ለምስጋና ተመልሰው መጡ ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 293

  • @yefkrbet1632
    @yefkrbet1632 Před 2 lety +56

    የኔ እናት ዘመንሽ እንደዝ በሳቅ ይለቅልሽ እናቴ❤❤የእዉነት ሳቅ ይገባታል ከዛ ሁሉ ሀዘን ቦላ❤❤

  • @kidistmngstu8540
    @kidistmngstu8540 Před 2 lety +30

    ዮኒዬ ተባረክልን ትምርቱ ይለቀቅልን መልካም ወጣትቶች የተማሩትን

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ

    ክብር ለእግዛብሔር ይሁን እህቴ ስላንቺ ጌታን እባርከዋለው ዮኒዬ እንኳን ደስ አለህ ሰው የዘራውን ዘር አፍርቶ ሲያይ በጣም ደስ ይለዋልና ❤❤❤❤❤

    • @rozeag5510
      @rozeag5510 Před 2 lety +3

      ድንቅ,ምስክርነት,ተባረኩልኝ,

    • @rrr1599
      @rrr1599 Před 2 lety +2

      AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN taberik

    • @citaycitay8664
      @citaycitay8664 Před 2 lety

      @@rozeag5510 l

  • @enpurshamotivation7424
    @enpurshamotivation7424 Před 2 lety +37

    ተሳክቶልሃል ዮኒ። ዘመንህ ልጅህ ትዳርህ በአጠቃላይ የተባረከ ይሁን።

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 Před 2 lety +4

    ቅንነትሽ ትህትናሽ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ መታመን ትጋትሽ ማርኮኛል!! እግዚአብሔር ስላበዛልሽ ምህረትና ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን!!! ትእግስትሽ ትልቅ ትምህርትና ምሳሌ ነው። በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል! እህቴ የጌታ ፀጋ እየበዛ ይብዛልሽ! ዬኒ አንተና ቤተሰብህ ዘርማንዘርህ ይባረክ በዘመንህ በዘሮችህ ዘመን ሁሉ ከክፉ ተጠበቁ ፈተና አያግኛችሁ መድሀኒት እንደሆናችሁ ኑሩ!!!!

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Před 2 lety +15

    ይሄ መለኮታዊ ለውጥ ነው ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን🙏

  • @Godissogood2me
    @Godissogood2me Před 2 lety +14

    ይህንን ማየት እጅግ ደሰሰሰ ይላል። ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይወሰድ። አ

  • @abyalewabebe2320
    @abyalewabebe2320 Před 2 lety +14

    "እግዚአብሔር ሥሠራ ብቻውን ነው.... እጅ እጅ እንድልበት አይፈልግም"👍👍👍🙏🙏🙏

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ

    አንቺ ጀግና ሴት እንኳን ጌታ ረዳሽ አዎ እግዛብሔር ሲሰራ አንድም ረዳት አይፈልግም ብቻውን ሰርቶ ያስደንቃል

  • @Freefire-og2sf
    @Freefire-og2sf Před 2 lety +21

    ውይ ታሪካ ታሪክሽ ልብ ይነካል ስላየውሽ እንደ ስምሽ ታሪክ ስርተሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 Před 2 lety +8

    ስታወራ የማትጠገብ በጣም ጀግና የሆንሽ ሴት ጌታ ቤታቹህን ትዳራቹህን ይባርክ

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 2 lety +16

    ድንቅ ነው የኛ ጌታ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před 5 měsíci

    ውውውውውውውውውውውው የጌታ ልጆች ኑሩሩሩ ጌታ ይጥብቃቹ ድል ለወንጌል ይሁን ክብር ለጌታ ክብሩ ይሁን

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 Před 2 lety +2

    ተባረኩ እውነት ነው እግዚአብሔር ያደረገልንን መመስከር አለብን

  • @Natural1827
    @Natural1827 Před 2 lety +6

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ በመልካም ወጣት ተባሪኪለሁ በብዙ እራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው CZcams ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏

  • @nebiuesayas8551
    @nebiuesayas8551 Před 2 lety +6

    እግዚሀብሄር ይመስገን ። እህቴ አንደኛ ናት። ስልኳን የምታቁ እባካቸሁ ፣ ሰርፕራይዝ አላት።

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před 2 lety +15

    ጌታ ይባረከ ወዋዋዋዋ በጣም ደስ በሎኛለ የኔ ቆንጁ ዴጋሚ ሰላየዉሽ ዮኒዬ ከዚ በላዪ ምነ አላ እስይ ጌታ አንተ በቻ ክበር ወስደ

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 Před 2 lety +5

    👉 ወገን እንዲህ አይነት ለዉጥ ያለ እ/ር እጅ እንዴት ይሆናል? ብዙ ምክር,ለቅሶ,ሽምግልና,የናት ጡት ይዞ ልመና ወይፍንክች ያላለዉ ሰዉ እንዴት በዚህ ፍጥነት የዉሳኔ አቅም አገኘ? 🤔መልሱ👉
    በቲቶ 2 ፡ 11 ሰወችን ሁሉ የሚያድን የእ/ር ፀጋ ተገልጦአል እና ፡ ..ይህም ፀጋ ሀጢአተኝነትን እና አለማዊነትን ክደን ይልና ወደታች ስናነበዉ ፡ . ራሳችን በመግዛትና በጽድቅ እ/ርን በምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል ይላል።
    🤔 ልብን ሽፍት የሚያደርግ የእ/ር ቃል ,በደቂቃወች ዉስጥ የሚሰራ የተገለጠዉ የ/ር ፀጋ ይሄነዉ።

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před 2 lety +8

    ድንቅ ለዉጥ ጌታ ን ይዞ ከፍታ ነው አንደ እግዚብሔር ያለ ማነዉ ተባረኩ ብዙ

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 Před 2 lety +12

    ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 Před 2 lety +20

    በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃነት አወጣን እንግዲህ ፀንታችሁ ቁሙ እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ :: ገላትያ 5÷,1

  • @dantesanu3053
    @dantesanu3053 Před 2 lety +4

    ዋው ምላስሽ ምላስሽ ይሄን ምላስ ጌታ ለመልካም ነገር ዋጀው።

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 Před 2 lety +21

    ዬኒዬ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ!! ጌታ በአንተ ምክንያት የስንቱን ቤት ሰራው የስንቱን እንባ አበሰው። ክብር ለአምላካችን ይሁን!! በ እርግጥ ተሳክቶልሃል!!!💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @mahidersinbo917
    @mahidersinbo917 Před 2 lety +1

    የእዉነት እኔም ገረመኝ የእዉነት ለዉጥ ደስ ይላሌ ሰዉ እንደዚ ሲለወጥ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Před 2 lety +2

    ዋው እግዛብሔር ሞጎሱን አፍስሳባቹአል እግዛብሔር ይመስገን

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 2 lety +5

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ፣ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም!አሁንም ይጨምርልህ!

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 Před 2 lety +3

    ዋውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር

  • @user-gm2xp2lr2r
    @user-gm2xp2lr2r Před 2 lety +7

    ወወወ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለአተ ብቻ ይሁንንንንን

  • @misrakbekele9076
    @misrakbekele9076 Před 2 lety +8

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ባሎችን ለሚስቶቻቸው ሚስቶችን ለባሎቻቸው ልጆችን ለወላጆቻቸው እመለስክላቸው ስላለክ ጌታ በዚህ ዘመን አንተን እየተጠቀመ ስለሆን ጌታ ይባረክ ጌታ በስራ ላይ ነው

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 2 lety +1

    መታደል ይሄ ነው ድንቅ ምስክርርናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ጭምር

  • @AmarechTube
    @AmarechTube Před 2 lety +2

    ውውውውው ድንቅ ምስክርናት ነው እግዚአብሔር ስርዳ እድ ነው ላካ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እድ ነው እድ ነው ላካ እግዚአብሔር ሳስብ ናጋር ሲሳካ ❤️❤️❤️❤️ካ ኢየሱስ ካ ስትኖር እድ ነው ✝️

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 2 lety +7

    አሠራረ ግሩም ግሩም አሠራረ መልካም 😍 አባ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሠድ 🙏

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይችላል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtohabituahmad1952
    @habtohabituahmad1952 Před 2 lety +3

    የኔ ጀግና እህት ታጋሽ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ቡሩክ ነክህ ዮን

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ በዓለፈው ዓመት በሰርጓቹ ጊዜ አምስተኛ ዙር ላይ ነበርኩኝ የረዳቹ እግዚአብሔር ይባረክ ለእርሱ ሁሉ ይቻለዋል ቀሪ ዘመናቹ በእጥፍ ይለምልም ጀግና እና ልባም ሴት ነሽ አሸንፈሻል።❤❤👏

  • @mimialemu9021
    @mimialemu9021 Před 2 lety +3

    በምስጋና ድል አለ

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Před 2 lety +6

    ጌታ እየሱስ ስምህ የባረክ
    አንተ እኮ ልዬነህ ትለያለህ አባብዬ
    ስምህ ይባረክ ታሪክ ቃያሬ ጌታ ስምህ
    ይባረክ እንዴት እንዳማራባቸዉ
    የዛሬ አመት ልቅሶ ነበር ዛሬ ደግም
    በሳቅ ምስክርነት
    ጌታ ሆይ ተመስገን
    ዮኒየ ተባረክ

  • @yeseraptawafert7237
    @yeseraptawafert7237 Před 2 lety +2

    ዮኒ አንደኛ ነህ እግዚአብሔርን ስለአንተ ደጋግሜ አመሠገንኩ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር ብቻውን ይሰራል ተባረኩ

  • @hannamenelik8147
    @hannamenelik8147 Před 2 lety +5

    በጣም ደስ ይላል ለምስጋና በመጡ ብዬ ሁሌ እጠብቃችሁ ነበር am so happy love so much

  • @lidyasisay3627
    @lidyasisay3627 Před 2 lety

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ ተባረክ

  • @user-md4sm4lg4y
    @user-md4sm4lg4y Před 2 lety +6

    የኔ ዉድ እህቴ ጀግና ነሽ አሁንም በረች ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ስለ ሁሉም ነገር ዮንዬ ተበረክ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    ዋው ደስ ይላል አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኩልኝ

  • @user-tc4xf7jl2y
    @user-tc4xf7jl2y Před 2 lety +3

    ዎው እንዴት ዳስ ይላል ዮንዬ ጌታ እየሱስ ይባረክ ❤️❤️❤️

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 2 lety +3

    የሠው ልጅ በዚህ ልክ ይለወጣል ጌታ ስምህ ይክበር

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 Před 2 lety +2

    Eyesusi geta new eseyi enkanii desi alesi

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏
    ዮኒዬ ሺ አመት ኑርልኝ የሰውን ደስታ ከፈጣሪ በታች እንደ መለስክ እግዚአብሔር አምላክ ህይወትህን በደስታ ይሙለው እንወድሃለን👉🔥😍🔥😍💪👍👌

  • @boss2647
    @boss2647 Před 2 lety +3

    ጀግኒት❤💪

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Před 2 lety +6

    ክብር ለየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @asterojoasterojo8272
    @asterojoasterojo8272 Před 2 lety +2

    እስይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተበርኩልኝ

  • @milionbeze5564
    @milionbeze5564 Před 2 lety +1

    ዮኒ መቼም ቢሆን አንተ በዚህ ምድር ሰራህ በዚህ ወጣት ልብ እና አእምሮ ውስጥ ሁሌ ሁሌ ወጣት ነክ በጣም ይገርማል ዮኒ ሌላ ቀርቶ ዝነተከለም ቆይተህ ብትሞት ገና የሚፈጠሩ ህፃናት አንተን እነደ ህያው እያዩ ይማራሉ የወራሉ ይወያያሉ ልክ መሀላቸው እንዳለህ ያስባሉ በጣም ይደንቀኛል ዮኒዬ እግዚአብሔር በጣም ፈጠረክ ደጋግሞ እምልክ ያንሠኛል ጤናህ የተሟላ ይሁን አሜን

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ቃሉን ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም !!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ተባረክ

  • @asmeretdawit8174
    @asmeretdawit8174 Před 2 lety +6

    የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል :: መዝ 34:7

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔር ስም ከጸሓይ መውጫ ኢስኬ መግቢያ ከዛሬ ጀምሮ ኢስኬ ዘላላለም የተባረክ ይሁን ታርኪን ቀያርይ ማን ኢንደ ኢየሱስ ዮኒዬ ስላንቴ እግዚአብሔር ይምስገን

  • @user-jw2tz4om7e
    @user-jw2tz4om7e Před měsícem

    ዮኒ እንወድሀለን ዘመን ይባረድ😊

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 Před 2 lety +2

    እስይይ ክብር ምስጋና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንን የእግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባርክህ እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር 🙏🙏😭😥👏👏😍❤

  • @makiethio8698
    @makiethio8698 Před 2 lety +2

    Yegeta simu yetbark yihun yoniye geta yibark achnim enkuwan desi alshw🙏❤❤❤🙏❤

  • @novacell9751
    @novacell9751 Před 2 lety +2

    ተሳክቶልሀል ዘመንህ ይባረክቤተሰብህ ይለምልም

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před 2 lety +5

    ታሪክዬ ስለእውነት እደዚህ ጀግና ያደረገሽ ጌታ ስሙ ይባረክ በእናተ ትዳር ይስቱ ቤት እደገና እድል አግኝቶ እዲቆም አድርጎል ብቻ ደስስስስ ብሎኛል ዮንዬ ጌታ ብርክ ያድርግህ።

  • @kalkidanakale1010
    @kalkidanakale1010 Před 2 lety +5

    Kibr le geta yihun

  • @user-ih7yz8po3k
    @user-ih7yz8po3k Před 2 lety +3

    Praise the lord!
    Hallelujah good is God
    ❤❤❤❤❤❤💒😇👏🌍

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ያን ጊዜ በጣም አሳዝነሽኝ ነበር ምን ዓይነት ጠንካራ ሴት ብትሆን ነው ብዬ ስገረም ነበር፡፡ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ተስካክሎ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

  • @semaneshweldu1244
    @semaneshweldu1244 Před 2 lety +4

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ የባለቤትሽ ለውጥ መልኩ እንኳን ይመሰክራል የጌታ ሞገስ ፈሶበት ሰላሙ ያስታውቃል ክብሩን ጠቅልሎ ጌታ ይውሰድ ልጆቻችሁ ይባረኩ ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ ዯኒም እግዚአብሔር መርጦህ ለብዙዎች እረፍት ስለሆንክ ከእነ ቤተሰብህ ተባረኩ

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +2

    ቀያሪው መንፈስ ቅድስ አይደል ክብር ለስሙ ይሁንለት

  • @lidiyataye442
    @lidiyataye442 Před 2 lety +5

    እዲን ነው የጌታ ሰአት ደርሶ ነገሩን ውብ አርጎ ሲሰራው ሚጣዬ ስላቺ ደስ ብሎኛል በሪ ዘመናቹሁ የተባረከ ይሁን

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před 2 lety

    Woooooooooooooow Egziabher yebarek ❣️❣️ Yoniye Egziabher yetabekeh 😍

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Před 2 lety +4

    ተባረክ ዮኒ

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 Před 2 lety +1

    ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ጌታ ይባረከ

  • @sifirashbade794
    @sifirashbade794 Před 2 lety +1

    Wow yoniye endezih ayent mskrnt new yemiyasfligew yereda egziyabher kbrun yewsd ahunm geta yerdah🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 2 lety

    እግዚእብሄር ይለውጣል ዘመንሽ ይባረክ

  • @chichi2468
    @chichi2468 Před 2 lety +6

    Glory to be God...,Amen

  • @dagmawigeleta4
    @dagmawigeleta4 Před 2 lety +6

    God bless you Yone

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 lety +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    በጣም ደስ ይላል እንካን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አባቃችሁ

  • @mekdiphonetastic824
    @mekdiphonetastic824 Před 2 lety +4

    Wow kibir Hulu legeta eyesus yihun

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    እግዚአብሔር ይመስገን💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusalemmekuria6757
    @eyerusalemmekuria6757 Před 29 dny

    ስለ አንቺ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግናለሁ

  • @sinthiyu9892
    @sinthiyu9892 Před 2 lety +6

    አንቺ ብርቱሴት ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ከታሪክሽ....
    ስትዘምሪ ደሞ ስታምሪ ቅመም ነሽ ስወድሽ ተባረኪ...

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Před 2 lety

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ነው ይሄ ጌታ ሞኝነት ብመስላት ለዓለም ድንቅ ነው ለኔ ዘላለም እንኳን ጌታ እየሱስ ለዚህ ክብር አብቀችሁ ዮንዬ ዘመን ይባረክ ገና ገና ጠላት እያየ ፍሬ በፍሬ ትሆነለ እግዚአብሔር እጅ በአፍ ያስጨናል 🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +1

    ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይባረክ ደስስስ ብሎኛል እንኳን ደስስስ አላችሁ ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 2 lety

    ዮኒ ዘመ ህ ይባረክ

  • @genetsadso5590
    @genetsadso5590 Před 2 lety +1

    wow kibir hulu le geta yihun 🙏🙏 woyine amina yeanichin tariki sisema fiten be enba nebere yetatebikut zediro gen bedesita semaw endet desi yilali ye geta sira

  • @meskihailu2051
    @meskihailu2051 Před 2 lety +2

    እጅ እጅ እንዳይሸትበት።ዋው

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 Před 2 lety +1

    Egziabiher Tilik new dink miskironet new . Ehite Geta zemenishin yibarek hulachihum tebareku
    Yoni Geta zemen zelalemih yibarek.lemilim

  • @tewabechmulugeta1118
    @tewabechmulugeta1118 Před 2 lety

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይክስሻል እግዚያብሔር ዘምንሽን ይክስሻል እግዚያብሔር አብረንሽ አለንልሽ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 Před měsícem

    ስለማይነገረው ስጦታ ፈጣሪ ይመስገን 🙏

  • @aynalemdarebe4243
    @aynalemdarebe4243 Před 2 lety +1

    ዋዉ የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meromero3405
    @meromero3405 Před 2 lety

    wowowowwo yene wude inkuhan geta lazi qani asysh yene wude yoneee tabrki 💗💗💗💗

  • @fathimamuhammad4993
    @fathimamuhammad4993 Před 2 lety +1

    Wow enami samchalu basatu batam naber yaszsnchin Enkuan grta radachu Enkuan das alechu yoni Ewnatim tasketolah

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 Před 2 lety +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን ዬኒይዬ ብሩክ ነህ የሰንቱን ህይወት የሱንቱን ትዳር የሱንቱን ወጣትነት ተሰተካከለ በእግዚአብሔር መንፈሰ ጸጋዎን ይጨምርልህ

  • @edenbirhan8556
    @edenbirhan8556 Před 2 lety +2

    እሰይ እሰይ እንኳን እግዛብሔር እረዳችሁ።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +4

    Praise God, I love this woman brave 🤝👏 ወደ ዕብራውያን 13
    6፤ ስለዚህ በድፍረት፦ ጌታ ይረዳኛልና አልፈራም፤ ሰው ምን ያደርገኛል? እንላለን።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety

    ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ ለወጣችሁ ደስ ይላል ተባረክ ዮኒ በአንተ ብዙዎች ተለውጦሃል አሁንም ብዙዎች ይለወጣሉ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 2 lety +1

    እንዲህ ነው የኛ አምላክ። ወንድምሽ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g Před 2 lety

    ውድድድድ አደረኳችሁ ወንድምሽን ያ የረዳሽ ወንድም ጌታ ይባርከው

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Před 2 lety

    ዮኒዬ ተሳክቶለታል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @robelfidel5767
    @robelfidel5767 Před 2 lety +1

    Wow echi jegena selayehush des blognal tebareki

  • @sinafmelkamu2041
    @sinafmelkamu2041 Před 2 lety +1

    Elelelelelelelele Elelelelelele Amlake getaye mn yisanawal

  • @mitikegoodblessyouali1232

    Kibire hulu lageta laEyesus yehun Ameeeeen tebareki yoniyee

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Před 2 lety +1

    ኡፍ እህቴ ጥንካሬሽ እንኳን ጌታ ረዳሽ በጣም ደስ ብሎኛል::