♦️ጌታዬ 40 ቀን የቆመባት♦️ በገመድ መኪና♦️ ገዳመ ቆሮንቶስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • ከኢያሪኮ ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ

Komentáře • 138

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před 3 dny +24

    😭😪💔በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 🤲🤲🤲🤲

    • @mare7241
      @mare7241 Před 2 dny

      Btamdsylal❤❤❤❤❤❤

  • @EastFrehiwot
    @EastFrehiwot Před 3 dny +17

    በእግር ነው የወጣሁት ደስ የሚል የተቀደሰ ገዳም ስመለስ ግን ደከመኝና በመኪና ወረድነው የማልረሳው ቅዱስ ስፍራ ደብረታቦር ተራራንና ገዳመ ቆሮንጦስንና ደብረ ታቦር ተራራን በእግር መውጣት ደስ ይላል ሁሉ የኦርቶዶክስ ልጆች ባዩት ብዬ ተመኘሁ

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s Před 2 dny +2

      ከኣዲስ ኣበባ እስከ እስራኤል ለሜሄድና ለመመለስ ስንት ብር ነዉ መታወቅያ ያስፈልጋል ኣረ በማርያም መልሱልኝ እህቴ ወንድሜ እኔ ደካማ ምንም ኣላዉቅም ከሃገር ወጥቼ ኣላዉቅም ከስኡዲ በስተቀር

    • @EastFrehiwot
      @EastFrehiwot Před 2 dny

      @@user-zg7mc9xb4s ፖስፖርት ያስፈልጋል እኔ የሄድኩት ከእንግሊዝ ነው ግን በጣም ብዙ ሰዎች ከኢትዮጵያ ነበሩ ክፍያው የሆቴልም የምግብም የመጓጓዧውን አጠቃሎ ነው

    • @EastFrehiwot
      @EastFrehiwot Před 2 dny

      @@user-zg7mc9xb4s ስልክ ቁጥር አስቀምጠዋል እኮ ደውላችሁ ሙሉ መረጃውን ይነግሯችዃል

    • @fhffhf1906
      @fhffhf1906 Před 2 dny

      የኔ ጥያቄ ነዉ 😢😢😢

    • @user-yl1go9ug1s
      @user-yl1go9ug1s Před 2 dny

      ​@@fhffhf1906 የእኔም ጥያቄ ነው አባቴ እንዲሄድ እፈልጋለሁኝ 🎉🎉

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Před 3 dny +9

    እግዚአብሔር የተወለደበት ያረገበት ቦታ እየሱስ አለምን ለማየት የበቃችው እግዚአቢሔር ያደላችው ናችሁ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 2 dny +3

    እድሜና ጤና ስቶን ይህንን የ ተቀደስ ባታ ⛪️ለመጎቡኝት የልዑል እግዚአቡሔር ቅዱስ ፈቃዱ ቢሆን፣ሲሆን ለማየት ያቡቃን ቀርሳችሁ ያስጎበኛችሁን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🙏🏽

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su

    ወድማችን ዘማሪ ዳቆን ልኡል ሰገድ እኔ አገርቤት ስገባ አንተ እስትዲኦ ማምጣት መቅርብ እፈልጋለሁ በጣም የምወድህ ዘማሪህ ሲከፋኝ ያላችይ ማናለኝ እመቤቴ የሚለውን እየዘመርኩ እጽናናለሁ

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před 3 dny +4

    አቤት መታደል አቤት መባረክ እዴት መታደል ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ስፍራ ሳታሳየኝ እዳትገለኝ አተ ካልክ ሁሉም ይሆናልና

  • @user-bp4ed5nq5f
    @user-bp4ed5nq5f Před 3 dny +8

    ❤❤❤❤ጌታ ሆይ በምህረትህ ለደጂህ አብቃኝ ❤❤😢😢😢

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 3 dny +5

    አቤት የታደልክ ልዑል በረከታችሁ ይድረሰን አንተ የማታሳየን የለም ተባረክ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 3 dny +7

    እኔም ለዚህ እድል እግዚአብሔር ፍቅድልኝ የሁል ጊዜ ምኞቴ የክርስቶስ መቃብር መሳለም ነው

  • @mudemlie5242
    @mudemlie5242 Před 2 dny +2

    የሁሉም ጊዜ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ በረከታቸው ይድረሰኝ በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ጻድቅ ከስደት አገር❤🙏🙏🙏💕💕❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ አስታቴኛሁን ሊጅክ ለዚ የጠቀደሳ ቦታ አብቀኝ 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭ማረኝ መደናለሄም ክሩስቶስ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አቤት መታደል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሰላም ዌዳ በታጭሆ ተመለሱ ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏🥰የመላክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእኛም ባለንበት ሁነን ይህ ቅዱስ ቦታ ስላሳያችሁን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪ ሉሌ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር መስፍን

  • @user-qw1xs8sz3t
    @user-qw1xs8sz3t Před 3 dny +3

    ሉሌ ወንድማችን በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም እያላችሁ

  • @user-yc9wn5ds5x
    @user-yc9wn5ds5x Před 2 dny +1

    ፍቅርተ አማኑኤል በፆሎታችሁ አስቡኝ በረከት ይድረሰን እግዚአብሔር የማያቀው የለምና ለሁላችንም ይድረሰን❤❤❤❤

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 2 dny +1

    በረከታችሁ ይደርብን በጣም እናመሠግናለን ልኡል ሥለ አሥጎበኘሀን እኛም ይሄን ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃን 😢

  • @AynadsBelay-wy5zl
    @AynadsBelay-wy5zl Před 3 dny +5

    ለመሔድ ስት ይበቃን አስቀምጡልን አምላክ ከፈቀደ አቅማቺን ከፈቀደ መህዲየምንፈልግ አስቀምጡልን 😢😢😢😢😢😢

  • @mekadsemeknselam1973
    @mekadsemeknselam1973 Před 2 dny +1

    ምን መታደል ነው በእውነት በረከታችሁ ትደረሰን በእውነት 🤲

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Před 3 dny +3

    እኛንም ከስደት መልስ በእውነት ገዳመ ቆሮንጦስን ለመርገጥ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ይፈቀድልን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 2 dny +2

    አምላኬ ሁሉ ይቻልኃል ምኞቴን አሳካልኝ ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም የክርስቶስን የመቃበር ለመሳለም አብቃኝ

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su

    ወይኔ የገመድ መኪና በፎቶ ሲገርመኝ እናንተ ሄዳችሁበት ደስይላል በጸሎታችሁ አስቡን በሄዳችሁበት ገዳማትና ቤተክርስቲያን ስደተኛ እህቶቻችሁን አስቡን

  • @user-tu8ny8sw6z
    @user-tu8ny8sw6z Před 3 dny +7

    ክርስቲያን ያደረገኝ እግዚኣብሄር ይመስገን

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 Před 2 dny

    በረከታችሁ ይደርብ እህህህ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ከአህዛብ አገር ነኝ

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před 2 dny +3

    በረከታችሁ ይድረሰን ደርሶመልስ ባጠቃላይ ወጩን ልታስቀምጡልን ትችላላችሁ

  • @Tig2127
    @Tig2127 Před 3 dny +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ምነኛ መታደል ነው ለእኛም ይፍቀድልን😢🤲

  • @user-ty6ld4cb6v
    @user-ty6ld4cb6v Před 3 dny +3

    ድንቅ ነዉ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ወልድ ብላችሁ በረከታችሁ ይደርብኝ
    😢😢😢😢

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 Před 3 dny +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኔንም ቦታውን የምረገጥ አድርገኝ

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 2 dny +2

    Abet dasisil barakatu yidaribin ameen ameen ameen 🙏

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Před 2 dny +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h Před 2 dny +1

    በርከታችሁ ይድርሰን አቤት መመረጥ🙏🙏🙏 የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው

  • @AynadsBelay-wy5zl
    @AynadsBelay-wy5zl Před 3 dny +2

    እግዚአቢሔር ይክበር ይመስገን አምላካቺን ሆይ እኛንም ለዚህ አብቃን 😢😢

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před 3 dny +2

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 3 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @user-qw1xs8sz3t
    @user-qw1xs8sz3t Před 3 dny +1

    ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እደለኛ ናችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před 2 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 dny +3

    እናት እና አባቴ መዉሰድ ምኞቴ ነው 🥹

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Před 3 dny +1

    bereketachuh yideresen🙏🙏🙏ena sedetegnewan ledeju yabekagn🙏🙌😢

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj Před 2 dny +1

    አቤት መታደላቹ ❤እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před 3 dny +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @richodanny8826
    @richodanny8826 Před 2 dny +1

    Egziabher yibarkihi Lule. I felt I'm with you all the journeys.

  • @LundkhwarLundkhwar-iv5qn

    ፤ብ ፆሎትኩም ዛኩሩኒ በረከትኩም የሕደረና❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 2 dny

    መሔድ ባንችልም አስጎበኛችሁን❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 2 dny +1

    የእግዛብሔር:ሠራ ከጠ ፀብ ደቀ ነው አምላከ እኔስ:መቼይሆን:አገር ገብቼ:ለነብሴየምሮረው

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 2 dny +1

    ወለተ ማሪያም ብላችው በፀሎታችው አስብኝ

  • @shitashitaa8573
    @shitashitaa8573 Před 3 dny +2

    በጸሎተቹ አስቡን ❤❤❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 3 dny +2

    ምን ጊዜ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před 3 dny +2

    እግዚአብሔር ለኛም ይፍቀድልን 😢

  • @sarasara-yr4vd
    @sarasara-yr4vd Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ከበርከቱ ተሳታፊ ያርግን

  • @nanatena
    @nanatena Před 2 dny +1

    በረክታቻው ይደርስን በጸሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤍❤️🥰

  • @user-fy6cr4ug9z
    @user-fy6cr4ug9z Před 2 dny

    ልዑልየ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ አሳወከን

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 2 dny +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @waynishe5
    @waynishe5 Před 2 dny +1

    ወውው ስአምር በረከታችው. ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn Před 2 dny +1

    ደስሲልእግዚሀቤርከናተጋርይሁን

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před 3 dny +1

    ታድላቹ መናለበት ርካሽ በሆነልን ሁላችን ለደጁ ባበቃን

  • @maskaramaskara3216
    @maskaramaskara3216 Před 3 dny +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pp2wd2iz5l
    @user-pp2wd2iz5l Před 2 dny

    አምላኬ ሆይ ከስደት አገር መልሠኝ እና ዚህ አብቃኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሠንበት

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 Před 2 dny

    Edana katu yelamr wayawe nfisa basedate 22 amate ye etanu seta nafakaegn mach yehune hgara gabech batekersteyane gebwene yemeragetawe😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-jz5vd3ew4u
    @user-jz5vd3ew4u Před 2 dny +1

    እኔም ለዚህ እድል እግዚአብሔር ፍቅድልኝ

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 Před 3 dny +1

    አቤት መታደል በረከታችሁ ይድረን 😢😢😢❤❤

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @KedestMersha
    @KedestMersha Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አይዞች ሙቀቱ ለበርከት ነው በፀሎት አድቡን

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo Před 2 dny +1

    በረከታችው ይደርብን

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona Před 2 dny +1

    Egzibher yemesgn ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-rv4oi8wd4n
    @user-rv4oi8wd4n Před 3 dny +1

    በጸሎታችሁአስብኝ❤❤❤

  • @selam4703
    @selam4703 Před 3 dny +1

    አሜንአሜን❤❤❤❤

  • @user-zp4nq3uz4f
    @user-zp4nq3uz4f Před 2 dny +1

    bexolotachiu asbuni weletemikael

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 Před 2 dny +1

    AMEEN❤AMEEN❤ AMEEM❤

  • @abebahhelen1076
    @abebahhelen1076 Před 2 dny +1

    አቤትመታደል❤❤❤❤

  • @Marey-gm3hi
    @Marey-gm3hi Před 2 dny

    Eganeme betolote asebune ❤❤❤

  • @asemerttilahuntilahun5225

    መታደል ነው

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 Před 2 dny

    እንደዚህ ብናደርገ ጥሩ ነው ለግሺየን ብናሰራ መኪና።

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před 2 dny

    Kalote yasemalen ❤❤❤❤

  • @belyugebrewoldesemayat5257

    አሜን አሜን አሜን

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb Před 3 dny +2

    🙏🙏🙏

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 2 dny

    በረከታችሁ ይደረሰን❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před dnem

    በረከታቹ ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @babbagecollege958
    @babbagecollege958 Před 2 dny +1

    I could not watch the video....I am hearing....

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 Před 2 dny

    Yaa Abba kiyyaa maloo guyyaan duha koo yoo gaheyuu otton iyyarusalem Hin Tasalamin naan fudhatin Addara yaa Waaqayoo koo

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 2 dny +3

    ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ስበኩ ነዉ ያለዉ እየሱስ።
    ገዳም ለገዳም ዙሩ አላለም።ኸኸኸኸኸኸ

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 2 dny

    Basalotachu asibuny askala silase bilachu

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c Před 2 dny +1

    ጌታችን መድኃሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን እና ለማስተማር ሲል የጾመበትን የጸለየበትን እንድሁም ታላላቅ ድንቅ ድንቅ ተአምራት የፈጸበትን ቦታ መርገጥ ማየት ታላቅ እድለኝነት ነው ። እኔንም ሀጢያተኛ ባሪያውን አቅም ሰጥቶ እንዳሳየኝ መልካም ፈቃዱ ይሁንልኝ!!!

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 2 dny

    Matadal naw lule inem kasidat basalam lahagere yabqany

  • @brtukhanhabtom4108
    @brtukhanhabtom4108 Před 3 dny +1

    🙏🙏🙏🙏🌸💒🌺❤️❤️

  • @MORETOM222
    @MORETOM222 Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 3 dny +2

    ❤❤❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 3 dny +1

    ግን ላንድ ሰው ስንት ነዉ መሔጃው

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 dny

    ወልተ ቂርቆስ ብላችሁ አስቡኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ😊

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq Před 3 dny +1

    🙏🤲❤️

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 2 dny

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 Před 2 dny

    ማረኝ😢😢😢

  • @hewan676
    @hewan676 Před 2 dny

    የትነውቦታው?

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 Před 2 dny

    cable car እናሰራ ለግሺን ከእኒ ይጀመራል። በተለይ ለደካሞች።

  • @adanechboke7796
    @adanechboke7796 Před 3 dny +1

    🤲🤲🤲⛪😭😭💔

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 dny

    🥹በእውነት ታድላችሁ 🥹

  • @zzaassaa1868
    @zzaassaa1868 Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @quanquayeneshmedia4055
    @quanquayeneshmedia4055  Před 3 dny +1

    ከእኛ ጋር መጓዝ የምትፈልጉ በዚህ ስልክ ይደውሉልን
    0940248333

    • @hibratradai8446
      @hibratradai8446 Před 2 dny +1

      ይሄ የት እገር ነው?

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Před 2 dny +2

      እስራኤል ገሊላ ነው አገሩ ‼‼ እኛንም ለመሳ ዓለም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 Před 3 dny +1

    አሜንአሜልልልልልልልልልልአሜንአሜንንንልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ig1lt8fw2h
    @user-ig1lt8fw2h Před 2 dny +1

    😭😭😭❤❤

  • @mulugetanegash594
    @mulugetanegash594 Před 14 hodinami

    ይሄ resort ነው እንጂ ገዳም አይባልም።

  • @OneOne-c3p
    @OneOne-c3p Před 2 dny

    😮የጉዞ ዋገ ስንት ይሆናል