 Ethiopian Le iyesus ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 Před měsícem +7

    ስወዳችሁ ተባረኩ።

  • @user-ps3sn1zv3s
    @user-ps3sn1zv3s Před měsícem +2

    God bless Ethiopia

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před měsícem +5

    ከመቀጠል በቀር ሌላ ምንም አማራጭ የለም።

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 Před měsícem +2

    ,በጥም ደስ ይላል ጠላት ይፍር ❤😂

  • @user-mq1cm2sk6f
    @user-mq1cm2sk6f Před měsícem

    ልክ ነወ፡ ወጣት የዘሬ ሀገር ተረካቢ ነዉ የነጌ ሀገር
    ተረካቢ ህፃናት ልባሉ ይችላሉ ፡፡

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před měsícem +2

    ደስ ስትሉ ተባረኩ

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před měsícem +1

    God bless you

  • @EtabezDechasa
    @EtabezDechasa Před měsícem +7

    ዬንዬ ከነባለቤትህ ተባረኩ ትክክለኛ አገልጋይ ናችሁ ተባረኩ

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před měsícem +1

    የዮኒን ራእይ መጋራታችሁነ እንዲቀጥል በማበረታታችሁ ትውልድ ሲያስታውሳችሁ ይኖራል ፡ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን፡

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m Před měsícem

    ተባረኩ አባታችን ፃድቁ❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před měsícem +1

    Egzabher yebarkachew tebarku

  • @KidistyGhebrehannes-sg5ey
    @KidistyGhebrehannes-sg5ey Před měsícem

    Yoni bless you nurln we love so much from Eritrea

  • @sabamekonnen-se3od
    @sabamekonnen-se3od Před měsícem

    ዮኒ በርታ ጌታም ይረዳናል ተባረኩ

  • @AdaanechCaala
    @AdaanechCaala Před 15 dny

    Geta eyesus zemnachuhan yibark❤❤❤❤

  • @fikrefirew4875
    @fikrefirew4875 Před měsícem +4

    Yoneye enkuan des alehe

  • @alemtsehayzinabu8798
    @alemtsehayzinabu8798 Před měsícem +1

    Egziabeher kenatagr yehun ❤❤❤❤

  • @debbietesfaye5625
    @debbietesfaye5625 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 28 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @debritunigusse2224
    @debritunigusse2224 Před měsícem +2

    ከመቀጠል ዉጭ ሌለ አመርጭ የለም

  • @tigabujalla3306
    @tigabujalla3306 Před měsícem +1

    ተበረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TnbitDaniel-j8n
    @TnbitDaniel-j8n Před měsícem

    selam yoni selam lante yhun yetwld abat yaregeh geta smu ybarek geta tsegan yabzalh 🎉

  • @AlazarAndinet
    @AlazarAndinet Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oj6zb4rx4o
    @user-oj6zb4rx4o Před měsícem

    God bless you.

  • @user-yw1lc4sv5b
    @user-yw1lc4sv5b Před měsícem +2

    Yesss

  • @Yosef-fv3ii
    @Yosef-fv3ii Před měsícem +1

    ወይን እንቀጥላለን ወይን ደግሞ እንቀጥላለን ሌላ አማራጭ የለንም።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před měsícem

    ምነው ምነው ከሀሰተኛ አገልጋይ ጋር ስትቆሙ እግዚአብሔርን እንኳን አትፈሩም በጣም ነው ያዘንኩት። አይ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ውሰደን ።

    • @TsehayZeleke-sb5qi
      @TsehayZeleke-sb5qi Před měsícem

      ሐሰተኛ መሆኑን እንዴት ልታውቅ ቻልክ?ስንት አይነት ሰው ነው ያለው? ለምን አትተውትም ይስራበት ደግሞ ደረሰ መልካም ወጣት ለዛ ሰይጣንም አይተኛም

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 Před měsícem +2

    ልጆቼ ተዘጋጅተዋል

  • @KasechTesema
    @KasechTesema Před měsícem +1

    Engam tezgajtnal

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 Před měsícem

    geta yebarekhe agelgaye yonata

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před měsícem

    ማርያም እንድትመለክ በር የከፈትከው አንተው ጼንጤ ነህ የማርያም ልጅ ነወ አያልክ ነዋ

  • @AienlemM
    @AienlemM Před 20 dny

    Tebarek pasiyer

  • @user-pt6pj2qu3l
    @user-pt6pj2qu3l Před měsícem +1

    እሠይ ተባረኩ

  • @anteneh41
    @anteneh41 Před měsícem

    ኤባ የትባረክ ወንድም

  • @AlazarAndinet
    @AlazarAndinet Před měsícem +1

  • @aknahus
    @aknahus Před měsícem

    ፓስተር ፃድቁ "አንድ ዘማሪ እንደዘመረው..."ከሚሉ "ወንድማችን ዘማሪ ደረጀ ከበደ እንደዘመረው ..."ቢሉ ክርስቶስን መምሰል በሆነ ነበር:: ይህ አባባልዎ በልብዎ በወንድምዎ ላይ እንዳዘኑ የሚያሳይ ነውና ንስሀ ይግቡ:: የዘማሪ ተስፋዬ ጫላን ስም ጠቅሰው የሌላውን ወንድምዎን መደበቅ ተገቢ አይደለም::ከእርስዎ ደግሞ ፈፅሞ አይጠበቅም:: እግዚአብሄር ይባርኮት::

  • @user-eb6mn8tw6k
    @user-eb6mn8tw6k Před měsícem +3

    yoni E/R zemenhn ybark

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před měsícem

    Wetatu tikus Hyl newna lebereket yihonu zend mesrat asfelagi new .geta midritun yibarik

  • @genet4110
    @genet4110 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @user-oz2fh7mj7m
    @user-oz2fh7mj7m Před měsícem +1

    geta yredahhhhh

  • @Iimuutubii
    @Iimuutubii Před měsícem

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @yegetahunagegnehu7317
    @yegetahunagegnehu7317 Před měsícem

    Eba is from the Adventist, how on earth did he get there?

  • @WendaMan-b2w
    @WendaMan-b2w Před 26 dny

    የሟጇወጣት
    መልካም

  • @yegetahunagegnehu7317
    @yegetahunagegnehu7317 Před měsícem

    Share company of husband & wife.

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před měsícem +1

    ❤❤❤❤🙌🙌🙏🙏🙏😇❤

  • @user-ly5xo9sb5q
    @user-ly5xo9sb5q Před měsícem

    Yonya tabareke gin beseraw laye kegonhe mahone befayensem alne malte yetabekibachawole yesjamrehe gata gin yasechareshle berta

  • @romanworkgebremariam2017

    Wenet new.Tenant endet talefe Paster ye 60 mechershawn lea Etyopia wetat melkam antewal.

  • @user-wx6ly6mu4z
    @user-wx6ly6mu4z Před 24 dny

    ምን መልካም ወጣት መልካም ሱስ

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před měsícem

    EGZBHERE hoye lileminke abaye zadero malakme wotate edekafele eredege 😢qedusane tsaliyu ebkachi ka 5 amate bohala hagere ligeba eyesbku newo geta hoye eredege eredage eredege 😢

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede9309 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @tamirug.tolessaofficialpag3385

    Iyyesuus gooftaadha

  • @user-nl9nu9ng3x
    @user-nl9nu9ng3x Před měsícem +2

    😜😜😜😜😜😜😜

  • @KalkidanAsrat-i2j
    @KalkidanAsrat-i2j Před měsícem

    Geta eyasus zemnachuhan yibark

  • @ermias4945
    @ermias4945 Před měsícem +1

    Leboch ayesakalachehum bemacheberebe yememelek Amelak yelem

  • @Tirhas_Gebreyohannes
    @Tirhas_Gebreyohannes Před měsícem

    ኤባ የዮናታንም የሀጫሉም ፕሮግራም አድማቂ÷ ያሳዝናል መልካም ወጣት ለሙዚቃው ኢንዱስትሪ.......😭

  • @bodebabo3011
    @bodebabo3011 Před měsícem

    ምነው ፓስተር ፃድቁ ? አንድ የቀረህው አንተ ብቻ ትመስለኝ ነበር::ምነው አለም (ungodly life)ና የብልፅግና ካድሬነት እና ገንዘብ ወዳድነት እንደ ጎርፍ ካጥለቀለቃቸው አስመሳዬች ጋር ተባበርክ :: በእውነት አዘንኩ::😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 Před měsícem

    Tsadqu tetenqeq ehe sew atalay hasetegna astemari new

  • @user-nt1ld1bb4i
    @user-nt1ld1bb4i Před měsícem +1

    Blssed!

  • @kidisttafesse455
    @kidisttafesse455 Před měsícem

    Wey atisera wey atasera Ewnet meregem new yihe Hulu nekufo ayidekimim Gin?

  • @Melat544
    @Melat544 Před měsícem +4

    ዮኒ ❤❤❤❤❤❤አንተና አብይ ናቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ እየሰራቹ ያላቹት ሌላው ወሬ ብቻ