በጥበቃ ሥራ የተሰማሩት ካህን እንባ | ከቁልቢ ገብርኤል ቀዳሽነት የተባረርኩት በግፍ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
    በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
    ንግድ ባንክ
    1000067563259
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ዳሸን ባንክ
    5155131542011
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    አዋሽ ባንክ
    013201211642800
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ለበለጠ መረጃ
    0946707555
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
    gofundme.com/6bcg2

Komentáře • 368

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  Před 8 dny +30

    gofundme.com/6bcg2

    • @BatyMamo
      @BatyMamo Před 8 dny +4

      @@EgregnawMedia የሳቸውን የግል ስልክና አካውት plesssss❤❤❤❤❤

    • @tsedenyahailu1457
      @tsedenyahailu1457 Před 8 dny

      ​@@BatyMamosilikachew ale.ema tetsifowal

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 8 dny +1

      ​@@BatyMamoስልክ ቁጥራቸው 45ደቂቃ ላይ እስክሪኑ ላይ ከታች ተፅፎዋል ይህው 09 13 19 00 21 ቄስ አዳነ መልኬ

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Před 8 dny +1

      ​@@BatyMamoልረዶቸው ከሆነ እመበቴ በጎደላችሁ ላይ ይሙላላቸሁ

    • @BatyMamo
      @BatyMamo Před 8 dny

      @@AlamYlima አሜን አሜን አሜን

  • @user-yared
    @user-yared Před 8 dny +141

    እግዚብሔር ይስጥሀ ክቡር ጋዜጠኛ እኔ እምኖረው አሜሪካ ነው ስልካቸው ላክልኝ የሚችለው እረዳለሁኝ ኣይዞኝ አባቴ ደግሞ ወደ ብፁዕ ኣቡነ አብርሃም ጋር እንዲቀርቡ አድጋቸው ተክሌ

    • @BatyMamo
      @BatyMamo Před 8 dny +9

      እግዚአብሔረ ያስብልሽ /ልክ በውነት ቅዱስ ሀሳብ ነው❤❤❤❤

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Před 8 dny +8

      ትናትና ስብስባ ነበሪቸው እና ገጠር ወስጥ አገልጋይ አነሰ እያሉ ነበር እና እሳቸው ጋር ቤቀርቡ ብይ አስበለሁ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 7 dny +7

      ስልክ ቁጥራቸው45 ደቂቃው ላይ እስክሪኑ ከታች ተፅፎዋል

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 Před 7 dny +4

      ተባረክልኘ🙏🏾

    • @user-yared
      @user-yared Před 7 dny +1

      @@BatyMamo አሜን ወንድ ነኝ እናቱ ወይም አባቱ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 8 dny +49

    አይዞት ቀን ያልፋል ያለ ሰራዎት አልገቡም ፈጣሪንም አላስቀየሙም የልጆቾን ሆድ ባዶ ላለማረግ ነው ሃይማኖቶን ጠብቀው እስከዛሬ አሉ መቼም ሰሞኑን የምናያቸው ከአንድ ሓይማኖት ወደ አንዱ ሓይማኖት እንደ እግር ኳስ ክለብ ከሚገለባበጡት የእርሶ ስራ ይሻላል ተበደልኩ ተገፋሁ ብለው በሃይማኖቶት አልቀለዱም አሁንም ፈጣሪ አለ ይከፍሎታል

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před 8 dny +46

    የኔ የኃጢሀተኛዋ እንባ ይፍሰስ የኔ አባት አምላከ ቅዱሳን እንባዎን ያብስልዎ

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc Před 8 dny +36

    መገፍት የጀመርነው ከአባታችን ከአምላክችን ከክርስቶስ ነው እባካችሁ የተዋህዶልጆች ኢህን አባት እንርዳው

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    እግዚአብሔር ሆይ የተገፉትን
    ጎብኛቸዉ!!!!

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Před 4 dny +8

    እኔ በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ጋዜጠኛ ወንድማችን ኑርልን ያባታችን በረከት ለሁላችን ይዲረሰን እንባዎትን እግዚአብሔር ያብስለዎት 😭😭😭😭

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 dny +5

    አይዞት አባዬ እኛ ልጆች አለን 🥹

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 3 dny +5

    አቤት ሰው
    ለሆዱ ያደረ በሐቅ የሚሰራ ሰው መቼ ይወደዳል😢😢😢 ፈጣሪ የስዋን የስራቸውን ይስጣቸው😢😢 ዛሬም ቤተክርስቲያኗ እየበጠበጡ ያሉ እራስ ወዳዶችና ጉበኞች ናቸው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው😢😢
    አይዞት አባቴ ፈጣሪ አሎለት❤❤❤

  • @thubia8942
    @thubia8942 Před 8 dny +38

    አካውታቸውን ስጡን የተዋህዶ ልጆች የት ናቹ አባቶቻችን በዚህ ደረዳ ሲሆኑ ማየት ከባድ ነው እኛ ልጆቻቸው እያለን ደስታቸውን ማየት አለብን 😢😢😢😢

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 7 dny +4

      ስልክ ቁጥራቸው 45 ደቂቃ ጀምሮ እዩ እስክሪኑ ስር ተቀምጡዋል አምላክ ላንችም ይድረስልሽ

  • @SoliyanaEmebata
    @SoliyanaEmebata Před 6 dny +13

    አባታችን እቺን ቀን ታልፋለች እመብርሃን ከእርሶጋ ትሁን 😭😭

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před dnem +3

    ተክለሀይማኖት ስወድህ❤ አባታችን አሁን ካለው ክፉ ጊዜ አንፃር የደረሰቦት ግፍ ,,,,,,, ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳዎት ።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 3 dny +7

    😢😢እናቴ ሰማዕቷ ፍቀጅልኝ ለደኝሽ❤❤❤❤

  • @tensaekehalie8571
    @tensaekehalie8571 Před 5 dny +6

    የማይሳነው አምላክ ቸሩ መድሃኔአለም ወደ ክብር ቦታዎ ይመልስዎ አባቴ። አሜን። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይዎ ታማልድዎ አባቴ።

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 8 dny +17

    የእኔ አባት አይዝወት ወንጌልን በተግባር እየኖሩ ነዉ አይዝወት

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 Před 5 dny +6

    አባቴ እኔ ግን የሚመስለኝ
    እነኛ የአምላክን ቅዱስ ስጋ የፈተቱ ክቡር ደሙንም ያቀበሉ እጀዎት እንዲፈውሷቸው የተመረጡ ሰዎች አሉ ብየ አምናለሁ የታዘዘው ሲፈፀም እንኳን የአገልጋዩን የእርሰዎን እንባ የእኔንም እንባ ይቀበላል
    እና አባቴ የታዘዘው ሲፈፀም የተሻለ የተወደደ የተመረጠ ቦታ እንደሚያስቀምጠዎት ፈፅሞ አልጠራጠርም አይዞዎት አባቴ

  • @user-ui5ju3bn3n
    @user-ui5ju3bn3n Před 8 dny +10

    ይች አለም ለእውነት አትሆንም አይዞወት እውነት ትወጣለች አይዞወት አባቴ

  • @wondwosenbogale4575
    @wondwosenbogale4575 Před 8 dny +14

    እግዚአብሔር ወደ ቀደመው ማዕረጎት ሥራዎ ይመልስዎት።

  • @fikrtemariam21
    @fikrtemariam21 Před 3 dny +6

    የቅዱሳን አምላክ የነ ቅዱሳን ሀዋሪያትን በረከት ያድርግሎት😭😭😭😭😭😭

  • @betachem
    @betachem Před 5 dny +5

    ለጠቅላይ ቤተ ክህነት አድርሱላቸው በእውነት

  • @NegeseTesfa
    @NegeseTesfa Před 3 dny +3

    እግረኛው ሚዲያ ም ምሉዕ ነው ውይ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ከእርስዎ ጋር ይሁን ሁሉም ያልፋል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 3 dny +3

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይርዶቶ አባቴ

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya Před 7 dny +10

    "ኦ እግዚኦ ፍጥር ሰብአ
    እስመ አድግ ወበቁል በቤትከ መልአ"
    አቤቱ ሆይ እባክህ ሰው ፍጠር
    ቤትህ የሞላው አህያና በቅሎ ብቻ ነውና።እኒህ አባት ሚድያ ላይ ስለቀረቡ እንጅ እንደሳቸው ስንት ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ሊቃውንት ኮብልለው ወጠዋል መቸ ይሆን የቤተክርስቲያን መዋቅር ተስተካክሎ ሁሉም የሚገባውን ቦታ አግኝቶ የቤተክርስቲያን ልጆች ፍትህ የሚያገኙት😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ቤትህን አፅዳ እስከመቸስ ዝም ትላለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tsedaleworku4528
      @tsedaleworku4528 Před 3 dny

      ቅድስት ቤተ/ክርስቲያናችን መከራ የሚገጥማት የውስጥ ግፍ ስላልጠራ ነው ማለት ነው ፣እኛም ንስሀ መግባት ቢሆንም ።ግራ ይገባል ፣አንተ ባለቤቱ ቅደምላት

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o Před 8 dny +8

    በክፉዎች አለቀስን እግዚአብሔር ይፈርዳል።በጣም አዝኛለሁ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před dnem +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይርዳዎት🙏በጣም ያሳዝናል ታሪኩ አይ ስው መሆን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 dny +2

    ሌሎችም ብዙ አሉ ሚድያ ላይ ስላልወጡ ነው እጅ 🥹🥹🥹🥹🥹

  • @fantukebedefantu7374
    @fantukebedefantu7374 Před 8 dny +7

    የምስራቅ ሃረርጌ ሃገረ ስብከት ሊያቸው ይገባል በእውነት

  • @tigib6790
    @tigib6790 Před 8 dny +11

    ስንት ግፍ አለ በየቦታው እግዚአብሄር ይፈርዳል

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 8 dny +24

    የክርስትና ግዴታችን ነዉ የክርስቶስ ቤተሰቦች እኔህን አባት አስራታችንን ቢሆን መስጠት ግዲታችን ነዉ ጌታ ቢፈቅድልን ለአ/አ ወንበዴ ሙዳይ መፀዋት ይበረብራል እንህን አባት አለማግዝ ክርስቶስ ያዝንብናል 😢😢

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 7 dny +5

      ለከተማ ቤተክርስቲያን አትስጡ ገጠር ላሉት ገዳም የቆሎ ተማሪዎችን ማገዝ ምንጩን መንከባከብ ነው ለቪኤት ለመግዥያ ከምሰጡ ቀሲስ በላይ ይዞ የተገኝውን ዶላር አላያችሁም እንዴ😂 ከቤተ ክርስቲያን ዘርፎ ሲዉዝ ባንክ ሊያስቀምጥ😂😂😂

    • @selamawitmehari1392
      @selamawitmehari1392 Před 6 dny

      ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012ለተበደሉ ካህን ለማገዝ በሌላኛው ላይ ጥላቻን መስበክ አያስፈልግም ። የሰውን ንፅህናና ጉድፍ የሚያውቀው አንድ ክርስቶስ ብቻ ነው ።

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 6 dny

      @@selamawitmehari1392 ስለምን ጥላቻ ነው የምታወሪው የከተማ ቤተክርስቲያን የገቢ ምንጭ አላቸው ህዝቡም ይሰጣል በገጠር ያሉት ግን የሚረዳቸው የለም በጭቃ ቆርቆሮ የሚያፈስ አልባሳት እጣን የላቸው ገዳማትም እንደዛው ይቸገራሉ የቆሎ ተማሪ ልብስ የለው ጉሩሱን ለምኖ ነው ይሄን ማስቀረት ምነጩ ላይ እንስራ ነው የተባለው በዉጭ ያለነው አስራት የስለት ብር ወደ ገጠር ላሉ ስንት ጉድ አለ ብናወራው ቁጥሩ ከበድ ያለ ዶላር ወደ ዉጭ ሲያሸሹ ተይዘው እስከ አሁን የታሰሩ የሀይማኖት አባቶች አሉ ብናወራው ብዙ አዲስ አበባ የሚጣሉት ለምን መሰለሽ በዘረኝነት በገንዘብ ነው ለፅድቅ መሰለሽ እንዴ እናም ያለውን ችግር ስንናገር ጥላቻ አይባልም ልቦና አምላክ ይስጣቸው ነው የሚባለው እኔ የምሽ ስጋ ስጡኝ ያልሺው እና ያስባረርሻቸው አንቺ ነሽ እንዴ ሳትጠሪ አቤት አልሽ እኮ

    • @fetaryitebikishyasenishiwu724
      @fetaryitebikishyasenishiwu724 Před dnem

      ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012leba enat lijuwan ataminimi midire leboch

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 dny +9

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤የቤተክርስቴያን አካላት ቀረብብላችሁ እያችሁ❤❤❤ተጎዶዋል😢😢ሰው ለሰው መቼ ተጨካክነናል😢😢አባታችን አይውት😢ካህኑን ያስለቀሳችሁ ዋጋታገኛላችሁ❤❤😢ጠብቁ

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ እነዚህን የዘር ፖለቲካ የብሔር ካንሰሮችን ከሀገሪችን ነቅሎ ያፅዳልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 Před 4 dny +2

    አይዞዋት አባቴ ሁሉ በግዜው ቅዱስ ገብርኤል ያያል እኮ ትግስትዋትንና ለመኖር ያደረጉትን እናመስግናለን እንዲህ እንደርሶ ቢሆኑ ደብተራ እየሆኑ ስውን ከሚያስናክሉ ቤተክርስቲያንን እንዲህ እዳከበሩ ይህው ግዜውን ጠብቆ የተገፍ የሚያየው አምላክ አለ ከርሶ ጋራ ጉዳዩት እልባት አግኝቶ እግዚአብሔር ያሳየን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 3 dny +2

    😢😢😢😢የኔ አባት ፈጣሪ እውነቶትን ይመልስሎት😢😢ልቦና ይስጣቸው ለሆዳሞች😢😢😢የኔ አባት አንጀቴን በሉኝ
    ቅዱስ ገብርኤ አባቴ እባክህ አባታችንን እርዳልኝ አንተኮ አትጨክንብኝም ቅዱስ ገብርኤል አባቴ😢😢እባክህ ልለምንህ ወደ መአረግ ስራቸው መልስልኝ😢😢❤❤

  • @tesfawketsla9341
    @tesfawketsla9341 Před 7 dny +3

    እጅግ በጣም የሚያሳዝኑ አባት ናቸው በደል የደረሰባቸው ምክንያት ደግሞ ጥፋታቸው ባልተገለፀ ምክንያት ነው እንደ ሚመስለኝ ለደብሩ አስተዳዳሬ እንደ ፈለጉ ሙስና እንዳይሰሩ ቤተክርስቲያንን በእውነት ስራቸውን ስለሰሩ ነው በዚህ ዘመን እውነተኛን አገልጋይ የሚገፋበት ጊዜ ነው እግዚአብሔር ወደ ሚወዱት የቤተክርስቲያን አገልግሎት እንዲመለሱ ይርዳወት

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 8 dny +12

    የእኔ አባት 😢😢😢አባትን የምታስለቅሱ ክፉወች እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቹህ ተክሌ አድራሻችን አስቀምጥልን ስልክ ቁጥር

    • @BatyMamo
      @BatyMamo Před 8 dny +1

      እግዚአብሔረ ይስጣችው የምንችል ብናግዛቸው ❤❤❤❤❤

    • @tsedenyahailu1457
      @tsedenyahailu1457 Před 8 dny

      Aleko silikachew testifowal

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 Před 8 dny +1

      እግዚአብሔር ይልታሰበ እንጀራ ይስጥልኝ ውዶች መስጠት ጥቅም አለው

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Před 6 dny +3

    የኸእርሶ እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም ጊዜም ይቀየራል እንኳንሥ በጤና ኖሩ ሁሉም በእርሱ ይሆናል አባ አይዞት አባቴ የቅዱሥ ዳዊት አምላክ አለ🙏

  • @AberaEbabu
    @AberaEbabu Před 8 dny +4

    የኔ አባት አይዞት እርሶ ጠንካራ አባት ነዉ ፈጣሪ እንዳቅማችን ነዉ ሚፈትነን የእርሶን አቅምና ትግስትን ስለሚያዉቅ ነዉ እሄን እንምትወጣዉ ያዉቃል እነሱንም ፈጣሪ ልብ ይስጣቸዉ ዘመኑ ይከብዳል

  • @user-ld2yz3ch1e
    @user-ld2yz3ch1e Před 2 hodinami

    እግዚአብሔር ፡ የወደደውን ፡ የሚ ፈት ነው አባታችን፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusEyerus-qe4nc
    @EyerusEyerus-qe4nc Před 2 hodinami

    እማምላክ ትረዳሁ አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před 6 dny +3

    እንባዎትን መድህን አለም ክርስቶስ ያብስሎት የኔ አባት አይዞት

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit924 Před 5 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ክብር ጋዜጠኛ።
    መገፍት ዋጋ አለው አባታችን😢

  • @eliaseemamis1940
    @eliaseemamis1940 Před 3 hodinami

    እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ክብርዎ በምልጃዋ ትመልስዎ አባቴ አቅም ባይኖረኝም ቅዱሱ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ አባቴ

  • @user-ml7hg6bk3l
    @user-ml7hg6bk3l Před 7 dny +2

    እግረኞ እግዚአብሔ ይባረክ በእዉነታኘ ደኞ ይፈረድ አየዛት አባቴ በጣም የሳዝናል

  • @fikrtemariam21
    @fikrtemariam21 Před 3 dny +2

    እመብርሃን እንባዎትን ታብስሎት የኔ አባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 5 dny +2

    አባቴ ያሉት ሌቦችመናፍቅናቸው እርሶግን በንህጽናነው ያሉት አቡነመርቃስእራሱ ፈጣሪ መልስ ይስጣቸው

  • @user-nw5ik7oh7x
    @user-nw5ik7oh7x Před 2 dny +1

    እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ተክሌ መ/ር ዘማርያም እባላለሁ አንድ ቀን ብታቀርበኝ ደስ ይለኛል

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před 8 dny +7

    ሴት የላከው ሞት አይፈራም አለ ያጌ ሰው ጭራሽ ካህን ማባርር😢😢😢

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 Před 8 dny +5

    ጉዳችንን ስሙ ጎበዝ፡፡ እንዲህ አይነት ሺህ ሰዎች አሉ፡፡ ድጓ ተምሮ ክሰል እና ውሃ በየሰፈሩ የሚያዞር አለ፡፡ ብዙዎቹ ለመብላት ሲሉ ተራ ሰው ሆነው ቀርተዋል፡፡ ይህ ሁሉ ፍዳ ተቆጥሯል፡፡

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 Před 8 dny

      ለነገሩ በተለይ በጎጃም እና በቤጌምድር (ጎንደር) ቀዳሽ ካሕናት ደመወዝ ተከፋይ አልነበሩም፣ ዛሬም ቢኾን እጅግም ነው። ማን ይክፈላቸው? ማሕበረሰቡ በወር ወይም በዓመት ሃይማኖታዊ ግብር አይከፍልም፤ ጉዳዩ መንግሥትንም አይመለከትም፣ ጠቅላይ ቤተ ክሕነትም ከጃንሆይ ጊዜ ጀምሮ ፍትሃዊ አስተዳደር አልነበራትም፣ አሁንም ድረስ በቅጡ የላትም። ለከተማ አገልጋዮችና ለጳጳሳቱ ግን እጅግ የበዛ ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም ትሰጣለች። ያማሩ ቤተ ክርስቲያኖች ትገነባለች። በገጠር ግን የሣር ክዳን እንኳን ቤተ ክርቲያኖች የላቸውም። ካሕናትም የረባ ልብስ የላቸውም። ይኽንን ላስተዋለ ምዕመን ወይም ንፁህ ልቦና ላለው ሰው የነገረ መለኮት ጉዳይ ዕንቆቅልሽ ይሆንበታል።

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 Před 14 hodinami

    እግረኛው ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ ጋዜጠኘነህ እኔ በትክክል አቅሐለሁ

  • @user-ty4ds3kl8y
    @user-ty4ds3kl8y Před 7 dny +5

    የማሆይ ፅጌማርያም ጉዳይ ከምን ደረሰ❤❤❤❤❤❤

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před 2 dny

      የውሀ ሽታ ሆኖ ቀረ ጋዜጠኛውም ዝም

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Před 8 dny +2

    እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞዎት የኔ አባት ሁሉም ያልፋል ፣ እስኪያልፍ ያለፋል አይደል የሚባለው እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ነው ጤና ብቻ ይሁኑ አባቴ ይበርቱ ።

  • @birhanukinde6197
    @birhanukinde6197 Před 6 dny +2

    ተባረክ ወንድማችን

  • @betachem
    @betachem Před 5 dny +2

    በጣም ይገርማል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 3 dny +1

    አንጀት ይበላሉ አባቴ😢😢❤❤

  • @yibeltalasfaw2363
    @yibeltalasfaw2363 Před 6 dny +1

    እውነት ሁሌም እውነት ነው:: ፈጣሪ ለበጎ ነው እንዲህ አይነት እርጋታቸው ብቻ እሚማርክ ደስስስ እሚልን አባት ከእውነቱ ቦታ ማባረር በጣም እሚሰቀጥጥ ሁኔታ ነው::

  • @GdgDh-tt2yg
    @GdgDh-tt2yg Před 2 dny

    አባታችን አይዘኑ አይዞዎት እግዜያብሔር ይርዳዎት

  • @user-di3ir3ql6x
    @user-di3ir3ql6x Před 6 dny +2

    እግረኝወ ሰላም እናታችን እንዴት ሁኑ አሰወልዱ ይካድችወ እናት ያት ደረሰ ይማ ሁይ ❤❤❤❤❤❤

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před 2 dny

      የውሀ ሽታ ሆኖ ቀርቷል

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 Před 6 dny +1

    እኔን የእኔ አባት😢የእኛ ሀጥያት በዛ።ጌታሆይ እኛ እዚህ የአባት ያለህ 😢😢😢እያልን ነውና እባክህን ጌታሆይ እኒህን የመሰሉ አባት ለእኛ ላክልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Před 7 dny +1

    አይዞት አባታችን እግዚአብሔር መንገድ አለው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před 7 dny +1

    እኔን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 😢
    ጠላትዎት ያልቅስ አይዝዎት ያልፋል ይህን ቀን 😢 የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል የዘብሩ ዳኛ ቅዱስ የቁልቢው ቅዱስ ገብርኤል የእርስዎን ግፍ መከራ እንግልት ያየውልዎታል አይዝዎት አባቴ !

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o Před 8 dny +2

    እኒህን የተከበሩ አዛውንት ቄስ ቢያጠፉም በቅጣት ማለፍ እንጂ ከቅድስናው ማራቅ ለቤተሰባቼውም ጉዳት ለእግዚአብሔርም አገልግሎት ጥፋት መፈፀም ነው እግዚአብሔር ይፍታው እርስዎንም እግዚአብሔር ይረዳዎታል አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aaw5447
    @aaw5447 Před 5 dny +1

    አይዞት አባታችን❤

  • @smms6004
    @smms6004 Před 8 dny +3

    የኔ እንባ ይፍሰስ አባየ😢 አይዞወት

  • @MeseretMeshesha-ys2lu

    Egziabher yimesgen

  • @ua21s24
    @ua21s24 Před 8 dny +7

    ያሳፍራል ለሆድ ብሎ ካህንን ማባረረ

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y Před 2 dny

    እኔን የኔ አባት እግዚያብሔር ሆን ብሎ ለክብር ሰለ ፈለገዎት በረከተዎት ይድረሰኝ

  • @andualemtaffese8344
    @andualemtaffese8344 Před 3 dny

    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ኃጢአታችን አይሁን

  • @VoiceDiasporaCorner
    @VoiceDiasporaCorner Před 8 dny +2

    መልካም እግርኛው፡ አባክህ በሞትችh ው ሁሉ እር ዳው፡የዋህነቱ በዓልፅ ይታያል፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamesginChanyalew
    @LamesginChanyalew Před 3 dny

    አይዞኝ አባታችን😢
    እንግዲ እግዚአብሔር ይርዳዎት።
    ከእርሶ የባሰ ችግር ውስጥ ያሉትንም እግዚአብሔር ያስባቸው። ብዙ ተምረናል ከእርሶ።🙏🙏🙏

  • @rtachewtafere4253
    @rtachewtafere4253 Před 7 dny +1

    እሳቸው ብቻ አይደሉም ወንድሞቼ ብዙ እውነተኞች የቤተ ክርስቲያን ልጆች የቤተ ክርስቲያንናቸው ገባና እና ጥፉት ገቢያ ላለማውጣት ሲሉ ዝም ያሉ ብዙ ናቸው ሀይማኖታቸው ጠብቀው በጥበቃ የቀን ሥራ ይሰራሉ በሀገር ውጥ አሉ ለሕሊናቸው ሲሉ እየሰሩ ሕወታቸው ይገፋሉ ። በውጪ ሀገርም እንደዚው ተመሳሳይ ነው ክህነታቸው ጠብቀው ታክሲ እየነዱ ይኖራሉ ግን እነዚህ ካህናት እንደ ሌሎቹ አገልጋዮች ከቤተ ክርስቲያን ሲወጡ ሰርተው መኖር ሳይሆን ያሳደገቻቸው እናት ቤተክርስቲያን ሲሰድቡ ሲያሰደቡ ይውላሉ እውነተኞች እንደዚህ ይጎዳሉ። ቤተ ክርስቲያንናችን የእጀራ ልጆቾን እንጂ እውነተኞች ልጆቻ አታውቅም /ለዚህ መልሱ ፀጋየ ገብረ መድህን እንዳለው ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።

  • @GEBRETNSAETsehaye
    @GEBRETNSAETsehaye Před dnem

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦጥ አይ ምን አለ ግን😢 ለማንኛውም ጋዜጠኛው ጎበዝ ነክ እናም በነካ እጅህ ከቡነ በርገርን አቅርብልን እና ጠይቅልን እስኪ 😂😂እውነት አውነ በርገርን ያቅርብልን ብላችሁ ፃፉና ይቅርብ😂

  • @wise4574
    @wise4574 Před 12 hodinami

    በእንደዚህ መልኩ የሚሰቃዩ ሌሎችም አባቶች አሉ

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i Před 8 dny +3

    እኔን ላልቅስ አባቴ አይዞት እግዚአብሔር ቀን አለው ደግሞ ጠንካራ ኖት

  • @user-gz3st4pe3w
    @user-gz3st4pe3w Před 4 dny

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ክብር ለአባታችን የሁላችንም ግፍ ነዉ የደረሰብዎት አይዞዎት ይበርቱ ተኀባዕ ኅዳጠ ምእረ እስከየሀልፍ መአቱ ለእግዚአብሔር

  • @user-ex8bk3ss1x
    @user-ex8bk3ss1x Před 6 dny

    ጀግና አባት ኖት አይዞዎት። በርቱ። የተቻለንን እናደርጋለን።

  • @user-oj1uc3mh7b
    @user-oj1uc3mh7b Před 8 dny +2

    ይፍቱኝ አባቴ

  • @ua21s24
    @ua21s24 Před 8 dny +3

    ያማል😢

  • @TemesgenAshagre
    @TemesgenAshagre Před 2 dny

    አይዞወት አባቴ እንቨለ መከራ ኢይትረከብ ጸጋ ይልሌለ አንድ ቀን ያልፋል

  • @tade123soli
    @tade123soli Před 7 dny

    betammm yasaznal be kfuwoch aznenal bzu gif aytenal teklehaymanot amlak ybarkih.

  • @yefekeretube8147
    @yefekeretube8147 Před 2 dny

    ይፍቱኝ አባቴ መጀመሪያ የመረጥዎትንና ያገለግሉበት የነበረውን ደብር ጥለው ባይሄዱ ጥሩ ነበር።እነሱም አዝነው ይሆናል።እግዚአብሔር ቀሪውን ያስተካክልልዎ።

  • @KebedeKasa-rh9ok
    @KebedeKasa-rh9ok Před 7 dny +1

    ክርስትናን በተግባር መኖር እንዲህ ነዉ።በጣም ተማርሁባቸዉ

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y Před 2 dny

    የኔ ጀግና አባት

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 Před 7 dny +2

    አባታችን መድኃኔዓለም ችግርዎትን ይፍታልዎት

  • @malm2509
    @malm2509 Před 6 dny

    ዉዉዉይይይይይ አባቴ ፈጣሪ ያሳካሎት በጣም ነዉ ያዘንኩት እንደዚ አይነት አገልጋይ ተጥሎ ምድረ ሆዳም ካድሬ ቦታዉን ያዘዉ ፈጣሪ ይፍረድሎት አባቴ 😢😢😢

  • @user-le5jk4lf7i
    @user-le5jk4lf7i Před 6 dny

    እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን አባቴ።

  • @ghada1723
    @ghada1723 Před 7 dny

    በጣም.ያዛዚናል.❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mm5nd9mp5f
    @user-mm5nd9mp5f Před 5 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳዎ ሁሉን እንደርሶዎ ያሉትን እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን ይፈፅም ድንግል ማርያም መልካሙን ዘመን ታምጣልን

  • @kerimoumer422
    @kerimoumer422 Před 6 dny

    ጥሩ ነው አጠያየቅህ ትህትና ይምላበት

  • @user-zz7zf6be7x
    @user-zz7zf6be7x Před 8 dny +1

    እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před 6 dny

    እኔ እባት እይዞት ይህ ቀን ያልፋ እድጨልም እይቀርም ቤትክህነቱ ግልፅ ነው በሙስኞች ትጥልቅልቃዋል ክርስቶስ ይፍርዳል 😢 ውግኖቼ እናግዛው እባታችንን 😢 ያንግቡት ቅ/ግእብርኤል ይፍርድሎታ 😢 ።

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 4 dny

    የኔ አባት እግዚአብሔር ለበጎ ታድርግለዎት

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před 7 dny

    Amen3 ☝️

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    የኒአባት ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-ei4hl9rg9p
    @user-ei4hl9rg9p Před 2 dny

    አይዞዎት የኔ አባት

  • @JamboGonfa-nl5iw
    @JamboGonfa-nl5iw Před 7 dny

    አባቴ እግዚአብሔር ሊክስዎት ነው።

  • @belaybelay6691
    @belaybelay6691 Před 8 dny

    ybarkugn yene abate , yene enba yfses yemir chigr eko ...degmo yeljin fit mayet degmo.. ebakachihu genzeb yalchihu ejachihun zeru.. kalchaln degmo like share enadrg enadarsewu lelelochim ydres

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486 Před 4 dny +1

    በጣም ያስፍራል ስጋ ለመብላት ብላ ስው ከስራ ውጭ የምታስድር ብሌጌ ንች

  • @yodaheshita6800
    @yodaheshita6800 Před 7 dny +2

    ያለ ማዕረጉ እና ያለ ቦታቸው ቤተክርስቲያንን የከበቧት ስንት በርባንን የሚመስሉ ወንበዴዎች እያሉ ክርስቶስን ሰቅሎ በርባንን እንደ መፍታት ነው የእርሳቸው ነገር አዛኝቷ ወደ ባዕትዎ ትመልስዎት

  • @user-nf9mg3xt3n
    @user-nf9mg3xt3n Před 3 dny

    Abetu geta hoy betihin Atsida!!!

  • @user-so7gl4qu7q
    @user-so7gl4qu7q Před 8 dny

    በረከቶ ይደርብን። አባታችን አይዞት። እባክህ የግል አካውንታቸው ወይም ስልካቸውን ብትፅፍልን