240ኛ ገጠመኝ ፦ ሰው ታርዶ ለመስዋዕትነት ሲቀርብ ያየች ወጣት መጨረሻዋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 02. 2022

Komentáře • 5K

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 2 lety +233

    እንዴት የሚገርም ህይወት ነው እህታችን በረከትሽ ይድረሰን የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ይልቅ መጨረሻው እንዲ ሲያምር እንዴት ደስስስስስ ይላል እመቤታችን ሀገራችንን ላይ የተነሳብንን እሳት በቃል ኪዳንሽ አጥፊልን 🤲 🤲 🤲

    • @user-kn4bf9hl4s
      @user-kn4bf9hl4s Před 2 lety +2

      አሜን

    • @ndyhdg9951
      @ndyhdg9951 Před 2 lety +4

      ወለተ ማርያም በጸሎታቹሁ አሰቡኝ

    • @abozenechbiru7113
      @abozenechbiru7113 Před 2 lety +2

      ወዲትአምላክ ከነበረችበት ሥቃይና መከራ አዉጥታ ለዚህ ፀጋና በረከት ስለአደረሳች ክብር ምስጋና ይድረሳት ።አሜን! የክርስትና ስሜ ወለተ ስንብት እባላለሁ ከነቤተሰቦቼ በጸሎትሽ አስቢን በረከትሽ ይድረሰን።

    • @user-lm1qh2ux6o
      @user-lm1qh2ux6o Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @yeabsranega1982
      @yeabsranega1982 Před 2 lety

      አሜን

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před 2 lety +242

    መምህር ዲያቢሎስ ትምህርቱን ለማሰናከል ብዙ ቢሞክርም ሁሉንም ፈተናዎች በክርስቶስ ቸርነት አልፈን ለዛሬ ቀን ያበቃን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን መምህራችንን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን

    • @user-kp2mz5wq6p
      @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety +4

      እውነት ነው አሜን

    • @mesiteshome5696
      @mesiteshome5696 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

    • @efrataefrata5353
      @efrataefrata5353 Před 2 lety +1

      አዉነትነዉ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ወለተ ማርያም ወልደ ኣማንኤል ወልደ ስላሴ በፀሎት እስብን

    • @tesfayetsehaye8618
      @tesfayetsehaye8618 Před 2 lety +2

      መምህር ስመ ክርስትናዬ ገብረ እግዚአብሔር ነው በረከትዋ በሁላችን ላይ ይደርብን

  • @user-wo1un8tq5e
    @user-wo1un8tq5e Před 4 měsíci +3

    መምህር ተስፉዬ ቃል ህይወት ያስማህ የ እህታችን በረከት ይድረስን ተስፉ ስላሴ. ፍቅር ተ ማሪያም ገ/አማኑኤል ት/ኪዳን ለመላው ቤተስቤ እና ለመላው የ እትዬጽያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před měsícem

    ተክለ ዮሀንሰ ለእተአ እግዚአብሄር ሰህነ ማርያም አሜን አሜን አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን አሜንንንንን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lf1ld2cw2b
    @user-lf1ld2cw2b Před 2 lety +36

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው ነፍሰጡር ነኝ በሰላም እድወልድ

  • @freamytube2047
    @freamytube2047 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን:: በዛ ሁሉ አስቀያሚ ህይወት ውስጥ አልፈሽ ለዚ አስገራሚ የቅድስና ህይወት ያበቃሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን😇✝️🤲🏾🙏🏾:: እማትዬ እናታችን እመብረሀን እመብዙሀን እመቅዱሳ ነፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ሁሉ ለሱዋ ይሁን አንችን እቅፍ ድግፍ እድርጋ የያዘችሽ:: በርቺ እህታችን: እኔ እና ቤተስቦቼን በፀሎት አስቢን
    ወለተ አማኑኤል
    ወለተ ኪሮስ
    ወለተ ወልድ
    ገብረ እየሱስ

  • @user-io6ue5sl3b
    @user-io6ue5sl3b Před 5 měsíci +2

    መምህር ተስፋዬ የልዑል ኦግዚአብሔር ሰላ ከአንተ ጋር ይሁን በጣም ደስ ይላል ከአይምሮ በላይ ነዉ እግዚአብሔር ከመረጠ ማን ይከለክላል የቤተሰብ የክርስትና ስም ስጥልኝ እህተ ማርያም
    ኃይለ ጊዮርጊስ
    ወልደ መድህን
    ኃይለ መስቀል
    ወለተ ማርያም
    ፅጌ ማርያም
    ፍቅረ ማርያም
    ወለተ ኪዳነ
    ወለተ ማርያም
    ወለተብርኃን
    ወልደ ብርኃን
    ስርጉተ ማርያም
    ፍቅርተ ማርያም
    ልደተ ክርስቶስ
    ወለተ ሚካኤል
    ፍሬ ሰንበት
    ወለተ ሩፋኤል
    ወለተ ኃና
    ወልደ ጊዮርጊስ
    ወልደ ሚካኤል
    ኃይለ ሚካኤል
    ወለተ ኪዳን
    ተክለ ዮሐንስ
    ቲርስተ ማርያም
    ብረኃነ ሚካኤል
    ተክለ ብርኃን
    ፅጌ ማርያም
    እማሆይ ወለተ ኢየሱስ
    ወለተ ሥላሴ
    እማሆይ ወለተ ሕይወት
    ኃብተ ዮሐንስ
    ሣህለ ስላሴ
    ወለተ ሥላሴ
    ወል ማርያም
    ቲርስተ ሥላሴ

  • @alemayehuakalu7186
    @alemayehuakalu7186 Před 8 měsíci +2

    መምህር ተስፋዬ ለምትሠራው ሁሉ እግዚአብሔር ጥላ መከታ ይሁንህ።
    የክርስትና ስሜ ወልደ ሩፋኤል ዓለማየሁ ነው

  • @user-gq6fy9gk6j
    @user-gq6fy9gk6j Před 2 lety +10

    የእህታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን 🙏
    ወለተ ኢየሱስ🙏🙏🙏

  • @selamachannel5701
    @selamachannel5701 Před 2 lety +2

    በረከቷ ይደርብን።
    ገብረ ሊባኖስ ነኝ
    አምላክ ይመስገን
    በዘመናችን ይሀ መስማት መታደል ነው።

  • @YABSRA-jg3vo
    @YABSRA-jg3vo Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ወለተ ዮሃኒስ
    ወለተ ማሪያም
    ወልደ እስጢፋኖስ

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před měsícem

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎ ያስረዝምልን የእህታች በረከትዋ ትድረሰን አሜን ወለተ ተክለሃይማኖት 🤲🤲🤲

  • @mametube793
    @mametube793 Před 2 lety +34

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የህታችን በረከቷ ይደርብን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የክርስትና ስሜ እህተ ስላሴ ይባላል መምህራችን ኑርልን የመምህር ተማሪዎች እግዚአብሑአ ከነእናቱ ከሁላችን ጋር ይሁን እናወሰግናለን መምህራችን

  • @romaninina2133
    @romaninina2133 Před 2 lety +10

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜን ከጤና ይስጥልን ለእህታችን የደረሰች ቅድስት ድግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስ በስደት ያለነዉንም በፀሎት አስቡን የንህሰሀ ስሜ ወለተ ማርያም

  • @JoneNigu
    @JoneNigu Před 2 měsíci

    መምህር ተስፋዬ በረከቶህ ይደርብን ወልደ ኢየሱስ ክርስትና ስሜ

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t Před měsícem

    እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን" ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰቦቹ" ኣፀደ ማርያም" ብላቹ ኣስቡኝ እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን❤❤❤

  • @firehiwotwubneh2425
    @firehiwotwubneh2425 Před 2 lety +3

    የእግዚአብሔር ምህረት አያልቅም ተመስገን ነው 🙏
    መአዛ ማሪያም❤🙏

  • @merkiza1216
    @merkiza1216 Před 2 lety +8

    በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነዉ ለእታችን የደረሰች እመብርሀን ለእኛም ትድረስልን እህታችን በረከትሽ ይድረሰን🤲🤲🤲አስካለ ማርያም ተስፋ ማርያም ፍቅረ ማርያም እስከነቤተሰቦቻቸዉ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢን እህታችን🤲🤲🤲

  • @sisnegnyerasawa1238
    @sisnegnyerasawa1238 Před 2 lety

    አሜን መምህር በረክቷ ይደብን
    እህተ ማርያም

  • @user-nl9lc9hx2u
    @user-nl9lc9hx2u Před 9 měsíci

    Kelahiweti yesmeln mamirechin
    ወ /ሩፋአልእ

  • @melkanshemelkanshe6978
    @melkanshemelkanshe6978 Před 2 lety +24

    የህታችን በርከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን እህቴ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ማርያም ከነቤተስቦቸ አስቢን እህቴ ፀጋውን ያብዛልሺ ያንቺን ልብ የከፈተ አምላክ የሁላችንንም ልብ ይክፈትልን አሜን፫

    • @ndyhdg9951
      @ndyhdg9951 Před 2 lety +1

      🤲🤲💐

    • @tinnabab7407
      @tinnabab7407 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-bl7gu3vz8x
      @user-bl7gu3vz8x Před 2 lety

      በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አሰብን እህተሚካኤል

    • @saifmohammed1562
      @saifmohammed1562 Před 2 lety

      አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማል
      በረከታቸው ይደርብን🙏

    • @saifmohammed1562
      @saifmohammed1562 Před 2 lety +1

      ሲሜ ወለተ ስላሴ
      🙏🙏🙏

  • @user-yc9st8ts7n
    @user-yc9st8ts7n Před 2 lety +43

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንዲሁም ተማሪወች እንዴት ናች ኑኑኑኑ እነማር

  • @user-rn4rs9mu7p
    @user-rn4rs9mu7p Před 2 měsíci

    ወለተ እየሱስ የ
    ወለተገብርኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ በረከቷ ይደርብን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማለን

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z Před 3 měsíci

    መምህር ቃለ ሄውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ. ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታቹ 🙏🙏

  • @user-pe2dy2xc9t
    @user-pe2dy2xc9t Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርከው በረከቷ ይደርብን ወለተ እየሱስ❤🕊🙏

  • @luwamgebrehiwet9663
    @luwamgebrehiwet9663 Před 2 lety +5

    በረከቷ ይደርብን እህታችን 🙏
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ትንሳኤ
    ኣስካለ ማርያም

  • @LolaTeame
    @LolaTeame Před 3 měsíci

    መምህር በረኸትህ ይደረይ ወለተ የሱስ ብረህ በጸሎት ሃሱቡይ በኸባድ ፈተና ኣለሁት 🙏

  • @selamawitkejelcha5921
    @selamawitkejelcha5921 Před 7 měsíci +2

    ፅጌ ማርያም የአማኑኤል ታማሚ ነኝለክብር እንድበቃ ፀልዩልኝ

  • @user-pr2co5uf8z
    @user-pr2co5uf8z Před 2 lety +9

    በረከትሽ ይደርብን እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ
    ወለተ ማርቆስን
    ወለተ መድህን
    መንበረ ማርያም
    ሀብተ ማርያም
    እህት ወንድሞቸን በፀሎትሽ እስቢን

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ህይወት የተባረከ ህይወት መስማት መባረክ ነዉ በረከት ረዴትሽ ጸሎትሽ ይድረሰን እህታችን🙏
    እህተ ማርያም,
    ወልደተክለ ሃይማኖት
    ወልደተክለ ሃይማኖት
    ነን ኤፍታ እኛንም ይበለን🙏

  • @kasharukahasi5783
    @kasharukahasi5783 Před 4 měsíci +2

    መምህር ተስፋዬ ለምትሰራው ሁሉ እግዚአብሔር ጥላ መከታ ይሁንህ
    የክርስትና ስመ ወለት ፃድቃን

  • @yemareyamtelkesew7537
    @yemareyamtelkesew7537 Před 2 lety +2

    በረከቷ ይደርብን መምህር
    ፍቅርተማርያም
    ወለተሚካኤል
    ወለተማርያም
    ወለተፃዲቅ
    ተክለፃዲቅ
    ወለተማርያም
    ወለተጊዬርጊሰ
    ኃይለገብርኤል
    ወልደገብርኤል
    ገብረሥላሴ
    ወለተማርያም

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራ የእህታችን በረከት ይደርብን አሜን ፫
    ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @YonasNegash-ug8zs
    @YonasNegash-ug8zs Před 3 měsíci

    ወለተ- ወልድ
    ወለተ- ዮሐንስ
    ወልደ-ዮሐንስ
    በፀሎት አስቡን

  • @user-dy9iw4mn4t
    @user-dy9iw4mn4t Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን በፅሎት አስቡኝ ወለተ ዮሀንስ ፥ተስፋሚካኤል፥ ሃይለ ገብርኤል

  • @astergobene8206
    @astergobene8206 Před 2 lety +4

    ወለተ ሚካኤል ፣ፍቅረተ ገብርኤል ሀብተ ማርያም፣ሀይለ ማርያም ፣ኃይለ አማኑኤል ፣ወለተ ዮሐንስ እና ፈቅርተ ሥላሴ በነዚህ ስሞች ይጸለይልን

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q Před 2 lety +4

    እህተ ስላሴ ።🙏🙏
    እህታችን በእውነት በረከትሺ ይደርብን
    ሀራችን ሊያጠፋ የተነሳውን እርኩስ መንፈስ እመቤታችን በልጃ በፀሎቷ ታጥፋል አሜን፫🙏🙏

    • @Eldantefera3186
      @Eldantefera3186 Před 2 lety

      Ehitachin egzibher betsegaw layi Tegan yabzalish betselotish asibin beraketish yedariben welt meskal negn betselotish asibign

  • @KebedeWatumo
    @KebedeWatumo Před měsícem

    የእእታችን በረከታ በእኛ ላይ ይደርብን ክንፈ ሚካኤል በፀሎታ ታስበኝ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +18

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ መምህሬ
    እህታችን አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብልሸ በጾሎት አሰብኝ
    ኑኑኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች

    • @user-hu9le1dj6r
      @user-hu9le1dj6r Před 2 lety +1

      መጣን

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o Před 2 lety +1

      መተናል 💒🌹🙏

    • @bezakebede9345
      @bezakebede9345 Před 2 lety

      መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ

    • @tsehayabera9693
      @tsehayabera9693 Před 2 lety

      Mekedes mareyam

  • @user-xi9xk6sw8e
    @user-xi9xk6sw8e Před 2 lety +6

    በእውነት ህታችን በረከትሽ ይደርብን ቤተሰቦቼን በፀሎትሽ አስቢልኝ
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ገብርኤል
    ወለተ አማኑኤል
    እህተ ማርያም
    ገብረ እየሱስ
    ግብረ ፃዲቅ
    ወለተ ስላሴ
    ምህረት ስላሴ
    ወለተ ሰበት በፀሎትሽ አስቢልኝ

  • @samrawitemayou8764
    @samrawitemayou8764 Před 2 lety

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ሰንበት
    ወልደ ሰማያት
    ፍቅረ ስላሴ

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 Před 4 měsíci +1

    ወለተ ሩፋኤል ሀብተ ሚካኤል ገብረ ሚካኤል ገብረ ስላሴን በጸሎትሽ አስቢን እህቴ በረከትሽ ይድረሰን

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እንኳን ደና መጣህልን የኛ ዕንቁ መምህር 💐💝 ፀጋውን ያብዛልህ ሽ አመት ኑርልን🙏

    • @yeneneshgetachew4930
      @yeneneshgetachew4930 Před 2 lety

      ፅጌ ብርሀን ፣ወለተ ብርሀን ፣ሠዋሠዉ ብርሀን ፣ወለተ ስላሴ፣ብርሀነ ትንሣኤ፣ወለተ እየሱስ፣ገብረ ፃዲቅ

  • @bisratyehyes8167
    @bisratyehyes8167 Před 2 lety +3

    የእህታችን በረከት ይደርብን !!!
    ብስራተ መላክ እና ቤተሰቦቿን በፀሎት አስቡን

  • @azebtareke1362
    @azebtareke1362 Před 17 dny

    ቃለ ሂወት የስመዐልና ወለተዋህድ ይበሃል ኣብ ፀሎትኩም ሓስቡኒ ኩሉግዜ ይከታተል እየ መምህረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም። ናይ ሓፍትና በረከት ኣይፈለየና።

  • @Yosefkibret
    @Yosefkibret Před 5 měsíci +1

    መምህር ተስፋ ስላሴ ቃል ህይወት ያሰማልን 💚💛❤

  • @user-ux4he5nx6f
    @user-ux4he5nx6f Před 9 měsíci +3

    መምህር ከረፈደ ነው ትምህርቱን ያየሁት ግን ክርስትና ስማቹን ተናገሩ ስትል ሰማው መለተ ሰንበት ነው የኔ እግዚአብሔር መንገጉን ይምራኝ 🙏

    • @EtagegnMekonnen
      @EtagegnMekonnen Před 2 měsíci

      የኔም እንደዛው ነው ምራን መምህር

  • @fjzh899
    @fjzh899 Před 2 lety +8

    የእህታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን🙏✝️
    እህተ ማርያም
    አስካለ ማርያም
    አብተ ጊዎርጊስ
    ተክለ ማርያም
    ወልደ ኪዳን
    አስካለ ማርያም
    ኪዳነ ማርያም

    • @tesfaymengstu331
      @tesfaymengstu331 Před 2 lety

      አህታችኒ በፀሎትሸ ሃሰብኒ ።(ተስፋልደት ወለተ ኢየሱሲ .ወለተ ሊያ)ብለቨ ተዘከርኒ ሃሰብኒ

    • @shimelisfurniture3109
      @shimelisfurniture3109 Před 2 lety

      ወልደ ኪሮስ

    • @sabaselome
      @sabaselome Před 2 lety

      Askalemariam thegemariam askalemariam hayleyesus gebreyesuse weleteteklehaymanot esetemariam beseratgebrel gebreselase gebreyesuse bethlot asebune 🤲🤲🤲👑

  • @HdhdhdGdhdhdh-vf9gh
    @HdhdhdGdhdhdh-vf9gh Před 4 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህር ❤❤❤ እኔ በብዙ ሃጥያት ያለሁት እህታቹ ነኝ 😢😢😢 በፆሎታቹሁ ኣስቡኝ የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች ስደት ነኝ ያለሁት ሰበነ ማርያም እያላችሁ 😢😢😢

  • @user-ix8my7bu6z
    @user-ix8my7bu6z Před 6 měsíci

    አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ እሰብን ወለተ እየሱስ

  • @firekidanetube3770
    @firekidanetube3770 Před 2 lety +5

    😍😭 እግዚአብሔር ወይ ታሪኬን ቀይረው 🙏

  • @senaitmulugata7068
    @senaitmulugata7068 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር. የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን በእውነት ብዙ የማናውቀውን አውቀናል

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 Před 2 lety

      ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @estifanosgebrehiwot5303

    እግዚኣቢሀር ይመስገን
    ሃብተ ስላስየ
    ወለተመድህን
    ኣመተማርያም

  • @user-dq5pg8vp5z
    @user-dq5pg8vp5z Před měsícem

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ወለተ እየሱስ

  • @allaama9702
    @allaama9702 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና በፀጋ ይሰጥልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @user-uq5yg3cs2l
    @user-uq5yg3cs2l Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስታወልንና ልቦና ያድለን ለዘላለሙ አሜን፫

  • @kalekidantewoderos1789

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ
    ወለተ ወልድ
    እህተ ማርያም
    ሀና ማርያም
    አስካለ ማርያም
    ዝናው ገብርኤል

  • @user-xb2ym6kc6h
    @user-xb2ym6kc6h Před 4 měsíci

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እህተ/ገብርኤል

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህን ብዝትትት ይበልልን 👏እህታችን በረከትሽ ይደርብን ኣሜንንን👏
    ወለተ ብርሃን
    ወልደ ተስፋይ
    ወልደ ልባኖስ
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ መድህን
    ወለተ ማርያም
    ወልደ ማርያም
    ወልደ ብርሃን
    በፆሎት ኣስብን እህታችን እግዚአብሔር ያፅንሽ👏👏👏👏👏💓💓💓💓💒💓

    • @megimeriam
      @megimeriam Před 2 lety

      እኾታችን በረከትሸ ይደርብን
      ወለተ ዳድቅ
      ክንፈ ገብርኤል
      ሀይለ ማርያም
      ሀይለ እየሱስ
      ፆጌ ማርያም
      ሂሩተ ገብርኤል
      ወለተ ጊዯርጊ
      ዘውገ ሚካኤል
      ገብረ ማርያም
      ወልደ አማኑዔል
      ፆጌ ማርያም
      ወለተማርያም
      ወልደ ትንሳዔ
      ክንፈ ሚካኤል
      ሀይለ ማርያም
      እፀተ ገብርኤል
      ወለተ ስላሴ

    • @shamarrish6582
      @shamarrish6582 Před 2 lety

      ወለተ ማሪም
      ብረሃን ማሪም
      እህት ማሪም
      ሃዪል ሚካኤል
      ፅዳል ማሪም
      እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
      እህታችን በረክትሽ ይደርብን ኣሜን

  • @misrakandegizer9719
    @misrakandegizer9719 Před 2 lety +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን እንኳንም ከዛ ክፉና አስፈሪ ህይወት አውጥቶ ለዚህ ክብር የመረጠሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።ብስራተ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስብኝ።

  • @user-em8fh6tb5z
    @user-em8fh6tb5z Před 2 měsíci

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወለተመድህን ,ወለተ ሰንበት ,ወለተ ሀና,አስካለ ማርያም,ወ/ሀና,ገ/ሀና,ሰ/ምካኤል,እንድሁም የቀሩትን የክርስትና ስማቸዉን የረሳዉትን በተሰቦቸን በተሰቦቸን ጭምር ፈጣር እንድምርልኝ አደራ

  • @user-xs6xd2hn8s
    @user-xs6xd2hn8s Před 8 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርየ እረ በፀሎታችሁ እርዱኝ ወለተ ሚካኤል

  • @jerusalemsisay7132
    @jerusalemsisay7132 Před 2 lety +4

    ክንፈ ሚካኤል
    ክንፈ ገብርኤል
    እሴተ ማርያም
    ሀብተ ስላሴ
    ሰርፀ ስላሴ
    ወልደ ሀዋርያት
    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በረከቷ ይደርብን አሜን

    • @alibeteliyared8091
      @alibeteliyared8091 Před 2 lety +1

      ክንፈ ሚካኤል
      ወለተማርያም
      ወለተ ተክለሐማኖት
      ወልደ ጨርቆስ
      ጽጌ ማርያም
      ጽጌ ማርያም
      ወልደ ገሪማ
      ወለተማርያም
      ቀጸላ ጊዬርጊስ

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 Před 2 lety

      አሰካለ ማሪያም

    • @hewantemesgan8021
      @hewantemesgan8021 Před 2 lety

      አጸደ ማርያም በጸሎት አስብኝ እህታችን

  • @seble4194
    @seble4194 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እርጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ይህን እንድንሰማ ስለፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ንፁሀን ብሎ አገራችን በቸርነቱ ይመልከትልን ወለተ እየሱስ ወለተ ኪዳን ወለተ ሐዋርያት በፀሎትሽ አሰብን እህታችን

  • @user-jy5gs7ck8y
    @user-jy5gs7ck8y Před 10 měsíci

    መምህር እግዚአብሔር አሠድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።ወለተ ዮሃኒስ ወለተ ስላሴ ገብር እየሱስ

  • @user-zw3jo4gl9g
    @user-zw3jo4gl9g Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ እሕተ ስላሴ👏

  • @YosephMelesse
    @YosephMelesse Před 2 lety +5

    እህቴ በረከትሽ ይደርብኝ፡፡ እኔን እና ቤተሰቤን በጸሎትሽ አስቢን
    1. ኃ/ጊዮርጊስ
    2. ፀዳለ ማርያም
    3. አስራተ ኪዳን
    4. ንዋየ ማርያም
    5. ውሂበ መድህን

    • @almasf1008
      @almasf1008 Před 2 lety

      እህቲየ በረከትሽ ይደርብን በተሎሸ አስቢን 1. ወለተ ኪዳን 2. ወልደ ጊወርጊስ

  • @yeabsranega1982
    @yeabsranega1982 Před 2 lety +12

    እህታችን ከዛ መጥፍ ህይወት ወጥታ ለዚህ ክብር እና መጠራት መብቃቷ በጤም ደስ ይላል🙏🙏....እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንንም ይባርከን🙏🙏......እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ.... ሀይለ ገብርኤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gc3uh5wv6t
    @user-gc3uh5wv6t Před rokem

    የእህታችን በረከት ይደርብን በእዉነት በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል

  • @wubayehugeremew162
    @wubayehugeremew162 Před 8 měsíci

    አሜን የህታችን በረከት ይደርብን ወለተ ማሪያም ከነቤተሰቦቼ

  • @ssamson7255
    @ssamson7255 Před 2 lety +3

    እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ። በፀሎትሽ አስቢን። መምህር ፀጋውን ያብዛልህ።
    ስርጉተ ማርያም
    ፍቅርተ ፅዮን
    ተስፋ ፅዮን
    ፍቅርተ ገብርኤል
    ፍቅርተ ዮሐንስ
    ወለተ ፃድቅ
    አስካለ ማርያም
    አምደ ሚካኤል
    ሀይለ እየሱስ

  • @bamlaknafekote3051
    @bamlaknafekote3051 Před 2 lety +3

    ፈጣሪ አምላክ ምንም አይሳነውም!!የ እህታችን በረከት ይደርብን።
    አመተ ማርያም
    ወለተ ሰላሴ
    ብርሀነ ትንሳኤ
    ወለተ ሩፋኤል
    ወልደ ገብርኤል
    ወለተ ዮሐንስ
    ወለተ ማርያም ወስብሐት ለእግዚአብሔር።

  • @astriemulu7440
    @astriemulu7440 Před 2 lety

    ወለተመርቆሪዎስ
    ገብረኪዳን
    ወለተማርያም በረከትሽ ይደርብን እህታችን
    በፀሎትሽ አስቢን

  • @user-sw6tj7uw2e
    @user-sw6tj7uw2e Před 10 měsíci

    የሚገርም ታሪክ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም።
    ተክለፃድቅ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +35

    ኤፍታህ በለኝ የኔ መድኃንያለም 😭🙏🏿
    ኤፍታህ በላት ሀገራችንን ቸሩ ፈጣሪያችን 🙏🏿
    ስደተኞችን እስረኞችን ህመምተኞችን አስብ በቸርነትህ የሰማይ የምድሩ ዳኛ ሆይ 🙏🏿ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን አስብልን እኛንም የልዲያን ልብ አድለን ለቅዱስ ስጋህ ለክቡር ደምህ አድርሰን 🙏🏿በሰላም ለሀገራችን አብቃን እንኩዋን በሰላም መጣህ ውድ እንቁ የስደት መምህራችን 😢🙏🏿

    • @user-xt1jo9ep8y
      @user-xt1jo9ep8y Před 2 lety

      አሜን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣መምህራችን፣አሜን አሜን አሜን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣

    • @maretagaredew6867
      @maretagaredew6867 Před 2 lety

      እንዴት የሚያስቀና ህይወት ነዉ እህታችን በፀሎት አስቢኝ አስራተ ማርያም ነኝ የድንግል ያስራት ልጅ ነኝ

    • @tinnabab7407
      @tinnabab7407 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @hiwotbelete1511
      @hiwotbelete1511 Před 2 lety

      Amen amen amen

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 Před 2 lety +10

    አሜን ያስተማረን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን የእህታችን በረከቷ ይደርብን እሷን የጎበኘቻት ድንግል ማርያም እኛንም ትጎብኘን መምህር ተስፋዬ የአገልግሎትህን ዘመን ድንግል ማርያም ትባርክልህ እኛንም ከአለንበት ፈተና እንድንወጣ በፀሎት አስቡን
    ❤ፍቅርተ ማርያም እና ክንፈገብርኤል❤

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove1694 Před 3 měsíci

    መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ለእህታችን ይደርስች እመብርሀን ለእኛም ትስማን ትቅርበን አፀደገሬኤል ብላቹህ እስከነቤተስቡቼን በፀሎት አስቡኝ አሜን

  • @KebedeWatumo
    @KebedeWatumo Před měsícem

    መምእር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እኔ እንካን ለመጀመርያ ጊዜ ነው አንተ የምታቀርበው ፕሮግራም የሰማውት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በርታልን እንደው በናትክ ለኔም አፀልይልኝ ለበቃችው እእታችን ክንፈ ሚካኤል ብለክ አመሰግናለው

  • @user-xk8nk7io6t
    @user-xk8nk7io6t Před 2 lety +3

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ እግዚአብሔር አመላከ አሜን🙏🙏🙏
    አህታችን በፆሎትሽ እስብኝ ወለተ ስላሴ እያልሽ 😥😥😥

    • @alexbuze3430
      @alexbuze3430 Před 2 lety

      አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንመሞህር ብርሀነ መሰቀል ማዛ ማርያም ወለተ ማርያም

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +11

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🕊በረከቷ ይደርብን አሜን
    ወለተ ማርያም ከኔ ቤተሰቦቼ
    ሀብተ ሚካኤል
    ወልደ ሚካኤል
    ወልደ ስላሴ
    ወልደ ሚካኤል
    ወለተ ስላሴ 🕊🙏

    • @zinash4632
      @zinash4632 Před 2 lety +1

      እህተ ፃድቅ 👐

    • @robelberhane6440
      @robelberhane6440 Před 2 lety

      ወልደገብርኤል

    • @aklilsweet6407
      @aklilsweet6407 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት የሰማልን እህትይ በረከት ይደርብን አክሊል ማርያም ፣ ፀጋ ብርሃን ፣አረጋዊ ፣መለስ ፣ ወለተ ሃይማኖት በጸሎት አሰበኘ

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r Před rokem

    አረ በሰመኣብ በጣም ደስ እሚል ታሪክ ኡነት እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል በረከትሽን ይድረሰይ የኔ እህት ህሪተ ሰላሴ ብለሽ ኣስብይ
    መምህራችን ደሞ ፀጉኡን ያብዛልህ እመ ኣምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ቤተስብህ ልጀወችህ ትጠብቅህ ኣሜን

  • @aynalemashenafi
    @aynalemashenafi Před rokem

    መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን የህታችን በረከትዋ ይደርብን ወለተ ጻዲቅ

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 2 lety +9

    ሠላም የእግዚአብሔር ቤተሠቦች መምህር እንኳን ደህና መጡልን 💒🌹🙏

  • @bezawitaysheshim2277
    @bezawitaysheshim2277 Před 2 lety

    ወለተ ተንሳየ ወለተ ጊወርጊስ ወልደ ተንሳየ ፍቅርተ ማርያም ገብረ ጻዲቅ ወለተ አማኑኤል ለምተው አባቴ ወልደ አረጋዊ አደራ መምህር

  • @lokicrafthelper7362
    @lokicrafthelper7362 Před rokem

    ወ/ኢየሱስ 2 ወለተ/ኢየሱስ ወለተ /ስላሴ ፍ ቅረ ማርያም ላእከ ማርያም

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውዱ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ ጥላቶችህን በእግርህ ስር ይጣልልህ ቅዱስ ሚካኤል

  • @honeymar140
    @honeymar140 Před 2 lety +6

    🇪🇹🇪🇹🇪🇷እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ። በረከትሽ ይደርብን ንግስተ ሰማይ ወምድር ለእመብረሀን አሳስቢልኝ። በፀሎትሽ አስቢኝ።
    🇪🇹🇪🇷ኃይለ እየሱስ
    🇪🇹🇪🇷አፀደ ማርያም
    🇪🇹🇪🇷ፍቅረ ስላሴ
    🇪🇹🇪🇷ኃይለማርያም
    🇪🇹🇪🇷ገብረ ኪዳን
    🇪🇹🇪🇷እህተ ማርያም
    🇪🇹🇪🇷አፀበሀ ስላሴ
    🇪🇹🇪🇷ወለተ ዮሐንስ

  • @user-iq7ri1wd7i
    @user-iq7ri1wd7i Před 11 měsíci

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እህቴ አስካለ ማርያም ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ቀሪ ዘመንሽ።እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @senkenseyeferu1076
    @senkenseyeferu1076 Před rokem

    መምሕር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የክርስትና ስሜ እህተ እየሱስ ይባላል እባክህን ፀልይልኝ በሁሉም ነገር ያልተሳካልኝ ተስፋ የቆረጥኩኝ ነኝ

  • @user-ox3bf7ij2h
    @user-ox3bf7ij2h Před 2 lety +2

    ለእንቺ የደረሰች እመ ብዙሀን ለእኔም ለስደተኛ ልጅዋ ትድረስልኝ እህት ወድሞቼ በፀሎት አስብኝ እህተ ማርያም ብላቹ 😭😭💔

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    የሚገርም ነው ምነኛ መታደል ነው በእውነት የህታችን በረከቷ ይደርብን አሜን፫!

  • @user-yu9bw8tw9z
    @user-yu9bw8tw9z Před 8 měsíci

    የኔ ወለተ ኪዳን በረከቷ ይደርብ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SadaDubai-xz8ul
    @SadaDubai-xz8ul Před 9 měsíci +2

    የቅዱሳን ሁሉ በረከት አይለፈን የሁላችንንም አይነ ልቦናችንን ይግለፀልን
    ወለተማርያም እያላችሁ በፆለት አስቡኝ የልኡል እግዚአብሔር ቤተስቦች

  • @rahelsime6257
    @rahelsime6257 Před rokem

    እህታችን በጸሎትሽ አስቢን:
    ትርሲተ ማርያምን
    ወለተ ማርያምን
    ገብረ ሥላሴን
    ብስራተ ገብርኤልን

  • @user-rk4qz8ge5l
    @user-rk4qz8ge5l Před 5 měsíci

    መምህር በጣአም ደሰ የምል ትምህርት ነዉ በፀኤሎት ያሰቡኘ ወለተ ማርያም ነኘ

  • @weyneshetgebremeskel-sy3qo
    @weyneshetgebremeskel-sy3qo Před 9 měsíci

    እግዚያብኤር ይመስገን ደስ ይላል ተመሰገን ወለተ ይዎት ጽጌ ማርያም ወለተ ማርያም አብተ ስላሴ

  • @siikosilo
    @siikosilo Před 7 měsíci

    መምህር ቃለህዪወት ያሠማልን ወለተ ሀና በፀሎታችሁ አሥቢኚ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @degefamechal7328
    @degefamechal7328 Před 8 měsíci

    የእህታችን በረከት ይደርብን ገብረ ኢየሱስ

  • @Yosefkibret
    @Yosefkibret Před 5 měsíci +1

    ገብረ ጻዲቅ
    ፍቅርተ ገብርኤል

  • @user-ho8yw2ji6l
    @user-ho8yw2ji6l Před 11 měsíci

    በረከት ይህደረብን
    ወለተ መድህን አብ ፆሎትኩም ዘክሩኒ