ቅዱስ ያሬድ የተማረባትን ዛፍ በአካል ላሳያቹ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 11. 2023
  • Despite their young age of 10 and 11, these prodigies are attaining remarkable levels of spiritual growth. Explore their awe-inspiring performances of sacred songs from Ezel and Ararai compositions, accompanied by biblical translations and explanations provided by their dedicated teachers.
    በዚህ የድንቅ ልጆች ክፍል የቀረቡት ህጻን ቅዱስ እና እና ህጻን ናሆሰናይ ሲሆኑ እድሜያቸው 10 እና 11 ነው። እነዚህ ልጆች በ መንፈሳዊ ህይወታቸው በትንሽነታቸው ከፍተኛ ቦታላይ እየደረሱ ያሉ ሲሆኑ በተለይ ቅዱስ ከገጠር ድረስ መጥቶ በዚህ በ አዲስ አበባ የካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ውስጥ ኑሮውን አድርጎ እየተማረ የሚገኝ ሲሆን ከ ውዳሴ ማርያም ጀምሮ ፣ አንቀጸ ብርሃን፣ መልካ ማርያም፣ መልካ እየሱስ፣ ዳዊት፣ ምስተጋብዕ፣ አርባኢት ተምሮ አርያም ደርሷል ። በዚህ ክፍል ውስጥ ከተለያዩ ድርሳናት የተውጣጡ ዜማዎችን በ እዝል እና በአራራይ ያሉልን ሲሆን ይዘዋቸው የመጡት መምህር መጽሃፍ ቅዱሳዊ ትርጉም እና መብራርያ ሰጥተውባቸዋል።
    Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytube_official
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    ቅዱስ ያሬድ የተማረባትን ዛፍ በአካል ላሳያቹ !#spiritual #songs #spiritualgrowth #kidusyared #rural #areassacred #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #spiritual #prodigies #rural #areassacred #songs #composition #translation #spiritualgrowth #young #age #talents #religious #education
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
  • Komedie

Komentáře • 723

  • @zinabuyimanie7666
    @zinabuyimanie7666 Před 7 měsíci +55

    ድጋሜ ይቅረቡልን የምትሉ በላይክ ግለፁ ❤❤❤❤❤❤

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 Před 7 měsíci +148

    ይሕችን ኮሜንት የምታነቡ የፃድቁ ቅዱስ ያሬድ በረከት ረድኤት ፍቅር ጥበብ ማስተዋል ይስጣቹ ይስጠን ❤❤❤

  • @mikitube5655
    @mikitube5655 Před 7 měsíci +80

    ዛሬ በጣም ተጨንቂለሁ በጣም ከፍቶኛል ከጭቅህ ይገላግልህ በሉኝ😭😭😭 ቅድስት አረሴማ እናቴ ከጭቅ አዉጭኝ 😭😭😭🙏🙏🙏

    • @BoMarN-wt9wb
      @BoMarN-wt9wb Před 7 měsíci +5

      አይዞን የድንግል ልጅ አምላከ እስራኤል እያለ የምን መጨነቅ አምላክን የፈለግነውን አብዝተን እንጠይቅ ይሰጠናል!!! ድንግል ካንተ ጋር ትሁን!!!

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p Před 7 měsíci +3

      አይዞህ ቸሩ አባት እግዚአብሔር ጭንቀትህን ወደ ጥልቁ ባህር ይጣልልህ

    • @user-qu2zo4mv6q
      @user-qu2zo4mv6q Před 7 měsíci +2

      እመቤቴ ከጭቅ ታውጣሽ

    • @abdulKareem-mf7bb
      @abdulKareem-mf7bb Před 7 měsíci +1

      እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ከአለህበት ጭንቅ ያውጣህ ፀሎት አድርግ ወንድሜ

    • @yemaleda
      @yemaleda Před 7 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይድረስልህ

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před 7 měsíci +105

    ❤❤❤❤ ግን ማነው እንደ እኔ ሁሌ በlike እሚጀምር እሼ ምርጥ ሰው❤❤❤ ሀገራችንን ፅኑ ሰላም ያድርግልን😢😢😢!!!!

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 Před 7 měsíci +6

      ለእሼ ላይክ ሲያንሰው ነው እኔም በላይክ ነው የምጀምረው🙏🏽

    • @user-zf4we6hf7s
      @user-zf4we6hf7s Před 7 měsíci

      ❤❤

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu Před 7 měsíci +93

    የቅድስ ያሬድ ኣባታችን በረከት ረዲኤት ምሰኩላትን ይኩን ኣሜን በነሱ ሁሌም ተስፋ ኣደርጋለው

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 7 měsíci +108

    ይችን የምታነብ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tube7756
    @tube7756 Před 7 měsíci +63

    የቅዱስ ያሬድ ረድኤቱ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🙏

  • @Tube-ug4ot
    @Tube-ug4ot Před 7 měsíci +43

    አክሱም ለ 4አመት የተማርኩበት !!!! ማይኪራ , የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን !አሜን !

  • @sddggg4321
    @sddggg4321 Před 7 měsíci +58

    ለደጁ የብቃን የቅዱስ ያሬድ በረከት ረድኤት ከእትዮጵያ ህዝበ ክርስትያንጋር ፀንቶ ይኑር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jd4gl1su3u
    @user-jd4gl1su3u Před 7 měsíci +76

    ቅዱስ ያሬድ ሀገራችነን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜ❤❤❤

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga Před 7 měsíci +147

    ⛪️✝️✅ነገ እኳ አብረሃሙ ስላሶች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች በያላችሁበት አብርሃሙ ስላሶች ይጠብቃችሁ!!🙏💚💛❤️

  • @cadistba5885
    @cadistba5885 Před 7 měsíci +68

    በስላሴ ስም ሰውነት የሚወር ሀይል ነው የቅዱስ ያሬድን ዜማ ሲዘምሩት አሁንም ከዚህ በበለጠ በቤቱ ያፅናችሁ እናንተን የወለዱ ቤተሰቦች አሁንም ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ru9jo5nd8m
    @user-ru9jo5nd8m Před 7 měsíci +15

    መምህሩ ይለያሉ ከአፋቸው የሚወጣው ቃል እራሱ ውበት አለው በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h Před 7 měsíci +221

    እንኳን ለኣግኣዝተ ኣለም ስላሴ ወርሃዊ ክብረ ባኣል በሰላም ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች የቅዱስ ያሬድ ፆሎት በረከት ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን ✝️🤲

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 Před 7 měsíci +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰንንንን

    • @beletuyesuf7055
      @beletuyesuf7055 Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @bezatube438
      @bezatube438 Před 7 měsíci

      እመብርሃን ታግዝህ ወድሜ ንገራት ለአማላጇ ታሪክኽን ትቀይርለሃለች ምንይሳናታል የጌታ እናትሁሉንም ታሪክ ታርግልህ❤❤❤

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 Před 7 měsíci

      Amen Amen Amen 🙏

    • @user-br1bi9re9o
      @user-br1bi9re9o Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w Před 7 měsíci +7

    ኦርቶዶክስ አርገህ ስለፈጠርህኝ እግዝሔቤር አመስግንሀለሁ ተመስጌን

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před 7 měsíci +26

    ምሽቴን አሳማረቻሁት አንዳንዴ ጭንቅ ጭንቅ ሲላችሁ ሁሉ ባዶ ሁሉ ከንቱ ሲሆንባችሁ ተስፋችሁ ሲሟጠጥ አጽናኝ ቃል ስትፈልጉ እንደ እዚህ ያሉ ስራዎች የብዙ ህመም ወጌሻዎች ናቸው እሸ አክሱም ደርሰህ እንደ ምት መጣ እየጠበኩህ ነበር ። የአባታችን ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን ❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před 7 měsíci +21

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አድርጎ ለፈጠረኝ እግዚአብሔር ምን እከፍለዋለው ተመስገን ብቻ ነዉ አቤት ቅዱሳን አባቶቻችን ስራቸው ድንቅ ነዉ❤❤❤

  • @gig9732
    @gig9732 Před 7 měsíci +88

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከስደት የተመለሰችበት ለበዓለ ደብረ ቁስቋም አደረሳችኹ አደረሰነ እመቤታችን ሃገራችንን ከስደት ትመልስልን ትጠብቅልን እኛንም ከስደት በሰላም ለሃገራችን ታብቃን❤
    የቅዱስ ያሬድ አምላክ ይስጥልን እሸቱ የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 7 měsíci +19

    ቅዱስ ያሬድ አባታችን በረከቱ ይደርብን በተሰጠው ቃል ኪዳን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @atsedeassefe3634
    @atsedeassefe3634 Před 7 měsíci +22

    በስመአብ መምህር እርሰዎ እራሱ ሲያወሩት ልብን የሚበረብር ድንቅ ንግግር አለዎት እግዚአብሔር አምላክ ጥበብና ማስተዋሉን ይጨምርለዎት ከዚህም በላይ እንድያስተምሩን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን

  • @mareyamsofimareyam907
    @mareyamsofimareyam907 Před 7 měsíci +12

    ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ወገን❤❤❤

  • @Enat363
    @Enat363 Před 7 měsíci +13

    ቅዱስ ያሬድ አባቴ እንደኛ ኀጢአተኛ ዘረኝነት ክፋት ጥላቻ ሳይሆን እንደ አማላጅነትሕ አማልደን አስታርቀን😢😢ቅድስት ሐገራችንን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ስጠን የኢትዮጵያው ሊቅ ጻድቅ አንተ እርዳን😢😢

  • @Godolias-oj5ej
    @Godolias-oj5ej Před 7 měsíci +27

    ጌታ ሆይ ይህን ድንቅ ዜማ በቅዱስ ያሬድ በኩል ስለሰጠኸን ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před 7 měsíci +47

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን የአባቶቻችን አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን😢

  • @omalialhunaiti6236
    @omalialhunaiti6236 Před 7 měsíci +23

    ❤❤ከህፃኑ ጀግንነት ❤የአስተርጓሚው ❤ፈግታ❤ቃላትየለኝም❤እግዚአብሄር በሄዳችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Před 7 měsíci +18

    የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከት ይደርብን

  • @tam_vlog2
    @tam_vlog2 Před 7 měsíci +513

    እሸቱ ስራ አትቀጥሩም እባካቹሁ ችግር ላይ ነኝ ቅጠሩኝ በነፃም ቢሆን እሰራለሁ
    ፍትህ ለ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp Před 7 měsíci +19

      አይዞህ ወንድማችን

    • @user-pf1yk4cf7x
      @user-pf1yk4cf7x Před 7 měsíci +36

      ሱባኤ ገባ

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf Před 7 měsíci +34

      እና ችግርላይ ከሆንክበነፃለምን

    • @tam_vlog2
      @tam_vlog2 Před 7 měsíci +41

      @@MedinaAdem-ht3vf ብዙ ነገር ስለምማርበት

    • @tam_vlog2
      @tam_vlog2 Před 7 měsíci +6

      @@user-ri7yz6cl4e አሜን 🙏

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 Před 7 měsíci +5

    በስመአብ እንዴት ደስ ይላል ሲያስረዳ በጣም ተመስጬ ባልጨረሰ እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩት ታድሎ እፍፍፍፍ ደስ እንዴት እንዳለኝ

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 Před 7 měsíci +12

    የ ተዋህዶ ልጆች እነድ እንሆን በዘር በሀይማኖት መባላት ይቅርብን ተዋህዶን ሌያጠፎ ነው ያሰቡት ፓለቴከኞቹ መስሏቸው ነው እጅ እነሱ ናቸው እሚጠፎት እኛ ግን ሀይማኖት እናስቀድም እሼ ደግሞ ዘርህ ይባረክ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 7 měsíci +17

    የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 7 měsíci +19

    በረከተ ቅዱስ ያሬድ በሁላችን ላይ ይደርብን ፤ ታድለህ እሼዬ

  • @Goldu21
    @Goldu21 Před 7 měsíci +16

    ይህችን ኮሜንት የምታነቡ ምዕመናን በሙሉ ሰላም በቤታችሁ ይግባ!!🎉አሜን

  • @theman_123
    @theman_123 Před 7 měsíci +23

    የዛሬው ደሞ ድንቅ ነው !!! በርግጥም ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የተለየ ዐላማ አለው !!!

  • @addisuwondie5550
    @addisuwondie5550 Před 7 měsíci +26

    አሳዳጊዬ ቅዱስ ያሬድ አባቴ እሼ ከቻልክ አዲሳባ ያለውንም አስጎብኛቸው ጎተራ ያለውን አንተ ታቀዋለክ ከዚበፊት መተክ ነበር አሁን ለኦርቶዶሳውያን አሳያቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 7 měsíci +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አገላለጽህ ደስ ሲል እምነትህን ለሃይማኖትህ ያለህን ቀናይነት ያሳያል ባለማወቃችን ቁጭት እንዳለብህ ያሳያል እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před 7 měsíci +21

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ ረዴት በረከት ይደርብን እሼ ታድለህ በእውነት እግዚአብሔር ባንተ ላይ ትልልቅ ስራዎችን እየሰራ ትምህርቶችን እያስተማረን ነው ላስተዋለው ❤❤❤

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Před 7 měsíci +9

    አይ ከንቱ አለም አታለለችን⛪️⛪️⛪️ አምላኬ ሆይ አንተን እንድናገለግል እርዳን አሜን።

  • @Mes355
    @Mes355 Před 7 měsíci +11

    እሽዬ የኛ መልካም እግዚአብሔር አምላኬ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን ሺህ አመት ያኑርልን 😍😍😍🤲🤲

  • @tiglave9553
    @tiglave9553 Před 7 měsíci +12

    የቅዱስ ያሬድ አባታችን በረከት ረድኤት ምልጃ ጸሎቱ ይደርብን አሜን 🤲🌿

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 Před 7 měsíci +8

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🏾
    እሼ ወንሜ ቃላት የለኝ የማመሰግንበት! ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው በሁለቱም ክፍል! እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před měsícem +1

    በእዉነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያባታችን ቅዱስ ያሬድ በረከት እረድኤት ይደርብን ይሁን ይደረግልን

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před 7 měsíci +26

    ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የቤተክርስቲያኑን ዜማ ስሰማ እንባየ ነው የመጣው ወገን እሰኪ ሁሉን ነገር ተመልከቱት ምኑ ጋር ነው ልዩነታችን የኔ ዘር ይህ ነው ያንተ ዘር ያነው ምንባባልበትን ነገር ንገሩኝ በጣም ደክሞኛል መለያየቱን መጨካከኑን ሳየው በተላይ አዋቂ ነኝ ሞምትሉ ሰዎች እባካችሁ አስታውሉ

  • @user-fv8qi8hj5t
    @user-fv8qi8hj5t Před 7 měsíci +8

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ውድ የሀገሬ ልጆች የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርባችሁ ይደርብን❤❤❤

  • @user-vi4bl4nl7g
    @user-vi4bl4nl7g Před 7 měsíci +9

    ለዚህ የተቀደሰ ቦታ ለማየት ይርዳን ጌታ

  • @-Hunemedia
    @-Hunemedia Před 7 měsíci +9

    በማርያም ትዝታዬን ነው የቀሰቀስከው እሼ ሀገራችን ሠላሟ ተመልሶ በድጋሜ አክሡም ፅዮን ማርያምን ለመሳለም አብቃን ፈጣሪ ሆይ🙏🙏🙏

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Před 7 měsíci +5

    😊እሼ ሙሉ ሰው✅ የቅዱስ ያሬድ በረከት ረድኤት ይደርብን ። እግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ያድርግልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 7 měsíci +12

    ግሩም ነው በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን ❤❤❤
    ልጆቹንም እግዚአብሔር በቤቱ አጽንቶ ያኑርልን በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርላቸው ፍጻሜያቸውን ያሳምረው ❤❤❤

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 Před 7 měsíci +18

    ህልሜ ነው የልጅነት የኔአባት ቅዱስ ያሬድ በዚህ ስፍራ በምስጋና ታቆመኛለክ የኔ ትምክህት...................

  • @habtaeyader7429
    @habtaeyader7429 Před 7 měsíci +48

    ኔትዎርክ ቢጠፋብንም አለን ከማርቆስ ለሰላማችን ጸልዩልን

    • @samrawitbelhudegfe6786
      @samrawitbelhudegfe6786 Před 7 měsíci +1

      የቅዱሳን አምላክ የበዛውን ሰላም ያድላችሁ❤ ድንግል ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልላችሁ! ሁሉም ያልፋል

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 Před 7 měsíci +1

      እመ ብረሐን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ

    • @user-pd4ob7tt6h
      @user-pd4ob7tt6h Před 7 měsíci +4

      እመብርሃን ወላዲተ ኣምላክ ከናንተ ጋ ትሆን

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p Před 7 měsíci +4

      አይዟችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይከልላችሁ ጨለማው ይነጋል ጭራቁ አቢይ አህመድ ይጠፋል ።።

    • @selamhailu4448
      @selamhailu4448 Před 7 měsíci +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቃችሁ ከክፉ ነገር

  • @user-ml9co4ie7l
    @user-ml9co4ie7l Před 2 měsíci +1

    የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን ❤እውነት ክርስትያን መሆን መታደል ነው ደሰ ኣለኝ ሰለ ሁሉም ነገር ተመስገን አምላኬ

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ተመስገን 🤲💚🙏 ኦርቶዶክ ክርስቲያ ነኝ 😍

  • @kerkebedeley
    @kerkebedeley Před 7 měsíci +2

    God Bless Tigray 💊💊❤

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 Před 7 měsíci +4

    ትክክል ብለዋል መምህር ቅዱስ ያሬድን የመሰለ አባት ቅዱስ ያሬት ሙዚቃ ቤት እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ የመሳሰሉትን የኦርቶዶክስ ልጆች ልናስተውል ይገባናል መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልጆቹንም በቤቱ ያፅናቸው❤❤❤

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 Před 7 měsíci +4

    ዘመንህ ይባረክ እሼ በቃል የሰማነውን በአካል አሳየኸን

  • @user-kp1yk3qv2x
    @user-kp1yk3qv2x Před 7 měsíci +7

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ❤👏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 7 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከቱ ይደርብን🙏♥️የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርግልን🤲😥😥😥

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 7 měsíci +24

    ፍትህ ለአክሱም አክሱም የታሪክ አዉራ 😢😢😢😢❤❤

  • @user-xr7sh8ve2u
    @user-xr7sh8ve2u Před 7 měsíci +10

    ቅዱስ ያሬድ ❤❤❤

  • @user-mt9rd8hh7g
    @user-mt9rd8hh7g Před 7 měsíci +6

    ቃል ህይወት ያስማልን💞💞💞💞💟💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @geedasmeedas5954
    @geedasmeedas5954 Před 7 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህ ቅዱስ ቦታ ያበቃህ

  • @Messi-ss2im
    @Messi-ss2im Před 7 měsíci +4

    እሼ ታድለህ የምር እድለኛነህ ፈጣሪ የባረከህ ሰላም ለሀገራችን ❤

  • @user-zw7dm2pm7u
    @user-zw7dm2pm7u Před 7 měsíci +1

    AmenAmenAmen❤❤

  • @terhas4842
    @terhas4842 Před měsícem

    በእውነት ጸጋውን ያብዛልን መምህራችን ስለ ቅዱስ ያሬድ ማህሌታይ በጣም ውለታው ረስተናል ያደረገልንን ለቤተክርስቲያን እጹብ ድንቅ ነው በረከቱ ይደርብን🙏🙏❤❤

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye4612 Před 7 měsíci +3

    የምር ሰዉነትን ይነዝራል እንባን ያመጣል እግዚአብሄር ይባርካችሁ የአገልግሌት ዘመናችሁ ይባረክ ደስ የሚሉ ህፃናት

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 Před měsícem

    እግዚኣብሄር ይመሰገን ስለ ኩሉ ነገር ናይ ቅዱስ ያረድ ብረከቱ ጸለቱን ይሕድረልና ፈጣሪ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Ahmed11119
    @Ahmed11119 Před 7 měsíci +7

    ማነው እደኔ በሰውሀገር ሆኖ ግን በሀሳብ እረፍት አጣሁ ሀገሪ ልገባነው ዱአ አድርጉልኝ በሰላም እድገባ አገር ሰላም እድሆን መግባት እየፈለግን የሀገራችን ጉዳይ ያሳስበናል ያረቢ ሰላሙን አውርድልን አሁንስ የት እንሂድ ፍትህ ሳኡድ አረቢያ ላሉት በእስርቤት ለሚሰቃዩ ወድሞቻችን ለእህቶቻችን ዱአ አድርጉልኝ ወድሜ በእስር ቤት ተሰቃየብኝ በሳኡድ

    • @user-mx8sx1wb4j
      @user-mx8sx1wb4j Před 7 měsíci +1

      አምላክ ያግዝህ ወንድሜ ፀልይ በሀይማኖትህ በእምነትህ ዱአ አድርግ እኔም ፀሎት አደርጋለው ከጭንቀትህ ፈጣሪ ያውጣህ አይዞህ

    • @rozatefera801
      @rozatefera801 Před 7 měsíci +1

      አይዞህ አታስብ ሁሉም በጊዜው ይሆናል አገር ለመግባት ትንሽ ታገስ ወንድም

  • @niguswendm
    @niguswendm Před 7 měsíci +5

    ያሬድ ያሬድ ያሬድ ያሬድ ካህን

  • @MessiGize
    @MessiGize Před 25 dny

    እሸቱ እድሜና ጤና ይስጥህ.....ወድሞቼ በረከታችሁ ይድረሰን....እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ......መምህር እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለጽልህ።

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee Před 7 měsíci +3

    እሼ በእውነት እናመሰግናለን።ለመምህራኖችም ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 7 měsíci +1

    Eshye , tilq. Sew❤
    Berketrh. Yidreben amen3❤❤

  • @user-kk8jc1tl3h
    @user-kk8jc1tl3h Před 7 měsíci +2

    ከሊቁ ቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከት ያሳትፈን😍🙏

  • @somali3266
    @somali3266 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ን ሰላሟል ይመልስለን ትላቶቿን ተምድርገፅ ያጥፍልን

  • @user-in1gh5dj5p
    @user-in1gh5dj5p Před 7 měsíci +1

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማዐልና ፫✝️❤❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 7 měsíci +2

    ግሩም ነው የቅዱሳ ያሬድ ረድኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እዲኹም እንቁ የሆነ ልጅ በቤቱ ያፅናህ🌸🌸

  • @woine123
    @woine123 Před 7 měsíci +2

    እሸቱ ከነቤተሰብህ ተባረክ!!!
    መምህሮችን ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 7 měsíci +4

    እግዛብሄር አምላክ ሆይ ሀገራችንን ባርክ ህዝቦችን አንድ አርገን ሰላሙን አምጣልን አቤት ደስ ሲል ፈጣሪ መጨርሻችሁን ያሳምርልን እሼ ፈጣሪ ይባርክህ ቤትክርስትያን ሆይ አምላክሽ ያፅናናሽ ከመጣብሽ መከራ የፃድቁ ቅዱስ ያሬድ ካህኑ በረከት ይደርብን ሲያስረዱ እንዴት ይጣፍጣሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤😢😢😢😢❤❤❤🎉

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 Před 2 měsíci

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በርከቱ አይለየን አሜን፫😢

  • @kasye-tw6lt
    @kasye-tw6lt Před 6 měsíci

    የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ትደርብን እዲሁም መምህሮቻችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před 7 měsíci +3

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ እረድኤቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤እሽ ታድለህ በሁለት ሰይፍ የተሳልክ ወጣት 👏

  • @KidusHagos
    @KidusHagos Před 7 měsíci +6

    ❤❤❤ tigray ክትፎትዎ like geberu

  • @user-cl8yh3ot2u
    @user-cl8yh3ot2u Před 7 měsíci +6

    የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @rhmaathudi4075
    @rhmaathudi4075 Před 7 měsíci +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Před 6 měsíci

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ መምህራችን እረጅም እድሜ ታዳጊዎቹም ለቅዱስ ያሬድ የተገለፀ ሁሉ ይገለፅላቸዉ

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 Před 7 měsíci +9

    Beautiful Tigeray 🥰😍😘💞💕❤👌👌👌👌🌸🌺🌻🌼🌷🌱🥀🌹 Wow! I don't know my ethnicity, thanks God. I'm rooting for every tribe in Ethiopia ! We all are one human. Black or white, we all are one race. God bless this planet and the mars

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před 7 měsíci +4

    ❤❤እንኳን ለእናታችን ቁስቋም ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በስላም አደረሳችሁ አደረስን
    የፍቅር እናት የስላም በያለንበት ምልጇዋ አይለየን ❤

  • @tem2023
    @tem2023 Před 7 měsíci +5

    I so proud of ethiopian orthodox church God bless you 🙏

  • @kasalemchanie5094
    @kasalemchanie5094 Před 6 měsíci

    እሽቱ እውነት እግዜያብሔር እድሜህን ያርዝምልን ሽ አመት ኑርልን የእውነት አንተ ትልቅ ሰው ነሕ እንደዚሕ ያለ ድንቅ የቤተክርስቲያን ሚስጥርን የሚያውቁ ሊቃወንትን አያቀርብህ ስለተማርነ

  • @user-pz6jo4zq6l
    @user-pz6jo4zq6l Před 6 měsíci

    በዕውነት እሽ በረከትህ ይደርብኝ ወይ መታደል። እንኳን ቅዱሳን የረገጡትን የተማሩበትን አይቸ ልባረክ 😭😭 አለሁ በደት እንዳነባሁ እፍፍፍ

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm Před 7 měsíci +1

    እሽቱ በእውነት ቅን ሰው ሰለሆንክ እግዚአብኔር እያገዘክ ቦታው ላይ ያደርስሀል

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 7 měsíci +3

    የቅዱስ ያሬድ በረከት አይለየን ❤❤❤❤ልጆቹን በጥበብና በሞገስ አሳድግልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ አንተ አይነቶ መምህሮች የሰጠን መድሀኒያለም የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @nuhahasa9668
    @nuhahasa9668 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በእውነት አምላከ ቅዱሳን ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-br1bi9re9o
    @user-br1bi9re9o Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ቅዱስ ሀይማኖት ለፈጠርን እንዴት ደስ ይላል ቅዱስ ያሬድ በርከቱ በእኛ ለይ ይደርብን አሜን ዛሬ ደግሞ አጋዚታለም ስላሴ ነው እንኳን አደርሰን ወገኖቸ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔርን ሆይ አመስግንሀለሁ ያንተ ስላርከኝ 👏👏🕯🙏🙏🙏

  • @AMINADAB19
    @AMINADAB19 Před 7 měsíci

    እሸቱ በጣም እናመሰግናለን🙏 እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ አንተን እና ቅድስት ቤተክርስቲያንን በቀናነት የሚያገለግሉትን ሁሉ ይጠብቅልን🙏 አባቶቻችን ከፈጣሪ ጋር ሆነው ዓለምን አሸንፈዋታል ዛሬ ምስቅልቅላችን የወጣው እና ህሊና ቢስ የሆነው የማያዛልቀንን እና የእኛ ያልሆነውን መንገድ ስለተከተልን ነው😢 ፈጣሪ አምላክ የሃገራችንን ትንሳኤ ያቅርብልን🙏እነዚህን ህፃናት ያሳድግልን🙏 መምህራቸውንም በጣም የሚገርም አንደበት ያለው ባለፀጋ መምህር ነው የአገልግሎት ዘመኑ ይባረክ🙏

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w Před 7 měsíci +8

    ልጆችንም ከፈ ከፈ ያርጋቸዉ ፈጣሪየ ጠብቃቸዉ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před 7 měsíci +1

    Egzaber emasgen yee kedus yared bareketu yederasen🙏🙏❤❤

  • @tarakataraka1098
    @tarakataraka1098 Před 7 měsíci +3

    የቅዱስ ያሬድ እሬዴት በረከት ይደርብን አሜን

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 7 měsíci +6

    በሥመአብ የሚገርም ድምፅ ነው ያላቸው ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር ያሣድጋቹህ ❤❤❤

  • @Mahlet-lq1bu
    @Mahlet-lq1bu Před 7 měsíci +2

    እጅግ ግሩም ነው መምህሩ ሲያስረዱ ሲተረጉሙ ልብን ነው የሚወስደው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ።❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 7 měsíci +5

    ታድልከ እሼ እግዚአብሔር በየድከበት የከተል ❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅ ❤❤❤❤❤❤