አቤት የመተት ጣጣ!! | ጓደኛው አሳስሮ አስቀመጠው | ሱቆቹን ዘጋግቶ ከቤት አልወጣ አለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • አቤት የመተት ጣጣ!! | ጓደኛው አሳስሮ አስቀመጠው | ሱቆቹን ዘጋግቶ ከቤት አልወጣ አለ

Komentáře • 260

  • @user-qk5sc9rx3z
    @user-qk5sc9rx3z Před 28 dny +15

    ይሔ ፕሮግራም በፊት ቢኖር ኑሮ ዛሬ ታስረን ቤት ውስጥ አንቀመጥም ነበር። እድሜ ይስጥህ ትውልድ ማዳንህን ቀጥልበት

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před 28 dny +20

    በራሴ ባይደርስ ኖሮ እንደድሮዬ እንደዚህ የሚባል አይነት ነገር የለም ባልኩ ነበር፣ ኢትዮጵያ ተመልሼ ያጋጠመኝ ነገር ትልቅ ትምህርት ሆኖኛል፣ አንዳንዴ ሳስበው እንደውም አለመግደላቸውም ተመስገን ነው እላለሁ፣ ጤና ካለ ገንዘብም ይተካል፣ ትዳርም ቢያፈርሱ ያለትዳርም መኖር ይቻላል፣ ወይም ሌላም ይገባል፣ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው፣ ምቀኛ ህዝብ!

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před 28 dny +54

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ እንደኢትዮጵያኖች እግዚአብሔር እናውቃለን የምንል ፆመኞች ፀላዮች አስቀዳሾች ነን የምንባል ግን ክፋታችን ደሞ የጉድ ነው የገዛ የቀረብናቸው የልቤ ወዳጅ ጓደኛ የምንላቸው አስመሳይች የውሸት በጥርሳችን እየሳቅን ሰዎችን በሗላ የምናርድ አስመታቾች በየጠቋይ በየደብተራው እየዞርን የሰዎችን እድል የምንወስድ ሰዎችን በአጋንንት የምናስተበትብ የምናሳስር ምቀኞች ነን። ስለደብተራ ስለ ጠንቋይ ሲነሳባቸው ይናደዳሉ ይበሳጫሉ ስራቸው ስለሚጋለጥባቸው። በህይወቴ ደርሶብኝ ስላየሁት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለመታቾችም ለአስመታቾችም የስንቱ ቤተሰብ ህይወት አመሰቃቀላቹ እግዚአብሔር ለንስሀ እድሜ ይስጣቹ

    • @user-wz9xp9kl4d
      @user-wz9xp9kl4d Před 28 dny +5

      አለመታደላችን ነው እኮ እህቴ ለመዳንም መመረጥ ይፈልጋል ጌታን አሰልፎ የሰጠው ከእጁ የበላው አይደል እንዲሰቅሉት አሳልፎ የሰጣቸው ይሄው የስንቱን እድል ወስደው ስንቱን በመተት አስረው የስንት ሰው ህይወት አመሰቃቅለው ተኝተው ያድራሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል አይቀርም ልብ ይስጠን ለሁላችን በእውነት🙏🙏🙏

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Před 28 dny +5

      በጣም የንስር አይን ጋዜጠኛው እራሱ ከቡናቤት ያወጣት ሰራተኛው ከሱስ ያወጣው ካሜራማኑ አደል ከሀብታም ጋር ተባብረው ያሰሩት የዋህነቱ እረዳው እንጂ አንተ በርታ ወርቃፈራው ወንድሜ ሰው ሊነቃ ግድነው መተት ህዝቡን ጨረሰው እኮ

    • @tsehaiyilma-gt7pp
      @tsehaiyilma-gt7pp Před 28 dny +6

      መተተኛ እና አስመታቾች እግዚአብሔር ከድምረ ገነት ያጥፋችሁ!!!

    • @enataytatube5733
      @enataytatube5733 Před 28 dny +1

      ​@@user-wg9ki3ms7kእወነት ነዉ

    • @user-wz9xp9kl4d
      @user-wz9xp9kl4d Před 28 dny +1

      @@tsehaiyilma-gt7pp አሜን አሜን የጥፋቸው

  • @ElyaisElyais-yt1fl
    @ElyaisElyais-yt1fl Před 28 dny +24

    የኔ አባት ምርር በለሀ ስትናገር የውንት የስው ስቃየ የሚስመሀ አየው ሺ አመት ኑርልኝ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 28 dny +17

    ወርቅ አፈራው እውነትም ስምን መለአክ ያወጣዋል ተባረክ አጋልጣቸው እርኩሶች ፈጣሪ ይጠብቀን ጠላቴን እኔ እጠብቃለው ወዳጂን አንተ ጠብቅልኝ ይባላል።ትክክል ወንድሜ❤❤❤

  • @faridgt4000
    @faridgt4000 Před 28 dny +12

    ቀናውን መንገድ የምታሳይ የእግዚአብሔር መልዕከተኛ።በርታ !!

  • @LedetAbeRA-mj9be
    @LedetAbeRA-mj9be Před 28 dny +12

    መምህር ግርማን ሳቃቸው በትንሹ ከ 7 አመት በላይ ነው ብዙ ይነቀፋሉ ግን የበለጠ ሞገሡ ጨምሮላቸው ምእመናንን እያገለገሉ ነው. ። ወንድሜ ዝም ብለክ ስራክን ስራ እኛ እየተማርንበት ነው ሚጫጫው ለሌት የስው ሕይወትን ሊያመሠቃቅል ሢዞር ሚያድረው ምቀኛ ነው

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 Před 28 dny +17

    እንደመምህር ተስፋዬ መተትንን ጨበጣ ዉጊያ ጀምረሃል እመብርሃን ትጠብቅህ አሜን

    • @user-ed7en9nx4b
      @user-ed7en9nx4b Před 23 dny

      ደብተራ ነው እንደዚህ የሚለው ሰላቢ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 28 dny +9

    ነገር ሁሉ ለቦጎ ነው እንጂ የመተት ጣጣስ ስንት መንገድ አልፍያሎህ ለዛዉ. ም በገዛ ቤተሰቤ ዘመዶች መሆኑን ይደንቃል በአባቴ ወንድም እና እህት የአጎቴ ሚስት ነው 😨😨😨😨💔💔💔💔እግዚአብሔር ግን አይጥልም የሰሩት ድግም ለበረከት ለካሳ ያደርገዋል 🙏🏿🙏🏿

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 Před 28 dny +7

    እውነትህን ነው ወንድሜ በጣም አሰመሳይነት የበዛበት ጊዜ ነው እኔም በአስመሳዮች ብዙ ታሪክ አለኝ አቡነእጨጌ ዮሐንስ በጸበለቸው የነዚን ክፉ ሰዎች ሚስጥር ( ሴራቸውን)ገልፀውልኝ አቡነእጨጌዮሐንስን የፈጠረልኝን አምላክ ከልቤ አመስግኛለሁ ። በርታ እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እናመሰግናለን።

  • @user-ee1vr7ro5z
    @user-ee1vr7ro5z Před 28 dny +7

    ትክክል ነህ ወንድሜ ወርቅ ከነአባባሉም ክርስትና ከስብከት ይልቅ ተግባሩ ይሰብካል ነው የሚባለው ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ

  • @yeqedusantube6529
    @yeqedusantube6529 Před 28 dny +9

    በርታ ፣ ጽና፣ እውነት መራራ ናት አንተም የእውነት ለሰው መዳን እየሰራህ ነው። ፀልይ🙏🙏🙏

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Před 28 dny +12

    እኔም አሪብ ሀገር ነው ያለሁት እና ደማዜን ለምኜ ለምኜ ነው ሚሰጠኝ በጣም ገርሞኝ እመቤቴ ሆይ ምድነው ችግሬ ብር አላጡ ብያ የትላትናዋ ወላዲተ አምላክን ስለይቃት
    በህልሜ ፀበል እያተፀበልኩኝ መፈሱ በጣም እያጮኸ እኔነኝ አማሳቃያት እኔ ነኝ ሂወትዋን ምበጠበጣት ትዳር እዳታደርግ የማደርጋት
    ጀርባያን ደግሞ ስጠመቅ የዛር መፈስ ነኝ አለኝ ገርሞኝ የለሁት ስደት በተክርስቲያን የሌለበት ፀበል የሌለበት እስክመጣ ሀገሬ ሾኩያሎ

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg Před 28 dny +1

      🙏

    • @user-wz9xp9kl4d
      @user-wz9xp9kl4d Před 28 dny +8

      እስት መጪ እህቴ በስግደት በፀሎት በርቺ ፀልይ ለሊትም ቢሆን እየተነሳሽ አብዝተሽ ስገጂ እመቤቴን ለምኝያት በፀሎት ስትፀልዪ በሀይላን ውሀ አስቀምጠሽ ተጠመቂበት ሁሌ ይሔን አርጊ በኖ ይጠፋል በተቻለሽ መጠን ስግደትን አብዢ መምጣት ሳይኖርብሽ በፀሎትሽ አቃጥለሽ ታጠፊዋለሽ እስክመጣ ብለሽ ቁጭ እንዳትይ

    • @kidjakidja272
      @kidjakidja272 Před 27 dny +1

      አይዞሽ የኔ ውድ ደሞ የት አረብ አገር ነው ያለሽው ባአሬን ከሆነ ቤተክርስትያን አለ ፀበልም አለ

    • @user-uw7em7vp9h
      @user-uw7em7vp9h Před 27 dny

      አይዞሽ እህቴ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እያልሽ 12 ግዜ መስገድ አለብሽ በ እንተ ማርያም ማርነህ ክርስቶስ እያልሽ 12 ግዜ በአጠቃላይ 24 ግዜ ስገጂ እኔም እንዳንቺ ፈተና ላይ ነኝ ግዜ ከአለሽ ደግሞ ብዙ መስገድ ትችያለሽ

    • @user-kh1jx6gc7s
      @user-kh1jx6gc7s Před 26 dny

      @@user-uw7em7vp9h እሺ እህቴ አመሰግናሎ

  • @barok8920
    @barok8920 Před 28 dny +6

    አይዞህ በርታ፡የብዙሀን ችግር ነው፡የምታነሳው፡ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣዖት ለሆኑ ፡ራስ ምታታት ነህ፡ለቤተክርስትያናችን ችግር አንዱ መፍትሄ የበኩልህን እየተወጣህ ነው፡በርታ፡ በተጨማሪ መልካም አባቶች ብትጋብዝ።

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 28 dny +4

    በርታ ቀጥልበት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር
    ይጠብቅሕ ከነቤተሰብሕ በርታ አይዞሕ
    ቀጥልበት እንዳታቆም ወርቅ አፈራው
    የሚጫጩት ድግምተኞች ናቸው ሚስጥራቸው ስለሚታወቅባቸው ነው
    ለዛ ነው አሁን ሰው እየነቃ ስለመጣባቸው
    ለዛ ነው እንደው ስለእግዚአብሔር ብለሕ እንዳታቆም አደራ አደራ ቀጥል ድንግል ከጎንሕ ትቁምልሕ ከነቤተሰቦችሕ ትጠብቅሕ😢😢😢😢😢

  • @martafekere254
    @martafekere254 Před 28 dny +6

    ኢትዮጵያፕያን ክፍዎች ነን

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp Před 28 dny +5

    አቤቱ ፈጥሪየ የመታቹ እጅ እሰርልን

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr Před 20 dny +1

    ሰላም እኔ የባለ መነፅሩ ልጅ ታሪክ ልቤን ነው የነካኝ ሰው እዴት በዚልክ ይከፍል ፍጣሪ ልብ ይስጠን አመሰግናለው ሰላስተማረከኝ በርታልኝ❤❤❤

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 Před 28 dny +7

    ጭራሽ መንፈሳዊ ነን በሚሉ የብሳል ጠዋት ሌላ ማታ ሌላ ናቸው

  • @naod5774
    @naod5774 Před 28 dny +2

    ወርቃችን በርታ በርታ ብዙ ስው ያልነቃ አለ ከፈጣሪ ታገኘዎለህ የኔ ወንድም

  • @SaleDona
    @SaleDona Před 28 dny +2

    ተባረክ ወንድሜ ። እውነት ነው ብዙዎቻችን ነገራችን ተበላሽቶ ተቀምጠናል ። ወርቅዬ በርታ❤

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w Před 28 dny +2

    መምህር ወርቅ አፈራሁ በርታልን ጌታ ይርዳህ ይጠብቅህ

  • @EyobeWigiyorgies
    @EyobeWigiyorgies Před 28 dny +3

    God bless you my Brather Eyob from London Thanks

  • @user-ci9jq8me7p
    @user-ci9jq8me7p Před 28 dny +2

    ወንድሜ ወርቅአፈራሁ ሀበሻ በተለይ በዚህ ዘመን ያለው ትውልድ ቆሻሻ አጋንንት ትውልድ ነው ። ትክክል ብለህሃል ልክ ልኩን ንገረው ለዚሕ ቆሻሻ ሕዝብ ።

  • @melkamuabate-f2f
    @melkamuabate-f2f Před 28 dny +1

    ወርቅ አፈራው እኛ በጣም ክፉ እና መተተኛ የበዛበት ሀገር እና ህዝቦች ነን አንተ በርታ ይቃጠሉ መተኞች

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj Před 25 dny +1

    ወይ የቅርብ ዘመድ እኔ የገዛ እህት የተባለች ሴትዬ በመተት ገዘቤን ዘርፉኝ ልጄ ላይ መተት አርጋብኝ ለትንሸ ዘመን ተቸገርኩ ግን እምነትህ ያድንሀል እምነቴ አድኖኛል ማንንም ማመን አስቸጋሪ ነው ሰይፈ ሰላሴንና ሰይፈ መለኮትን ጠዋትና ማታ አበቡ እህት ወድሞቼ ምንም አይነካችሁም ዘብር ገብሬል ኢዱ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 28 dny +1

    ትክክል ትክክል በጠቅላላ አሥመሣይ ነው በእኔ እናቴ ላይ በእኔም ላይ የናቴ ዘመዶች እሕቱዋ ወንድሞቿ አክሥቷ ይሔነው ብዬ ተናግሬ አልጨርሠውም የተደረገብን የመተተት አይነት ያደረጉብን ፍርዱን ለመድሐኔዓለም ሠጥቻለሑ

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Před 24 dny

    ወንድም ወርቅአፈራሁ! አንተ የምትሰራው የሚጠቅመን ሰዎች አለን። ፈፅሞ ፈፅሞ መቆም የሌለበት ፕሮግራም ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @1momona
    @1momona Před 28 dny +2

    ወንድማለም ባንተ ብዙ ሰዎች ይፈወሳሉ ይነቃሉ ዝም ብለህ ስራህን ስራ የሚቃወሙት በጥንቁልና ስራቸው ላይ ስለተነኩ ነው

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Před 9 dny

    በርታ አይዞህ እመብርሀንን የያዘ ሁሌም አሽናፊ ነው አንተን የሚቃወሙ መጥፎ መንፈስ ያለባቸው ስዋች ናቸው አብረሀሙ ስላሴዋች አይለዩህ ፕሮግራምህትምርት ስጭ ነው:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 Před 21 dnem

    ወንድሜ ወርቃፈራሁ አንተ በርታ አብዛኛው መንፈሳዊ አስመሳይ ነው በቅርቡ አንድ ወንድሜ በፆም ቀን በአንድ ሬስቶራንት ሁለት ታዋቂ ዘማርያን የፍስክ አዘው ሲበሉ ይኸው ወንድሜ እናንተ ለሰው ምሳሌ መሆን ሲገባችሁ ምነው ቢላቸዉ መልሰዉ እሱን ዘለፉት። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው!!!

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před 28 dny +3

    ነጮቹ ተንኮለኛ ቢሆኑ ክርስቶስን አያውቁም፣ ክርስቶስን እናውቃለን የምንለው አብዛኛው ሀበሾች ግን ምቀኞች መስማት የሚያስደስታቸው እንኩዋን ከሰረ፣ ደኽየ፣ ተፋታ፣ተጣላ፣ ወደቀ፣ተዋረደ፣ታሰረ፣ ተደበደበ፣ የሚለው ወሬ ነው

  • @user-ri7sc2yy9s
    @user-ri7sc2yy9s Před 28 dny +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የሚያውቅ ያውቀዋል ወንድማችን በርታ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 2 dny

    🙏🙏ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏እናመሰግናለን👏👏መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ያኑርልን🙏🙏ዪጠብቅልን🙏🙏

  • @tsige-ms-ig7qm
    @tsige-ms-ig7qm Před 26 dny

    ወንድማችን በርታልን ሁልጊዜም በዚህ ርዕስ ላይ ስራልን በጉጉት የምንከታተልህ አለን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንወዳሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 28 dny +2

    ይህ ነገር የራሴ ሂወት እየመሰለኝ ነው እየታደሰ ነው ማለት ነው እግዚአብሔር ለዘለዓለም ሳይታደስ ወደ ጥልቁ ተወርውሮ በዛ የታሰረ ይሁን በእየሱስም አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እኔ እኮ በብዙ ፀሎት ያገኛሁት ስራ ከ 2ዓመት በላይ ቆዮህ ከተባለ የምቆየው በማይረባ ምክንያት ለቅቄው ህጄ እቤት እቀመጣሎህ ደግሞ በጣም ጎበዝ ንቅት ትግት ያልኩ ሰው ነኝ ከዚህም የተነሳ የምሰራበት ቦታ የለቀቅኩበት ምክንያት እጅግ ይገርማቸዋል ጠንካራ ሰው ነኝ እና ይህንን እንዴት ልያስለቅቀኝ ልያስቆጣኝ እንደቻለ ይገርማቸዋል 🤔በጃፓን አገር ነው እነሱ የመንፈስ ጭንቀት ስትረስ ድብርቴሽን ነው ይሉታል እኔ ግን አጋንንት የመተት ጣጣ እንደሆነ አውቃሎህ ድግምቱ ሲታደስ እኔ ደግሞ ስራ ስራ ስለምል ስለማልፀልይ ዕድል ያገኛል እንጂ እየሱስ ጌታ ነው በመስቀል ላይ ሰይጣን ተረግጠዋል ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉ እና ፀልዩ የሚል ቃል እለት እለት ማሰብ አልቻልንም እንጂ አቅም የለዉም ይህ ውሸታም እግዚአብሔር ይስበረው በኢየሱስ ስም አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před 28 dny +2

    ሰላምህን ያብዛልን ወንድምዬ መግቢያህ ላይ ባልኸው አትምጡ ሳይሆን መባል ያለባቼው እነኝህ ክፉ ሰዎች ልብ ይስጣቸውና በታዳምጡ ትማሩበታላችሁ ከክፋትና የሰው ላብ ከመናፈቅ ትድናላችሁ እንበል ከገባው የሚጠቅምህን ያዝ ያላመንህበትን ተው በለው ።

  • @deborah9291
    @deborah9291 Před 24 dny

    እንተ ከመስራት ወደ ሆላ እትበል ወንድሜ በጣም እስፈላጊ ነው በተለይ በዚህ ዘመን በጣም የጨለማው ስራ እየተስራ ነው ወጣቶች በገዘብ 666 እየገብ ነው መተት ደብተራ የስይጣን ስራ በምድራችን ላይ ተስራፎእል እግዚአብሔር ከምድርቱ ላይ ያጥፍልን❤❤ ሁሉም ይወደናል ሁሉም ይጠላናል ማለት እይደለም እንተ የእግዚአብሔር ስራ ስራ ስይጣን ስራ እጋልጥ እግዚአብሔር ምገስ ሀያል ያደርሀል ከቀን ከሚመጣ ፈለፅ ይጠብቀሀል ጌታ እየሱስ በድሙ ይቨፍንህ❤❤

  • @munanali7402
    @munanali7402 Před 22 dny

    የራሴን ህይወት ነገርከኝ የሆነብኝን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 Před 25 dny

    ኢትዮጵያዊ መተታሞች መዳኒታሞች ናቸ ለዚህነውእኮ የማያልፍል።

  • @user-qj9qu9iw9z
    @user-qj9qu9iw9z Před 28 dny +2

    ወንድሜ ተባረክልኝ የውስጤን ነው ቤተሰቤን አያት አለኝ ክብር ለስላሴ እኔም አያት ሆኛለሁ ክብሩ ይስፋ የእድል መወሰድ ሲባል ከአያቴ ጀምሮ እስከ የኔልጅ የደረሰ የሚስጥር መተት እድላችን ላይ ደሞቆራቢ የቤተክርቲያን ሰዎች ናቸው ሁሌ መየቅ እፈልጋለሁ እህቴ ተይ ፈጣሪ መልስ አለው ትለኛለች ወንድሜ ምን ትመክረኛለህ

    • @user-qj9qu9iw9z
      @user-qj9qu9iw9z Před 28 dny +1

      ዘንድሮ ነው ያወኩት አሁን ግን ከመቼውም የበለጠ ሲያዩኝ ይደነግጣሉ

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo Před 28 dny +2

      ​@user-qj9qu9iw9z አብዝተሽ ፀልይ ስገጅ እራሳቸው ቀጥ ብለው ይመጣሉ ጠበቂ አንቺ

  • @FikirteMezmur
    @FikirteMezmur Před 26 dny

    ወንድሜ ቀጥል ስራቸው ሲጋለጥ የማይወዱ አሉ የሰውን እድል እያበላሹ ነው አጋልጥ በብርም ያሰራሉ በልብስም በብዙ ነገር በርታ ከምድረ ገጽ እኪጠፉ በለቸው

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 28 dny +1

    ዛሬ እውነት ተናገርክ። ከኢትዪጵያ የባሰ እርኩስ አገር የለም። ካለም ቢያንስ እንጂ አይበልጥም። የተቀደሰች አገር ደግሞ ይባልልኛል። ስንት የሰይጣን ስራ የሚሰራባት በደብተራ ጥንቁይ ተተብትባ ያለች አገር። የሚብሰው ደግሞ ከጥቂት የቤተክርስትያን አባቶችም በስተቀር አብዛኛዎቹ በዚህ የሰይጣን ስራ ተባባሪ መሆናቸው ነው። እግዛብሔር ልቦና ይስጣቸው። ላንተም እንዳተው አይነት ፕሮግራም ላላቸው ምእመናን ደግሞ እግዛብሔር በምህረቱ የጠብቃቹ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 28 dny

    ወንድማችን እናንተ የስንቱን አይን አብርታችሀል የማናውቀውን አሳውቃችሁናል እኔ ብዙ ትምህርት ተምሪለሁ ፈጣሪ ጤናና እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ ቀጥሉበት የእዝብን ሒወት አድኑ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ethiopia-nd7qp
    @Ethiopia-nd7qp Před 28 dny +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔን ህይወት የምትተርክ ነው የመሰለኝ

  • @yohannisgetachew8173
    @yohannisgetachew8173 Před 26 dny

    እግዚሐብሄር ይባርክ ለምቃወሙክ ሰዎች ይህን ያህል ቦታ አትስጣቸው ንቀክ ተዋቸው ዝምብለህ መልካም የሆነውን ስራህን በመስራት ግራለተጋባነው ጥሩ መፍትሄ ነው በርታ ያልነቁትን አንቃ

  • @abebeseifu493
    @abebeseifu493 Před 28 dny +1

    ልክ ነው ሸዋ አስመሳዮች ነው ለዚህ እኮ ነው መከራችን የበዛው

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Před 24 dny

    እጅግ በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ምሕረቱን ይስጠን።

  • @user-cj5px7kk1w
    @user-cj5px7kk1w Před 23 dny

    አግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም አለም ህመሙን የሚያዎቅ ታማሚው ነው

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před 28 dny

    እግዚአብሔር ሀያል ነው በእውነት መተት ተደርጎ በስግደት በፃም ማሰር ከተጀመረ ታሸንፋለህ መተተኛው ተሸንፎ ስታየው እራስህ ትረዳዋለህ አዝነህ ምንም አይሆንለትም አያሸንፍም ቤተ ሰብ የሆነ ሲያደርግብህ መጣላት አትችልም

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 28 dny

    እወነትነው ወንድሜ በርታልን ቃለሂወት ያሰማልን አትግብ ትክክ የጠቀምው ጠቅሞታል

  • @K-Arsema
    @K-Arsema Před 26 dny

    ይሄ ክፋታችን ነው እግዚአብሔር የራቀንና ሃገራችን ለመከራ የዳረገን።

  • @hageregonder4575
    @hageregonder4575 Před 25 dny

    ትክክል ነዉ ያልከው ብዙን ግዜ በጣም አማኝ ሰዎችን ነን የሚሉ ናቸው በአሁን ሰሀት ሰውን ጉድ የሚያደርጉት ሁሉ ነገራቸው በጣም መልካም እና ትሁት የሆኑ ሰዎች ዋነኛው መተታሞች ናቸው በብዛ አስተማሪ ትምህርቱን እንስማ ነገር ግን እንደኝ ሰው የምሳሳት መሆኑን መዘንጋት የለብንም ጥሩ ስላስተማረ እሱ ይኖረዋል ብለን ካሰብን አደጋ ነዉ ምክንያቱም በማስተማር የሰው ፍቅር እንዲኖራቸው መተተ አሰርተው የሚያስተምሩ አሉ ለዛ ነዉ መልካም አስተማሪ መስሎን ስንቀርበው ጉድ የሚያደርጉን ትምህርት ሰምተን አስተማሪውን ማግኝት ምንም አያደርግም ተጠንቀቁ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 28 dny

    በርታ ወንድማችን ስይጣን በስዎች ህይወት የሚያቃጥለው ስለሆነ ስው ስርቶ ለፍቶ እንዳይበላ እንቅልፍ ያጣል በኢትዮጵያውያ ያለጉድ ጌታ ሆይ ንቀልልን

  • @FireZena-yg1hn
    @FireZena-yg1hn Před 28 dny

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አንተ በርታ እነሱ ይንጫጩ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 19 dny

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝልህ በርታልን ወንድምችን

  • @user-dq7dg4kj4m
    @user-dq7dg4kj4m Před 27 dny

    አወየንሰሀ አባትይሆኑኛል ያልኳቸው መነኩሴአባት ሊያሰናክሉኝ ሲምክሩ ቀጥተውኳቸወ በሳቸው ምክነያት የጥሩአባቶቼ ስሞለምንይጥፋ።❤❤❤

  • @BuzuayehuGebrehiwot
    @BuzuayehuGebrehiwot Před 22 dny

    አንተን የሚጠሉህ ክፍ ሰዎች ናቸው❤❤

  • @MasaratMasarat-zr8hc
    @MasaratMasarat-zr8hc Před 27 dny

    በርታ ሺህ እኛ ያነቁት እንዲነቁት አድርገናለህ ከእግዚአብሔር ያበረ

  • @almazyilma671
    @almazyilma671 Před 28 dny +1

    እግዛብሔር ይባርክህ በርታ

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h Před 27 dny

    በርታ ወንድም አለም ❤️ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️🙏

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 Před 28 dny +1

    ቆራጥነትህ በ ጣም ደስስስ ይላል

  • @hiwotdawit6830
    @hiwotdawit6830 Před 25 dny

    አረቁጥርህ ቢዚ ነው እንዴት እንዳነቃኸን ማንነታችንን አንድንመረምር ነው ያደረከን በጣም እናመሰገናለን🙏 በርታ አንተን የሚቃወሙት መተት አሰሪዎቹ ናቸው ይጩሁ ይበዱ ኡኡ ይበሉ ገና ይጋለጣሉ ምድረ መተተኛ ገና ስማቸው እየተጠቀሰ ይጋለጣሉ አንተ ብቻ በርታ

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 Před 26 dny

    I love ❤️ that you love GOD and most importantly The Ethiopian Orthodox Church ⛪️ community ❤️💜. Keep telling the truth my brother / father. God will make you more bigger than your haters.

  • @BuzuayehuGebrehiwot
    @BuzuayehuGebrehiwot Před 22 dny

    እግዚአብሒር ይፍረድባቸው አንተ በርታ

  • @ZetEtc
    @ZetEtc Před 28 dny

    ወንድሜ ቃለህወት ያሰማልን የወንድሜን ህይወት እግዛቤራ ያሳምራልህ በራታ ፀላይ ተመሳስይ ህይወትነወያለን

  • @user-dq7dg4kj4m
    @user-dq7dg4kj4m Před 27 dny

    እውነት ነው ከወሬ ምግባር ይበልጣል።❤❤❤

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene Před 28 dny

    ወንድም ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በምትሰራው ሥራ እየተማርነበት ነው በርታልን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 24 dny

    ወርቅ አፈራሁ ተጠንቀቅ እኛ ክፉዎች ብንሆንም ግን ኢ/ያ የቅዱሳን ሀገር ነች በ እኛ ሀጥያት ቅዱሳንን ቅድስና አታጥፋ አሉ የተደበቁ የበቁ አባቶች ሁሉንም አትጠቅልል ኢ/ያ እኮ በአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የ100 አመት ቃልኪዳን አላት።

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 Před 27 dny

    የሰማይእናየምድር ፈጣሪ ብቻ ነዉ ንፁህ

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Před 27 dny

    እግዜር ይጠብቅህ ወንድሜ ጊዜው ከፍቷል

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 20 dny

    ወርቅ አፈራው እግዚአብሔር አምላክ ግርማ ሞገስ ይሁንህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-en2oe3md1e
    @user-en2oe3md1e Před 26 dny

    ትክክል ወድሜ መተታም ሁላ በርታ ዝበላቸው

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Před 28 dny +1

    የደረሰበት ይረዳሀል ወንድም አለም እኔ ዱባይ አምስት አመት የሰረሁበት ገንዘብ ሀገር ቤት ገብቸ ብሬን ለወንድሜ ስም ነበር የማምቀምጥ ከዚያም ሂሳብ ለማዘዋወር ባክቤት ስሄድ አምስ ሳትም የለም ነው ያሉን ለምን እንዴት ስል ወንድምሽ አውጥቶታል አሉኝ እሱ አለ አጠገቤ ወንድሜ ማለት ነው ለምንና አውጥተህ አጠፋኸው ስለው እኔ አላጠፋውትም እስከ ቅርብ ጊዜ ብሩ ነበር አሁን ላይ አላቅም የት እንደደረሰ ብሎ ከኔ በላይ እሱ ነው የደነገጠው ወንድሜ አጠፋው እንዳልል ምንም ነገር ለውጥ የለም በቤቱ ላይ 😢😢😢😢😢ማርያምን ሰው እራስ ወዳድ ሆኗል በቃ የሰውን ህይወት ለማመሰቃቀል በጣም ነው የሚሮጡት እኛም በቃ ምንም ማድረግ አንችልም ዝም አልን ለእግዚአብሔር ሰጠን ቁጭ ብለናል 😢😢😢 አሁን በቃ ለጠላት ደስ እንዳይለው ብለን ምንም እንዳልተፈጠረ ሰው እኔዳያውቅ ቤተሰቦቻችን ማለቴ እናትና አባቴ እራሡ እንዳንናገር ፈራን እደነግጣሉ ብለን በቃ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው ብለን በፀሎት እየበረታን አለን ማነው ጠላታችን የሁለታችንም ማለቴ የናቴ ልጅ ነው በጣም ነው የምንዋደደው ቤተሰቦቼ በሙሉ ወንድሜም በጣም ጠንካራና ጎበዝ ወጣት ነው እናም ነገሩን ሆን ብለው ቤተሰብ ለመበጥበጥና በትዳሩ ላይ የሚቀኑ ሰወች ናቸው ይኸን ያደረጉ ብለን ፍትህ እጠብቃለሁኝ ከእግዚአብሔር 😢😢😢😢

    • @ETHIO1800
      @ETHIO1800 Před 24 dny

      እጅግ በጣም ልብ ይሠብራል ያሣዝናል በጣም።

  • @user-qk5sc9rx3z
    @user-qk5sc9rx3z Před 28 dny

    አስረው ያስቀመጡን ሰዎች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው።

  • @infinity325
    @infinity325 Před 28 dny +1

    እንዲህ ሀቁን መናገር ነው✅❤️

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Před 25 dny

    በርታልን ዉንድምየ

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 28 dny

    እወነትነው ወንድሜ በርታልን ቃለሂወት ያሰማልን አትግብ ትክክ የጠቀምው ጠቅሞታል❤❤❤❤❤

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 Před 23 dny

    ወርቅእፈራሁ የምትሰጠው ትምህርት ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥልበት ነገር ግን ባለጉዳዬቹን በድምፅ ወይም ደግሞ በአካል ለደህንነታቸው ስትል ግን ፊታቸውን ሸፍነህ ብታቀርባችው ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @user-me9rj8cq8q
    @user-me9rj8cq8q Před 25 dny

    እውነት ብለሀል አስመሳዮች ነን። ሐይማኖት እንጂ እምነት ያልገባን።

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 28 dny +1

    አስመሳዬች ነን

  • @tesfayzerea4789
    @tesfayzerea4789 Před 28 dny

    ስትጀምር ብዙህ ሰአት ስለ ሰው ታወራለህና ስለ እነሱ ትተህ ያ ደቂቃ እግዚአብሄር ብታመስግንበት ጥሩ ነው ፡

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 25 dny

    ይሄን አትናገር የሚሉ ወይንም መስማት የማይፈልግ እራሱ መተተኛ ነው ።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 27 dny

    እንዴት ይሄንን ያጋንትን ክፍ ሥራ በመሥራት ሰውን በምቀኝነት የሚያሰናክሉት ሰዎች ታሪክ በየቀኑ ሊነገርና ሊዋረዱ ይገባል። ከምድር ላይ ተሸማቀው እስኪጠፉ ድረስ ልንዋጋቸው ይገባል። እግዚአብሔር ይገስጻቸው። ዘመናቸውን ሲቅበዘበዙ ይኑሩ። ወርቅዬ በርታ ከጎንህ ነን።

  • @asnakechgurmu9148
    @asnakechgurmu9148 Před 28 dny

    ወርቅዬ ተባረክ

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y Před 27 dny

    እግዚአብሄር እንዲህ የሚያደርጉትን ሰዎች ልብ ይስጥልን

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 Před 28 dny

    በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተጠልለው የሰው ህይወት የሚያበላሹ ተኩላዎች ብዙ ናቸው!
    እግዛብሔር ይገስፃቸው!
    ፀበል መጠመቅ አንርሳ ሁላችን በሳምን አነዴ መጠመቅ ያስፈልጋል የሚታመን ሰው የለም ዛረ ጊዜ!

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 Před 28 dny +1

    ወርቃፈራህ እኔ ግን ጭምብል አይመስለኝም ዝክር በመዘከር የእግዚአብሔርን አይን መሸፈን እግዚአብሔርን አላዋቂ ማድረግ ማታለል ቸር ነው የሚባለውን መሸፈኛ ማድረግ

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p Před 28 dny

    Thank you. Keep up your work.

  • @birhanabera3386
    @birhanabera3386 Před 28 dny

    በርታልን ወንድም።

  • @sarahailemichael8616
    @sarahailemichael8616 Před 28 dny

    የኔም ባለቤት ከነቤተሰቦቹ የለን ታሪክ አሳልፈናል የእግዚያብሔር ፈቃድ ሖኖ አገሩን ለቀን በውጭ አለዉ 26 አመት አስቆጠርን የለም አትበሉ ቡዙ ክፋ ሰዎች አሉ

  • @fitsumgcs5554
    @fitsumgcs5554 Před 26 dny

    Keep up brother, I am one of the person who benefited from your story. Imagine how much impact you already make
    Thank you for sharing

  • @user-lq2gk3pz2m
    @user-lq2gk3pz2m Před 27 dny

    በርታ ወንድሜ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 28 dny

    የሰው ጭካኔ ሰው መሆኔን ጠላው አንተ በርታልን ሰይጣናዊ ሰዎች ጉዳቸው ሲወጣ አይወዱም ለዛ ነው የሚንጫጬት አትስማባቸው ከጥቂትሰው ጫጫት የብዙ ሰዎች መዳን ስለሚበልጥ በርታልን ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው ታላቁ አባታችን መምህርራችን መምህር ግርማ ወንድሙ ሙምህር ተስፋዬ አብይ ይልማ ወርቃፈራው በውነት ስንቱን ህዝብ ከችግርና ከመከራ ከስቃይ በሰይጣን ላይ እንዲነቃ አደረጋችውች ይህንን ስራ ማንም አይሰራውም ካልተመረጥክ በስተቀር እናመሰግናለን

  • @user-fy2ez1ib5f
    @user-fy2ez1ib5f Před 28 dny +1

    Who ever don't like your took they do something ...
    .

  • @menberemulugeta829
    @menberemulugeta829 Před 28 dny

    በጣም ትክክል ነህ ፈጣሪ እድሜ ዘመንህን ይባርከዉ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 28 dny

    ውዳችንንንንንን ኩፉው እኮ ውስጣችን ካለ አንተ የምትናገረው ውሸት እንደሆነ ነው የሚነግረን እና ለከሀጂው አትፍሩድበት ❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 24 dny

    በርታልን!

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 28 dny

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህር በስደት ተሠቃየን በርኩስ መፈስ መቸነው አገሬ ገብቸ የምገላገለው 😢

  • @BuzuayehuGebrehiwot
    @BuzuayehuGebrehiwot Před 22 dny

    አንተን የሚጠሉህ ክፍ ሰዎች ናቸው