እየፀለየች ስታስቸግር ዱዳ አደረጓት | ከሰይጣኖች ጋርትኖርነበር | ከጂኒዎች ጋር የሚያወራው ወጣት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 06. 2024
  • እየፀለየች ስታስቸግር ዱዳ አደረጓት | ከሰይጣኖች ጋርትኖርነበር | ከጂኒዎች ጋር የሚያወራው ወጣት

Komentáře • 123

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET Před měsícem +18

    እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርኀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🌸

    • @user-gl8fb3uy5z
      @user-gl8fb3uy5z Před měsícem +11

      ወርሀዊ አይደለም የአመት ነው ታቦት አስገብቼ ነው የመጣሁት

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před měsícem +12

    አቤት ይች አለም ስንቱን ጉድ ይዛለች በነፃነት የሚመለክ አምላክ እያለ ደግ እሩሩ አምላክ እያለ ወደ ጨካኙንና አረመኔው ሰይጣንን ይፈልጋል ሺ አመት ላይኖር ያሳዝናል በጣም ሞት ባይኖርማ የሰው ልጅ ምን ሊሆን እንደሚችል ሳስብ ቃል ያጥረኛል ብቻ በቸርነቱ ያኖረናል ክብር ለሱ ይሁን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před měsícem +6

    The NSW orders ሰዉን የመናፍስቱ አለም አንዲስፋፋ ዝግጅት አያደረጉ ሰዉን ከእግዚአብሔር መንገድ አያታለሉ ነዉ ወርቃፈራሁ አመብርሀን በስራህ ሁሉ ታግዝህ በጣም አስተማሪ ነዉ ሰዉ ከሰማ በፆም በፀሎት በስግደት ልንበረታ ይገባል አግዚአብሔር ያጥፋዉ ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ገብርኤል መላኩ ቅድስ ሩፋኤል አልፍ አአላፍ መላአከት ይዋጉልን ሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ ይዋጋልን ሰማያዊዉ አልፋና ኦሜጋ የሆነዉ አምላካችን ያሸንፋል ማንም በሱላይ መቀለድ ቅጣታቸዉን ይቀበላሉ አግዚአብሔር ልብ ማስተዋል ይስጥ
    አድሜ ጤናዉን ያድልህ

  • @wudemedia
    @wudemedia Před měsícem +10

    ሰላም ከሁላችን ጋይሁን እህት ወንድሞቸ ወርቅየዋ እንወድሀለን የኛ እን ቁ እንወድሀለን ብዙ ተምረናል ኑርል ከነባለቤትህ ከነልጆች ጠቅላላ ከነቤተሰብህ እንወድሃለን መምህር ተስፋላሴ አባታችን መምህር ግርማን🇪🇹💒 ብዙ አባቶንም ጨሉን አናመሰግናለን ከልብ

  • @berhangayele2636
    @berhangayele2636 Před měsícem +8

    ውንድማችን ! በርታ ፈጣሪ ይደግፍህ ። ጥሩና መልካም ትምህርት ነው ።ለኛ ለሰሚዎችም ልቦናውን ይስጠን ። በርታ ።

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi Před měsícem +10

    ሰላም ወረቃፈራው እውነት ነው በከባዱ ነው በአድ አምልኮ የሚያመልኩት እኔ በዚህ ምክንያት ከዱባይ ኮንትራቴን ሳልጨርስ በአስር ወሬ ነው ወዳገሬ የመጣሁት እና በሰላም መመለሷ እራሱ እግዚአብሔርን ታመስግን ከባድ ነው

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 Před měsícem +2

      Enkwan beselam temelesh ahunim metseley atakumi

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před měsícem

      በደንብ ጸልይ እህት

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር አምልክ ይጠብቀን

  • @user-cz6qu2pi8v
    @user-cz6qu2pi8v Před měsícem +2

    እግዚኦ የማይሰማ ነገር ለም ከቀን ወደ ቀን የረቀቀ ነገር እየሰማነው ልብ ያለው ልብ ያድርግ ብዙ ልንማርበት ነው ወንድማችንን ያስነሳልን ጋዜጠኛው ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ላይክ ሼር እናድርግ ትውልድ ይዳን በርታልን ወንድማችን

  • @ath5178
    @ath5178 Před měsícem +5

    እኔ የምኖረው ካናዳ ነው እና የምሰራበት ቦታ አንድ ልጅ ተቀጥሮ ገብቶ ነበር ሙሉ ሰውነቱ ፊቱን ጨምሮ በንቅሳት የተሸፈነ ነው አንድ ቀን ስራ ቦታ ዘግተን የምንወጣው 4ሰዎች ነበርን ቁልፍ ያለው እኔ ጋ ነው እና ሁሉንም በር ቆልፈን ነበር ልጁ ግን ስቶር ውስጥ ሳይክሌን እረሳሁ ሄጄ ላምጣ ብሎ ወደ እስቶር ገባ ከዛ ጠፋብን ከግማሽ ሰአት በላይ ፈለግነው አላገኘነውም ከዛ ስልክ ስደውልለት በፊታችሁ ነው የወጣሁት አለን ቁልፉ ግን እኔ ጋ ነበር ከዛ ሁላችንም ደንግጠን ወደቤት ሄድን ጠዋት ላይ ለማናጀሬ ስነግረው ሳታዩት ወቶ ይሆናል አለኝ ከዛ ልጁም ወድያው ስራውን ለቀቀ እና ሁሌም በጣም አስብ ነበር እንዴት ወጣ ብዬ አሁን ይሄንን ሳይ ትዝ አለኝ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 20 hodinami

    🙏🙏🙏😢😢😢😢እግዚኦ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ማረን ይቅርም በለን🙏🙏🙏መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በክፎቹ ሸሺጎ ደብቆ ያኑረን ይጠብቀን🙏🙏🙏😢😢😢😢ወንድማችን እናመሰግናለን👏👏👏💚💛❤

  • @user-sz5ql2re1q
    @user-sz5ql2re1q Před měsícem +3

    አንተ ድነህ ሌሎቾን የማደን መንገዱን ይዘከዋል በርታ!
    በአንተ መርሃ ግብር ብዙዎች ከጨለማው ገዢ ሴጣን ዳቢሎስ እየወጡ እንዳሉ እየታየ ነው,እየተከታተልኩህ ነው;; አንድ ቀን እናወራለን!!
    ;

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Před měsícem

    ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před měsícem +4

    እያንዳንዱ የምትናገረው ነገር ትክክል ነው ሰይጣን እስካለ ድረስ እርኩስ ነገር ይሰራል እሱ እርኩስና ጨካኝ የወረደ መንፈስ ስለሆነ የሰውንም ልጅ እንደሱ ማዋረድ ይፈልጋል ከዛም ወደሲሆል ይዞ ይሔዳል ሰይጣን የሚፈልገው ይህንን ነው ስለሆነ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ቅዱስን ነገር እንድሰራ ያደርግካል እንድንቀደስ አምላክ ቢፈልግም ነገር ግን አምላክ የነፃነት አምላክ ነው ሰይጣን የሚያሰራውን እርኩስ ስራ ደግሞ መደበቅ አይቻልም

  • @BerhanuHailesela
    @BerhanuHailesela Před měsícem +6

    የሚገርም ታሪክ ነው ሀገራችንም ውስጥ አለ የፈጠረን አምላክ ይጠብቅህ ለህዝቡ አሳውቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @MsMetada
    @MsMetada Před měsícem +4

    የአንተ እና የሣድሥ ዩቱዩብ እኛን ለማዳን ፈጣሪ የላከልን ነው በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ኑርልን

  • @alemayehusolomon6947
    @alemayehusolomon6947 Před měsícem +8

    የዘወትር አስተማሪኤ ብርታቱን ይስጥህ::እውነት ነው::

  • @emebetassefa2628
    @emebetassefa2628 Před měsícem +7

    የዚችልጅ ታሪክ ሙሉዉን ሰምቸዋለዉ ከሀይምሮ በላይ ነዉ እኔ እደዚህ አይነት ነገር ቢገጥመኝ የምወጣ አይመስለኝም በጣም ከባድነዉ

  • @HaymanotGosaye
    @HaymanotGosaye Před měsícem +4

    በዘመንህ ሁሉ መዳኔያለም ይቁምልህ❤❤❤❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před měsícem +3

    እንድንነቃ ስለምታደርገን እናመሰግናለን በጣም

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před měsícem +25

    እኔ ከመጣው ሰምእት ወሬ ነው የምነሰራው ሁለአት ነአን እና እሶ ፔንጤ ነአቸ እና ሁሌ ከመሬኤት ተአነሰታ ታኮረፍለአቸ እና ተለማምጨ አናገራታለው ማኩረፍ አልቸልም አሁን ግን ተኮራርፈናል አየደወለአቸ ጠንቋይ ነአቸ ተላለቸ እኔ ሰፈፀልይ አተወደም ተእናዳለአቸ ግራ ገባኝ ጠንቋይ ሰተል ልቤ ተሰበረ እመቤቴ ድንግልከ ማርያም ልቦን ተመልሰላት ብላቹ ፀልይላአት😭😭😭

    • @Sara-ne3cl
      @Sara-ne3cl Před měsícem +4

      እመብርአን ትድርስልሽ

    • @mimibeyene5730
      @mimibeyene5730 Před měsícem +2

      Zem belsh tesly enem gar endzaw taot amlaki gar new yemseraw yemimher tesfayen timheret selmadamit abzeche etslyalhu minem bitadreg altesakalatim chrash yemnitegnaw and kifel niber teta brenda mitgnat jimrech segeji tsly abzetsh egzeabhar mnfeswan yesrlsh

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem +3

      ቅዱስ መርቆርዮስን ተማጸኝ ቃል ኪዳን አለው ❤️❤️❤️❤️

    • @user-jy8ow7tq1p
      @user-jy8ow7tq1p Před měsícem

      ሴጣን፣እኮ፣ምቀኛ፣ነው፣፣

    • @user-kb3lv3kt6g
      @user-kb3lv3kt6g Před měsícem

      @@Sara-ne3cl አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Před měsícem +1

    እግዚያቢሄሪ አድሜ ከጤና ይሰጥህ የኛ አንቂ❤❤❤

  • @user-mo6zm5st2u
    @user-mo6zm5st2u Před měsícem +1

    9 ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።1ኛ ዮሐንስ 3፣9

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před měsícem

    የግርማል እግዝዮ ማሕረነ በክርስቶስ

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před měsícem +1

    በጣም ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před měsícem +2

    ትውልድን እያዳንክ ነው በርታ ልን

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 Před měsícem +3

    ጌታ ሆይ ከዚህ በበለጠ እንድትገለጥለት ይበልጥ አንተን ብቻ እንዲያገለግል፤ የጠራውን ወንጌል ብቻ እንዲያስተምር እረዳው።

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 Před měsícem

    ወንድሜ እናመሰግናለን❤እና ምን ትዝ አለኝ መሠለህ " የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" የሚለውን መፅሀፍ ሳነብ የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ በተወሰነ ወራት የህፃናትን ሥጋ እና ደም ካልበሉ እና ካልጠጡ ወደ አስፈሪ አውሬነት እንደሚለወጡ የሚናገሩበት ቦታ አለ።እና የምታቀርበው ሁሉ ትክክል ነው ለማለት ነው።ተባረክ❤❤❤

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před měsícem

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤

  • @yamrotmengeste9713
    @yamrotmengeste9713 Před měsícem

    እንዴት ያስፈራል እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @meron7439
    @meron7439 Před měsícem

    በርታ

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před měsícem +2

    እግዝአብሄር፡በቸርነቱ፡ይማረን፡ይጠብቀን፡እንጂ፡ያለንበት፡ግዜ፡ከባድ፡ነው

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před měsícem +1

    በርታልን ❤

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před měsícem +2

    ደብሎስ ውላታ አያቅም አውሬ ነዉ ልብ በል ወገኔ ንቀበት በጣላትህ ላይ

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 Před měsícem +1

    Thank u br💚💛❤️💚💛❤️

  • @haregewoinshewaregaprotest1835

    አማኑኤል አሞጽን ብታቀርበዉ ለብዙ ሰዉ ትምህርት ይሰጣል

  • @sun1October
    @sun1October Před měsícem

    Thank you so much

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před měsícem

    ማወቅ የማይ ፈልግ ፈሪና መንፈሱ ያለበት ነው እግዚአብሔር የፈጠረን በአምሳሉ ነው አትፍሩ ብሎአል አባታችን አንፈራም አትፍሩ

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 Před měsícem

    Workiye thank u ,ebakachu be tseloti enberta kalihone bizu sewoch bizi aserari wusti Honew yebizu sewochin hiwet eyabelashu nw

  • @azebg7176
    @azebg7176 Před měsícem

    ተባረክ አሳወከን የምንጠራጠረው አሁን ገባኝ ።

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no Před měsícem

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @dani.1921
    @dani.1921 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před měsícem +2

    🎚አቡነ🤲ዘበሰማያት🕯

  • @samrawitgelebo6315
    @samrawitgelebo6315 Před měsícem +1

    Werkiye Nurilin....Gobez

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 Před měsícem +1

    ❤egzabher ytbkhi wendmachin ❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ላዚች ቄን ላበቃን ዉድ ዬ እግዚአብሔር በታሳቦች እግዚአብሔር ባለንባት ቦታ ይታብቃን🙏🙏🙏ዋይኔ ወርቁፈረው እኔ ያለሁት dubai ነው ጊን አሳሮቼ ሰርያኖች ናቹ ሴትዮዋ የምት ለብስ ልብሶች ቦርሶች ዬ እባባ አይን እና ዬ እባባ ቆዳ የሚመስል ነው ሳውዬ ደግሞ ቱቁር ልብሶች እና ቻሞች ነው የምዳርገው አንድ አንዴ ላኔ ጥያቄ ሆናብኛል እኔ ጊን አልፈራም ሚክናቱም ምንም ደካማ እና ዓፀተኛ ቢሆን ዬ አምልኮት ስግዳተም ፆሎተም አልቆርትም እግዚአብሔር ይማስገን

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g Před měsícem

    Werk Ewunet Ewunetn felagi neh Dengel Maryam ke fiteh tekdemlh Melkatoce yetbkuh wondemie❤❤❤

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 Před měsícem

    ወንድሜ ሰላም ላንተ ነ ገሮችን መግለፅ መልካም ነው በዛላይ ታተኩራለ ዋናው መፍቴው ላይ ነው ማተኮር አውሬው ስሙን እንዲጠራ አይፈልጉም እያልክ ነው ስለዚ መዳን በክርስቶስ እንደሆነ ዓለም ሁሊ ይወቅ ውጊያችን ከደምና ከስጋ ጋርአይደለም ከእርኩሳን መናፍስት ጋር እንጂ፡
    ሁሊ ይወቅ

  • @nanu3938
    @nanu3938 Před měsícem +1

    @20:55 ewunetegna ye Egziabher menged sitil yetignawun new??? Orthodox Christianity or Protestantism???

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no Před měsícem

    MMemehir ❤

  • @tsehayeliyud9994
    @tsehayeliyud9994 Před měsícem

    Beloved, I was trying to invite you tea quickly, but I didn't see the Thanks link. I am usually able to see the link after share link but couldn't see it in yours. Not sure if you have one.

  • @EtsegenetDereje-tn3bc
    @EtsegenetDereje-tn3bc Před měsícem

    Betam yegrmale

  • @marrym8549
    @marrym8549 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @selomiemeretuselomie4072
    @selomiemeretuselomie4072 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před měsícem

    🙏🙏🙏

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před měsícem

    በርትተን ከፀለይ ከፆም የታባቱ ሰይጣን አጠገባችን አይደርስም

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před měsícem

    ከእግዚአብሔር ጋር ከሆንክ ቀላል ነው ማየት

  • @ShaBeb-dj5uh
    @ShaBeb-dj5uh Před měsícem

    Etiyopiyam aleeko

  • @user-gk4cv3dj2q
    @user-gk4cv3dj2q Před měsícem

    እኛም አገር ወደ ጅብ የሚቀየሩ ሰዎች እኮ ተመሳሳይ ነገር ሰምቻለሁ።

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před měsícem

    ኸረ ጓደኛዬ እራሱ የተቆረጠ የሰው አንገት ቁም ሳጥን ውስጥ እንዳየች ነግራኛለች ዱባይ ሆኖ ወደ ገጠር አካባቢ ደንግጣ ከዛ ቤት አምልጣ ወታለች

  • @behailutefera6493
    @behailutefera6493 Před měsícem

    Its amazing but why don't you let the the storey is told by the owner.Thanks

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወርቅ አፈራሁ። አልሸሹም ዞር አሉ ነው ለማንኛውም ምስክርነት ምስክር ነው ብለን የምንቀበለው የራሳችንን የቅድስት ተዋህዶ እምነት ሰዎችን ነው ያኔ ነው ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀብለው ድነዋል የምንል።እሱአን የራሱአ የእምነት ሰዎች ይቀበሉአት ።ስለዚህ ትኩረታችንን ወደ ራሳችን እንመልሰው።ዝግጅቱን ጨርሼ ስለማልሰማው አዝናለሁ። ምስክርነት በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን፣ በፀበሉ፣በእምነቱ፣በንስሐ ፣በስግደት ፣በስጋ ደሙ ሲበቁ ነው ንግግራቸውን የምንቀበል።
    እግዚአብሔር ሠይጣንን ይሰርልን ።ግን ብዙዎች እውነት አይደለም ይላሉ እውነት ይሆናል ምክንያቱም ብዙ ድግምተኞች በየአለማቱ አሉ።የሚመስለን ኢትዮጵያ ብቻ ነው እንዴውም የውጭው ይብሳል ። ልጅትን "ውሸታም" ማለታችን ትክክል እይደለም።

    • @Catmeowcatmeoe
      @Catmeowcatmeoe Před měsícem +1

      ዉዴ ሀይማኖት አያድንም እየሱስ የሁሉም መደሀኒት ነዉ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem

      ​@@Catmeowcatmeoeኢየሱስ ማነው??????? ሀይማኖትስ ምንድነው?????

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před měsícem +1

    እግአብሔር የሰጥል ወነደሜ❤❤❤

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před měsícem

    ኢትዮጵያ ውስጥም ያልተነገረ እንጂ ያልተሰራ የለም

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před měsícem

    Enezihi sewechi ande ayeni yalow kelabeti bebersachew yezow new yemizeru 😢😢😢Ke Egzeabeheri kerakini yefeloguti negere endyadereguni hayeli alachew 😂😂😂yeale Egzeabeheri letkakamachew atechilemi 🎉🎉🎉

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgeta Před měsícem

    Beirut bota alchiwe begrmehe gadjaya yametsrwe edazhe aynete bete nebare ena esw hola selmetsalye hula yetalo neber ahone gene bamakra kazehe agre yawtchiewe

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 Před měsícem

    በሰይጣን የሚያምን ስለሰይጣን አሰራር ይደነቅ በእግዚአብሔር የሚያምን ምን አገባን በግድ ሰይጣን ማረግ እደሚችል እመኑ እያልከን ነውዴ??????????

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥህ እወነት ነው

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 Před měsícem

    ልትል የፈለከው የሴጣን አሰራር ድቅ እንደሆነ ሰው እድመራመር ነውዴ አንድሰው በእግዚአብሔር ታመነና ትዕዛዛቱን ከጠበቀ የሴይጣን መንፈስ ምንም ሊያረገው አይችልም ገባሕ😊

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 Před měsícem

    10 RAPTURE VIDEOS CAUGHT ON CAMERA
    ሰላም ወርቅአፈራሁ። ይህን በእንግሊዝኛ የጻፍሁልህን ዩቲዩብ ላይ ጻፈውና፣ ሰዎች ሲሰወሩ በካሜራ የተያዙ ቪዲዮዎችን ያመጣልሃል።

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 Před měsícem

    use your own source please.

  • @ethio5132
    @ethio5132 Před měsícem

    የጌታ የእየሱስ ስም እያለ እንዴት ሰውን ዱዳ የሚያደርግ እርኩስ መንፈስ የለም እራስን ፈትን ስትጸልዩ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም እስካሁን እግዝሕቤርን አልጠየቃችሁትም ለእየሱስ ስም ሁሉ ይንበረከካልልልልልልልልል

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před měsícem

    Ye betekeli bemister worship yemiyadergubeti sefere new😢😢😢

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Před měsícem

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻☝️⛪😥😥

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před měsícem

    ኢትዮጵያ ውስጥም ብዙ ወንጀል ተሰርቷል ድሮ በ60 ዎቹ ውስጥ ቅድቡ ግጥም የሆነ ልጆች አድነው አፍነው ይወስዱ እና ደሙን ለሰይጣን ያቀርባሉ አብዘሐኛው ባለስልጣኖች በደዚህ የሜ

  • @merd24
    @merd24 Před měsícem

    ስለ አጋንንት ዕለት ዕለት ማውራቱን ጋብ አድርገን የሰማዕቱን ድንቅ ተአምር ለትውልዱ ብትነግሩ ይበልጥ ሕዝቡ ይጠቀማል
    የበርሜል ጊዎርጊስ ተአምርን ሂዱና ተመልከቱ __ትውልዱን በሰይጣን እንቶ ፈንቶ ንግርርና ሴራ busy አታድርጉት __ድሮስ ሰይጣን ሊተኛልን ነበር እንዴ ? ይልቁንስ የእግዚአብሔርን ተአምራትና የማዳኑን ኃይል መሥክሩ ትውልድም ይዳን

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před měsícem

    Yemegremew wendmachin Betley berut eslamoch bet brachew lay gena setgeba bitlku yanteltelalu mindenew setlachew buda betun endayayew new yluhal yegnam hager ljoch angtachew lay bwerek yimyadergu ALU setengerachew aysemum yensun news yemeyamenut enem yemserabet bet gebew telk zaf lay tesklwal

  • @user-eu4xg1ui1m
    @user-eu4xg1ui1m Před měsícem

    *yemigerm werkafermhu enemy Beirut neberku yezere 10 amet befit yeneberkubet bete megebitahu ber laying ye ande ayin meleket bebert sekelhut

  • @tsigetadele1507
    @tsigetadele1507 Před měsícem

    wey wendeme yegeremale enem besew hager engedenet tekebeyew gabecha embi selew ene behiwet eyalew anchi tedar yezesh beselam atenorim belony yehew wedelelaw setan teransefer yaregeny yehew ye2lejoch abat kesony berase genzeb mekerayen kenelejoche eyetekebeleku new egzio aye sew sent zemen enenor yehon

  • @dejeneabebeb
    @dejeneabebeb Před měsícem

    አጀንዳ አለቀብህ እንዴ ያየነውን መልሰህ ምትነግረን?

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 Před měsícem

    በኔላይ ምንም ማረግ አይችልም ።ስለችሎታው አታብራራልኝ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před měsícem

    ዋናው ነገር በጓደኞች አለመከበብ ነው ከተከበብክ መውጫው እሩቅቅ ነው

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. Před měsícem +1

    አሁን የዚህ ፕሮግራም ኳሊቲ ዋርዶዋል ልጅቷ ፕሮቴስታንት ነት አጋንንት ሲያሰመስል ነዉ የራሱ ነብስ ነች ጠራች አልጠራች ለእኛ ለኦርቶዶክስ መቅረብ ለምን አስፈለገ በዩቱብ የሚተይ ተቆራርጦ መቅረብ ለምን ፈለክ አርቶዶክስ አይዋክልም የእኛ ዕምነት ተከታይ ያልሆነ መቅረብ ለምን ፈለክ የምተዎራ ከጠፋ መተው ነዉ የመናፍቃን ፕሮግራም ላይ ያቅርቡ ምን ይመለከተናል

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před měsícem

    ልጅቷ እንዳልከው ሰይጣኑን አዋርሰዋታል ይህ ደግሞ ከባድ ነው በኋላ ላይ ኘው ጉዳቱ አድፍጦ ቁጭ ብሎ ነው ስራ የሚሰራው ሰይጣን ቤት ገብታ መቼም አታመልጥም ለምን በፀሎት ደካሞች ስለሆንን ምንም አይከለክለውም

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před měsícem

    የሰይጣን ትምሬቱ ከጰንጤ ጋ ነው የሜጣመሩት እኛ ኦርቶዶክስ አይመለክተንም

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před měsícem

    Yea be sex new bebezati yemitemidebachee😢😢😢seti leje miskin nati tewededeku new besawa menderi 😢😢

  • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz

    ወሬ አለብህ ሰውዬው !! ይህ በሚዲያ ያረጀ ታሪክ ነው አሁን በክርስትና ስም ልትቸረችርነው ያቀረብከው አረ እፈር !! ሲጀመር አንተና ፕሮግራምህ ተቺ እንጂ የሚረባ ትምህርት የመስጠት ችሎታህ ካንተ ርቆ ሳለ የስው ታሪክ ኮፒ ነው በጠረባ የምትጋብዘን አረ እፈር!!!!

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 Před měsícem

    መንፈሳዊ የእግዚአብሔር ቃል ነው በተሰጠኝ የማገለግለው ቃሉን ብቻ እንጂ ሀይማኖት አልሰብክም እና ቻናሌን ተመልከቱልኝ አዲስ ነው ትጠቀሙበታላችሁ። ቻናሌንም አበረታቱልኝ ወርቃፈራሁም እንድታየው ጋበዝኩህ

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před měsícem +1

      ሃይማኖት የሌለው እግዚአብሔር የለውም ። አንዲት ጥምቀት አንድ ሃይማኖት አንድ እግዚአብሔር ነው ያለው ከዚህ ውጪ በስሜ ይመጣሉ ከተባሉት ወገን መሆን አያዋጣም ።

    • @azebendewagaw01
      @azebendewagaw01 Před měsícem +1

      እኔ የወንጌል አማኝ ወይም ጴንጤ ነኝ። በክርስቶስ አምኜ ስለማመኔም ተጠምቄ ዳግም የተወለድኩ ዩሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ላይ በግልፅ የእግዚአብሔር ቃል ባዘዘው መልኩ በዚህ አጋጣሚ እዛው ባልኩት ቻናሌ ውስጥ "ዳግም ውልደት ምንድነው ስለዳግም ውልደትስ ቃሉ ምን አለ" በሚል ርእስ የተዘጋጀ ቪድዮ አለ ብታይው ብዬ ጋበዝኩኝ። ከዛ ባለፈ የእግዚአብሔር ቃል ምን እንደሚል ለሰዎች የማሳወቅ አላማ በዋናነት ስላለው ነው ቻናሉ ። እየሱስ በዋናነት እሱንና የእግዚአብሔርን እውነት እንድናውቅና እንደቃሉ እንድንከተለው አንድ መንገድ አሳየን እንደመርህም ቃሉን ተወልን እንጂ የዚ ሀይማኖት የዚ ሀይማኖት በማለት እንደ ኳስ ቡድን መከፋፈል ዋና አላማው አልነበረም። አላማው ሀሳቡ የእግዚአብሔርን ሀሳብእና ፍቃድ በሙላት አስተማረ ገለፀ በዚህ መንገድ ተከተሉኝ አለ ሰው ደግሞ ነፃ ፍቃድ አለው የወደደውን ይከተላል እና ለዛ ነው ተባረክ ከመፈረጅ አይቶ ሰምቶ ይሻላል