እናቴ የታለች… ?መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 269

  • @dawitshiferaw2826
    @dawitshiferaw2826 Před 2 lety +108

    ኢስት የዩንን እናት የምትወዱ like plus ባርኮት ጌታ ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጣቸው 🙏🙌

    • @mulukenhalake25
      @mulukenhalake25 Před 2 lety

      Yonii Yemay Wode Kale Telat Bichaa New Slz Betam Enwodehaln Rejem Edem Yist

    • @user-nx2cc4wm5p
      @user-nx2cc4wm5p Před 2 lety

      በጣም ነው እንጂ 💞💞💞

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Před 2 lety +57

    😭😭 ማን እንደ እናት ተከፍሎ የማያልቅ ውለታ ያላት እናት ናት።😘😘

  • @dawitshiferaw2826
    @dawitshiferaw2826 Před 2 lety +21

    ክብር ሁሉ በሰማይ በምድር ለእግዚአብሔር ይሁን አቤት ጌታዬ ስራ ድንቅ ነው elelelele

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 Před 2 lety +17

    ዮኒዬ አንተን እናትክ 1ኛ ናችሁ የምር እወዳችሃለሁ!!! አንተን ወልድችሁ እናት ሺህ አመት ትኑሪ

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 2 lety +23

    የኔ እናት እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ ቤተሰብ ዮን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭

    • @terefechgebre9031
      @terefechgebre9031 Před 2 lety

      Yoni zamanik yiberek minim minlaw yelem ye libe mashayi e/ r yifathimily🥰🥰😭😭

    • @eisaerkbo2173
      @eisaerkbo2173 Před 2 lety

      😭😭😭😢😢😢😭😍😍😍😍

    • @hanagenetu8703
      @hanagenetu8703 Před 2 lety

      ለኢትዮጵያውያ ወጣት የደረስክ ዬኒዬ እግዚአብሔር ክብሩ ይውሰድ እኔ ብቻ ነኝ ገና ተማሪዋቹን ሳይ የማለቅስ ?

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 2 lety +21

    ሲያምሩ ልጆቹ ውውውውው ❤️የኔ እናቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ደረሰልሽ ዮን እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Před 2 lety +20

    የዚህ በታሳብ ታሪክ ባየሱስም ይቃይ ማልካም ናጋር ይሁንላችሁ 😭😭😘♥️♥️♥️♥️♥️

  • @hannahhanna6091
    @hannahhanna6091 Před 2 lety +9

    ዮኒዬ አንተን የእናቶች እባ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እባቸውን ከቱ አልፈሰሰም አምላክ ከዚ የበለጠ ነገር ያረግላቸዋል

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 2 lety +11

    ዮኒዬዬዬዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ የእዉነት እግዚአብሔር የልብህ መሻት ይፈፅምልህ ቃል ያጥረኛል ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ለእናትህ እድሜያቸዉን ያርዝምልህ ወርቅ ወልዳ የሰጠችን እናትህ❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +6

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም ፀጋ ይብዛልህ

    • @saa8066
      @saa8066 Před 2 lety

      😭😭💔🙏🤲

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 2 lety +8

    ሰላም ሰላም ቂዱሳ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤️💚💛❤️ዮን ተባረኪ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @idacarmelo9490
    @idacarmelo9490 Před 2 lety

    ዮኒዮ እድሜህ ይርዘመን የሀገር ምሰሶ ያረገህ አምላክ በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክ

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ Před 2 lety +5

    የኔ እናት😭😭😭አይ እናትነት😭😭

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Před 2 lety +1

    የኔ እናት ጌታ ደርሶልሽል 😭😭እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ዮንዬ ተባረክ

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Před 2 lety +4

    Hmmmm! How is excellent this issue.
    Yoniye no words to express or define THE PRECIOUS GRACE UPON YOU!!!
    Your loving kindness n alll in general.
    "As God is LOVE, you tooo.. Yoniye"

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Před 2 lety +4

    ጌታሆይተባረክ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kiya1tube
    @kiya1tube Před 2 lety +1

    የመልካም ወጣት ምስክርነት ሁሌም የስለቅሰኛል አልቻልኩም 😭😭😭😭😭

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Před 2 lety +2

    ኡፉፉ ዩኒ ሰለአንቴ ቃላት የለይኝም፣ ብቻ እግዝአበሔር ይመስገን።

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před 2 lety +3

    ዮኒዬዬዬዬዬዬ ዘመን ይባረከ የኔ እናት አይዛሽ ጌታ መልካም ነዉ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +1

    እናት እኮ ልዪናት ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ የብዙ ኢትዮጵያ እናቶች እባ እየታበሰ ነው😥😥😥😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @TiruB
    @TiruB Před 2 lety

    ወዳጀ ዝቅ ያልክ ሲመስልህ ከፍ የሚያደርግህ ብታጎነብስ ቀና አርጎ በናቁህ ፊት የሚያከብርህ ፈጣሪህ አለና ተመስገን በል

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @lidyamoges8878
    @lidyamoges8878 Před 2 lety

    ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ መጥፎን ሁሉ ይከልልክ ቃላት የለኝም ላታ ደስታክ ይብዛ

  • @sintayehwworku2630
    @sintayehwworku2630 Před 2 lety +10

    ኢየሱስ ያድናል።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +4

    ይሰላም አለቃ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 Před 2 lety +8

    እባዬ ፈሶ አለቀ ሆ ጌታ እየሱስ ኡፍፍፍ በሁሉም ቤት ግባ

    • @dinkydinky683
      @dinkydinky683 Před 2 lety

      በጠም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Před 2 lety +9

    ምነው አሳጠራችሁት እናት ከቃላት በላይ ናት እኮ 😭😭😭

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety

    አይዞት እናቴ በጣም ከባድ ነው በጣም ከባድ ነው የልጆች ጉዳይ ጌታ መልካምን ያድርጎት አሁን መልካም ይሆናሉ ልጆቾ ተባረክ ዮኒ

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Před 2 lety

    ዋውውውው የእናት ዉሌታ አየልቅም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን ዮኒ አንዳኛ ነህ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety

    መልካም ነገር ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው እናቴ እግዚአብሔር ይረዳችዋል 🥰ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Před 2 lety +2

    ጌታ ሆይ ትልክ ነህ አንተ ጌታ ሆይ ለዮን እድሜ ጨምርለት እባክህ

  • @asterbalacho1341
    @asterbalacho1341 Před 2 lety

    እዉነት ነዉ አንደኛ ናት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asterbalacho1341
    @asterbalacho1341 Před 2 lety

    😭😭😭👍 ማን እንደ እናት 👍👍

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +3

    የኔ ወንድም እኔኮ ምን ሆኖ ነው ብየ ግራ ገባ አይይይይ የእናት ፍቅርኮ ይለያል 😭😭

  • @Taj-e8m
    @Taj-e8m Před 2 lety +1

    ጌታ መልካም ነው መከራም ቀን መሸሸጊያ ነው ወገኖች አይዟችሁ ጌታ ይባርካችሁ 🥰😘🥰😘👍👍

  • @gracem3690
    @gracem3690 Před 2 lety

    ዮንየ የተባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ የምታገለግለው አምላክ አንተንና ውድዋ ባለቤት ህንና ፍቅር የሆነውን ልጅህን ይባርክልህ ሰላምን የስጥህ የሰው እንባ እየጠረክ ስላለህ ታማኝ የ እግዚአብሔር ባርያ ❤️❤️❤️🙏

  • @nigistasfaw962
    @nigistasfaw962 Před 2 lety +1

    የናት ዉለታዋ ማን እንደናት ጌታ ይባርካችሁ

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    😥😥😥😥ጌታ ሆይ ተመስገን ❤❤😭😭😭😭እማ ኡፍፍፍ በጣም አስለቀሱኝ

  • @gamoyoutube1362
    @gamoyoutube1362 Před 2 lety +1

    ዮን ጌታ ምስክር ዎድፍት. 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @user-vu9op7sh4q
    @user-vu9op7sh4q Před 2 lety +6

    ወይኔ በጌታ ያልተበረከከ ምንም የለም በኡነት

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g Před 2 lety

    ዬናታን ጌታ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ። የሰው እንባ እግዚአብሔር ያብሳል

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Před 2 lety

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @jerusalem9878
    @jerusalem9878 Před 2 lety

    የኒዬ ክበርልኝ ለእናትህ ረጅም እድሜ ተመኘው አንተ በረከታችን ነህ!😍

  • @masairaq5445
    @masairaq5445 Před 2 lety

    ዮንዮ እግዚአብሔር ይባርክህ. አንተንም. ሙሉ በተስብህን. እድሜህ. ከጤና ይስጣቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Před 2 lety +1

    MUMY!!!1st.

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 Před 2 lety +1

    wow tebarek yoni 1ga

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Před 2 lety +2

    እየሱስ ጌታ ነው😭😭😭😭😭😭

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 Před 2 lety +4

    💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Před 2 lety

    Yoniye tesaketolehal lemelemu you are blessed 🙌

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Před 2 lety +3

    ይህንን ምህረተ አብ አያይም ዝም ብሎ ከሚዝት!!!

    • @emanuelabushi9577
      @emanuelabushi9577 Před 2 lety

      Mirt habi dasi yemilo sizafinu nw

    • @user-gh4oz7kc5b
      @user-gh4oz7kc5b Před 2 lety

      😘😘😘

    • @seblewengeljemal8586
      @seblewengeljemal8586 Před 2 lety

      ምህረት አብ እኮ ሰው ሲድን አይመቸውም 😁😁ያዝ ግደል እያለ ወጣቶችን በአጉል ምክር ገደል መክተት ነው ስራው

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN Před 2 lety

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 2 lety +4

    bege wakni cigergare hadoko. hinboyin geletefedu mele.
    when children lost their way, the pain of parents 💔 is big. knowing the purpose of our life and respecting the creator God keep us well and saved.
    believe, stick with it and cherish 😍 God's presence in your home. stay blessed 🙌

  • @GeletuGashawu-yr4cm
    @GeletuGashawu-yr4cm Před 3 měsíci

    መን እንዴ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endale2533
    @endale2533 Před 2 lety

    ዮኒ ለእናትህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው እግዚአብሔር መላቤተሰብህ አንተም ተባረኩ

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Před 2 lety

    ደግሞ ሲያምሩ ጌታ ይባርክህ ዮኒዬ

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እኔ ልቃጠልልሽ እኔ ልጥቆርልሽ እግዚአብሔር የኛንም ቤት አንድ ቀን እግዚአብሔር ይጎብኛናል አምናለው ፈጣሪ ዘመንሽን የሳቅ ያርገው

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።hj

  • @hirutdulla8038
    @hirutdulla8038 Před 2 lety

    Yoniye bebezu tebareke yene wed 🥰🥰

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 Před 2 lety

    እናት እኮ ምንጊዜም እናት ናት ።

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 Před 2 lety

    Wow wow wow wow Amen Amen Amen Thanks 🥰🥰🥰🥰

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 Před 2 lety

    esy sent welaje Geta be Yoni eyasref new Geta golbet yhonhe bethen agelgayowchon Geta yebark wed Yoni 😍💙💙💙💙💙💙💙

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Před 2 lety

    ጌታ ይመሥገን

  • @SaraSara-eu5tq
    @SaraSara-eu5tq Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ነው ያሰለቀሰኝ የኔ አናት

  • @Tsiyonzawaga8989
    @Tsiyonzawaga8989 Před rokem

    Tebarek yene abati❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dokimasde7077
    @dokimasde7077 Před rokem

    Good blessed you yoni

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612

    ufffff ufffff yoni 😭😭😭minim madergew negeri yelenim lante kemeteleyi wuchi geta yesu abizito yibareki tebarekkkk

  • @dereseseyoum7430
    @dereseseyoum7430 Před 2 lety

    Yoni, You are a lucky man

  • @yohanissisay6268
    @yohanissisay6268 Před 2 lety

    Yenezin beteseb adrasha tebaberugn pls 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @geni4jesusparsagrace436

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሁንም ከፍ ብለህ ታይ😭😭😭😭😭😭😭

  • @danijemale3565
    @danijemale3565 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 lety

    ደግ አምላክ
    ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @diangemmechu2767
    @diangemmechu2767 Před 2 lety

    Uffffeeeeee betam new yazanekute geta melkame new angeten new yebalgne

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Před 2 lety +2

    አረ ዮናታል ዛሬ ጥሩ አላረክም ለምን ለእማማ ስጦታ ተመሰጣቸዉ 💔

  • @yodeteendryase2927
    @yodeteendryase2927 Před 2 lety

    ዮኒዬ ስለአንተ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ብሩክ ይሁን ጠላት አይኑ እያየ ምርኮ ይበዛል ኃጢአቱ የተተወለት ትውልድ ምህረትን ማድረግ ይችላል

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety

    Yoni Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Před 2 lety +6

    JESUS CHRIST IS MIGHTY LORD, KING OF kings, LORD of lords!
    MELKAM WETAT"

  • @fantueshetu955
    @fantueshetu955 Před 2 lety

    ዮንየ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zaratube7343
    @zaratube7343 Před 2 lety +2

    እናቴ ምን አለ በሕይወት ብትኖር 🥺😭😭

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 Před 2 lety +1

    የእኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @motolometimotiwos2039
    @motolometimotiwos2039 Před 2 lety

    Alechalekume alekesekuuuu

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před 2 lety

    Aay 😭😭😭😭💔💔💔💔inat eko Hulu neger nat

  • @user-sp1iq9cn2x
    @user-sp1iq9cn2x Před 2 lety +1

    Uuufffffff😢😢😢😢

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Před 2 lety

    ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን❤️❤️❤️❤️

  • @bulchamekonnen8811
    @bulchamekonnen8811 Před 2 lety

    Am happy yoniye gn bebd interview marge neberebet tenagirew alcheresum nbr 😍😍😍

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 Před 2 lety

    💖💖💖💖💖 GETA YMESGEN

  • @princeeyu2785
    @princeeyu2785 Před 2 lety

    1 deya

  • @zelalemfiseha2645
    @zelalemfiseha2645 Před 2 lety

    እናቴ ሁሌም በደስታ ኑሪ ልኝ❤❤❤

  • @yoditabebe5531
    @yoditabebe5531 Před 2 lety +1

    wooooooow

  • @Emu1414
    @Emu1414 Před 2 lety

    ሰላም ለእናቶች

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 Před 2 lety +1

    እናቴን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mx7un4vm1f
    @user-mx7un4vm1f Před 2 lety

    እናቴ 😥😥💔🙆

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před rokem

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @gech6206
    @gech6206 Před 2 lety +1

    Guutaa የሰፈሬ ልጅ am happy 4U😭😭

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 Před 2 lety

    ያማል የእወነት😭😭🙄

  • @user-bn6jg8ox8p
    @user-bn6jg8ox8p Před 2 lety

    ምናለ እናቴን ባላጣት እረጅም እድሜ ብትኖርልኝ ኖሮ እናቴ ወደ ጌታ ከሔደች 3 ኣመት ሆናት ግን በጣም ትናፍኛለች ኣናቴን ማጣቴ በጣም ከብዶኛል የኔ እናት 1ኛ ንናት 6 ልጅ ያላባት ነው ያሳደገችው ግን በማረፊያዋ ሰኣት ተለየችን 😭

  • @teshomekebede5547
    @teshomekebede5547 Před 2 lety

    ማት 7፥21-23 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፍቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይመስላችሁ የዚያን ጊዜ ብዙዎች ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህ አጋንት አላስወጣንም፥ በስምህ ታምራት አላደረግንም ይሉኛል በዚያ ቀን እናንተ አመፀኞች ከኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ ይላል ጌታ እግዝአብሔር
    ታምራት ማድረግ አጋንንት ማስወጣት ትንቢት መናገር መንግሥተ ሰማያት እንደማያስገባ ከአሁን እወቁ
    የሚያስገባው የእግዝአብሔርን ፍቃድ ማድረግ እሱ የት ይገኛል ካላችሁት ተዋህዶዶዶዶዶዶዶዶ ቤት

  • @selamawitjemal8501
    @selamawitjemal8501 Před 2 lety +1

    እየሱስ ብቻ ያድናል!

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Před 2 lety +1

    HALLELUYAH! GLORY BE TO ALMIGHTY GOD THROUGH CHRIST JESUS!

  • @elsakifle4061
    @elsakifle4061 Před 2 lety

    ህረ በማርያም የወኒን ሀገናኙኝ ባካል ህዳሌድ ሀረብ ሀገር ነኝ በማርያም በስልክ ህዳገኘዉ ተባበሩኝ

  • @hanaamehde2528
    @hanaamehde2528 Před 2 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ እናት እኮ ልዩ ናት😭😭😭😭😭