ሰላሳ ዘጠኝ አመት ለሰይጣን የተላላኩት ምስጢሩን አፈነዱት | የሰው መስዋዕት ይደረጋል | ሁለት ኩንታል መፅሃፍ ቅዱስ የረገጡ ባለሀብቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ሰላሳ ዘጠኝ አመት ለሰይጣን የተላላኩት ምስጢሩን አፈነዱት | የሰው መስዋዕት ይደረጋል | ሁለት ኩንታል መፅሃፍ ቅዱስ የረገጡ ባለሀብቶች

Komentáře • 189

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Před 2 měsíci +21

    በስመ ስላሴ ስም እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ በመስቀል አጥርህ እጠረን የስላሴ ባርያህ አድርገኝ ስለእመቤቴ ማርያም እፈጫለሁ አቦካለሁ እጋግራለሁ ፅዲቁን በስላሴ ስምበድንግል ማርያም ስም ብለን እንቆርሳለን የስላሴ ባርያ ነኝ አሜን

    • @sasab2001
      @sasab2001 Před 2 měsíci +1

      ኡፍ❤❤❤❤❤❤ እንዴት ደስ ይላል አሜን አሜን አሜን

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 2 měsíci +15

    እደዛሬ ተመስጬአላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመለሰች ኪዳነምህረት ክብር ይግባት

  • @Rehawa
    @Rehawa Před 2 měsíci +5

    እኔ ግርም የሚለኝ የእግዚአብሔር ትዕግስቱ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 2 měsíci +13

    እግዚአብሔር ሁይ ይቅር በለን
    እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ
    እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ
    እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj Před 2 měsíci +8

    የማይሰማ ጉድ የለም, አቤቱ በምህረትህ አስበን.

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr Před 2 měsíci +5

    አቤቱ መደሐኒአለም አባቴ ሆይ ክብርና ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን ተመስገን አባታችን የደረሰችሎት እመብርሀን በዘመኖት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁኖት ልጆአ አማኑኤል ጉልበት ይሁኖት በብዙ በጨለማው አለም ለሚሰቃዩ ሰዋች በእርሶ አድሮ መዳሐኒአለም ነፃ ያውጣቸው በርቱልን አባታችን

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 2 měsíci +30

    ወርቃፍራሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Sabaabdi26Sabaabdi26
    @Sabaabdi26Sabaabdi26 Před 2 měsíci +5

    በነገራችን ላይ የኢስላማዊ ነገርን ምንም አይገልፅም እሳቸዉ ያሉት እንደዉም ከ እስልምና ሚያሶጣ ነገር ነዉ ባህል እና ኢስላማዊ ህግ ይለያያል በተረፈ ወርቅ አፈራዉ በጣም ነዉ እናመሰግናለን አሪፍ ግንዛቤ እንዲኖረን ነዉ እያረከ ያለኸዉ ❤❤❤❤ ሙስሊም ተመልካችህ ነኝ

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 2 měsíci +6

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወርቃፈራሁ ልዩ የዛሬው በተግባር የሰው ደም ግብር እደሚገበር በግልፅ ስማሁ❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem +2

    ሃገራችን ይህ ሁሉ ፈተና እንደ ጎርፋ የሚወርድባት በእንደዚህ አይነቱ ክህደት ነዉ እባክህ ፈጣሪ ምድርህንም ህዝብህንም አድን የቃል ኪዳን ምድርህን ቅድስት ሃገርህ ኢትዮጵያን እባክህ በቃ በለን በእዉቀትም ባለእዉቀትም በስህተት የጠፋትን እንዲህ ወደ ራሳቸዉ መልሳቸዉ !!!

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Před 2 měsíci +5

    የሰውየው ድምጽ በጣም የታፈነ ነው. በደንብ መስማት አልቻልኩም.

  • @giftitesfaye9784
    @giftitesfaye9784 Před 2 měsíci +4

    ወርቅዬ አንተ ብቻ ጤና ሁንልን ሁኔታው ግን ያስፈራል፣የይዘገንናል.......

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před 2 měsíci +4

    አቤት እናቴ ኪዳነምህረት ጠብቂኝ የፈጣሪ ትግስቱ እኛን ለማስተማር ዝም ብሎ አንመለስ ስንል የሰይጣኑን ህግ እንድንስት ቀን አመቻችቶ ወደንስሃ ማስገባቱ ተመሥገን ኦርቶዶክስ መሆኔ ያሰኘኛል።አሜን ፈጣሪዬ ሆይ።

    • @user-wr4xq4vp7s
      @user-wr4xq4vp7s Před 3 dny

      ኪዳነ ምህረትና መሀሪ ጠባቂ እየሱስ ክርስቶ ነው ቅድስት ማሪያም አይደለችም።

  • @Raheltube12
    @Raheltube12 Před 2 měsíci +3

    ምንም ማለት አቃተኝ ምክንያቱም የተናገሩትን ነገር እኔ እየሰማው እያየው ነው ያደኩት ግን የተደሰትኩት እመቤቴ ክብሯን መግለጣ ጠርታ ወደ ልጇ የምታስገባው ነገር ድንቅ የሚለኝ

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030 Před 2 měsíci +4

    ወርቅአፈራሁ አንተእንደገና ተር ክልን ምንም አይስማም እባክህ በጣም ጠቃሚመረጃነበር ሁሉንም አልስማነውም

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r Před 2 měsíci +1

    ኣቤቱ የእግዚአብሔር ኣምላክ ምሕረት እና ትግስት እጅግ ጉሩም ድንቅ ነው በሰመአብ😢አንደ ሰዶም እና ጎሞራ ያላጠፋን ከዛ የበለጠ ክፋአት እና ሃጥያት እኮ ነው ያለው በዘበናችን ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ተዘከረነ በውሰተ መንግስተከ 😢

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 měsíci +9

    እኔ እና ጓደኛየ በሰደት ለሰራ ባርታይም ሂደን ሰይጣን ቤት ነው ሰንገባ ውሰጡ በጣም ያስጠላል ያሰጠላል ከውጭ ግን ሰያምር ከዛ ከገባን በኃላ እንዴት እንውጣ ሰውየው እንዴት በለን አንሰራም እንበለው ምክንያቱም ውሰጥ ገብተናል ከዛ በእውነቱ እኔ ደነገጡኩኝ እንጂ አልፈራሁም ጓደኛየ ግን በአንዴ ላብ በላብ ሆነች ፈራች እንውጣ ሰትለኝ ኖ አልኳት ምክንያቱ ሰውየው የሆነ ነገር ብያደርግሰ ብየ አይዞሸ እነሱ ጋር ካለ እኛ ጋር ካለ ይበልጣል አልኳት ከዛም ልትረጋጋ አልቻለችም ተቀጠቀጠች እኔ ግን ምንም አልመሰለኝም ብቻ የጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት እናቴ በጣም ነው የምወዳት ሁሌም ከኔ ጋር እንደሆነች አወቃለው ይታወቀኛል ምክንያቱም እኔ ራሱ ከኔ ጋር የምኖሮው ሰውየ ነበር አብሮኝ የምኖር እና አንደ አንዴ እያየሁት ይቀየራል በተለይም ነገር ሰፈልገኝ ሰው ሁኖ እያየሁት በአንዴ ሰይጣን በአካል ይሆናል እና ለዛ አድሰ አይደለሁም እና እመቤቴ ከኔ ጋር እንደሆነች እሱ ራሱ ይነገረኛል እችን የምትጠብቅሸ እናት ይለኛል እግዚአብሔር ይመሰገን የጌታየ እናት እናቴ የሰደት መታወቅያየ ኪዳነ ምህረት እናቴ አመሰግናታለው 🙏❤🙏 አሁን አንድ ዓመት ሞላኝ ከዛ ሰውየ ከጠፋሁኝ አሁን ንሰሀ ገብቼ እየሰገድኩኝ እየፀለሁኘ እየቀጠቀጢኩኝ ነው ያለሁት እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገንልኝ አምላኬ ይቅርታ ወደ መጀመርያ ልመልሳችሁ እና ጓደኛየ አይዞሸ አትፊሪ የጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት እናቴ ከፊቴ ቅደም አልኩኝ እና አቡነ ዘሰማያት እያልኩኝ እየዘርኩኝ ተመለከትኩኝ ነይ በአይ ነ ህልናየ ኪዳነ ምህረት እናቴ የጌታየ እናት ውልብ ውልብ ውልብ አለችኝ እንደ እና ጓደኛየ እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ እዚህ ናት ከኛ ጋር ናት አልኮት ተረጋጋች እና ቤቱ ላይ ታች ነው እንደ አባርታም ነው እየዘሩን ሰንሰራ ሰውየው ታች እያየነው ከመቸው ከኃላችን እንደምቆም አናውቅም በእግሩ አይደለም ወደዛ ወደዛ የምለው እተሰለበ ነው እኔ ገብቶኛል ጓደኛየ ግን እየፈራች ታወራኛለች እና ያላየነው ነገር የለም የተቆራረጠ ሰው እግር ጨንቅላት እጅ ደም አይን አፍንጫ መግነዥ መቃብር እረ ሰንቱ አየን አንድ ቀን ኢትዮጵያ መጥቼ አወራው ይሆናል ታድየ እኔ ያልፈራሁት ጡት ማያዥየ ውሰጥ የጌታየ እናት እናቴ እመቤቴ ማርያም ሰእል አድኖ ይዛለው በነገራች ላይ የትም ልሂድ የትም ልሁን ሳልይዝ የጡት ማያዣ ሁሌም አለይም ያለ እሷ አይሆንልኝም ሰንቄ ናት መታወቅያየ ናት ከዛ ሰርተን ጨርሰን ወጣን ልክ ሰወጣ እኔ እናቴ ኪዳነ ምህረት የጌታየ እናት ሆይ አልኳት ዛሬ ያየሁት እንዳላሰታውሰው ከህልናየ አጥፊልኝ አልኮት ከዛ እቤት እሰከምደርሰ ድረሰ አሰረሳችኝ ትዝም አላለኝም ታድያ ጓደኛየ ኢትዮጵያ ገብታ ሁለት አመት ሞላት እና በለፎው ናፍቃኝ ደወልክላት ከዛ ታሰተውሻለሸ አለችኝ ምኑ አልኳት ረሰተሹ ነው አለችኝ ምኑ ሰላት የሰይጣን ቤት ገብተን የሰራነው ሰራ አለችኝ አዎ እርሰት አድረጌዋለው ምክንያቱም ለጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት ከሂልናየ አጥልኝ ብያታለው አልኳት እና ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር አምላክ አንተ ግርማ ሞገስ ሁነኝ ከፊቴ ቅደም ቅደም እንበለው ሞገሰ ይሆነናል የጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት እናቴ አንች ከፊቴ ቅደም አንቺ እሰትፋሴ ነሸ በየአንዳንዷ ጠልቃ ግቢ ካልናት ቀድማን እናገኛታለን እና ቤተሰቦቼ ምን ልላችሁ ነው የአምልኮት ሰግደት ሰገዱ ጥዋት ማታ ተበርክካችሁ ፀሎት እናድርግ በየግዜው ንሳሀ በጣም የነብሰ እረፍት እዳለው ገድሎችን መፀለይም ማንበብን ይልድብን ለኔ ትልቅ በሂወቴ የተደረግልኝ ሰለሆነ ነው እየተደረገልኝም ነው ብቻ ለእግዚአብሔር አምላክ ተመሰገን አምላኬ ማለት ነው ዘለአለማዊ አባቴ ሁሌም አመሰግነዋለው የጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት እናቴ እማ ፍቅር እማ ለመሰዋእትነት ልደረግ ሁላ ሰንት ግዜ ከሞት አተረፈችኝ እና ሁሌ ሳመሰግናት የጌታየ እናት እመቤቴ መታወቅያየ የሰደት ሰንቄ አመሰግንሸ ዘንድ ቡዙ ነው ምክንያቴ አመሰግንሻለሁ እናቴ ዋሴ ጠበቃዬ እወድሻለሁ እናቴ ሁሌም 🙏❤🙏 እግዚአብሔር ይመሰገን እሰከዚህ ሰዓት ጠብቆ አደረሶ ለመምሰከር ደሞ በአካል ያብቃኝ በፀሎት አሰቡኝ ውግያ ላይ ነኝ ቅድሰተ ማርያም ብላችሁ ለኢየሱስ ክርሰቶስ ሰጋና ደሙ እንድያበቃኝ 🙏❤🙏

    • @roziabebaw9931
      @roziabebaw9931 Před 2 měsíci +1

      ለአንች የደረሰች የጌታየ እናት ለሁላችንም ትድረስልን እና እህቴ እህተ ጊወርጊስ ብለሽ በጾለት አስቢኝ ነገ እጀምራለሁ ዛሬ እጀምራለሁ እያልኩ ሰይጣን ቤቱን ሊሰራብኝ ነዉ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁ በጾለት አስቡኝ

    • @user-cx1wm8wv1x
      @user-cx1wm8wv1x Před 2 měsíci

      @@roziabebaw9931
      እሺ እህቴ ቅዱሳኖቹ ያሰቡሸ እህቴ

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Před 2 měsíci +3

    በሥላሴ ስም ምን አይነት ታሪክ ነው ፣*ወርቅ*አንደስምህ ወርቅ ነህ ፣ አይ የኛ ፈተና በሰው ዘንድ ይሆናል ተብሎ የማይገመት ነገር ፣ ግን ደሞ የሆነ ነገር 😢አቤቱ ጌታዬ ምንኛ ታገስከን ፣ምን አይነት ፍቅር ነው?😢ለኛ ያለህ ፣ በመጨረሻም ደስ የሚለው ነገር እኛን ሰው በፍቅር የመለስክ የድንግል ማርያም ልጅ ክበር ተመስገን*ወርቅ*ተባረክ እኛ እንድንማርበት ከስህተታችን እንድንመለስ አንድነዚ የመሰሉ ሰዎችን ስለምታቀርስልን በጅጉ አመሰግናለው በኔ በኩል

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 měsíci +5

    በጣም ይገርማል እግዞኦ እግዞኦ እግዞኦ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢😢😢😢

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 2 měsíci +2

    እመአምላክዬ ሩሩዋ ደጓ እናቴ የበላየሰም እናት ለሳቸውም እንኳን ደረሽላቸው በመመለሳቸው በሰማይ አምላክና መልአክትም ደስ ይላቸዋል ተመስገን ነው ሰውየው ከተጠመቁ በኋላ ነው የኖሩት ክብሩን እመአምላክዬ ትውሰድ

  • @solomonmousse706
    @solomonmousse706 Před 2 měsíci +4

    ወርቅ አፈራው ክብረት ይስጥልን የሚገርም ጉድ ነው ነገር ግን ይሄን የመሰለ ታሪክ የድምፅ ጥራቱ በጣም አንሶብኛል

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 2 měsíci +1

    የኔ ደግ አምላክ ቸርነቱ ብዛቱ እሩሩ አምላክ ነክ ያንተ በመሆኔ በውነት ሁሌም ደስተኛ ነኝ ወርቃፈራው የሰይጣንን ክፋቱን እንድናውቅና እንድነጠነቀቅ ስለምታደርገን እናመሰግናለን ከልብ ቃል የለኝም ሰው በጠፋ ዘመንሰው ሆነክ ያገኘንክ ነክ ይህንን ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @bethlehemyohannes4231
    @bethlehemyohannes4231 Před 2 měsíci +10

    ድምጵ ጥራት የለውም ያናድዳል

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 2 měsíci +3

    እድሜ ለመምህር ግርማ ብዙ ነገርን አሳውቀውናል አምላክ ክብር ይግባውና ልጆቻቸውን እየገበሩ ሀብት ያገኙ ብዙ ሰዎች አሉ ሰይጣን ከአንተ የሚፈልገውን ወስዶ ነው ሀብት የሚሰጥክ ወይም ሌላ ሰይጣናዊ ስራ ያሳዝናል ተሸክመ ይዘውት አይሔዱ ሲሞቱ ስግብግብ ሰዎች
    ናቸው ለኔ በጣም ይገርማል

    • @HaregewoinFirew-zj4oy
      @HaregewoinFirew-zj4oy Před 2 měsíci

      ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር !እኔ የሚገርመኝ ልጁን ከገበረ ሐብቱን ምን ያደርግለታል መቼስ ሰው ከወለደ የሚኖረው ይበልጡን ለልጁ ነው ተብሎ ይገመታል።

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před 2 měsíci +4

    ኢትዮጵያ የግዚአብሔር ሀገር ተባላለች ኢትዮጰያ የሰይጣን ሀገር ናት

    • @user-vs4bl6ws8e
      @user-vs4bl6ws8e Před 2 měsíci

      Ethiopian be qirb tetefalesch

    • @esset1685
      @esset1685 Před 2 měsíci +2

      ኢትዮጰያ "የቅድሳን" አገር ነበረች! እኛ ነን "ከርሳም" ከመሆን ለሴጣን የምንገብረው! ቀድሞ የነቃ ትውል ወደ ቅድስነቷ ይመልሳቷል! እርኩሳን እየተጋለጡ እየተዋረዱ ስለሚገኝ ወጣት እየነቃን ነው እግዚዎታ የምናደርስም እየጨመርን ነው ተስፋ አለን! እግዚያብሄር እግዚያብሄር አለልን

    • @esset1685
      @esset1685 Před 2 měsíci +1

      ​@@user-vs4bl6ws8eእናንተ የምትጠፉት! ኢትዮጰያ በቅሩቡ ትለመልማለች በንፅሀን ልጆቿ

    • @yeshiharegeshetu1225
      @yeshiharegeshetu1225 Před 2 měsíci

      ውይ ምነው?

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 2 měsíci +1

    ሰላም ወርቅአፈራሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የእመቤታችን ተአምር ድንቅ ነው በዛ ላይ ከሙስሊም ወደ ክርስትና መመለስ እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ መልእክት እናመሰግናለን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 měsíci +2

    አቤቱ ኦግዞዞዞዞ ማሀረነ ክርሰቶሰ አምላኬ አንተ ጠብቀን

  • @NigistAbadi-ct3us
    @NigistAbadi-ct3us Před 2 měsíci +1

    በስላሴ ስም አቤቱ መሃረን ጌታ ሆይ ወደ ልቦናችን መልሰን

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl Před 2 měsíci +2

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ከባለታሪኩ ስንሰማ የበለጠ እንማራለን

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 Před 2 měsíci +1

    ሰአሊለነ ቅድስት እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በአማላድነቷ ትሰውረን አሜን

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp Před 2 měsíci +1

    እንካን መንፈሳዊ አይንዌ በራሎት እግዚአብሄር ይመስገን እድለኛ ነዎት ❤❤❤

  • @user-op5gh2hn6j
    @user-op5gh2hn6j Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬን እንዴት እንደወድድኩት ይበልጥ ይከንን ስሰማ ደም ቃላት አጠረኝ አምላኬ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ኪዳነምህርት ትመስገን በእውነት ❤ እንዲህ ስልጣን ጋር ተባብራችሁ ለጊዛዊ ሀብት እግዚአብሔር የምትክዱ ቤተሰባችሁን የምለው ሰዎች ልብ በሉ እግዚአብሔር ከፈለገ ዋናውንም እንደመለስ ስሙ ተማሩቡት እናመሰግናለን ወንድም ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራሁ ❤❤❤❤

  • @GurumFisha
    @GurumFisha Před měsícem

    I really appreciate your effort.May God be with you.

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እመአምላክ አዛኝትዋ እናታችን ክብር ምስጋና ይገባታል !!!

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 2 měsíci

    አቤቱ የእሰራኤል አምላክ ምን ሰማሁ ዘግነንኝ የእግዚአብሔር ዝምታ የገርምኛል የህ ሁሉ ኢትዮጵያ ውሰጥ እዴት ሰላም የመጣል በሰአም😢😢😢😢

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030 Před 2 měsíci +1

    ኣይስማም

  • @user-ty6gu8qe8s
    @user-ty6gu8qe8s Před měsícem

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው እናቴ ኪዳነምህረት ትጠብቃቹ

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f Před 2 měsíci

    እግዚያብሄር ያክብርልን ወርቃፈራው አቤት የእግዚያብሄር የትግስት ጥግ

  • @MeseretMalede
    @MeseretMalede Před 2 měsíci

    ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ኪዳነ ምህረት

  • @lindakiros7724
    @lindakiros7724 Před 2 měsíci

    Enameseginalen wendimachin endezih eyanekahen slehone tebarekilin🙏 le abatachin demo enkan wede ketitegnawa menged Ortodex heymanot enkan beselam metu meberitat new egziabiher yiredal endesirachin aydelem🙏

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 2 měsíci

    ወንድማችን ወርቃፈራሁ የሳቸው ድምፅ በደንብ ስለማይሰማ ሁሉንም እንደገና ባንተ ድምፅ ስራው እና እንስማው

  • @askhab9414
    @askhab9414 Před měsícem

    ye Egziabher mihret dink new

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Před 2 měsíci +2

    ወንድማችን ወርቅዓፈራው ....ድምጹ በደንብ አይሰማም, ሙሉ ቀረጻውን አንተ ብትተርክልን ከይቅርታ ጋር።
    የሚገርም ነው, በዘመን ዕላቂ በመጨረሻ ዘመን እየኖርን ነው ....ማራናታ, ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před 2 měsíci

    አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 2 měsíci

    ቸሩ መድሀኒአለም አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን እግዚኦ ቅድስት ኪዳነምህረት እናታችን አቤት ምን አይነት ግዜ ነው ።

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 Před 2 měsíci

    እግዚያብሄር ይጠብቅ

  • @anileyte207
    @anileyte207 Před 2 měsíci +2

    ታሪኩ ያስተምር ነበር ግን የድምፅ ጥራት የለዉም የስልክ ጥራት ከሌለዉ በአካል አግኝተህ ኢንተርቪ ብታረጋቸዉ ጥሩነበር

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před 2 měsíci +3

    ፈጣሪ ሀብታችውንም ራሳቸውንም ያጥፋችው ስንት አመት ልትኖሩ ነው ፈጣሪን መክዳት ፈጣሪ ያለኝን ባርክልኝ ከሚያሳስት ነገር ሰውረኝ

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 2 měsíci +1

      ያጥፋችሁ አይባልም በንስሐ ይመልሳችሁ ነው ማለት ይኸው ተጠመቅሁ ተመለስኩ እያሉ እየሰማሽ ትራገሚያለሽ!?

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Před 2 měsíci

    እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 Před 2 měsíci +1

    ወርቅዬ እንዴት ሰነበትክ የዛሬው ታሪክ በጣም ገራሚ አስደንጋጭ እንዲሁም ለአሁን ትውልድ በተለይ በቅርበት በማውቃቸው አንዳንድ ለአዲሳባ በቅርብ ርቀት በሚገኙ ከተሞች ያሉት ወጣቶች በዚህ ሴጣናዊ አሰራር በአጭሩ ለመበልጸግ ምን ይክል ርቀት እየተጓዙ እንዳሉ በስፋት ሲነገር ከተለያዩ ሰዎች ስለምሰማ እባክህ ይህን ታሪክ በድጋሜ ሰዎች ሰምተው እንዲማሩበት በአካል እስቱድዮ አቅርበአቻው ወይም ሐዋሳ ድረስ በመሄድ ዳግም እንተርቢ አድርገአቸው ብታቀርብ እላለሁ። ምክንያቴ ደግሞ አንተም መግቢያ ላይ እንደገለጽከው የድምጽ ጥራት ስላለው ነው። ይህንንም እንደምታደርግ ተስፋ አለኝ።

  • @jeffbob9663
    @jeffbob9663 Před 2 měsíci

    Egzabeyar lebuna yesetane la nesaha mote yabekane orthodox lazalalme tenoralhe ❤🙏

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Před 2 měsíci +2

    እውነት እህለቻወል በጣም ሃብት ሰዎች ምንም ችግሪ ገንዘብ ያምሰበስቡ ጀሪባ ሴይጠን አለ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 2 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ በኢትዮጵያውያ ምን ያልሆነ አለ ምን ጉድ ነው ምድሪቱ የተሽከመችው አቤቱ የመጣብንን ስይጣናዊ መንፈስ እባክህ የድንግል ልጂ ታደገን

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 2 měsíci

    እውነት እናታችን ኪዳነምህረት የሰራችው ተዓምር ነው የሚመሰክሩት በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ጥሪ ነው በምክንያትነት የተጠሩት ደግሞ በደንብ የመናፍስታዊ ስራውን ስለሚያውቁ ጥንቃቄ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል በርቱ በቤቱ ያፅናዎት።

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 2 měsíci

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ትምህርት ዘመነ ስለሆነ ነው በክፋታችን እንደ ሰዶምና ገሞራ ከምድር ገፅ ያላጠፋን ከኃጢአታችን ከሰዶምና ገሞራ ቢበዛ እንጂ አያንስም

  • @user-om8gb7wy5e
    @user-om8gb7wy5e Před 2 měsíci

    😢እግዚአብሔርይጠብቀን

  • @user-tx1xv1sk7l
    @user-tx1xv1sk7l Před 2 měsíci

    መምሕር ባንተ አደበት ሥንሠማ ይሻላል በደብ አይሠማም❤❤

    • @yeshiharegeshetu1225
      @yeshiharegeshetu1225 Před 2 měsíci

      መምህር አይደለም እንዴ
      እሱም አትበሉኝ ብሏል
      ምን ሆነናልንጋዜጠኛ ሁሉ መምህር እንላለን እንዴ ሆሆሆ

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 Před 2 měsíci

    ወርቃፈራሁ በጥሩስነምግባርያደክ ይተባረክ ነህ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem

    ሊቁ ወርቅ አፈራሁ በነገርህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልህ !!

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 2 měsíci +1

    ስለማይክሮችብስ የበለጠ እንዳውቅና vido የበለጠ ረድቶኛል ይህንን የሰይጣን ሚስጥራዊ ስራ እንድናውቅ የረዳን አምላክ ይመስገን ከዚህ በላይ እውነታ ከየት ይመጣል ወርቃፈራው ሰው እንዲነቃ ስለምታደርገው ጥረት ከ❤አመሰግናለው
    Super thanks

  • @user-yp6en8ik8w
    @user-yp6en8ik8w Před 2 měsíci +2

    demtsu terat yelwem werkeaferahu

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před 2 měsíci

      በጣም በደንብ ለመስማት ያስቸግራል በዛ ላይ የወርቅአፈራው ድምፅ በመሀል እየገባ .. እህእህእህእህ የሚለው ድምፅ ይረብሻል. ድምፁ በደንብ ጥርት ቢል ታሪኩ አስተማሪ ነው.

  • @user-sp4fh5dd7q
    @user-sp4fh5dd7q Před 2 měsíci

    እግዚያብሄር ይመስገን ..............

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 Před měsícem

    ምንም የማያቁት ወገኖቻችን የሚያልቁይ ወገኖቻችን የሚያልቁት በኛው ሃጢያት ነው እግዚአብሔር በምን ይቅር ይበለን

  • @sirgutdemssie5572
    @sirgutdemssie5572 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስን እግዚአብሔር በሰው ልጅ ላይ አላማ ካለው ከምንም ውስጥ ፈልቅቆ ያወጣል የዚህን ያሀል እግዚአብሔር ሰርቶ ካሳየን ደሞ እኚህ አባት በቤቱ እንዲፀኑ ሁላችንም ሀላፊነት አለብን ምን እናድርግ የሚለውን ብናስብበት መልካም ይመስለኛል

  • @yibeltalyohannes2949
    @yibeltalyohannes2949 Před 2 měsíci

    በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው
    ቀጥልበት

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Před měsícem

    ዕንባቆም 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² ከተማን በደም ለሚሠራ፥ ከተማንም በኃጢአት ለሚመሠርት ወዮለት!
    ¹³ እነሆ፥ አሕዛብ ስለ እሳት እንዲሠሩ፥ ወገኖችም ስለ ከንቱነት እንዲደክሙ ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ አይደለምን?

  • @user-sd4fs7sb2r
    @user-sd4fs7sb2r Před 2 měsíci

    ወይኔ ወላዲት አምላክ መቼም በአንቺ አማላጅነት በልጅሸ ቸርነት ነው ያለነው ኧንደሰራችን አማ 😢😢😢

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před 26 dny

    እባክህ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ:: እግዛብሔር በኖህ ዘመን በውሃ አለምን ካጥለቀለቀ በኋላ እኮ ቃል ገብቶ ነበር:: ያውም በቀስተ ደመና:: ዳግም በንፍር ውሃ ላይቀጣ:: 2ኛ ጴጥሮስ ም3 ቁ5-7ን አንብብ:: ፊተኛው አለም በውሃ ስለመጥለቅለቁ ግን የሚመጣው ግን የእሳት ቅጣት ከፍርድ በኋላ ስለመምጣቱ ይናገራል::አንተ ግን ንፍር ውሃ ትላለህ

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg Před 2 měsíci +2

    ንጉስ ሀይለስላሴ በየአመቱ ቅንድቡ የገጠመ መሰዋት ያቀርቡ ነበር አያቴ ይነግረን ነበር

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 Před 2 měsíci

    Demxu eyesemam

  • @user-ob7lp3dg5h
    @user-ob7lp3dg5h Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይቅር በለን

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před 2 měsíci

    ወርቅ አፈራው አስደናቂ ነገር።እስላሰማኸን እናመሰግን አለን ግን የሰውየው ድመጽ በደንብ አይሰማም

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 2 měsíci +1

    ሀገራችን እንደዜ አይነት አሰራር ነግሶነው ያለው እርሶን ያወጣ የድንግል ማርያም ልጅ ሌላውንም ያውጣ ሰላም የጠፍው በዜ ምክንያትነው

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene Před 2 měsíci

    ዘ ይገርም

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Před 2 měsíci

    የዛሬው የጉድ ነው. የመቤቴ ስራ❤❤❤. አገራችን በነዚህ ተከታዬች ነው የምትመራው😡😡😡

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem

    ግን እኮ ራስን ደብቆ ምስክርነት በእግዛብሄር ፊት ተቀባይነት የለዉም !!

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 2 měsíci

    በጣምይገርማልእግዚዎመሀረነየኔጌታአተውጠብቀን እኔአዴጎደኛዬ እምንሄድበትቦታአለአካህጂኝ አለችኝ እሳሱኡዲልመጣሁኖነው እኔየዛየ14አመትልጂነኝ ከምአዲትሴትጉቡአለችለካ ጠቆይቱናት እኔደሞሰነጫማዬ ገባሁ ሴትዬዋ ኡኡአለችሲገባ ይሰገዳልከዛም ጫማይወለቃል ይቅርታጠይቂአለች እኔእምቢብዬድርቅ ስልእሳንልጂአስወጣትአለች ሴትዬዋ ተጋርዳ ነውየምትቀመጠውበቡናነው እምጠነቁለው አቤቱይቅርይበለኝ

  • @EnatMamo-sz7yb
    @EnatMamo-sz7yb Před 2 měsíci +2

    እውነት ነው ወርቃፍራሁ እኔም ደብረ ዘይት አውቃለውህ

    • @afrata2939
      @afrata2939 Před 2 měsíci +1

      ደብር ዘይት የጠቋይ አገር ነው😢

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y Před 2 měsíci +1

    እባክህ እንደገና አቅርባቸው ጥርት ባለ ድምጽ?!

  • @haeebhabeeba5724
    @haeebhabeeba5724 Před 2 měsíci

    በስመአም ፈጣሪያችን ቶሎ ናል

  • @kamilgeto4071
    @kamilgeto4071 Před měsícem

    Selam wekerkaferahu..berta..... .iselam tenkolan yetelal habitat new....isela mariyam. Yeweldechew eyesuse dikala new Ayelem..yetekeber nebey new..iselam keber setotal gen amelak ayedelm eyesuse (enwedewalen gen anamelkewm)

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Před 2 měsíci

    Demsu guleh ayidlm agulaln

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 2 měsíci +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እየፈሰሰብን ያለው መከራ ቁንጥጫ ነው እንዴት እናማርር

  • @TekaHaile-hu3wh
    @TekaHaile-hu3wh Před 2 měsíci

    Sounde tirate yelewem ,Bitte kollege

  • @DaveEth-ho9mq
    @DaveEth-ho9mq Před měsícem +1

    ebakehen weke aferahu, ye sewooyew demesu selemayesema. degamae bante demse terekew.
    please ??????

  • @user-jl3yl4pk4k
    @user-jl3yl4pk4k Před 2 měsíci

    Egzyaber yiker yebeleh

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 Před 2 měsíci

    Dear this perogramm producers
    Mr / werkaferhu Assefa . This perogramm is marvelous and fantasy most of today persantation is amusing God bless you .
    Finally the son of st marry jesuse chirist gurant the mountain hollyplace, recrationalplace, border,
    Schools , states, home, rivers, farmerplace finally the whole land of Ethiopea God Gurant( protect)

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @ethioepal
    @ethioepal Před 2 měsíci

    This is good program. One comment is that you must transcribe your guests audio in text and post it side by side to the audio to make a full attendance of your audience. It was quite difficult for you to listen to your guest and much so to follow up the audience.

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před 2 měsíci +1

    ምን አይነት ጉድ ነው

  • @user-ph2um6tp3l
    @user-ph2um6tp3l Před 2 měsíci

    Besmam syasfera

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 2 měsíci

    የጌታን አምላክነቱን እያወቁ ህዝቡን ከአምላክ ለመለየት የሚሰሩት ስራ ይገርማል ሰሬዎቹ ግን አምላክነቱን ከድንግል ማርያም በድንግልና መወለዱን ሁሉ ያቃሉ ግን የሰይጣኑን ስራ ለማሰራት አውቀው መካድ አለባቸው አለበለዚያ ሰይጣኑ አይታዘዝላቸውም የመስቀል ጠላቶች የመፅሐፉ ቅዱስ ጠላቶች ናቸው የጌታ የሆነውን ሁሉ ማቃለል እና ማስካድ የሰይጣን
    የሆነውን ደግሞ መስራት ከታዘብኩት

  • @kurilemma1481
    @kurilemma1481 Před 2 měsíci

    Enkwan lensha abkawot

  • @user-vs4bl6ws8e
    @user-vs4bl6ws8e Před 2 měsíci

    One off seytan is ur president he’s number one seytan ante rasih metetegna nek be genzeb yemetigeza

  • @eliasabdi2708
    @eliasabdi2708 Před 2 měsíci

    great information in poor audio quality

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 Před 2 měsíci +1

    የሰውየው የስልክ ድምጽ ጥራት አፈር የበላ ነው

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 2 měsíci +1

    ጉድ ጉድ ጉድ ነው የዛሬው ግቡና ስሙት እህቶቼ

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 Před 2 měsíci

      እውኘትም ጉድ ህዝብ ሁሉ ሊሰማውና ሊማርበት የሚገባ ሰው መሆኔን ጠላው በውነት የኔ ጌታ ቸርነቱ ብዛቱ

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Před 2 měsíci +2

    የዛሬው ያስፈራል አልክ ሁሉም አድነው ሴጣ ሴጣን ነው ምቼም። ዘምኑ ለሰይጣን ተገዝተው ኪዳነብረት ምልጃዋ አዳነች ሕፃኑ ልጅ ሕይወት ታደገች እርስ

  • @user-bx2hu5zv7k
    @user-bx2hu5zv7k Před 2 měsíci

    abet amlake egziyabher endet tadergegnaleh😢😢😢😢😢 abet egziooo mahrene kiristos😢😢😢😢😢 wey hagere😢😢😢😢😢