የመፈንቅለ መንግስቱ ሴራ ጠንሳሾች// ለአሜሪካ ሽግግር፣ ለኢትዮጵያ ግርግር

Sdílet
Vložit

Komentáře • 257

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y Před 18 dny +58

    ከምርጦቹ መካከል ሁለቱ እንስት ኢትዮጵያን ሔርሜላ አረጋዊ እና አበበች ካህሣይ ለኔ የምንጊዜውም የኔ ጀግኖች ናቸውና ወላድ በድባብ ትሒድ ረጅም ዕድሜን ተመኘሁላችሁ ።

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 Před 18 dny +5

      የሄርሜላ አረጋዊ እናት ፕ/ር ሐረገወይን አሰፋን ጨምርበት/ጨምሪበት።

    • @urael225
      @urael225 Před 17 dny

      ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ​@@getachewnekere1980

    • @BiniamBrhane-yy6ls
      @BiniamBrhane-yy6ls Před 12 dny +1

      ወይ ወገኝነት. አረ Ethiopia ስንት ስንት ጀግኖች እንስት ያልዋት አገር ነች.

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 Před 18 dny +20

    ሀገሩን ኢትዮጵያ የሚሰርቅ ሕዝብን በዋጋ እየጨመረ የሚሸጥ ነጋዴ ስለ እግዚአብሔር በሃላ ተው ፈጣሪ ያያል እንተዛዘን ሁሉንም ጥለን እንኤዳለን ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y Před 18 dny +25

    አቤ አቤ ሥዬ ሥዬ ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል ።

  • @user-ru9ht1bk5d
    @user-ru9ht1bk5d Před 18 dny +25

    😍🙏ምርጥ የኢትዮጵያዬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ 😍❤💪💯

  • @hakimmussa1596
    @hakimmussa1596 Před 18 dny +29

    እችን ጀግና የሀገር ኩራት የሆነች እህታችን አበበች ካህሳይ መቼም ታሪክ አይረሳትም ለናት ሀገሯ የከፈለችውን ውለታ እድሜሽን ያርዝምልን እህታችን

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 Před 18 dny +12

    አቤና ስዬ ምርጥ ኢትዮፕያውያን ስታምሩ ።

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn Před 18 dny +12

    ሰላም አብዬ እና ስዩሜ የኢትዮጵያ እግራ ካተአና ከተፋታ 6ትዓመት ሆናል!!!ከአቹ ጋር ውዴ ፊት 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Před 18 dny +12

    አበበች እምትናፈቂ ምርጧ እህታችን ስየ ምርጡ እንወዳቹሃለን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe Před 18 dny +10

    ስዬ የእናንተን መረጃ በጉጉት ነው የሚጠብቀው።በርቱ

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 Před 18 dny +14

    አብዬ እና ስዮሜ የኔ ውዶች

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 Před 18 dny +19

    ስዩሜ እንኳን ደስ አለህ ነቀርሳው ፋንዶ ዳንኤል በቀለ የClAው ተወካይ ከዓምስት ዓመት በኃላ ፈጣሪ ነቀለልን፡፡

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 18 dny +8

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና እህታችን አቤ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 Před 18 dny +5

    Abo Seyoum. Yemecheh. The way you expressed the Charaktere of "Telalakiwoch" like Gedu, Jawar, Minalachew, Tamrat, Ledetu.... All these people are usless but they fit good for the project of ethiopian enemies.

  • @wosenmaru
    @wosenmaru Před 18 dny +8

    የብሔር ፖለቲካ የሀገሮች ማፍረሻ የህዝቦች አንድነት አብሮነት መበተኛና ሀገሮችን አዳክሞ ተላላኪ መንግስት መሳይ የማፊያ ቡድን ሞግዚት ሰይሞ የሀገሮችን ሀብት መዝረፊያ ዘዴ ነው።

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe Před 18 dny +6

    አቤ ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @oumersurur1236
    @oumersurur1236 Před 18 dny +9

    አቤ እና ስዬ ሰላም ሰላም

  • @FishLol-jc1wx
    @FishLol-jc1wx Před 18 dny +7

    እናመሰግናለን ስዩሜ እና አበበች በርቱ

  • @abdidellel1865
    @abdidellel1865 Před 18 dny +9

    Seya wedu Ethiopian my god protect ❤❤🎉

  • @hakimmussa1596
    @hakimmussa1596 Před 18 dny +15

    ስዩሜ ለዚ ሀገር ለሚያጠፋ ሴራቸው መክሸፍ ያንተ የጀርባ አጥንት የሆነውን ውለታህን ታሪክ አይረሳውም ወንድማችን ኑርልን እረጅም እድሜ በጤና ከ መላው ቤተሰብህ ጋር

    • @user-xh3ck8en4c
      @user-xh3ck8en4c Před 12 dny

      ምን ቤተሰብ አለው ሆዳም ወያኔ ስራሰረው የነሱ ጥላቻ በደምስሩ ገብቶ
      ያለምንም መረጃ ሰ
      ዎችን ይከሳል ይሳደባል

  • @aboneshgirma5602
    @aboneshgirma5602 Před 17 dny +2

    ተባረክ ስዬሜ ለተማሩት መሀይሞች ጥሩ አስተምራቸዋል ከገባቸው

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 Před 18 dny +3

    አበበች እና ሰዩሜ እንቁወች
    ለሀገር ዘብ የቆማችሁ ተባረኩ።🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mekbibguye7626
    @mekbibguye7626 Před 18 dny +4

    አብዬ እና ስዩሜ እግዚአብሔር በሚያውቀው ከልቤ ነው የምወዳችሁ ተባረኩ ስዬ ካለሁበት አገር በነፃ ውይይት ላይ አንተና ሮቢ በምታስተዋውቁት የባንክ ቁጥር ለመርት ብልክም ተመላሽ እየሆነ ተቸገርኩ ምን የተሻለ ሐሳብ አለህ የእሸቴና የነፄ አባት አመሰግናለሁ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Před 18 dny +20

    ስዬ ጀግናችን❤🇪🇹
    የቡዳ መድኃኒት

    • @kA-uc1xz
      @kA-uc1xz Před 11 dny

      Kkkkkk kadre silehone non signal yalkew kkkkkkk

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před 17 dny +2

    Great interview.
    Thank you, Siyum. I appreciate how you explain to ordinary citizens about the CIA's well-organized intelligence and how they have disrupted several countries around the world. Thanks to you and others, many citizens are starting to understand what is going on in our country.
    ---

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 18 dny +14

    አብቹ የምንጊዜም የኢትዮጵያ ተመራጭ ጀግና አገር ወዳድ መሪያችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo Před 18 dny +4

    የዛሬው ትንተና ደሞ ይገርማል ስዩም በርታ ወንድሜ

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 18 dny +15

    ግን ሰው እንዴት የራሱን አገር ለማፉረስ ቀን ከለሊት ይተጋል አገር እኮ ከማንም ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ህዝባችንን ከጥላቻ ፓለቲካ ከዘረኝነት ያውጣም ስደት ረሀብ ጦርነት በአለም ህዝብ ፊት መሰደቢያና ማላገጫ ሆነናል በተለይ በስደት በአለም ዙሪያ ያለን ኢትዮጵያዊያን መላገጮና መሳቂያ ሆነን እገታችንን አስደፉችሁን ረሀብተኞች ስደተኝእ ይሉናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅✅

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 18 dny +15

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አንበሳ የኢትዮጵያ ልጅ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @alemumtarekegn5500
    @alemumtarekegn5500 Před 17 dny +1

    ይህን ውይይት በተደጋጋሚ ቢቀርብ ብዙ ኢትዮጵያውያንን ያነቃል

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Před 18 dny +6

    እግዛቤር ሀገራችንና መሪያችንን ህዝቧን ይጠብቅ ዶክተር አብይ በጣም ያሣዝናል በዉነት ወገኖቼ ግን ምንአረገ ይሄሁሉ ሴራ ደባ ሚፈፅሙበት በድሜኳን እኩያቸዉ አይደለም ምናለ የተዉት ቢሰራ ያመንግሰቱ ወርቅ ሲነጠፍላችሁ ፋንድያ ናፋቂ ያለዉ ለነዛ ዋኖቹ ከፋፋዮቹን ነዉ በተለይ ዋዉ ሸማግሌ አይተኛም አቢቹ ምንም አይሆንም አለ ክበርልን መሪያችን

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 17 dny +2

      ስራ ፈት ሆነው እኮ ነው ሀገር የማፍረስ ስራ ላይ የተጠመዱት ሌላው ደግሞ የስልጣን ጥማት ነው

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Před 17 dny +2

    እሁንም በመንግስት መ/ቤት ውሥጥ የሚገኙ ለሰራተኛ የሚለቀቀውን ጥቅማ ጥቅምን በጀት የሚዝርፉ ክህወሀት ክኢሀዴግ የመጡ ባልስልጣኖች ሪፎርም እስካልተደረጉ ለኢትዮዽያ ዕድገት ጠንቅ ናቸው

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d Před 18 dny +7

    ዳንኤል በቀለ ወደፋኖ ወይስ ወደ ሚከፍሉት ምእራባውያን

  • @wechecha
    @wechecha Před 18 dny +3

    Very nice program

  • @Chemesaayano
    @Chemesaayano Před 16 dny

    ስዩም በጣም አስተዋይ እውነትን ፈልጎ የሚያጋገኝ እውነተኛና ሐቀኛ ተንታኝ ነህ እግዚአብሔር ማስተዋልና እውቀት ጨምሮ ይስጥህ ተንታኝ ማለት የራስህ የቆምክበት መደብ የሚጠብቅ ነው

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Před 17 dny +1

    Thank you Seyoum. I appreciate your analysis.

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 18 dny +25

    CIA ሊሰራ ያሰበውን ክፉት እንዲህ ነቅተው የሚነግሩን ምሁራን በአገራችን ስላሉ በጣም ያኮራል።
    ሊብያ የፈረሰችው በCIA አንዳንድ ሆዳም ስልጣን ፈላጊዎችን ተገዝተው የገዛ አገራቸውን ያፈራሱት።

    • @doniyaberekt9113
      @doniyaberekt9113 Před 18 dny

      እዉነትነዉ ግን ሊቢያ ህዝቧቿ ትንሸ ናቸዉ ከቱርክና አዉሮፓ ቅልቅል ሰለሆኑ በጣም ነጫጮች ናቸዉ እነሱን ያተራመሳቸዉ ዋናዉ ግብፆች ናቸዉ ተጋብተዋል ከምእራባዉያን ጋር ሆነዉ እዛዉ ያሉ ግብፆች ሊቢያን አፈራረሷት ግብፆችን አይወዷቸዉም

    • @ShikurSherif
      @ShikurSherif Před 16 dny

      Queen Qw

    • @ShikurSherif
      @ShikurSherif Před 16 dny

      Izgled se Mississippi, sheets, gj

    • @user-xh3ck8en4c
      @user-xh3ck8en4c Před 12 dny

      እርግጠኛነሽ ? የCIA መረጃ የሚተነትን ሙሁር ዜጎችን በአደባባይ አግቶ በመግስት ባንክ ገንዘብ የሚሰበስበውን አሸባሪ ለምን አይነግረንም ?
      ህገመግስቱ በዘር የተዋቀረ መሆኑንን እያወቀ ጠቅላይ ሚንስቴሩም ከዚሁ የዘር ፓለቲካ መውጣታቸውን አይነግረንም በአደባባይ በፖርላማ የአዲሳባ ነዋሪ የአንድ ብሄር ጥላቻ እዳለበት ሲናገር የት ነበር ?
      ሁሌ የኢትዮጵያ መሪዎች ከነሱ የተለየ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች በማሰር ስማቸውን በማጥፋት ሀገር አፍራሽ አሸባሪ ማለት የተለመደ ነው
      ከደርግ እስከ ብልፅግና

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Před 16 dny

    I just love these two country loving people. May God bless you and increase your wisdom and understanding. Thank you for telling and teaching us the truth

  • @aboneshgirma5602
    @aboneshgirma5602 Před 17 dny

    ስዬሜ ያንተ ነገር እኮ ጌታ ለስጋው አደላ እንድ ባለው ሆነ ለታዬ ደንዳና ያለህ አመለካከት የተሳሳተ ይመስለኛል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 18 dny +3

    ሰላም ስዬና አቤ አንበሶቻችን 💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Bekind2other
    @Bekind2other Před 18 dny +9

    Selam Selam Haq Ena Saq family .

  • @androidhs5860
    @androidhs5860 Před 18 dny +3

    🌹🌹🌹 አቤ 🇪🇹🇪🇹 ስዬ🌷🌷🌷 ተባረኩ

  • @aklesayakassahaile6294

    በጣም ደስ የሚል ውይይት የማይሰለች ቁምነገር ያዘለ በርቱ።

  • @TaressaLeta
    @TaressaLeta Před 16 dny

    Wow በርቱ ኤትዮጵያ ሀገራችን እንዲህ ዓይነት ሰዎች ያስፈልጓታል ።

  • @Asiya570
    @Asiya570 Před 18 dny +3

    Seya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hubiFeker
    @hubiFeker Před 18 dny +3

    የወያኔ ክፋት ግን በስመአም ሲያስፈራ 😢😢😢😢ምን ጉድ ነው

    • @kA-uc1xz
      @kA-uc1xz Před 11 dny

      Kkkkkkkkk meaning beka y kadre were tamnaleh. Keshim neh

  • @lilyberhe3244
    @lilyberhe3244 Před 18 dny +3

    ምንአባታቸው ይፈነቅላሉ እነሱ እራሳቸው ይፈነቀላለ ይጠፍሉ ይወድማሉ ኢትዮጵያ ከአብቹ ጋር ወደፊት ታድጋለች እውነትም ነው

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Před 18 dny +3

    እናመሰግናለን ወርቆቻችን

  • @yeselamhasabmenged8643
    @yeselamhasabmenged8643 Před 18 dny +2

    Abe ena Siyume ... Ewedchuhalehu❤

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Před 17 dny +2

    ጽንፈኝነት እና አክራሪነት እንቅስቃሴ ከብሔርተኝነት የሚመነጩ ክፋቶች ናቸው ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ጸንታ ትኖራለች ትቀጥላለች ፥ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ትቀጥላለች ።

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 Před 18 dny +1

    🎉🎉🎉Jeginoch yagere lejoch🎉🎉hulem 🇪🇹 ♥️ Dink 🎉much love🎉🎉Thank you 🎉🎉🎉

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 Před 18 dny +2

    I ask myself why is not posssible to hear such a kind of discussion in ebc, etv and so on. Is cia around etv or ebc?

  • @yonasaddis503
    @yonasaddis503 Před 17 dny +1

    Siye ena Abe mirt lijoch ...tebareku

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 11 dny

    ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤እኛ ሁለት ሀገር የለንም ❤ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ለምታደርጉት ትግል እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @KasimYousuf-ue2kx
    @KasimYousuf-ue2kx Před 18 dny +3

    Hi

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Před 14 dny +1

    You so much right my real Ethiopian brother ❤❤❤❤❤❤❤❤100%❤❤

  • @KL-zl9je
    @KL-zl9je Před 17 dny +1

    አበበች፣ እሳት የሆንሽ ብልህ የተረጋጋሽ: ጋባዥ (host) /አወያይ
    ስዪም፣ እውነትም ፡ “ስዩም አባ ተንትን”
    በጣም እናመሰግናለን። በርቱልን
    እግዜር ኢትዮጵያን ይጠብቃት
    ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 18 dny +1

    ▫️Thank you #Abebech_Kahsay | #Siyum_Teshome
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @temesgenayele9085
    @temesgenayele9085 Před 18 dny +3

    Aba ❤ seya selam

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 Před 18 dny +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉siye andAbe thanks

  • @user-kb1wh3lb7k
    @user-kb1wh3lb7k Před 18 dny +2

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @zebibaomer9348
    @zebibaomer9348 Před 18 dny +3

    Hi 👋🏼👋🏼👋🏼👋🏼

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 17 dny +2

    ስየ አንዳንዴ አቤ ምርት ነገር ልታወራ እየጀመረች ታቋርጣታለህ ፕሊስ ለቀቅ አርግላት

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 Před 18 dny +3

    መፈንቅለ፣መንግስት፣ይላሉ፣ይልቁንም፣በክል ላችሁ፣ያሌዉን፣ድንጋይ፣ፈንቅሉና፣ለልማት፣አዉሉት፣እንድሁ፣በከንቱ፣ባትጋጋጡ፣ምክሬ፣ነዉ።

  • @user-mo2vo8xw3c
    @user-mo2vo8xw3c Před 18 dny +1

    አቤ ስል ማህከላዊ የስሜኑ ዶክተርና የደቡብ ዶክተር ሲካረፉ የተባባሉትን ሁሌም ይገርመኛል ይመቻቹ።

  • @TilahunWorku-qo8jl
    @TilahunWorku-qo8jl Před 17 dny

    Abebach you are doing best job a real Ethiopian wishing good health

  • @user-mu3kc3od1i
    @user-mu3kc3od1i Před 16 dny

    abe na siye ❤ u betam

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Před 16 dny

    ቸሩ ፈጣሪ
    ኣላሕ ሆይ
    እግዚአብሔር ሆይ
    አንተ ኣንዱ ኣምላክ
    ስዩም ተሾመን
    ከመጥፎ ሸረኞች ከሀገር ጠላቶች ጠብቀው።
    አሚን🤲🤲
    ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ ስዮም ተሾመ😍
    From yemen Sana'a

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Před 14 dny +1

    You are very ENtlange you know them very well❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 Před 18 dny +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Před 13 dny

    ደስ የሚለኝ ጠላቶቻችን መቼም አንድ ሆነው የከፋ ጥቃት ማድረስ አይችሉም።ግን ይሞክራሉ

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Před 18 dny +2

    ❤❤❤. Abbe and Seyoum ❤❤❤

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 Před 17 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pe8bc9pb9p
    @user-pe8bc9pb9p Před 17 dny

    ስዩሜ ሳይንሳዊና ወቅታዊ(የኢትዮጵያ)የፓለቲካ በመረጃና ታሪክ የተደገፈ ትንታኔ (world class mind)❤

  • @user-ow3ye8xp1v
    @user-ow3ye8xp1v Před 17 dny +1

    አበበች አሁንም አብቢ ሰየና አንቺ ትመቻቻላችሁ አወያዮን እሮቤልን አድማጭ አርገሸ ጋበዦልን 😂

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 Před 18 dny +2

    ምርጦች

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm Před 18 dny +2

    When l see and hear Abebech Kahasay, l feel proud to be Tegaru Ethiopian, but whenever i see and hear Alula Solomon and Stalin, l feel shame with my Tegaru Identity and even try sometimes to hide it from other good Ethiopians. Shame on those liars and evil Tegaru Diasporas that fund, support and condone the above mentioned conflict enterpreneurs that evidently hate the people in Tigray.

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 18 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k Před 18 dny +1

    ሁለታቺውም ውስጤናቺው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe4rj5cq2u
    @user-fe4rj5cq2u Před 18 dny

    lemanghwem Aboye Sebhat rasechew mefenkele menegest machem aysakam beleu leraso Yayese gazetghew negrewet neber

  • @Askumarym
    @Askumarym Před 18 dny +1

    ተገለቢጥና ተገለባቢጥና አቤ ለአሉላ አድርሽልኝ

  • @derejeTilahun-sj6wi
    @derejeTilahun-sj6wi Před 16 dny

    የምትገርሙ ናችሁ አንቺም ስዩምም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Před 17 dny

    ሱዩሜ አድማጪ እንዴት ትዕግሥተኛ መሆን እንዳለበት ነቅተህ እንድትጠብቅ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ማሰብ ያስፈልጋል ።

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br Před 17 dny +2

    አሁን: እኮ: 21ኛ: ክፍለዘመን: ነው። በኢሳያስ: አፈወርቂ: ጋሻ: ጃግሬነት: በኢትዮዽያ: ውስጥ: መፈንቀለመንግሥት: እናካሄዳለን: የሚሉ፣ የሚዋትኑ: ደንባሮች: ድንቢጥ: ብትነፋ: ለመፈንዳት: ነው። ያላወቁ: አለቁ: ነውና፣ አርፈው: ቢቀመጡ: የሚሻላቸው: ይመስለኛል!!! በ5-6 ዓመታት: ውስጥ: አሜሪካ: መራሽ: በስውር: ወይንም: በማማለ ል: በኢትዮዽያ: መንግሥትን: ለመቀየር: ያልተሞከረ: እንቅስቃሴና: ደባ: የለም፣ ሆኖም: አልተሳካም፣ ወደፊትም: አይሳካም!!! ለማይሆን: ጉዳይ: አትፍጨርጨሩ፣ ልታልቁ: ካልሆነ: በስተቀር!!!

  • @desalegnenega1971
    @desalegnenega1971 Před 12 dny

    I think Abebech is related to the Mayor of Addis.

  • @dawitmersha1335
    @dawitmersha1335 Před 17 dny +1

    ሴራ ሲተነተን እንደዚህ ነው። ብራቮ ስዩም ተሾመ( አባ ተንትን)

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw Před 18 dny +1

    ❤❤❤

  • @molo0
    @molo0 Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yednekachewgeremew1886

    Smart lady finally she said" you bring the food let us eat it according to our culture " the Lady was know what to eat and how to eat it 🤣🤣🤣

  • @user-oo1ni8ex7y
    @user-oo1ni8ex7y Před 18 dny +2

    ስዬ ያንተን ስጋት ትካክል ነዉ ግን ከሰሜን ወያኔ ጦርነት የባሰ አይመጣም እዉነት እይደር ይጠራል

  • @kebedetaye3299
    @kebedetaye3299 Před 18 dny +1

    🎊🎊🎉🎉🎉♥️👍👍🎂🙏🙏✌️✌️

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 17 dny

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 Před 16 dny

    ተደማመጡ

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 18 dny +2

    Thank you!

  • @ysewnegermedia
    @ysewnegermedia Před 13 dny

    endante eko eytelelaku menore yechlu neber .sekaramu seyoum

  • @user-dc8yo5jt6k
    @user-dc8yo5jt6k Před 18 dny +1

    Good

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 Před 17 dny

    እነዚህ የሌባ ጥርቅምማ ሀገሬን ሁለተኛ አይጫወቱባትም !እስከ ደም ጠብታ እንፋለማቸዋለን !

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Před 14 dny

    ሲያርም የሚዘምፘን ሲያጭድ አይዘምርም፥ We need peace, unity, wealth, health care and stability. All other options are heavy-laden and vain..

  • @derejetsegaye9797
    @derejetsegaye9797 Před 17 dny +1

    ስዩሜ የፅንፈኞች መድሀኒት

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 Před 15 dny +1

    ድንቅ ሰው ነህ ስዩሜ!

  • @user-dk9xm2zy3n
    @user-dk9xm2zy3n Před 16 dny

    ስዩሜ ትንተናህ ይመቸኛል .. ይመቸኛል ነው ያልሁት ከ 28 አመቴ ነው ከምትላት ውጭ።