ትራክተሩን ከባህርዳር - ዳንግላ ነዳነው !! @Comedian Eshetu- OFFICIAL|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2022
  • ትራክተሩን ከባህርዳር - ዳንግላ ነዳነው !!
    “We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
    Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
    #church
    #ቤተክርስትያን
    #farmerslife
    #dangla
    #tractor
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    *********************************************
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
    👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
    👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
    ====================================================
    Other Related Videos
    ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
    • ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
    እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
    • እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
    "ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
    • " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
    በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
    • በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 2,6K

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +1045

    *የእውነት በዚህ ጊዜ አለማውያንን ከመንፈሳዊ ጋር አመጣጥኖ የመንፈሳዊ በረከት የማያጣው እሼ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የገዳሙ በረከት እረድኤት አይለዬን አሜን 😍😊😍😊መታደል ነው*

    • @athikakk9730
      @athikakk9730 Před rokem +3

      አተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

    • @stgpscho428
      @stgpscho428 Před rokem +1

      ከነዓንዬ ምነው ኮሜንት ላይ በዛህብኝ 😍

    • @toybaorymam1466
      @toybaorymam1466 Před rokem +1

      ሰብስክ አድሮገኝ ስሞትልህ

    • @user-mp4cj4nh4v
      @user-mp4cj4nh4v Před rokem +1

      @@stgpscho428 እኔ እራሱ እሱ መሆኑን ጠረጠርኩ በሱ ስም ጠፍተዉ ነዉ ወይስ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před rokem +2

      Amen

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol Před rokem +402

    ማሻ አላህ 🌹🌹💯💯💯👈 በርታ ውድማችን በገዘብ የደገፋቹሁ ሁሉ አላህ ይተካላቹሁ በርቱ

    • @media8596
      @media8596 Před rokem +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před rokem +1

      አሜን

    • @aditeka5784
      @aditeka5784 Před rokem +1

      አሜን ሆድየ

    • @miheretadane783
      @miheretadane783 Před rokem +10

      እኛና ሙስልሞች ፍቅር አለን እኮ ይብለኝ ለምቃኞች አሜን የኔ ውድ እህት ለመልካም ምኞትሽ ሁሉ ፈጣሪ ያክብርልን።

    • @aditeka5784
      @aditeka5784 Před rokem +6

      @@miheretadane783 ለምቀኘቹም አምላክ ልባቸውን ይመልስ😘😘😘

  • @FIDEL_Z_GENET12
    @FIDEL_Z_GENET12 Před rokem +48

    የሀይማኖት እና የብሄር አጥር ያልገደበው እሸቱ
    ተባረክ!

  • @kennatube1193
    @kennatube1193 Před rokem +60

    ማነው እንደ እኔ በደስታ ያለቀሰው እግዚአብሔር ይመስገን 🌾🌾

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 Před rokem +310

    I am Muslim but I am crying happy tears because Eshatu has such a kind heart and helps all people.❤️🙂😭

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před rokem +213

    የእናታችን የቅድስት ጴጥሮስ በረከት የአባቶቻችንም ፀሎታቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን መታደል ነዉ😘❤❤

    • @lideteabteklegiorgis8528
      @lideteabteklegiorgis8528 Před rokem +1

      ቀናነትሸ መልካም ነዉ ቅዱስ ዼጥሮስ ወንድ ነዉ አባታችን ቢባል ልክ ይመስለኝል

    • @markosayalew2747
      @markosayalew2747 Před rokem +1

      እናታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በረከቷ ይደርብን። በጸሎቷ ትርዳን።
      ፈጣሬ ዓለማት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ለቅዱሳኑ ሁሉ በሰጣቸው ቃል ኪዳን ይጠብቀን። አሜን።

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      @@lideteabteklegiorgis8528 ውዴ ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      @@markosayalew2747 ውዴ ደምሪኝ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +1

      አሜን

  • @hikma9156
    @hikma9156 Před rokem +11

    ወላሂ እጅግ የተለየ ቪዶው ነው አላህ ቅን ሰዎችን ይጠብቅልን ሳልሞት ያሉት አያቴን የመሰሉኝ ነገርስ እድሜና ጤና አላህ አብዝቶ ይስጠዎት አባቴዋ❤

  • @seblikass9947
    @seblikass9947 Před rokem +8

    ቅድስት ቤተክርስቲያንም ሀገርም ምትፈልገው እንዲህ አይነት ስብዕና ያለውን ወጣት ነው!!!! ይጨረሳል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። 👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍

  • @Birhan0121
    @Birhan0121 Před rokem +305

    የሰዎችን ጉድለት ሞልቶ ደስታቸውን ማየት እንዴት ደስ ይላል። እግዚያብሔር ባወጣችሁ ይተካላችሁ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን በበረከት በሃብት በረድኤት ይጎብኛችሁ። እሼ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ ስራ እየሰራ ይገኛል። 🙏🙏🙏

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      @@HaymiTube5335 ውዴ ደምሪኝ

    • @nafiyaddaniel9383
      @nafiyaddaniel9383 Před rokem

      እሸቱ አዛኝቷ ድንግል በሂድክት ሁሉ ቀና መንገድ ይሁንልህ

  • @SaraSara-zs3kj
    @SaraSara-zs3kj Před rokem +83

    😭😭😭😭😢 ለከ አንደንዴ መጥፎ ነገር ሰይሆን መልካም ነገሪም የስለቅሰሌ በእውነት እኔ በደስታ ነው የለቀስኩት
    ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @hiruttube655
    @hiruttube655 Před rokem +20

    ጌታ ሆይ እኔንም ለበረከት ጥራኝ መመረጥ እኮ ነው በጌታ በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ ሁሉ በረከታችው ይድረሰኝ።

  • @selomedecoste3868
    @selomedecoste3868 Před rokem +1

    የታደለች እናት አንተን የወለደች ተባረክ ህይወትህ ሁሉ በበተከህ ይሙላው የመቤቴ ጥበቃዋ አይለይክ መልክምነት ለራስ ነው የዘራኸውን ስለምታጭድ ተባረክ

  • @user-zj8dh2nd2t
    @user-zj8dh2nd2t Před rokem +44

    ማሻአላህ ፍገግታቸው ኡፍፍፍፍ ሰውን ከማስደሰት በላይ ምን አለ በአላህ እዴሜና ጤና ይስጥህ አተንም እሸቱ 😍
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před rokem +287

    ዶንኪ ቲዩብ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ሀገራችን ሰላም ትሁን እሼ የምትመኛትን ኢትዮጵያ ያድርግልን 2015❤️❤️❤️

    • @__-sm5tf
      @__-sm5tf Před rokem +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት በወጣ ይተካ እመቤቴ በቤታችሁ በረከት ትመላልችሁ ውድ እህት ውንድሞቻችን እድሜና ጤና ያብዛላችሁ የአባቶቻችን በረከታችሁ አይለየን።

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem +1

      @@__-sm5tf ውዴ ደምሪኝ

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Před rokem +1

      ሰብስክራይብ አረጌኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      😍ኑ እንደማመር

    • @2kadmieltube294
      @2kadmieltube294 Před rokem

      @@blentube3002 ቤተሰብ እንሁን

  • @MichaelKuri06
    @MichaelKuri06 Před rokem +92

    አያችሁ ፖለቲከኞቻን!!!
    እኛ ብዙ ታንክና መሳሪያ ሳይሆን አንድ ትራክተር በደስታ እንባ አይናችንን ሞልቶት ደስ ያሰኘናል።
    ሰላም ስጡን እባካችሁ
    እሸቱ ሁሌም እላለሁ አንተ "ሰው" ነህ

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 Před rokem +1

      😭😭😭 የዘመኑ ፖለቲከኞች ዘር እየመነዘሩ ሰውን መጋደል ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣቸው

  • @eyasudemese5243
    @eyasudemese5243 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይመሰገን በዚ የበረከት ስራ የተሳተፋችሁ እሸቱም ኪዳነምህረት የሀሳባችሁን ትሙላላቹ

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +98

    *መንፈሳዊ በረከት ማለት እኮ ልዩ ነው በረከት በትንሽ ነገር ይገኛል በትንሽ ነገርም በረከት ይታጣል የገዳሙ በረከት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ያባቶቻችን ፀሎት ይጠብቀን አሜን*

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c Před rokem +69

    እሼቱ ከእነ ባልደረቦችህ በጣም መልካም እና ለሰዎች አርአያ የምትሆኑ ናችሁ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ብዙ ከእናንተ ተምረናል

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye1944 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ የተባረክህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ዘረህን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před rokem

    አንተ ልጅ ,ሁሌም ታሥቀናኛለህ።
    በእግዚአብሔር መመረጥህ፣ በእዚህ ላይ የመረጠህን አምላክ የምታስደስ እጹብ ድንቅ ልጅ መሆንህ፣
    አዛኝ ሀገርና ሕዝቡን ከልብ የምትወድ፣
    የፈጣሪህን መንገድ የምታስከብር። በድጋሜ እጹብ ድንቅ ብየሀሉ።ዘርህ ይባረክክ።

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja Před rokem +39

    የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ እሸቱ ትልቅ ስራ ነው የሰራህው በዚ የተባረከ ስራ የተሳተፋቹ በሙሉ ፈጣሪ ይባርካቹ::
    ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @user-vu7sw6lz8g
    @user-vu7sw6lz8g Před rokem +92

    አባታችን በአይኔ አይቼ እንዳሉም እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ዘመንህ ይባረክ የአባቶቻችን በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @user-ft5bu1eu3s
    @user-ft5bu1eu3s Před rokem +3

    በእንባ ነው የጨረስኩት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TewodrosYehualashet
    @TewodrosYehualashet Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ልቦነህን አይቀይረው እሸቱ የአባቶች ፀሎት ምርቃት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 Před rokem +36

    እሼ ትለያለህ አላህ ይጠብቃቹ ሁላቹም በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ

    • @aditeka5784
      @aditeka5784 Před rokem +2

      አሜን ያረብ

    • @alyfeker7984
      @alyfeker7984 Před rokem +1

      እናመሰግናለን እንደናንተ እህትይብዛልን

  • @Fikertilahuin
    @Fikertilahuin Před rokem +15

    የዚህ ዘመን እውነት እሸቱ ነው አላህ ጨምሮ ይሰጥህ እዳተ አይነት ወድም ያብዛልን

    • @sewasewu
      @sewasewu Před rokem

      እንደቺ አይነቱንም ያብዛልንን❤❤🥰🥰

    • @yohannskebede6278
      @yohannskebede6278 Před rokem

      🙏🙏🙏🙏

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 Před rokem

    የእውነት እሸቱ አንተን የመሰለ ሰው ያብዛልን እግዚብሐር ረጀም እድሜ ከጢናጋር ይሰጥህ

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 Před rokem

    አንተ ትልቅ ሰው ለዚች ምሰኪን ኢትዪዽያ ምደር የፈጠረክ።ተባረክ ሌላ ምንም ቃል የለኝም።

  • @adamurahel8594
    @adamurahel8594 Před rokem +119

    በጣም ደስ ይላል አባቶቻችን እንደዚህ ሲደሰቱ ማየት ደስ ይላል አንተምረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያባቶቻችን በረከት ይደርብህ

    • @user-kj6kp9fy2p
      @user-kj6kp9fy2p Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን

  • @user-lj2dr5hc3b
    @user-lj2dr5hc3b Před rokem +54

    ገና ብዙ ትሠራለክ እሼ ❤ይሄን ላደረጋችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በያላችሁበት በረከት ሠላሙ ፍቅሩ በቤታቹ ይፍሠስ ❤❤❤❤🇪🇹❤❤❤❤

  • @bementbemnet2824
    @bementbemnet2824 Před rokem

    አንተ የሰው ውሃ ልክ ምንም አልልልም ተባረክ እድሜክን ያርዝመው ከዚ የበለጠ የምታገለግልበትን ዘመን ይስጥህ

  • @hirutgetnet6377
    @hirutgetnet6377 Před rokem +3

    እንባየ እየፈሰሰ ነው ድንግል ማርያምን ይህ ሁሉ መተሳሰብ ቢኖር የት በደረስን ነበር እሸቱ የተወልድክበት ቀን እንዴት የተባረከ ነው መጨረሻህን ያሳምረው የአባ ጸሎት እና ምርቃት ለእኛም በረከቱ ይድረሰን

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j Před rokem +21

    ለ20 15 ልዩ ስጦታ እሺ ቅድስት ድግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před rokem +106

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 Před rokem +1

    እሽየ የኔ ልዩ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ብቻ ሳይሆን እሱ ያሰበውን መልካም ነገር ሁሉ ይስጥህ በጣም እኮ ትለያየለህ ምንም ማለት አልችልም ተባረክ አባቶቸ ያሰባችሁትን የተመኝችሁትን ነገር ስላገኝችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መልካም ተግባር እጃችሁን ለዘረጋችሁ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን በሙሉ ቤታችሁን እግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ እሽየ እድሜ ጤና ሰቶህ ከዚህ በላይ ከፍ ብለህ አበብበህ እንይህ የኔ መልካም ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብቃ💚💛❤

  • @user-tl3gg9nx9c
    @user-tl3gg9nx9c Před rokem +6

    በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @elshaddatube
    @elshaddatube Před rokem +108

    ኢትዮጵያ ለዘላለም በሰላም በፍቅር ትኑርልን💚💛❤🙏

    • @elshaddatube
      @elshaddatube Před rokem +1

      @@HaymiTube5335 እሽ ታዛዥ ነኝ 😘🙏 አንችም 😘

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      ኑእንደማመር

    • @elshaddatube
      @elshaddatube Před rokem

      @@blentube3002 eshi neyi 😘

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před rokem +19

    እመ ብርሀን ምስክሬ ናት ኦርቶዶክስ የሆኩበት ቀን መቸም አይቆጨኝ😍😍እኳንም ኦርቶክስ ሆኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን👏

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Před rokem

    በመጀመሪያ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እሸቱ አንተም ዘርህ ይባረክ የሰጣችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኛችሁ የአባቶች ምርቃት ህይወት ነው በእነርሱ ነው ያቆመን ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ጠብቅልን

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 Před rokem

    በስንቱ ቦታ በፀሎት ትታሰባለህ ስንቱ ቦታ ላይ ምርቃት አፍሰሃል ከራስህ አልፎ ካንተ ጋር ደክመው የበረከት ተካፋይ እንዲሆኑ ያደረካቸው ብዙ ሰዎችን አፍርተሃል፤ ይህ ትልቅ መባረክ ነው እግዚዓብሔር ስለሁሉ ይመስገን ዕድል ገጥሞኝ የሆነ ሚዲያ ላይ ብቀርብ አንተን ነበር በአደባባይ ከልቤ ማመስገን የምፈልገው፡፡ እሼ እግዚዓብሔር ዕድሜ ይስጥህ ተባረክ 🥰

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 Před rokem +78

    አበቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን የናንተ ፀሎት ነው እኛን የሚያኖረን ነሩልን 🙏🙏🙏

  • @ladyamaki4333
    @ladyamaki4333 Před rokem +22

    እሸቱ እድሜና ጤና ትስጥህ ወለተ ጴጥሮስ እናቴ ለገዳሟ የረዱትን እህቶች ወድሞች ኢትዬጵያውያን ኤርትራውያን ያገራችን እዝቦች ፈጣሬ ይስጣቹ በወጣ ይተካ ተባረኩ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 8 měsíci

    ወይ ግሩም እዴት ደስ ይላል በማርያም😢😢😢😢የቅድስት እናታችን ወለተ ጼጥሮስ በረከቷ ይደርብን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢትዮጵያውያን ቸሩ አምላክ ይጠብቅህ እሼ❤❤❤

  • @bekelutesfaye7264
    @bekelutesfaye7264 Před rokem +4

    እሼ ውዱ የአገሬ ልጅ እንዲሁም የሰፈሬ እመብርሀን ዘመንክን ሁሉ ትባርክልህ ቅዱስ ገብርኤል በክንፋ ይከልልክ

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 Před rokem +23

    በጣም ደስ ይላል እሼእመብርሐን ከነ ልጇ ትጠብቅህ የገዳም አባቶቻችን እረዴት በረከት ለሁላችን ይደርብን

  • @zizusitotzizusitot462
    @zizusitotzizusitot462 Před rokem +12

    እንደኔ ደስ ያለው ማነው እንባዬን አመጡት ደስታቸው አላህ ያስደስትህ አሼ እንዳስተደሰትካቸው

    • @yenetube4527
      @yenetube4527 Před rokem +1

      የኔ መልካም

    • @finotgirma156
      @finotgirma156 Před rokem +1

      አሜን የኔ ውድ ደስታችን ላስደሰተሽ ልበ ቀና ላንቺም ደስ የሚያሰኘውን አምላክ ያድልሽ የክርስትያን እህትሽ ምኞት ነው እሺ?

    • @user-ub8zr7ru5y
      @user-ub8zr7ru5y Před rokem +1

      ይሄ ነው ባህላችን ውበታችን እህታችን

  • @alebelguangul201
    @alebelguangul201 Před rokem

    የእውነት በዚህ ጊዜ አለማውያንን ከመንፈሳዊ ጋር አመጣጥኖ የመንፈሳዊ በረከት የማያጣው እሼ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የገዳሙ በረከት እረድኤት አይለዬን አሜን

  • @genetashenafi3732
    @genetashenafi3732 Před rokem +8

    የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን እጅግ በጣም ደስ ይላል እሼ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @filimonmhertab1566
    @filimonmhertab1566 Před rokem +25

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።እሸቱ ምስ ብጾትካ ኩሉ ግዜ ብሉጽ ስራሕ ።

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 Před rokem +36

    ምስኪኑ የሀገሬ ሰው እንኳን ደስ አላችሁ በጣም የሚገርመው ባለስልጣኑ በሙስና የሀገሪቷን ሀብት ንብረት ይዘርፋል ሀገር ወገን ወዳድ ደሞ ከላቡ ከወዙ እያዋጣ ይለግሳል።ሀገሪቷ ሰው ቢኖራት በጣም ትንሽ ነገር ው ሰው ጠፋ እንጂ።

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Před rokem

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እሼ የእናታችን የቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በረከት አይለይህ አይለየን

  • @getachewkassa9635
    @getachewkassa9635 Před rokem +1

    በጣም የሚገርም የሰማይ ከምላክ ምኞትህን ያሳካልህ።

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k Před rokem +14

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን

  • @weletegebrel2293
    @weletegebrel2293 Před rokem

    አንተ ሁለገብ ክርስትያን ብዙ ፀጋ የተሰጠህ እግዚአብር ይጠብቅህ።

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před rokem

    ይህን የመሠለ በጎ ስራ እንድሰራ እግዚአብሔር ሐብትና ጤና ስጠኝ ከደግነት ጋራ

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Před rokem +14

    ዋው ከተባበሩ አላህየ አገራችንን ሰላም አርግልን የራያህዝን ነጻአራጋቸው

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 Před rokem +7

    ልዮ ኢትዮጵያዊ እሼ ብዙ ህዝብ የተሳተፈበት ቢሆንም ዋናው ያንተ ዉጤት ነዉ

  • @mesiweleyewa1576
    @mesiweleyewa1576 Před rokem

    እሸቱ መለሰ አተን አለማመስገን ንፉግነት ነው እደት ያሉ አሳዳጊወች ነቸው ያሳደጉህ ዘርማንዘራችሁ ይባረክ፡፡

  • @Enattube123
    @Enattube123 Před rokem

    በእውነት እሼ ቃል የለኝም እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-zz9yy6kp2t
    @user-zz9yy6kp2t Před rokem +10

    በደስታ አለቀስኩ😭😭😭 እሸቱ ምንም አልልህም አንተ ሰዉ ነህ!!!!❤❤ አልጠራጠርም ኢትዮጵያንዬን በፍቅር ከፍፍፍ ታደርጋታለህ
    መንገድህ ሁሉ ቀና ነዉ ይቅናህ እግዚአብሔር እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @abirhamjember938
    @abirhamjember938 Před rokem +18

    በእውነት እሸቱ ኮርቼብሀለሁ ልዑል እግዚአብሔር ከማያልቅበት ስጦታው አብዝቶ ይስጥህ ♥♥♥

  • @amanp.l.c3818
    @amanp.l.c3818 Před rokem +1

    በሁሉ ነገር በጣም እያስደመምከነው እግዚአብሔር ይርዳክ!!!!

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 Před rokem

    እሸቱ ግን ምን አይነት ቀና ልብ ነው ያለህ መታደል ነው ። እግዚአብሔር ፍፄሜህንም ያሳምርልህ።

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před rokem +32

    በዚህ ዘመን መልካም መስራት መልካም ማስብ መታደል ነው ተባረኩ የኢትዩጵያን ኤርትራዊያን ተባረክ ኮመድያን እሸቱ መለስ ተባረክ ወድም

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před rokem +23

    እሸቱ መለሰ ትለያለህ ምርጥ ነው እድሜ ጤናይስጥህ በመላው አለም ሰላምይስፈን ጦርነት በቃይበለን ሰላምለሀገራችን አድሱ አመት የፍቅር የአድነት ሰላምያለው ይሁን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ጦርነት በቃይበለን

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 Před rokem

    እግዜአብሄር እድሜህን ያርዝመው እድሜ ልክህን ደስታ አይለይህ ወንድም።ብርሃን ነህ።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem

    አንተ ምርጥ ስው እዲሜህ ይርዘም የወጣትነት ዘመንህ ይባርክ😍😍🙏🙏

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj Před rokem +25

    እናመሰግናለን እሼ ምርጥ ሰው
    ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነትን የስጠን
    ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን🇪🇹🇪🇹💞💞🙏🙏

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +16

    እሼ እኔ ምናልባትም አንተን ማለት ምችለዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ😢😢😢 እግዚአብሔር ይባርክህ🙏የቅዱስ ሚካኤል ጠባቂነት ዞትር አይለይህ😢🙏

  • @yezimareTube
    @yezimareTube Před rokem

    በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከኃጢአት በቀር መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ያድልህ በሄድክበት ሁሉ መንገዲህ የተቀና ይሁን እመ ብርሃን ትጠብቅህ እኝንም ለበርካት ስለ አበቀህን እናመሰግናለን ወንድማችን እሸቱ

  • @user-Bezu
    @user-Bezu Před rokem

    ወይኔ እሼ ምን አይነት የተባረክህ ልጅ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ዕድሜ ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏

  • @user-yp9nv9bl2l
    @user-yp9nv9bl2l Před rokem +8

    በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ አባቶች

  • @-tiesabaymedia
    @-tiesabaymedia Před rokem +40

    የኢትዮጵያ አምላክ ለሀገራችን ምህረት አውርድላት 🙏🙏
    💚💛❤

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Před rokem

    ምንኛ መታደል ነው እሽዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እረጅም እድሜንከጤና ጋር ይስጥልን እሽዬ

  • @samramosa7219
    @samramosa7219 Před rokem

    የወጣት ቅመምነህ እሸቱ ዘመንህ ወላዲት አምላክ ትባርክልህ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před rokem +19

    ዶንኪ ቲዩብ ታሪክ ሰርተሀል !! ለዚህ መልካም ስራ የተባበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před rokem +1

    እሸቱ የእመአምላክ ፆለት እና ምልጃ የመላዕክት ተራዳይነት የቅዱሣኑ በረከት አይለይህ መዳህኒያለም ይጠብቅህ፡፡ በቤቱ ያፅናህ፡፡

  • @muluworkabate3189
    @muluworkabate3189 Před rokem +1

    እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ትድለህ ለካ ለመስጠት መሰጠትን ይጠይቃል ይባል የለ ወንድሜ እድሜህሁሉ በደስታ ትሞላ

  • @wolkaittube16
    @wolkaittube16 Před rokem +19

    እሼ ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን 🙏🙏🙏!! እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤!!!

  • @selamsena6111
    @selamsena6111 Před rokem +6

    እያለቀስኩ ጨረስኩት😥😥በደስታ😥እሸቱየ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏😍😍😍😍

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před rokem

    እሼ በምን አይነት ቃል ልግለፅህ አንተን
    ብቻ እመብርሀን ትጠብቅህ
    ለሰጪም እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣው
    አስለቀሱኝ አባቶች

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před rokem

    እሼ አንተን ምን አይነት ቃል ይገልፅሀል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ በዚህ የበረከት ስራ የተሳተፋቹ ሁሉ ፈጣሪ በረከት አትረፍርፎ ይስጣቹ።

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij Před rokem +35

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ደስታዬ ወደር የለውም ሁላችሁንም ኢትዮጵያውያን እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 Před rokem +19

    እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ስንሆን እንባርካለን እንኳን ደስ አለዎት አባታችን

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Před rokem

    እልልልልልል በእዉነቱ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም።እሼ ተባረክ ወንድማችን የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Před rokem

    እሼ የገዳም እድሜ ጤና ሰላም ይስጥህ መታደል ነዉ በዚህ እድሜህ ስንቱን አረክ ታሪክ ስራ ነዉ ❤️🙏❤️

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před rokem +17

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔኮ ብዬ ነበር ለምሥጋና እንደሚመጡ😍 ኢትዮጵያዉያን እጀ ሰፊ ልበ ቀና ልዩ ሕዝብ እረ ክፉህን ያርቅልኝ 💚💛💖

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +7

    አሼ አንተም የስራ ባልደርቦችክ የሰጡ ሁሉ እግዛብሄር ማያልቅ ሀብት ከጤና ጋር ይስጣቹ በቅውነት ያባቶቻችን ፀሎት ይጠብቃቹ

  • @mekidesbelay5420
    @mekidesbelay5420 Před rokem

    በእውነት እሼ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በአካል ያደረግከውን እድሉን አግኝቼ አይቻለሁ ስላንተ ሲነሳ የአባቶች ፊት እንዴት ያበራል በማርያም እመብርሀን በህይወትህ ትቅደምልህ

  • @binchb5694
    @binchb5694 Před rokem +3

    በጣም ትለያላችሁ አሽዬ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ በስመ አብ ፀጋውን ጥበቡ ያድልህ ያድለን ኡፎይይይይ የኔ አባት እኔ እንባዬ ይፍሰስ እንኳን ደስስስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @ethioanimations
    @ethioanimations Před rokem +14

    የገዳሙ በረከት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Před rokem +40

    ለሰጪዎች አብዝቶ ይስጥልን ለዶንኪ ቱብ ባልደረባዎች በሙሉ ዘመናችሁ ይባረክልን❤

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj Před rokem

    አምላከ ቅድስት ወለተብጴጥሮስ ይጠብቅልን ወንድማችን እንዲሁም ከዚህ በረከት ለተካፈላችሁ ሁሉ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před rokem

    እሼ እግዚያብሄር አተንብቻ ሳይሆን ወደፊት የምትወልዳቸው ልጆችህ የልጅልጆችህን ዘርህንሁሉ ይባርክ የመልካም ስራ ድልድይ ነህና ተባረክ ይሄንን አዋታችሁ ያደረጋችሁ በሙሉ የነፍስ ዋጋ ይሁንላችሁ አሜን🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿

  • @yaredmulugeta
    @yaredmulugeta Před rokem +36

    More than what has been contributed to buy the tractor, I have been deeply touched and have witnessed the solid brotherhood and sisterhood of the Ethiopian people by watching this video from Donkey tube. Blessings to you Eshetu for coordinating this donation and helping the lives of the needy !

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 Před rokem +12

    በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጲያውያን እንኳን ለአዱስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ዘመኑን መልካም ስራ የምንሰራበት ያድርገን ቅን ልብ ይስጠን አሜን። ""እሼ በእውነቱ ይሄ መመረጥ ነው አምላክ ወለተ ጴጥሮስ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህም በላይ እንድሰራ አምላክ ይርዳር የአባቶችን ደስታ ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል በእውነቱ ቃለ ያጥረኛ ለሰጡትም እህት ወንድሞቻችን አብዝቶ ቤታቸውን በበረከት ይሙላልን

  • @cooksstovetube5300
    @cooksstovetube5300 Před rokem

    እሼ ምንኛ የታደልክ ሰው ነህ!
    ዘመንህ የተባረከ ይሁን!
    እሼ አስቀናኸኝ።

  • @matikiflom8833
    @matikiflom8833 Před rokem

    በጣም ትልቅ ስራ ነው የስራከው እሽቱ ልኡል እግዚአብሔር በደጁ ያፅናክ በርታልን ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይስጥክ በዚህ በረከት ላይ የተሳተፋቹ ሁሉ አለም ሳይፈጠር ዘመን ሳይቆጠር ወደ ተዘጋጀችው ቅድስት እየሩሳሌም ይስብስባቹ አሜን አሜን አሜን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +16

    አሼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሰጭ በሙሉ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ❤️🙏🙏🙏

  • @meronbelay1576
    @meronbelay1576 Před rokem +16

    ይድረስ ለሸቱ መለሠ ፈጣሪ የስኬት ዘመን ያድርግልክ ውዱ ያገሬ ልጅ