የሰበር ሰበር‼️ እጅግ ድንቅ አቀባበል‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    የሰበር ሰበር‼️ እጅግ ድንቅ አቀባበል‼️

Komentáře • 260

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 5 dny +93

    ወድ መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ ይህ ሁሉ ደስታ በአገራችን ላይ ለማየት የቻልነው በአንተ ዘመን ነው።እግዚአብሔር ሺህ አመት በሰላም ያኑርህ።🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 Před 5 dny

      😅

    • @keftam
      @keftam Před 5 dny +7

      ይህ በጉልህ የሚታይ ሐቅ ነው

    • @user-ot5dg8kp4v
      @user-ot5dg8kp4v Před 4 dny

      ይህ ሁሉ የስው ደም ጎርፍ ያየነው በዚህ ዘመን ነው!!መሪ ተብዬው ህዝብን በችጋር እየጋጠው እልልልልልል ባዩ አጎብዳጅ ያለ ይልኝታ ፍርፋሪ ለማግኝት ላንቃውን ኑርል የኛ አጋንንት ሲል ይውላል!!!

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Před 4 dny

      @@user-ot5dg8kp4vታድያ ምድረ ፅንፈኞ ተነስቶ ስልጣን ካልተሰጠኝ ብሎ መሪዬ እንዳለው ለስልጣን ጥሙ ተነስቶ በ3 ክላሽ ልዋጋ ካለ ማን ዝም ብሎ ሊያየው ነው??? ዋጋው ያግኝ እንጂ ወይንስ እጁን አጣምሮ እስኪገቡለት መጠበቅ አለበት በዚህ 21ኛው ዘመን ንቁ ክክክክክክ!! ስልጣን በጠመንጃ አይገኝም ዘመኑ ተቀይሮዋል!!!

    • @keftam
      @keftam Před 4 dny +3

      @@user-ot5dg8kp4v የዘር መርዝ ሲረጩና ሲመርዙ ዛሬ በዘር ተከፋፍለን እንድንጋደል ያደረጉትን ጠላት ሆነው ግን መሪዎቻችን የነበሩት ላይ ለምን ድሮ አልጮህክም? ዛሬ ያንን መርዝ የሚያከሽፍ መንግሥት ሲመጣ ምነው አጉል መነደፋደፍ?

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 Před 5 dny +46

    የተወደድክ ድንቅዬ መሪያችን እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před 5 dny +64

    እኔ ኢትዮጵያ ሆኜ አንተ ኢትዮጵያዊ ሁንልኝ ቀሪው እድሜዬ ላንተ ይጨመርልክ ❤❤❤

    • @manalebishwolde2999
      @manalebishwolde2999 Před 5 dny +10

      ❤❤❤❤❤ኢትያዊ ሆነህ( ሆነሽ) በረከቷን ብይላ (ብዪ)💖💖💖 አስተዋይ አዋቂ ውድ ወገኔ!!!!💯

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 Před 5 dny

      😅

    • @miningtadesse249
      @miningtadesse249 Před 5 dny +9

      እግዚአብሔር ለሁለታችሁም ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

    • @bettyjes3421
      @bettyjes3421 Před 4 dny +6

      የኔ ቆንጆ እድሜ ይርዘም እሱንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም ከስደት ተላቀን በአገራችን ደስ ብሎን የምኖርበት አገር ያድርግልን መሪያችንም በደሙ ይሸፍነው❤❤❤

    • @cggh6051
      @cggh6051 Před 4 dny +3

      ❤️❤️😍😍❤️❤️😍😍❤️❤️😍😍❤️❤️
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigi886
    @tigi886 Před 5 dny +58

    አብብይዬዬዬዬ እድሜህ ልክ እንደዚህ አባቶች እንደያዙት ሳር ልምልም ይበልልን🙏🙏🙏

    • @keftam
      @keftam Před 5 dny +4

      መልካም ምኞት ነው። እኛም ኃላፊነታችንን በያለንበት በአቅማችንና በችሎታችን ያህል እንወጣ

    • @tigi886
      @tigi886 Před 5 dny +2

      @@keftam 👍👍👍

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Před 4 dny +1

      አሜንንንን

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 Před 5 dny +85

    የኛ ድንቅ መሪ በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před 5 dny +29

    አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፣ ለኢትዮጰያ ሰዎች ምግባቸውን ሰጠሃቸው። ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ነው። እናመሰግንሀለን በምታደርገው ልማት ሁሉ እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን።❤🎉

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 Před 5 dny +29

    ያልታወረ አይኑ የበራለት ሁሉ ይወድሃል ❤❤❤❤

  • @tadelchdaba1536
    @tadelchdaba1536 Před 5 dny +47

    የሚያምር አገር እግዚአብሔር ልትሰራ ያሰብከውን ያሳካልህ ውድ መሪዬ ።

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Před 5 dny +38

    ንስሮቹ ወደ ፊት ባንዳ ወደኋላ ❤❤❤❤❤❤

    • @keftam
      @keftam Před 5 dny +3

      ባንዳ ወደኋላ ብቻ ሳይሆን፣ ተጠራርገውም ይውደሙልን

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 Před 4 dny +3

      የት ይቀራል እሪሱ ስራቸው ይጠራርጋቸዋል​@@keftam

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 Před 5 dny +42

    አብቹ ጀግና ንጉስ ሆ ሺ አመት ንገስ የሚያከብር ይከበራል አምላክ ሞገስ ይጨምርልህ አብቹ ውድድድድድድ

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Před 5 dny +14

    እንደ እትዮጵይዊያን ይሚያምር ህዝብ በአለም ላይ የለም የብሄር ልዩነታችን ውበታችን ነው ❤

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před 5 dny +49

    እውነት ነው ያሳፍራል ለም ሀገር ይዘን ለልመና 🤔🤔🤔🤔 አብቹ ወጣቱ መሪ አላህ ይጠብቅ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @esaid9829
      @esaid9829 Před 5 dny +2

      Amen

    • @zurettube638
      @zurettube638 Před 5 dny

      አሚን​@@esaid9829

    • @asnibelew5428
      @asnibelew5428 Před 4 dny +1

      Amen

    • @asnibelew5428
      @asnibelew5428 Před 4 dny +1

      የእኔ ድንቅ መሪ እግዚአብሄር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ የአንተ ሁሉ ብሩክ ይሁን:: 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Před 5 dny +38

    አንተ ጀግና መሪ እጅግ ትገርማለህ
    ሁሌም የምትደንቅ ታስደምመኛለህ
    ምንኛ ታድለናል አንተን መሪ አግኝተን
    ከመደሠት በቀር ሌላስ ምንስ እንላለን።

    • @keftam
      @keftam Před 5 dny +2

      መልካም ምኞት ነው። እኛም ኃላፊነታችንን በያለንበት በአቅማችንና በችሎታችን ያህል እንወጣ

  • @SolyanaDawit-zl6qj
    @SolyanaDawit-zl6qj Před 5 dny +18

    አንተን የመሰለ በሳል አስተዋይ መሪ እግዚአብሔር ስለሰጠን አመሰግናለሁ ምንም ተቃዋሚዎች ቢኖሩም ከፍትህ ትልቅ ክብርና ስራ ይጠብቅሀል በረታ አይዞህ የሚባርኩህ ይባረካሉ የሚረግሙ ይረግማሉ በዚህ ምድር መልካም ቅን ልብ ያላቸው ሰለማይወደዱ ስፍራ አትስጣቸው።❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @keftam
      @keftam Před 5 dny +3

      መልካም ምኞት ነው። እኛም ኃላፊነታችንን በያለንበት በአቅማችንና በችሎታችን ያህል እንወጣ

  • @user-wo8xj2ob2g
    @user-wo8xj2ob2g Před 5 dny +41

    አለና እኛ! አብቿችን! ክብራችን! ሞገሳችን!

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 Před 5 dny +11

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይልኝ ብልፅግናሽ በታማኝ አገልጋይ ልጅሽ አብይ እና በታማኝ ትልቁ ህዝብ ይረጋገጣል ጠላትሽ ሴጣን ይሸነፋል ይወድቃል ያለምንም ጥርጥር አምላከ እስራኤል ሁሌም ካንቺ ጋር ነው❤❤🇪🇹❤❤😘😘😘💪💪💪💪💪💪🦁🦁🦁🦁🦁🦁🙏🙏🙏

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 Před 4 dny +8

    ለጀግና የምገበውን የክብር አቀባበል የምያደርግ ክብር የምገበው የአርባ ምንጭ ድንቅ ህዝብ ሠላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 5 dny +30

    እነዚህ ደግ ህዝቦች❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +22

    አብችዬ ድንቅ ጀግና አለም ያደነቀዉ የኢትዮጵያ መሪ አብረዉ ከልብ ለሚሰሩም ምስጋና ይገባቸዋል ለምለሚቷ ኢትዮጵያችን ለሁሉ ተስማሚ ገጸበረከት

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Před 5 dny +27

    በረሀማዋ ለምለም አርባምንጭ ተወጃጅ አገር እንኳን ደህና መጣህ🙏ክቡር እረፍት የለሹ ውብና ድንቅ ብርቅየ መሪ አቢቹ❤💞🥰☝️🙏

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 Před 5 dny +22

    አንድ ለናቱ ጀግናው በርታ አንተ ትለያለህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን በርታ ጀግናው እንወድሀለን 🌹👍🌹👍🌹👍🌹👍🌹👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bellatesema9808
    @bellatesema9808 Před 5 dny +15

    መድሀኒያለም አባቴ እናትና ልጆ ይከተሉህ አቢቹ አባቢያ

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 5 dny +29

    አብቹዬ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤😍😍😍😍🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 5 dny +21

    ጆዬ የበራልህ ወጣት ለምልምልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወዳጄ🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +26

    እዩት ንጉሱን
    ግርማ ሞገሱን
    ታታሪዉን
    እንቅልፍ የለሹን
    ጀግና መሪዉን
    💪💪💪💪💪
    🎄☘️🌿🎄🍀🎄☘️🎄
    🎄☘️🍀🎄🌿🎄☘️🎄
    💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @esaid9829
      @esaid9829 Před 5 dny +3

      Yes!!!

    • @user-du6cu5wl8s
      @user-du6cu5wl8s Před 4 dny

      Whhwhwhwhwgwhw2t1ewywywtw😊😅🚭🚳🚫🛂🎽🥋🥅🏘rt jeue

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf Před 5 dny +15

    አዲስ ምእራፍ የፈነጠቀ መሪ!!! ህዝቡን አስታዋሽ ህዝቡን አክባሪ መሪ ብሎ ዝም ነው።የሰለቸን ድግግሞሽ ታሪክ ያደሰ ለውጥን ለውጥ ያሰኘ በተግባር ያሳየ ውድ መሪያችን ሺ አመት ኑርልን ፈጣሪ በዙሪያህ ይጠብቅልን ኢትዮጵያን ታሪኳን ለመቀየር የተነሳህ ቁርጠኛ ልጇ ነህና የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ።ላንተ የታየህ ለሁሉም ይታያቸው አገራችን እንዳንተ አይነቱን አሳቢና ተቆርቋሪ ያብዛላት ።

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Před 5 dny +9

    ሀገሩን:የሚወድ:ድንቅ:ሰላማዊ:ህዝብ::❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @adanekorbu2641
    @adanekorbu2641 Před 5 dny +15

    ጀግናችን ብለን የማናፍርበት መሪያችን!!

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 5 dny +16

    መሪያችንንንንን ኑርል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 Před 5 dny +12

    ድንቅ መሪ ፈጣሪ ሞገስና ጥበብ ያብዛልህ በሰዎች ልብ ውስጥ ያለ ታታሪ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +22

    አብቹ ገና እንዲመራን እናስገድደዋለን ☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️

  • @tsedaleayele4208
    @tsedaleayele4208 Před 5 dny +27

    😂እንደዚህ ኒው መሪ የሚከበረዉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 እናመሰግናለን የጋሞ ህዝብ

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Před 5 dny +12

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሀገርህን ህዝብህን የምትመራበት ማስተዋል ይሙላህ

  • @samuelyohannes2904
    @samuelyohannes2904 Před 5 dny +27

    መልክት አለኝ መልእክት ማንኛውም ተቃዋሚዎች ወደጠረቤዛ ዙሪያ ብትመጡ አሁን በሀላ ልንሽከማቹ ትከሻ የለውም የኢትዮጵያን ህዝብ ህዝብ ራሱ ነው የሚነሳባቹ ሰላም ሰላም ኢትዮጵያ ከአቢቹ ጋር በርታ

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Před 4 dny +1

      እውነት ነው ግን ገና የድሮ አስተሳሰብ ላይ ናቸው!!!

  • @HAbdirashid
    @HAbdirashid Před 5 dny +8

    ዬዘመኔ መሪ ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ ዶ/ር አብይ ይመቸው አቦ ጆዬ አንተም ተባረክ ትልቅ ቦታ ድረስልኝ እዉነታዉን ስለምታስጎበኘን

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Před 5 dny +20

    ዐብቹ ሁሌም ከፍ በልልን ❤🙏

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g Před 5 dny +18

    አቢቹ በርታልን

  • @user-ri7dk3kl5h
    @user-ri7dk3kl5h Před 5 dny +4

    ከማደግ እና ከመበልጸግ ውጪ አማራጭ የላትም ኢኢትዮጵያ በርቱ !!!

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 5 dny +12

    መሪያችን ክብራችን

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před 5 dny +9

    አብቹ ሞገሳም በሄድክበት ፍቅር አሁንም ይብዛልህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +12

    ታላቅ ሰበር ዜና አብችዬ ከበረ

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 5 dny +4

    ለምርጥና ታታሪ ተወዳጅ መሪ ፍቅር የሆነ አቀባበል ነው የአርባ ምንጭ ህዝብ እናመሠግናለን ። የህዝብ ፍቅር እንደ አብቹ ይስጥህ

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Před 5 dny +4

    ውዱ መሪያችን መሪ ብቻ ሳይሆን የቢዝነስ ማይንድ ያለው ስው ነው የሚያስገርም ጭንቅላት አቦ ይመችህ ተባረክ አሁን አንተ ምንህ ይጠላል ለነገሩ አንተ የማይወድ ስይጣን ብቻ

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před 5 dny +18

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 Před 5 dny +9

    የአንተን ዓይን የክፋት አምላክ የሌሎቻችንንም አይን ይክፋት ዘመንህ ይባረክ

  • @tsion3656
    @tsion3656 Před 5 dny +3

    ለኢትዮጵያ አንተን የሰጣት እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ይባረክ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 5 dny +4

    A leaderin the hearts of his people. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @tuffako4631
    @tuffako4631 Před 5 dny +12

    God bless you the dear leader!

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 5 dny +4

    ምሻአላህ ለመልካም መሪ ፍቅር ያንሰዋል።አላህ እድሜ ከጤና ይስጠው ።ለአገራችን ለህዝባችን የሰራና የቆመ ምርጥ እስካሁን ካየሁት አብይ ብቻ ነው ❤❤🎉🎉🎉

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 5 dny +8

    እግዚአብሔር ያክብርሕ ዶክተር አብይ።

  • @AwaBikamaLi
    @AwaBikamaLi Před 5 dny +8

    አብቹ ኪበሪልኚ❤❤❤❤❤❤

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 Před 5 dny +10

    ARBA MINCH. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před 5 dny +10

    Abichu Abichu habasa I love you so much ❤❤❤❤❤

  • @Jegolejegole
    @Jegolejegole Před 5 dny +4

    በጣም አስደናቅ ነው ወደ ከተማነት ባይቀር የተሻለ ነው ከተማ ስስለቸን የመኪና ጩሄት የአየር መበከል 24/7 የመብራት የጫጫታ የዉጭ ሀገር ኑሮ ስሰለቸን ይህን የመሰለ እግዚአብሔር የለገሰንን ተፈጥሮ ወደ ከተማ ባንቀይረው አደራዬን ለጠቅላዩ ለምወደው መሪያችን በርታ

  • @hanish4684
    @hanish4684 Před 5 dny +4

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን እግዚአብሔር ሞገስና ሃይል ይሁንሎት! ይህንን ድንቅ ስራና በጎ አይምሮ አለማድነቅ ንፉግነት ነው:: የጀመሩትን ጨርሰው ያሰቡትን አሳክተው አሳይተውናል እናመሰግናለን! ባከበሩን መጠን እግዚአብሔር ያክብርልን! እናመሰግናለን!

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh Před 5 dny +5

    😊 አብሽር የኛ ጀግና በታጠንክ ኢትዮጵያ በላቸውን ትይዛቸዋለህ ጥላቶችን አህመድ

  • @user-yn9di5ng8r
    @user-yn9di5ng8r Před 5 dny +3

    አብይ ከፈጣሪ የተሰጠን ስጦታችን ነህ እንወድሃለን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 5 dny +4

    ልክ ትክክል ብለሀል ጠቅላያችን ደቡቦች ሀብታሞች ናቸው ታድያ ምን ያደርጋል ስርቶ የሚያስራ ጠፈቶ የሀገሪው ትውልድ አዲስ አበባ ላይ ተስግስገ በውነትም ያስቆጫል

  • @tsehayabraha8845
    @tsehayabraha8845 Před 5 dny +7

    መሪያችን ክብራችና ኩራታችን ነው። ሀሳብህን ሁሉ አምላክ ያከናውንልህ።

  • @tewodroslemma6125
    @tewodroslemma6125 Před 5 dny +6

    our Dear prime minister Dr.Abiy_Ahimed May you find strength in every challenge you face! May grace surround you always! May peace always be with you!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 5 dny +6

    አብቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před 5 dny +8

    ❤❤ አብቹዬ ❤❤
    ይመችህ ውዱ መሪያችን::🎉🎉

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi Před 4 dny +3

    አተደግ ያፍቅር የሥራ የመከባበር አስተማሪ /አቢቹ አባ መላ አሁንም አሁንም ጨምሮ ፍቅር ሰላም ጤነ ያድልህ።❤❤❤❤ ከነ ሥራ ባልደረቦችህ /ቤተሰቦችህ።❤❤❤❤

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Před 5 dny +3

    አሜን አሜን እሰይ እሰይ እንግዲህ ተቀጣጠሉ እውነትን የያዘ እግዘዚአብሔርን የሚያምን የሚፈራ ውጤቱ እንዲ ህአይነት ፍቅር ነው 💚💛❤️🙏

  • @user-cj9lz6hk9e
    @user-cj9lz6hk9e Před 5 dny +5

    እናመሰግናለን ጆ ፣ ሁሌም ተስፋ የሚያለመልም ነገር ይዘህ ብቅ ትላለህ ፡በርታ ብሩህ ወጣት።

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 Před 5 dny +4

    Thanks 🙏 our PM. ABECHU, you will change our country.

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před 5 dny +6

    God bless you

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by Před 4 dny +2

    የአርባ ምንጭ ህዝበ ፈገግታው ይበ ቃ ል❤️❤️❤️💚💛❤️

  • @esaid9829
    @esaid9829 Před 5 dny +3

    Mr.PM thank y❤u for the future in advance.
    💪🇪🇹💪

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex Před 5 dny +4

    ምን ያደርጋል ከአጋም የተጠጋ ቁልቃል እድሜ ልክ ሲያለቅስ ይኖራል እንደ ተባለው በትግሬ በአማራ በአጠቃላይም በሰሜኖቸ በሚነሱ ክህደትና ጦርነት ተየነሳ ደቡብ ምእራብ እና ምስራቅ ኢትዮጵያ ያሉ ሕዝቦቸ ሠርተው እንዳል ሠሩ አምርተው እንዳላመረቱ ነግደው አትርፈው እንዳላተረፉ ሀብታቸው የወለዱ ልጆቻቸው ሰሜኖቸ በሚፈበረኩ ጦርነትና ክሕደት ተሟጦ እየተወሰደባቸው ሊያድጉና ሊበለጽጉ አልቻሉም። አሁንም ቢሆን የአማራናየትግራይ ህዝብ ወደ ልባቸው ተመልሰው ከክደትና ከጦርነት ውድቀት ኣእንጂ ያተረፉት ነገር አለመኖሩን ተረድተው ለሰላም ቢነሱ ኢትዮጵያ ትበለፀጋለችና እናንተም ደሀይታችሁ እኛንም አታደሀዩን ለሰላም ዘምሩ እንላለን የደቡብ የምእራብየምሥራቅ እትዮጵያ ህዝቦች።

  • @ermiasabush4097
    @ermiasabush4097 Před 5 dny +4

    Good thinking of my pm blessed

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 Před 5 dny +3

    በዘመናት ብዙ መሪ ነበሩ አሉም። ነገር ግን እንዳንተ አይነት እውነተኛ መር በዘመኔ ስላየው እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ።❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qc4pe3go6k
    @user-qc4pe3go6k Před 5 dny +15

    አብቹ ፍቅር ነው።

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před 5 dny +8

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před 4 dny +1

    ውዱ መሪያችን የእግዚአብሔር ክብርና ሞገሱ አይለይህ አምበሳዬ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 5 dny +8

    ✅✅✅✅ይገባሃል❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 5 dny +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 Před 4 dny +1

    You transform Ethiopia to next level .history can and will remember you for long time.thank you prime minister Abey Ahmed..❤🇪🇹

  • @denbech4624
    @denbech4624 Před 5 dny +11

    ድንቅ መሪ

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před 5 dny +2

    Great leader with a great vision. You can bring Ethiopia to a high level of development.
    ---

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 Před 5 dny +3

    እግዚሰብሔር ይጠብቅህ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Před 5 dny +2

    የኛ መሪ አላህ ይጠብቅህህህህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹👈

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před 5 dny +2

    አቢዬአላህይጠብቅህኢሻአላህ❤❤❤❤

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 5 dny +3

    ድንቅ አገር

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Před 4 dny

    አብቹ ምርጡና ድንቅ መሪያችን የጽንፈኛ መድሀኒት አቦ ኑርልን

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 5 dny +3

    ❤❤❤ትለያለህ❤❤❤

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 5 dny +3

    ንጉስ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ሀማ ሊሰቅል ሲዘጋጅ ሊሰቅለው የነበረውን ሰው በንጉሱ ፈረስ ጭኖ ራሱ ንጉስ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል እያለ ከተማውን ሲዞር ዋለ ይሄ ነው እየሆነ ያለው

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před 5 dny +2

    እግዚአብሔ መሪዬን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @sonneafrika
    @sonneafrika Před 5 dny +2

    እነዚ ነጮችን አላምናቸውም አመንምነው ሊገሉት እንዳይሆን አከሳሱ ያስፈራል ፣እርሱ ይጠብቀው

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 Před 5 dny +3

    በጣም ያምራል ሲያልቅ እናየዋለን አኔና ቤተሰቦቼ

  • @ABENEZER-lb4rj
    @ABENEZER-lb4rj Před 5 dny +3

    ምን ዓይንት ድንቅ ህዝብ ነው!!???? ምን ዓይነት ድንቅ ምድር ነው!!

  • @tme251
    @tme251 Před 5 dny +3

    Bewche yalachu ye arbamenche legoche bezhe lemate tesatefo argu endayamltachu❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @Jegolejegole
    @Jegolejegole Před 5 dny +2

    “ To the OPTIMIST the glass is half full To the PESSIMIST the glass is half empty To the engineer the glass is twice as big as it needs to be “ God bless ❤

  • @moubarikabdi6210
    @moubarikabdi6210 Před 5 dny +3

    Gamo are lovely people ❤

  • @MideksaTeshome
    @MideksaTeshome Před 5 dny +4

    dinq sera❤

  • @asrategirma5206
    @asrategirma5206 Před 5 dny +2

    My God bless you🙏🇪🇹🇪🇹

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před 5 dny +2

    አብይ ኑርልን ሺ አመት❤❤❤

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 5 dny +2

    ህልምህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይሙላልህ። ማንም ባይረዳህ ልብን የሚያይ አምላክ ስለአለ የልብህን መሻት ሁሉ ይስጥህ

  • @user-rq1ty1jy9j
    @user-rq1ty1jy9j Před 5 dny +2

    አረንጓዴ የሰላም ውጤት ነው።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 4 dny +1

    የኛ ውድ እንዴት ደስ ይላል፣ ሀገሬ ደስታሽ ብዝት ይበልልሽ!!
    ለአርባ ምንጭ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹