አጋንንታዊው የሞት ሀረግ | "ማስመረቅ" በሚባለው የሰይጣን ህግ ብዙዎች እየተጎዱ ነው | አመድ አፋሽ የምንሆንበት ምክንያት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024
  • አጋንንታዊው የሞት ሀረግ | "ማስመረቅ" በሚባለው የሰይጣን ህግ ብዙዎች እየተጎዱ ነው | አመድ አፋሽ የምንሆንበት ምክንያት

Komentáře • 80

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 24 dny +47

    እውነት ነው መምህር ተስፋዬ መመስገን አለበት ነገር ግን አንተም የህብረተሰቡ ችግሮች ተረድተህ አለማዊ የሆኑትን ቪዲዮ ብትሰራ ብዙ ገንዘብና ወዳጅ ይኖርህ ነበር ነገርግን አለሙንም ገንዘቡንም ዝናውን ትተህ ጊዜህን ለእግዚአብሔር ሰጥተህ ህዝቡን የንሰሐ ጥሪ የምትጠራ የተዋህዶ እንቁ አገልጋይ ለመሆን መወሰነህ እኛም እናመሰግናለን በእግዚአብሔር ስም ፀጋ ሞገስ ክብርና በረከት እንዲሰጥህ ፀሎታችን ነው በርታ።

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před 24 dny +15

    መምህር ተስፋዪ አበራ ለአንተ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላ የአኢትዮዽያ ህዝብ የጠቀመ የእርኩስ መንፈስ ተዋጊ አነበሳችን ነው

  • @zedalbejan8606
    @zedalbejan8606 Před 24 dny +15

    አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፋዬ አበራ እንወደዋለን አንተንም እንወድሃለን አጭር ጊዜ ቢሆንም በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያስተማርከው እግዚአብሄር ይባርካችሁ ❤

  • @melakfeleke2184
    @melakfeleke2184 Před 24 dny +10

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Před 24 dny +8

    መምህሪ ታስፊዬ አንታንም እግዚአብሔር ይጠብቃቻው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 24 dny +7

    መምህር ተስፋዬ እኛ በጣም ምን የምናመሰግነው 🎉🎉🎉🎉

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d Před 24 dny +5

    በጣም የምወድህ እና የማደቅህ ጀግና ሰውነህ ወላዲተ አምላክ ካንተጋር ትሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 24 dny +7

    እረ የእኔ ዘር በሙሉ በሰይጣን የታሰሩ አይኖርም የእነሱ ሳይፈቱ ማለፍ ለእኛ ዋጋ እያስከፈለን ነው ዛሬ እንካን ሰው ቆም ብሎ መልካም ስራ እዉነተኛ እምነት ባለቤት ቢሆን ትውልዱ ነፃ ሁኖ ሂወቱን ለመምራት አያቅተዉም ዳገትን የሆነ ሂወት አይገፋም 🤔እኔ እኮ አጎቴ እና የአጎቴ ሚስት እንዲሁም አንድ አጎቴ እንዲሁም የልጆቼ አባት ወንድሞች እንዲሁ የአንዱን ሚስት የተጎሳቀለ ሂወት ከነ ልጆቼ ምስቅልቅል ያለ ሂወት ነው የምናሳልፈው ዛሬ ጌታ ደርሶ ጠላት አስረግጦ ያስቁመን እንጂ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 24 dny +5

    እናመሰግናለን መምህር ተስፍዬን ስላመሰገንክልንእግግዚብሄር ይባርክህ በጣም እንወድሀሉን❤❤❤❤❤

  • @ethio_podcast1
    @ethio_podcast1 Před 24 dny +5

    እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን

  • @yordanosdemsew3281
    @yordanosdemsew3281 Před 23 dny

    አሜን አሜን ለመምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    ወርቃፈራው አንተም በርታልኝ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 24 dny +3

    እውነተሰ ነው መመስገን ያለበት ቅን ሰው ነው አንተም ሰዎች በመንፈሳዊ ነገሮች እንዲኖራቸው ከስህተታቸው እንዲማሩ የሰይጣን ስራዎችን በማጋለጥ ትልቅ ስራ እየሰራክ ነው በርታልን አምላክ ይጠብቅክ በበረከቱ ያስብክ

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 23 dny

    የመምህር ተሰፍየ ፍሬ በርታልን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @naod5774
    @naod5774 Před 24 dny +1

    ወርቃችን !! በርታ ተባረክ ልባም ስው ነህ አመስጋኝ ነህ እኔም በመምህር ተስፊዬ ትምህርት መስገድ , ሰይፈ ስላሴን ,ሰይፈ መለኮትን ማንበብ ጀመርኩ እሪሴን ወደ እግዚአብሔር እንድቀርብ ረድቶኛል እኔም በጣም አመስግናለሁ አንተንም በጣም አመስግናለሁ ተባረኩ እድሜ ይስጣችሁ በዚህ ክፉ ዘመን ህዝቡን ታደጉት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu Před 23 dny

    እውነት ነው መምህር ተስፋዬ የመምህር ግርማ ፍሬዎች መልኳም ቅንና ደግ መልካም አስተማሪያችን ከነሙሉ ቤተሰብህ ተባረኩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před 24 dny +1

    መምህር ተስፋዬ ለሁላቺነም ባልወልታቺን ነው አግዚአብሔር የጠብቀው አንተነም መድ ሐኒ ዓለም ከክፉ ይጠብቅህ ሕይወታችሁን አደጋ ላይ ጥላቹ ነው ይሄን ፕሮገራም የምታዘጋ ጁት ለያወም አየንጥላየን አትንኩብኝ ዛሬን ወቃብየን እንዴት ተናግራችሁ አጋለጣችሁ እያለን ከምንደነፋ ሕዘብ ጋር ብድር ከፋይ አምላክ ነው እሱ ይክፈላቹ

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 23 dny

    የእግዚአብሔር ቤቸሰቦች በፀተለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @sasab2001
    @sasab2001 Před 17 dny

    መምህር ተስፋዬ እግዚያብሄር ይጠብቀዉ አንተም ወርቅዬ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ❤❤

  • @user-tx1xv1sk7l
    @user-tx1xv1sk7l Před 24 dny

    መምሕርዬ ተስፍሽ ዘርክ ይባረክ❤❤❤

  • @tsehaiyilma-gt7pp
    @tsehaiyilma-gt7pp Před 24 dny

    እውነት ነው መምህር ተስፋዬ መመስገን ያለበት የእግዚአብሔር ሰው ነው፡፡ አንተም እንደኛው ጥሩ መምሕር ነህ፤ በርቱ አምላክ ይጠብቃችሁ !!!

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 24 dny +1

    በርታ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ ከነቤተሰቦችሕ እንዳታቆም አንተም በተለየ መንገድ ነው የምታቀርብልን ያለኸው እና በጣም ነው የሚገርመኝ ሁሉም ማለት ይቻላል ማንም ከአጋንት ያመለጠ የለም
    አንድ ቀን እንፈታለን ሁላችንም እንደታርን አንቀርም

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh Před 24 dny +2

    እውነት ነው መምህር ተስፋየ አበራ መመስገን አለበት አይደለም አንተ በቅርቡ ያለኸው ለኛ በሩቅ ላለንው ቅን የዋህ መልካም እደመምህር አስተማሪ እደወድም እደጓደኛ መካሪ ቃስ ብሎ እሚያነቃ እጅግ እናመሰግንህ አለን መምህራችን እምትወዳት እማ ፍቅር አትለይህ ❤❤❤❤❤

  • @tsehaiyilma-gt7pp
    @tsehaiyilma-gt7pp Před 24 dny

    መምሕር ተስፋዬ እንበሳ ጀግና ፤ፍሬሕ በተግባር የሚታይ ፤ መምሕር ን የመሰለ ወርቅ አፈራሕ አምላክ ይጠብቃችሁ !!!

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 24 dny +1

    በፊት ኢንተርቪ ስታደርግም ነበር የማደንቅ ዐሁንም ከመምህ ተስፉ ጋር ሳገኝህ እጅጉን ደስ ብሎኛል በርታ!

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Před 24 dny +2

    በራታ ወንድሜ በሪታ ❤❤❤

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před 24 dny +1

    አዎ ጠቅዋር ነው ዛፍ ላይ የሚያሰቅለው አያቴን እንደዛ እንደሚያድርጋት አባቴ ነግሮኛል እና ተለማምነው ነው የምያስወርዷት እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 24 dny +2

    እናመሰግናለን

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 24 dny

    ወንድማችን ትክክል ነው የገባው ይጠቀምበት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-dy1lz3kg3t
    @user-dy1lz3kg3t Před 21 dnem

    እግዚአብሄር ይጎብኘን

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 24 dny

    እናመሰግናልን አንተንም በርታልን እግዚአብሄር አገልግሎትህን ይባርክልህ

  • @alem5097
    @alem5097 Před 23 dny

    አንተ. ሰው. ለምንድነው. ሳይህ. የምታሳዝነኝ በጣም. ቅን. ነህ. ብዙም. የተበላሸብህ. ነገር
    ያለብህ. ሰው ነህ በእግዚአብሄር ቸርነት. ያለህ. ሰው አይዞህ. የበለጠው ካንተ. ጋር. ነው

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 24 dny

    ስለትምህርትህ እጅግ አናመሰግናለን ወርቅ አፍርሁእግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g Před 23 dny

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene Před 24 dny

    ወንድም ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ

  • @yosephmelese9088
    @yosephmelese9088 Před 23 dny

    አንተም በርታ

  • @user-yn8pd8wk1t
    @user-yn8pd8wk1t Před 14 dny

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 24 dny

    🎉እግዚአብሔር መምህራ ትስፈዬ አንታንም ይጠብቃቻው እወነት ነወ ትክክል እኔም አያት እዲነብራቸ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 22 dny

    ወርቅ አፈራሁ❤❤❤❤

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn Před 24 dny

    Thanks sir

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Před 24 dny +3

    ወንድሜ ባለቤቶቹን ማቅረብ አለብህ ያለበዚያ ታማኝት ታገኝም

  • @fitsumtilahun8373
    @fitsumtilahun8373 Před 24 dny

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥ❤❤

  • @simondtt3126
    @simondtt3126 Před 23 dny

    Thanks❤❤❤

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Před 23 dny

    Thank you.

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgeta Před 24 dny

    Mamre tasfya egezabare yebarkaw antaneme egzabre yabrtahe wadema bata bezo tamralhuje

  • @shewaaster5470
    @shewaaster5470 Před 23 dny

    Berta

  • @yesufeshetie2098
    @yesufeshetie2098 Před 18 dny

    You should promote the hall that have been Berning for thousands of years and are maintained for those who are promoting evil spirits either negatively or positively by any means.

  • @shewaaster5470
    @shewaaster5470 Před 23 dny

    በጣም የሚገርመው እራሱ ይህ ጢልሚያኮስ ያሳሰብህንና በየዋህነት ያወራህውን ሲነግርህ የልብን የሚያውቅ መስሎቸው ብዙ ሰው ይሳሳታልና

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 24 dny +1

    ወርቅ አፈራው እንዴት ነው ሰውየው ከዚህ ነገር የወጡት? አሁንስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ? ብታሳውቀን በስተመጨረሻ መልካም ነው እላለሁኝ

  • @SaraS-q8g
    @SaraS-q8g Před 23 dny

    ❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 24 dny +2

    ፈረቀሳ የሚሄዱ ሰዎች አቃለው አጠቃላይ ዘመድ አዝማድ እና የአንድ ብሔር ሰዎች ሁሉም ያመልኩታል እና ተሰብስበው ነው የሚሄዱት ወራኢሉ ነው እስኪ የምታቁ ?? ዉይብላ ማርያም ጸበል አካባቢ ደሞ አንድ ሴትዮዬ ነበረች 🥹ሞታለች አሁን ግን ዉይይይ ሲያሳዝኑ የታቦት ጃንጥላ ሁላ ነው የሚያስገቡት

  • @SaraS-q8g
    @SaraS-q8g Před 23 dny

    ❤❤❤

  • @sigtgul4474
    @sigtgul4474 Před 24 dny +1

    እንዴት ከችግሩ እንደተላቀቁ ግን አልገለጽክልንም ከብዙ አመታት በኋላ በዚህ እድሜያቸው በምንዘዴ ተላቀቁ ለትምህርት ብታብራራ ጥሩነበር

    • @mimibeyene5730
      @mimibeyene5730 Před 24 dny +1

      ከ እንድዘህ አይነት ጣጣ መላቀቂያው ንስሐ ፆም ፅሎት ፅበል ስገደት ቁርባን ብቻ እና በቻ. ነው ቅጠላ ቅጠል አይደለም

  • @SebiHaile
    @SebiHaile Před 24 dny +2

    Egzyabher yakbreln bsemay yasbh

  • @ZetEtc
    @ZetEtc Před 23 dny

    ወንድሜ ወረቃፈረወ ብዙ ቪደዋችን አይቻለሁ የደብረዘይቱም ጠንቋይና አሱጋ ሄደወ ያሰሩና እሲም ጲንጤ ነወ የሁኑት ምክንይቱአልገባኘም

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před 24 dny

    🙏🙏🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 22 dny

    Ewuntenewu😢gibize😢honenali😢😢😢abetomaren ykierbelen😢berta wondmachine❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MuluWendimu
    @MuluWendimu Před 24 dny +1

    Endsmhe werke

  • @simondtt3126
    @simondtt3126 Před 23 dny

    እድሜና ጤና ይስጣቹሁ❤❤❤

  • @aberaabdeta-cd9ho
    @aberaabdeta-cd9ho Před 24 dny

    Dhugaa jetee barsiisa wanii jiruu dubaacha jirtaa umanii keenyaa rakko gudaakesaa jiraa wan jiruu ifaa basaa jirtuu gabadhaa gafaa waqayoo naf ilamee anis bilbiln wabaayee ishinii himaa aniis sinan degaaraa🙏

  • @shewaaster5470
    @shewaaster5470 Před 23 dny

    ምንም ስህተት የለውም ግሩም ምስክርነት

  • @munanali7402
    @munanali7402 Před 20 dny

    እረ እዚሁ አለ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 24 dny +1

    በምን ላግኝህ

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 Před 24 dny +1

    ምድራዊ ሀብት የሚያከማቹ ሁሉ ከሰይጣን ጋር ይሰራሉ ወይም የህዝብ ሀብት ይዘርፋሉ ።

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před 23 dny +1

      ማነዉ ያለው? መጽሐፍ ቅዱስ እንደዚያ አይልም

  • @LubabaTeyibu
    @LubabaTeyibu Před 23 dny

    Min malatike know ya islimiana manfasi sitil??????

  • @football4k44
    @football4k44 Před 23 dny

    All ways you can start your program in the name of God to day why? ?? ??? ???

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před 23 dny

    ቅቤ ተቀብቶ? ……..ሀ.ሀ..ሀ….ቅ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před 23 dny

    የሴይጣን ህግ አለ?

  • @hayatjifar443
    @hayatjifar443 Před 23 dny

    ሁሌ ሰለ አጋንንት ሰለ ቆሻሻ ነገር ብቻ አታውሩልን እስቲ ስለእግዚአብሔር ቸርነት አስተምሩን ስለ ወላዲት አምላክም ሰለ እናታችንም ማርያም አስተምሩን

  • @tewodroswoldeyes2243
    @tewodroswoldeyes2243 Před 23 dny

    NOTHING NEW PREPARE UR SELF PLEASE YEAROGET WERE.....

  • @tewodroswoldeyes2243
    @tewodroswoldeyes2243 Před 23 dny

    ZEBZABA....get to the point atenzebazeb utube businesssssss

  • @derhailemariyam
    @derhailemariyam Před 24 dny

    ከየትም እየለቃቅምክ አትምጣ የሰው ጭንቅላት አታፍዝዝ

    • @ettbirhanm5193
      @ettbirhanm5193 Před 24 dny +3

      ቆርቆሮ

    • @mimibeyene5730
      @mimibeyene5730 Před 24 dny +1

      ጌታህ ተነካ እንዴ የልክስ አዳምጥ ለአጋነንት አትገዙ

    • @derhailemariyam
      @derhailemariyam Před 24 dny

      @@mimibeyene5730 ያንች ጌታ ነው የውሸትና የሽንገላ መንፈስ ያለው