ቤተክርስቲያን ሲያገኙ የሚከዷት፣ ሲያጡ የሚመጡባት አይደለችም | ለምን መመለስ ፈለገ? | ስለተወገዘ ወይስ ስለተፀፀተ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ቤተክርስቲያን ሲያገኙ የሚከዷት፣ ሲያጡ የሚመጡባት አይደለችም | ለምን መመለስ ፈለገ? | ስለተወገዘ ወይስ ስለተፀፀተ?

Komentáře • 109

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene Před 3 měsíci +9

    ወንድም ወርቅአፈራሁ እውነት ብለሀል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ እናመሰግናለን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 3 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ ሱባየ ግቡ ፀልዪ በበርሐ ትነሽ እራስወን በንስሐ ይጎሽሙት ጠቋር እሚባል ክፉ መንፈስ ነው እሚጫወትብን የመምህር ተስየን ትምህርት አድምጡ አባት

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 3 měsíci +22

    ወደ እናት ቤክ/ር እመለሳለሁ ማለቱ ኦርቶዶክስ ሆኜ ቀሪ ህይወቴን እኖራለሁ ከሆነ መልካም ፣ነገር ግን ኃሳቡ አውደ ምህረት ላይ ቆሞ ሊያስተምር ነው??ምን ብሎ ሞራሉ አለው ፣ይህ ከሆነ ሌላ የቀረው ተልእኮ ያለው ይመስለኛል ፣ወገኛ ቀበሮ ሙክት ያሳድጋል፣😅😅😅

    • @user-xb6gp9mx6j
      @user-xb6gp9mx6j Před 3 měsíci +1

      ሌላ ምን ሞያ አለዉ ብለህ ነዉ ስር ለመማስም ቤተክርስቲያን መለጠፍ አለበት

    • @fikrteenat7742
      @fikrteenat7742 Před 3 měsíci +2

      ቢመለስም ተራ ምህመን ሆኖ መኖር ነው ያለበት ስለሌላው ስራ ምናምን ተሸክሞ ይስራ

    • @likukebede8440
      @likukebede8440 Před 2 měsíci

      ትክክል ወገኖች 😂

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 2 měsíci

      ንፁሐንን ሊበክልብን ነው የፀፀት ፊትም አይታይበትም የማጭበርበር. እንጂ ይሔ ሌባ ነው

  • @fekadealemu5026
    @fekadealemu5026 Před 2 měsíci

    ዋዋዉ ሸዋፈራሁ አባታችንን ህይ አብሬህ ነዉ ነዉ የምለዉ ዋዋዉ ደሶ ይላል ሸዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 2 měsíci

    እንደስምህ ወርቅ የሆንክ ሰው ዘመንህ ይባረክ ።

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 3 měsíci +5

    🎚አሜን🤲
    አቡነ ዘበሰማያት🕯
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 2 měsíci

    ተፅፅትው ከተመልሱ ምን ችግር አልው እኛ ፍራጆች ማን አረገን ተመስገን ማለት እንጂ ስይጣን ስንቱን እየስራ በስው ለይ እይመክርክ ታዲያ ክርስቶስ ለፅድቃን መጣ እኛ በንስሐ ለምንመልስ እንጂ እንድህ እየተባልን ብዙዋቻችን ከዋርቶዶክስ ሽሽተናል መምህር ገርማ እድሜ ይጭምርልን ዛሬ ተመልስናል 🙏

  • @mysolo2613
    @mysolo2613 Před 2 měsíci

    ጥሩ ተዋናይ ነው

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 Před 3 měsíci +4

    ድንጋይ ወርቅ የሚያደርገው ሰው??ተቸገር!:: አመቤታች ድንግል ማርያምን ክዷት ሲያዋርዳት ...ንስሐ መግባት መልካም ሆኖም ገና ለልጆችህ የተላለፈብህ እርግማን አለና ተግተህ ፀልዩ፡፡ ከአጋንት ጋር የነበረህ ልምምድ በቀላሉ የሚላቀቅህ አይደለም፡፡ ክብር ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ።

  • @GaladOsss
    @GaladOsss Před 3 měsíci +5

    ህዝብን ለማታለል ከልሆ በስተቀር እውነታ ያለው አመስልም

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Před 3 měsíci +2

    እግዚኦ ተዘከረነ 😢
    የልቡን ሀሳብ ክርስቶስ ያውቃል😢
    እኔ ቢመለስ በጣም ደስ ይለኛል ግን ለተንኮል እንዳይሆን
    ደግሞ 😢እግዚአብሔር 😢የተዋረደውን የወደቀውን ያነሳል ያዘኑትን ያፅናናል ጌታ እያስተማረው ሊሆንም ይችላል ማን ያውቃል😢

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709

    እሄ ሰዉ ያዞ እንባዉን ሲያነባ ይሄ የእግዚአብሔር ቃል ትዝ አለኝ ትንቢተ ኢሳያስ 60:14 (የአስጨናቂዎችሽም ልጆች ዐንገታቸዉን ደፍተዉ ወደ አንቺ ይመጣሉ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማይሰግዳሉ) የሚለዉ ቃል ወርቅአፈራሁ እናመሰግናለን በዉስጥ ያሉ ምንደኛችም እንጀራ ስለ በሉባት እንጂ ስለ መንጋዉ የማይራሩ ናቸዉ አንድ ቀን መገለጣቸዉ አይቀርም

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před 3 měsíci +3

    ሌላው በሚዲያ ልመለስ አይባልም ሲኖዶስ መሠለኝ መልስ ሰጭ።

  • @7addisalem77
    @7addisalem77 Před 2 měsíci +1

    የአዞ እንባ ማርያምን አሁንም ስለራሱ ነዉ የሚያወራዉ እሱ ያጠፋቸዉ ነፍሶችስ ስለነሱ ማልቀስ ሲገባዉ አሁንም እኔይላል ይሁዳ

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh Před 3 měsíci +3

    ሲጠግቡ ጥለው ይሄዳሉ ሲርባቸው እየመጡ ያላዝናሉ የሁሉ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ንስሀዎትን ይቀበሎት

    • @AmelworkyemerBesher
      @AmelworkyemerBesher Před 2 měsíci

      ደግ አድረጉ እግዚአብሔር ይቅር ካለ አንተ ፍራጅ አትሁን

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před 3 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ,ትከከል ነህ ,ግን
    የቀድሞ ፖስተር ለምን ይባላል በንስሃ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበለ ሰው መምህር ከይቅርታ ጋር።

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we Před 2 měsíci

    Wandema tabareke

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር መልሱን ይስጠው...እኛ በጣም አጣብቂኝ ውስጥ ነን የነፍስ አባት ብለን በያዝናቸው ደብተራ በመሰለ ባህሪያቸው...አረ ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ ሆኖ ቤ/ክ እየበደልዋት ነው ወደ መፍትሄ የሚያስኬድ ስትራቴጂ ያስፈልጋል !!

  • @bitaniahailu7300
    @bitaniahailu7300 Před 2 měsíci

    Welcome

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před 3 měsíci

    ✝የማለዳ ህያው ቃል✝
    🌸🍃🌸🍃🌸
    መዝሙር 100
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ምድር ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥
    ² በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ።
    ³ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።
    ⁴ ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤
    ⁵ እግዚአብሔር ቸር፥ ምሕረቱም ለዘላለም፥ እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና።
    🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙏

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 3 měsíci

    ቤተክርስትያን የእርዳታ ድርጅት አደለችም ሲፈልግ መቶ ምእመን መሆን ይችላል ግን አገልግሎትላይ እደ ቀድሞ የለም በፍፁም

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 3 měsíci +1

    ሲጀመር እያላገጠ ነው እያለቀሰ አይደለም ኦርቶዶክስን ሙልጭ አድርጎ እኮ ነው የተሳደበው

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 3 měsíci

    ቤተክርስቲያን መመለስ ያለበት አጥፍቻለሁ በድያለሁ ብሎ ተፀፅቶ እንጂ ሲባረር መቀበል የለባትም።

  • @user-ce2jq4eb5i
    @user-ce2jq4eb5i Před 2 měsíci

    ወንድሜ ወርቅ አፈራ.... እግዚኣብሄር አምላክ ሙሉ ጤና እረጅም ዕድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏😂

  • @meseretlemma4242
    @meseretlemma4242 Před 3 měsíci

    ያዞ እንባ እግዛብሄር ይቅር ይበልህ ይቅርታ መጠየቁ መልካም ነው ነገር ግን ለምን በእንባ ማስመሰል አስፈለገ ሲመለስስ አላማአድርጎ እንደሚመለስ መዘንጋት የለበትም ብዙወች ተመለስን ብለው የቤተክርስታኒቷን ህልውና አሳልፈው ሲሰጡ አይተናል አዲአይደለም ይሄ ከቨር ተደርጎ ቀሪ አላማቸውን ለማስፈፀም እንደሚሚለሱ ምንም ጥርጥር የለውም

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d Před 2 měsíci

    እኔን የሚገርመኝ ሀይማኖት እንዴት ይቀየራል እኔ የማውቀው በየቀኑ የሚቀየር ልብስ እና ምግብ ብቻነው የሚቀየረው ለምሳሌ ጥዋት ቁርስ ላይ የበለሁትን ምሳለይ አልደግመውም ማታ ለብሸው የተኘሁትን ለብሸው አልወጣም ቀይሬ ነው የምወጠው ሀይማኖት አንዴትናት ❤❤❤ ከብቶች እኮ የጌታቸውን ቤት ያውቃሉ የሰው ልጅግ አያቅም

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp Před 3 měsíci +1

    አባረውት ይሆናል ብር ስለአስፈለገው ነው ምን አይተው ሄድ ምን አይተው ተመለሱ???

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret7140 Před 3 měsíci

    ኧርቦት ነዉ እንጅ እዉነት ከልቡ ተቀይሮ አይደለም ሲጠግቡ ወጥተዉ የሚሰድባት ሲርባቸዉ እናት ቤተክርስቲያን የሚሏት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማረን በጣም ነዉ የሚያሳዝነው

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 3 měsíci

    He 's a traitor!!!Stop disturbing, irritating, sickening and dismantling of EOTC and It's people 🙏 .

  • @gorfnehtilahun4882
    @gorfnehtilahun4882 Před 3 měsíci

    የተከበረ ልብስ መልበስ የለበትም ቀላል ነው።ወርቅዬ ትክክል ነህ

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 Před 2 měsíci

    ለክ ብለሀል ልክ እንደአንድ ምእመን መላለስ ይችላል ግን አገልግሎት ሊሰጠው አይገባም 😊ፀፀት አይታይበትም የችግር ለቅሶ ነው እንጂ ተፀፅቶ አይደለም

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b Před 3 měsíci

    የስንት ሰው ሕይወት ይሆን ያልታሰበ ቦታ ወድቆ ይሆን
    የሰው መልስ ይሆን የሚያድነው? በፀፀት የይቅርታ የመጠየቂያው ቦታ ድህረ ገፅ ነው ።የእግዚአብሔር የይቅርታውን መጠን አናውቅም ሰውጠስለሆንን ።የድፍረት ልጓም ለቀቅ ቢል ወደ ተደብቆ ፀፀቱን በፀሎትና በይቅርታ ተጠያቂነት ከፈጣሪ ጋራ ብቻ የመገኘት ጉልበት ቢኖር አላለሁ ።ተደብቆ በፀሎት ራስን በመስበር ፈጣሪን መጠየቅ ።ማትረፊያው መንገድ ይህ ይመስለኛል።የዚህ አይነት ተግባር ወዳዶች የእድሜ እኩያና ጓደኛ በዘመነ በደንብ አይቼ ሕይወቴን በሙሉ ግራ በማጋባት የኖሩ ።ለማስመሰል የየካቲት ኪዳነምህረትን ዝክር በማድረግ ጎረቤት በመጥራት መብላት መጠጣት ።እንደገና ቀርበዋል እየተባሉ የሚኖሩ በአይናችን ያየነው የዘመናችን በቤተክርስትያን የተከተለ ሰዎች ነገርግን የባልጀራውን ቤት መሥካሪ ሆኖ ያፈረሱ ባልና ሚስት ያልተፀፀቱ አሉ ።የመፀፀት ስሜት የወረዳው ሰው ወጥቶ በማልቀስ ቢያንስ ትንሽ መንገድ መጥተዋል ።ለንሰሀያልተዘጋጀ አሁንም አጠፋለሁ የሚሉ ሀገሩን ሞልቶታል ።በርታ በርታ በርታ ለፀሎት።

  • @user-ft5ih6bw3f
    @user-ft5ih6bw3f Před 3 měsíci

    ለዘለዓለሙ አሜን በኡነት

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Před 3 měsíci +1

    ትላንትም ኦርቶዶክስ ዉስጥ አልነበረም እዚያ ከለላ አድርጎ መተት እና ድግምት ሲሰራ ነበር ከፈለገ ንስሐ ተቀብሎ ተራ ምእመን መሆን ይችላል

  • @EKidane77772
    @EKidane77772 Před 2 měsíci

    ገንዘብ ሲያስገቡለት ደህና ሆነ ኮ ልመለስ ነው ብሎ አስፈራቸው እነሱም ገንዘብ ያስገቡለት ይመስላ በማግስቱ ቀርቦ ቀለል አርጎ ተናገረ የገንዘብ ፍቅር ነው የሚያስለቅሰው

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 Před 3 měsíci

    እዉነት ብለሀል ወርቅ አፈራሁ! እዉነት ተፀፅተዉ ቢሆን ኖሮ ቀደም ብለዉ ይመጡ ነበር! አሁንም ጊዜዉ አረፈደም ከልባቸዉ ቢፀፀቱና ቤተክርስቲያንን ይቅርታ ቢጠይቁ መልካም ነው ባይ ነኝ!

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamyohannesyosef1070
    @selamyohannesyosef1070 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤Amen Amen Amen

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 Před 3 měsíci

    እውነት ነው እኔም አንዲት ወጣት እዚህ ሀገር የነበረች ሀይማኖትዋን ስትቀያይር በስተ መጨረሻ እብዳ ኢትዮጵያ ተመልሳለች

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 3 měsíci

    ይቅርታ ቤተክርስቲያንን እኮ የግለሰብቤት አስመሰልከው። እግዚአብሄር ሁሌም ቤቱ ክፍት ነው እንወድቃለን እንነሳለን ስለዚህ ይህ ሰው በማንኛውም ጊዜ መግባት ይችላል።

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 3 měsíci

      ያልገባሽ ነገር ከልቡ ከሆነማ እጇ ዘርግታ ትቀበለዋለች ግን ሌላ ተልእኮ ያለው ይመስላል እና መጠንቀቅ አለብን

  • @Seble7
    @Seble7 Před 3 měsíci

    ስንት እግዚአብሔር የሚፈራ መሪጌታ አለ እንደ እነ ባህረጥበባት ሙጨ ሌሎችም

  • @nebiyattefera5592
    @nebiyattefera5592 Před 2 měsíci +1

    ketach tsome dgua kelay base gitaru ytayal

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 Před 3 měsíci

    ወርቄ በጣም ትመቸኛለህ በእውነት

  • @belayanley8264
    @belayanley8264 Před 3 měsíci

    ሰለ ሚስጥሩ አብሮኝ ተምሯል ስልክ ጥቁር አንብ እነግርሃለሁ በጣም አውቀዋለሁ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 3 měsíci

    እግዚያብሔርን ይቅርታጠይቅ አተመለስ የሚልህየለም።

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤

  • @kalip1499
    @kalip1499 Před 2 měsíci

    የአዞ እንባከልቡ አይደለም

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 Před 2 měsíci

    ይህ ደብተራ በጥንቃቄ ክትትል ሊደረግበት ይገባል

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před 3 měsíci

    ወርቃፈራሁ ወንድሜ እኔም ያንተን ሀሳብ ነው የምደግፈው ፕሮቴስታንት ስላወገዘችው ነው እንጂ እዛ ቢመቸው በፍፁም አይመለስም ለማንኛውም ኦርቶዶክስ ይቅር ባይ ናት ቄዴር ተጠምቆ እንደማንኛውም ምእመን ሆኖ ይግባ ተመልሶ መሪጌታ ወይም ቄስ በፍፁም መሆን የለበትም እንደገና ጥንቁልናውን ሊቀጥልና ያባቶችን ስም ሊያስጠፋ ይችላል::

  • @Helenita27
    @Helenita27 Před 2 měsíci

    አውቆ እያጭበረበረ ነው በል ተብሎ ነው ደሞ ሌላ ሚሽን ተሰቶት ነው መተተኞች ናቸው ቤተክርስቲያኗ መጥፋት አለባት ሲል የነበረ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ባጣቆይ አይደለችም ማንም እንደፈለገ ሚመላለስባት ሌላ አላማ ይዞ ተልኮ ተሰቶት ነው

  • @kiyayetub6207
    @kiyayetub6207 Před 2 měsíci

    Wode enat beta kiristan enkoanim temalase gin ye mejemeraa botaa mekemet yelabetim enda manignewum mrmrn mehon yichilel

  • @user-fy5fy6cy4l
    @user-fy5fy6cy4l Před 2 měsíci

    ስላም፡ምእመን፡ሆኖ፡ማገልገል፡እያለ፡ምነው፡ቤተክርስቲያን፡ትቀበለኝ፡እለ?

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 3 měsíci

    እባብ በኪስህ ያዝ ብለሀለች ቤተክርሲቲያን ያሳዝናል ስንቱ ባንተ ተሰናክሎ ይሆን

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 2 měsíci

    የአዞ እንባ ይህ ከልቡ አይደለም ያ ተሳዳቢ ያ በእናት ቤተ ክርስቲያን ያፌዘና የረገጣት ሰው አሁን ምን ተገኘ እ አይ እምዬ ኦርቶዶክስ ስንቱን ቻልሽ ስንቱን ተሸከምሽ ስንቱን አስተናገድሽ ታስተናግጃለሽ☝️ማስተዋሉን አድሎት ከልቡ ተጸጽቶ ወደ ቀድሞ ቤቱ ይመልሰው እናት ቤተ ክርስቲያን በሯ ክፍት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርሴቲያን ይገፏታል እንጅ ገፊ አይደለችሁ ግን ገፊዎች ይጠፋሉ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Před 3 měsíci

    ጊዜ ለኩሉ

  • @MillionSeleshi
    @MillionSeleshi Před 2 měsíci

    Erdatta liteyek new yemetaw betechrestianen semuwan mate falun...altenagerem

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Před 3 měsíci

    ይሄ ሰው እንደማንኛውም ምእመን ንሰሀ ገብቶ ያስቀየመውን እግዚአብሄርን ይቅርታ ጠይቆ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቱ መቀጠለሰ ይችል ይመስለኛል ነገር ግን ከዚ ሁሉ መቆሸሽ በኃላ በክህነቱ ታስቀጥለዋለች ብዬ አላምንም ምክንያቱም ትክክል ስላልሆነ ! ክህነቱ የፈረሰው ያኔ ፖስተር ሊሆን ያሰበ ቀን ነው!!

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 Před 3 měsíci

    ውሸቱን ነው ደብተራ መንፈሱ ነው እንደዚህ የሚያደርገው ተመልሶ ሰው ሊያጠፋ ነው መመለስ ከፈለገ ምዕመን ሆኖዐይቀጥል

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene Před 3 měsíci

    ኦርቶዶስ ብትመረምር ደግ ነው

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 3 měsíci

    ና ግባ ብኝ ብሎ በፍቃዱ ያስገባውን ሰይጣን ሳይክድ ምንም ተረጋግቶ መኖር አይችልም ሰይጣን ውለታ የለውም ይኸው ቤተክርስቲያንን ክዶ በቤተክርስቲያን ላይ የውሸት ታሪክ ስራ ሰይጣንን ደስ ለማሰኘት ግን ሰይጣን ወለታ አያውቅም ከቤተክርስቲያን ይወጦና ሉተራን ቸርች ይሄዳሉ ያ ይመቻቸዋል ለመዝለል

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 3 měsíci

    ወርቅአፈራሁ @6:00 ላይ "ፓስተር ሆኖ ቤተክርስቲያን መስርቶ" ዓልክ። ፓስተር ከሆነ (ቸ)ር(ች) ነው የመሰረተው ቤተክርስቲያን ዓይደለም። ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር የሚመለክበት የእግዚአብሔር ቤት ሲሆን (ቸ)ር(ች) ዲያብሎስ የሚመለክበት የዲያብሎስ ቤት ነው። ሰይጣን ዓምላኪው ዒሉሚናቲ ምዕራብ ዓውሮፓ ዕና ሰሜን ዓሜሪካ የፈለፈላ(ቸ)ው 34,000 የመናፍቅ ዓዳራ(ሽ) ወይም (ቸ)ር(ች) ይባላሉ።

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 3 měsíci

    ኧረ ወርቅ ይህንን ሰውዬ ሰይጣን ይዞ እያንከራተተው እያያችሁት

  • @abiyniggatu968
    @abiyniggatu968 Před 3 měsíci

    # Lucy ድንቅ ነሽ / 666 / ----ትውደም

  • @WATCHUP-to1mw
    @WATCHUP-to1mw Před 3 měsíci

    genzeb lihon yichilal gin yastemiro liyunetim endale atirsa. bwananet genzeb yalew orthodox wust nw.
    sileeuyew mawurat richilaleh enji silelela beteimnet mawurat , yteshlku sew negn kalk menfesawinetim aydelm.
    ende aganint simun metirat ymiasferachihu ngr na b tinkola ytemola mehonachihu nw ymigermw
    sewuyew ymialeksew sile betsebu nw.
    ewunet andi nw esum eyesus christos nw. lelawewunet hulu relative nw.

  • @fekaduneka
    @fekaduneka Před 3 měsíci +1

    የእባብ ልጅ እባብ ነው ለምን ቤተሰቡ ብትንትን አይልም ይሄ አደገኛ ነውረኛ ውሉደ ይሁዳ ገንዘብ ፈላጊ ርጉም ሰው ነው ገንዘብ ጣዖት የሆነበት ወሬዳ ድቃቂ ሰው ነው ይቅርታ ፈጣሪ ያድርግለት እኛን ማነው ይቅርታ አድራጊ ያደረገን

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh Před 2 měsíci

    ፓስተር ሶፎኒያስ ጋር ሄዶ ያልቅስ

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Před 3 měsíci

    ወርቃፈራሁ አስተያየት ልስጥህ ከስማኽኝ በሙሉ የምታቀርባችው ነገሮች ከሌላ እያመጣህ ነው እንደገና የምታሳየን በሌላ ቻናል አይተም በማግስቱ ታመጣዋለህ ለምን በራስህ አትስራም ፕሮግራምህን ተመልካች እንዲኖረው ከሌላ ቦታ እያመጣክ ከምትለጥፍ እንደ ተራ ዩቱበር ለምን በራስህ ቆፍረህ ስራ እስኪ አለበለዛ ለስውም ያስለቻል። አስብበት

  • @Seble7
    @Seble7 Před 3 měsíci

    ቤተክርስቲያን የተሳደበ ሰው አንቱ ትለዋለህ ወርቄ እንዴት አንቱ ይሄ ቀማኛ ብመለስ እንኳን አንድ ቀን አልጾምም ሲል ሰምቸዋለሁ እስኪ ዲያቆን ዘማርያም አቅርብና ጠይቀው ወርቄ

  • @fekaduneka
    @fekaduneka Před 3 měsíci

    ይሄ ዙሪያ ሙሉ ሆድ የእፉኝት ልጅ የአዞ የዘንዶውን የአባቱን እንባ ያሳየናል ይሄ እየበላ የሚርበው ክፉ እግዚአብሔር ይፍረድበት ፕሮቴስታንቲዝም የሃሳዊዎች የክፉዎች ጸረ ክርስቶስ ሰብስብ መሆኑን የምናወቀው ትዝታው የሚባል ቤተክርስቲያንን ንዋየ ቅዱሳኖቿን ቅዱሳኖቿን መላዕክትን በተለይ ግን እመቤታችንን አበውን ትምህርቷን የሚሰድበውን አቅፈው ይዘው የቀሩትን ግፉፎዎችን አወገዝን ማለት የራሳቸው ችግር ነው ፕሮቴስታንቲዝም በዘንዶው መሠረትነት ላይ የተመሠረተ በአውሮፓዊያን በአሜሪካዊያን የሚደገፍ ጸረ ተዋህድ የሆነ የ666(ኢሉሚናቲ) አደገኛ ጸረ ክርስቶስ የሆነ ክንፍ ነው

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Před 3 měsíci

    ቤተክርስቲያን ባጣ ቆይኝ ናት እንዴ

  • @munawolde
    @munawolde Před 2 měsíci

    በጋሻው አጋ አይሄድም ወይም እህ ተማሪያ አለችለት ውሸታም ያሰመስላል

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před 3 měsíci

    ምነው ተንፈቀፈቀ
    የፕሮቴስታንት እምቅ እምነት ተጠሪ አብያተ ቤተክርስቲያን ህብረት ዋና ተጠሪ
    ከኦርቶዶክስ እምነት ተቋም እየተንቋቁ በወረት እንደ እባብ ተወርውረው ገብተው እንደ ገና እየተፏቀቁ ወደመጡበት ስም የማጥፋት አጀንዳ ሂዘው በተለይ
    ታዋቂ በሚያደርግ አገልግሎት ተሳትፈው ይሰነብቱና
    እንደ ገና ሆድ እየባሳቸው ስም እያጠፉ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ይሆናሉ
    በጭራሽ እንደነዚህ ያሉ ፎቃቃ ሰዎችን በወንጌል አገልግሎት ላይ ማሳተፍ ስህተት ነው
    አሁን እሄ የክረምት ቅቅል ድንች መስል ምን ያንፈቀፍቀዋል አጋንንት በውስጡ በዝቶ ካልሆነ በቀር

  • @tesfayagonfa7904
    @tesfayagonfa7904 Před 3 měsíci

    ይሄን ማፊያ የቤተክርስቲያንን ስም ሲያጠፋ የነበረ ሌባ ዛሬ ምንተልኮ ተቀብሎነው ልመለስ የሚለው

  • @ehitegetaneh306
    @ehitegetaneh306 Před 2 měsíci

    አስመሳይ የነ አንተ አይነቱ ሆዳም እግዚአብሔር ያንሳችሁ

  • @mahdergebrgziabher6900
    @mahdergebrgziabher6900 Před 3 měsíci +1

    ምንድነው የምትለው ኦርቶዶክስ እኮ ቤተክርስቲያን አይደለችም ቢወጡ ይገርምሀል ገና ጌታ እርቃኗን ገላልጦ ወና ያደርጋታል ኢየሱስ ያስተማረውን አባታችን ሆይን እንኳን የማርያምን ምስጋና እያላችሁ ያልተፃፈ የዲያብሎስን ምስጋና ጨመራችሁ እግዚአብሔር የኦርቶዶክስን የአጋንንት አስተምሮ ከምድሪቷ ላይ ያጥፋው።

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r Před 3 měsíci +1

      አያ የሉተራን አሻንጉሊቶች ከቤተክርስቲያን የሚወጡ እኮ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነው ሰይጣን አልመቸው ስለሚል ነው ቤተክርስቲኗ ለሰይጣን እና ለሰይጣን ተከታዮች አትመችም ስለዚህ ወደሰይጣን አዳራሽ ወደ ሉተራን ሰይጣን ቸርች ይጨመራሉ አለቀ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚስቱ የሰይጣንን አርያ የተከተሉ አሉአዎ ግን አይመቻቸውም ይወጣሉ ከሉተራን ሰይጣንን ቸርች ይጨመራሉ

    • @mahdergebrgziabher6900
      @mahdergebrgziabher6900 Před 3 měsíci

      @@user-fh8fr7gv3r ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አይደለችም ሰይጣንን እያመለካችሁ እንዴት ቤተክርስቲያን ልትሆኑ ትችላላችሁ??

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r Před 3 měsíci +1

      @@mahdergebrgziabher6900 ሰይጣን ሲመለክ ስታመልክ አይተሻል ግብዝ አሜተኛ እስኪ የት ደብር የት ቤተክርስቲያን ሄደሽ ሲመለክ አየሽ

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 Před 3 měsíci +1

      የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደዋል የተባለው እኮ ለእናንተ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይማኖትን ኢትዮጵያ መቼ እንደተቀበለች መጀመሪያ እወቅ(ቂ)ሉተር በስንዴ እና በሰልባጅ ልብስ ፕሮቴስታንትን መቼ ይዞ መጣ በጣም ቅርብ ጊዜ ቢበዛ 50 አመት፡ምኞት አይከለከልም ከፈለክ ጨምርበት፡ተዋህዶ መሆን መመረጥን ይፈልጋል፡ዞንዶው የስድብ አፍ ተሰጠው ተብሏል እናንተም ታላቁን ንጉስ አዳኙን ሁሉን የፈጠረውን ፊተኛና ኃለኛ የሌለውን አልፍና ኦሜጋ ክርስቶስ የወለደችውን ቅድስት ንፅህት ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ የሆነች የፍጥረቱን ሁሉ ፈጣሪን የተሸከመችውን ሰማይን ምድር የማይችሉትን በማህፀኗ የተሸከመችውን ቅድስት ድንግል ማርያምን የተሳደባችሁ ከእናንተ ምንም ይጠበቃል፡ተዋህዶን ካልተሳደባችሁ ስብከታችሁ የማይጣፍጥላችሁ የሰይጣን የግብር ልጆች፡የሚገርመው ተዋህዶን ተሳድባችሁ እንጀራ ትበላላችሁ፡የዝሙት ዘፈናችሁንና ዳንሳችሁን ከብት እንኳን የሚንቀውን መጋዘናችሁን ዘግታችሁ ተንጫጬ እኛን ተውን እሺ!

    • @user-zd4sm4qq6u
      @user-zd4sm4qq6u Před 3 měsíci

      ​@@birhanemulugeta587👏🙏

  • @ethielezayina701
    @ethielezayina701 Před 3 měsíci

    እናንት ጡት ነካሽ