የሽንቁሩ ሚካኤል ተዓምር | በአምስት ሺህ ዶላር መንፈስ ተልኮብኛል | ከጠንቋይ ጋር ቅሜያለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • የሽንቁሩ ሚካኤል ተዓምር | በአምስት ሺህ ዶላር መንፈስ ተልኮብኛል | ከጠንቋይ ጋር ቅሜያለሁ

Komentáře • 76

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 Před 6 dny +23

    ታድለህ ባለ ታሪካችን ሳሚ አልዋሽም በትጋትህ ቀንቻለው አንተን ወደ መስመሩ የወሰደህ ጌት ክብር ምስጋና ይድረሰው ፈፅሞ ምሮህ ለምስክር ያብቃህ ለፕርግራሙ አዘጋጅ ሁሌም ቃሌ አንድ ነው ልዩ ክብር አለኝ ከቤቱ አያርቅህ ወንድማችን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 6 dny +22

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ማርያምን እኔም ከሞት ከመታረድ ያዳነኝ የሽንቁሩ ሚካኤል ነው ብዙ ነገር አርጎልናል :::

    • @user-kn7do2zm8s
      @user-kn7do2zm8s Před 5 dny

      😂😂😂

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 5 dny

      @@user-kn7do2zm8s ለዝብ ማር አይጥማት 🙄ሰይጣን የ እግዚአብሔር ቸርነት ሲነገ ይበሳጫል

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n Před 5 dny +3

    ይድረሳቸው በየ መድረኩ እሚያስተምሩትን መምህራን እድል አይወሰድም እርኩስ መንፈስ የለም ሞኝ አትሁን ለሚሉት እያዩ እንደማያዩ እየሰሙ እንደማይሰሙ ለሆኑት መምህራን።ፈጣሪ ይማረን

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh Před 6 dny +8

    እንኳን አስመለጠህ ወንድሜ እድሌ በዕድሜዬ ልክ ነው የተወሰደብኝ ይኸው አለሁ አንተን የረዳህ አምላክ እኛንም ይርዳን

  • @fitsumbekele6115
    @fitsumbekele6115 Před 22 hodinami +1

    በፅሎትክ አስበኝ ወለተ ማርያምን ክነቤተሰቤ አስበኝ ወንድሜ ክቀናቶች በፉት በጣም የምወዳት እህቴን በመተት ብድግ ምት አጣዋት

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 6 dny +13

    የኔም እናት አባት ያዙ ሲባሉ ለልጆች ሰይጣን አናወርስም ብለው እንቢ አሉ :::

  • @user-cj5px7kk1w
    @user-cj5px7kk1w Před 4 dny +1

    ቅዱስ ሚካኤል እባቴ ያረገልኝ ቡዙ ታአምር ነው ከዘጠኝ አመት በፊት አሞኝ ነበርበኩፉ መንፈስ ወደ ፀበል ሲሄድ ዎድያውን ተጋለጠ አና አልሰግድም አልፀልይም በመቁጠርያ አለቀጥቅጠውም ነበር ይመላለስብኝ ነበር ትግስቲ አጥቻ ወደ ደብተራ ሄድኩኝ ግን ለውጢ አላገኝሁም ተመልሻ ወደ ፀበል ተፀበልኩኝ እናተረጋህ ዳንኩኝ ተመልሸ ወደ አለም ገባህ በጣም ቡዙ ሀፅያት ሰራህ ተምልሶ መጣብኝአና ወድ እንጦጦ ማርያም ልሂድ ብየ ከአንድ ቤተ ሰቤ ጋር ሲሄድሽሮሜዳ ስንደርስ ሹቁሩ ሹቁሩ ወደምልው በርጫ ገባህ አና ሄድን በታክሲ ውስጥ ህኛ ልክ እንደጅብ አጮህ ነበር ሰደርስ ሰባት ቀን ተጠመቁኝ ቡዙ ነገር ተጋለጠልኝ ድንገት የሴት ጉዳይ ሲመጣ አቆረጥኩኝ ተመልሸ ወደ ቤት መጣህ አሁንም እልገባኝም ነበር እና ባአጋጣሚ ዩቱቭ ስገባ የመምህር ተስፋየ ስለ ቡዳ የሚል አዮህ አዳመጥኩኝ ሰውነቴ ወረረኝ አቃረጥኩት አመመኝ አና አንድ ቤተ ሰብ መጣ ምንሁነሽ ነው አለኝ ልነግሮው አልፈለግክኝም በበሽታው እኔ ላይ ህነው ድርጊቱ ያሻማቅቀኝ ነበር በተዳጋጋሚ ሲጠይቀኝ ነገርኩት እና መከርኝ አና የመምህር ተስፋየ የእባ ግርማ የቀሲሲ ሄኖክ አና የለቹም ብሎ ነገረኝ በጣም ከልብ አዳመጥኩኝ መንፈሱ በጣም ተረበሸ አና መስገደ መፀለይ ጀመርኩኝ ንሳሃ ገባህ አግዚአብሔር ይመስገን ዛር የደፍተራ መተት የእድል መተት በምግብ ይበላሁት መተት ቡዳ አነ ጥላ ጠቃር አብሮ ያደገ እንደተዎለድኩ ከእምስት ቀንየ ጀምሮ የገባ የቤቴ ሰብ ዛር ተጋለጠ እና አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን ደህናነይ አና ቤተሰቦች ከምንም በላይ ትግስት እምነት የአግዚአብሔር ፍቅር እስከሚን ድርስ እንደሆና ሲገባኝ ባሀፄተይ አና በደልየ ተቆጥሮ አያልቅም ግን እግዛአብሔር ይቅር ባይነው

  • @user-qq5iz3qz5h
    @user-qq5iz3qz5h Před 6 dny +8

    እኔ የሚገርመኝ ሰው በገዛ እጁ ይሠቃያል! ከእኛ ሠፈር ራቅ ያለ ጠንቋይ ቤት አለ እና ቤተሰቦቹ ጥሩ ላይ አይደሉም ማለት የጠንቋዩ ሚስት ከቀን በሀላ አይነሥዉር ልጆቹ ዝሙተኛ ከዚህ በላይ የሚስቱ የእህት ልጆች ሁሉም ቃሚ አጫሽ ይህ ሁሉ ከሚሆን እግዚሀብሔር ማምለክ ሲቻል በዛ ላይ እንደነሡ ዝክር የሚዘክር የለም ብቻ የስቃይ ህይወት ነዉ የሚኖሩት ወንድማችን እመቤታችንማርያም ከልጇ ጋር ሆና ትርዳህ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 6 dny +3

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ድንግል ከልጃ አማልዳ ትፍታህ ኃይል የእግዚአብሔር ነው ወንድሜ ወርቅ አፍራሁ ተባረክ

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před 6 dny +5

    ወይ ጉድ እነዳው ምን ውስጥ ገባን ጎበዝ እግዛብሄር ምህረቱን ያውርድልን

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 Před 6 dny +3

    ኤግዛብሀር ይርዳን እንጂ ጊዘው ያስፍራል ጊን ወደ እጊዛብሀር መክረብ ሚመስል ነገር የለም ❤❤

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před 6 dny +4

    🙏🙏🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před dnem

    ወድማች ሳሚ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ከእሰራትህ ኤፌታህ ቅድሰተ ማርያም በፀሎት አሰበኝ

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před 6 dny +11

    ላይክ አዴርጉት እባካችሁ ሰው ይማርበት

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 6 dny +4

    ወርቅየ በርታልን መልካም ወድማችን

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Před 6 dny +2

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ሁላትንንም እግዚአብሔር ግን ጋር ይሁን።

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před 6 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስሲል

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይርዳህ መጨረሻህን ያሳምርልህ እኛንም እንቆቅልሻችንን ይፍታልን አሜን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před dnem

    ተመሰገንልኝ አምላኬ አምላኬ ከእሰራታችን ኤፌታህ በለን በርታ ወርቅ አፈራው

  • @sarabekele6697
    @sarabekele6697 Před 3 dny

    ❤❤❤

  • @tarekegnzeleke7420
    @tarekegnzeleke7420 Před 6 dny +1

    ተባረክ

  • @ethio_podcast1
    @ethio_podcast1 Před 6 dny

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 6 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት ይገራማልን ጥቅራ ክብደነወ

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Před 6 dny +1

    በጣም ጎበዝ ወጣት እውነቱን ተናገርክ በርታ አላህ ጨርሶ ይማርህ ሳሚ በርታ:

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg Před 6 dny

    i've learned a lot from this podcast.i admire Sami's courage.a lot of truth in it.one thing that surprised me the most is Sami never mentioned the name of jesus in his fight against the devil.that's so not bibilical.

  • @TiztaGebra
    @TiztaGebra Před 6 dny

    ወንድማችን በርታልን እኛ በጉጉት ነው የምንከታተል እድሜህን ያርዝምልክ❤🎉

  • @nebioassefa4985
    @nebioassefa4985 Před 5 dny

    tegeten metseley meseged metsom wede fetari metegat yihen mekakam ayechelem yewedeke menfes silehon metegat aleben

  • @elsajefter5596
    @elsajefter5596 Před 6 dny +3

    እባካቺሁ እኔንም በጸሎት ኣስቡኝ በጣም በዚህ እርኩስ መንፈስ እየተሰቃየሁ ነዉ😢😢😢😢እስከነ ቤተሰቦቼ

    • @TiztaGebra
      @TiztaGebra Před 6 dny +1

      አይዞኝ ሁሉም በቤቱ ብዙ ችግር አለበት ወደ ሚዲያ ስለማያወጡት ነው እንጂ በዚህ ዘመን በመንፈሶች ተከበን ነው ያለ ነው የእግዚአብሔር ጥበቃ ሁሌም ከእኛ ጋር ስላለ ነው

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před 3 dny +1

      እህቴ ቴሌግራም ካለሽ ሰው አለ ሊረዳሽ የሚችል

    • @elsajefter5596
      @elsajefter5596 Před 3 dny

      @@TiztaGebra ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 6 dny +3

    ይገርማል የሳሚ ታሪክ ከኛ ጋር ይመሳሰላል እናት አባታችን አንፈልግም ያሉት ዛር አሰላ ሄዳ እህቴ አነሳች ግንሰይጣን ደግ ነገር አይሰራም ገንዘቧን አጠፋባት ለነሱ እራሱ መስኪድ ሰርታለች ቤት ሰርታለች ያ ነገር አይቆጫትም ወንድም እህቶቿ ያጠፉባት ግን ምክንያት ሆነ ነጋ ጠባ ብሬን በልታችሁ ጭቅጭቅ ነው 😔እንዲጣሉ ምክንያት አገኝ አሁን ከባዕድ አምልኮ ስትወጣባቸው ግን እራሳቸው መተት መላክ ጀምሬ በቀን በቀን ነው የሚልኩት እኔ ደም ተገብሮልኝ ነው የምላከው ትኩስ ጀበና ተሸክሞ ለምኖ ነው የሚልከኝ ይላል ::በፊት እህቴ ባዕድ አምልኮ ዉስጥ ያለች ግዜ ሀብት እንዲሰጠን ጠቋርን መያዝ እና መካደም አለብን ትላለች ሁሌም ጠቋር ገብሬ እያለች ጭቅጭቅ ታረገን ነበር ግን እሺ አንልም

  • @sear6884
    @sear6884 Před 6 dny +1

    Bertalen egzabeher yetebekehe❤ Werke.
    Betam astemari new Programehe

  • @abnetkebede9451
    @abnetkebede9451 Před 5 dny

    ውይ ታድለክ ፈጣሪ ይወድካል እኔንም ከታሠርኩበት እንዲፈታ ፍቃዱ ይሁንልኝ 🤲

  • @simondtt3126
    @simondtt3126 Před 6 dny

    እግዛአብሄር ይባርክ ወንድማችን❤❤❤

  • @user-et6ec8xu8i
    @user-et6ec8xu8i Před 6 dny

    Le ante yederese egziabher kibr mesgana yegbaw🙏🙏🙏🙏🙏🙏 lenem yedreslegn kene betesebe ke esrtachin yeftan🙏😭😭

  • @user-bz9ss5ue4r
    @user-bz9ss5ue4r Před 5 dny

    ወንድሜ ፈረሰኛው ጊወዮርጊስ ይርዳክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Před 6 dny

    እነማሰግነል ወንድሜ እግዚአብሔር ጫርሶ ይማሪክ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 3 dny +1

    የኢትዮጵያ ዋናው ችግር እኮ በጠንቁዋይ እና በመተተኞች ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 6 dny

    የዛሬው የተዘበራረቀ ነው ቤተሰቡ ጣኦት አምላኪ ናቸው እናቱ አላመልክም ብለዋል ግን ቅዱስ ሚካኤልን ስለመዘከር አላወራም ለማንኛውም ይሁን

  • @genetmolla1211
    @genetmolla1211 Před 6 dny +2

    ወንደሜ ፈጣር በምህረቱ ይጎብኝኽ ወርቀፈራሁ እሱን ለማግኘት ያንተን ስልክ እንዴት ነው የማገኘው

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 Před 6 dny

    Betam yegermale

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 5 dny

    רק ישועה יכול הכל
    ישועה הוא המשיח אמן ❤

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Před 6 dny

    እሺ

  • @nebioassefa4985
    @nebioassefa4985 Před 6 dny

    kidus Mikael egnanem keyalenebet bemelejah eredan ye zare 12 amet eza neberekugn sinet teamer new yayehut le aned samenet tekemche abate mikael eredagn besew hager lay new yalehut wendeme Werkaferaw telat binchacha tenekaketo newena beretalen endatakaret

  • @user-wp8lu5ty5c
    @user-wp8lu5ty5c Před 6 dny +1

    ወንድሜ በፀሎትሕ አስበኝ ልጄ ኃይለ ሥላሴ ይባላል ከነቤተሰቦቼ

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 5 dny

    רק ישועה 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @nebioassefa4985
    @nebioassefa4985 Před 5 dny

    wendeme hulachenem bet yale tarik new esekemechereshaw fetari yalakeh yiredah endemastish tetabeko alek belonal enat abatochachen sayawekut gebetewebet medehanitu metsom metseley meseged yihen mekakam yaketewal

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 Před 6 dny

    Wendime sami kidus Michael bmiljawna betabakotu lemhiret lefewis yabekana dagim lemskrinet yabka betslot weldetsadik bemalt asbegni

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Před 2 dny

    tarikawye keduse bota nw lenm melaku yebtsb tata Endalbg Endawk redtogale Eskun drs belfam mnem lewte lagege Alchlkum zem bye Ekratetalu😢

  • @mussiehailu8292
    @mussiehailu8292 Před 6 dny

    Jesus is lord

  • @orthodoxtewahedo1221
    @orthodoxtewahedo1221 Před 6 dny +1

    ተረዲሁ

  • @munanali7402
    @munanali7402 Před 4 dny

    የት ምድር ትቀበለን ይሆን

  • @fanosfanos1771
    @fanosfanos1771 Před 6 dny

    Awnet new

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 5 dny +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-bi8zv9ui8j
    @user-bi8zv9ui8j Před 6 dny +7

    ህዝቡ ተይዟል

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 Před 6 dny

    I wish the guy who is telling his story were in a quiet place the viewers can hear 👂 it without out a noise

  • @user-vs4bl6ws8e
    @user-vs4bl6ws8e Před 2 dny

    Ye suyum teshome wendim new kkk😂😂😂

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 5 dny +1

    אורטודוקס אתיופיה 🤑🤑🤑

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 5 dny

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 Před 15 hodinami

    Ethiopia betam ke egezebwher yerek hezeb now metehaf kedus anebebu medan be Eyesus kerstose becha now yaberalachu 😡😡

  • @infinity325
    @infinity325 Před 6 dny

    ሹቁሩ ራሱ ሌላ ሹቁር ነው ሚያመጣብህ….አንድ ጌታ እሱም ክርቶስ እየሱስ ለሁሉም ችግር መፍትሔ ነው🙏

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 6 dny

      የማታውቂውን አታውሪ መጀመሪያ ራስሽ ላይ ያለውን የሃሰተኛ እየሱስ መንፈስ ተሸክመሽ ማስተዋል አቅቶሻል መፅሐፍ ቅዱስ ፀልየሽ አንብቢ እባክሽ ውድድር አይደለም የመዳን ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ።

  • @truth2232
    @truth2232 Před 6 dny +1

    ከኢየሱስ ውጪ አዳኝ ከሰማይ በታች የለም !!! የኮተትክ የጣኦትህ ብዛት !!!! አንድ ቦታ ላይ መፅሐፍ ቅዱስ አነበብኩ ስትል አልሰማሁም
    መልአክ አምላጅ በመቁጠሪያ ቀጥቅጡ እያላችሁ የምታወሩት ተረት ቱረት ፣ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚያድነው እባካችሁ

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 6 dny

      በቃ ላንቺ ይሄ Chapter 12 ነው ስለዚህ መጀመሪያ ከአንድ ጀምሪ መፅሐፍ ቅዱስ ፀልዬ በማንበብ ። እሱ ይሄንን ሁሉ አልፎ ስለመጣ ላንቺና ለመሰሎችሽ አይገባቸውም ስለዚህ ካልገባሽ ጠይቂ እግዚአብሔር እውነተኛውን መንገድ ይምራሽ።

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 Před 15 hodinami

      betam yasazenal geta yesebachew miskenoch 🙏🙏

  • @Ghost-jg6yh
    @Ghost-jg6yh Před 6 dny

    ዝምብሎ ለምን አይድንም ግን ቅጥቀጣን ምን አመጣው ጉቦው ነው እንዴ

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 5 dny

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣