የእመቤታችን ድንቅ ተዓምር !! | በኪዳነምህረት የከሸፈው የጠንቋዩ ዛቻ | ከጀበናዬ ስር አደርግሀለሁ አለኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • የእመቤታችን ድንቅ ተዓምር ! | በኪዳነምህረት የከሸፈው የጠንቋዩ ዛቻ | ከጀበናዬ ስር አደርግሀለሁ አለኝ

Komentáře • 160

  • @benafkottilahun6713
    @benafkottilahun6713 Před 19 dny +94

    ደከመኝ ወገን ኪዳነ ምህረት ታግዘኝ ፀልዩልኝ እስቲ

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Před 18 dny +8

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ድንግል ማርያም ትከልልሽ

    • @genetfikadu4041
      @genetfikadu4041 Před 18 dny +7

      እማምላክ ወላዲተ አምላክ ኪዳነ ምህረት በደከመን ነገር ሁሉ ላይ ብርታት ተሁነን እኔም ብዙ ነገር ደክሞኛል 💔😭

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to Před 18 dny

      @@benafkottilahun6713 አይዞሽ የኔ እህት እመቤቴ ከጎንሽ ሁና ትርዳሽ

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Před 18 dny +6

      የአብርሃሙ ስላሴ ከለላ ይሁኑሽ
      እመቤቴ ታማልድሽ አይዞሽ

    • @JoJo-uy3gr
      @JoJo-uy3gr Před 18 dny +4

      እመ አምላክ ከድካምሽ ታሳርፍሽ❤

  • @sebletegegn4260
    @sebletegegn4260 Před 18 dny +41

    ኪዳነ ምህረት ላንተ እንደደረሰች ለሁላችንም ትድረሰ !! ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Před 18 dny +36

    እኔ በጣም ከበባድ ፈተና ተፈትኛለሁኝ ከዚያም አሰንድወጣ ያደረጉኝ የብርሀን እናት ቅድስት ድንግል ማርያምና አንዱ ልጇ ቸሩ መድሀኒት አለም ከመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ጋር ሁሉም አለፈ አንድ ቀን ለምስክርነት እንደምቀርብ አምናለሁኝ ታሪክ ተቀይሮ ማለት ነው

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 Před 18 dny +29

    እናቴ ኪዳነምህረት ለአንተ እንደደረሰች ለእኛም ትድረስልን እንባህን እንዳበስች የእኛንም እንባ ታብስልን መታደል እኮ ነው 😢😢😢

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 4 dny

    እጹብ ድንቅ ነው የእርሱ ስራ እናቴ እመቤተረ በዕለተ ቀንሽ እሄን ድንቅ ምሕረት የምሕረት እናት ክብርና ምሰጋና ይደረሰሽ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ወርቅአፈራሁ ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ከእነእናቱ ከቀዱሳኑ ጋር ፍጻሜህን ያሳምሩልህ ግን አባትህ መቼ ነው በጥንት ጠላታቸው ላይ የሚነቁት

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Před 9 dny

    በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው ላተ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před dnem

    ላንተ የደረሰች እመብርሀን ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን በምህረቷ ትጎብኘን❤

  • @user-ig5eo4uj2r
    @user-ig5eo4uj2r Před 18 dny +21

    እመቤቴ ❤ አንተ የደረሰች ለኛ ለሰደኞች ትድረሰ❤❤❤

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 Před 18 dny +16

    ለስው ሞት አነስው ትክክል ነው ጥሎ ማለፍ ነው ጨዋታው የስው ህመም የሚያስደስተው ስው የአጋንት ፈረስ ቻ ነው የዚህ ልጅ ታሪክ በየቤታችን አለ ግን የድንግል ማርያምን ልጅ የያዘ ሁሌም ያሸንፋል ጠላትም የዘራውን ያጭዳል ብቻ ንፅህ ልብ ይኑረን ለሁሉም ቀን አለው

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    በስመ ስላሴ ስም ውይ በስማም ቀላል ታማልዳለች እንዴ እመቤቴ ማርያም ሁሌም የአፊ ማጣፈጫ ሁኝልኝ ድንግል ማርያም አሜን

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 18 dny

      ቀላል ታማልጃለችደ አገላለፃችሁ ❤❤❤

  • @DddZdes
    @DddZdes Před 18 dny +16

    የእመቤታችን ታእምር ስለሆነ ጀምሬ ጨረስኩት እናመሠግናለን ፍቅሯ ስለበዛልክ ደስ ብሎኛል በርታ ፀልይ ።እልልል❤❤😍
    እኔም አገር ስገባ የምናገረው አለኝ በእመቤታችን ቅድስት ዲንግል ማርያም አማላጂነት እረዳትነት በመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃና እርዳታ አለሁ ።ምን ደሆነ ባላቅም ህይወቴ ፈታኝ ነው ግን በፀሎት ደማሸንፍ እምነት ስላለኝ አሁን አሁን ለፀሎት ስነሳ አንገቴ ቀጥ ይልና ልክ በሀሳቤ የቸኮለ መሄድ ሚፈልግ መንፈስ ዳለ እርግጠኛ ነኝ ይሸኝ ወደ ሲኦል ይግባ በቅዱስ ሚካኤል ስም።የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል💙

  • @abisinia04
    @abisinia04 Před 18 dny +7

    ይህ ከተመለከትኳቸው ምርጥ ክፍሎች አንዱ ነው። እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ የበለጠ ለማጋራት ተመለስ። አመሰግናለሁ
    ከቁዱስ ገብርኤል ጋር እያወራን ወደ እንቅልፍ ተንሳፈፍኩ፣ እሱ ማየት የሚፈልገውን ነገር ሲያሳየኝ እያለምኩ እንደሆነ በቀኜ ቆሞ ነበር። እናም ከሩቅ ከፊታችን ወደምትገኘው ወደ እመዬ ማርያም እያመለከተ ነበር።
    “የ 44 መተት ቁልፉ በ እምዬ ድንግል ማሪያም እጅ ይገኛል”
    አለኝ, ከዚያም ነቃሁ.

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m Před 18 dny +10

    ለአንተ የደረሰችልህ እመቤቴ ለኛም ትድረስልን ❤❤❤

  • @user-gy1ue1rj5p
    @user-gy1ue1rj5p Před 18 dny +3

    መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ ሳላውቀው ቤቱን እየጠያየቁ ሄጄ ከበሽታዬ ለዘላለም ፈውሶ ላከኝ አምላክ መጥምቁ ዮሐንስ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 Před 18 dny +4

    የሚገርም ተአምር ነው ኪዳነምህረት እናቴ ላንተ እንደ ደረሰች ለኛም ትድረስልን ወንድማችን እፁብ ድንቅ ነው ያምላክ ስራ ይሄ ሁሉ ክፋት ላትኖርበት ነገር አይ ሰው ከንቱ💔😭😭😭😭😭

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 19 dny +21

    ወርቅ አፈራው እንኳን በሰላም መጣሕ በርታ የነቃ የገባው ጋዜጤኛ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ በርታ ብዙ ሰው እየነቃነው ያለው ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @TamruZinash
    @TamruZinash Před 19 dny +15

    ቦስ ልጁ የሰፈሬ ራጅ ነው እንኳን ደስ አለክ ወንድም አለም እኔም የ አጠና ተራ ልጅ ነኝ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 18 dny +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን የጌታየ እናት አመሰግንሸ ዘንድ ቡዙ ነው ምክንያቴ ሚሰጥሬ እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ አመሰግንሻለሁ እማ ፍቅር 🙏❤🙏 ወንድሜ አንተ የጌታየ እናት የእማ ፍቅር የገለፅከው አገላለፅ እኔ ሁነህ የገለፅከው ሁኖ ነው የተሰማኝ ወንድሜ እኔ እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ነሰደት ሰንቄ ናት እኔ ከቡዙ ጉድ ሞት የተደገሰልኝ ሰው ነበርኩኝ እሰካሁን ድረሰ ግን አቤቴ የእመብርሀን ፍቅር ከብዙ እያወጣኝ ነው በፅሎት አሰቡኝ ቅድሰተ ማርያም

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 18 dny +7

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Před 18 dny +13

    እንደዚህ ብርቱ ሰወችን ስታቀርብልን እኛም እንበረታለን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እናቴ ኪዳን ምራት የምራት እናት እኔም ብዙ ምስክርናት አሌኝ 🙏🙏🙏🙏ብቻ ባሰላም ላሀገሬ ያበቃኝ ቁዱስ ሃያል ጌታ ባ ሁኔት እማ አምልክን ላምጣሉት እግዚአብሔር ልቦና ይስታጭሆ መደናሌም ሁላቺንም ይጣብቃን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰ሊቃነ ሜልክ ሰማይቱ ቁዱስ ጎርግስ ዬ ኢትዮጵያ ጌባስ ናክ እና ሀገራቺን ሰላም አርጋት እዝባቺንም ጣብቂልን 🙏🙏🙏

  • @tsionabebe948
    @tsionabebe948 Před 8 dny

    እመቤታችን ምስጋና ይድረሳት ያምላክ እናት !!!!!

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce Před 18 dny +10

    ድንግል ማርያም አሁንም ከጉንህ ትሁን
    ድንግል አማላጄ

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c Před 17 dny +2

    ውይ አንተ ከባድ ነገር አሳልፍ እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 14 dny +2

    እደዚህ ምስክርነት ያስደስታል እመቤታችን ምስጋን ይድረሳት ያምላክ እናት❤

  • @user-ce2hv3ti7l
    @user-ce2hv3ti7l Před 18 dny +3

    ኪዳነምህረት ኪዳነምህረት ኪዳነምህረት!!!!!

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 Před 19 dny +7

    Yay part 2 of the story from last week 😊. Thank you 🙏 for posting part 2

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 Před 15 dny

    ኪዳነምህረት ላንተ ለወንድማችን እንደደረሰች ለኔም ለስደተኛዋ ትድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 18 dny +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ የመተት መንፈስ የስንቱ ሰው ሕውህት አምስቃቅለ 🥲🥲🥲. እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የድርሰች የጌታ እናት ለሁላችን ትድርስልን አሜን.... እኛም እግዚአብሔር ለመስክር ያብቃን 🥲🥲🥲

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 Před 18 dny +8

    መጥምቅ መለኮትዮሐንስአባቴማረኝ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 18 dny +2

    በእውነት ክብር ምስጋና ለአባታችን ለእመቤታችን ይሁን እሶን ያመኔ አንድም ቀን አፊሬን አነቅም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před 14 dny

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
    ግን እኮ ከዚህ ሁሉ ነገር ለመዳን የእምነት ጥንካሪን ይጠይቃል እግዝአብሔር ረድቱአል ወንድማችን የዋህ ስለሆንክና ስላመንክበት ነው የተገለጠልህ አሆንም ቢሆን መዘናጋት የለብህም የበለጠ በመንፈሳዊ ህይወትህ መጠንከር አለብህ
    አይዞህ

  • @azabeberhane-rr6me
    @azabeberhane-rr6me Před 18 dny +8

    አዎ ክዳና ምሕረት ታማልዳለች እኔን ምራኛለች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i Před 15 dny

    ድንግል ሆይ አንተን እንደረዳችህ እኛንም ካለንበት መዓት አውጪን

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 18 dny +7

    እግዚያብሔር መስገን ❤❤❤❤❤እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባት❤እሰይ ❤እልልልልልልልልልልልልልል

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 17 dny +2

    አግዚኦ ጽናትህ!!! አሁንም ያጽናህ:: ከብር ለመድሃኒአለም!! ክብር ለቅድስተ ቅዱሣን ለድንግል ማርያም!!!❤❤❤❤❤

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Před 18 dny +5

    ውድ ወንድሜ ወርቅ አፈራሁ ውድ ወንድማችን በርታ የምትሰራዎች ስራዎች ብዙዎችን የሚያስተምር ከክፋ ምናፍስት እርሳቸውን እንዲጠብቁ የሚያደርግ ስለ በርታ እንኳን እንደዚህ አይነት አደገኛ ፕሮግራም ቀርቶ በእለት እለት ስራዎቻችን ላይ እንቅፋት፣ መሰናክሎች እና ፈተናዎች ይኖራሉና ችግር መድሀንያለም ካንተጋር ይሁን።

  • @zekaryasgebermeskel3303
    @zekaryasgebermeskel3303 Před 18 dny +1

    እመብርሃን እርጂኝ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Před 18 dny +2

    እኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ እመቤቴ አንችን የሰጠን ክርስቶስ ይመስገን❤❤

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 18 dny +1

    ይገርማል እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን እርዳችህ ለውድማችን እደደርስሽ ለኛም ድርሽልን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 18 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጠላታችንን ይጣልልን ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ያጠንክርክ በርታልን በፀበሉ በእምነቱ እንድንፈወስ የረዳን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው✝️

  • @SelameSelam1621
    @SelameSelam1621 Před 18 dny +3

    ላንተ የደረሰች እናቴ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን😢😢

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před 18 dny

    This channel has been a blessing to us. Thanks for opening people's eyes and letting us see what is real life in this world 🙏🙏

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 18 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባት አሜን

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 11 dny

    እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችነን ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @user-zz7bt7qc5n
    @user-zz7bt7qc5n Před 18 dny

    ላንተ የደረሠች እናታችን ለእኛም በሂወታችን ትድረስልኝ ምንም ነገር እየሆነልኝ አይደለም እናቴ አግዢኝ ደከመኝ 😢

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 18 dny +3

    እናቴ የአምላክ ልዮ ስጦታችን እሷን ባይሰጠን ለኛ ለአጥያተኞች ምነሰ እንሆን ነበር እድለኞች ነን እሩሩና ደግ እናት አምላክ ሰቶናል የሷ መሆን መመረጥነሠ መታደል ነው በውነት እመአምላክዬን ያጣ ሰው እጅጉነሰ ያሳዝነኛል በእንደዚህ ክፉ መንፈሰሰ ስንያዝ እንኳን ማን አለነሰ ከሷ ውጭ ቅዱሳንን የሰጠ አምላክ ደግሜ አመሰግንካለው ስለሚያስፈልጉን ለኛ ለደካሞችና ለአጥያተኞች ሰጠከን የዚሀሰ ልጅ ታሬክ ያሳዝናል መጨረሻክንም እመአምላክ ታሳምርልክ እሷ አድናካለች እስከመጨረሻው ካንተ ጋር ትሁን መተት አድራጊዎች መጨረሻቸው የስጋም የነፍስም ሞት ነው የሰውን ልጅ አሰቃይቶ ገነት አይገባም ለዝች አጭር እድሜዋ ክፋት በስራዋ እድሜዋን አሳጠረች እንድትድን እንኳን አልፈቀደም አንዳንዱን ይምረዋል ከእንደነዚህ የሰውን ልጅ ከሚያጨልሙ ሰዎች አምላከሰ ይጠብቀን የተያዝነውንም ይፍታን በቸርነቱ እመአምላክዬ የልቤ ንግስት አንቺ ፍቺኝ ታውቂ የለ እስራቴን ብዙ የተማርኩበት ነው ወርቃፈራው ብርከሰ በልንን በርታልን ስንቱን ታነቃለክ ታበረታለክ ይህንን መልካመሰ ስራ እንድትሰራ የረዳክ አምላክ ይክበር ይሐስገን አሜን

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 18 dny +2

    በጣም የሚገርም ህይወት ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ምክንያት አለው ግን በሰይጣን ተማምነው ለማይጠቅም ምድራዊ ሃብት የሰውን ህይወት በሰይጣን መንጠቅ በጣም መዝቀጥ ነው። ምን ነበረበት ሰው እንኳን የልጆቹን ወንድም ባደ ከመንገድ አንስቶ ያሳድግ ፍቅር ይሰጥ የለ? እራሷን ለሲዖል ዳርጋ የራሷ ግፍ ለልጆቻቸው ተረፈ። እናት ተብዬ ደግሞ የልጇ ሞት አላሳዘናትም አሁንም ንስሐ እንደመግባት መተት በመለክ የሰውን ህይወት ማበላሸትን መርጣለች እግዚአብሔር ይፈርዳል። ወንድማችን ለበጎ ሆኖልሃል ፀጋውን ያብዛልህ ከአንድ ሰባኪ በላይ ወንጌልን በተግባር እየኖርክ ነው ካንተ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 14 dny

    በጣም ያሳዝናል ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን ማረህ 😢😢😢😢

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Před 17 dny +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የሰው ልጅ ክፍት ጥግ ድረስ ማረን ይቅር በለን።

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Před 12 dny +1

    እማ ፍቅር🎉🎉🎉🎉 ስራዋ ብዙ ነው❤❤❤❤

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Před 18 dny +2

    ለአንተ የደረሰች እመ ብርሀን ለእኛም ትድረስልን እንቆቅልሻችን ትፍታው አንዳንዴ ግራ ይገባኛል የሚጎዱን የእኛ የምንላቸው የቅርብ ሰዎች መሆናቸው!

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Před 18 dny +2

    እውነት ነው ፈጥና ደራሽ ነች ምክንያቱም በምኖርበት ቦታ ሁሉ ስጠራት ሁሌ የምደርስልኝ እስዋ ነች እኔም በአካል ሄጄ እስክመሰክር ድረስ ካረገችልኝ ነገር አንዱን ልንገራችሁ ሁሌ የልብ ውጋት ይይዘኛል መተንፈስ ሁሉ ያቅተኛል ሰው ቤት ነውና ያለውት ሮጥ ብሎ ሀኪምቤት እንኳን ለመሄድ አልችልም ስለዚእ በዛች ቅስፈት ስምዋን ጠርቼ እመብርሀን ድረሽ ብቻ ስላት ፈጥና የምደርስልኝ ድንግል ነች ስለዚህ ከናትም በላይ እናት ነች ለኔ ተአምርዋ ብዙ ነው እንደ ስራዬ ሳይሆን እንደቸርነቱ ምሮኝ እናቱን እናቴ አርጎ ሰቶኛልና መቼም አልፈራም ሁሌም አማላጅ ነች ክብር ምስጋና ይግባትና ❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 18 dny +2

    መተት ሰው ላይ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ለንስሃ ያብቃቹ

  • @gyejosy
    @gyejosy Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወርቅአፈራሁ 🙏 ትውልድን ወደ እግዚአብሔር መንገድ እየመራህ በመሆኑ : ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ 🙏 በርታልን ወንድማችን 🙏

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Před 18 dny +3

    Thank you and bless you.

  • @semretdemoze6668
    @semretdemoze6668 Před 10 dny

    Kidanemerite Enate ❤ 🙏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 14 dny

    መታደል ነው ❤

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 19 dny +5

    እንካን መጣቹልን ቀጣዬ መስማት ምፈልዉ

  • @Meskeerem
    @Meskeerem Před 18 dny +2

    የታድለህ አማልጅነቶን አውክ እኔንም እንደአንተ❤ ታስበኝ

  • @msm5155
    @msm5155 Před 18 dny +2

    My brother I left my country because of this kind of thing I feel you it sounds like my exact history
    Ayizoh be strong lean depend on one god

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 Před 17 dny

    ክብር ለእመቤታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን 🙏🏽 እዉነት ብለሀል ወንድሜ ለፈለጋት በጣም አጠገባችን ናት በሂወታችን የተደረገልን የሆነልን ሰዎች እናዉቀዋለን! አሁንም ጌታ የሰጠን የመስቀሉ ስር እናታችን ናትና አሁንም አጥብቀን እንይዛታለን! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረዴቷ በረከቷ ፀጋዋ አይለየን 🙏🏽

  • @etsubmeresha2482
    @etsubmeresha2482 Před 18 dny

    ታድለህ ውስጥህ ጥሩ ስለሆነ ነው የኔ የመዳን ቀን መቸ ነው ለአንተ የደረሰ ለእኔም ይደረግልኝ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 16 dny

    እኛ ኦርቶዶኮሳዊያን ታላቅ እምነት አለን ግን አያያዙን አላወቅንበትም አሁን ይህ ሁሉ ታአምር በየትኛዉ ቤተእምነት ይገኛል ተመስገን ፈጣሪ እዉነተኛዉን መንገድ የተከተለ ከፈተና በኃላ በስጋዉ በነፋሱ ደስታን ያገኛል ኦርቶዶክስነት መመረጥ ነዉ ተመስገን አናትና ልጁ ክብር ይግቤችሁ አሜን

  • @adiamyemane9585
    @adiamyemane9585 Před 18 dny +3

    Amen Amen Amen

  • @leetessema7151
    @leetessema7151 Před 17 dny

    Menm alelm Egzabher yakbrlj betam temrbtalw lant yedrsch enat. Weladet amlak degel maryam lenm tedrslj lemskrnt tabkaj. Big big respect for you bro ❤

  • @mulugetaanteneh3229
    @mulugetaanteneh3229 Před 18 dny +2

    አመሰግናለሁ እኔም ተምሬያለሁ ❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 18 dny +3

    Tebarek

  • @brkti2123
    @brkti2123 Před 18 dny

    ለአንተ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Před 18 dny +1

    በጣም ደስየሚል ታሪክ ወርቅዬ ፕሮግራምህ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምከታተለው ሁሉም ሀይማኖትን መያዝ አለበት በርታ ❤❤❤

  • @weletetnsae6464
    @weletetnsae6464 Před 18 dny +2

    Emebete tesemalech ye enatoch hulu enat eko nat

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene Před 18 dny +4

    አቤት የኪዳነምሀረት ተአምር እውነት ነው በማናውቀው መተ ት ሰንቱ ተንገላታ እጅ ይዛ ታወጣለች

  • @user-kl9zj6gm8n
    @user-kl9zj6gm8n Před 18 dny

    ላንተ የደረሰች ኪዳነምህረት ለተቸገረ ሁሉ ግራ ለገባዉ ሁሉ ትድረስለት የመቤታችን ድንቅ ስራ ተነግሮ አያልቅም ክብርና ምስጋና ለሷም ለልጇ ይሁን❤

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 Před 18 dny +2

    በስመኣብ ሀፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት ለአንተ የደረሰ መጥምቄ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን ተመስገን

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 18 dny +1

    እናቴ ድንግል ማርያም እናቴ ይህ የመኬናው ታራክ እኔና ታናሽ እህቴ በአረብ ሀገር ለፍተን የገዛነውን ሜኒባስ እንደ እናት የምናያት ጎረቤታችን ወንድሜላይ መተት አድራጋ እሱ እንደገለጠው ነዳጅ ይሞላል ምን እንደሜወስደው በየቀኑ ጋራጅቤት እንተ ተመላላሽ ታካሜ ቀን ሰራቶ ማታ ወደጋራጅ ይገራማል እዜ እየሰራን እንልካለን አቆሞት ወርዶ ትልቅ ሱፐር ማርኬት አፈረሰ አይ ሰይጣን ሴያቅተው ለሹፍራ ያለ መያጃ በሰጠ በሳምንቱ ሰው ገደለብን ሹፍሩ ጠፍ ወንድሜ ታሰረ ይህ ሁሉ የሆነው ለአመት ባል ብሎ 200ብር ለቡና በሰጣት በገዛ ገንዘቡ መተት አሰራችበት እንግዲ እዜ ደረጃ ተጨካክነናል መታቾችን መድሀንያለም ከምድረ ገፅ ያጥፍቸው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 11 dny

    የጉራምባ ባርያም አይኗ የታወረች ልጂ ለ ስባት ቀን ስትጠመቅ አይኗ በርቶ በአይኔ አቻለሁ አቤት ቦታው ይለያል የእግዚአብሔር ፅጋ ያለ ደስታ

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před 18 dny

    ድንግል ማሪያም ስሙዋ ይክበር ይመስገን ለኛም ትድረስልን

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 18 dny

    ላንተ፡የደረሰች፡ኪዳነምህረት፡ለኛም፡ትድረስልኝ

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Před 14 dny +1

    አኔም የምመሰክረው አለኝ ግቦት 1-9-2015 በአካል መጥጣ የወር አበባዬ ደም የሚጠጣው መፈስ እና በእግሬላይ ያነበረኝ ችግር በጣም በሚገርም በመላእክት የቅዳሴ እጣን ታድባ መጥታ ልክ ኢሄን ካደረገችልኝ ብውሀላ ደግሞ ጌታችን መድሀኒታችን እያሱስ ክርስቶስ መጥቶ እኔ ነኝ የላክዋቸው እዲፈውሱሽ እሎኛል እልልልልል እየያላቹ አመስጉኑሉኝ እኔም መምዲያ መመስከር እፈልጋሎ አሁን የለሁት ግን በአረቡ ሀገር ነው ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንእና ስመጣግን ትአምርዋ ለአለም እመሰክራሎ እኔ ቤሰቦቼ በእኩስ መፈስ የተጡቁ ናቸው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቆራቢዋች ናቸው

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před 13 dny

      Egziabher yemsgne wude eeeelllllleeelliiiii Amen enenem betslot asebgne wude enditmregnem .

  • @StmarryTega
    @StmarryTega Před 18 dny +2

    It's My Life!!! Really Lena Tadkan Maryam Leyu Nate !!! My Survival Because Her St. Marry Still I'm struggling ...... Yes I also say Tamer Maryam but still not speaking what she do for me !!! Wishing to to take for world

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 18 dny

    በጣም የሚገርመው የአኔም መንፈስ የዛሬ 15 አመት ቃሊቲ ቁስቁአም ማሪያም በተመሳሳይ በሰው ተስቦ ሙሉ ታሪኬን ተናግሮ ግንቦት 6 ቀን ለዛውም በፍጹም በማያውቀኝ ሰው ተስቦ በተመሳሳይ ቆሜ እየሰማሁኝ ልጁም ስሜን እንኩአን አያውቀውም። ወርቃፈራው እንዴት እንደማገኝህ አላውቅም እናቴ ቁስቁምዬን አመስግኑልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መጥምቁ አባቴ እኔም በጣም እወድሃለሁ በረከትህ ይደርብኝ❤❤ ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ተባረክልኝ እንኩአን ተፈተንኩኝ። በፈተና ያለፍቅ ወርቅ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል።

  • @yalewwmichel9299
    @yalewwmichel9299 Před 17 dny

    በርታልኝ የኔ ወንድም እመቤቴ ለኔም እንዳተ አድርጋልኞለች ወርቅ አፈራው አመሰግናለው ።

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před 18 dny

    ወንድሜ ላንተ የተለመነች እመበርሃን ለሁላቺነም ትለመነን ተስማን በእውነት ከደረሰብህ መከራ ይለቅ የተቀበልከ መከራ በረከትዋ የፍቅሯ የታነፅክበት መንገድ ያስቀናል የመስከርክበት መንገድ ደሞ ደስ ሲል እመቤተ በቤበቷ ታፅናህ ለሁላቺነም ትድረስ

  • @user-ob7lp3dg5h
    @user-ob7lp3dg5h Před 19 dny +3

    ❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 18 dny +3

    ሁሉም የተያዘ እንዳንተ ማሰተዋሉን ይሰጠው ወጣቱ ሁሉ የኖረ መሰሎታል

  • @GenetGenet-ct5ow
    @GenetGenet-ct5ow Před 18 dny +1

    ድንቅ ምሰክሪነት❤❤❤❤

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene Před 18 dny +1

    ወርቃፋራሁ የኔ ታሪክ ብትሰማዉ

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před 16 dny +1

    ማማለድ ብቻ
    ከፈጣሪ በታች ስልጣን አላት ከአምላክ ቀጥሎ ስልጣኑ የሷ ነው ምክንያቱም ፈጣሪ በመሃፀኗ አድሮ የሰውን ልጅ አድኗል

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Před 18 dny

    እናቴ ኪዳነምህረት ላተየደረሰች የኛም ትድረስልን 😢😢😢

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 Před 18 dny +1

    ኡግዚአብሔር ሲፈልግ ከምንም ነው:: አንተ አወቅከዉ አላወቅከው በእናቱ አመንክ አላመንክ ቤተክርስትያን ሄድክ አልሄድክ ለሱ ምንሙ አይደለም:: ብዙ መንገድ አለዉ ሲፈልግ ለእናቱ ሲፈልግ ለመላዕክቱ ለቅዱሳኑ አደራ ይሰጥህና ሰብሮ ያድንሀል:: ኦርቶዶክስ አድርጐ ተስፉ እንዳንቆርጥ በእናቱና በቅዱሳኑ የሚያስጠብቀን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @sear6884
    @sear6884 Před 18 dny +1

    Werkeye berta

  • @samrawitlegese6946
    @samrawitlegese6946 Před 17 dny +1

    ለአንተ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን!!!

  • @elienetefera726
    @elienetefera726 Před 10 dny

    Kidanemhret tarikkeyarinat

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 18 dny

    ወርቅዬ እንዴት ነህ። በርታ ወንድሜ። ድንግል ማርያም በጸጋዋ ትሸፍንህ።

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Před 19 dny +2

    Keane menere lezelalm kebereln

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 Před 18 dny

    ያለሷ ሂወት ይሰለቻል ባዶ ነው አይጣፍጥም የአጋንት መጫወቻ መሆን ነው።ክብር ለድንግል ማርያም

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 11 dny

    ትክክል ነህ የሽንኮራ ዬሃንስ በጣም ፈዋሽ ነው

  • @melodiess2
    @melodiess2 Před 18 dny

    🙏🙏🙏

  • @alemayehuyitagesu5058
    @alemayehuyitagesu5058 Před 13 dny

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Před 18 dny

    ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲maerym