የ'ፋኖ' መሪው አሰግድ እጅ መስጠትና የጽንፈኛውጎራ መፍረክረክ/ ሽምግልናን መግፋትሽማግሌን ማዋረድ የማንፍላጎት?/ስለተደራጁትሌቦች አቶ ሽመልሽ አብዲሳይናገራሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 139

  • @feleketesema712
    @feleketesema712 Před měsícem +22

    የነዚ በእምብርክክ የሄዱ አባቶች እናቶች እና የሀይማኖት አባቶች አምላክ ልኡል እ/ብሔር ቅዱስ አምላክ ለነዚህ የሰይጣን ተላላኪዎች የሚሰጣቸው ቅጣት በቅርብ ቀን የህይወት ዋጋ ካልሆነ ከምላሴ ጸጉር ይነቀል

  • @mohammedseid7248
    @mohammedseid7248 Před měsícem +10

    ራሱን ፋኖ ብሎ የጠራው ቡድን በእኔ ይሁንባችሁ እመኑኝ ጨንግፏል ምክንያቱም ሽምግልናን የነካ የለውም በረካ

  • @Ethiopian21YouTube
    @Ethiopian21YouTube Před měsícem +9

    ያዛዝናል የጃዊሳው ነገር በማህይብ የሚመራ ፖለቲካ

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 Před měsícem +9

    ውቤ እና ጌትነት የምትሰጡት ትንተና እና ስሜታችሁ ለሀገራችሁ ኢትዮጵያ ያላችሁን ጥልቅ ፍቅር ገላጭ ነው በርቱ ወንድሞቸ የኢትዮጵያ አምላክ ያሸንፋል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +5

    ዉቤና ጌትሽ ድንቅ ኢትዮጵያዉያን ጀግኖቻችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @androidhs5860
    @androidhs5860 Před měsícem +6

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድንቅ ኢትዮጵያውያን 🌹🌹🌹

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y Před měsícem +12

    ፕሮፍ ዛሬ በደንብ እቃወማለሁ ምክንያቱም የደርግ ሠራዊት የሚባል የለም የኢትዮጵያ ሠራዊት ነው ደር ድንበር የሚጠበቅ የአገር ሠራዊት እንጂ የፓርቲ ሠራዊት መሆን አይችልምና ይህ ይታሰብበት ።

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa Před měsícem +4

    ፀረ ፅንፈኛ ሀይሎች ዉግያችሁ ዉጤታማ ሆኗል።ለመጨረሻዉ ድል በርቱ!!

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před měsícem +8

    በጣም የሚያሳዝን አሳፋሪ ድርጊት ነው።እርቅን ለመስበክ የመጡትን ሽማግሌዎች በዚህ መልኩ ማሰቃየት ምን የሚሉት ነፃ አውጪ ነው።አምላክ ይፍረድ። ሽማግሌዎቹስ ልጆች ፣ወንድሞች ፣ወገንስ የሌቸውም።

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Před měsícem +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉❤❤❤ጀግኖች

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Před měsícem +2

    Thank you both for your patriotism. የኢትዮጵያ ዉድ ልጆች።

  • @gemedaroots1694
    @gemedaroots1694 Před měsícem +2

    Thank you prof Getenet , you’re on point

  • @getahunoke2971
    @getahunoke2971 Před měsícem +3

    መግቢያ ሙዚቃውና ፕሮግራማ ችሁን በጣም ነው ምወደው በርቱ

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw Před měsícem +7

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 ወገኑን እንዲህ የሚያሰቃይ ባዶ ጭንቅላት ያላቸው ናቸው የጁንታ ርዝራዥ እስስቶች ናቸው

  • @feleketesema712
    @feleketesema712 Před měsícem +17

    ጌቱ ና ስዬ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ጎበዝ የፓለቲካ ተንታኞች!!!!

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před měsícem +3

    ቪቫ መከላከያችን!!!!

    • @aklile7691
      @aklile7691 Před měsícem

      ሰራዊቱ፣ የአገር መከላከያ ሰራዊት እንጅ፣ የፓርቲ ሰራዊት አይደለም!

  • @user-ip9yx1qo2w
    @user-ip9yx1qo2w Před měsícem +8

    አማራ ሽማግሌን እንዲህ አንበርክኮ እንዲህ ማድረግ ነውር ነው።ታዲያ ይሄ ነው 83 ብሄርብሄረሰብን ሚመራው።ለገዛ ዘሩ ያልራራ ለሌላ ብሄር ሽማግሌ ክብር ይኖራችሃል።እንተላለቃለን እንጂ ስልጣን አቲዙም

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před měsícem

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያ አስባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Před měsícem +5

    እኔ የመንግስት ትልቅ የአማካሪ ቦታ ቢኖረኝ ኖሮ ❗️❗️❗️ ትንሽ የአመፅ እንቅስቃሴ በመንግሥት ላይ አደርጋለሁ በሚል ማንኛውም ኃይል ላይ በጀት ፣ በሚሳይል ነበር ደብድቤ ለዝንተ ዓለም የሚጠፋው ።

  • @user-yc4wv1eq2l
    @user-yc4wv1eq2l Před měsícem

    ጌች አትናደድ ፅድትያልክ።አማራ ሰወችን በሰውነታቸው ብቻ የምታከብር ልዬሰው ሁሌም ታናሽ ነውየሚተቸው አትስማቸው ውቤ አበበች አቤቶክቻው ሲሳይ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሀይሄ ስዬሜ ሮቤ ባባኢዞ አድሱወጣት በጣም ነው የማከብራችሁ ከስደት ስመለስ ሥናተ እፅፋለሁ በትልቁ ጌች ደፋሩሩሩሩሩሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem

    Rip ለቤተስብ መፅናናትን ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 Před měsícem +2

    ለመሆኑ ቤተሰብና እና እምነት አላቸው ወይ ?
    እጅግ በጣም አሳፋሪ እና የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦች የማይወክል ድርጊት ነው።

  • @MesataKefe
    @MesataKefe Před měsícem +6

    ሸኔ ምን አረገኝ እንዴ !!! ሽማግሌውን ቀም ሲሉት እኮ አልቆምም ከፈለክ ተኩስ ብሎት ነው ሚሄደው ሸኔው ምንም አይልም ትልቅ ሠው ያከብራል ! ፋኖ መሪ ቢሆን ምን ሊያደርገን ነው በጭንቅላታችን ነው ሚያስኬደን!

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před měsícem

    ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před měsícem +1

    እነዙህ ፋኖ ነን ያሉ ጉዶች ምድሪቱ ላይ መዓት እንዳያመጡ ጌታ ሆይ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +3

    እነዚህ በአሸባሪነት መፈረጅ አለባቸው። በውስጣቸው የጠብታ ያህል ሰብአዊነት የሌለባቸው ናቸው። ሜርሲነሪስ ናቸው።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před měsícem +1

    ሖዲዳ ነው የመን ማለት ከዚሕ በፊት ጥሩ ሕዝብ ያለባት ከማንኛውም አረብ አገራት የስለጠነ የስው ሐይል ያለባት ሐገር ነበረች ግን አሊ አብደላሕ ሳልሔ ነፍስሕን አይማረው እና የመኖችን ስንአም አደንንም ለዚሕ አበቃት አሑን የመን በአረብ ጥንፈኞች እጅ ወድቃለች ።

  • @te6835
    @te6835 Před měsícem +2

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ተወዳጅ ቅንብር ነው

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 Před měsícem +1

    Brother Getu the comment which you gave the relation between the government and military is very much true, I proud of you and your exceptional talent makes you one of a very few Ethiopians. Wube, you are one of the smartest Ethiopians, I proud of you too, Allah bless you both and Ethiopians.

    • @aklile7691
      @aklile7691 Před měsícem

      * I am proud of you ... ነው የሚባለው።

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 Před měsícem +2

    ውቤ በሃቅና ሳቅ ፕሮግራም የሀዘን መግለጫ አሰሙ በጎፋ የመሬት መንሸራተት ህይወታቸው ላጡት!!

  • @kibret4327
    @kibret4327 Před měsícem

    አሪፍ ውይይት

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 Před měsícem +1

    የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጆች በርቱ ተባረኩ

  • @feleketesema712
    @feleketesema712 Před měsícem +1

    ሁለታችሁም እውነተኛ ሀገር ወዳዶች❤❤❤❤❤

  • @AkliluDegelaMaloro
    @AkliluDegelaMaloro Před měsícem +1

    ገዜጠኛ፣መለት፣እንደ፣እናንተ❤

  • @oumersurur1236
    @oumersurur1236 Před měsícem +2

    ፖሮፌሰር ጌትነት እናመሰግናለን እዉነታዉን ስለነገርክልን

  • @jomama151
    @jomama151 Před měsícem +1

    Tebareku jegnoch ❤❤❤

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před měsícem +1

    What shameful acts on elders? Really it is shameful as Ethiopian citizen!!!

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před měsícem

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ።
    ጋት እና ውቤ እናመሰግናለን።

  • @eskenderbekele6069
    @eskenderbekele6069 Před měsícem +1

    ሚዲያ የህሊና ሀላፊነት ያለበት ሠው በድፍረት ነቀፌታን፡ሳይፈራ ሲናገር የብዙዎች አእምሮ ይፈወሳል።ይኸኛው የሃቅና ሳቅ ሚዲያ፣ነፃ ሃሳብ እና GAT ሚዲያ ባለቤቶችና ተባባሪ teams ክብር እንሠጣለን።🎉🎉🎉❤❤❤

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Před měsícem

    ኢትዮጵያዊያን በርቱ የግብፅና የሻቢያ ህልም እየጨለም ነው በፋንዶ በኩል እንበርታ❤

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 Před měsícem +1

    አፈርኩ አለቀስኩ ሁለተኛ አማራ አልሆንም የዚህ ወራዳ እናት አባቱን እግሩ ስር አንበርክኮ የሚያዋርድ የጨነፈገ ትውልድ አካል አልሆንም 😢 ደግሞ እንደጀግና ጭፈራ 😢አንድ ሰው እንኳ ተው የሚል የሌለበት😢ያሳዝናል

  • @fesehaweldeyes8533
    @fesehaweldeyes8533 Před měsícem +2

    እባካችሁን ክእርስ እርእስ ምዝለል ለመከታተል ስልምያስቸግር መክታተል እንድንችል ወጥነት ያልው ውይይት አስደምጡን ከአክብሮት ጋር

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem +1

    ▫️Thank you #Wube | #Prof_Getnet
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @idrishassan5149
    @idrishassan5149 Před měsícem

    በሐገራችን ሰላም እውን ሊሆን ነው ብስራቱም የኮ/ዳኒኤል ወደ ሰላም መምጣት ነው ።
    ይሕ አጋጣሚ የኢሐፓ አንጃ መፈጠር ና በዛው ሳቢያ ፍርክስክሱ ወጥቶ ከከተማ በውጣቱ የሐገራችን ሰላም በአጭር ጊዜ ተረጋግጦ ትምሕርት ሰጥቶ ያለፈበት ታሪክ የቅርብ ጊዜ ትዝታቸን መሆኑን ለኢትዮያ ሕዝብ መንገር ለቀባሪ ማርዳት ይሆናል

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 Před měsícem +2

    TPLF Was bad when i see these kind of act by Amhara fano . TPLF may be right what he did

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv Před měsícem +1

    በርታ አንተ ልጅ ቆንጆ ተትንታኔ ነው የምታደርገው

  • @kibret4327
    @kibret4327 Před měsícem

    ምርጥ ፕሮፌሰር

  • @nanny3146
    @nanny3146 Před měsícem +1

    Amhara people's wake up this is built by tplf this is not real Amhara war 😢😢😢😢

  • @0000-t9t
    @0000-t9t Před měsícem +1

    Thank you for saying it . I remember tplf getch said Amhara will pay!!!

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem +1

      የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም

  • @MeseleMesfin-wt4rs
    @MeseleMesfin-wt4rs Před měsícem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinbekele9931
    @mesfinbekele9931 Před měsícem +1

    Getnet give a cjance to Wube some times.

  • @user-mu3kc3od1i
    @user-mu3kc3od1i Před měsícem +1

    ❤ boss

  • @user-ed6gz7nu6c
    @user-ed6gz7nu6c Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 Před měsícem

    '' ጭራሽ መራታ ዕብድ ማለት ነው እንዴ ?!'' ጥሩ ጥያቄ ነው። በጣም አዝናኝ መበር።

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Před měsícem

    Even Central Ethiopia is much less potential tha n Gojjam or Wollo, Prof. you are right

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Před měsícem +1

    ያሳዝናል እነዚህ ከሸኔ በምን ይለያሉ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ፍኖ ፍኖ የሚባል ፅንፈኛ ይሄን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለመጫን ነው የሚመጣው አይመጣም እንጂ
    እነዚህን ጨካኝ ሸፍታ
    መከላከያ የገቡበት እየገባ መደምሰስ አለበት

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 Před měsícem

    Itali . ጠላት የተባለው እንኳን ይሄን አላደረገም አስታራቂ ፣ ሰላም ፈጣሪ አባት እንዲህ ሲደረግ ማየት በጣም በጠም አንገት ያስደፋል። በአባቶች መረገም መልካም ነው? ።

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 Před měsícem

    ውቤ ይህ ወንድም ትክክል ነው የኢትዮጵያ መከላከያ ቢሆንም ትእዛዝ የሚቀበለው በጉዜው ካለው መንግስት ነው።

  • @markoshaile2246
    @markoshaile2246 Před měsícem

    ሰለዚህ ከተማን ከልማት ጋር ነው።አለበዚያ የሰደተኛ መሠብሰቢያ ይሆናል።

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 Před měsícem

    የፅንፈኞችን ንግግር እነደቀላል እንዳትመለከቱ ጦርነት እነዳይቆም በማድረግ መከላከያችንን አዳክሞ ለውጭ ጥቃት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በዚህም ገንዘብ ለመሰብሰብ ስለሆነ በጥንቃቄ መከታተል ያስፈልጋል።

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před měsícem

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 Před měsícem

    እጅግ በጣም አሳፉሪ ተግባር ነው😢እንዲህ በወላጆቻቸው ላይ አንበርክከው መፎከር ምን አይነት ትውልድ ነው??እግዚአብሔር ያያል😢እነሱ እንዳይሞቱ ብለው የነሱን ህይወት እንዳይጠፉ ብለው ዋጋ ከፍለው ለሄዱ ቤተሰቦቻቸው ላይ ያደረጉት ማዋረድ ትውልድ አይረሳውም😢😢

  • @kebedetaye3299
    @kebedetaye3299 Před měsícem +1

    የኢትዮጵያ ፡ መከላከያ ፡ እንጂ ፡ የብል1ጽግና ፡ ወታደር ፡ የለም።

  • @user-fe4rj5cq2u
    @user-fe4rj5cq2u Před měsícem

    game over

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před měsícem

    Mertoch bertu ❤❤❤

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před měsícem

    ውይይታቹ ልክ እነደ ጓደኛ ነው የሰማሁት❤❤❤

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 Před měsícem

    Pro Getnet
    Stop interrupting webe

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 Před měsícem

    Namaa gadisisuu 😢😢😢😢❤❤

  • @tessemaabate3836
    @tessemaabate3836 Před měsícem

    የሀገር ሰራዊት የፓርቲ ነው አይባልም።

  • @user-hq5dk7rn7y
    @user-hq5dk7rn7y Před měsícem

    መንፈሳዊ ቂናት ከናሁብችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y Před měsícem +1

    More.like.share.mohamad.jomoo

  • @MahfuzaJemal-lx1ox
    @MahfuzaJemal-lx1ox Před měsícem

    Thank u guys

  • @gosayeshambel7393
    @gosayeshambel7393 Před měsícem

    Well come

  • @mogesmekonnen554
    @mogesmekonnen554 Před měsícem

    ውድ ፕሮፌሰር ጌትነት ዛሬ የተናገርከው "መከላከያ የብልጽግና ሰራዊት ነው" የሚለው አባባል በፍጹም አልተመቸኝም። ማለት የፈለግኸው ይገባኛል። አንተ እንደክብር አባልነትህ ይህንን ስትናገር ሁሉም አባባልህን በቅን የተረጉመዋል ብዬ ግን አላምንም። ለጽንፈኞች ለምን በር እንደምትከፍት አይገባኝም። መከላከያ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነወ። አራት ነጥብ። ሌላ ማብራሪያ አያስፈልግም

  • @user-pn4lc2vh3p
    @user-pn4lc2vh3p Před měsícem

    Bertu jegnochi

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem

    በፋኖ እናት ትንበርከክ ዛሬ?
    "የአምናን ቀን ወቀስኩት ለአፌ ለከት የለው፣
    የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው።"

  • @gdr668
    @gdr668 Před měsícem

    ይህ ማለት የሞራል ልዕልና መላሸቅን ያሳያል ወራዳነት ነዉ ። በጣም ያማል በዚህ መልክ አዛዉንቶችን ማዋረድ በእጅጉ ያማል ።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem

    በፋኖ እናት ትንበርከክ? እዩት።
    "የአምናን ቀን ወቀስኩት ለአፌ ለከት የለው፣
    የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው።"

  • @MeselehPawlos-l6c
    @MeselehPawlos-l6c Před měsícem

    Fano lmn bejet bkebadulemn aymetum

  • @gemedaroots1694
    @gemedaroots1694 Před měsícem +1

    ኢትዬጲያዊ ነህ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Před měsícem

    Medre DEDEB HEZB NW ETHIPIAN LE MEMRAT YEMINESAW?

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před měsícem

    ምክትል ፕሮፌሰር ጌትነት፣ እባክዎን የስድብ ቃላት መጠቀም ያቁሙ።

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 Před měsícem

    yes Amharia people need to weak up. The group call himself "Fano" what they were doing when TPLF came to their region and destroyed everything? Now what is this all drama!!!

  • @user-pn4lc2vh3p
    @user-pn4lc2vh3p Před měsícem

    Yeager enkuochi

  • @wasihundagu1445
    @wasihundagu1445 Před měsícem

    ዋጋቸውን ያገኛሉ

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud Před měsícem +1

    እኔ የሚገርመኝ ለምንድነው የአማራ ሸኔ የሚትሉ የአማራ ፋኖ በሏቸው እንጂ ነገ ደግም ፋኖ ጀግና ሀገር ጠባቂ ለማለት ነው ያሳዝናል

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 Před měsícem

    እነ ደመላሾች ለዘመናት ደም መቃባታቸው ግልጽ ሆኗል። ዛሬ በእንብርክክ የሄደው ነገ ሌላኛውን እንዲሁ ማስከዱ አይቀረ ነው።

  • @wondirad6999
    @wondirad6999 Před měsícem

    ኡፍ አቦ ችክ አትበል prof, don't call the Ethiopian Army የብልፅግና ሰራዊት

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 Před měsícem

    ወንድሜ ረዳት ፕ/ሰር ጌትነት ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ስሜትህ እንደ አንድ በሀገር ፍቅር የነደደ ወታደር ስሜት ነው ወንድሜ ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች ስሜትህን ተቆጣጥረህ ጤናህን ጠብቅ ትግሉ ገና ነው ብዙ ይጠበቅብህል በርታ

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 Před měsícem +1

    Amara fano kebt new yemilh bemknyat new

  • @AsnakeWoldetsadik
    @AsnakeWoldetsadik Před měsícem

    ፋኖ ስልጣን ብይዝ ምን ሊፈፅም እንደሚችል ጥሩ መልዕክት አስተላልፍዋል ምርጥ ድንቁርና አይመስላችሁም?

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před měsícem

    ሰራዊቱ፣ የኢትዮጵያ እንጅ፣ የፓርቲ ሰራዊት አይደለም።

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 Před měsícem

    አይ ፋዶ ህዝብን መሰቀያት ምነኛ ነው ምን አይነት ደደቦች ነቻው

  • @user-fi4px6lb8l
    @user-fi4px6lb8l Před měsícem

    አሳፋሪ ፋኖ እነዚህናቸዉ ሀገር የሚመሩት .??ሰፊር አይመራም ፋኖ!!

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 Před měsícem

    ነውር ጌጡ ናቸው ደግሞ ቀርፀው ማውጣታቸው

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 Před měsícem

    ስለዚህ በዚያን ጊዜ ባለው መንግስት ስም ቢጠራ ችግር የለውም

  • @GUNAMOUNT
    @GUNAMOUNT Před měsícem

    Ye damot aheya

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 Před měsícem

    ነገር ግን የዚያ ፓርቲ ሰራዊት ማለት አይደለም።

  • @user-mr1zd7gp7v
    @user-mr1zd7gp7v Před měsícem

    መሀይም ሽማግሌ አክብሮ አያውቅም

  • @rozadubai9405
    @rozadubai9405 Před měsícem

    Lefasil yenalem mechm aytenefsm yhin ayto