🛑 አባ ገብረ ኪዳን ተናገሩ ሊደበድቡኝ ነበር ! ወደ ገዳም መሄድ ተከልክሏል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Komentáře • 223

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před měsícem +39

    ቅድስት❤ስላሴ
    ቅድስት❤ስላሴ
    ቅድስት❤ስላሴ

  • @user-xu8pi2el1z
    @user-xu8pi2el1z Před měsícem +12

    ለአባታችን ለአባ ገብረ ኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +15

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አብሮአደረሰን ❤❤❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 Před měsícem +6

    አሜን አሜን አሜን ቅድሰት ሰላሴ ቅድሰት ሰላሴ ቅድሰት ሰላሴ ❤❤❤

  • @fikertelele56
    @fikertelele56 Před měsícem +6

    አባታችን አብርሐም በረከታችሁ ይድርሰን

  • @Maron-ry5ui
    @Maron-ry5ui Před měsícem +20

    5 ከ 5 ከ አብርሃም ቤት የተገኙበት ቅድስት ሥላሴ በ ቀኝ ያቁምልን ወንድማችን ጎበዝ ቀጥልበት

  • @user-ys5qc9dx7n
    @user-ys5qc9dx7n Před měsícem +7

    ብዙ ሀጥያት ባለችበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች

  • @ageraasmer1921
    @ageraasmer1921 Před měsícem +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስ የታወቀ ነው ኦርቶዶክስን ለማጥፍት እንደሚሰራ የአዋጅ ምህላ ከሃምሌ 22-28 ታውጇል እንትጋ ።🙏

  • @user-ep4ru3cg9i
    @user-ep4ru3cg9i Před měsícem +9

    ቅድስት ስላሴ ቅድስት ስላሴ❤ ቅድስት ስላሴ❤❤❤❤❤

  • @TirsitkassieAdeme
    @TirsitkassieAdeme Před měsícem +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-eh4vw8wi7n
    @user-eh4vw8wi7n Před měsícem +4

    ወደ አብርሃም ቤት በእንግድነት የገቡበትና አብርሃምን እና ሣራ የባረኩበት ቀን

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před měsícem +10

    ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤እንካን❤ኣደረሰን❤ለቅድስት❤ስላሴ❤የኣብራሃም❤ቤት❤የባረኩ❤ለኛ❤ቤት❤ጋብቻ❤ይባርኩልን❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል❤ኦርቶዶክስ❤ተዋህዶ❤ለዘላለም❤ትኑር❤እምየ ኦርቶዶክስ

  • @DhbcFjnvf
    @DhbcFjnvf Před 15 hodinami

    አሜን አሜን አሜን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 Před měsícem +2

    አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ ክብር ፡ ለስላሴ ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ ❤❤❤❤❤❤❤ ፡

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před měsícem +2

    አሜንአሜንአሜን፣እንኳንአብሮአደረሰን

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před měsícem +3

    ንሰሀ ለካሀን መናገረ እንደአው ምንይከብዳል ❤❤

  • @BiruktaytGetaneh
    @BiruktaytGetaneh Před měsícem +3

    አባታችን አብርሃም የተባረከበት ስላሴ ለአብርሃም በመምሬ አድባር ስር የተገለፁበት እናታችን ሳራ የተባረከችበት ይስሃቅ የሚባል ልጅ እንደምትወልድ የነገሩበት እለት የአብርሃሙ ስላሴ ተብሎ የሚገከበር ነው ሰይፈ ስላሴ ዘ እሁድ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před měsícem +1

    ላባታችንቃለህይወትያሰማልን

  • @user-uz2xs2nw1d
    @user-uz2xs2nw1d Před měsícem +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @samera7145
    @samera7145 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 10 dny

    ቅድስት ስላሴ🙏
    ቅድስት ስላሴ❤
    ቅድስት ስላሴ🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @user-zv8mf4fn2j
    @user-zv8mf4fn2j Před měsícem

    Amena 🎉amena 🎉amena ❤klwte 🎉ysmlne 🎉mamracha ❤❤

  • @TigAbera-z1k
    @TigAbera-z1k Před měsícem +2

    Amen amen

  • @AmanWorku-fl6zu
    @AmanWorku-fl6zu Před měsícem

    amen amen amen kalehiwoten yasemaln betam turu new wendmachin

  • @dyaaadyaaa9397
    @dyaaadyaaa9397 Před měsícem

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 Před 25 dny

    ቅድስት ስላሴ ቅድስት ስላሴ ቅድስት ስላሴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Před měsícem

    Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +2

    ቃለወት ያሰማልን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p Před měsícem +1

    Kalehiwet yasemaln 🙏 🙏 🙏

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 Před měsícem +2

    አብረሐም ቤት ሶስቱስላሴዎች ተገልፀው የባረኩት ቀን ስለሆነ

  • @MohmadDouiw
    @MohmadDouiw Před měsícem +2

    ቅድስት ስላሴ ቅድስት ስላሴ ቅድስት ስላሴ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před 28 dny

    Bewunet Kal hiwot yasemalen betam astemare program new tebark wandemachen 🙏❤️❤️❤️

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 Před měsícem +1

    ሰላም፡ ተመስገን፡ የሀበሻው፡ አለባበስህ፡ በጣም፡ ተስማምቶሀል። እንደዚሁ፡ አልፎ፡ አልፎ፡ ልበሰው። በተረፈ፡ በጣም፡ አስተዋይና፡ ጎበዝ፡ ወጣት፡ ነህ። በርታልን። እናመሰግናለን። ❤❤❤

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እንካን ለቅድስት ስላሴ አደርስን የአብርሃም ስላሴ ቤታችንን ይጎብኝልን ትክክል ውንድሜ ብዙዎቹ ሆድችን አምላካችን የሆንን ብዙ ስላለን ነው ካልቻልን በቃ አልቻልንምአናቀርሽ ።

  • @user-bx7sv9iw1v
    @user-bx7sv9iw1v Před měsícem

    Amen. Amen. Amen🙏🙏
    Kale hiwet yasemalen

  • @HanaAbate-ry1jv
    @HanaAbate-ry1jv Před měsícem +1

    Amen ine 5 tunm melshalew fetari yimesgen

  • @user-pg8pg8yq1k
    @user-pg8pg8yq1k Před měsícem +1

    Egziabher yikber yemsgen 🤲

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Před měsícem

    በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት ይስሃቅን ያበሰሩበት እለት ነው ያብርሃሙ ስላሴ የሃገራችንን ሰላም ያብስሩን አሜን❤❤❤❤

  • @Maron-ry5ui
    @Maron-ry5ui Před měsícem +3

    ቅድስት ሥላሴ ዕልልልልልልልልል❤❤❤❤🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰We love you 😘😘😘😘😘 😘😘

  • @user-pm4ph4zh3z
    @user-pm4ph4zh3z Před měsícem

    አሜን❤❤❤

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 Před měsícem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደሰረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlAl-lc3jk
    @AlAl-lc3jk Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před měsícem +2

    ኣረ ወንድሜ መዝሙር ደስ ሲል ያለና የሚኖር ኣንድ መልስ ኣገኛሁ

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před měsícem

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b Před měsícem

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +1

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @terewrkefanta1199
    @terewrkefanta1199 Před měsícem

    Amen amen amen ekoane abero adersen kalehewet yasmalen

  • @user-ck6sm9nv9s
    @user-ck6sm9nv9s Před měsícem

    አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @abelgames5247
    @abelgames5247 Před měsícem

    አሜን 🙏🙏

  • @user-xo5hj3bp9x
    @user-xo5hj3bp9x Před 24 dny

    መምሕራኖቻችንን ቃለሕይወት ያሰማለን

  • @Meme-gq9iu
    @Meme-gq9iu Před měsícem

    ላአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanashagre
    @birhanashagre Před 29 dny

    ቅድስት ስላሴ ይጠብቀን

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +2

    ቅድስት ስላሴ እንኳን አደረሳችሁ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před měsícem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏❤🙏

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk Před měsícem

    አሜንአሜንአሜንእኳንአብሬአደርሰን

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Před měsícem +2

    እየተከፈላቸው ነው የጴንጤ ባሕል ነው ይሔን አየሁ የሚሉት

  • @DotDot-w8h
    @DotDot-w8h Před měsícem +1

    ይድረስ ለምናከብራቸው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን፤
    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እርስዎ ልክ እንደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀይማኖት አባት መሆንዎት ግልፅ ነው፡፡ ሆኖም በ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ተጠምቀው ከተለያዩ ደዌና ችጋሮቻቸው ተላቅቀው ምስክርነትን በሚሰጡ ምዕመናን ላይ የአባትነትዎን ድርሻ ለመውጣት በሚመስል መልኩ ትችትና ትምህርት አዘል መልዕክት አስተላልፈዋል፤ ነገር ግን እርስዎም ሆኑ ሌሎች የሀይማኖት አባቶች ሀይላችን'ቤዛችን'መመኪያችንና መድሃኒያችን ብለን የምናምንበትን ቅዱስ መስቀል ይዛችሁ ሴይጣንን የመገሰፅ ሥልጣነ ክህነት ጭምር አላችሁ፡፡ ከንግግርዎ እንደተረዳውት እንደማንኛውም ጠበል ጠበሉ የድህነት አገልግሎት ሊሰጥ እንደሚችል በአንደበትዎ መስክረዋል፤ ታዲያ የሀይማኖት አባት እንደመሆንዎ የሚቆረቆሩለትን ምዕመን ከተፈጠረባቸው ውዥምብርና አነጋጋሪ ጉዳይ ለምን ወደ ጠበሉ መስቀል ሀይላችንን ይዘው ገብተው ምርምርዎትን አድርገው ለምዕመናን መፍትሄ አይፈጥሩም? ምዕመናንን ሲተቹ እርስዎም በተግባር ንስሀ ገብተው ተጠምቀው ጠበሉን ዓይተው ቢሆን የተሻለ ስለሁኔታው በገለፁልን ነበር፡፡
    ሰው ጠበል የሚጠመቀው ስለታመመ ብቻ እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ ጠበሉ ለሚድኑበት መፍትሄ ነውና ማዘጋት የለባችሁም፡፡
    ነገርግን ቅዱሳን አባቶቻችንና የሃይማኖት መሪዎች፤ እናንተ ለምትመሩት ምእመናን አባትነት' አርዓያና ከባድ ሀላፊነት እንዳለባችሁ ከእኔ ደካማ ምዕመን አንደበት መነገር አይጠበቅም፡፡ ሆኖም በዚህ ጠበል በመጀመሪያ አባቶቻችን ተጠምቀው ማየትና ኃላፊነት ሊወስዱ ይገባል፡፡ መቼ ነው የእናንተስ ኃላፊነት የሚታየው? የቅድስት ሥላሴ ወይም የመድሕንዓለም' የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም' የቅዱሳን መላዕክት' የሰማዕታትና ፃድቃን ስም በምዕመናን አንደበት በከንቱ ሲነሳ እንደ አባትነታችሁ ቁጭትና ጉጉት አድሮባችሁ የአባትነታችሁ ስሜት የት አለ? አልዘገያችሁም?

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p Před měsícem

      አረ ወገኖቸ እንዴት አርጋቹህ ነው ምታዳምጡት ፀበል አትጠመቁ አላሉም ተገለጠልኝ አትበሉ ነው ያሉት ፀበል ሂጆ ሥላሴን አየሁ አትበሉ ነው ያሉት
      እስኪ አንተን ልጠይቅህ አንድ ሰው ፀበል እየተጠመቀ ሥላሴ ጠገለጡልኝ ሲል ሥላሴ እንዴት ብለው ነው የተገለጡለት ?ሰው መስለው ወይስ በመለኮት ክብሩ ነው ?ሥላሴን አደለም የሰው ልጅ ምድርም አታያቸው ብታያቸውም በሰከንድ ነው ምትቀልጥ በጣም ትዕቢተኞች አትሁኑ መናገር ያለባቹህን ሰው ለዩ ትንሽ እፈሩ ምዕመን ካህን የመናገር መብት የለውም ካህንን ሚናገረው ጳጳስ ነው

    • @DotDot-w8h
      @DotDot-w8h Před měsícem

      ወንድማችን በጣም “ትዕቢተኞች አትሁኑ” ያልከው ቃል ለእኔ ከሆነ እኔ በትዕቢት የገለጽኩት ሃሳብ ወይም ጥያቄ የለም፡፡ አባቶች መጠየቅ የሚገባቸውን ጥያቄ ጠይቄአለው፡፡
      ለማንኛውም እኔ የምለው ጠበልተኞቹ ቅድስት ሥላሴን ተሰውረን በብርሃን በስዕላቸው ተገልፀው አነጋገሩን እንዲሁም የተገለጸላቸውን ተገደው ምስክርነት ስጡ እየተባሉም እንደሚሰጡ ነው የተረዳሁት፡፡ እኔ ለምሳሌ ታምሜ ስፀበል በፀበሉ ውስጥ ቅዱስ ሚካኤል ነኝ ብሎ በእጁ የወርቅ መስቀል ጨብጦ ያዳነኝ ቢሆን ያዳነኝን እንዴት እንዳዳነኝ መመስከር አለብኝ ፤ በእኔ እምነት ሴይጣን ብርሃን ለብሶ መጥቶ ቅዱሳንን ተመስሎ ሊያታልለኝ ይችላል ነገር ግን የብርሃን መስቀል ይዞ እያማተበ ሲመጣ ግን ሙሉ በሙሉ ላለማመን ያዳግተኛል ምክንያቱም መስቀል የእምነቴ ዶግማ፤ ሀይሌ ነው፤ መዳኛዬ ነው፤ ቤዛዬ ነው ብዬ በእምነት የተቀበልኩት ነው፡፡ ሴይጣንም መስቀልን በምትሀት እንን አይይዝም ከያዘማ እምነታችንን አደጋ ላይ ይጥለዋል፡፡ ስለዚህ መስካሪዎቹ ከመጠን ባለፈ ያልጠበቁትና ለማሰብ የማይችሉት በሆነ መንገድ የዳኑና መመስከርም ያለባቸው ስለሆነ ይመሰክራሉ፡፡ እንደ እኔ እይታ ሁሉም የተገፀላቸው የቅዱሳን ስዕላቸው በብርሃን ውስጥ የሚያነጋግራቸው ሆኖ ይመስለኛል፡፡ የሚገለጹትም ለታመመ ሰው ብቻ አይደለም ስለዚህ ምዕመናን ከአቅም በላይ ሲሆንባቸው አባቶች ድርሻቸውን ንስሀ ገብተው ወይም ሱባኤ ይዘው ነገሩን እንዲያጠኑት ሀሳብ ማቅረብ ማለት ትዕቢትም፤ወንጀልም ድፍረትም አይደለም፡፡ ታድያ እነሱ ካልተጠየቁ ሌላ ማንን ልንጠይቅ ፈለግክ?

  • @SirgutKiros-ym8tf
    @SirgutKiros-ym8tf Před měsícem

    አሜን!!!አሜን!!!አሜን!!!

  • @user-gp3xt7xv5d
    @user-gp3xt7xv5d Před měsícem +1

    ቃለ ሄወት ያሰማልን ያቆይልን❤❤❤❤

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před měsícem +1

    እግዝሀቤር ይመስገን❤አሚን❤

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před měsícem +1

    ቃል ህወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před měsícem +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉😢😢❤❤

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x Před měsícem

    አባታችን፡አቢራሀሚበት፡የተገለጡበትቀን፡ነው❤በሪታወድመ

  • @mimihabtewold1905
    @mimihabtewold1905 Před měsícem

    Kidist silase fatariye anariye darashe yanqbise tabaqi kibre ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtshayasena7334
    @alemtshayasena7334 Před měsícem +2

    ስላሤዎች የአብርሐምን ቤት የጉበኙበት ቀን እና ይስሐቅን እንደሚወልዱ የተነገራቸዉ እለት

  • @user-ee4su6cd8z
    @user-ee4su6cd8z Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አንድ ብቻ

  • @user-xo5hj3bp9x
    @user-xo5hj3bp9x Před 24 dny

    ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልነ በርታ አእኛንም አበረታታን የጥያቄው መልሰ ሥላሴ በአብርሐም ቤት የተገኙበት ቀን ፣ ይሳቅንም መወለድ ያበሰሩበት ዕለት

  • @Rahema-t1q
    @Rahema-t1q Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 Před měsícem

    አሜን 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @serkiearagaw8397
    @serkiearagaw8397 Před měsícem +1

    እንኳንአደረስችሁ❤❤❤❤

  • @BezuayhuMitiku
    @BezuayhuMitiku Před měsícem +1

    ሳራ ይሳቅን እንደምትወልድ የተናገሩበት እና አብርሃም በበረከት የተጎበኘበት ቀን ሀምሌ 07 ነው

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Před měsícem

    በጣም ጥሩ ነው በርታ እንደዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @BrhenaAbate
    @BrhenaAbate Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tilayewake1241
    @tilayewake1241 Před měsícem

    አብዛኛው ጥሩ ነው ንግግራችን ማንነታችንን ይገልፃል Action is louder than words ! ስለዚህ ሚዲያ ላይ ስንወጣ ፀያፍ ቃላት ባንጠቀም ጥሩ ነው አለበለዚያ እኛው ነን ባለጌዎች ( መቀርሸት ) ተሳዳቢውን ይገልፃል፥ በቅርቡ አንድ ታላቅ ሰው የህን ቃል ስለተጠቀሙ ብቻ ተቀብሎ ማስተጋባት አይገባም ሰው የሚያውቀው ስድብ በመደጋገም ለረጅም ጊዜያት የተሰደበበትን ስድብ ነው።

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +2

    ወደ አብርሃም ቤት ሄደው የይሳቅን መወለድ የነገሩበት ቀን ነው

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před měsícem

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Enkuwan Aderesen Aderesachewu Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤❤

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp Před měsícem

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @getachewabera3249
    @getachewabera3249 Před měsícem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před měsícem +1

    ፭ መለስኩ አብርሃም ቤት ስላሴዎች በእንግድነት የጎበኙት ሐምሌ ፯

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +1

    5/4 እናመሰግናለን

  • @YelemsetKetama
    @YelemsetKetama Před měsícem +1

    ከ፭/፭ በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት የገለጡበት ዕለት ነው ቅድሥት ሥላሴ በሕይወታችን ይግቡ❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem

    Tebarek betam des yilal!

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen×፫

  • @tesgeneral8689
    @tesgeneral8689 Před měsícem

    ሥላሴ

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 Před měsícem +1

    በአብረሐም ቤት በእንግድነት የተገኙበት እና ብዙ ተአምራት ያደረጉበት ለሳራ ይሣቅን እንድትፀንስ የፈቀድበት ቀን መታሰብያ ቀን ነው

  • @debreworkgetachew7104
    @debreworkgetachew7104 Před měsícem

    ከ አምስት አራት መለስኩ ሀምሌ 7 ቀን ስላሴዎች አብርሀም ቤት የገቡበት ቀን ነው

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před měsícem

    የኔዉዲመምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Před měsícem

    5/5 , bachiru , Le Abrham Silasewoch yetgeletubt qen newi

  • @yemerdagneyelmnakenyatrak
    @yemerdagneyelmnakenyatrak Před měsícem

    Selasye Abrahams byetun endegobgnew yegnanm byet hewot yegobgneln 🙏 🙏 🙏

  • @ZenuTeklu
    @ZenuTeklu Před měsícem +1

    ስላሴ እድሜና ይስጥህ

  • @WeyinishetTerefe
    @WeyinishetTerefe Před měsícem

    እግዚአብሔር ማሳያት አይችልም ሀጢተኝን አይጠለም የበርሜልን ሰማአቱን ቅዱስ ገወርጊስን መንቀፍ ነው አባታችን አባገበረ ኪዳን ሁሎን መንቀፍ ግራ ይገባኝል የሁን ደሞ የከፋ ነው

  • @WedeGebre
    @WedeGebre Před měsícem +1

    ምህላው ጥሩ ነው ከዛ በፊት ጦርነት ደግፈው የነበሩ ጳጳሶች የትግራይ ህዝብን ይቅርታ ጠይቀው ንስሃ ይግቡ ምህላው እንዲቀበለው

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před měsícem

    ገዳማትና ገዳማውያን ባልተፈቀደ ነገር አቆሽሸነው ነበር እንኳን በአርምሞ እንዲጸልዩ እድል ተሰጡ የማይከለክሉን ሆኖባቼው ነበር።እ/ር በራሱ ጊዜ ቤቱን አስከበረ።

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 Před měsícem

    በጣም ደስ ይላል ጥያቄና መልሱ እዳይቋረጥ

  • @hanani74
    @hanani74 Před měsícem

    እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @user-fm9jr7ys1u
    @user-fm9jr7ys1u Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤