የዛሬ አመት መስክሬ ስመለስ…!ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 287

  • @makiyajamale610
    @makiyajamale610 Před 2 lety +52

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የማንም እንባ ባለእዳ አይደለም ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 Před 2 lety +35

    ልባም ሴት ጀግና ነሽ ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ለትውልድ በረከት ያድርጋችሁ

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Před 2 lety +33

    ዮኒዬ ፍሬህ እየታየ ነው ጠላት የፈለገበት መርጦ መደፋት ይችላል ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Před 2 lety +14

    እንዲ ነው እንዲ ነው እዲነው ለካ እግዚአብሔር ሳያስብ ነገር ሲሳካ ተባረኪ ይሳቅ ይመጣል ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው

  • @Ybiblicaldream
    @Ybiblicaldream Před 2 lety +29

    በእርግጥ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ሕይወት ይለውጣል! እየሰማነው ስላለው ምስክርነት እና ጌታ ስለምጠቀምባቸው አገልጋዮች ክብር ለኢየሱስ ይሁን! የፀጋ ሁሉ ምንጭ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ!

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +20

    ወደ ቆላስይስ 2
    6፤ እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ።thank you Jesus 🥰

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 Před 2 lety +41

    እግዚአብሔር ቀን አለው ዮኒዬ እድሜ ያስዘረዝምህ እንኳን ጌታ ደረስልሽ

    • @belaynshmmm1039
      @belaynshmmm1039 Před 2 lety

      ቤት ፎጌ ነቢዩ ሰሊክ ቁጡሪ ጎዳናዬ አባት በጣም ታሙዋል ነቢዩ ቃሊ ማውጣት እፈልጋሎ ለም የአግዜአቤሔረ ማዳን እነሱ ማዋቅ እፈሊጋሎ

  • @putgodfirst3651
    @putgodfirst3651 Před 2 lety +8

    ዮኒ ለመንፈሳዊ መንግስት ብች ሳይሆን ለአለማዊው መንግስት እራሱ እረፍት ሆናል።
    ለብዙዎችህ እረፍት ያደረገህ ጌታ ይባረክ።
    ዘመንህ ይለምልም።

  • @beki6160
    @beki6160 Před rokem +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ክብር ለጌታችን ቢቻ ይሁን

  • @user-hj9lv8yk8w
    @user-hj9lv8yk8w Před 3 dny

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮኒዬ ተሳክቶልሃል ተባረክ ፍሬህ እየታየ ነው ጠላት የፈለገበት መርጦ መደፋት ይችላል ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 2 lety +19

    እግዝአብሔር ልጅን ይስጣችሁ የዛሬ ዓመት ደግሞ ልጅ አቅፋችሁ ለምስጋና ያብቃችሁ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር በዮኒታን በሰራው ስራ ሀገርም የሰላም አየር መተንፈስ ጀመረች እኮ፡፡ እግዚአብሄር መልካም አባት ነው፡፡

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +22

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ተባረክ

  • @Beemenet
    @Beemenet Před 2 lety +17

    እየሱስ ያድናል በጣም ደስ ይላል ምስክርነቱ

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow Před 2 lety +17

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው! ዮኒ ተሳክቶልሀል የጌታ ጀግና!

    • @selambereket9731
      @selambereket9731 Před 2 lety

      Okay aqqQQAq QQqAaqqaqAqqaqAaaqqaqqAQAQQQqQqQaqAaaqqQQAqQaQqAqqQaaaqQAqqqqQaqQQqQaqqQqqqqqqAqQqQQAqqqqqqAqaqAqqqaqAqQqqaqqqQqqqqqAQqqQAqqqAqqqqqqQQqAqAaaaqQQQAqqAqAqqQqQAqqqQQqQqqAqQAaqAqqqaqQaqqqQqqqqaqQQaQqQaqAaqAqqqqAaqqQqqqQaqqQqqAqAaqaqqqQQaQAqqqqQqAqqqqqQqQAqqqqQAqqAqAaqAAqQAQQqAqqqqqqAqqqqQqQqQQqAaaqAqqAaqAQqQqaQAqqqqQqqAqQqAaAqqQqqqqqqQQAqqqAQQQqQQQQqaqAqqqqqQQAAqqqqQaqqqQqaqqAqqaaqaaqqQQAqqQqaqqqAAqqqqqAqqaAqQQAqaaqqAqqQqAAQQAAaaqAqqqqqQQAAqqQAqAaqAaqAQQqqQQQQQQqqqQaQaqqaqAqQqqQQQqqq

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር እኮ ልዩ አባት ነው🙏❤የክብር ባለቤት ክብሩን ይውሰድ የዛሬው ምስክርነት ደግሞ ለየት ያለ ነው👌👌

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +13

    ኃጢአትን የሚፍቅ እና የሚያነፃ እየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው ።

  • @deriyamangedech
    @deriyamangedech Před 2 lety +10

    ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል እኮ !

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před 2 lety +15

    የኔ ቆንጁ ጌታ መልካም ነዉ የእስ አሹሹ ጌታ ምልስ አላዉ ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስይ ይባረከ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 2 lety +15

    እሰይ እንኳን ጌታ እረዳችሁ ሁለታችሁም ታምራላችሁ አንቺ በጣም እድለኛ ሴት ነሽ
    ዮኒዬ መቼም እግዚአብሔር ይባርክህ እንጂ ምን ይባላል

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Před 2 lety +5

    ዮኒዬ ለአንተም ዲቦራ ትሰጥህ ከእግዚአብሔር አሜንንንን እኔም በእራዕይ አይቻለሁ ዮኒዬ ዲቦራን ጌታ ሰቶህ እፀልያለሁ እራዕዬ እውን ሆኖ እንድመሰክር ተስፋን የሰጠ ጌታ የታመነ ነው ። አሜንንንንንን

    • @netsitube3853
      @netsitube3853 Před 2 lety

      አዎ በሰሞኑ የምሰራች እንሰማለን ሰቶት 😍😍😍🙏🙏🙏

    • @semirahassen3262
      @semirahassen3262 Před 2 lety +1

      Amennnnnn amnewalehu eyesusen ysetewal

    • @semirahassen3262
      @semirahassen3262 Před 2 lety +1

      Amennnnnn amnewalehu eyesusen ysetewal

    • @mulumulu6190
      @mulumulu6190 Před 2 lety

      @@semirahassen3262 አሜንንንንንንንን

    • @mulumulu6190
      @mulumulu6190 Před 2 lety

      @@semirahassen3262 አሜንንንንንንንንንንን

  • @danikidane5923
    @danikidane5923 Před 13 dny

    ዮን የ ኢትዮጵያ ጎልድ ነህ ተባረክ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @alemalemu9939
    @alemalemu9939 Před 2 lety +7

    ቃላት የለኝም አምላኬ ምስጋና ለስምህ የተወደድሽ ሴት ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 2 lety +10

    Amen Amen Amen
    እግዚአብሔር አምላክ ይስሀቅን ይስጣቸው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @saa8066
      @saa8066 Před 2 lety

      🥰🥰🥰👏👏

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ቀን አሌ ለሁሉ እግዚአብሔር ቀን አሌ😢😢😢😢😢😢

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 lety +4

    ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ወንድሜ እንካን እግዚአብሔር እርዳክ እርዳችሁ

  • @fanayadsiabebaaityop6515

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይቺላል ሁሉም ነገሬ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇✅️

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Před 11 dny

    የምር ትለያሌች ፈጠር ይበርክሽ መልከምናት ለራሱነው ዮንየ ውጤትክን አጋኝክ❤❤❤❤❤❤

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    ሀሌሉያ ህይወት ከሌለው ከገንዘብ ህይወት አይገኝም ያልከው ግሩም መረዳት ነው ዛሬም ባላቸው ሀብት መጠን ከህይወት መጉደል እንደሌለ።ለሚያምኑ መልስ ነው
    15 የሰው ሕይወት በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ፥ ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ፡ አላቸው።
    ሉቃስ 12:15

  • @wayituyosef2315
    @wayituyosef2315 Před 2 lety +7

    ይክበር በዙፍኑ እግዝያብሔር

  • @najatahmed6964
    @najatahmed6964 Před 2 lety +5

    ጌታ ይባርክ ዬንዬ ዘመንክ ሙሉ ይባረክ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +3

    የዮሐንስ ወንጌል 8
    36፤ እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።❤️

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i Před 2 lety +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። 🙏🙏🙏❤❤❤
    ዮኒዬዬ ዘመንህ ይባርክ ❤😘😘😘

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 Před 2 lety +5

    የኔ ፍልቅልቅ ቤታችሁ ሁሌም ሰላም ይብዛበት

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety +4

    ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ስንል በምክንያት ነው ምንም አማራጭ የለህም ትቀጥላለህ ወይንም ትቀጥላለህ ዘመንህ ይባረክ የትውልድ አባትነህ ዮኒዬ

  • @genethaylemariam
    @genethaylemariam Před 2 lety +5

    ዋው ተባረኪ አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 2 lety +10

    እግዛብሔር የማይለውጠው የለም እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ ❤አንቺ ጀግና ነሽ ከሰውም ከእግዛብሔርም ጋር ታግለሽ አሸንፈሻል

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Před 2 lety +3

    አንቺ ጀግና ነሽ ጠንካራ ሰው በጣም ደስ ይለኛል

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    ክብር ሁሉ እንደሊላሠው ከድርጎ ለሚለውጠው ለእግዚያብኤር ልጁ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት ተሰፈን የሰጠ የታመነ ነው አሜንንን ጌታ ይችላል ሁላችሁመ ተባረኩሁ !

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety +3

    እንደው ዮንዬ አንተን የሰጠ አምላክ እንዴት የተባረከ ነው አቦ ዘመንህ ይባረክ ዮኒዬ አንተን የሰጠን አምላክ ከፍ ይበል

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 Před 2 lety +3

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @mihret7963
    @mihret7963 Před 2 lety +2

    ይሳቅ ይምጣ ዮኒዬ ተባረክ

  • @fadi5alife14
    @fadi5alife14 Před 2 lety +5

    በእውነት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • @senigebre3851
    @senigebre3851 Před 2 lety +1

    ክብር ለ ጌታ ይሆን ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 2 lety +1

    አንተን ይስጠን እግዚአብሔር ዩንዬ ለትውልድ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @masa28beli50
    @masa28beli50 Před 2 lety +2

    እሰይ እንኳን ካሰሽ የኔ ውድ የበለጠ ክብር አለ ጌታ ለዘላለም ይባረክ

  • @TarikuUte
    @TarikuUte Před 4 měsíci

    ዮንየ፡ለወጣት፣አንተን፡የቀባ፡አምላክ፡ይባርክ❤❤❤

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 2 lety +1

    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የህይወት ቀየር ኢየሱስ ብቻ ነው እውነት ነው ሱስ አመድ ነው የሚያደርገው ዮኒ ተባረክ ትውልድ በማምለጡ ዲያብሎስ ተበሳጭተዋል ገና ይበሳጫል ወንጌል ያሸንፋል ትውልድ ይለወጣል

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ትዉልድን እያስመለጠ ያለ ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 2 lety +4

    ጌታ ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ አብዝቶ እህት ዮኒ ቅዱሳን ሁሉ በሙሉ ምድሩ ሁሉ ይባረክ

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 Před 2 lety +4

    ጌታ ይባርክ

  • @zaratube7343
    @zaratube7343 Před 2 lety +3

    ተመስጌን ጌታ ሆይ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +4

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። ዮኒየ እንወድሀለን።

  • @Axel-onrblx
    @Axel-onrblx Před 5 měsíci +1

    Wawwww nigigirwa temecheyin yoni anideyina ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Před 2 lety +9

    ዎውው ድንቅ ነው የኔ ጌታ 😘😘😘😘l love you 🫶🫶🫶🫶🤏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +1

    ኡዑዑፈ እንዴት ደስ ይላል ጌታ ይባረክ በጣም ፈታ ያለች ልጅ ናት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 Před 2 lety +2

    ታሪከን ቃያሬ ጌታ እየሱስ ተባረክ
    ዮኒይ ተባረክ❤❤❤

  • @omovalleyfreedomtour2099
    @omovalleyfreedomtour2099 Před 2 lety +39

    ግን ልጁ በስተመጨረሻ ያስተላለፈው መልክት በደንብ ሰምታችሁታል? ህይወት ምገኘው ህይወት ካለው እንጂ ህይወት ከለለው እንዴት ይታሰባል። amazing understanding

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před měsícem

    የሰፈሬ ልጅ እንኳን ጌታ ረዳህ❤

  • @ga3775
    @ga3775 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔርን ታምኖ ያፈረ የለም በመጠባበቅያየ ቄሜ ጠበኩ እሱም ዘንበል አለልኝ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠብቁ ሁሉ ሀይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር ይበራሉ እህቴ እግዚአብሔር ዘንበል ስላለልሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እግዚአብሔር እንደ ቃሉ የዛሬ አመት ብንኖር ልጅሽን ይዘሽ ለምስክርነት ያብቃሽ ወንድሜ እንካን ደስ አለህ ትልቅ ድል ነው በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸሁ

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Před 2 lety +1

    ክብር ለጌታ ይሁን የእረዳሽ ጌታ ይባረክ እህቴ

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před 2 lety +2

    ለእግዚአብሔር ቀን አለው እንኳን ደስ አላቸው

  • @ll8432
    @ll8432 Před 2 lety +4

    I have faith one day my brother will change. I will keep praying. I can relate when she said her friends take him everywhere. They don’t tell him to go home. My mom used to cry just like you. I don’t lose hope when I see your story. You are strong woman. In the end the word he said “I lost my time more than anything else” the time I can’t get back.

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety +3

    ሲመቹ ሁለቱም ጌታ ብቻ ቤትህ እንዲገባ ፍቀድለት ሕይወትህን ውብ አድርጎ ይሰራል 🔥

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 2 lety +1

    ጀግና ሴት ነሽ!! ወንድሜ ጌታ ከእስራትህ ስለፈታህ ደስ ብሎኛል!!አሜን ይስሀቅ ይምጣላችሁ ለምልሙ🙏!!

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Před 2 lety +3

    You are blessed eko yoniyachen zemeneh yelemelem ❤️ 🙏 🖐 💖

  • @rozeag5510
    @rozeag5510 Před 2 lety +3

    ጌታ,ይመስገን,የኔ,ውድ,ጠካራ,ነሽ,ዮኒይ,በርታልን

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 2 lety +2

    አሜን!ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!ተባረኩ!፣ዮኒዬ ተባረክ!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +6

    የጉባኤው ሙቀት ዋውው

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Před 2 lety +7

    አሜንንንንን እግዚአብሔር አምላክ ይሳቅን ይስጣቹ ቆንጅዬ ታጓሽና መልካም ሚስት ነሽ እግዚአብሔርን በእምነት መጠበቃ ከአንቺ ትምህራለው ተባረኩ ፍቅራቹ ይብዛ የልባቹን መሻት አምላኬ ይስጣቹ።❤❤👏 ዮናችን በርታ ።❤❤👏

  • @konjitbefikadu7166
    @konjitbefikadu7166 Před 2 lety +2

    የኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +4

    ጀግናነው እየሱስ ይችላል!!!!

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 Před 2 lety +3

    ተባረክ ዮኒ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +2

    ክብሪ ሁሉ ለኢየሱሰ ይሁን ታርክ ቀያር ኢየሱሰ

  • @misrchidesta4696
    @misrchidesta4696 Před 2 lety +3

    Wwwwww amazing testimony we love you yoni God bless you and protectyou

  • @aboneshsada8523
    @aboneshsada8523 Před 2 lety +1

    ይችላል እየሱስ ተባረክ ዮንዬ🙏🙏🙏

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    አንቺ ጀግና ነሽ ናሆሜ ዘመንክ ይባረክ

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 Před 2 lety +2

    ዉዉዉዉዉ ጌታ ክብሩን ይዉሳድ❤

  • @salamawetsalamawet3874
    @salamawetsalamawet3874 Před 2 lety +1

    ጌታ ክቡርን ይውሰደው ጌታ ይባርካቹ

  • @kedusmnual3197
    @kedusmnual3197 Před rokem

    ዮንዬ፣ዘመንሕ፣ይባረክ

  • @zinnash6904
    @zinnash6904 Před rokem

    እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru Před 13 dny

    ሀይ።ሰላም።ዮን።ይኔ።አበት።አግዘአቤሔረ።ዘመኔህን።ይበረክ።❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባረክ, እሄ ልጅ ያለፈ ጊዜ ሲመሰክር አይቼው ነበር፡ መልኩ ብቻ አይደለም ያማረው ንግግሩ ራሱ ደስ የሚል ልጅ፡ እህቴ ቲጅዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ቡዙ ሴቶች ካቺ ሊማሩ ይገባል ፍቅር ነሽ ባልን መውደድ እና ማክብር እግዚአብሔር እጅግ ከሚደሰትበት አንዱ ነው፡ እንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ አሁንም መልካም እንዲሆንልሽ አክብሪው፡ ግታ እየሱስም ከፍ ያደርግሻል፡ እግዚአብሔር በፍሪ ይባርካቹ ትዳራቹ ይባረክ ብርክ በሉ!🙏🏽ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏼💕

  • @Natural1827
    @Natural1827 Před 2 lety

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ በመልካም ወጣት ተባሪኪለሁ በብዙ እራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው CZcams ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před 2 lety +1

    Woooooooooooooow Egziabher yebarek ❣️ Yonu lemlem❣️💌💌💌

  • @Somewhereaf
    @Somewhereaf Před 2 lety +1

    Egzihabher Melkam New Amen

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 10 dny

    እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ🙏🙏🙏

  • @meskeremgirma5267
    @meskeremgirma5267 Před 2 lety +2

    ጌታ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣል እንካን ጌታ ረዳሽ እህቴ

  • @TikTok-rq2nq
    @TikTok-rq2nq Před 2 lety +1

    ደስ ይላል , ፀጋ ይብዛላችሁ , እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 2 lety +4

    Jonathan God Bless You! Please! Do more Witnessing. It’s encouraged that who struggle’s with the past personalities. You accept and hug them whoever they are. I do not know what to say. God bless all yours!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety

    ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ተለወጠሊሽ ደስ ይላል ወንድሜ አንተም እንኳን ጌታ ዳረሳልህ ተባረክ ዮኒ ድንቅ ሰው

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን💕💕💕🙏🙏🙏

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው አይዞሽ

  • @eyesusgoftadha2378
    @eyesusgoftadha2378 Před 2 lety +6

    May God bless you all.

  • @belaymasebo6339
    @belaymasebo6339 Před 2 lety +4

    Glory to God haleluuyaa

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 2 lety +2

    ዋሆ እህቴ ጌታ እንኳን እረዳሽ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety

    ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ባለቤቱ ጀግና ሴት ብየሻለሁ ዩኒ ተባረክ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem

    እግዚአብሔር የእንባ ባለዳ አይደለም እንኳን ጌታ እረዳችሁ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው❤❤

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 Před 2 lety +2

    May God bless you abundantly prophet and my sister and brother 😍😍

  • @asterbalacho1341
    @asterbalacho1341 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ