የዳዊት ፅጌ አቀባበል በአትላንታ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 147

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Před 2 dny +27

    መልካም ወጣት ስርዓቱ ደስ የሚል በእውነት አርቲስት ዳዊት ፅጌ አስተዳደግህ መልካም መሆኑ ግልፅ ነው ክበርልን👍😍

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 dny +22

    ዋዉ ስታምሩ ተቀባዮች ውድ ኢትዮጵያውያን🙏🏾💚💛♥️🎉🎉🎉🎉

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Před 2 dny +3

    ኢትዮጵያኖች ደሥ ሥትሉ ደሥ የሚል አቀባበል ነው ተባረኩ ዳዊት ምርጥ ልጅ ነው

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 3 dny +22

    ትሁቱ ዳዊት ፀጌ እንኳን ተሳካልህ ❤🎉

  • @ekramkelifa7506
    @ekramkelifa7506 Před dnem +2

    ምነሸዋ ክብር ይገባሃል አርቲስቶች እያከበርክ ስለሆነ ዳዊቴ ቆንጆ በለክራሩ በጣም ነው ምወደው ❤

  • @tofiekahmed5258
    @tofiekahmed5258 Před 2 dny +8

    ይገባዋል ጨዋ ሰው አክባሪ ታዛዥ ስለሆነ ለዚህ መብቃቱ እጅግ ያስደስታል፦ በአትላንታ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያኖች በክብር ለተቀበላችሁት በሙሉ ልትመሰገኑ ይገባል

  • @user-sv2ym7ts1z
    @user-sv2ym7ts1z Před 2 dny +30

    ዳዊትን ያላቹ እስቲ እንያቹ በላይክ አሳዩኝ እንደኔ ሚወደው ማነው

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 2 dny +2

    እንኩዋን ደስ ያለህ ወንድም ጥሩ ስነምግባር ያለህ ነው ለነዛ መልካም ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ❤❤❤❤❤

  • @genetbelete5707
    @genetbelete5707 Před dnem +1

    እንዲህ አይታቹ የምትወዱት ሰው አለ አይደል ዳዊት ፅጌ ማለት እንደዛ ነው ምርጥ ስብእና ያለው ልጅ ❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 2 dny +12

    ሸዋ ትህትናህ አክባሪነትህ በጣም ደሰ ይላል
    እንዲሁም ለአርቲሰቶቹ የምትሰጠው የሰራ እድል እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይሰጥህ 🙏❤

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Před dnem

      አሜን ይደረግለት እባዬን ነው ያመጣው እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛለት❤

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Před 2 dny +3

    ትልልቅ ሙዚቀኞች አሉ ካጠገቡ አመለ ሸጋው ወጣት ዳዊት ፅጌ ለነአበጋዙም ምሥጋና ይገባቸዋል

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 7 hodinami

    ዳዊት በጣም ምቅ ባለ አቀባበል ተቀበለውታል አትላንታ ሁሌም ጨዋ ኢትዮጵያዊ ያሉባት እሰቴት በአንድነት ያደረጉለት አቀባበል ያሰደሰታል እንቀጥልበት በአንድነት ሁሉ ነገር ያምራል በጣም የፕሬዝዳንት አቀባበል ነው ያረጉለት ይገባዋል በጣም ጨዋ ያሳደገው የማይኮራ ለደሃ አዛኝ ኢትዮጵያዊ ነው በሃገሩ የሚኮራ ሁሉንም በአንድነት ያኮራል በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Před 2 dny +2

    ዳዊት እንካን በሰላም መጣህ በክብር በፍቅር. አቀባበል ያደረጋችሁለት እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤😢😢😢

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 20 hodinami

    የባላገሮቹ ልጂ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጂ ዳዊት ፅጌ ጨዋ ❤❤❤❤ ባላገሩ እነአብርሃም ወልዴ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Před 2 dny +4

    ይገባዋል አትላንታ ያላችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዙህ ሁኔታ ስለተቀበላችሁት

  • @onelove2401
    @onelove2401 Před 2 dny +1

    Menshwa thanks, you doing great job for our people welcoming hula endsdamakan now i swear god bless you , you are pour Ethiopia 🇪🇹

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 17 hodinami

    አዎ ይገባዋል ዳዊት ድምጻዊ ብቻም ሳይሆን የበጎ ስራዎችን የሚሰራ ወንድማችን ነው ፣አትላንታወች. ስላከበራችሁት ክብር ይገባችሁአል.

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Před 2 dny +3

    Wow Dawa congratulations 👏🎉👏🎉👏👏🎉🎉🎉 enkuan dehena metahe betam newe dese yalegne fetary yemesegen wow mulu Ethiopian betam tameralchu

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 2 dny +3

    If you came to Canada London i am Very happy if you came to see you Dawit Tsege❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @befair2029
    @befair2029 Před dnem

    Do not forget to come here to DMV because we have been waiting for you for so long. Much respect and love Dawitye ❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 3 dny +7

    ምነውሽዋ ከአርቲስቶች ጎን ሁሌም ❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 2 dny

    አቀናባሪ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ፣ ድምጻዊ ዳዊት ጽጌና ቴዲዬ ስወዳችሁ፣ በጣም ነው የማከብራችሁ
    ዲቭዬ በአትላንታ ቆንጆ ቆይታ እንደሚኖርህ አልጠራጠርም፣
    ቴዲዬ ዴቭን አክብረህ እንደተቀበልከው እግዚአብሄር ያክብርህ!
    ቴዶ በእናትህ የሰንሰለት ድራማ መጨረሻ ክፍሉን በዩቲዩብ ቻናልህ ልቀቅው? እባክህ

  • @mettik1562
    @mettik1562 Před 10 hodinami

    the host is amazing! it look like Rose's Husband,, A gentle man. Dawit and his band were very classy, graceful, disciplined, what else can i say. amazing. i am so glad to see this today. I am so proud also to say thank for everyone who Participated in this celebrations.

  • @zeyedekebede275
    @zeyedekebede275 Před 2 dny +1

    The amazing dawit tsege! Well come to Atlanta! May God bless Ethiopia!!!

  • @ewiketmiyagengubetchannal8989

    Great man ethiopian betam wodedikuachihu sew akibary huzib❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 2 dny +2

    Dawit segea is Very great songer in Amhara Ateleanta Very great Event in Amhara singor Atelanta❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Před 16 hodinami

    Thank you as you do Dawit is one of respect and talent Artist.

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Před 3 dny +6

    ይገባዋል እንኳን ደህና መጣህ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 2 dny

    ዳዊትን የእውነት በአትላንታ ልዩ የኘሬዝዳንት አቀባበል ነው የመኪናዎቹ የሰው ዘር ሃይማኖት ሳይለየው በአንድነት በጣም ሲያሰደሰት ይህን በማየታችን አትላንታወች በአንድነት ሁሉንም ኢትዮጵያን ሲያኮሩ በጣም ደሰ ብሎናል ሁሉም አትላንታ በአለም ላይ ያለ ኢትዮጵያን ይኮራል በአንድነትና በፍቅር ማየት በርቱ እንላለን ልዩ አቀባበል ነው

  • @Adis001
    @Adis001 Před 2 dny

    Noble singer dawit welcome ! I see u Atlanta from Florida.

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Před dnem

    ሁፍ እስይ እንክዋን ለዚህ አበቃህ ከዚህም በላይ ይገባሀል ያማረ ግዜ እንድታሳልፍ ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @milliongebretsion1646

    ዳዊትዬ እንኳን ደህና መጣህ መቼ ነው ካናዳ ቶሮንቶ ዩምትመመጣው ብዙ አድናቂዎች አሉህ

  • @onelove2401
    @onelove2401 Před 2 dny

    Dawit he deserve it man he’s really good parsnilty he has it good luck kawtut I miss he’s concert in Canada .

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Před 2 dny

    Mariye betam arife sew new dawit endemeliku astesasebume yemiyamir miret sew yimechik good luck❤

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Před 2 dny

    ዳዊት ትሁት እረጋያለ ምርጥ ሰው❤❤

  • @asterlegesse6754
    @asterlegesse6754 Před 19 hodinami

    ክብር ለሚሰጠው ክብር ይሰጣል። ይገባዋል

  • @GosayeEskinder
    @GosayeEskinder Před 2 dny

    ምነው ሸዋ በጣም ትልቅ ክብር እና አቀባበል እየሰጠሐቸው ስለሆነ ላንተም ክብረት ይስጥህ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 2 dny +3

    Welcome to Atlanta, David

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 2 dny

    Mu beautiful Ethiopian people you look amazing. MayHod bless our home 🇪🇹

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Před 2 dny

    ዴቭዬ ሁሉም ነገር ሠላም ይሁንህ በሰላም ተመለሥ

  • @gaga320
    @gaga320 Před 2 dny +1

    ኦኦኦኦኦ ወንድሜ እንኳን ለዚ አበቃህ።💜💜💜💜💜💜💜

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 dny +3

    Wellcome🙏🏾♥️👍David

  • @marthamande
    @marthamande Před dnem

    Ethiopians are generally known for being respectful and considerate. !! 🎉🎉🎉❤❤

  • @SG-or9uo
    @SG-or9uo Před 2 dny

    Where is the show on Friday?

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 Před 2 dny

    ጎበዝ ❤ደስ ሰረአት።

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před 2 dny +2

    ፈጣሪ ያክብራችሁ

  • @azebwagaw
    @azebwagaw Před 2 dny

    ይገባዋል አትላንታ ያላችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ .

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Před 2 dny

    እንኳንተሣካልደውትየ የኔመልካም ቅንሠውነሕየምርይመችሕ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 2 dny

    you are main God bless you my brother

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 2 dny

    Menew shew merited security may Gid bless you more and more❤

  • @user-qg9ec6qi5i
    @user-qg9ec6qi5i Před 2 dny +1

    ትሁት የሆንክ ልጀ ….እንወድሀለን 😘

  • @Ethio-mi6tm
    @Ethio-mi6tm Před 2 dny +1

    👑 ዳዊት 🙏🙏💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 Před 2 dny +1

    ይገባዋል በጣም ነው ልጄ እምትወዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 Před 2 dny +1

    ይገባዋል ዴቭ❤❤

  • @getamesaywoldetsadik4513

    We can’t wait to see you

  • @asnakchweldkidan7977
    @asnakchweldkidan7977 Před 2 dny

    ምነው ሸዋ ተባረክ 🙏🙏🙏❤️🎉

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Před 2 dny

    እባካችሁ ዴቭን ከነ ባንዱ ወደ እኛም ላኩልን ❤ በጣም ቆንጆ አቀባበል ነው ኮራንባችሁ

  • @user-yy6mc8vl2h
    @user-yy6mc8vl2h Před 2 dny

    የት ነው የኮንሰርቱ ቦታ ፒያሳ ነው

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 2 dny +2

    ygebawale❤❤❤❤❤

  • @user-xl2gf6rw4z
    @user-xl2gf6rw4z Před 2 dny

    Pls come straight to NY 😮

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 3 dny +6

    እደንጉስ ነው የተቀበላቸው በጣም ደስ ይላል ❤

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee Před 2 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 Před 2 dny +2

    ይህ አቀባበል ይገባቸዋል

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 Před 2 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Před 2 dny

    Congratulation bro 🎉

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Před 2 dny

    Love ዳዊት ጽጌ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 2 dny

    ይገባሃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 Před 2 dny

    awsome!

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před dnem

    Welcome Dave

  • @marthagebremichael3545

    ❤❤❤

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před 2 dny

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @shawelbabu7082
    @shawelbabu7082 Před 2 dny

    Wel come Dawit ....

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 dny

    ጨዋ ስነስርአት ያለ ልጅ ❤ አቀባበሉምደ የሚል ነው ያከበራችሁት ሁሉ ተከበሩ አረ ቴዲ ስንስለት ድራማን ቀጥሉት❤

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 Před 2 dny

    Enkuan tesakalet ❤

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Před 2 dny

    Welcome dave

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 Před 2 dny

    እንዴት ለቀቁት?

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 2 dny

    Rosiye my #1❤❤❤❤❤

  • @iloveessey
    @iloveessey Před 2 dny

    ዳዊት ፅጌ , ምርጡ አቀንቃኝ እንኳን ደህና መጣህ

  • @shewayemekonin1079
    @shewayemekonin1079 Před dnem

    🎉🎉ዴፍየ ይገባሀል

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 Před 3 dny

    Besmam

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 2 dny

    eyes he is

  • @addistedla
    @addistedla Před 2 dny

    Rice university is like Harvard in quality only top students

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 2 dny

    ይ ገ ባ ዋ ል ❤❤❤❤❤❤

  • @NigistB-mb6ht
    @NigistB-mb6ht Před dnem

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🙏🏽

  • @semharwihibe3883
    @semharwihibe3883 Před 2 dny

    Dawitiye enkuan beselam gebah meche yet new myachawtew address ebakachu

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Před 2 dny

    Well come to the HOtlanta😊

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 2 dny

    we are ETheopians

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 Před 2 dny

    rosey konjo endanchie feta malet neber

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex

    እንካን ተሳካል

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Před dnem

    Yigebawal Dave.

  • @HelinaDesta-yc8xr
    @HelinaDesta-yc8xr Před dnem

    ምንነውሸዋ 👏👏👏👏

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 2 dny

    yene chewow

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd Před 2 dny

    I don’t think he expects such respect

  • @BexAdm
    @BexAdm Před 2 dny

    Besew ager endi mamare ke fetari new

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Před 2 dny +1

    ትሁት ይሆነ ልጅ

  • @antoinerandall2487
    @antoinerandall2487 Před 16 hodinami

    መጀመሪያ አስተካክል ሱአኩር አይባልም

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie Před 2 dny

    Thutu dawit stamru hulachhum

  • @ermimath1177
    @ermimath1177 Před 2 dny

    He deserves!

  • @eskedartadesse5096
    @eskedartadesse5096 Před dnem

    አይቀርም

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před 2 dny +1

    የቴዲ ተተኪ ነዉ :: የቴዲን ኳሊቲ ይዞ የራሱን ቀለም ጨምሮ ዘመኑን የሚመጥን ሙዚቀኛ ነዉ??የምር ጎበዝ ነዉ:: የተግባር ሰዉ ሁኑ ገብታቹ ቀዉጡት እንዲህ ስታበረታቱ ብዙዎች ይበረታታሉ::