ዳዊት ፅጌን ድምቅ አርገን ተቀብለነዋል 🇺🇸📣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • ለመጀመርያ ግዜ በአሜሪካ ..... July 5 እንገናኝ

Komentáře • 74

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 7 dny +99

    ወይኔ ይቅርታ አርጉልኝ ድሮ ጨፋሪ ነበርኩ አሁን ያን አለም ትቼ ወደ እግዚአብሔር ቀርቤያለው እውነት እዚ ያለው ሰላም ደስታ መረጋጋት የትም የለም አሁን ይሄን ሳይ ዝግንን ነው ያለኝ 😢 እኔን የተመለከተ አምላክ ይመልከተን በወጣትነት ዘመናችን እግዚአብሔርን እናምልክ ❤ ሮዚዬ በጣም ነው ምወድሽ 🥰

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 7 dny +10

      ብዙዎቻችን ለስጋችን ምከፍለው ዋጋ እንጂ ለነብሳችን የተከፈለልን ዋጋ አልገባንም & መቼም አይገባንም አሁን የገባኝ ነገር እሄ ነው ማስተዋልን ያድለን 🙏

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 Před 6 dny

      አይ እናቴ ድሮ በዘፈን ጨፈርሽ ዛሬም ደግሞ በመዝመር ትደንሻለሽ። ምንድነው የምትለዩት ከዘፈኑ አለም? ወገኛ።

    • @Cookie17554
      @Cookie17554 Před 6 dny

      @@kefagnabeqa2348ፔንጤ ከሆኑማ ከዘፈኑ የበለጠ እኮ የነሱ ያስጨፍራል

    • @rehanaabdulkadir5039
      @rehanaabdulkadir5039 Před 2 dny

      I am Muslim the one you said is very very true,I am same as you but now i am different too 😊

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před 6 dny +8

    ሀሉ ከንቱ ነው ቦዶ ነው፣ በወጣትነት እግዚያብሄርን መጠጋት ጭፈራውን መተው የማያቃርጥ ደስታ ነው አለው እኔ ምስክር ነኝ

  • @bezu918
    @bezu918 Před 7 dny +11

    ጀግና የጀግና ሚስት በርቱ አቀባበላችሁ ለሰው ያላችሁ ክብር በጣም ደስ ይላል በርቱ♥️

  • @user-ph4qo5nb1d
    @user-ph4qo5nb1d Před 6 dny +6

    አሜሬካን የምትገኙ ኢትዮጲያንኖች በጣም ነው የምታምሩት እግዚያብሄር ጨምሮ ይስጣቹ / ጀርመን ያላቹ ኢትዮጲያን እደዚህ አይነት ልመዱ ስራ ውደዱ ከእርዳታና ከወሬ ውጡ እባካቹ

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 7 dny +8

    እንደ ንጉስ ነው የተቀበላችኅቸው ደስትሉ ዳዊት ፀጌ❤❤❤

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 7 dny +7

    ሸዋ ግን በእውነት እንጀራ ወጥቶልካል ይህችን የመሰለች ጨዋ ቆንጆ ፀባየ ሰናይ ጀግና ታታሪ ብቻ ሁሉ ሙሉ የሆች ሚስት ሰጥቶሀል🙏🙏🙏

  • @SaraMohammed-ci8eh
    @SaraMohammed-ci8eh Před 7 dny +3

    ሮዝዬ ስወድሽ አታውቂም የመጀመሪያ ልጅሽን ስትወልጂ ጀምሮ በቃ,your posetive energy is so contagious,real queen,keep shining!!!

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před 7 dny +4

    Rose, thank you so much for updating us and I’m so proud of you and your husband.
    In general, Minew shewa entertainment, thank you for a warm welcome to our celebrities.💛

  • @betelhemassefa5892
    @betelhemassefa5892 Před 7 dny +4

    ዋው የኔ ቆንጆ ስታምሩ መልካም ጊዜ ይሁንላቹ በሰላም ተመለሱ የኔ ውድ 😘😘😘😘😘😘♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq

    ወይ ጉድ ምን አለባቹ እናንት ያገሬ ልጆች እኛ በተከራይ አከራይ በቤት ፈረሳ ጦዘናል

  • @user-fx2dj8qj4i
    @user-fx2dj8qj4i Před 4 dny

    በጣም ደሰ የሚል ኣቀባብላ ዳዊት ጽጌ እድሜ እና ጤና ይሰጠው ❤❤❤❤❤❤

  • @Yodie19
    @Yodie19 Před 7 dny +3

    ውይ ውይ ውይ ሮዚዬ የኔ ውብ ስወድሽ እኮ!ዛሬ ግን ጉድ ሰራሽኝ!!በአትላንታ ሰመር ቡትስ?ምናልባትም በደንብ አላሰብሽበት ይሆናል, Ermes (ኤርሜስ)ቦርሳሽን ውድድድ ❤️ደግሞ ዝጊው እንዴትም ቢሆን ያምራል ክፍት አትተይው!በጣም ታምራላችሁ የኔ ቆንጆ!

  • @lij_endu
    @lij_endu Před 7 dny +2

    We wanna luel sisay next please!

  • @frehiwotkebede2234
    @frehiwotkebede2234 Před 7 dny +1

    ሮዝዬ ❤ great job 👏

  • @Rite490
    @Rite490 Před 7 dny +7

    What’s up with your glasses

  • @lij_endu
    @lij_endu Před 7 dny +1

    Nice, Is he coming to DC rose?

  • @bezabchuchu
    @bezabchuchu Před 7 dny +6

    Rosey 😂 ምነው ሲስቱ በዚ ሙቀት 👢 boots? Style fail. But I admire your dedication to your work. I wish I was in ATL. I love Dawit. Enjoy!!

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 Před 7 dny

      What is her work? Azemari meqebel sera new wey.?

    • @bezabchuchu
      @bezabchuchu Před 6 dny

      @@hannamellesse5771 😂. She’s promoting her company which is Minew Shewa! ዝም ብለው ዘፋኝ የሚቀልቡ ከመሰለሽ ሞኝ ነሽ አልልሽም ክክክክ

  • @Sammy_34567
    @Sammy_34567 Před 7 dny +14

    Wearing boots in the middle of summer especially with Atlanta’s humid weather… ere balager mehon 😂😂

    • @Femelumarketing
      @Femelumarketing Před 7 dny +3

      I know, I was like ,what's going on Rosyyyyyy😊

    • @Cookie17554
      @Cookie17554 Před 6 dny +1

      thats not your business ካማረባት ለሷ ከተመቻት ሰመር ብርድ እያላችሁ ሰውን ግራ አታጋቡ አለባበስ ለሷ ልነግራት ነው

    • @Sammy_34567
      @Sammy_34567 Před 6 dny

      @@Cookie17554 you must be her cheerleader 📣

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 7 dny +1

    enjoy we love you 😍 ❤️

  • @bettytadesse2921
    @bettytadesse2921 Před 7 dny +2

    Have a great time ❤

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 Před 6 dny +1

    Wow 1ኛ የሆነ አቀባበል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronabreham989
    @meronabreham989 Před 7 dny +4

    የሮፍናንስ ሮዚ?😭😭😭pls ye sunem lekekelin🙏

  • @bedriyabedriya5959
    @bedriyabedriya5959 Před 7 dny +4

    ወይ ለዳዊት ፅጌ እኔ ደስ አለኝ ❤❤❤❤

  • @abela182
    @abela182 Před 6 dny

    Minewshawa gin teru camera man nawu you should hire him 😊❤ yeny konjo rosi

  • @bezawitgeberedengle
    @bezawitgeberedengle Před 7 dny +1

    ❤❤❤

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před 7 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiruttesfaye151
    @hiruttesfaye151 Před 7 dny

    👌

  • @ethiopiaethiopia8568
    @ethiopiaethiopia8568 Před 7 dny +14

    ጫማሽ ግን በዚ መቀት አይከብድም

    • @Mattew151
      @Mattew151 Před 7 dny +2

      የኔም ጥያቄ ነው በአትላንታ ሙቀት ቡትስ

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Před 5 dny +1

    ፍራ የምትሉ ግን እየሄዳችሁ እሷ ምን ማድረግ እንዳለባት ታውቃለች እርድና ልታስተምሯት ባልሆነ በቃ እስኪኒ ሱሪ ላይ ናችሁ ገና እናንተ

  • @lidu3065
    @lidu3065 Před 7 dny +3

    Just business

  • @kidistamare8781
    @kidistamare8781 Před 7 dny

    Rozi ye youtube dimket ❤

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 6 dny

    Dave ❤😍

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @helenwax1384
    @helenwax1384 Před 6 dny

    Yenkonjo anchi yalshbate hulame demke endala nawe🎉

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Před 6 dny +2

    መነፅርሽን ግን አልወደድኩትም። የ swimming goggles ነው የመሰለው። ፊትሽ ረጅም ስለሆነ ትልቅ ቅ ያለ መነፅር አድርጊ

  • @tigistmekonen2805
    @tigistmekonen2805 Před 6 dny

    Roziyyy weyzoro ❤❤❤❤

  • @kidistgetachew7565
    @kidistgetachew7565 Před 5 dny

    Princess ? When is coming to dc ?

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 6 dny

    ኤልሃብ ግን ቦርሳሽ ባለማይዘጋው ነው?ትንሽ እረበሸኝ 😂 በተረፈ ግን በጣም ታምራላችሁ ዘና ፈታ በሉ የሐገሬ ልጆች ይመቻችሁ ❤❤❤❤

  • @FunchdyfItolyd-kf9sc
    @FunchdyfItolyd-kf9sc Před 3 dny

    Abesha. Eko. Mkegna. New.

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 6 dny

    ሮዚአችን

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 4 dny

    ዋው አቀባበላችሑ ይለያል👌👌ዱባዮች ግን አቀባበል 0 ለቴዳ የማይመጥን አቀባበል

  • @chamobang5958
    @chamobang5958 Před 3 dny

    I ❤it 😂😂😂😂

  • @aai3499
    @aai3499 Před 7 dny

    እኔምለው እነሱ ሚጠቀሙት ምንድነው ዘፋኝ ሚያስመጡት ከኢትዮጵያ

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Před 7 dny +1

    ሮዚ ያው አንቺ 1ኛ ደረጃ ላይ ነሽ። መነጽርሽ ደሞ ....ሌላ 1ኛ ደረጃ ላይ ነው 😂😂❤😊🥰😘 እና ደሞ ጠጆዬ 😅

  • @SelamBerhanu-xc5oo
    @SelamBerhanu-xc5oo Před 4 dny

    ሮዚዬ አንቺን ሳይሽ አሜሪካ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Před 7 dny +2

    ምነው ሸዋ ነሽ ለካ

  • @zerihunachamyeleh6472

    Hi endte nes bibe

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa Před dnem

    Video Girle,

  • @kidistgetachew7565
    @kidistgetachew7565 Před 5 dny

    Yes , baby keep your man close, you’re money closer, !!!!! 👌👌👌👌👌, ladies who are married to rich mtf rs take notes !!! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @lanatube6070
    @lanatube6070 Před 3 dny

    Anchi n balshe teru behari endalachu le sew kibre endalachu yastawekalechu gin Egzhbahre gin mefrate endate akatachu satawekute eko ye seytane mechawech honachwalwe bezu sewoch benate chfera bet eymta le seytane eygbere new benate meknyate lela sira lemene asrume !!!’ Alemume megotume yalfalu eko Egzhbahre mefrate teru new !!!!!!!

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq

    አረ እኛንም ውሰዱን

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Před 7 dny

    ሮዚ አደራሽን ጴንጤ እንዳትሆኝ

  • @BestIam-q6f
    @BestIam-q6f Před 5 dny

    አለባበስሽ ከነ ጫማሽ ገርዳሜ መሰልሽ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před 6 dny

    ዳዊት ጽጌ - ጥሩ ስነምግባር ያለው ወጣት ዘፋኝ ሆኖ እንደ አንዳንዱ አስመሳይና ነጋዴ ያልሆነ ሰው ነው።

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Před 5 dny

    ቦርሳዋ አይዘጋም እንዴ ይሄም እስታይል መሆኑ ነው? ፋሪኖ

  • @user-ny7un8nh3r
    @user-ny7un8nh3r Před 5 dny

    I hate your eyeglasses.

  • @MTM8775
    @MTM8775 Před 4 dny

    እኔመቸም ለባል ተብየው አፈርኩለት እንዴት እንዴት ነው የሚያደርግሽ ጎደኞቹ መቸሰ በጣም ነው የሚንቁሽ ብትረጋጊ እንደ ሴት እንደሚስት እንደናት ውይ በጣም ነው የምትደብሪው ባንች ቤት እኮ በቃ የስልጣኔ ጥግ መድረስሸ ነው ሰልጣኔ ግነ ክብርን መጠበቅ ነው

  • @BezuhanDerbew
    @BezuhanDerbew Před 6 dny

    I like everything thing about you and your beloved husband except the way you making money… do some other business not this kind please ❤

  • @BestIam-q6f
    @BestIam-q6f Před 5 dny

    I don’t like the way you wear, especially your shoe. It makes you like weird.

  • @saraababa
    @saraababa Před 6 dny

    ባለ ፒንክ መነፀረረ ተረጋጊ ፉራ ነገር ነሽ እራዳ የተረጋጋ ነው።