Komentáře •

  • @dagnachewabebe8353
    @dagnachewabebe8353 Před 10 měsíci +343

    ግሩም ምልከታ/እይታ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ህዝባችንን ከወጥመድ አስመልጡት።

    • @abcgoogle4357
      @abcgoogle4357 Před 10 měsíci +8

      እሄ መዝሙር አደለም
      ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ
      እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * *
      እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus
      Thank you

    • @KiyaFenu
      @KiyaFenu Před 10 měsíci

      ​@@abcgoogle4357thank you,,,that is the point 🙏

    • @samuelfsha6365
      @samuelfsha6365 Před 10 měsíci +3

      ምናለበት ፔህራዊ ውትህድርና ቢታወጅ … ያልኩት ይሄ ስሰማ ነው በቃ !
      አየ ! ሰው ስራ ሲፈታ 😂 አስቂ ነው 🎉በጣም - የአርቲዝም - ሀይማኖቶኛት 😂 ብንላሹ ቅር እዳይላቹ ፧ 😂😂😂😂

    • @GOD-127
      @GOD-127 Před 10 měsíci

      ​@@ethiopiaafrica5008I think so you are not normal please go to hospital you need some medication for your mental illness

    • @abcgoogle4357
      @abcgoogle4357 Před 10 měsíci +1

      @@ethiopiaafrica5008 mnm y maymesl topic eko nw are....ahuns bza

  • @FitsumHailu-hi9rq
    @FitsumHailu-hi9rq Před 10 měsíci +197

    አብዬ እንዲህ የሚያነቃ እድታነቃ የመረጠህ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ

    • @abcgoogle4357
      @abcgoogle4357 Před 10 měsíci

      እሄ መዝሙር አደለም
      ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ
      እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * *
      እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus
      Thank you

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před 10 měsíci

      Amen Amen amen

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia Před 10 měsíci +56

    አቤት እውቀት አቤት ጥበብ አቤት አገላለፅ አቤት ምርምር አሁንም እውቀትን ጥበብን ይጨምርላቹ❤ አብይዬ

    • @user-ew3nr5cf7y
      @user-ew3nr5cf7y Před 8 měsíci

      ከነሱ የባስክ ደነዝ

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu Před 5 měsíci

      ​@@user-ew3nr5cf7yልክ ብለሀል/ሻል ። ይህንም እውቀት ብለው ይመፃደቃሉ ። የደነዞች ክምችት

    • @user-il3wm2uw2r
      @user-il3wm2uw2r Před 5 měsíci

      ተረጋጊ

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Před 9 měsíci +26

    እኔ እራሴ ዘፋኝ ነበርኩ ዘፈን መዝፈንም ማዳመጥም ከተውኩ 14 ኣመት ኣለፈኝ እግዚኣብሔር ይመስገን

    • @solomonabate9272
      @solomonabate9272 Před 2 měsíci

      ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 10 měsíci +196

    ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እንዲሁም ጋዜጠኛ ክብሮም እናመሰግናለን በርቱልን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እንዲሁም ያስተውል !!!!

    • @Tewodros_II
      @Tewodros_II Před 10 měsíci

      ደነዞነዞች ናቸው። ግብዝ ናቸው። ማንም ሃጢያት ያላረገ ይውገራት። ለሚዲያ የማይበቁ ደካማ የቡና ቤት ወሬ ይዘው አርትን ለመተንተን ሲሞክሩ ...ቅል እራሶች

    • @sadah4261
      @sadah4261 Před 10 měsíci

      አንባቢውም ያስተውል❤❤❤

  • @user-nq5bt5zs1o
    @user-nq5bt5zs1o Před 10 měsíci +397

    ይገርማል በጣም እኔ 1 አመት ሆነኝ ዘፈን ማዳመጥ ከቆምኩ እድሜ ለመምህር ተስፊዬ እና ለመምህር ግርማ እግዚአብሔር በሄወታችን ካስቀደምን ማይሳካ ምንም ነገር የለም ጭፈራ ተውኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህሮቻችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን 🙏🙏

    • @libebeegezebeheretsena8643
      @libebeegezebeheretsena8643 Před 10 měsíci +9

      Eseye egzebehere yemesgn enem 3amehet hon edem la memere tesefeye abera

    • @emawayusharedo2761
      @emawayusharedo2761 Před 10 měsíci +6

      Egzwo yefetari yaleh ygermal betam adnakiyachihu negni fetari yetebkachihu edmi ena tina ystachihu bertuln

    • @user-ww6jo6qw8o
      @user-ww6jo6qw8o Před 10 měsíci +1

      ልክ እኔ!!!

    • @user-ce4ii5du2c
      @user-ce4ii5du2c Před 10 měsíci +17

      መምእር ተስፍዬም መምእር ግርማም አደሉም ያስተውሽ እግዚያብኤር ሲያጥብሽ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 10 měsíci

      @@emawayusharedo2761
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @sddffdf1958
    @sddffdf1958 Před 9 měsíci +10

    ግሩም አረዳድና አገላለጽ ነው ተባረኩ❤አድሱ አመት ችግር ስቃይ ሰቆቃን አርቆ ሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሣየን ያሰማን አሜን! በመምህራኖቻችን ላይ አድሮ የሚመክረን ልቁል እግዚአብሔር እኛንም አዳማጭ ብቻ ሳይሆን ፍሬ እምናፈራ እምንተገብር ያድርገን!!!❤❤❤

  • @user-lm8du7eb5l
    @user-lm8du7eb5l Před 3 měsíci +3

    እንደዛሬ ተደሥቼ አላቅም እጅግ ከምወዳቸውእና ከማደንቃቸው ሠወች መካከል አብይ ይልማና ክብሮምን በማግኜቴ በጣም ደሥተኛነኝ ።የዘመናችን ምርጦች አብይየኔጀግና ምንእንደምል አላቅም ብቻ እድሜና ጤና አብዝቶይስጥልኝ ።አብይጀግናዬ በመፅሀፍቶችህም በጣም ተመሥጬነው ያነበብኳቸው።ሣድስ የሬድዮ ፕሮግራምህንም በጉጉት ነው የምከታተል የነበረው።በተለይ ፀረ 666 ሀሣቦችህን እጅግ በጣም ነበር የምታሥደንቀኝ ያለህጥልቅ የአተያይና የአረዳድ ብቃትህ ።በጣምነበር የሚያሥደንቀኝ ለዚህ ትውልድ ቀላል የማይባል ጥረትእያደረክእንደሆነና ትውልድን የማትረፍ አሥተዋፆህን የሚያቅ ብቻነው የሚያቀው።ፈጣሪ ይጠብቅህ።ከሁሉም በላይ ለሀገራችን እና ለዚህትውልድ ያበረከትከውን እውቀት ሠሚጆሮ ማገናዘቢያ አእምሮ ያለው ይሥማ ይረዳ ይማር ካንተየሚ ።ከሠይጣናቱ ሀያላንሀገራት ሤራም ሀገርና ራሡን ይጠብቅዘንድ ከበቂበላይ እየታገልነው ኑርልን እንቁነህ አብይ ይልማ❤

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 Před 10 měsíci +234

    እንኳንም ንስሐ ገባው እንጂ እኔም አዳምጥና እዘፍን ነበር ክብር ለሥላሴ🙏🙏🙏

    • @user-xi2es6xn6g
      @user-xi2es6xn6g Před 10 měsíci +5

      አምላኬ ሆይ ይቅርበለኘ በጣም ነበር የማዳምጠው

    • @mesfineshetu5493
      @mesfineshetu5493 Před 10 měsíci +2

      ንስሀ የገባ ሰው እዚ ምን ይሰራል go to church

    • @user-ph5yr7sn5g
      @user-ph5yr7sn5g Před 10 měsíci

      ​@@mesfineshetu5493nisiha yegeba sew ayadamitim ende

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před 10 měsíci

      @@mesfineshetu5493ንስሀ የገባሰው የሰይጣንን ስራ የሚያጋልጥ ፔጅ ምን ይሰራል ማለት ምን ማለት ነው? ሰው ንስሀ ከገባ ቸርች ውሎ ማደር አለበት? ዘፈን ፔጅላይኮ አይደለም ያገኘሀት ጠቃሚ ትምህርት የሚሰጥበት ነው

    • @Tewodros_II
      @Tewodros_II Před 10 měsíci

      ደነዞነዞች ናቸው። ግብዝ ናቸው። ማንም ሃጢያት ያላረገ ይውገራት። ለሚዲያ የማይበቁ ደካማ የቡና ቤት ወሬ ይዘው አርትን ለመተንተን ሲሞክሩ ...ቅል እራሶች

  • @user-ps7uy6cc7w
    @user-ps7uy6cc7w Před 10 měsíci +377

    ዘፈን የዲያብሎስ ኦርቶዶክስ ልጆች አታዳምጡ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አንገቱ ያቆረጠችው ዘፋኝ ናት እና በዘፋኞች ዉስጥ ዲያብሎስ አለ እግዚአብሔር የንሰሐ ህይወት ይስጠን ❤️❤️❤️❤️❤️ደምሩኝ ❤️❤️❤️

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 Před 10 měsíci +3

      እውነት ነው

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 Před 10 měsíci +6

      እረ ወዲያ አትጃጃሉ ስነ ጹሁፍ ፣ኪነት ፣ጥበብ ፣በናንተ ትንታኔ ምን ሊሆን ነው?

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 Před 10 měsíci +4

      ​@@abebeyenenew5795መጻፍ ቅዱስ የምትቃወም ሉሲፍራዊያን ፊደላችን እራሱ ሰትጠቀሙ በጣም ነውምናደደው የአለም ቤዛ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር የካዳቹሁ ከሃዲዎች😢

    • @sabaasefa3568
      @sabaasefa3568 Před 10 měsíci +1

      Amen

    • @bitaniya-tube7407
      @bitaniya-tube7407 Před 10 měsíci +1

      Amen

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 Před 10 měsíci +22

    እግዚአብሔር አምላክ ለ ልጆቹ ለእኛ ያስነሳችሁ የዘመናችን ምርጦች ናችሁና ከክፉ ይጠብቃችሁ። በቤቱም ያፅናችሁ።አሜን!!!

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před 10 měsíci +15

    ዛሬ በዚህ በሰይጣን ዘመን እናንተን መድሀኒአለም ስለሰጠን ተመስገን ተመስገን በእድሜ በጤና ለኛ መዳን ለምንፈልገው ያኑርልን

  • @mhiretgizawb1242
    @mhiretgizawb1242 Před 10 měsíci +176

    የዘመኑ ትውልድን አንቂዎች የእግዚአብሔር ባሪያዎች ዘመናችሁይባረክ……ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ!!!

  • @user-ev1gj7xh4v
    @user-ev1gj7xh4v Před 10 měsíci +79

    በርቱልኝ የኢትዮጵያ ልጆች ፣ የሐሙሱ ፈረስ ይመርመር ።

    • @user-hg2yr1mz5c
      @user-hg2yr1mz5c Před 10 měsíci +4

      እውነት ነው የመረመር!"

    • @hirutmodenese9606
      @hirutmodenese9606 Před 10 měsíci +6

      ጥንቆላ ነው የታወቀ ነው

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 Před 10 měsíci +1

      ✅✅✅👈🏻

    • @samrawitgetachew3144
      @samrawitgetachew3144 Před 10 měsíci +1

      betam tikikil..sijemer le tenkoyu tamrat endezefenech eraso tenagralech...

    • @genetbelachew1267
      @genetbelachew1267 Před 10 měsíci +7

      ለአባባ ገለታ ለጠቃዪ የተዘፈነ እንደሖነ እራሡ ጠቃዩ በጊዜው ተናግራል

  • @munaarega5145
    @munaarega5145 Před 10 měsíci +13

    እግዚአብሔር የንሰሐ ህይወት ይስጠን:ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እንዲሁም ያስተውል: ወንድሞቼ የግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ!!!

  • @tsitsi8906
    @tsitsi8906 Před 10 měsíci +7

    ዘፈን ከጠላሁ 3 አመት ሆኖኛል። ይሄን ዘፈን ደሞ እዚ ላይ አየሁት እንጂ ጭራሽ አላውቀውም። እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅሩ ልቤን መቶት አምላኬን ደስ ሚያሰኘውን እያደረኩኝ እየኖርኩኝ ነው ።ክብር ለእናቱ የልጇን ፍቅር እንዳውቅ መንገድ ለሆነቺኝ❤❤❤ እባካቹ ንሰሀ ግቡ ወደ አምላካቹ ወደ ሰላማቹ ተመለሱ 😢

  • @abrishsor30
    @abrishsor30 Před 10 měsíci +59

    ይህንን የድብቁን የመናፍስቱን ስራ እንዲህ ለህዝቡ ስትገልፁለት ምንያህል ትልቅ ስራ እንደሆነ አሁን ሁሉም እየተገነዘበ ነው። ዘፈን መስማትን ልምዱ ያደረገን ትውልድ ከዚህ ልምምድ እንዲወጣና ለፈጣሪው የሚመች እንዲሆን የማድረግ ጅምር ስራ ስለሆነ በርቱልን።

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Před 10 měsíci +131

    እኔ ለ15 ዓመት ዘፈን ካቆምኩኝ ። ኦርቶዶክሶች እናተም አቁሙ እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳቹ ።አሁን በአጋጣሚ ዘፈን ከሰማሁ ይረብሸኛል ። ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 Před 10 měsíci

      Ye zefen admaki iko orthodox new😂

    • @solomongebremariam9704
      @solomongebremariam9704 Před 10 měsíci

      ዘፈንን አንተ እንደተረጎምከው ነው። ዘፈን ለኑሮህ ትርጉም የሚሰጥ ህይወት ነው። በተደሰትክ፣ በተጎዳህና በአዘንክ ጊዜ የሚያጽናና ብርታት የሚሰጥ፣ የወደድከውን የምታመሰግንበትና ፍቅርህን ምትገልጽበት ትልቅ ሃይል ነው። አመንዝራ ነው ለሚለው በሌላም ውስጥ ብትወሸቅ አመንዝራ መሆንክን አታቆምም ምናልባት መንኩሰህ ገዳም ካልገባህ። ዘፋኞች የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ማንም የማያረገውን ህዝብ በርሀብ ሲጠቃ ሲፈናቀል ቀድመው በመገኘት ለችግሩ የሚደርሱ። በጦርነት ወቅት ግንባር በመገኘት ለሠራዊቱ ሞራል የሚሰጡ በዚህም ለአገራቸው ሲሉ እዚያው ግንባር ላይ ስንቶች ህይወት ገብረዋል። ታዲያ አንዳንድ አወቅን የሚሉ ጥቅሙንና ጉዳቱን ሳያመዛዝኑ ቢሮ ቁጭ ብለው ዘፈንን መወረፍ ተገቢነት የለውም። በ1984 የዓለም ሙዚቀኞች ተባብረው አገራችን በድርቅ በተጎዳች ጊዜ ህዝባችንን ከሞት የታደጉት ዘፋኞች መሆናቸው አይረሳም ታዲያ እነዚህ ሰዎች ሀጢያታቸው ምነድን ነው❓።

    • @mekdelawitshifraw6514
      @mekdelawitshifraw6514 Před 10 měsíci

      @@solomongebremariam9704 ወደ ሮሜ 13
      13፤ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤

    • @meronnega2391
      @meronnega2391 Před 10 měsíci

      Zefagninetin Bible new yemiyawegzew. Leza new.

    • @nbretgetasew9498
      @nbretgetasew9498 Před 10 měsíci +7

      ኦርቶዶክስ ዘፈን አደግፍም ወይም በቤቷ ዘፈንን አታዘፍንም አደግፍም እኛ ግለሰቦች እንሰማለን እንጂ እሷ አደለም ሙዚቃን ልደግፍ የሙዚቃ መሳሪያን እንኳን አትጠቀምም ለምታቀርበው የምስጋና መስዋህት ዜማዋ እንኳ በጣም የተለየ ነው ለፈጣሪ የመሰለ መስዋህት የተለየ ነው እኛ ደካሞቹ ነን እንጂ በዘፈን የተወሰደ ነው እሷ ቅድስት ሃይማኖት ነች አስቀድማ ሁሉን ያዘጋጀች ለእኛም ፈጣሪ ይርዳን

  • @memy1939
    @memy1939 Před 10 měsíci +2

    አዕምሯችሁንም አይናችሁንም የከፈተው ልዑል እግዚያብሔር ይመስገን በቤቱም ያፅናችሁ ለረዥም አመታት በዚህ መልኩ አስቤው የማላውቅ ትምህርት ሰጣችሁኛል ጆሮ ያለው ይስማ 🙏🙏🙏

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር አምላክ የታወረ አይነ ልቦናችንን ያብራልን!!
    ለናንተም ልዑል እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ አንድ ነብስ ማትረፍ በሰማይ ዋጋ ያሰጣልን ለኛም ለሰሚዎቹ ማስተዋልን ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችን ከገባችበት ችግር ሁሉ ያውጣልን እኛንም ወደ ልቦናችን ይመለሰን

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Před 10 měsíci +55

    እግዚኦ በዚዘፈን ስቱ ተሰናከለ ከኔ ጨምሮ

  • @Ade-kd6bt
    @Ade-kd6bt Před 10 měsíci +29

    ምርጥ ኢትዮጵያውያን እየበዙልን ነው፡፡ እግዚአብሔር አሁንም 100000000000 ያብዛችሁ ገና እንበዛለን!!!!!!! በርቱ

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 Před 10 měsíci +17

    ሲጀመር የእግዚአብሔር የሆነ ሰው ሁሉ #በዝማሬ_ፈጣሪን ያመስግን እንጂ ዘፈን ዳንኪራ የተከለከለ ነው 😢

    • @DandMYemaryam
      @DandMYemaryam Před 6 měsíci

      Tikikil yehe zefen bicha aydelem hatyat hulum zefen yetebale hulu hatyat new

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 Před 10 měsíci +5

    በጣም የሚገርመው በዚህ ላይ የእናንተ ውይይት ነው ሲጀመር እኮ ዘፈን ሀጢያት የሆነበት ምክንያት ለእግዚአብሔር የሚገባው ክብር ለሌላው ስለሚሰጥ ነው ፍቅርአዲስ ብቻ አይደለችም ሁሉም ዘፈን ከ እግዚአብሔር አይደለም ለእግዚአብሔር ክብር የተዘፈነ ዘፈን የለም መክንያቱም ዘፈን ስለሆነ ስለዚህ በነካ እጃችሁ ሌሎቹን ዘፈኖች መተንተን ይኖርባችኀል።

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před 10 měsíci +92

    አብዬ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ እደዚህ ድብቅ ሴራቸውን እየፈለፈልክ አውጣ አውጣቸው እኛም አሁን በጣም ነው የነቃነው

  • @enkufeseha735
    @enkufeseha735 Před 10 měsíci +78

    ዘፈን እግዚአብሔር ከአፋችን ላይ ይንቀልልን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 10 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏽 በውነት ትውልድን እናድን በርቱ እኛም እንንቃ እናመስግናለን 🙏🏽

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 Před 10 měsíci +2

    ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ።እናንተ ጀግኖች ናቸሁ በርቱ

  • @tesfalemali1981
    @tesfalemali1981 Před 10 měsíci +85

    የሐሙሱ ፈረስ የሚባለውም ዘፈኗ እኮ ለጠንቋይ የተዘፈነ ነው።ለጠንቋይ ታምራት እያንጓለለ የዘፈነችለት ዘፈን ነው ከዘፋኞች መልካም ነገር መጠበቅ የዋህነት ነው እንንቃ ወገኖቼ

    • @lemlemmeressa5216
      @lemlemmeressa5216 Před 10 měsíci +3

      አመሰግናለዉ ቀደምከኝ ልክ ብለካል

    • @henaabera5612
      @henaabera5612 Před 10 měsíci +10

      ልጨምርልህ ፡ልዑል አስወደደኝ የሚለውም ዘፈን

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 Před 10 měsíci +4

      የት አባሽ አየሽ አንቺ አስመሳዮች እነዚህ ደግሞ ዘመኑ ተመቸን ብለው ሰውን ለመተቸት ያለውቀት በሚዲያ መጃጃል ምን ይባላል። ወረኛዎች ።

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 Před 10 měsíci

      ✅✅✅👈🏻

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před 10 měsíci +4

      ፍቅር አዲስ ማለት እኮ ብዙ ስው ንው የሚያውቀውመቼም ኢትዬ ውስጥ ገንዘብ ሲኖርህ በገንዘብህ ብዙ ሚስጥርህን ትቀብራለህ ሲጀመር ከአንድም ሶስት ቦታ ለጠንቋይ ትካድም እንደንበር አትክድም ያታስሮ የተፍታው አሁን ውጭ ንው የተባለው እሱጋማ ቤተኛ ንበርች ታዲያ ከንደዚች አይንትጀርባ ጡሩ ንገር ይገኛል ብሎ ማስብ ዘበት ንው ይሄ ወሬ አይደለም ይታወቃል ምንም ብትሉ

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Před 10 měsíci +33

    ድንቅ አቀራረብና ትንታኔ ነው። ባለማወቅ ብዙዎች ስተዋል። ማስተዋሉን ይስጠን።
    አብያችን የተደበቀውንና የተከደነውን የአጋንንቱንና የርኩሳን መናፍስቱን ስራ ጎልጉሎ በማውጣት ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ። ክብሮም አተናተንህ ድንቅ ነው። እንኳን ደህና መጣህ።

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 10 měsíci +2

    ክብር ይግባውና መዳኒያለም እኔ አደኛ ነኝ የፍቅራዲስን ዘፈን ለማዳመጥ ዛሬ ወደ ቤቱ ሰበሰበኝ አረ ወገን እንቃ ወድሞቼ ተባረኩልን ባሁን ሰአት ብዙ ወጣቶች አሉ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx Před 10 měsíci +14

    ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ከዘፈን ያላቀቀኝ ይክበር ይምስገን🙏

  • @user-eq2og9rp5l
    @user-eq2og9rp5l Před 10 měsíci +188

    ከዚህ ሁሉ ለመፅዳት ዘፈን መስማት ማቆም ይገባል ሌላ መፍትሔ የለውም መድሀኒአለም ይርዳን 😔🙏

  • @BabiMan-tl8si
    @BabiMan-tl8si Před 10 měsíci +94

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!እሱ ይጠብቃችሁ 🎉

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 Před 10 měsíci +2

      🔴 መምህር ይልማ አንድ ወቅት ፍቅር አዲስ ታምራት የሚባለው ጠንቋይ ጋር ትሄድ እንደነበረ በጣም ተወርቷል ከተማ በሙሉ ይወራ ነበረ ካስታወስክ ታምራት ገለታ በጣም የተለያዩ ባለስልጣን ሚስት እና በጣም ታዋቂ ሴቶች እሱ ቤት ይሮጡ ነበረ ስለዚህ ይሄ ሙዚቃ ጠንቋይ ታምራት ገለታ መንፈስ የዘፈነችለትም ሊሆን ይችላል ወይንህ መጣፈጡ ከሰዉ ሰምቻለሁ አይናፋር እንግዳ ከበርህ ቆሜለሁ ሁሉንም ሴቶች ያወጣ ስለነበረ ሰምታ መሄዳን ገልጻለች ስለዚህ ግጥም አድርጎ ታምራት ገለታ መንፈስ የተዘፈነ ነው የሚገርመዉ ሙዚዉ ይመቸኝ ነበረ እዉነት የዛሬ እንግዳህ መምህር እንደገለፀዉ ሙዚቃ ዉ አይምሮ አይጠፋም ያለው የመንፈስ ስለሆነዉ በርቱ ትክክል ነው ።

    • @abrahamyemane6490
      @abrahamyemane6490 Před 10 měsíci

      ​@@kidusefrem896አግኝተውሀል

  • @elsaasgedom6959
    @elsaasgedom6959 Před 10 měsíci +8

    ይሁሉ የመጣብን ባለማስተዋላችን ነው አምላክ ማስተዋሉን ያድለን

  • @meriarif1833
    @meriarif1833 Před 10 měsíci +11

    This is an eye-opening revelation. I never liked her songs, but my husband used to like this particular song, and there will be days we play it all day long. After this podcast, we have decided not to listen to songs anymore. Thanks for opening up our eyes and ears.

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw Před 10 měsíci +15

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ዘፍን አልስማማም ግን በጣም ነው የደነገጥኩት እናንተ ስተነትኑት ስስማ ጌታ ሆይ ትውልድህን አስመልጥ😢እናንተ ግን ተባርኩ።

  • @user-op5gh2hn6j
    @user-op5gh2hn6j Před 10 měsíci +48

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በርቱ እግዚአብሔር ሁሉንም ያጋልጥ ሕዝብም ከድንዛዜ ይውጣ

    • @abcgoogle4357
      @abcgoogle4357 Před 10 měsíci

      እሄ መዝሙር አደለም
      ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ
      እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * *
      እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus
      Thank you

    • @selamgemechu4787
      @selamgemechu4787 Před 10 měsíci +2

      ዘፈን በራሱ አጥያት ነው መዝሙርና ሰፈን ምን ህብረት አለው ትክክል አይደሉም ሁሉም ዘፈን ውስጥ ፅድቅ የለውም

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 Před 10 měsíci +10

    ❤እግዚአብሔር ይስጥልን ውዲ ወንዲሞቻችን ❤በውነት የተኛነውን ነው ያነቃችሁን 😢😢😢😢😢

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 Před 10 měsíci +5

    ይሄን ዘፈን የደረሰው ሰው ክፉ መንፈስ የተጣባው ሰው ነው ! በሰውር ፍቅር የሆነውን እግዚአብሔር የሚሳደብ ! የዚህን ዘመን ስውር የክፉ መናፍስት ስራን እንድትገልጥ እግዚአብሔር እየተጠቀመብህ ስለሆነ አሁንም ኃይሉን ያብዛልህ !

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Před 10 měsíci +111

    ሳድሶች የዛሬው ደሞ የሚገርም ፕሮግራም ነው በተለይ የዚህን የዘፈን ግጥም የተነተናችሁበት መንገድ ልዩነው ።በጣም ብዙ ትምርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ።በተረፈ የምትሰሩት ፕሮግራም ትውልድን ያድናልና በርቱ እላለሁ።

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 Před 10 měsíci

      ​@@ethiopiaafrica5008ማለት ??????

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll Před 3 měsíci

      Gzew yegeta memecha nw kzhi weten eyesuse wedmyeadenw lebachenine endreg yezlalem wehonew hiwot wdei honew mengad lonew gleta bible yengral zfeain hateat nw beca protantat amye neyi .gztechu geta yetbchew

  • @merrymegra
    @merrymegra Před 10 měsíci +23

    ተመስገን👐👐ዘፈን ካቆምኩ ሁለት ዓመት አለፈኝ። ዘፈን ባይኖር የማብድ እስከሚመስለኝ ነበር የምወደው የማይቻል የለም እግዚአብሄር ረዳኝ እና እርግፍ አርጌ ተውኩት

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 Před 10 měsíci

      Metadel new bewenet ignanm fatari yeqeyren 🤲

  • @eleni9688
    @eleni9688 Před 10 měsíci +24

    ዘንድሮ ሰይጣን ጉድ ፈላበት ጉዱ እየወጣ ነው የትአባቱ ጌታ እየሱስ ይገስጸው!!!! ወንድሞቼ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ህዝቡን እያነቃችሁ ስለሆነ ተባረኩ🙏

  • @saragetachew4031
    @saragetachew4031 Před 10 měsíci +10

    በእውት ስለምታደርጉት ነገር እናተን ምገልፀበት ቃል አጣውላቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 Před 10 měsíci +26

    ትንታኔው ግሩም እና ድንቅ ነው በወጣትነት ግንዛቤው ሳይኖረን ብዙዎቻችን አብረን አዚመናል አሁን በጥልቅ መልእክቱ ገብቶኛል አልገባኝም አልልም ክብር ይግባችሁ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před 10 měsíci +42

    ልጅ እያለሁ ይህን ዘፈን የዘፈንኩበትን ሳላውቅ እግዚኣብሔር ይቅር ይበለዥን ንስሓ ያስፈልገዋል 😢

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 10 měsíci +4

    መምህሮቻችን ኑሩልን እግዚአብሔር ከዚ በላይ እዉቀቹን ያብዛላች ሳናቅ ብዙ ሰምቸናል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ

  • @user-eh2pf5vg8i
    @user-eh2pf5vg8i Před 10 měsíci +22

    ክብር ለናንተ ክብር ለነ መምህር ተስፋዬ እራሳችንን እንድናይ ሀይማኖታችንን እንድንወድ ላደረጋችሁን እነ መምህር ግርማ እነ መምህር ሄኖክ እግዚያብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zs5pf7mb4j
    @user-zs5pf7mb4j Před 10 měsíci +28

    አቢዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ይሔን ዘፈን መቼ ነበር የምወደው በፍፅም አልተረዳሁትም ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ ተባረኩ ነፍሴን ነው ያዳናችሁልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 10 měsíci +27

    አምላክ የዘፈንን ፍላጎትና ፍቅር ከውስጣችን ላይ ያጥፋው ዘፈን ሀጥያት ነው ይህም ቃሉ ነው

  • @mahletsolomon9099
    @mahletsolomon9099 Před 10 měsíci +2

    አብዬ አንተ ማለት የዚህ ዘመን ኖህ ነህ ፕሮግራም ደግሞ የኖህ መርከብ ይመስለኛል እኛን ከጥፋት እሳት ልታድነን ፈጣሪ አምላክ ያስነሳልን መልካም ሰው ነህ እጅግ በጣም እናመስግናለን እርጅም እድሜ እመኝልሀለው

  • @michaelbekele9128
    @michaelbekele9128 Před 10 měsíci +14

    ልብ ያለው ልብ ይበል የምድር ገንዘብ የምድር ነው የምንሄድበትን መንገድ እንወቅ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት በርቱ

  • @blata6243
    @blata6243 Před 10 měsíci +48

    KB ዳግም ስላየሁ ደስ ብሎኛል፤ ያነሳችሁት ዘፈን ደግሞ ለብዙ ጊዜ ጥያቄ ሆኖብኝ የቆየ ነው እና ፈጣሪ ገልጦላችሁ ስላሳወቃችሁን ከመምህር ጋር እግዚአብሔር ያክብርልን።በርታልኝ ወንድሜ

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 Před 10 měsíci

      Ke alebabsewa jemerl yesegur qelemewa hulu gera eyagabage yenorree neber yehhe qelem yenesu newu

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu Před měsícem

      kB በትግረኛ ሌላ ዘፈን በተመሣሣይ ይዘት ቢዘፈን የሚተች ይመስልሃል

  • @bezak9464
    @bezak9464 Před 10 měsíci +37

    በርቱ ወንድሞች! እግዚአብሔር ይርዳቹ !

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před 10 měsíci +6

    በጣም ያሳዝናል ኧረ ወገኖቼ እንቃ ሙዚቃ የዳብሎስ ግብር ነው ዳንክራ ኃጢአት ነው❌
    ልብ ያለው ልብ ይበል
    እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስልን መዝሙረ ዳዊት 150÷6ላይ
    እኛ በስላሴ አርያና አምሳል የተፈጠርነው እግዚአብሔር ለማመስገን ነው ⛪🙏❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 10 měsíci +2

    መምህር አብይ ይልማ ሳአድሶወች ፈጣሪ አብዝቶ በናተ ላይ ይስራ ኑውሩልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 10 měsíci +26

    አጋልጥ መምህርዬ አባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 Před 10 měsíci +220

    ለዚህ እኮ ነው ታድያ እግዚአብሔር ዘፈን ኃጢያት ነው ያለው ::ቅዱሱ መፅሐፍ በደንብ አድርጎ ይገልፀዋል

    • @fakusha9437
      @fakusha9437 Před 10 měsíci +3

      የኔ አባባል ዘፈን ሀጥያት ነው አይደለም ከሚለው ጋር አይደለም እሷ ፍቅርን በጥበብ የገለጠችበትን መንገድ ነው ላስረደ የሞከርኩት።

    • @user-hh6yr9nd8l
      @user-hh6yr9nd8l Před 10 měsíci +6

      ጎበዝ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እንዳንተ ሙዚቃ ሀጢአት ነዉ የሚል ክርስቲያን አላገኘሁም አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 10 měsíci +5

      ​@@user-hh6yr9nd8lመፀሀፍችን ዘፍኝ የእግዚያብሄርመንግስትት አይወርስም ይላል።

    • @user-nz8zk5us7i
      @user-nz8zk5us7i Před 10 měsíci +1

      እረ ተወኝ እራሱም እኮ 1 ሰሞን ዘፋኝ ነበር አሁን ሀሜት ጀመረ እየተበላሸ ነው ዝም ብለው ስም ማጥፋት ያዘ ሰለቸኝ

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq Před 10 měsíci

      ​@@tube-yi8tgዳዊት በዝማሬ በዘፈን አምላክን አመሰገነ የሚለውስ? ዘፈን ትርጉሙ ወይም ዘፈን ማለት ምን ማለት ነው? በመዝሙርና በዘፈን መሃከል ልዩነቱ ምንድን ነው? የሃገር መዝሙርስ ? የልደት መዝሙርስ?? ሙዚቃስ ምንድን ነው?

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y Před 10 měsíci +1

    እናመሰግናለን የግዜ ባለቤት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታህ ጤናህን ይስትህ

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሙዙቃ በማቆሜ 1 አመት አለፈኝ ተመስገን ያለፈዉ ዘመኔ ይቆጨኛል😭😭😭😭😭

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 10 měsíci +55

    እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልት ለኢትዮጵያ በርቱ!!

  • @marhaile4701
    @marhaile4701 Před 10 měsíci +26

    ለካ ይህን ዘፈን የማልወደው ለዚህ ነው? አቅራቢዎች እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ። ለተሳሳቱትም እግዚአብሔር አይነልቦናቸውን ያብራላቸው

    • @darekyibeltal5903
      @darekyibeltal5903 Před 10 měsíci +1

      በጣም ታሳፍራላችሁ፡፡ መንጋውም ዝም ብሎ ይነዳል፡፡ ስም በማጥፋት ክስ በጣምታሳፍራላችሁ፡፡መንጋውምዝምብሎይነዳል፡፡ስምበማጥፋትክስያስፈልጋል

  • @rahelmaru495
    @rahelmaru495 Před 9 měsíci

    በጣም ነው የሳኩ ት ገርሞኝ እውነት ለመናገር የሱዋን ዘፈን አላዳምጥም ዘፈን በምሰማበት ግዜ ተመስገን አሁን ዘፈን አልሰማም።
    አልገባኝም የሚለው ዘፈን ሌላ ግጥሙን አላቀውም በሰማሁት አጋጣሚ አልገባኝ የሚለው ጆሮዬ ላይ ደጋግሞ ይመጣል በውስጤ እደጋግመዋለው ሙሉ ግጥሙን ገና መስማቴ ነው እናም በጣም ግሩም ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የገለፀ አምላክ ለኛም ተረፋቹ እግዚአብሔር እድሜ ሰላም ይስጥልን። በጣም አስገራሚ አሳሳች በትክክል ለሰማው ለሰው ወይ ለተፈቃሪ ያልተዘፈነ ዘፈን ነው። በምትኩ ሚስጥራዊ በሆነ መልኩ ለጨለማው አለም ስንዘፍን ኖርን ይገርማል። ዘፈን ሀፅያት ነው እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር በማረጋችን ያልተገባ ቦታ ተገኘን ይቅር ይበለን ክብሮምን ግን ጋብዝልን አብዬ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ አንቁን የኛ አንቂዎች እናንተ ናችሁ በእውነት ከልቤ አመሰግናለሁ።

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Před 10 měsíci +33

    ይሂ ዘፈን ግራ ገብቶኝ ነበር ዛሬ መልስ አገኘሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @SalamSalam-iv4cy
      @SalamSalam-iv4cy Před 10 měsíci +4

      በጣም ያሳዝናል ልብ ብዬ ሰምቸው አላውቅም አሁን ስሰማው ለካስ ጉድ ይዟል😢😢😢😢

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 Před 10 měsíci +2

      አትኛውንም ሙዚቃ አታዳምጪ መንፈስ የለለበት ሙዚቃ የለም

    • @SalamSalam-iv4cy
      @SalamSalam-iv4cy Před 10 měsíci

      @@aelamabbg3541
      እውነት ነው እግዚአብሔር ይገስፀው!!!

    • @selamgemechu4787
      @selamgemechu4787 Před 10 měsíci +1

      ምን ግራ ያጋባል የዘፈን ጵድቅ አለው እንዴ

  • @bbb1246
    @bbb1246 Před 10 měsíci +11

    ወንድሜ ሰውን ዝም ብለህ ተወዛግበህ አታወዛግብ የሰዎችንም ስም ዝምብለህ አታጥፋ ሰፋ አድርገህ ለማሰብ ሞክር ለምን በል
    ጠቃሚ ነገር ለማቅረብ ሞክር በችግራችን ላይ ደሞ እንዳንተ አይነት ሰዎች ሲጨመሩብን በጣም ነው ተደናቁረን ምንቀረው
    በህዝቡ አለማወቅና የዋህነት ላይ ተመስርተህ ገንዘብ አትሰብስብ

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Před 10 měsíci +9

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም እኔስ ክብር ይስፋው የድንግል ማርያም ልጅ ከዘፈን ያራቀኝ አምላክ ስሙ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ በአባታችን መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ሌሎችንም በእነሱ ላይ አድሮ ብዙ ምስኪኑን ህዝብ እያዳኑ ነው ያሉት እድሜያቸውን ያርዝምልን

  • @higumeaza992
    @higumeaza992 Před 10 měsíci +11

    አይምሮ ያለው የአውሬውን ጥቁር ይቁጠረው ይላል መጻህፍት ከ30 ዓመት በኃላ የወጣው አይምሮ ያላቸው ያብዛልን

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 Před 10 měsíci +33

    ፍቅራዲስን በጠም ነው የምወዳት ይኔንንም ዘፈን ወድጄው ስሰማው ሽቶ ምናምን የሚለውን ስሰማ የውነት ለጠንቋይ ነው እንዴ የዘፈነችው ብዬ አስቤ ነበር ከዚያ በኋላ ዘፈኑን መስማት አቆምኩ። በየቀኑ እከታተላችኋለሁ
    ሳድሶች በርቱልን!!!

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před 10 měsíci +1

      Wude zefen hatiyat new atsemi

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 Před 10 měsíci +2

      ልዑል አስወደደኝ ብላ ያወጣችውም ለዛው ነው::

    • @HelinaGebru
      @HelinaGebru Před 10 měsíci

      እግዚአብሔር ከምድር ላይ የጥፋው ይገስፀው

    • @mimifitsum9250
      @mimifitsum9250 Před 10 měsíci

      @@misrakmisu2750 እውነት ነው ውዴ እግዚአብሔር ይርዳኝ!

    • @mimifitsum9250
      @mimifitsum9250 Před 10 měsíci

      @@HelinaGebru አሜን

  • @rahelfekade2762
    @rahelfekade2762 Před 10 měsíci +10

    አብይ ይሄ ልጅ በጣም ደስ ይላል ደግመህ አቅርበው አገላለፁ በጣም ቀጥ ያለ ነው ይመቻል

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 7 měsíci +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በርቱልን እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከ10 አመት በላይ ሆነኛል ዘፈን ከተውኩ ተመስጌን መዝሙርና ጸሎት የምህር ግርማና የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች መዝሙረ ዳዊት ሳውዲ "ባአታችን" ነው እዛ ለምኖረው እግዚአብሔር ዬመስገን🙏🙏🙏

  • @fissehagkidan5837
    @fissehagkidan5837 Před 10 měsíci +10

    እናንተ ዛሬ እንኳን አጋለጣችኋት እኔ ከባለቤትዋ ጋር ቀጨኔ መድሀኒዓለም አካባቢ ጥንቁልና እንደሚከተሉ አቅ ነበር በርቱ ሌሎችም አሉ ይጋለጡ

    • @kind788
      @kind788 Před 10 měsíci +1

      ለምን ለአትነግራቸውም ነበር እውነተኛ ስው ከሆንክ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Před 10 měsíci +39

    አብይን ስወደው ሐቀኛ ጅግና ነው አቦ ❤❤❤። እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሐለሑ

  • @markosbelachewtome4133
    @markosbelachewtome4133 Před 3 měsíci +1

    አምላክ የተመሠገነ ይሁን ሀላፊነታችሁን እናመሰግናለን

  • @rahelzewde7625
    @rahelzewde7625 Před 9 měsíci +4

    እኔም ሳላቀው በጣም ይመቸኝ ነበረ ግን አሁን ((ለ አማልክት የተዘፈነ እንደሆነ)) ሳቅ ጭራሽ በደንብ መስማት ጀመርኩ አረ ጌታ ሁይ አውጣኝ 🤯🤯🤯😔😔😔

  • @mesame6668
    @mesame6668 Před 10 měsíci +38

    ስለፀደኒያ ስለሰራችሁት አንቂ ፕሮግራም ተባረኩ ሌላው አብዬ መ/ር ተስፋዬ ላይ ወደክርስትና የተመለሰ ዘፋኝ ወንድማችን ለመናፍስቱ አለም የሚሰሩ የዘፈን ግጥሞችን ዘርዝሮ ነበር እሱ ትዝ አለኝ በእውነት ተባረኩ ሌላ ምን እላለሁ

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 Před 10 měsíci +16

    ወየሁልሽ ነፍሴ😢😢😢

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 Před 10 měsíci +1

    በጣም ታሳዝናላችሁ የምትሰሩት አጣችሁ እናተ ብቻ የክርስቶስ ተከታይ እግዚአብሔርይቅር ይበላችሁ ሌላ ስራ ፈልጉ

  • @user-vs2wk6rx9y
    @user-vs2wk6rx9y Před 10 měsíci +1

    አብዬ እና ክብሮም ዕጹብ ድንቅ ት/ት የኢትዮጵያ የዚህ ዘመን ውድ ሰጦታ

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před 10 měsíci +80

    ወይ ጉድ የማንሰማው የለ ዘንድሮ ኸረ የሃሙሱ ፈረስ የሚለውንም ተንትኑልን በብዙ እያስገረማችሁኝ ነው ብቻ ለሁላችንም ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይታደግልን

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před 10 měsíci +11

      የሀሙሱ ፈረስ ጉዳይ እኮ ዱሮ ነው የተነገረው አባባ ታምራት ጋ በምትሄድበት ለጠንቋይ ቤት ( ለሰይጣን ) አምልኮ የተዘፈነ ነው ታማ የተፈወሰች ሴት አጋልጣለች 5 እና ስድስት አመት በፊት

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 10 měsíci +6

      አሁንም ከጠንቁዋይ ቂጥ የምትጠፋ አይመስለኝም

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před 10 měsíci +12

      @@emebetzewde7492 የሰይጣን አምልኮ እኮ አንዴ ከተጀመረ አይቋረጥም ምህረት የለውም ካቋረጠች በደንብ አርጎ ይቀጣታል እስከ ሞት ድረስ
      ምህረት ያለው እግዚአብሔር ጋ ብቻ ነው:: ስሙ ይባረክ

    • @Ffxfhcg-fd8fx
      @Ffxfhcg-fd8fx Před 10 měsíci +1

      በስመአብ አለሁ ብለሻል ተበልተሽ አልቀሻል አይደል የሚባለው

    • @Ffxfhcg-fd8fx
      @Ffxfhcg-fd8fx Před 10 měsíci +1

      በስመአብ አለሁ ብለሻል ተበልተሽ አልቀሻል አይደል የሚባለው

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 Před 10 měsíci +80

    ጋዜጠኛ ክብሮም ወርቁ እንኳን ወደ ፀረ ሳጥናኤል ቡድኑን ተቀላቀልክ❤❤❤

  • @daniMan-pq9mi
    @daniMan-pq9mi Před 10 měsíci +2

    የምር አብይ ግን የሚገባውን ክብር እና ድጋፍ አላገኘም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን🙏

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před 10 měsíci +5

    ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አሜን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችው አሜን እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ማስተዋለ እና ጠበብ ቦታውን አገኝቶል በርቱ አብዝትችው ጸልዩ እግዚአብሔር አምላክ ጠላታችውን ዳቢሎን ከእግራችው በታች ይጣልላችው አሜን ❤❤
    ❤🕊️🕊️🕊️

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 10 měsíci +10

    ❤❤❤❤ አብየ ውድ ዘመኑን የዋጀህ እንቁ ወንድማችን በርታ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 10 měsíci +18

    ኖር ወንድማችን በሳድስ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ወንድማለማችን ሁሌም በሳድስም ና ወንድማችን

  • @dondiebealive-gx3ew
    @dondiebealive-gx3ew Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @nopo7998
    @nopo7998 Před 9 měsíci +1

    ሎቱ ስብሐት ገረመኝ በዚህ ልክ መዝቀጥ አየ ሰው አለመታደል
    አቢየ ጀግናኖቻችን በርቱ

  • @user-eg2cq9zr8c
    @user-eg2cq9zr8c Před 10 měsíci +13

    አንተስ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረክ አሜን

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 10 měsíci +14

    እግዛቤር ይመሥገን ከዘፈን ከወጣሁ 3አመት እድሜ ለመምህር ግርማ የኔ አባት ኑሩልኝ❤

    • @getasetgnagerma1661
      @getasetgnagerma1661 Před 10 měsíci +2

      እግዛቤር የሚለው እግዚአብሔር በሚል ይስተካከል ፊደላቱ የራሳቸው ትርጉም አለው

  • @mohammedalam7820
    @mohammedalam7820 Před 10 měsíci +1

    Thanks for both of you....coz you waked my generation and I ❤ to focus on the things

  • @mahlettesfaye6983
    @mahlettesfaye6983 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ይሄ ዘፈን በፊት እንደወጣ አሰማው ነበር እንደዘፈንም ዘፍኜዋለሁኝ በወቅቱ ሳይገባኝ ። አሁን ሲገባኝ እንኳን ልዘፍነው አላዳምጠውም ሀሉ ። የሰው ልጅ የአንድን ዘፈን ግጥሙን በጥልቀት አንብቦ መርምሮ መረዳት ከቻለ ከዘፈን ዓለም እራሱን ያገላል ። ስለዚህ ለትውልድ የሚያድን ስራ እየሰራቹ ነውና እድሜ እና ጤና ይስጣቹ

  • @user-sj5sp5te5s
    @user-sj5sp5te5s Před 10 měsíci +15

    ወድሞቼ ፈጣሪ የባርካቹ አቀብዝቶ ያብራላቹ ❤ሲጀመር አላውቃቸውም አጣጥሜም አላደመጥኳቸውም ።ዛሬ ደግሞ ስለገለጻቹውልኜ የበለጠ ጠላሁኝ ዘፈን ።ለንሰሃ የብቃን😢😢

  • @user-lf8lj7mo9l
    @user-lf8lj7mo9l Před 10 měsíci +43

    መምህራችን አብይ ጀግና ባለ እውቀት ሰው ነው የጋበዝክልን ፀጋቹ ይብዛ መምህራችን

  • @haileG2239
    @haileG2239 Před 10 měsíci

    በእውነት ድንቅ ውይይት እና ቁምነገር አዘል መልዕክት ያለው ዳሰሳ ነው። በተለይም ለእኛ ሀገር "ሙዝቃ ሕይወተ ነው" እያለ ለምዘምረው ትውልድ ጥልቅ መልእክት አለው። በዚህ ዘመን የምንመለከተው ሁለት ማንነቶች በጣም እየሰፉ መዝሙርንና መዝቃን ሁለቱን ደባልቀን ለያዝነው እና የአባቶችን ትምህርት አልሰማ ላልነው ለእኛ ይሄ መልዕክት በእውነትም ይገባናል። ቤተክርስቲያን ሙዝቃን በአዋጅ የፈቀደች አስመስለው የሚያሳዩ ብዙ ነገሮችን እያየን ስለሆነ መጠንቀቅ በእውነትም ያስፈልጋል። ስለዚህ አብይና ወንድማችን ከብሮም እንዲህ አይነት ዳሰሳዎቸን እና ማጋለጦችን በሁሉም ሙዝቃዎች ላይ ብታደርጉ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ከዘፈን አርቅልኝ

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před 10 měsíci +11

    ዝንድሮ ስንት ነገር በራልን ወገን ❤🎉 እግዚአብሔር ብቻ ይክበር በኢትዮጵያ ምድር ላይ. እስኪ ከእግዚአብሔር ጋር እንጣበቅ ሌላው ይዞ ጠፊ ነው🙏🙏

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 10 měsíci +10

    በጣም ይገርማል አቤቱ ማረን !!! ተበረኩ አጋልጡልን !!!🙏🙏🙏

  • @adu-genet
    @adu-genet Před 10 měsíci

    እኔ በጣም መንፈሳዊ ሆኜ የተቸገርኩበት ዘፈን ነበር በሱባኤ እግዚአብሔር ገላገለኝ የሚገርመው ዘፍን እንደነሰማ የሚያደርገን አጅሬ ነው ከዛ ማዳመጥ ስንጀምር ከራሳችን ህይወት ጋር እናዛምደዋለን ከህይወታችን ከፍቅራችን ጋር ከዛ ቁኑን ሙሉ ያንን ዙፈን ስናዳምጥ እንችላለን የፀሎት ሰአታችንን እሱ ጠቅልሎ ይወድሰዋል ስላሴ ይሰረውና ከባድ መንፈስ ነበረ ሶስት አመት ሆነኝ ዘፈን ከተገላገልኩኝ በዛው ልክ መዝሙር ያለ እንባ አላዳምጥም ክብር ለድንግል ልጅ አማኑኤል ።

  • @sone8065
    @sone8065 Před 10 měsíci +1

    ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ለምታደርጉት ነገር ሁሉ አክብሮት አለኝ በርቱ።