werkeaferahu Assefa
werkeaferahu Assefa
  • 188
  • 2 872 877

Video

በጣም ያሳፍራል | ፍትህ ለገንደባ በዓታ ለማርያም ቤተክርስትያን | ማፍያዎቹ ሰባኪዎች
zhlédnutí 2,9KPřed 7 hodinami
በጣም ያሳፍራል | ፍትህ ለገንደባ በዓታ ለማርያም ቤተክርስትያን | ማፍያዎቹ ሰባኪዎች
ሁለቱም ያፈቅሯት ነበር | የአርባ ዓመት ቂም በቀል | በልጁ የልደት ኬክ ጉድ ሰራው
zhlédnutí 7KPřed 12 hodinami
ሁለቱም ያፈቅሯት ነበር | የአርባ ዓመት ቂም በቀል | በልጁ የልደት ኬክ ጉድ ሰራው
በጠላት ላይ ድል ለመቀዳጀት | የመተት ዕድሳት ማፍረሻ 7ቱ ወሳኝ ተግባራት
zhlédnutí 12KPřed 16 hodinami
በጠላት ላይ ድል ለመቀዳጀት | የመተት ዕድሳት ማፍረሻ 7ቱ ወሳኝ ተግባራት
ጣልቃ ገብነት የበተነው ትዳር | የወንድ የሴት ቤተሰብ ጣጣ | በጫት ድግምት ከኑሮ አወጡት
zhlédnutí 9KPřed 21 hodinou
ጣልቃ ገብነት የበተነው ትዳር | የወንድ የሴት ቤተሰብ ጣጣ | በጫት ድግምት ከኑሮ አወጡት
ትራምፕ እያወዛገቡ ነው | የማር ማሪ ኢማኑኤል ገራሚ ንግግር |ጠላቶችዎ ቢናደዱም ፀልይልዎታለሁ
zhlédnutí 2,9KPřed dnem
ትራምፕ እያወዛገቡ ነው | የማር ማሪ ኢማኑኤል ገራሚ ንግግር |ጠላቶችዎ ቢናደዱም ፀልይልዎታለሁ
ሀገሬ ፈጣሪ ይሁንሽ!! | ትውልድ ገዳይ ጠንቋዮች በኢትዮጵያ | ባታጠኑም በአስማት እናሳልፋችኋለን
zhlédnutí 8KPřed dnem
ሀገሬ ፈጣሪ ይሁንሽ!! | ትውልድ ገዳይ ጠንቋዮች በኢትዮጵያ | ባታጠኑም በአስማት እናሳልፋችኋለን
ካባ ለባሹ ማፍያ | ላድናችሁ ብሎ ስልሳ አምስት ሺህ ብሬን በላኝ | የምስኪኗ እናት ዕምባ
zhlédnutí 10KPřed 14 dny
ካባ ለባሹ ማፍያ | ላድናችሁ ብሎ ስልሳ አምስት ሺህ ብሬን በላኝ | የምስኪኗ እናት ዕምባ
ደም ግባቷ ጠላቷ ሆነ | ከጎዳና እብዶች አንዷ ሆነች | ልጆቼን በውበት ለምን በለጥሽ?
zhlédnutí 9KPřed 14 dny
ደም ግባቷ ጠላቷ ሆነ | ከጎዳና እብዶች አንዷ ሆነች | ልጆቼን በውበት ለምን በለጥሽ?
የእመቤታችን ድንቅ ተዓምር !! | በኪዳነምህረት የከሸፈው የጠንቋዩ ዛቻ | ከጀበናዬ ስር አደርግሀለሁ አለኝ
zhlédnutí 19KPřed 14 dny
የእመቤታችን ድንቅ ተዓምር ! | በኪዳነምህረት የከሸፈው የጠንቋዩ ዛቻ | ከጀበናዬ ስር አደርግሀለሁ አለኝ
ሰላሳ ዘጠኝ አመት ለሰይጣን የተላላኩት ምስጢሩን አፈነዱት | የሰው መስዋዕት ይደረጋል | ሁለት ኩንታል መፅሃፍ ቅዱስ የረገጡ ባለሀብቶች
zhlédnutí 12KPřed 21 dnem
ሰላሳ ዘጠኝ አመት ለሰይጣን የተላላኩት ምስጢሩን አፈነዱት | የሰው መስዋዕት ይደረጋል | ሁለት ኩንታል መፅሃፍ ቅዱስ የረገጡ ባለሀብቶች
የእንጀራ እናቴ ህይወቴን በጠበጠችው | አባቴን ከቤት አባረው አለችው | ቁራጩ ኪክ ያመጣው ጣጣ
zhlédnutí 15KPřed 21 dnem
የእንጀራ እናቴ ህይወቴን በጠበጠችው | አባቴን ከቤት አባረው አለችው | ቁራጩ ኪክ ያመጣው ጣጣ
የሽንቁሩ ሚካኤል ተዓምር | በአምስት ሺህ ዶላር መንፈስ ተልኮብኛል | ከጠንቋይ ጋር ቅሜያለሁ
zhlédnutí 10KPřed 21 dnem
የሽንቁሩ ሚካኤል ተዓምር | በአምስት ሺህ ዶላር መንፈስ ተልኮብኛል | ከጠንቋይ ጋር ቅሜያለሁ
አጋንንታዊው የሞት ሀረግ | "ማስመረቅ" በሚባለው የሰይጣን ህግ ብዙዎች እየተጎዱ ነው | አመድ አፋሽ የምንሆንበት ምክንያት
zhlédnutí 8KPřed 21 dnem
አጋንንታዊው የሞት ሀረግ | "ማስመረቅ" በሚባለው የሰይጣን ህግ ብዙዎች እየተጎዱ ነው | አመድ አፋሽ የምንሆንበት ምክንያት
አቤት የመተት ጣጣ!! | ጓደኛው አሳስሮ አስቀመጠው | ሱቆቹን ዘጋግቶ ከቤት አልወጣ አለ
zhlédnutí 15KPřed 28 dny
አቤት የመተት ጣጣ!! | ጓደኛው አሳስሮ አስቀመጠው | ሱቆቹን ዘጋግቶ ከቤት አልወጣ አለ
ማስጠንቀቂያ ለአረብ ሀገር ሴቶች! | የባህል መድሀኒተኛው ቅሌት | ስልሳ ሺህ ብር ካልላክሽ መንፈስ እልክብሻለሁ
zhlédnutí 8KPřed měsícem
ማስጠንቀቂያ ለአረብ ሀገር ሴቶች! | የባህል መድሀኒተኛው ቅሌት | ስልሳ ሺህ ብር ካልላክሽ መንፈስ እልክብሻለሁ
ተጠንቀቁ !! | በመነፅሩ ተደግሞበት ወደ ድህነት የተመለሰው ሚሊየነር ወጣትአሳዛኙ መጨረሻ
zhlédnutí 24KPřed měsícem
ተጠንቀቁ !! | በመነፅሩ ተደግሞበት ወደ ድህነት የተመለሰው ሚሊየነር ወጣትአሳዛኙ መጨረሻ
አነጋጋሪው የኤማንዳ ጉዳይ እና የ 50ዎቹ ሰዎች አስገራሚ ምላሽ
zhlédnutí 5KPřed měsícem
አነጋጋሪው የኤማንዳ ጉዳይ እና የ 50ዎቹ ሰዎች አስገራሚ ምላሽ
እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ? | ትገሉታላችሁ? ለእግዜር ትተውታላችሁ?
zhlédnutí 6KPřed měsícem
እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ? | ትገሉታላችሁ? ለእግዜር ትተውታላችሁ?
በተኩላ ዘመን በግ አትሁኑ | የተሰረቀ ዕድላችሁን የማታስመልሱባቸው ሰባት ምክንያቶች
zhlédnutí 8KPřed měsícem
በተኩላ ዘመን በግ አትሁኑ | የተሰረቀ ዕድላችሁን የማታስመልሱባቸው ሰባት ምክንያቶች
ፈፅሞ አይቀርም!! | ኑ የእግዚአብሄርን ቤት እንስራ | ሰኔ 16 ህዝበ ክርስትያኑ ወደ ታሪካዊው ደብር ይተማል
zhlédnutí 1,5KPřed měsícem
ፈፅሞ አይቀርም!! | ኑ የእግዚአብሄርን ቤት እንስራ | ሰኔ 16 ህዝበ ክርስትያኑ ወደ ታሪካዊው ደብር ይተማል
ባህሪያቸውን ትወርሳላችሁ!! | የተመተተበት ሰው አስመታቹን የሚያውቅባቸው ወሳኝ ነጥቦች
zhlédnutí 9KPřed měsícem
ባህሪያቸውን ትወርሳላችሁ!! | የተመተተበት ሰው አስመታቹን የሚያውቅባቸው ወሳኝ ነጥቦች
እግዚኦ!! | የሀሰተኛው ክርስቶስ መኪና ካሊፎርኒያ ውስጥ ታየ | መንግስታት አጅበውታል
zhlédnutí 10KPřed měsícem
እግዚኦ!! | የሀሰተኛው ክርስቶስ መኪና ካሊፎርኒያ ውስጥ ታየ | መንግስታት አጅበውታል
ሰይጣኑ የእኛ ዕቃ ነሽ ይለኝ ነበር | እኔ የ ቅድስት ማርያም ልጅ ነኝ | ትዳርም፣ ንብረትም መያዝ አቃተኝ
zhlédnutí 8KPřed měsícem
ሰይጣኑ የእኛ ዕቃ ነሽ ይለኝ ነበር | እኔ የ ቅድስት ማርያም ልጅ ነኝ | ትዳርም፣ ንብረትም መያዝ አቃተኝ
ቤተክርስቲያን ሲያገኙ የሚከዷት፣ ሲያጡ የሚመጡባት አይደለችም | ለምን መመለስ ፈለገ? | ስለተወገዘ ወይስ ስለተፀፀተ?
zhlédnutí 6KPřed měsícem
ቤተክርስቲያን ሲያገኙ የሚከዷት፣ ሲያጡ የሚመጡባት አይደለችም | ለምን መመለስ ፈለገ? | ስለተወገዘ ወይስ ስለተፀፀተ?
የእናትን ውበት የለወጠ ጭካኔ | የ 'ጂኒየስ' ተማሪዋ መጨረሻ | 19 ዓመት በጨለማ እስር ቤት
zhlédnutí 11KPřed měsícem
የእናትን ውበት የለወጠ ጭካኔ | የ 'ጂኒየስ' ተማሪዋ መጨረሻ | 19 ዓመት በጨለማ እስር ቤት
እየፀለየች ስታስቸግር ዱዳ አደረጓት | ከሰይጣኖች ጋርትኖርነበር | ከጂኒዎች ጋር የሚያወራው ወጣት
zhlédnutí 18KPřed měsícem
እየፀለየች ስታስቸግር ዱዳ አደረጓት | ከሰይጣኖች ጋርትኖርነበር | ከጂኒዎች ጋር የሚያወራው ወጣት
ወየውላችሁ ጅራፉን ያነሳ ዕለት!! | የሰይጣን እምነት መሪው በለቅሶ የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅር መሰከረ
zhlédnutí 18KPřed měsícem
ወየውላችሁ ጅራፉን ያነሳ ዕለት!! | የሰይጣን እምነት መሪው በለቅሶ የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅር መሰከረ
30 May 2024
zhlédnutí 1,3KPřed měsícem
30 May 2024
ሰላቢ ነበርኩ | ከቆሪጥ ጋር የተገናኙት ሴት | የደብረዘይት ባህር ተከፍሎ ገባን | መፅሀፍ ቅዱስ አቃጥያለሁ ጂኒ አይቻለሁ
zhlédnutí 60KPřed měsícem
ሰላቢ ነበርኩ | ከቆሪጥ ጋር የተገናኙት ሴት | የደብረዘይት ባህር ተከፍሎ ገባን | መፅሀፍ ቅዱስ አቃጥያለሁ ጂኒ አይቻለሁ

Komentáře

  • @freweyne865
    @freweyne865 Před 5 minutami

    Thank you Sir for speaking up about this matter. Ethiopia is የመተተኛ ሃገር ናት 120 ሚልዮን ህዝብ መታችና ተመታች ነው. የምትመትቱ ሰዎች ሲኦል 🔥 እየጠበቃችሁ ነው እወቁ.

  • @user-sr6zw5ob2w
    @user-sr6zw5ob2w Před 37 minutami

    ❤❤❤

  • @user-ks7pu7dx4z
    @user-ks7pu7dx4z Před hodinou

    ይቃጠላል ?

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi Před hodinou

    😢😢😢😢😢

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi Před hodinou

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi Před 2 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HimiTad-ck4jz
    @HimiTad-ck4jz Před 3 hodinami

    አዲስ ልብስ አጥቤ አስጥቼ በምላጭ ተቆራርጦብኛል በተደጋጋሚ ቤቴ ዉስጥ እቃ በገዛዉ ቁጥር ቶሎ ይበላሻል ቤቴ ዉስጥ ነብሳት ይበዛሉ ስራ ያስጠላኛል ብቻዬን መሆን እፈልጋለዉ ሐሳቤን መሰብሰብ ተስኖኛል ብዙ እድሎች አምልጠዉኛል ምን ላድርግ መምህሬ

  • @HimiTad-ck4jz
    @HimiTad-ck4jz Před 3 hodinami

    መምህር ዉስጤ ተንኮል እደተሰራብኝ ይነግረኛል ምን ላድርግ??

  • @ethiodude9886
    @ethiodude9886 Před 3 hodinami

    ያሁኑ ሲኖዶስ የፋኖ ምሽግ በዘር የተጨማለቀ በደብተራ ጥንቆላ የተበተበ ነው ማን ሆነው ነው የሚከሷቸው በቀያቸው በራሳቸው ቋንቋ በቀደስ ማስቀደስ መብታቸው ነው በዛ ላይ ይህ ሲኖዶስ መፈተሽና ሁሉም ኢትዮጵያዊ የወከለ እንጂ የ አንድ ዘር የተዋቀረ የፓለቲካ አይዶሎጂ ሚዘወርበት ጊዜ ያበቃ መሰለኝ

  • @momethio3664
    @momethio3664 Před 3 hodinami

    ልጁ ውልና ማስረጃውን ከሰውየው ፎቶ ጋር አያይዞ ሚዲያ ላይ ብለቅ የህብረተሰቡ ጫና የሰውየውን ሀሳብ ልያስቀይር ይችላልና የሰውየውን ፎቶ ሚዲያ ላይ ይልቀቅ ባይ ነኝ። የመንደር ውል ላይ ያሉ ሚስክሮችም ያግዙታል ብዬ አስባለሁ

  • @meazadinglkebede9270
    @meazadinglkebede9270 Před 4 hodinami

    ❤🙏በዚህ ዘመን ሰይጣንን ለሚያስወጣ ነው እንጂ ለሚያስገባ ተቃዋሚ የለውም !!! 🙏❤

  • @aklilugebremariam7858
    @aklilugebremariam7858 Před 5 hodinami

    tew tew ezih lay eko geta erasu yetenagerewen maseb alebin Besime yehaset nebiyatoch yemetalu yemilewen eresahew ende .

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v Před 5 hodinami

    እውነት ነው አርሴማን

  • @DageeAlemneh
    @DageeAlemneh Před 6 hodinami

    Egziabher Yitebikih

  • @bezawitkefyalew5829
    @bezawitkefyalew5829 Před 6 hodinami

    Huletachihunim betami naw mameseginaw yalayenewin asitesasibi yemanakewin endinaki silemitaregun tebareku nurulun

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 10 hodinami

    ገንደባ ባታማሪያም ፍትህህህህህህህ

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb Před 11 hodinami

    የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄውሉ መከራ ሚደርስበት በዚህ በሚሰራው ክፋቱ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም የሰው ማደግ,የሰው ማጌጥ....ያናድደዋል እግዚአብሔርም ለዚህ ነው ዝም ያለው....

  • @BethelhemMenta
    @BethelhemMenta Před 16 hodinami

    ጉዳዪ ሳትጨርስ ወደ ሌላ ትሔዳለህ

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 16 hodinami

    Thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤

  • @user-zo9qk5gn8e
    @user-zo9qk5gn8e Před 21 hodinou

    ውድማችን በርታ ጠላትክን ይጣልልክ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 22 hodinami

    💚💛❤ወንድማችን በርታልን🙏እናመሰግናለን👏እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን🙏ያሳዝናል😢ወይ ጐደኛ😔ለአንዳንዱ መማር ድንቁርና ነዉ ዎቾ ጉድ ከእንደዚ አይነት ጐደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን ይጠብቃቹ🙏አሜን🙏💚💛❤

  • @jrjdrfnfkf3512
    @jrjdrfnfkf3512 Před 23 hodinami

    Kidanemhret hulem keegan nat yikir yibelachew

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před dnem

    🙏🙏🙏😢😢😢😢እግዚኦ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ማረን ይቅርም በለን🙏🙏🙏መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በክፎቹ ሸሺጎ ደብቆ ያኑረን ይጠብቀን🙏🙏🙏😢😢😢😢ወንድማችን እናመሰግናለን👏👏👏💚💛❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před dnem

    ላንተ የደረሰች እመብርሀን ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን በምህረቷ ትጎብኘን❤

  • @mebrateful
    @mebrateful Před dnem

    Hatiatenhochina metetamoch nen. Metetam hulu. Lezihm new fetari cekayachinn yabezaw. Azimam hulu

  • @user-eq2qn2fd7s
    @user-eq2qn2fd7s Před dnem

    የሰውልጅ ድራማነው የሚያምነው ተዋቸዉ እሳቱም ውሀውም ይሄው መለየት የሰውውነው ተዋቸው እኔግን አከብርሀለሁ ❤❤❤❤❤

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Před dnem

    Egazebehare yamesgane ✝️ ❤❤❤❤

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před dnem

    🙏🙏🙏ወንድማችን እመ አምላክ በእድሜ በጤና በሰላም ታኑረክ ትጠብቀክ🙏🙏🙏

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před dnem

    🙏🙏ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏እናመሰግናለን👏👏መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ያኑርልን🙏🙏ዪጠብቅልን🙏🙏

  • @eyerusalemdechase-sn6dl

    አመሰግናለሁ እውነት ነው እንደ ጉንዳን ሙጥኝ ብለው ተኩላዎች ። ጎጂ የበዛበት ዘመን የምታመን የጠፋበት እውነት ተጠራጣሪ የሆንኩት በክፉ ሰዎችም ምክንያት ነው። ልብ ይስጥልን ።በርታልን ወንድማችን የደረሰበት ያውቃል እናም እርሱ ይሰማል ❤

  • @tsige-ms-ig7qm
    @tsige-ms-ig7qm Před dnem

    ወርቅየ ወንድማችን ኑርልን እንወድሃለን!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርትህ ጥሩ ነው ቀጥልበት እናመሰግናለን እድገባን አርገህ ነው ያስተማርከን🙏🙏🙏🙏

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před dnem

    ትክክል ነህ መተት የምታሰሩ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ

    • @mekdes9790
      @mekdes9790 Před dnem

      ያው መጨረሻቸው ሞት ነው

  • @habtamugetaneh3748

    lemesbek yeged theology memar aynorebehem. Endante nefsenem seganem bemitekem huneta mehon yechalal. Berta Workaferahu! "Besew fet yemimesekerelegn babati fet emesekerletalew"

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před dnem

    🙏🙏🙏

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Před dnem

    ስልክህን ስጠኝ

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Před dnem

    የሚሻለው መንገድ ንገረኝ የተናገርከው የኔን ህይወት ነው

  • @helenheli5103
    @helenheli5103 Před dnem

    Seletemeherete betam enamesegenalen biziwe ketel wendeme

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před dnem

    ወንድማችን በርታ የሚቃወሙህ ህዝቡ እንዳይነቃባቸውነው እራሳቸው መታቾች ናቸው እግዚያብሔር ካንተጋር ይሁን በርታ

  • @wondfrawahmed7716
    @wondfrawahmed7716 Před dnem

    Tanks very much May God bless you all

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 Před dnem

    ወርቅዪ፡የምትናገረው፡የኔ፡ነውክሠላሣ፡አመት፡በፊት፡አምጥቻት፡አውሮፖ፡ከዛ፡በፊት፡ለቤተስብ፡የገዛሁትን፡ቤት፡በእናቴ፡ስም፡ልትወርስ፡ሀገር፡ቤት፡ናት፡ፍርድ፡ቤት፡እየተመላለስች፡ነው፡ወንድም፡የተባለው፡በህይውት፡እያለች፡ፈርሚ፡እሽጠዋለሁ፡ሲል፡ነበርበቤተስብ፡ስም፡የገዛሁትን፡ንብረቴን፡የእህት፡ልጆች፡ሣይቀሩ፡ተረባርበውብኛል፡የጉድ፡ሀገር፡

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Před dnem

    ማሪያም መልሰ ትሰጣለች በህይወት አለች? የመፀሀፍ ቅዱስ አንባቢ ይኼን ለመረዳት አይከብደዉም ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ።

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 Před dnem

    ወንድሜ፡አይቀበሉህ፡ምናልባት፡የስው፡ህይወትን፡እሚያበላሹ፡ይሆኑ?እንደኛ፡የተወገረ፡ይከታተልሃል፡

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita Před dnem

    እኔ ለሴት እንዳይቀርብ እንዳይወልድ እንዳይግባ ዕድለ ልጆቸወደ ዉጭ በረር እንዳይቀርቡ ገንዘበ ቤተሰበ በመተት ሂወተ ተበላሽዋል በምን ይፈወስ ተነሳሕ ምናምን ምናምን ኣትበሉይ ዉሉ ጌዜ መተት ይታደሳል በምን ይፈወሳል??? ሁሉ ናዉቃልን ግን በምን እንከላከላለን ምክር ይፈልጋለሁ

  • @wondfrawahmed7716
    @wondfrawahmed7716 Před dnem

    Tanks very much for your help with secrets of Evel sprit on people's

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 Před dnem

    ወንድሜ ወርቅኣፈራው እንደምናኣለህ ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ የጠላታችን ኣሠራር የልገባቸው ብዙ ሊልህ ይችላሉ ግን ኣንተ የገባህን ያህል በቤቱ ኣገላጋይ ናቸው ግን የመንፈሰ ጥቃት ምንም ሰላልገባቸው በሰመአብ ካልሸ ሰይጣን ካንቺ ይርቃል የሚሉ ናቸው እግዚአብሔር እሰኪገልጥላቸው ድረስ ወንድሜ ኣንተ ግን እግዚአብሔር ያበርታህ ከመምህር ተሰፋዬ ቀጥሎ ሕዝቡን እየረዳህና እያናቃህ ያለሀው ኣንተ ነህ ኣጋንንት ሰለማይተኛልህ የበረቱትን እያየህ ተሰፋ እንዳትቆርጥ ከባለቤትህ ከልጆችህ ጭምር አመኣምላክ በመጎናጸፊያዋ ትሸፍናቹህ ትጠብቃችሁ

  • @betican1486
    @betican1486 Před dnem

    አንተ ራስህ ተመትቶብሃል ግርማ በሱዳን መተት ነው የሚስራው እመነኝ አንተም ስው የሚልህን አትስማም መተት እንደ ተመተተብህ ያሳያል .... ስማ አጋንት በቁርባን አይወጣም አጋንት በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ብቻ ነው ሌላው ላንተ ያለኝ ምክር አጋንት በመቁጠርያ አይወጣም አትሽወድ ....ና ወደ ኢየሱስ ሽክምህን ያቀልልሃል :: ደግሞ ተመልካች አትሳደብ ያለ ተመልካች ብር አይኖርህም ....ንቃ

  • @hanahyluuaselfch485

    በጣም እራሴን ጥያለሁ በእኔ አለባበስና በእኔ ስነምግባር እማይገረም የለም ነበረ ከንቱ አዋይ የሰጣን ስራ በጣም እበሳጫለሁ እቆጣለሁ እራሴን አጥፊ አጥፊ ይለኛ 😢

  • @hanahyluuaselfch485

    የሚገርመውነገር የእድል መተት አብር አከርት ስትል ወደላይ አለኝ😢😢 ፈጣሪ ሆይ ድረስ እናቴን በጣም ነበረ እምከባከባት ከሆነ ጊዜ ግን ስልክ እኮ በግድ ነው እምደውል። ሳልቅስ ግን የትምህርት ቤት ጎዳኛዬ ደብተሬን የወሰደችበት ቦታና የሆነ ሰው ያሳያኛል ግን አላመንኩም ነበረ እድህ ይሆናል ብዬ ።