ሰላቢ ነበርኩ | ከቆሪጥ ጋር የተገናኙት ሴት | የደብረዘይት ባህር ተከፍሎ ገባን | መፅሀፍ ቅዱስ አቃጥያለሁ ጂኒ አይቻለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ሰላቢ ነበርኩ | ከቆሪጥ ጋር የተገናኙት ሴት | የደብረዘይት ባህር ተከፍሎ ገባን | መፅሀፍ ቅዱስ አቃጥያለሁ ጂኒ አይቻለሁ

Komentáře • 405

  • @nigist8249
    @nigist8249 Před 2 měsíci +130

    ወርቅ አፈራሁ ከቻልክ ይህችን እናት አግኝተህ አንተ ኢንተርቪው አርጋቸው በጣም ብዙ ሰዎች ይድኑበታል

    • @abenezerberhanu1382
      @abenezerberhanu1382 Před 2 měsíci +3

      መዳን በእየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ስራ እንጂ በሌላ ቀማንሜ የለም

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 2 měsíci

      ​@@abenezerberhanu1382ኢየሱስ ማነው??????

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 2 měsíci

      @@abenezerberhanu1382ወረኛ መስቀሉንማ አሽቀንጥራችሁ ጥላችሁ እንጨት ካላችሁት ቆያችሁ ስለየትኛዉ መስቀል ነዉ የምታወሪዉ ወይ እያስመሰልሽ ነዉ ወይ እርስበዕርስ ተግባቡ ዼንጤዎች እርስበርስ የተለያየ እምነት አላችሁ በይ ዘመዶችሽ እንዳይሰሙሽ መስቀሉን አይወዱምና

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 2 měsíci

      @@abenezerberhanu1382ነዉ እየሱስ ክርሰቱ የደነጌልማረያም ልጀ❤❤❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ❤እገዛአኦ ማሀረን ክርሰቱስ

    • @kailg6668
      @kailg6668 Před 2 měsíci

      czcams.com/video/gHf015popCQ/video.htmlsi=3Op8Kyy0SDjADWZZ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 měsíci +42

    ወርቅዬ ለአጋንንት የሚሰግዱ ናቸው ዛሬ ኢትዮጵያና ቤተክርስቲያንን በውስጧ ተሰግስገው የሚበጠብጧት። ደስ የሚለው ግን ከልዑል እግዚአብሔር በላይ የሚያሸንፍ ሀይል የለም። ክብርን መድሀኒአለም ይውሰድ። ሳጥን ጓደኝነት አያውቅም። ካታለለህና ካሳተህ በኋላ በመጨረሻ ራሱ ከሶ ሲኦልን ያወርሳቸዋል። ስልጣኑን ይሻረው። የኢትዮጵያን ምድር ያጽዳልን። በርታ።

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před 2 měsíci +61

    በስመ ስላሴ ሌላ ዩቱዮብ ፔጅ ላይ እርእሱን አይቼ ልሰማ አልፈለኩኝም ነበር ምክንያቱም እግዚአብሔር ይመስገን ... በመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ... በመምህር ሄኖክ ወልደማርያም.... በመምህር ተስፋዬ አበራ ነቅቻለው... መፍትሄውንም ጠንቅቄ አውቃለው እንዴት ከዲያብሎስ እንደምናመልጥ ሐገሬ እኮ የተሸከመችው ጉድ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እናመሰግናለን በቻናልህ ስላቀረብከው ።

    • @HaregewoinFirew-zj4oy
      @HaregewoinFirew-zj4oy Před 2 měsíci +2

      የማስተማር ጥረትህ ጥሩ ነው ቃለህይዎት ያሰማልን!ግነ ሴትዬዋን ሲያወሩ ሳታቋርጥ ብታስጨርሳቼው እንድንረዳው ወንድሜ ።

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před 2 měsíci +1

      የት ቻናል ነው ብቻውን አውርጄ ለሆነ ስው ልልከው ስለመናፍስት አስራር ለምትቃወም

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před 2 měsíci

      ​@@tigistitigisti4792semay Tube ብለሽ ግቢና እየው እህቴ፡ ድያብሎስ የለም ብለው የሚከራከሩ አሉ እኮ😅😅😅😅

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 Před 2 měsíci +25

    የዲያቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦአል ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ልታሸንፍ እእንደማትችል መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምራል ::

  • @metasebiasamuel9359
    @metasebiasamuel9359 Před 2 měsíci +12

    ከድቅድቅ ጨለማ .. ወደ ሚደነቅ ብርሃን ያገባህኝ የሞትክልኝ የተሰቀልክልኝ ያዳንከኝ ከሞት ወደ ህይወት ያገባህኝ ያሻገርከኝ ያወጥህኝ ጌታዬ ተመስገን ለኔ አንተ ብቻ በቂ ነህ !! እወድሃለሁ አምላኬ ፈጣሪያ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ተመስገን !!

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před 2 měsíci +10

    በመተት የመጣ ሀብት አይበላም ልጆች አይባረኩም ሲሞቱም የማይሆን አሟሟት ነው የሚሞቱት ፈጣሪ የምንሰራውን ስራ አንተ ባርክልን ያንተ ስጦታ አይጠገብም እማ ፍቅር ጠብቂን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Před 2 měsíci +26

    በስመ ስላሴ ስምበድንግል ማርያም ስም የሴጣንያውያን አሰራር የተመታ የተዋረደ የተናቀ ይሁን ቅድስ ሚካኤል በሰይፍ ይቆራርጣቸው አሜን

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 2 měsíci

      ጨለማ ማርያም ስም ልክ እዳቼ ስምነዉ 😂ማፍረስም ሖነ ማቆም አይችልም😂

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 2 měsíci +1

      @@user-pe7xy9ym5eየአንተ ፓስተር ግን ይችላል አይደል?? አቤቱ ግታዬ ከድፍረት አጥያት አድነኝ😢😢

    • @hailegtesfa7540
      @hailegtesfa7540 Před 2 měsíci

      ​@@user-pe7xy9ym5eየክርስቶስ እናት ቅዱስ ዳዊት ንግስት ብሎ የሚያከብራት ቅዱስ ዮሃንስ ለጽናቱ በእናትነት የተሸለመባት የቅዱሳን ቅድስት ማሳነስ ኣትችልም፡ እርኩስ መንፈስ በራዕይ 12 እንደጠላት ኣንተም የግብር ልጁ ሁነህ ስራውን ትሰራለህ።

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 2 měsíci +14

    እባካችሁ ወድ ኢትዮጵያን ሆቴል ስትጠቀሙ ምግብ ፀሎት አድርጉበት ለመዝናናት ለአዳር ከሆነ ፀሎት አድርጉ አማትቡ በጣም ከባድ ነው ሆቴሎች ጋ ሁሉንም ባይሆንም ግን ከባድ ነው

  • @user-vj4zq1zq4k
    @user-vj4zq1zq4k Před 2 měsíci +9

    ሆራ ሳይሆን ቢሾፍቱ ባህር ይመስለኛል ብዙን ጊዜ እደዚህ አይነት ሰምቻለው ስለ ቢሾፍቱ ባህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወንድማችን እናመሰግናለን እውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው በእናንተ ❤

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 2 měsíci

      Hora eko beshoftu new
      Kkkkkkkk😂

    • @rahelworku5901
      @rahelworku5901 Před 2 měsíci +1

      Adelem huletum yeteleyayu ayikoch nachew

    • @biruktawitbiftu9425
      @biruktawitbiftu9425 Před 2 měsíci

      Horam bishoftum ande aynet seytanawi dirgit new miaregut

    • @biruktawitbiftu9425
      @biruktawitbiftu9425 Před 2 měsíci

      ​@@abebe7532Horam bishoftum debrezit or bishoftu ketema nachew

    • @biruktawitbiftu9425
      @biruktawitbiftu9425 Před 2 měsíci

      ​@@abebe7532Hora and bishoftu hayke yeteleyau honew gin ezaw debrezit or bishoftu ketema nachew

  • @user-ir8kj9ge7p
    @user-ir8kj9ge7p Před 2 měsíci +11

    ሽዋ አንተ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @AddisBelete-yt4el
    @AddisBelete-yt4el Před 2 měsíci +16

    እናቴ ኪዳነምህረት አንቺ ጠብቂኝ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሄር ከኛ ያርቀው

    • @yesharegbeyene1271
      @yesharegbeyene1271 Před 2 měsíci +1

      አዲስ, ኪዳነምህረት ማናት? ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል 🙏 መፃፍ ቅድስ አንብቢ ከዮሐንስ ወንጌል ይጀምሩ🙏

    • @gincilafaseenaa
      @gincilafaseenaa Před 2 měsíci +2

      ​@@yesharegbeyene1271 እየሱስን ካወክ እናቱን አለማወቅ አይከብድም ?

    • @wuduwaethiopia8224
      @wuduwaethiopia8224 Před 2 měsíci +1

      ኪዳነምህረት ኢየሱስ ነው::

    • @gincilafaseenaa
      @gincilafaseenaa Před 2 měsíci

      @@wuduwaethiopia8224 አይደለም እናቱ ነች

    • @AddisBelete-yt4el
      @AddisBelete-yt4el Před 2 měsíci

      ምን ብዬ ላስረዳክ አሁን እስኪ በምን መልኩ ባስረዳክ ይገባካል ? እየሱስ ክርስቶስን እንዴት አውከው? በምን መልኩ ላስረዳክ ምክኒያቱም ሳስበው ሳስበው እሚገባክ አልመሰለኝ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 2 měsíci +3

    እዉነት ነው የእግዚአብሔር ምሕረት እጅግ እጅግ ከሚገባው በላይ ብዙ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 měsíci +5

    በፀሎት መጀመርህ ደስ ሲል 💝ተባረክ

  • @hdd7604
    @hdd7604 Před 2 měsíci +8

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንደው በጣም ተገርሜበታለሁ እባክህ እንደምንም ብለህ እኒህን እናት ብታቀርባቸው ደስ ይለን ነበር ።

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 Před 2 měsíci +5

    የዳቢሎሥን ሥራ እና መግሥት የሚያፈርሠዉ የእግዚአብሔል ልጅ እየሱስ ብቻ ነዉ እሷ የዎወጌል አማኝ አባቴ ካርብክ ሙሉ ምሥርነቷን አቅርብ ቆርራርጥከዉ

  • @yoseftesfaye6131
    @yoseftesfaye6131 Před 2 měsíci +2

    ወርቅዬ አመብርሃን ከነቤተቦችህ ትጠብቅህ እግዚኦ መሐረነክርስቶስ

  • @user-bc5bh2ck9b
    @user-bc5bh2ck9b Před 2 měsíci +26

    የአማኑኤል አሞፅን ምስክርነት አዳምጡ የሉሲፈር የመጨረሻ ክፋት ጥግ የእግዚአብሔር የምህረት ጥግ ትረዱበታላቹ።

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to Před 2 měsíci +2

      ይሄ ነገር ከድሮ ጀምሮ ሰማዋለሁ እውነተኛ ታሪክ ነው ዩቱዩብ ላይ አለ??

    • @user-bc5bh2ck9b
      @user-bc5bh2ck9b Před 2 měsíci

      @@SalamSalam-wv9to አዎ ሰርች አርገሽ አድምጪው audio ነው

    • @kalkidankalkidan4436
      @kalkidankalkidan4436 Před 2 měsíci

      በጣም

    • @kalkidankalkidan4436
      @kalkidankalkidan4436 Před 2 měsíci +1

      ​@@SalamSalam-wv9toስሚው ውዴ መንፈስሽን ታጠነክሪበት አለሽ እኔ የዛሬ ሀያ አመት ነው የሰማሁት በልጅነቴ እናቴ ታወራልኝ ነበር አድጌ ሰርች ሳረግ አገኝሁት

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 2 měsíci

      ​@@kalkidankalkidan4436ርእሱን ንገሪን እህታለም

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Před 2 měsíci +1

    እጅግ በጣም ይገርማል እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ እግዚአበሔር እንዴት እንደታገሰን ደግሞ የገረመኝ አጋንንቱ የሚፈልገው የቆሸሸ የገማ ፈጣሪን ማስካዱ ሳያንሰው ምነው ቢቀርስ በእንደዚህ አይነት የሚመጣ ሀብት በደም በፈርስ መታጠብ ውይይይይይ እንዴት ይዘገንናል የቤተክርስቲያንን መአዛ ንቆ ሺ አመት ላይኖር እንደዚህ መልከስከስ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰው ምን እንደነካው አላውቅም ስለመረጃው ወርቅዬ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 měsíci +12

    ከፀሎት በሗላ ሁልጊዜ ስገዱ እመቤታችን ፃድቃን። ስማዕታትን መዕላክታንን እናክብር ኪዳን እናስደርስ ንሰሐእንግባ እንቁረብ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 2 měsíci +2

      ስሎት አድራሻ አለው ወዴት ትፅልያለህ የማሪያም ፅሎት መፅሀፍ ቅድስ ላይ የለም ማሪያምም አሁን ምንም ማድረግ አትችልም

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 Před 2 měsíci +2

      @@Mercy-mw9ntእግዚአብሔር ይገስፅህ። መፅሀፍ ቅዱስ መቸ፣እንዴት እና በማን ተፃፈ?

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 2 měsíci

      @eneyeshbrhanu እውነት ነው ጆሮ ያለው ይስማ

    • @jesusislord6861
      @jesusislord6861 Před 2 měsíci

      Legeta le amlakih becha seged teblo tetsefual

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 Před 2 měsíci

      @@jesusislord6861 መናፍቅ ማለት መንፈቅ ግማሽ ከሚለዉ ነዉ የመጣ ግማሽ ግማሹን የምታዉቁ።
      ለጣኦት አትስገዱ ነዉ የተባለ እኛ ድንግልን ወይም መላክት አምላኮቻችን ናቸዉ አላልንም።
      የፀጋ ስግደት ግን ይገባቸዋል አንተ ከአለቃህ ፊት እንኳ ለሰዉ ትሰግድ የለም።
      ደግሞ እየሱስ ጌታ ብቻ ሳይሆን አምላክ ነዉ ፈጣሪ ነዉ

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Před 2 měsíci +12

    🤔ንጉስ ሀይለ ስላሴ ቅንድቡ የገጠመ ህፃን እየወሰደ ለቆሪጥ ግብር በየአመቱ እየከፈለ፣ ባህሩ ውስጥ ገብቶ ከቆሪጥ ጋር ተገናኝቶ ይወጣ እንደነበር በይፋ ይነገራል።
    🤔 ስለሆነም እንዳልከው በመጨረሻ በአደባባይ ተዋርዶ የውሻውን ያህል ክብር ሳያገኝ እንዲሞት አድርጎታል። ይህም በቂ ነው።

    • @MercyHabte-pf7ln
      @MercyHabte-pf7ln Před 2 měsíci +1

      በትክክል ሰይጣን አዋራጅ ነው ያከበረ መስሎ አዋርዶ ይገላል

    • @bellav6686
      @bellav6686 Před 2 měsíci +1

      በቦታው ነበርክ? ስም ከማጥፉት በፊት? የዘር የጥላቻ ወሬ ነው ምታወራው ንስሃ ግባ ።

    • @MelkamsewAyal
      @MelkamsewAyal Před 2 měsíci +1

      @@bellav6686
      ምነው እባክክ? የአደባባዩን ሚስጢር ልትክድ ያምርሀል?? የምን የዘር ጥላቻ ነው የምታወራው?? ዘሩን በደንብ ታውቀዋለህ?? ቅድሚያ ታሪክ በደንብ አጥንተህ ና!!!

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 Před 2 měsíci

      አፄ ኃይለሥላሴን ስማቸዉን አጥፍተዉት ቢሆንስ?

    • @b21e19
      @b21e19 Před 2 měsíci

      አሉባልተኞች😏

  • @user-ly4fv2zz5r
    @user-ly4fv2zz5r Před 2 měsíci +11

    የእኚህ እናት ምስክርት ሙሉ ምስክርነት ሰምቻለው ህይወታቸው የለወጠው ግን የእግዚያብሔር ልጅ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ነው እንጂ አንተ እንዳልከው ሰግደው ፀልየው ኅጢያት ላለማድረግ ወስደው አይደለም ። እኛማ ምን አቅም አለን ህይወት አዳኝ ፈዋሽ ቤዛ እረፍት ኢየሱስ ብቻ ነው ። እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ማቴ 11:28

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 Před 2 měsíci +11

      ጥቅስ ጥቅሷንማ እንኳን አንቺ አጋንንቱም ድብን አርጎ ያቀዋል ጌታን ተቀብያለሁ በሚል ሳይንስ አይፋታሽም እህቴ ዘምኖ ዘመናዊ ሆኖ በየአዳራሹ ይጨፍራል ጥቅስ ያሸመድዳል ጌታ ጌታ ይላል ትክክለኛው ቀጥተኛው መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በፆም በፀሎት በስግደት ንስሀ በመግባት አማናዊ የሆነውን የእየሱስ ክርስቶሰን ስጋው ና ደሙ በመቀበል ብቻ ነው ንቃ /ቂ ከሞቱ በሆላ እድል የለም ለመናፍቃን በጣም አዝናለሁ

    • @haymanotgebreyes9865
      @haymanotgebreyes9865 Před 2 měsíci +4

      በመስገድ በመፀለይ ፈጣሪ አያድንም እያልሽ ነው ታዲያ? ይለቅ በመ ፆም በመፀለይ በመስገድ ፈጣሪ ተጨምሮበት ዲያብሎስን ድል መነሳት ይቻላል

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 2 měsíci +4

      በፆም በፀሎት ንሰሀ ገበቱ። ቅድሰ ሰጋ ከቡር ደሙ ተቀበል የመንገሰቱ ወራቨ የረገን❤❤❤ ልበ በሎ❤❤❤

    • @ephremyoseph-uu3lw
      @ephremyoseph-uu3lw Před 2 měsíci +1

      እኒህ ሴት ወደ ጭልማው አለም ከመግባታቸው በፊት ኃይማኖተኛ የነበሩ ሲቀጥልም በጊዜው በነበረው መንግስት በባለቤታቸው ምክንያት ኅይማኖት የሌለው ኮሚዩኒስት የነበሩ ናቸው:: መጨረሻቸው ሞትና ሲኦል የነበረውን የእኒህን ምስኪን ሴት ደርሶ ያዳነው ሩህሩሁ ጌታ ዘጠናዘጠኙን በጎቹን ትቶ አንዲቷን ጠፍታ የባዘነች ነፍስ ያዳነበት ምስክርነት እጅግ ድንቅ ነው::
      ሙሉውን ምስክርነት ሰማይ ቲዩብ (ደማስቆ) ላይ ይመልከቱ::

    • @ephremyoseph-uu3lw
      @ephremyoseph-uu3lw Před 2 měsíci

      የእኚህን እናት ምስክርነት መስማት ጥሩ ነው:: ሙሉው ቃለምልልሳቸው ሰማይ ቲዩብ (ደማስቆ) ላይ ይገኛል:: ከሞትና ከዘላለም እሳት የዳኑበት ተአምር እጅግ የሚደንቅ ነው:: ❤❤❤

  • @user-ow3iu7pb4l
    @user-ow3iu7pb4l Před 2 měsíci +2

    በጣም ኣስተማሪ ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Před 2 měsíci +5

    ወንድም በስማ ብለ ስትጀምሪ በጣም ደስ ይለኛል❤❤❤❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 2 měsíci +1

    እግዛብሔር ይገስፀው ይህ ሁሉ ለሆድ ነው አደል የዘላለም ህይወት የምናጣው!! የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ብላል እግዛብሔር ከልብ ብንደገፍ እናተፍፋለን እንጂ አይጎልብንም

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 Před 2 měsíci +9

    ያገኛቸው ጌታ እየሱስ ይባረክ ዛሬ ለክብሩ ያስመሰክራችሗል
    ኑ ወደእዚህ ጌታ
    አሳይቶ ቀርጥፎ ከሚበላህ አውሬ እንዲሁ በነፃ የሚያድነው ጌታዬ አምላኬ እየሱስ ብቻ
    ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ህዝቡን ለማስመለጥ እየታገልክ ስለሆንክ

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil Před 2 měsíci +3

      የምን ጌታ በጨለማ ጌታ መዳን የለም

    • @lulunadi7487
      @lulunadi7487 Před 2 měsíci

      ​@@Abuneharadengilyou are lost. Let God have mercy on you.

    • @birketayebelachew8577
      @birketayebelachew8577 Před 2 měsíci

      ጴንጤ አርቶዶክስ ስለሆንክአደለም የትም ሆነህ እዉነተኛ ልብ እና የክርስቶስ ፍቅር ነው ።እርሱ የሚያውቀን የአዳም ዘር በሚለው ነው

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před 2 měsíci +1

      ​@@Abuneharadengil
      መንፈሱ ወደ ቅዱስ ቁርባን ወደ ንስኃ ጾም ስግደት አይፈልግም በአቋራጭ ወደ አዳራሽ ይወስዳቸዋል እንኳን ይህን ያህል መንፈስ የተሽከመ ስው ያለ ስግደት አይይ ማስተዋል ያድለን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 měsíci +2

    አቤቱ ጌታሖይ አረ ሥንቱን አሠማን እምድራችን ማረን ማረን ማረን ጌታሖይ ልቦና ሥጠን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před 2 měsíci +3

    ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ እኝህን እናት በመገረም ነው የሰማሁት እናም ሤጣን የለም ለሚሉም ጥሩ ምስክር ናት። ኢትዮጵያ ሃገራችን ለካ እርስ በእርሳችን በጥንቆላ ታስረናል። እጅግ ያሳዝናል ። እኔ በደንብ ነው የተማርኩበት።

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 2 měsíci +1

    እድሜ ለመምህራችን መምህር ግርማ በናንተ ጉዱን ስይጣን አወጣቹ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @workneshmulugeta74
    @workneshmulugeta74 Před 2 měsíci

    መምህር ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤናና ፀጋውንም ያብዛልህ በእውነት❤❤❤

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 Před 2 měsíci +4

    እወነት መራራ ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው - በርታ የመምህር ግርማ አገልግሎት በሀገር ውስጥ የሚጀምርበትን መንገድ የተቻለህን ብታደርግ ምን ይመስልሃል

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před 2 měsíci +1

    May the Lord God almighty bless you for the hard work you are doing to awaken the sleepwalkers.

  • @kalkidankalkidan4436
    @kalkidankalkidan4436 Před 2 měsíci +2

    ወድሜ መቁጠሪያ እንኳን ስልጣን የለውም
    ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ያለው ኢየሱስ የሚባል ጌታነው ጌታ ነው አጋንትን ድባቅ የሚመታው
    ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው የመናፍስትን ስራ ስለምታጋልጥና ስለምትዋጋቸው እወድሀለው ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ስለ መቁጠሪያ ምን ላይ ነው የተጻፈው
    የጌታን ስምና ደም ማቅለል አይሆንብህም ምክንያቱም ስሙ ብቻ በቂ ነው አጋዥና ደባል አይፈልግም የኔ ሀይል ኢየሱስ ብቻውን ከበቂ በላይ ነው
    ተባረክ ጌታ አጥርቶ እውነቱን ይግለጽልህ

    • @mozarboygaming5014
      @mozarboygaming5014 Před 2 měsíci +2

      የጦር እቃችሁን አንሱ ተብለናል የኔ እህት በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም በጦር አቃወቻችን አጋንንትን እንቀጠቅጣለን በፀበሉ በመውቅጠሪያዉ በቅባ ቅዱስ በእምነቱ በስግደት በፆሙ በፀሉቱ በገዳሞቻችን አረ ብዙ ብዙ ተዋህዶ ብቻ ስትሆኝ ብቻ የሆነ የሚገባዉ ነገርስ?

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 2 měsíci +1

      ማንኘዉ እዮሱስ ንቁ ሃይማኖት እሚስቀየር አደል ሞቴ እሚባል መንፈስ አለ

    • @jesusislord6861
      @jesusislord6861 Před 2 měsíci

      ተባረኪ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 2 měsíci +16

    መላክ መንክራት ግርማዉንድሙ❤ ለ50 አመት አሰተመሩ❤ልበ ያልዉ ልበ የበል❤❤❤

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 2 měsíci

      እኛ ሰው እምነት ሲቀይር ብቻ ነው እግዚአብሔር ያገኘ የሚመስለው 😂😂😂

  • @kebebeworkamde3247
    @kebebeworkamde3247 Před 2 měsíci +2

    ለምን ከሴትየዋ አንደበት ያለማቁዋረጥ ብታስተላልፈው አስተማሪ ይመስለኛል አንተ መጨረሻ ላይ ብታስተላልፍ ጥሩ አስተማሪ ይመስለኛል

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 2 měsíci +3

    በውነት በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @AlemneshAlula
    @AlemneshAlula Před 13 dny

    ወርቃፈራሁ እኔ የምጠይቅህ ነጠላ ተከናንበው በየገዳሙ የሚዘሩ ንግስ ሲኖር ዋና መፅዋች የሚሆኑትን ፈጣሪስ ምፅዋታቸውን ባይቀበልም ይቅርባይ ስለሆነ ውጪልኝ አይላቸውም መናፍስቱ ግን ወድያው የማያዋርዳቸው ለምንድነው ለምን ቢባል የጌታችንን ምስል የዘቀዘቀ መንፈስ ወይ እዛው ጠቅልሎ ይያዛቸው ለምን ይቀላቀሉናል እንድንነቃባቸውስ ምን እናድርግ ፈጣሪ ከነመንፈሳቸው ወደጥልቁ ይጣላቸው አለም ነኝ ከአርባምንጭ

  • @user-sq1cm7jp2h
    @user-sq1cm7jp2h Před 2 měsíci

    የሀገሬ ሰዎች እውነቱ ግን የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ይቅር ባይ ቃላት የለኝ ከምንም ሀጥያት ውሰጥ ብንመጣ ወደ እርሱ መሀሪ ነው ትህትናው ዳቢሎሰ ደግሞ ለሱ በትገዙም ወደ ጥልቁ ነው የሚከታችሁ ምንም እርህራሄ የለውም እንዴት ሰው የሱ ወዳጅ ይሆናል ተዎ ንቁ ቅዱሰ ኤልሻዳይ አዱናይ የእኔ ውድ ተሰፋዬ እምዬ ኢትዮጰያን ጠብቃት እባክህ ዘረኝነትን ነቅለክ ፍቅርን ሰጠን

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 2 měsíci

    የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከጨለማው ከጥልቁ መንፈስ ይንጠቀን አሜን

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 měsíci +1

    ሰይጣን የሚፈራና የሚንቀጠቀጠው ብሎም ብን ብሎ የሚጠፋው ከስሞች ሁሉ በላይ በሆነው በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው።...የናይጄሪያዊው አማኑኤል አሞፅ ምስክርነት በአማርኛ ተተርጉሞ ከቀረበ ብዙ ዓመት ሆነው ።በምስክርነቱ በሉሲፈር ፊት ሳያስበው ኢየሱስ ቢል ሉሲፈር ከወንበሩ ተገለበጠ ይላል።ከዛም ከወደቀበት ተነስቶ ሁለተኛ ይሄን ስም እንዳይጠራ ሲያስጠነቅቀው ይታያል። ...በጣም አስደናቂ ምስክርነት ነው። አማኑኤል አሞፅ ብላችሁ ሰርች አድርጉ።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አቤቱ እንደኛ ሀጥያት እማ እእእ እንደሱ ቸሩነቱ ነው እንጂ አምላኬ የፀፀት ልቦና ሰጠን አሜንንን🙏❤🙏

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 2 měsíci

    Dear Werkiye, thank you for what you do. You are making a difference in people's lives ❤❤❤❤

  • @derejefikre
    @derejefikre Před 2 měsíci +2

    ቅዱሳን ስእላት ምን ምንያህል ሀይል እንዳላቸው ሰማችሁ?

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 2 měsíci

    እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ ወርቁም ብሩም ቤቱም ይቅርብኝ ሀብቴ ጌጤ ንብረቴ ውበቴ ብርታቴ ጉልበቴም ሀይሌም አልፋና ኦሜጋው❤ብቻ በርታልን ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @Mtube-me7gi
    @Mtube-me7gi Před 2 měsíci +1

    Workaferaw thanks for bringing this story to your show And the show was great. let me ask you something.... how come you still think Maryam asks forgiveness Bro He created her wakeup!!

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l Před 2 měsíci +1

    አባታችን ሆይ❤

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Před 2 měsíci +3

    ነብይተ አበባ ደምሴ ትባላለች አሁን ጌታ የሚጠቀምባት ነብይ ነች

  • @user-op5gh2hn6j
    @user-op5gh2hn6j Před 2 měsíci +1

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሲያዋት እራሱ የሴት መልክ የላትም ይቅር ይበለኝና ካልቆረበች በቀር አሁንም ከመንፈሱ ተላቃለች ለማለት ይከብዳል እራሱን አዘምኖ ይመስለኛል

  • @TerezaMihreteab
    @TerezaMihreteab Před 2 měsíci

    Please call and interview her asking details to help us understand better. God bless you brother, we love you so much

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 měsíci

    አሜን 🙏🙏🙏
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
    አሜን 🙏🙏🙏ክብሩን ይውሰድ ዘላለም 💝

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Před 2 měsíci +3

    ወንድሜ በፀሎት በሪታ ማንፈስ እንደቃወምክ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Před 2 měsíci

    የሚገርም ምስክርነት ነው እግዝሀቤር ይባርካት ስንቱን አስመለጠች

  • @leulseyoum4025
    @leulseyoum4025 Před 2 měsíci

    ፕሮግራምህ ጥሩ ነው::በየመሃሉ የምታደርገውን ገለፃ ማቆም ያለብህ ይመስለኛል:: የማጠቃለያ ሃሳብህን በመጨረሻ ላይ ማቅረብ ትችላለህ ተገቢም ነው::

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 2 měsíci

    ስት በድለነዉ❤❤በፍቅር ተቀበለን ጌታ ኢየሱስ ያድናል❤❤

  • @tewodrosgebre3341
    @tewodrosgebre3341 Před 2 měsíci

    ይህቺ ሴት እግዚአብሔር ያስባት

  • @selammulunesh4906
    @selammulunesh4906 Před 2 měsíci

    እግዝኣ ማሀሪነ ክርስቶስ

  • @new-oj9ih
    @new-oj9ih Před 2 měsíci

    ከእንደዚ አይነት ልምምድ እግዚአብሄር ያወጣቸዉ ሰወች ለክብሩ መመስከር አለባቸዉ ለሰዉም ለንስሀ ለትምህርት ይሆናል

  • @user-wz3ke4ib6c
    @user-wz3ke4ib6c Před 2 měsíci +1

    በስመ ስላሴ አቤቱ ፈጣሪዬ አንተ ጠብቀን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 2 měsíci

    እምየ❤እምየ❤እምየ ❤ያምላክ እናት ያንች አማላጂነት የልጂሺ ቸርነት ያኖረናል ተመስገን ❤የልኡል እግዚአብሄር ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 2 měsíci +9

    አቤቱ ንፁህ ልቦና ፍጠርልን ጠፍተናል

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 2 měsíci

    ኑሪልኝ መልካም አስተማሪ በጣም ይገርማል

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 Před 2 měsíci

    ሰይጣን መንፈስ ነዉ አካል የለዉም እንደት በመቁጠርያ ይገረፋል ክፉ መንፈስን በኢየሱስ ስም ብቻ በማዘዝ እናስወጣለን እንጅ

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner Před 2 měsíci

    Worke Aferahu please bitakerbachewu ina interview bitadergachewu yishalali.....

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 2 měsíci +7

    ቢሾፍቱ ባህር ነው ብዙ የመነፋስት አሰራር

  • @Adu2119
    @Adu2119 Před 2 měsíci

    Medhanealem yetebekene....miskerenetachewene gen bsefiwe bitakerbewe werkeaferahu kesachewe andebete.....

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před 2 měsíci

    ደስ ከሚለኝ ነገር አንድ ደሀ መሆኔ ነው እንደዚህ ያለ ውስጥ የሚገቡት በብዛት ሀብታሞች ናቸው ለምን ስግብግብ ስለሆኑ ባላቸው ስለማይጠግቡ ጭመሪ ይፈለጋሉ እግዚአብሔርንም አያቁም እግዚአብሔር ትምህርቱን ይስጣቸው

  • @FrehiwetHailab-ue6ul
    @FrehiwetHailab-ue6ul Před 2 měsíci +2

    ሰላም አሁን እንዳዲስ የተወለዱ ናቸዉ እና ስታወራ በአክብሮት ጥራቸዉ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před 2 měsíci

    😢😢አልሽሹም ዞር አሉ መንፈሱ በጾም በጾሎት ና በስግደት በንስኃ በቅዱስ ቁርባን ቢሆን መልካም ነበር መንፈሱ በባዶ ወደ አዳራሽ የወስዳት አይይ😢😢😢

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew Před 28 dny

    የዚችን ጭናት ታሪክ ሰምቻለሁ በሌላ ቻናል ላይ እና እኔ መምህር ተስፋዬ ምናል ባያት እያልኩ ነበር እስኪ ኢንተርቪ አድርጓት 😢❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 2 měsíci

    ሰትዮዋ ስራቸውን በአደባባይ ስላጋለጠ ፈጣሪ ከሃጢያታቸው ያነጻቸዋል። አቤት ያንተ ቸርነት ከህሊና በላይ ነው ያንተ ትግስት በምን ይገለጣል ኦፈጣረየ ፍቅርህን በምን እንግለጸው ህምምምምምምምም።

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 Před 2 měsíci

    ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ምስጋና ይድረሳት
    ወንድሜ እንዴት ኖት ፕሮግራሞትን እየተከታተልኩ ነው በርቱ ከመናፍስቱ አለም ጋር ያለውን እውነታ ለህዝቡ ለማሳወቅ ያሎት ጥረት ደስ ይላል በርቱ አንድ አስተያየት ለመስጠት ነው አሱም የራሶትን ፕሮግራም ከጀመሩ በኋላ ማማተብና አቡነ ዘበሰማያት ማለት ጀምረዋል ጥሩ ነው አይቀየሙኝ ሲያማትቡ በደንብ ከግንባር ወደ ታች ወደሆድ ወረድ ብለን ከዛን ወደግራ ቴከሻ ከዛን ወደ ቀኝ ትከሻ ይሔድና ያበቃል በትክክል ማማተብ ሐይልና ትርጉም ስላለው ነው አባታችን ሆይ ደግሞ ቁጭ ብለን ማለት የለብንም እሱም ለእግዚአብሔር ላለን ክብር ነው ስንችል ተንበርክከን ነው መሆን ያለበት አማትበው እግዚአብሔርን አመስግነው እመብርሀንን አመስግነው ቅዱሳንን አመስግነው ቢጀምሩ ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ እግዚአብሔር ይደግፎት በተጨማሪ የአጋንንትን ስራ ስለሚያጋልጡ ሰውም አጋንንቱም ስለማይተኛሎት በፀሎት በርቱ እመአምላክ ትደግፎት

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 Před 2 měsíci

    አቤቱ ማረን

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Před 2 měsíci +1

    ውንድማችን ለምን ስትየዋን ኢንተርቢ አታደርጋቸውም ብዙ ስው ስለሚያይህ ይማሩበታል

  • @abeldemise1376
    @abeldemise1376 Před 2 měsíci

    የምር አው ወርቅዬ አንተ ጋር ብትጋብዛቸው ብዙ ትምህርት እናገኛለን

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 2 měsíci

    Abesku ena Gebetku ‼️
    Setyowa ferahuwat ‼️‼️
    Ere Emiye Dihneten🌹
    Egzeyabher yekir yebelsh 🙏

  • @user-wy6pc2mp9b
    @user-wy6pc2mp9b Před 2 měsíci

    እግዚኦ ክርስቶስ. ለመስማት ይከብዳል 😢
    እባክህን ወንድማችን ሴትዮዋን በአካል አግኝተህ እርዳቸዉ

    • @yesharegbeyene1271
      @yesharegbeyene1271 Před 2 měsíci +1

      ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለው ኦኮ እርፍ ብለዋል ::ዮሐንስ ወንጌል 3:16🙏

    • @yesharegbeyene1271
      @yesharegbeyene1271 Před 2 měsíci

      ሙሉውን semay tube ገብና ተመልከቱ🙏

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před 2 měsíci

    😢😢😢😢 ስንት ህፃናት ወጥተው ቀርተዋል አቤቱ አድነን

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 Před 2 měsíci +1

    እኔ የዚህ ሚዲያ አላማው ምንድነው ??? እኔ በፍፁም ስለነዚህ ነገሮች ማወቅም መስማትም አልፈልግም ምክንያቱም የሁሉ ፈጣሪ አምላክ አብ እግዚአብሔር የምሰጠው ጊዜ ጠቦብኝ እያለ እንዴት እሱ ለጠረው ሰይጣን ስራ በመስማት ጊዜዬን አባክናለው በሱ ሰንፀና ሰንቆም በፍፁም ንፁሕ ደሙ ሸፍኖ ከእርኩስ መንፈስ ሁሉ ይጠብቀናል የማምነው አምላክ ስሉስ ቁዱስ እኔን ለመጠበቅ አይተኛም አያንቀላፋም አሜን

    • @kinfebeshada2372
      @kinfebeshada2372 Před 2 měsíci +1

      ምክሩ ስሙን ለሚጠሩ ሳይሆን ለስሙ ለምሰግዱ ነው ።

    • @diye2138
      @diye2138 Před 2 měsíci +2

      አለማወቅሽ ነው የአብርሃም ዘር ነኝ ብቻ አያድንም ሆኖ መገኘት ነው እስኪ ቤትሽ ውስጥ ሆነሽ ስገጂ ፀሊዪ በእግዚአብሔር ስም እኔ ላይ ያለኸው ክፉ መንፈስ ስራህን አቁም በዪው ያኔ ይገባሻል

    • @user-sq1cm7jp2h
      @user-sq1cm7jp2h Před 2 měsíci

      ከዚህ ነገር ለመዳን የአምልኩ ሰግደት ያሰፈልጋል እንጂ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ብቻ ሰላልሸ አድኝም ጠላትሸን ዳቢሎሰ 24 አይተኛም ላንቺ ለምንድነው ግን ብዙ ሰዎች ሰለመናፍሰት ሲነገር የሚነዝራችሁ ችግር አለ ማለት ነው

    • @tigib6790
      @tigib6790 Před 2 měsíci

      የሴጣንን ስራ ማጋለጥ ለማያውቅ ሰው መልካም ነበረ ግን አሁን አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ከክርስቶስ ፍቅር የበለጠ የሴጣንን ክፋት መስማትእያስደስታቸው ነው እስት በደንብ ተመልከቱ ስለ ክርስቶስ ሲሰበክ ብዙ ቪው እንኳን አያገኝም ስለሴጣን ነገር ሲወራ ግን ብዙ ሽ ቪይው ያገኛል በአገራችን ላይም ህዝቡ ጨካኝ የሆነው ለእዝህ ይመስለኛል ይሄንን የመሰለ ቪዲዮ እያዩ እነሱም በክፋት እና በጥላቻ አይናቸው ታውሮ እርስ በርስ ወንድም በወንድሙ ላይ ተነስቶ ይገዳደላል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን መልካምን ስራ ለመደገፍ እና የክርስቶስ አዳኝነት እና ፍቅሩን ለመስማት የጏጏን ያድርገን በእውነት አይምሮችንን የያዘ ክፉ የጌታ እየሱሱን ወንጌል እንዳንኖረው የሚያደርገው ስራው ይፍረስበት

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤

  • @kasechshimi682
    @kasechshimi682 Před 2 měsíci

    Beiwnet Egzybher ystachu
    Egzyo amlake ykir belegn
    Fetaiye andye cheru medihanyalem kante belay manim yelem kibrih yzelalem new akebrhalew esegdilihale ❤🙏🙏🙏

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 měsíci +8

    ሴትዮ አሁንም አልሸሹም ዞራሉ ነዉ ነገሩ ከዛ ወደ መናፍቅ ገቡ ምን ልዩነት አለ በጌታ ስም ቀጣሉ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 2 měsíci +1

      እረ ተው በሁሉም ሃይማኖት ያው ነው የደረሰበት ያውቀዋል አታወናብዱ ዝም ብላችሁ በጥንቃቄ በጸሎት ለመኖር ሞክሩ!

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v Před 2 měsíci +2

      @@mulubirara7956 ምንም አላልንም አሁንም ነብይ ነኝ ስለ አሌች ነዉ እንጂ ከዘ ቆሻሻ በአንዴ ወቶ ነብይ መሆን አይከብድም አጅሬው አብሮ ነብይ ሆኖ ብሆንስ እናስታውል ወገን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 2 měsíci

      ከደጡ ወደማጡ። መነፈቅ ከሁኑ መኙ ደኑት እማማ አሁኑም አልወጡም። ለንሰሀ እደሜ የስጡት ሰያሰዘኑ❤❤❤

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před 2 měsíci +7

    በዚህ መልኩ ነው ሀብት የሚሰበስቡት እውነተኛ ነገር ነው የተናገረችው እሶም ብዙ ሰዎችን ጎድታለች ባሌ ጎባ ግን ከጭቃው ወደ ማጡ ነው የገቡት መናፍቅ ሆነዋል ያሳዝናል 😢

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Před 2 měsíci +3

      Wede eysuse metu -yemen ceka? Mene adiss nger tsera zarase agerachen moltwal ewentun synageru menwe dngetachu ,eysuse yadenal esu bcha geta nwe

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil Před 2 měsíci +2

      ከድጡ ወደ ማጡ ነው የገብት ያስዛናሉ በጣም ያለጠበል። ያለ ንስሐ እንዴት ይዳናል

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 2 měsíci

      እውነትም ከድጡ ወደ ማጡ

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 Před 2 měsíci

      የሐዋሪያት ሥራ ምእራፍ 4 ቁጥር 12 አንብብዉ

  • @user-ui2cp8ee5e
    @user-ui2cp8ee5e Před 2 měsíci

    እግዞ

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 Před 2 měsíci +1

    Ameen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 2 měsíci

    ወርቃፈራው ሰላም ላንተ እግዚኦ ጆሮ ጭው ያረጋል እናታችን ምንድነው እምነታቸው

    • @jesusislord6861
      @jesusislord6861 Před 2 měsíci

      አሁን ያዳናትን ጌታን ታገለግላለች

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln Před 2 měsíci +1

    ሰይጣን ያከበረ መስሎ አዋርዶ ይገላል እግዚአብሔር ደግሞ ሰው በንስሐ እንዲመለስ እስከ መጨረሻ ይጠብቃል

  • @birketayebelachew8577
    @birketayebelachew8577 Před 2 měsíci

    ቅዱሳን መላዕክት ይጠብቁህ አይለዮህ!

  • @user-ir8kj9ge7p
    @user-ir8kj9ge7p Před 2 měsíci +2

    ወርቅ አፈራው ማሪያም ትጠብቅህ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před 2 měsíci

    ሴትዮዋን በማቅረብህ ሰዎች እራሳቸው ይናገሩ ስንል ስለነበር በጉጉት እያዳመጥናት ነበር። ነገር ግን እሷ ከምትናገር ይልቅ የአንተ ማብራሪያ በጣም ያናድዳል። መምህር ተስፋዬ ጋ ሙሉው ስለተላለፈ ተከታተሏት። በጣም ይዘገንናል።

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před 2 měsíci

    በስላሴ ስም እመብርሃን መጨረሻችንን ታሳምረው😢😢😢

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 Před 2 měsíci +2

    በስመ ሥላሴ😢

  • @user-nj4di4gh3y
    @user-nj4di4gh3y Před 2 měsíci

    እግዛብሔር ኣምላክ ጸጋውን ያብዛልሕ ❤

  • @AlulaFisehaKidane
    @AlulaFisehaKidane Před 2 měsíci +2

    አይ ወርቅ አፈራሁ በዚህ አንደበትህ የእውነት ወንጌልን ብትሰብክ? ሃይማኖተኝነት መቼም አያድንም። እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን

    • @user-yf5ff5vp4h
      @user-yf5ff5vp4h Před 2 měsíci

      ከብቶች ልቦና ይሰራል ጣችሁ መድሀኒአለም

  • @Hbfh572f
    @Hbfh572f Před 2 měsíci

    በትክክል ድናለችግን:ዘመናዊ ሆኖ ሀይማኖት የማስቀየር ችሎታስ:እምነትዋ ሌላ ነው እላማው ሞን ድነው አንድ ነን ለማለት ነው

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Před 2 měsíci

    እግዚአ እግዚኦ እግዚኦ ማህረነክርስቶስ

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Před 2 měsíci +4

    በጣም ነው የሚገርመው ድሮ እከሌ ቆሪጥ ነው ይንከባለላል ሲባል ተረት ይመስለኝ ነበር በተለይ የሰፈራችን ባለሆቴሎች አከፋፋዮች ስስላቸው ሴትየዋ ከሚናገሩትጋ በጣም ይመሳሰላሉ እኛም ሰርተን እንዳንለወጥ እየሰለቡ አመድ እያረጉ የአባታችንን ቤት ለኪራይ ሰተን በየ አረብ ሀገሩ እንከራተታለን እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን እንደዚህ ከመዋረድ ስለምንተ ማርያም ብዬ ለምኜ ልብላ ግን ዛሬ ፕሮግራምህን እየሳኩ ነው ያየሁት ለአንድ እንጀራ አስቡት እርቃን መቆም መገረፍ

  • @user-gb4fo4bq2w
    @user-gb4fo4bq2w Před 2 měsíci

    በርታ በርታ!!!!!!

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 2 měsíci +1

    Werkiye wendimalem bertalegn

  • @mulerberihun7838
    @mulerberihun7838 Před 2 měsíci

    አሁን ደግም ሙሉ ለሙሉ ነብሷን ለሀሰተኛው እየሱስ ሰጠች ።

    • @tigib6790
      @tigib6790 Před 2 měsíci +3

      ሀሰተኛው እየሱስ ቢሆንማ ዛሬ የጠላትን ስራ በአደባባይ አታጋልጥም ነበረ አንዳንዴ ጭንቅላታችንን መልካም ነገር ለማሰብ ብንጠቀምበት ጥሩ ነው ገና ለገና የእኛ ሀይማኖት ተከታይአይደሉም ብሎ በጥላቻ ክፉ መናገር ጥሩ አይደለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው ከእዝህ ጉድ ያወጣት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 Před 2 měsíci

      ኢየሱስን ትታ ጣኦትን ታምልክ ያገኘችዉ ኢየሱስኮ ነዉ ነጻ ያወጣት ብልሹ አስተሳሰብ

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 Před 2 měsíci

    በከተማችን ያሉ ምሊየነሮች ከየት ያመጡ ይመስላችሁዋል 75 ፔርሰንቱ በዛ መንፈስ ነዉ ሀብታቸዉን ያካበቱት

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 měsíci

    በከሌ በቀሲስከሌ ከምትሉ እራሳችሁን ችላችሁቁሙ ለእግዚአብሔር ታመኑ ፆም ጠብቃቾሁ አትስገዱ ሁልጊዜ ስራ