ባለሀብቱን ጉድ ሰራችው | በአብር አንከርት መተት የናወዘው ወጣት | ቁንጅና አያታላችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ባለሀብቱን ጉድ ሰራችው | በአብር አንከርት መተት የናወዘው ወጣት | ቁንጅና አያታላችሁ

Komentáře • 306

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 6 měsíci +83

    አቤቱ ከመተተኛና ካስመተተኛ አንተው ጠብቀን 🙏🇪🇷

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 6 měsíci +2

      Amen ere enem techgreyalehu 😒

    • @Mekde.2126
      @Mekde.2126 Před 6 měsíci +1

      አግዚአብሔር የስትህ ወንድሜ

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf Před měsícem +1

      አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @Mom-mt1yx
    @Mom-mt1yx Před 6 měsíci +22

    ወርቃ ፈራው ትውልድን ለማንቃት የምታደርገው ጥረት ጥሩነው ቀጥልበት ባታ ማርያም ትጠብቅህ ጉጉት አብር አከርት ነው እኔም ማታ ከአስራሁለት እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ለሊት ከአስር ሰአት እስከ ንጋት አስራ ሁለት ሰአት የጎረቤት ጣራ ላይ ሆኖ ወደኔ ጊቢ ይጮሀል ከጎረቤት ነው የሚላከው ሲጮህ ከጭቅላቴ ጀምሮ መላ ሰውነቴን ይወረኛል በአቡነ ሀብተማርያም እጣን ጠዋ ትና ማታ እያጨስኩ ነው ያስቆምኩት እጣናቸው ቃልኪዳን አለው እርኩስ መንፈስ አርባ ክንድ ያርቃል በአሁን ጊዜ አብዛኛሰው በአቋራጭ መክበር እና ማደግ ነው የሚፈልገዉ ወፍጮ ቤት ለማስፈጨት የሄደ ሁሉ ዱቄት ለብሶ ነው የሚመጣው እርኩስ የረከሰ ደጅ የረገጠ ሁሉ ደብተራ ጠቋይ ቃልቻ አውሊያ የእጅ መዳፍ አባቢ ሲኒ ዘቅዛቂ ስማቸው ያልጠራዃቸው ብዙ አሉ ሁሉ የረከሱ እርኩስ ናቸው እንደ ወፍጮቤት ዱቄት በላያችን ላይ ሰብስበን ወደቤታችን የምንገባው በንሰሀ እንመለስ መድሐኔአለም ለሁሉም ጊዜ አለው ብሎአል የሱን በረከት መጠበቅ ይበጀናል በርታ።

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 Před 6 měsíci

      Endet ehete gugut mendnew ende arenem bet Tara lay gugut meshet ayeche besetenyaw wer tedare tebetene wey gud

    • @Mom-mt1yx
      @Mom-mt1yx Před 6 měsíci +1

      @@tsigetadele1507 ጉጉት የአረብ መት ነዉ መፍትሄው መፀለይ መስገድ ከደብረሊባኖስ የአቡነ ሐብተማርያም እጣን ቤት ጊቢ ላይ ማጨስ እጣኑ ቃልኪዳን አለው እርኩስ መንፈስን አርባ ክንድ ነው የሚያርቀው ።

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 Před 6 měsíci

      @@Mom-mt1yx enem be habtye etan be emenetu betsebelu new yalehut wegiyaw gen kebad new sew Hager lefeche yametaweten neberet tekafelo lemehed kesonyale tsadeku edefekedu yareguny yelejoche Amlak betam new gen yegeremeny ene bedegay abarerekot balebet lemen aleny ahun lay geremony new

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 Před 6 měsíci +1

      @@Mom-mt1yx enem be habtye etan be emenetu betsebelu new yalehut wegiyaw gen kebad new sew Hager lefeche yametaweten neberet tekafelo lemehed kesonyale tsadeku edefekedu yareguny yelejoche Amlak betam new gen yegeremeny ene bedegay abarerekot balebet lemen aleny ahun lay geremony new

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Před 6 měsíci

      የአቡነ ተክለሀይማኖት እጣን እኔም አለኝ ጥሩ ነው ማለት ነው መቸ መቸ እንደ ሚጨስ ንገሪኝ

  • @solomon9058
    @solomon9058 Před 6 měsíci +51

    በእውነት ፕሮግራምህ አስተማሪ ነው እንደዚህ በመንፈስ የተያዙትን ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢሄዱ በጣም ጥሩ ነው❤❤❤❤❤

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 6 měsíci

      መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እያንዳንዱ ህይወታችን ውስጥ ቡዙ ተረክ አለ እግዚአብሔር ይማረን በእውነት

    • @wincell9735
      @wincell9735 Před 6 měsíci +2

      እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤

    • @user-wn8qq7uo4s
      @user-wn8qq7uo4s Před 6 měsíci

      እንድህ አይነት የአሮጊት ተረት ይለዋል የመጽሐፍ ቁድስ ቃል በ ሀያደኛው ክፍለ ዘመን
      እባክህ በደሙ የተሽነፈን የወደቅን ስይጣን
      አናትህ ላይ እትጫን

    • @user-ed5je2ky5w
      @user-ed5je2ky5w Před 6 měsíci

      Awo weda bermali kedusi gorgsi behduu❤ hulum yefwsli ledjki abkgiii 😢

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 Před 6 měsíci +23

    በእውነት የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች አስተማሪዎች ናቸው እግዚአብሔር ያበርታህ ከልቤ አክባሪህ ነኝ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 6 měsíci +19

    አቤቱ አምላኬ በቸርነትህ ማረን አሜንንን🙏❤🙏

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Před 6 měsíci +11

    በስመ ስላሴ ስም የደብተራ መንፈስ ቅድስ ሚካኤል በሰይፍ ይቆራርጣቸው እኛም አልተናገርንም ባመንካት ጋደኛዮ ትዳርም ቤቴንም ሁሉንም ነገር አጣሁኝ እግዚአብሔር ግን በህይወት አቆመኝ ወደራሳ ይመልሰውየሚበቀል አምላክ አለ

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ወንድሜ ተባረክ እኔም ብዙ አስተውያለሁ ብዙም አይቻለሁ የማመልከው እግዚአብሔር ጠብቆኛል በተለይ ዕድል መውሰድ የሚለሁ ተምሬበታለሁ ተባረክ

  • @henokendale102
    @henokendale102 Před 6 měsíci +5

    ጌታዬ ሆይ ትዳሬን እና ልጆቿን አንተ ጠብቅልን አሜን

  • @user-hr9ps2bc6n
    @user-hr9ps2bc6n Před 6 měsíci +9

    ንቁ ወገን እንንቃ በተለይ ሰውን ማመን በጣም ከባድነው እጅግ በጣም ከባድ ነው ትክክል ነው እየተሰራያለው የደረሰበት ነው እሚ ያውቀው

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před 6 měsíci +12

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ምን አይነት ግዜ ደረስን ወንድማችን እግዚአብሔር በጸጋ ይጠብቃቹ በየግዜው ስለምታነቁን

  • @user-ut5bh4gh4e
    @user-ut5bh4gh4e Před 6 měsíci +6

    ጌታዬ ሆይ ትዳሬን እና ልጆችን አን ተ ጠብቅልን አሜን

  • @aduadu7476
    @aduadu7476 Před 6 měsíci +14

    ወይኔ ጉዳችን እግዚአብሔር ይታደገን እንጂ ሰውማ ከፍቷል 🙏🏼

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    ወርቅዬ ከክፉ ሰው ልዑል አምላክ ይጠብቀን እጂ የሰውን ንብረት ለመውስድ በሰላቢ መንፍስ አንዳንድ ሰው የሚተኛ አይመስለኝም::

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 6 měsíci +4

    ወንድሜ ወርቃፈራሁ የገባን ገብቶናል ያልገባውም ቀስ ብሎ ይገባዋል እግዚአብሔር ይግለፅላቸው የምታቀርበው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 6 měsíci +12

    እግዚኦ ግን ስንት ዘመን ለመኖር ነው እንዲህ የከፋነው? ሞት የሚባል ዳኛ እኮ አለ ሲኦል የሚባል የዘለአለም ሞት እረፍት የሌለው የእሳት ጎርፍ እኮ አለ ኸረ ሰዉ ግን ምን ሆኖ ነው አቤቱ አንተ ሰውረን🙏😔😥

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 6 měsíci +1

      ይህን እንዳያስቡ አጋንንቱ ተቆጣጥሮአቸዋል 😢

    • @bethelhemmekonnen5
      @bethelhemmekonnen5 Před 6 měsíci

      Asszlna enem agbichew eynork bemetet mikniat edlen wesdo etenkeratiku new

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před 6 měsíci +6

    በጣም የምገርም ነው ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 Před 6 měsíci +7

    ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ወንድማችን ወርቅ አፈራው

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 6 měsíci +9

    ቀላል እንሰማሀለን ኑርልን ክብረት ይስጥልን❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 6 měsíci +3

    በኢየሱስም የመተት መፈስ የፈረሰ ይሖን ኢየሱስ የሚያምን ድግምት ቢሖን ጥቁልና ቢሖን መተት ቢሖን አይሰራም ተመስገን ኢየሱስ በደምሕ ሸፈከን እርስትሕ ለማንም አትሰጥም❤❤❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 6 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይጠብቀን አደገኛ ሰዋች በዝተዋል

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Před 6 měsíci +8

    ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ የታሪኩ ባለቤት ፈጣሪ ደርሶለታል ቢሾፍቱ ያምልኮት ቦታነዉ ይባላል ኦርቶዶክሶች እዛያሉ ወደፈጣሪ መማፀን ይኖርባቸዋል አብዛኛዉ ፆምእንኳን አፆሙም ደንዝዘዋል በልቼ ልሙትና በመተት መግደል ማበላሸት ሰራዪ ብለዉ ተያይዘዉታል መጠንቀቅ

    • @S.m543
      @S.m543 Před 6 měsíci

      እኔም እሰማለሁ አባታችን የሚባሉ ደብረ ዘይት አሉ ይባላል። ይሄ ገንዘብ አምላኪ የሆነ ህዝብ በአሁኑ ዘመንማ የውድድር ዘመን ነው ይብስብታል ።

  • @fikrtealemu7661
    @fikrtealemu7661 Před 6 měsíci +4

    በጣም ትክክል ነዉ ያልደረሰበት አይረዳዉም ቀድመን ብናቅ ኖሮ ከብዙ ነገር እናመልጥ ነበር

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i Před 6 měsíci +2

    ከባድ ዘመን ነው የሰውን ልጅ ማመን እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው በእርግጥ ህይወቴን ወደኃላ እያየሁ ነው ብዙ ነገሮች ይኖራል ልክነህ

  • @wedassezelalem7426
    @wedassezelalem7426 Před 6 měsíci +4

    ወርቅዬ እድሜ ይስጥህ አንተ በምታቀርበው የሰዎች ታሪክ እኔ ከቤተሰቦቼ ጋር እየተማርንበት ነው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 6 měsíci +5

    አይዞህ በርታ ከብዛት ጥራት ከሰይጣን ጋር ሃብታም ከመሆን እግዚአብሔር የባረከው ቂጣ ሰላም አለው ስለዚህ አንድ ሰው ከዳና እግዚአብሔር ያንተን በእጥፍ ያዘጋጃል ።

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow Před 6 měsíci +4

    እዉነትም የሰዉ ልብ እጅግ ክፉ ነው 😢 እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያዋርዳቸዋል

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 Před 6 měsíci +15

    እረ ኡኡ እኔ ምን እደሚሻለኝ ይሄው 25 አመቴ በእግዚአብሔር ሀይል ነው ያለሁት

    • @user-ud9if4hm3s
      @user-ud9if4hm3s Před 6 měsíci +1

      አይዞህ/ሽ ፀልይ ስገጅ እኔ 17. አመት በለይ ሆነኝ ማማለስ አልቻልኩሙ

    • @king_maker9285
      @king_maker9285 Před 6 měsíci +2

      ማለት? በእግዚአብሔር ሀይል መኖር ታዲያ ምን ችግር አለው?

  • @azebberhe
    @azebberhe Před 6 měsíci +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ አለን ብዙ የምንከታተልህ ሕዝቡ እንደሆነ ያጋንንትን ስራ አያወቀ መጥቶዋል በርታ

  • @habtamudemissie9747
    @habtamudemissie9747 Před 6 měsíci +1

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን መምህራችን ፡፡ እድል ነጣቂዎች ለሰይጣን ተንበርካኪዎች አሉ፡ በጣም አሉ፡፡
    ገንዘባቸውን ከገንዘብ ህ ጋር አነካክተው የሚሰልቡ ሰላቢዎች፡ በምትሰራው ሥራ የሚቀኑ ፡እቁብ በሚል ሰበብ ሰውን ሙልጭ አድርገው ባዶ የሚያስቀሩ መተተኞች በየቦታው አሉ፡ እኔና ባለቤቴም የዚህ ችግር ተጋላጭ መሆናችን አሁን ገብቶኛል፡፡ አመሠግናለሁ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 6 měsíci +11

    እኛ ኢትዮዽየውያን ግፋችን በዛ አሁን ደግሞ ይህንን መተት ፋሽን አድርገውታል

    • @user-gy9gm3tk1g
      @user-gy9gm3tk1g Před 6 měsíci

      ይሰራል ግን መተቱ እኔ አላምንበትም

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 Před 6 měsíci +1

      ​@@user-gy9gm3tk1gየማይፀልይ የማይሰግድ ከሆነ አወ ይሰራል መተቱን የሚከላከልበት ምንም መንፈሳዊ ተግባር ስለሌለው

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 6 měsíci

      ​@@user-gy9gm3tk1gለማመን ከከበደህ ፀበል ቦታ ሂድና የያንዳንዱን ታሪክ ጠይቅ በተጨማሪም እራስህም ተጠመቅ ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ሰይጣን አለ አላምንም በኔ ላይ ስልጣን የለውም ይላል አንደበትህ ላይ ሆኖ አንተም በውሰጥ የሚያሳስብህን ሃሳብ የራስህ ይመስልሃል ምክንያቱም መንፈሱ ከነቃህበት የምትወስደው እርምጃዎች አደገኛ መሆኑን ስለሚያውቅ ቀድሞ ጥንቃቄ እያደረገ ነው ለማንኛውም ፀሎት አድርገህ 21 ሰግደህ ተኛ የመጀመሪያው ምልክት እሱ የምትነቃበት ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 6 měsíci +1

      ​. አታምንበትም ስትያዝ ታምናለህ በየ ፀበሉ ሄደህ አረጋግጥ የህዝቡን ስቃይ

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 6 měsíci +4

    እመብርሀን ትጠብቅልን እናተ ባታነቁን እንዴት ጠላታችንን ዳቢሎስን እናውቅ ነበር

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Před 6 měsíci +6

    ወርቅዬ አውቀው የተኙትን ተዋቸው። እኛ እኛ እናዳምጥሀለን።

  • @መና
    @መና Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው።

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 Před 6 měsíci +2

    ወንድማችን ወርቀ በጣም ነው የማመሰግንሕ እግዚኣብሔር ይጠብቅ 🙏🏽

  • @fasilagegnehu2725
    @fasilagegnehu2725 Před 6 měsíci +2

    ወርቅዪ እ/ር አገልግሎትህን ይባርክልህ! ህሊና ብራሱ ገንዘብ ነው ነገ ገንዘብ በራሱ ይመጣል በርታ፡፡

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 Před 6 měsíci +6

    እኔ ሰማሀለው ወርቅአፈራው ይህ ግዜ እርኩሰት የነገሰበት ዘመን ነው

  • @meronnegatu8583
    @meronnegatu8583 Před 6 měsíci +1

    አረ ተባረክ ብዙ እያስተማርከን ነው. እግዚያብሄር በሄድክበት ይከተልህ ክፉ አይንካህ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 6 měsíci +2

    ወርቅየ ሃገራችን አሁን በጣም የከፍ ጊዜ ላይ ናት ማንንም አምነህ አትሂድ በተለይ በምኪና ሁሌም መልካም ቀን አይገጥምም እባክህ ተጠንቀቅ።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 6 měsíci +6

    ልጀ መቀሌ ዩንበርስቲ ተመድቦ እንደሄደ አንድ የቀስ ቤተሰብ ልጅ ኣጋጥማው ብሬን ጥርግ አድርጋ ነው የበላችኝ እኔ የልጀን ኣእምሮ ልጠብቅ ብየ ከኣቅሜ በላይ ብር እልክለት ኣሎህ እሱ ለካ ተካፍሎት የሚበላ ሰው ስላጋጠመው ነው ብር የማይበቃው በጦርነቱ ምክንያት ተመልሶ ወደ አዲስ አበባ ከመጣ ቡሀላ ልጀ ብቸኛ መሆን ከሰው መራቅ ይፈልጋል ምክንያቱ ልጅትዋ ከእስዋ ውጭ እንዳይቀርብ ያሰራችበት ድግምት እስራት ነው እሱን ለማፍረስ በፀሎት እየተጋሁ ትውልዱ ከእምነት በመላላቱ የራሱን ችግር በራሱ ወደ እግዛብሄር ቀርቦ ኣለመፍታቱ ትልቁ ችግር ነው 🤔

    • @S.m543
      @S.m543 Před 6 měsíci

      ወይ ጉድ እግዚአብሄር ያርቅለት ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 Před 6 měsíci +1

    ትክክል ወንድማችን እግዚአብሔርን መፍራት ትታል ስው በክፍትና በተንኮል የስውን ህይወት አበላሽቶ እሱ መበልፅግ የሚፈልግ ህዝብ ሆነናል ይቅር ይበለን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 6 měsíci +4

    እውነት ነው እና በጣም ያናድዳል እኔ እራሴ ሀገሬ ገብቸ ቤተሰቦቸን ባስረዳቸው ምኖቴም ፆለቴም ነው

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr Před 3 měsíci

    አቤቱ ምህረትህን ላክልን 🙏 ወንድሜ ተባረክ እውነት ነው የክፋት ስራ እያደገ ነው የመጣው የዚህ ዘመን ወጣትማ መሰዋት ነው የሆነው የሆነብንን ሳናውቅ እራስን ቁልቁል ከመጣል ጀምሮ በተለያዩ ሱሶች እራስ እስከመርሳት ከቤተሰብ ጀምሮ ከየአቅጣጫው የሚመጣውን የስድብ መአት እና መገለልን ችሎ የዳቢሎስ ስራ ሳያንስ በህብረተሰቡ የሚደርስበት ግፍ አረ የኔ ዘመን ሰው በስንቱ ነገር ቀለጠ አረ ፈጣሪ በቃቹ በለን ምድሪቶአስ ስንቱን ትቻል

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Před 6 měsíci +2

    ይገርማል ያስፈራል ዘመኑ ምንድነው የመጣብን ለንብረት የሰውን ህይወት አሳልፎ መስጠትእንዴትስ ነው ሰው ማመን የሚቻለው እንግዲህ ልጅትዋ ገና የሀይስኩል ተማሪ ምኑንም ያላየች በመጥፎ መንፈስ ተተብትባ

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Před 6 měsíci +1

    ኢየሱስ ይመጣል በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን ያዋጣል

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil Před 6 měsíci +1

      የጨለማ ኢየሱስ መቼም አይመጣም

  • @elizabethtesfaye7477
    @elizabethtesfaye7477 Před 6 měsíci +2

    በጣም እናመስግንሀለን እኛ እንከታትልሀለን ጆሮ ያለው ይስማ

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 6 měsíci +1

    ወርቅ ኣፈራሁ ተባረክ የኔ ወንድም እኔ ራሴ ያንተን ሚዲያ እከታ ተላለሁ በጣም ጎብዝ ነህ በዚህ ላይ ኣስተማሪ የሆነነገር ነው የምታቀርበው

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 6 měsíci +2

    እናመሰግናለን

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f Před 6 měsíci +1

    አቤቱ ማረን ያልሰማነው ያላየነው ያሎነው ነገር የለም እባክህ አምላኬ ሆይ ማረን በርታ ወንድሜ አክባሪክ ነኝ

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 6 měsíci +5

    አሁን ሰው እንደድሮ ፊት ለፊት መጣላት ትቷል ምንም ባታደርጋቸውም እነሱ ቁጭ ብለው ሌላው ሰርቶ ወይም ተምሮ ትንሽ ከነሱ ከፍ ካለ አለቀ ያስቀምሙልሀል ደሞ እኮ የሚገርመው በምንም ልትጠነቀቅ አትችልም በዛ ላይ የሚታይ ሀብት እውቀት ባይኖርህም እድልህን ያስቆጥራሉ ከዛ እድልህን ይወስዳሉ አእምሮህን ማህፀን መልክ ወዝ የማይወስዱት ነገር የለም

    • @meremanasir4147
      @meremanasir4147 Před 6 měsíci +2

      እዉነት ነዉእኔም ይሄ ነገር ደርሶብኛል ሁሉነገሬን ነዉ ያጣዉት

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Před 6 měsíci

      May God bless you our brother it's very dangerous what we hear and see i have so many problems too but i am not going to give up am still fighting with devils i did talk to you over the phone hopefully one day I will meet you in person & tell you the rest may God bless you all your family 🙏🙏🙏

    • @user-gy9gm3tk1g
      @user-gy9gm3tk1g Před 6 měsíci

      ​@@meremanasir4147ቆይ ምኑን ነው የሚወስዱት ከሰውየው

    • @user-gy9gm3tk1g
      @user-gy9gm3tk1g Před 6 měsíci

      ቆይ አልገባኝም ምኑን ነው የሚወስዱት

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 6 měsíci

      ​​@@user-gy9gm3tk1gእግዚአብሔር መጀመሪያ ስትፈጠር የሚሰጥህ ፀጋ አለ እንዴት በዚህ አለም እንደምትኖር ነገር ግን ሰዎች ላይ ሆኖ መንፈሱ ቡዳ ሆኖ ይመለከታል ልክ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ እዬብን እንደተመለከተው ለማንኛውም መምህር ተስፋዬ አበራ የሚል ዪቲዩብ ላይ ገብተህ አዳምጥ አለበለዚያ በኮመን ለማስረዳት ከባድ ነው አንድ ስዓት ማብራሪያ ያስፈልገዋል።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 6 měsíci +1

    ያሳዝናን በጣም. ፈጣሪ ይጎብኘው ልጁን እሱም ልብ ይስጣት ከነቤተሰቡዋ!!

  • @user-ku9nf7zu4n
    @user-ku9nf7zu4n Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልክ።በርታ ሁሉም ያዳምጥካል፡፡

  • @hannagurmu4082
    @hannagurmu4082 Před 6 měsíci +2

    አይ ይሄ ያብር ያንክርት ያልገባበት ቦታ የለም ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሄር በቸርነቱ ይማረን

  • @manuel2445
    @manuel2445 Před 6 měsíci +1

    ❤🙏🙏🙏Amen Amen Amen ❤

  • @betelehemmelaku4533
    @betelehemmelaku4533 Před 6 měsíci +1

    yemikawemehe erasu debetera new wenedeme bereta ❤

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Před 6 měsíci

    በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ቅዱስ ሥላሤዎች ከእንደዚህ አይነት ይጠብቁን

  • @user-ek1ep1iv3p
    @user-ek1ep1iv3p Před 6 měsíci +2

    በርታ እግዛቤር ካተ ጋር ይሁን

  • @tesfayeabdeta5441
    @tesfayeabdeta5441 Před 6 měsíci +35

    ባለታሪኮችን በአካል ብታቀርብ የተሻለ አስተማሪ እና ብዙ ተከታይ ይኖርሃል!

    • @ethioeri1550
      @ethioeri1550 Před 6 měsíci

      Ewnet new alu alu betam yastelal teret teret new mimeslew

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 6 měsíci +8

      እርሱ ተከታይ ለማግኘት አይደለም የሚሰራው ልቡ የተከፈ አንድ ሰው ቢሰማው ከበቂ በላይ ነው በአካል ለማቅረብ ደግሞ የሰዎቹን ፍላጎት ማወቅ ይፈልጋል በመቀጠልም ደግሞ በሶሻል ማዲያ እንደዚህ አዬነት ሰዎች ሲቀርቡ መንፈሱ ስለሚያጋልጡት የበለጠ ጦሩ ይበዛባቸዋል እና ይቅረቡ ከማለት የእውነት ታሪኩ ካሳዘንን አንድ ጊዜ ቆመን በስማቸው አባታችን ሆይ ማለቱ ለእኛም ለእነርሱም በረከትን ያሰጣል።

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před 6 měsíci

      ​@@ethioeri1550ምነው ከነዛ ወገን ነህ እንዴ

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před 6 měsíci +3

      እሱ የከታይ ቢፈልግ ኖሮ እየለመኑት የሚከፍሉትን እንቢ ብሎ ነው እዚህ ትውልድን ለማዳን ከእኛ ጋር የሚዳረቀው፡ ለምሳሌ እኔ በራሴ ታሪክ አለኝ ግን ለቤተሰቦቼ ክብር ስል አደባባይ ላይ ወጥቼ መናገር አልፈልግም፡

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 6 měsíci +4

      ትኩረታችን ከትምህርቱ እንጂ እነሱ ቀረቡ አልቀረቡ ትኩረት አንስጥ እባካችሁ

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 Před 6 měsíci +1

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏❤❤

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 Před 6 měsíci +1

    አዎን ልክ ነህ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před 6 měsíci +1

    ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ሃይል አጋንትን ያፍርስትልን

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Před 6 měsíci +2

    በርታልን አክባሪህ ነኝ ።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Abcde-nx5mg
    @Abcde-nx5mg Před 6 měsíci +4

    It's very educational I mean spiritual so keep it up bro..

  • @berhanbekele
    @berhanbekele Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @MekedesNew
    @MekedesNew Před 6 měsíci

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥ ።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 6 měsíci +1

    Werk!betam astemari new be beteseb Tselot dinehal edilegna nehe!!! Tigistihe asdenikognal Egziabher Amlak yirdachihu!

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 6 měsíci +1

    በጣም አሰተማር ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 6 měsíci +4

    እውነት ነው ይህ ፓሮግራም 20 ከ30 አመት ቡሀላ አይገኝም ቢፈልጉትም ተማሩ ንቁ

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před 6 měsíci

    በጣም ኣስተማሪ ነው በርታልን ወድማችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 6 měsíci +2

    በቅድስት ሥላሴ ስም በምተት ይሚመሰረት ትዳር እንዴት ንብረት ፈልጋ ሰዎችን መጉዳት አያምም እንዲህ የምትሰሩ ሰዎች ህሊናችሁ ይውቀሳችሁ

  • @user-fh6ff2zo8g
    @user-fh6ff2zo8g Před 6 měsíci

    እየውልህወንደሜ በወርቅበዋጋ አልተገዛነም
    በከበረደሙ ገዘነአደነነ ነውየሚለን
    ልብ በል ስጋህን ያለአላማ ስታራክስ ይህመተት ባንተበሷ ይሰለጥናን አሁንየምትነግረን አንዱ ፃድቅ አንዱን ተኮለኛ አድርገህነው ያቀረብከው እኔግን በክርስቶስየተቀደሰውን ስብእና ከውሾች ጋር
    ሲውል ያመጣው ጣጣ ነው እንጂ በእስራኤል ሟርት አይዝም ተብለናን

  • @wenyasrat6537
    @wenyasrat6537 Před 6 měsíci +1

    Thank you Werkeya.

  • @wincell9735
    @wincell9735 Před 6 měsíci +1

    እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C Před 6 měsíci +1

      አዎያድናል ሀሰተኛው እየሱስ ሳይሆን የድግልማረያም ልጅትክክለኛው እየሱስ ክርስቶስ ያድናል የሉተራዊያን ሳይሆን ገቢቶ😅

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před 6 měsíci

      ​@@user-bl9vt8yr9Cኮተታም ሀሰተኛው ኢየሱስ እያላችሁ የኢየሱስን ክብር የምትጋርዱ እናንተ ኦርቶዶክሶች ናችሁ የኢየሱስ ስም ሲጠራ ፈጥናችሁ የድንግል ልጅ ኢየሱስ በሚል መጋረጃ ተሸፍናችሁ ሰይጣንን የምታመልኩ ደጋሚዎች ናችሁ ።ሀሰተኛው ኢየሱስ ገና አልተገለጠም

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 6 měsíci +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ይኼ ለሁሉም ሰው ማስጠንቀቂያ ደወል ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-bi8zv9ui8j
    @user-bi8zv9ui8j Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡን

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Před 6 měsíci +1

    ሁሌም አዳምጥሃለሁ የእዉነት አስተማሪ ነው ፕሮግራምህ

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ይፈውሰው

  • @tigisttadesse4588
    @tigisttadesse4588 Před 6 měsíci +1

    Please keep going ...I'm listening too you

  • @yordanosa9646
    @yordanosa9646 Před 6 měsíci

    I’m from USA and one of the trees people, So I believe you 💙💚💙💚💙

  • @hiwethaileab7763
    @hiwethaileab7763 Před 6 měsíci +1

    Egziyabher edmena tena ysteh❤ betam astmari program new berta

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር እኛንም አገራችንንም ይጠብቀን ሰይጣንን ከምድራችን ላይ ያ ጥፋልን አሜን ❤❤❤

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před 6 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዓይነ ልቦናችን ያብራል። የሰማነውን በልቦናቸፈ ይፃፍልን።እግዘኸ የአገአ
    ወንድማችን ላንተም የአገልግለአ

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 Před 6 měsíci

    ወንድሜ ወርቅኣፈረው እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ነው የምለው የምታሰተላልፍልን ፕሮግራም የብዙዎችን ሕይወት የሚያንኮኳ ነው በፍፁም አትድከም እግዚአብሔር ያበርታህ ኣንዲት ነፍሰ ታተርፋለህ እኛ በብዙ እየተማርንበት ነው የመጸሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ስለተጠቀሰ ኣይደለም ኣባታችን መላዓከ መንክራት መምህር ግርማ እንዳሰተማሩን በመጀመሪያ ኣሰሮ ያዘንን ጠላት ሰንነቃበት ነው በመንፈሳዊ ሕይወት እየጎለመሰን የምንመጣው
    በኣንተ በኩል ብዙ ፈተና ሊኖር ይችላል ግን ከኣንተ ጋር ያለው ያማያንቀላፋው ኣምላክ ይበልጣል ዘውትር የሚጎልህን የሚያውቅ ኣምላክ ይሙላልህ

  • @TEKLERISHAN-bu4vc
    @TEKLERISHAN-bu4vc Před 6 měsíci +2

    ወይ ፈጣሪ ለየትኛው ዘመን ነው ግን ሰውን በክፉ መንፈስ ጠምደው የሰው ሃብት ንብረት ለመዝረፍ ሚመኙ ግን በስመኣብ ስንሞት 3 ሜትር ጨርቅ ይዘን የምንሄደው እስከዚህም ክፋት ሃጥያት ኣቤት ማሃረነ ክርስቶስ ምህረትህ ላክልን ፈጣሪ ያስፈራል

  • @enatmersha
    @enatmersha Před 6 měsíci +1

    Ensemahalen Egziabhare yesetelge.

  • @muluwoyecha5951
    @muluwoyecha5951 Před 6 měsíci +1

    ጥሩ ስራ እንደሚሰራ ሰው በሰው መሀል ያለ እፍረትና ነውር ቆመው መሄዳቸው እኮ የሚገርም ነው እርሱ ይፍረድባቸው።

  • @tesfi6565
    @tesfi6565 Před 6 měsíci +1

    WORKAFERAHU TEBAREK BE KRISTOS DEM ZEMENIH BETESEBIH YANTENA YANTE NEGEROCH HULU YISHEFENULIH.

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 Před 6 měsíci +1

    ወንድሜ በርታ በጥሩ አገልግሎት ላይ ነህ በእርግጥኝነት እግዚሐብሔር ያሻህን ያደርግልሀልና በርታበት ወድጄልሀለው ። ❤❤❤❤❤

  • @TigistBekele-mk3ti
    @TigistBekele-mk3ti Před 6 měsíci

    እዉነት ነዉ ከእግዛብሄር በላይ ምንም የለም እኛ ግን እናመነታለን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 6 měsíci +4

    ዋው፡ውዱ፡ባለሞያ❤🙋‍♀️🇻🇳✝️🇪🇹🙏

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C Před 6 měsíci +1

    መተት እግግዚአ ብሔር ያፍርሰው ሁላችንም እምነተጎደሎመሆን የለብንም በጸሎትመበርታት አለብን ወንድማችን ዛሬሰብስክራብ አድረግክኩህ በርታ አድናቂህነኝ ከጋዜጠኝነትህ ውጪ የእምነትህ ጥንካሬ ከድሮም እወድልሃለሁኝ በርታ አንጋፋው ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ❤❤❤

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 Před 6 měsíci

    ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤💒🙏

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 Před 6 měsíci

    እኔ ማርያምን እደዚህ አይነት ነገር የሚሰሩ ሰወች ሰው አይመስሉኝም እኔ ነፃ የሆነ እግዚአብሔር ያለበት ፍቅርን ነው የምፈልገው

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Před 6 měsíci

    በርታልን ወርቅዬ ተባረክ

  • @tigisttsegayehabtemaryam106
    @tigisttsegayehabtemaryam106 Před 6 měsíci

    ወርቅዬ ሰው አያምነኝም ብለክ ብዙ አትጨነቅ ደጋግመህም ስለስራክ ማብራራት አይጠበቅብክም ዝም ብለክ ወደፊት ቀጥል እግዛብሔር በናንተ ላይ ስራውን የሚሰራበት ጊዜ ነወ። በርቱ

  • @user-sd5jr2nm8g
    @user-sd5jr2nm8g Před 6 měsíci +1

    አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Před 6 měsíci +1

    በባለቤቶቹ አንደበት ቢሆን ይበልጥ ይመረጣል።

  • @mahlet-dj4uh
    @mahlet-dj4uh Před 6 měsíci +1

    በትክክል ነወ የኔም ነወ

  • @MemeBh-xr9de
    @MemeBh-xr9de Před 6 měsíci

    ከዚ የበለጠ ምን አስተማሪ አለ እናመሰግናለን ጥላችንንም እየፈራን ነው አሁንማ ፈጣሪ በጥበብ ይጠቡቀን።

  • @sarontadesse7468
    @sarontadesse7468 Před 6 měsíci

    በረታ,አሁን,ብር,እና,ወርቅ,ላይኖርክ,ይችላል,ከብር,እና,ከወርቅ,የሚበልጠውን,እግዚያብሄርን,ይዘክ,መቼም,አትወድቅም,ሁሉንም,ነገር,አትረፍርፎ,እግዚያብሄር,ይሰጥሀል,አጋንት,በተለያየ,መንገድ,ሊጥልክ,እና,ሊጠልፍክ,ሁሌም,አሰራሩን,እየቀያየረ,እና,እየለዋወጠ,አውቆ,አንተን,ተስፋ,ሊያስቆርጥክ,እና,ጠልፎ,ሊጥልክ,ይሻል,ስለዚ,ንቃበት,እወቅበት,እውነት,የምነግርክ,ግን,እመቤቴ,ጥላ,አትጥልክም,እንዳተ,እና,እንደ,ተስፋዬ,አበራ,እና,እንደመምህር,ግርማ,አይነቱን,መጣል,እና,ማዋረድ,ሁሌም,ይፈልጋል,ነገር,ግን,ዋናው,ለዚ,ምቹ,ሆኖ,አለመገኘት,ነው
    16/06/2016 የዛሬዋ,ያመቷ,እናቴ,ኪዳነምህረትትቅደም,እላቹ,እሷ,ጥላ,ከለላ,ትሁናቹአሜን