የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በዱባይ With Amleset muchie

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • The official CZcams Channel of Amleset Muchie.
    / amlesetmuchieactress
    Connect for more.
    Like us on Facebook:
    / amlesetm
    Follow us on Instagram:
    amlesetmuch...
    amlesetmuchie.com/
    Follow us on Tiktok
    vm.tiktok.com/ZMLFwSsvw/
    Enjoy! Subscribe!
  • Zábava

Komentáře • 446

  • @danielhailu5537
    @danielhailu5537 Před 2 dny +249

    አንቺ አምለሰት በዚህ በሀገራችን ከብዙ ሴቶች ምን ያህል የታደልሽ ነሽ እንደሱ አይነት የመሰለ የሙዚቃ ጥበብ ኮከብ አስተዋይ ሀገር ወዳድ በእውቀት የተሞላ ከመጣ ከሔደው ጊዜያዊ የፖለቲካ ጨዋታ የማይሳተፍ ፅኑ አቋም ያለው የቴዲ አፍሮ ሚስት መሆንሽ!

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 Před 2 dny +38

      እሷም ደስ የሚል በራስ መተማመን ያላት ጨዋ ሚስት የሆነች ጉራ የሌለባት ሙሉ ሴት ነች

    • @user-tv6wy5pf6n
      @user-tv6wy5pf6n Před 2 dny +2

    • @tigistamerga4007
      @tigistamerga4007 Před 2 dny +5

      Kelal she is very lucky ❤

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp Před 2 dny +4

      💚❤🤝

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 2 dny +11

      😍😍እኛም እድለኝ ነን ኢትዮጵያ ቴዲን የመስለ ስው ስላለን 💪🏿☝🏿ኩራታችን አምላክ 🤲🏿🤲🏿ይጠብቅክ አንተንም ቤቴስብክን 😍ውድድድድድ

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 Před 2 dny +25

    ቴዲያችን የኛ ምርጥ ሁሌም አንደኛ
    ቴዳዬን የምትወዱ ላይክ ሳታደርጉ አትለፉ

  • @tekestebelhu971
    @tekestebelhu971 Před 2 dny +66

    በቴዲ ኮንሰርት በጣም እሚገርም ግዜ ነበር ያሳለፍነው የነበረው የኢትዮጵያዊነት❤❤ ስሜቱ ይነዘር ነበር በጣም የተለየ ነበር ቴዴ ስለሠጠኸን ክብር እናመሠግናለን "ማርያምን❤❤ እኛም እንወድሃለን " ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Před dnem

      @@tekestebelhu971
      ይሄ መርጦ አልቃሽ ያንን ጅል ህዝብ እያጃጃለ ይሸቅላል።
      ሃበሻ መቼ ነው የሚሰለጥነው?
      በተለይ አማራው ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ?
      በተለይ አረብ ሃገር ያሉት ሸቃዮች ፋራዎች ናቸው።
      አማራው ሳይሰለጥን የኢየሱስ ክርስቶስ መምጫው ደረሰ።
      😂😂😂😂

    • @tekestebelhu971
      @tekestebelhu971 Před dnem

      @@milionephrem489 ቴዲ እኮ የብር ችግር የለበትም ቢሊየነር ነው በስደት ያለነውን እኛን ለማፍታትና ከጎናችን እንዳለ ለማሳየት ነው እንጂ ወዳጄ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 2 dny +63

    ቴድያችን እድሜ ጤና ከመላው ቤተሰብህ ይስጥልን💚💛❤💪💪💪🔥🔥🔥👑👑👑👑

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Před dnem +1

      @@meseretgetawedey
      ይሄ መርጦ አልቃሽ ያንን ጅል ህዝብ እያጃጃለ ይሸቅላል።
      ሃበሻ መቼ ነው የሚሰለጥነው?
      በተለይ አማራው ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ?
      በተለይ አረብ ሃገር ያሉት ሸቃዮች ፋራዎች ናቸው።
      አማራው ሳይሰለጥን የኢየሱስ ክርስቶስ መምጫው ደረሰ።
      😂😂😂😂

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před dnem +1

      @@milionephrem489 ምን አገባህ ቅናት ነው ቅጥል በሉ .tedi,king👑👑👑🔥🔥💪💪💪💪

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Před dnem

      @@meseretgetawedey
      መሰረት አልባ የሆነ መርጦ አልቃሽ ሌባ አናደንቅም በቃ።
      እናንተ አብራችሁ አልቅሱ ምድረ ጅላንፎ

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 Před dnem

      Amen.yarb 🤲❤️

  • @user-uy1ds9nm9k
    @user-uy1ds9nm9k Před 2 dny +17

    ማሻ አላህ እሄን ያክል ኢትዮጵያዊ በዱባይ
    ቴዲ ለታዳሚዎች ባለዉለታቹሁ ነው በዚህ
    ሙቀት መቶ ስላዝናናቹሁ ሰላም ለኢትዩጵያ

    • @hasefah3808
      @hasefah3808 Před 2 dny

      ውዴ ከሚሰሩበት የመጡ አሉ ከብዙ አገር የዱባይ ኖዋሪ ብቻ አይደለም

    • @user-uy1ds9nm9k
      @user-uy1ds9nm9k Před 2 dny

      @@hasefah3808 ነው አይደል እኔም ገምቼ ነበር

  • @worknehgizaw3611
    @worknehgizaw3611 Před 2 dny +16

    እስፓርትማ አስጀምረሺዋል የሚገርም ድምፅ የሚገርም ሸንቃጣነት ምርጥ ሚስት ❤❤❤❤❤

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h Před 2 dny +14

    ኤሚየ ንግስቲቱ የማይለወጥ የማይቀየር
    ድምፅ ይለያልኮ ቴዲያችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestbekeletesfaye8213
    @tigestbekeletesfaye8213 Před 2 dny +23

    ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቴዲ

  • @alqaempc8677
    @alqaempc8677 Před 2 dny +45

    ምርጥ ጊዜ ነበር በቅርብ ተመለስልን ቴዳችን 💚💛❤️😊

  • @mabellemd4462
    @mabellemd4462 Před 2 dny +13

    ቲሸርቶቹን እንዴት እንደምወድለት እያረጀብን ነው ግን በዚ እድሜው teddy afro the voice of Africa ✊🏻❤️we love you

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o Před 2 dny +39

    የሚኒልክ ስምቲጠራ ስት የሚቃ ጠል አለ አባቴ ሚኒሊክ❤💛💛💚💗✅😘😘

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Před 2 dny +2

      😂😂😂 የዓቢቹም ሲጠራ የሚቃጠል ስላለ እኩል ነው እመሙ ዘንድሮ

    • @user-gf8bt3xm2n
      @user-gf8bt3xm2n Před 2 dny +1

      አማሪኛ እራሱ መፃፍ አትችይም እኮ

    • @selamwitladesaw7661
      @selamwitladesaw7661 Před 2 dny

      💚💛❤️

    • @user-wy1tt8oi9w
      @user-wy1tt8oi9w Před 2 dny

      ሚኒሊክ❤❤❤❤

    • @user-yr2qr2vz3j
      @user-yr2qr2vz3j Před 2 dny

      ​@@oromtitiiibrahim1238 ከብት ምን አባሽ ተሰሪለሽ እዚህ የለማኝ ዘር

  • @Chereman143
    @Chereman143 Před 2 dny +6

    ቴዲ አንተ ማለት ፈጣሪ የሰጠን ድንቅ ልጃችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከኢትዮጵያውያን ምሰሷችን ነፍ አመት ኑርልን❤❤❤

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 Před 2 dny +7

    ዋልታችን ቴዲ አፍሮ እድሜና ጤና ክነሙሉ ቤተስብህ እመኝልሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před 2 dny +6

    የኔ ቆንጆ እድለኛነሽ ይህ የመስለ የዘመናችን ምርጥ ከልቡ የጥበብ ሰው ሰውኛ ስሜት ያለው. ዘረኛ ያልሆነ ምርጥ ባል አለሽ አንችም እርጋታች ከልብ ቆንጆነሽ ኩሩ ኢትዮጵያውያን ናቹው ጌታ ለሁሉም ቤተስብ የምመኝው ጌታ ጤና እና ጤና ብቻ ይስጣች ጌታ ይጠብቃች ስወዳች ከልብ ነው ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 Před 2 dny +3

    እወዳችኋለሁ ማርያምን አላለም ❤❤❤ የሚኒሊክ ልጅ እድሜ ይስጥህ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 dny +5

    ሚኒሊክ ዛሬም ወደፊትም ንጉስ ነው. ታሪክን ማንም አይፍቀው! 💚💛❤️

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 Před 2 dny +5

    እኛ የህልውና ትግል ላይ ነን።ቴዲን እንደምናከብረው ሁሉ መኖር ስላለበትና የቤተሰብ ሀላፊነትና የፕሮሞተሮች ጭና ተጨምሮ ቢሆንም ወቅቱን የጠበቀ አይመስልም።ቤተሰቡ ለኢትዮጵያ ስለሚያስፈልጋት ኑሩልን።

  • @user-ld3ur9wg3u
    @user-ld3ur9wg3u Před 2 dny +10

    ቴድዬ የኛ ንጉስ ሽ አመት ኑር እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @tesfsyearegay
    @tesfsyearegay Před 2 dny +7

    ድስ ይላል አናመሰግናለን አረ አዲሱ አለበም መች ነው ሚወጣው

  • @wosenwese
    @wosenwese Před 2 dny +8

    ያንቺ አይነት ሚስት አስር ቢገባም አይቆጭም ማራኪዬ❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 2 dny +9

    ኤሚዬ ቆንጆ የቴዳ ንግስት❤😘 ትለያለሕ ቴዲአችን💚💛❤😘

  • @DerejeHailemichael
    @DerejeHailemichael Před 2 dny +9

    በጣም ደስ የሚል ነበር እግዜር ይስጥልን ግን ካለቀ በኸላ እቤቴ ስደርስ ሆዴን ባር ባር አለው ልክ ካገሬ ስመጣ ቤተሰቤን ሳጣ የተሰማኝ አይነት ስሜት ቴዳ እናመሰግናለን አምሊ እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮፕያ እናመሰግናለን

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před 2 dny +45

    ንጉሱ ዘመን የማይሽረው ቴዲዬ እንወድሀለን

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Před 2 dny +4

    ንግስቷ ንጉሱን በሰላም ይዘሽልን ነይ ውዷ የኛ ወገን ቴዲ ❤❤❤❤

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 Před 2 dny +9

    በጣም የተደሰትኩበት ቀን❤❤❤❤

  • @melodiess2
    @melodiess2 Před 2 dny +8

    Beloved wife of King Teddy afro! Thank you for sharing! Same time u guys have to becareful from 4 killo Zendo ❤

  • @ElhamAy645
    @ElhamAy645 Před 2 dny +6

    አሪፍ ፐርፎርማስ ነበር አጃቢ ግን ከአንድ በላይ መሆን ነበረበት ቴዲ አላህ ይጠብቅክ

  • @edutub21
    @edutub21 Před 2 dny +15

    ቴድየ እስከ ቤተሰቦችህ እንወድሀለን አንተ የአገር ኩራት የሆንክ ልዮ ፍጥረት ነህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ በማንነው ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ ፍትህ በአገሩ በእርስቱ እዳይኖር ለተፍረደበት ለአማራው ለየዋሁ ህዝብ ፍትህህህህህህ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 2 dny

      ፍትህ ያለው በእጅህ ነው በጉያህ ያስቀመጥከው ሽፍታ ወንበዴ ፍኖ ነው እየገደለህ ያለው ማንም ከውጭ መጥቶ አልገደላችሁ አስተውሉ መንግስት እኛን ሊረዳ ጀግናው ወታደር ለእናንተ ነፃ ለማውጣት ነው ደሙን እየገበረ ያለው እናንተ ግን በጩህት ጋጋታ ተታላችሁ እየገደለ ያለውን ሽፍታ ታጨበጭባላችሁ ካልነቃችሁ ገና ይጨርሳችኃል እውነትም የዋህ በግ ህዝብ ማንም እሚጫወትበት 😂😂😂😂

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 Před 2 dny +2

      "ፍትሕ ለጎደለው በየትም ላለው ክቡር የሰውልጅ!" ዝም የማንል ብንሆን ይሔኔ ኢትዮጵያ ፈጣሪ አምላካችን እንደፈጠራት ገነትነቷ በዓለም ተመስክሮ የእለም ጽድቅ ብቻ መሸሸጊያ፥መጠለያ በሆነች ነበር ፥ይሕ ድንቅ ስራ ግን ተግባራዊነቱን በቅርብ ጊዜ እናየዋለን፥ለማየት ዕድሜ ከጤና ያድልልን!/ያድለን!
      ክቡር የሰውልጅ ዘር ሑሉ የሚከብርባት የምንከብርባት፥የምናከብርባት ትሑንልን!!!🙏✝️ትሆናለችም!🙏✝️🌿💖
      እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን!✝️🌿💖

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 Před 16 hodinami

      @@smarthabesha3170
      ✝️በፈጣሪ ስም ሰላም ላንቺ/ላንተ ውድ ስማርት ሐበሻ !✝️
      🌿እንደእኔ አመለካከት ሐሳቤን ላካፍላቹሕ፥ይሕንን ጽሑፍ ለምታነቡ ሁሉ ሰላም ለሑላቹሕ ይሑን🌿!!💖🙏
      እኔ የተወለድኩት ኦሮሚያ ክልል ፥ከተወሰነ የ1ኛ ደረጃ ትምህርት በሗላ
      እስከ ከፍተኛ ተቋም ትምሕርት እስክጨርስና ከተመርቁኘም በኋላ አዲስ አበባ ፥አሑን ደግሞ በስራ ምክንያት ለእጭር ወራት የተለያዩ የእሮሚያ ክልል የገጠርና የከተማ አካባዎች፥እንዲሑም ደቡብ ክልል የተለያዩ በየገጠሩ እና ከተሞች ከውጭ እና ሐገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ጋር ወደ 5 ዓመታት ገደማ ሰርቻለሑ፥የተማረውንም፥ያልተማረውንም ማሕበረሰብ ፥ከበጣም ሐብታም እስከ ትልልቅ የየቦታው የጤና ዘርፍ ትልልቅ ሐላፊዎች፥እስከ ገበሬው፥ነጋዴው የትኛውንም ዓይነት ማሕበረሰብ በደንብ ለማየት እግዚአብሔር አምላካችን ዕድሉን ሰጥቶኛል።
      እናም የእውነት እውነት እውነት እላችኋለሁ የእኛ ሰው ፍፁም የዋሕ ነው ስለእውነት፥ባለማወቅ ግን ባሉት አንዳንድ ግድ ባሕልና አመለካከቶች የተነሳ ስሕተቶችን ሲሰራ ይታያል፥በተለይም የገጠር ሰዎች እንደልማዳቸው ፥እንደቻሏት ዕውቀት ፥ባላቸው ጥበብ ይኖራሉ፥
      ግን እጅግ በግርማ ሑኔታ ለሰውልጅ ያላቸው ክብር ትልቅ ነው ፥ሌላ ክፋትን የሰነቀ በደግነት ስም ፥በጥቅማጥቅም ስም ገብቶ ባሕሪያችምውን ካልቀየረ በስተቀር፥ይሕንን ደግሞ በቅርብ አመታት በአንዳንድ የሐገሪቱ ክፍሎች የእንድ ኢትዮጵያ ልጆቿ መካከል እንደ እንስሳት ሕይወት እያሳጡ በዘመናችን የሆነውን አየን።እጅግ ያሳዝናል፥የእውነት😭😭🙆።
      ይችን ታሪክ ደግሞ ልባቸው እንዴት እንዲሕም እንደተቀየረ ብዙ ነገሮችን ስናጤን፥ከዚያው አካባቢ ተወልደው ያደጉ ፥ከዚያም ከመሐል ከከተማው በተለያየ ምክንያት ከዚሕ ክስተት በፊት
      እሳቤያቸው እንዴት እንደተበረዘ ለማወቅ ዕድሉና ማመዛዘኑ ያለን ሰዎች ካስተዋልነው ፥የዛሬው የሐገራችን ቀውስ ከጥንት ጀምሮ (100-200) ዓመታት አውሮፓውያን አፍሪካንና ሌሎች ሐገራትን በቅኝ ግዛት ለመቀራመት ያሴሩት ሴራ፥በዘመናዊ ትምሕርት ስም፥በሐይማኖት ስም፥በበጎ አድራጎት ስም ፥እና በተለዪዩ የውጭ የተልዕኮ ትምሕርት በደንብ አድርገው ተንኮል ከትበውናል፥መልካም ነገር በጥቂቱም ቢያጋረንም፥እኛ ደግሞ ተመችተናቸዋል፥ጥቂት ግለሰቦች በተለይም ግላዊ ጥቅም የሚያሳድዱት
      ለዚሕ እና ሌሎች ተመሳሳይ ታሪኮች ምቹ ነበሩና በሰዉ ውስጥ ለማስረፅ ምቹ መንገድ ሆነውናል።
      እንደእኔ አመለካከት ከጥንቱ ጥበባችን፥ባለታላቅ የታሪክ ባለቤትነት
      ውጪ እንድንሆን ደግሞ አውሮፓውያኑ በተለያየ መንገድ ፥ብሎም የግብፅን የሐይማኖት ሰዎች በመጠቀም የነበረን ጠንካራ ስራ ወዳድነታችን፥ያለን ፈርሐ እግዚአብሔር ን፥ያለንን ለየትኛውም ሰው ክብር ፥የየጎረቤት ሐገራት አይደለም እስከቱርክ፥አረብ ሐገራት፥ብሎም አውሮፓውያንን ያንበረከከ ጠንካራ አንድነት በረጅም ጊዜ ሂደት መቦርቦር ችለዋል።
      ያ ጠንካራ ስራ ወዳድ ጠቢብ ሕዝብ፥ፈጣሪውን የሚፈራ ፥ዛሬ እንደፈጣሪ ቃል የሚኖረው (እንደየሐይማኖቱ) በጣም የተሸረሸረ፥ሰውና ሰው የእውነት ፍፁም ፍቅር ፥ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ ለመኖር የተንገዳገደ፥ከሰው ክብር ይልቅ ቁስ አካል የሚያከብር ከንቱ የሆንን ማሕበረሰብ እየሆንን እንድንመጣ እያደረገን ያለው ከላይ የዘረዘርኳቸው ምክንያቶች እና ሌሎች ምክንያቶችን ጨምሮ አሑን የደረስንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል።
      ይሕ ማለት ግን ምንም በጎ ነገራችን ሑሉ አልቋል፥በጎ ሰሪዎች ፥አስተዋይ ሰዎች የሉንም ማለት ግን አይደለም ።💖እንደውም አብዛኛዎቻችን አስተዋዮች ፥✝️ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለን፥ሕዝባችንን፥ሐገራችንን የምንወድ💖፥ያለንን የምናካፍል🙏 እጅጉን ብዙ ብዙ አለን።
      ግን ለመበጥበጥ ጥቂት ሠዎች ይበቃሉ፥ለማፍረስ ጊዜው እና ጉልበቱ ጥቂት በቂ ነውና።
      እናም ያለንን መልካም ነገራችንን ሑሉ እናስጠብቅ፥ሰው በሰውነቱ እናክብር!🙏 ፍፁም የምንከባበር ስንሆን ፈጣሪም ያግዘናል፥አለበዚያ ግን ሰዎችን ካላከበርን ፥አንድም ሰው ቢሆን ሲጎዳ ዝም የምንል ከሆነ ፥ሑላችንም እንደእግዚአብሔር ቃል ካልኖርን፥ከሰው ደሕነነቱ፥ሰላሙ በላይ ዕውቀታችንን፥ገንዘባችንን፥ስልጣናችንን፥በቃ ያለንን ነገር ብቻ ይዘን በዚያ የምንመካ ከሆንን በቅርብ አመታት በስልጣን ሆነው በሕዝብ ላይ ከተሳቱት በምን እንሻላለን?!
      እኛም ደግሞ በሆነ በሆነ ነገር ፥ባልተገባ መንገድ ለጥቃት ፥ለጦርነት፥ለማፍረስ እንዴት ፥ሕብረት አጠንክረን ከሔድን ከማድግ ይልቅ ቁልቁል ወደ ገደል የመወርወር ያሕል መፈጥፈጥ እንዳይሆን ብንጠነቀቅ፥ቆም ብለን ብናስብ፥ከመበሻሸቅ፥ይበልሕ ይበላቹሕ ከመባባል፥ቆም ብለን ብናስብስ?!
      ከየባለስልጣኑ ጋር ገንዘብ ካላቸው፥በሕይወታቸው ከፍታ ከተሳካላቸው፥ዕውቅናን ካገኙ ወገኖቻችን ጋር ያለን ቅርበትና ርቀት ፥እጅግ መደገፍ፥ወይም የማስመሰል ጭፍን አመለካከት ካለን በሚዛናዊ መንገድ ብናደርግስ??መደገፍም ይሑን መንቀፍ በሚዛናዊ ትክክለኛ መንገድ ቢሆን እይሻለንምን??በሆነ በተዛመድነው ፥በተመሳሰልነው ቅርበት ልክ የምንደግፍ፥ካልተመሳሰልን ደግሞ ነገሩን ፥ሐሳቡን ሳንተች በደምሳሳው የምንጠላው ነገርስ?!😭🙆
      👉ያ ሰው በሰውነቱ ፥ስብዕናውን በፍፁም ክብር አክብረን ፥ከዚያ ሰው የሚፈልቀውን ሐሳብ፥ወይም ምግባርና ተግባሩን ደግሞ ፥ጥሩ ከሰራ "ጥሩ ፥መልካም፥ጎበዝ፥በርታ!" እያልን የምናበረታታ ፥የምንደግፍ ቢሆንስ??
      ነገሩ፥ምግባሩ፥ሐሳቡ፥ድርጊቱ ፥ያልተገባ፥መልካም ያልሆነ ፥ "ስሕተቱን በአግባቡ፥በስርዓቱ ሐሳባችንን ብንገልፅስ?? ያንን ግለሰብ አክብረን መንገር፥መንቀፍ የሚገባንን ብናደርግስ???
      🌿እስቲ ስለሑሉም ፈጣሪ አምላካችን ማስተዋል ጥበብን ያድለን!🙏✝️ያረጋጋን!🙏✝️ዳግም በፍፁም የተለያዩትን የእንድ ኢትዮጵያ ልጆቿን ፍፁም ፍቅር 💖 በልባቸው ይትከልልን!ይትከልብን🙏🌹ያዋድልን!/ያዋደን🙏🌿💖ያከባብርልን!ያከባብረን🙏🌿💖የለፋ የተጋ ይለፍለት/ይለፍልን፥ሐሰተኛ አስመሳይ፥ተንኮለኛን ፥"ራሱን ብቻ ወዳዱን"ፈሪሐ እግዚአብሔር የሌለውን ፥ቅን እና አስተዋይ ልቦናን ይስጥልን/ይስጠን!🙏✝️
      😠የዲያቢሎስን ዘመን በእጭር ያድርግልን!?በንፀሐን ግፍ የሚያነደውን እሳቱን ያጥፋልን፥እርሱ የተጠቀመባቸውን ወደ መልካምነታቸው ፈጣሪ አምላካችን ይመልስልን/ይመልሰን!!!! አሜን!✝️🙏💖🌿

  • @user-ts5re1yv4q
    @user-ts5re1yv4q Před 2 dny +3

    How I am so so so lucky this night I’m here with my king Thank you so much. ‼️🙏We love you. ❤

  • @user-tl5dj2pj5o
    @user-tl5dj2pj5o Před 2 dny +5

    ንጉሱና ንግሰቲቱ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤🎉welcam to dubai teda❤

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před 2 dny +2

    ቴዳያችን እድሜጤና ከመላውቤተስብህ ይስጥልን።አካራህን በተለዬ በድባዬ ስለሆነመድረክህ ለያ ለሐረብ አገር ለምስራው የህዝባ መብዛት መከባበር ሐረባቹ በመገረም ነበር የሚያዮህ የያጀግና ኖርልን

  • @Ras-yh7gp
    @Ras-yh7gp Před 2 dny +12

    የምን ጊዜም የኢትዮጵያ ምርጥ ድምፃዊ ነው ባል

  • @haregaklilu139
    @haregaklilu139 Před 2 dny +18

    የኢትዮጵያ ድምፅ ኩራታችን እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ❤❤❤❤❤

    • @fiyametalovefiyametalove8690
    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Před dnem

      @@haregaklilu139
      ይሄ መርጦ አልቃሽ ያንን ጅል ህዝብ እያጃጃለ ይሸቅላል።
      ሃበሻ መቼ ነው የሚሰለጥነው?
      በተለይ አማራው ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ?
      በተለይ አረብ ሃገር ያሉት ሸቃዮች ፋራዎች ናቸው።
      አማራው ሳይሰለጥን የኢየሱስ ክርስቶስ መምጫው ደረሰ።
      😂😂😂😂

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 Před 2 dny +4

    የኢትይጵያ ኩራት ነህ ቴዲዬ!!!

  • @mikiyastadele
    @mikiyastadele Před 2 dny +3

    ሁለታችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለበጎ የተፈጠራችሁ ዘራችሁም ይባረክ ❤❤❤

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před 2 dny +8

    ❤❤❤❤❤ሁሌም የማይቀየር ደምፅ ጀግና ኑርልን

  • @abeiabebe5570
    @abeiabebe5570 Před 2 dny +10

    በጣም ምርጥ ነው

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig Před 2 dny +4

    Teddy bemusicaw bcha aydlem ymnewdw zeregna astesaseb selelealew new long live all family!!❤❤❤

  • @gelilaselassie7394
    @gelilaselassie7394 Před 2 dny +1

    Just to aee our ethiopian brothers & sisters enjoying themselves qith Teddy's timeless songs and loyal national sentiment is priceless. Hang in there our victory is near.

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Před 2 dny +12

    ንጉሳችን ቴዲሻ እንወድሃለን እናከብርሃልን ኑርልን🙏 💚💛❤

  • @mahze5320
    @mahze5320 Před 2 dny +1

    ኤሚዬ ከነቤተሠብሽ ተባረኪ ... የጨዋ ወጣት ኢትዮጵያዊ ሴት ተምሳሌት ነሽ

  • @AbiAndarge-cf2lw
    @AbiAndarge-cf2lw Před 2 dny +2

    JUST WOW!!!!እኛም እንወድሀለን የኛ ንጉስ ❤❤❤ 🔥🔥🔥👑👑👑👑👑💚💛❤

  • @ZestOrange
    @ZestOrange Před dnem

    💚💛❤️
    Jegnaw Ager Wedadu Teddy Afro! Great Concert! Amelesetyem enwedshalen! Bertu fenkech yelem! May God bless you and your entire Family! 💚🌹

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Před 2 dny +5

    Teddye zemen yemayesherew❤
    God Bless You &your Family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew Před 2 dny +3

    ቴዲያችን እንወድሃለን ኑርልን አባቴ❤❤❤

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 Před 2 dny +2

    ኤሜዬ ልዩነሸ ከነቤተሰብሸህ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቴዴያቸን ኑረልህን በሰላህም በጤና

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 Před dnem

    ኢትዮጵያን እንኳን ከልባችን ከአፋችን አይነጥቁንም ሁሌም የማንረሳት አገራችን ኢትዮጵያና ሚኒሊክ እድሜ ለቴዲያችን 😢😢😢😢😢

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n Před 2 dny +3

    King of music teddy afro ❤❤❤wedddd arefeee geze nibere,kemierete ethiopiyweyane wedmucchine gareee ytdemenew❤❤❤

  • @TikurSew720
    @TikurSew720 Před 2 dny +3

    አይ ቴዶ አሁንም ሺ አመት ንገስልን❤

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Před 2 dny +2

    I like the fact that you are Teddy's big fan/groupie. ❤

  • @mimiyoutube8056
    @mimiyoutube8056 Před 2 dny +1

    ቴዲዬ ማይ ኪንግ ባልገባ ቅይቆጨኝ ነበር ደስ የሚል ጊዜ ነብር ኑርልን ማርያምን ትችላለህ እንወድሃለን❤❤❤

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Před 2 dny +6

    ዘመን የማይሽረው ኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ቴዲ አቦ ሺአመት ንገስ አባቴ ዘመንህ ይባረክ አሁንም የሰው መውደድ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 2 dny +3

    በጣም ነዉ የምወዳቸወ አምለሰትዬ አንቺም ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před dnem

    Teddye the One God bless you keep you safe and in good health for Ethiopia

  • @Yared-uo1wd
    @Yared-uo1wd Před 2 dny +5

    ቴዲ የዘረኞች መድሃኒት ❤

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Před 2 dny

      በአሁኑ ጊዜ አንድ ቁጥር ዘረኖች ወገኖቻቸው እየተራቡና እየተፈናቀሉ የሚጨፍሩ ናቸው።

    • @Yared-uo1wd
      @Yared-uo1wd Před 2 dny

      @@negagetachew974 የኢትዮጵያ መከራ እድሜ ልክ አያልቅም እና እድሜ ዘመናችንን እናልቅስ

    • @user-kq2qr3xh3w
      @user-kq2qr3xh3w Před dnem

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwettesfaye6566
    @frehiwettesfaye6566 Před 2 dny +6

    አንደኛዋ እደለኛ ነኝ እሄን የመሰለ ኮንሰርት ላይ በመኖሬ ቴዲ ምን ልበል ክፉውን ሁሉ ያርቅልህ ምነው ህዝባችን እንዳተ ቢያስብ ፍቅርን ያመጣልን ነበር💚💛❤

  • @user-ri5uh3ft3x
    @user-ri5uh3ft3x Před 2 dny +7

    ይችላል ቴዲ ይችላል❤🎉

  • @MamituBelay-l5j
    @MamituBelay-l5j Před 2 dny +2

    እንደው መታደልሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Před 19 hodinami

    ቴድዬ አንተ ክስተት ነህ ለኢትዮዽያ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅ ይሄ ሁሉ የሰው መውደድ ዝም ብሎ አይደለም ንጹ ልብ እንዲ መቀባት

  • @endalechalemnew854
    @endalechalemnew854 Před 2 dny +3

    Teddy afro is Africa king 🌍 👑

  • @Bnnbvj
    @Bnnbvj Před 2 dny +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍👌👌👌💝 Teddy Afro and all your family have big respect. I love you all your family. God bless you God bless you God bless you.🙏🙏🙏

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 2 dny +5

    ምርጥ ጊዜ ነበር በቅርቡ ቴዳችን
    እንኳን ደስ ያለህ ንጉሳችን አሰደምሞናል በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv Před 2 dny

    I was very happy the moment in the concert cause of to seeing this legend musician and my beautiful people ❤❤❤❤❤

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 Před 11 hodinami

    I'm lucky to watch live Teddy Afro ❤

  • @Akotatemo
    @Akotatemo Před 2 dny +2

    Best actor of our OWN!

  • @SaliTamrat-ge5ct
    @SaliTamrat-ge5ct Před 2 dny +1

    ምርጥ የሀገር እንቁ እድሜና ጤና አብዝቶ እንዲሰጥህ ፈጣሪን እለምናለሁ ለአንቺም የጀግና ሚስት ጀግና ናት አብራችሁ በፍቅር አርጁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Před 2 dny

    U nailed it our king! We love u and ur family!

  • @AmbasselAmba
    @AmbasselAmba Před 2 dny +1

    ኤሚ ደስ ትላላችሁ ሁላችሁ እንወዳችኋለን ለሀገራችሁ ኑሩ ደስ ትላላችሁ ሀገራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 2 dny +6

    እንኳን ደስ ያለሽ ንጉሳችን አስደምሞናል እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MamituBelay-l5j
    @MamituBelay-l5j Před 2 dny +2

    እንደው መታደልሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před dnem

    ሁሉን ያደለው የሰው መውደድ ጊርማ ሞገስ ኡፍፍ ቴድየ ይመችህ አቦ የህዝብ ልጂ ስኮን እዲህ ትደምቃለህ ከባቴ💓💓💓💓

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Před dnem

    አዘጋጆቹ የሚደነቁ ንቸው ይህን ሁሉ ህዝብ ማስተናገ : ኢትዮጵያውያዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ህዝብሽ አሁንም ይባረክ በደስታ ታወቁ❤😂🙏የህዝቤን ህዘን እያስማኝ

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b Před 2 dny +1

    አንበሳችን ሰላየውክ ደሰ ብሎኛል ቴድዬ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-qi5mr3dy5v
    @user-qi5mr3dy5v Před 2 dny +1

    Teddy the great wish u the best with ur sweet families.

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 2 dny +1

    ህዝባችን በየ ቦታው ስደት😢ይሄ ሁሉ ስደተኛ ነው በሳኡዲ ብዙ ሀበሻ አለ በሀገሩ ተሰራጭተን ቀርን😢 አላህ ሀገራችነን ሰላም ያድርገው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የኔ ብጤ ስደተኞቼ ልጃችሁን ጥላቸሁ ለተሰደዳችሁ በሙሉ😢😢😢

  • @melesechwassie7993
    @melesechwassie7993 Před 2 dny +2

    የሀገር ሀብት እንዴት አንዲት ቆንጆ ንግስት ብቻ ያዘችው እያልኩ ይገርመኛል

  • @hamerefissha
    @hamerefissha Před dnem

    የአዲስአበባ ልጆች ኩራት ነህ ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክበርልን ማንም ምንም ቢል ንጉሱ ንጉስ ነው

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 2 dny +6

    ሚንሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Před 2 dny

      ሚንሊክ በውጫሌ ፈርሞ ኤርትራን ለጣልያን የሸጠ ባርያ ነው።

  • @kirube6713
    @kirube6713 Před 2 dny +1

    You are amazing .

  • @kebedetegegn1802
    @kebedetegegn1802 Před 2 dny

    From the bottom of my heart, I can say this, really he can entertain!!!

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 Před 2 dny

    ቴዲዬ ንጉሱ ዕንቁአችን ምንም ቃል አይገልፅህም። የኢትዮጵያ አምላክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር እረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Před 2 dny +8

    በጣምየታደለሠውነው የሠውፈቅርየበዛለትቴድ እድሜ ከጤጋ እንወድሐለን

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg Před 2 dny

    ቴዳዬ እንቁአችን አምላክ በሔድክበት ሁሉ ይጠብቅህ

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij Před 2 dny +1

    Yes minilk ,yesterday today forever king.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před dnem

    Jegnit YeJegna mist God bless you all

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 Před 2 dny +1

    Amlest you have the greet response to help your peopl please tell for the world to help Ethiopian.

  • @derejemuluneh6275
    @derejemuluneh6275 Před 2 dny +4

    💚💛💖 ንጉሡ 🎉

  • @meserettilahun2377
    @meserettilahun2377 Před 2 dny +1

    Teddyea or Hero my God bless you and your family!!!❤❤❤❤❤

  • @ethio8774
    @ethio8774 Před 2 dny

    ቴዲያችን እግዚአብሔር እድሜ ጤነ ሰላም ፍቅር ከመላው ቤተስብህ ጋር ይስጥህ።
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Před 2 dny +2

    Ethiopian werki dayimed nehi geginachin nurlin zelalem kemolawu betesebih

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 Před 2 dny +1

    እንኳን ደስስ ናላችሁ በወቅቱ ኮንሰርቱን ነተካፈላችሁ ❤🙏

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 Před 2 dny +2

    አማራዬ🎉🎉🎉💚💛❤❤❤❤❤

  • @eskendir.tseaba2127

    ❤wow bexam konjo gize ber Amiye mirx enkuan des alachu wedenewal tegegntenal

  • @media4416
    @media4416 Před 2 dny

    እኛም እንውድሀለን ቴዲዬ 👑❤️ በጣም ነው የቀናውት ባለመኖሬ። ኤሚ ቆንጆ እስኪ ሌላ ከመድረክ በስተጀርባ ካለሽ video ልቀቂልን 🙏🏾❤️

  • @hanilove324
    @hanilove324 Před 2 dny +7

    ዘመን የማይሽለው ንጉስ ቴዲ💚💛❤

  • @hiwoterko3686
    @hiwoterko3686 Před 2 dny +4

    አንዴ አንተ ኮንሠርት ላይ ብገባ በስመአም በቃ ያ ቀን ይናፍቀኛል

  • @MuleMehari
    @MuleMehari Před 2 dny +1

    ቴዳችን አንተ ትለያለህ አቦ ነፋ አመት ኑርልን

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před 2 dny +2

    የኢትዮጵያ መንግስት በአሁኑ ጊዜ በሐገርና ውጭ ሙዚቃ የሚያዘጋጁት ታክስ እየቆረጠ ለተፈናቀሉና ድርቅ ላጠቃቸው ወገኖች ማዋል አለበት።

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 Před 2 dny +4

    ዋውውው የኛ ቴዲ❤❤❤😊

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 Před 2 dny +4

    Amzing🎉🎉