🛑 6 7 ሚልየን ብር አወጡ || የመፈቅለ መንግስቱ ጉዳይ || እና ሌሎችም አዝናኝ ቪዲዮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • Zábava

Komentáře • 231

  • @benjatube2
    @benjatube2  Před 6 dny +29

    ሁለተኛው ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብነታችንን እናጠናክር
    czcams.com/video/kx41tQbmKHw/video.htmlsi=a9mESfiCr3rq9Yp2

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Před 6 dny +130

    ማርያምን ቤንጃዬ ዛሬ ልደቴ ነዉ እየጠበኩህ ነበር ልደቴን ለመናገር 32 አመቴ ነዉ like አድርጉልኝ

  • @tigsttaglo4360
    @tigsttaglo4360 Před 6 dny +33

    ልጄ ሰኔ30 13 አመት ነው መልካም ልደት በልልኝ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 6 dny +15

    ባንዲራዬ በልጆችሽ ከፍ በይ 💚💛❤️

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 6 dny +8

    ቤንጃ ዛሬ ኢትዮጵያን መስለሀል አምሮብሀል ወድማችን ምልዕክተ ኛው ስነ ዛሬ ልደቱ ነው እንኳን ተወለድክ ቀሪዘመንክ የተባረከ ይሁን ለብዙ ሰወች ታስፈልጋቸዋ ለህ🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-my7vm7sx8j
    @user-my7vm7sx8j Před 6 dny +2

    የነዳጅ ነገር እኛም ጋር እንዲሁ ነው ብቻ ወዴት እንደምንሄድ ግራ ገብቶናል ይሁን የባሰ ነገር ውስጥ ሆነን የባሰ አታምጣ እንላለን

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Před 6 dny +1

    ዛሬ አርፋጅ ነኝ።ባለ ልደቶች እንኳን ተወለዳችሁ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Před 6 dny +2

    ሰሞኑን የምለብሳቸው ሹራቦች ግን ❤❤የት ነው የሚገኘው ቢጃዬ?

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay Před 6 dny +5

    ቤንጃዬ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጨዋ ወንድም

  • @lidet8049
    @lidet8049 Před 6 dny +1

    ቤንጃዬ ስወድህ ወንድሜ 🤗

  • @ToyibaMuhammed
    @ToyibaMuhammed Před 6 dny +3

    ቤንጃ😍🎉

  • @e.tdebebe1539
    @e.tdebebe1539 Před 6 dny +1

    What up!!! bro... I'm watching your video every time when you'r posted. Because it makes my day I enjoyed a lot also your personality is amazing and very kind so finally today I decided to subscribe I did it broooooooo.. I'm your family now. E.T. from USA🎉🎉 Thanks!!

  • @MituAbebe
    @MituAbebe Před 6 dny +2

    Benjaye zare shik belehal yimechih

  • @MillionDaba
    @MillionDaba Před 6 dny +1

    Yemejemeriya lije lidet new zare 🎉 HBD boy

  • @bementfeker8334
    @bementfeker8334 Před 6 dny +4

    ቢንጃ ልብስህ በጣም ያምራል አሶልቄህ ብለብሰው ደስ ይሉኛል ምን ትላለው😊😊

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Před 6 dny +2

    አትንገር ብዬ ብነግረው አትንገር ብሎ ነገረው ነው ነገሩ ቤንጃሚን !!

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt Před 6 dny +1

    Benja betam new mwedh ❤

  • @henokberhanu5687
    @henokberhanu5687 Před 3 dny

    #yada#benja

  • @Fantastic-b9h
    @Fantastic-b9h Před 6 dny +7

    እኔ ቲክታክ ዩቱብ ላይ ክብሬን ጥዬ ሁሉን ላድርግ ብል የፀዴዋ የድሬ ልጅ ነኝ አቅቶኝ ወይም ማናችንም አቅቶን አይደለም የትም ያልተሰደበ 00 ስድብ አለን ግን ቤተሰብ እህት ወንድም እናት አባት ጎረቤት ዘመድ ወዳጅ ያስተማሩን የላኩን ልጆቻችን አማቾቻችንስ ምነው በአፍንጫችን ይውጣ ንፅህ ድህነት ሐብት ነውኮ😢😢😢

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 6 dny +2

    ፈጣሪን የማይፈሩ ከአለም ርቀው መኖር ስለማይችሉ ነው የሰው ዜማ የሚሰርቁት በምስጋና ሥም ዝላይ ነው😂 😢😢😢

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před 6 dny

    ሰላም ቤንጃችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 6 dny

    bewent anet telyalh thank you Dear

  • @mariabebe8880
    @mariabebe8880 Před 5 dny

    አሜን 🎉🎉 አባባ ልደቱ😂❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 6 dny +1

    ሠላም ሠላም ወይ ጉድ አረ ስንቱን እንቻለው 👍👍👍👍❤

  • @AnnaNabilsi
    @AnnaNabilsi Před 6 dny

    Bini lebesike betam yamirale ewnat zare 1gna 🥰🥰

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Před 6 dny +1

    Thank you for you are sharing funny videos

  • @girlgirly2857
    @girlgirly2857 Před 6 dny

    Salem

  • @user-koki336
    @user-koki336 Před 6 dny

    Benja 🎉🎉🎉

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi Před 6 dny +6

    የሳውዲውን ግድያ እያየሁ እያለቀስሁ ነበር ግን የአንተን ፕሮግራም እያየሁ በጣም ሳቅሁኝ አብሶ በትምህርት ጉዳይ የተቀለደውቀልድ

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha Před 2 dny

    ቤን የሌለ ትመቸኛለህ😂😂😂😂 እንደኔ ሚወደው

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona Před 6 dny

    Benja I love your T-shirt

    • @benjatube2
      @benjatube2  Před 6 dny

      አመሰግናለው

    • @Pikebarcelona
      @Pikebarcelona Před 6 dny

      @@benjatube2 how I can get it please??

    • @benjatube
      @benjatube Před 6 dny

      ​@@Pikebarcelonaቴሌ ግራም ላይ አናግረኝ

  • @user-ev6pw8jw1w
    @user-ev6pw8jw1w Před 6 dny +1

    ቤንጂ ጃኬቱ ያምራል አበባዉ ከልደታ

  • @TizetaTizu
    @TizetaTizu Před 6 dny +1

    ልብስ ሲያምር ❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před 6 dny

    የእውነት እንባዬ ነው መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በፈጣር ❤❤❤❤❤

  • @user-sz6jh7ql5v
    @user-sz6jh7ql5v Před 6 dny

    @Benja❤❤❤

  • @TizetaTizu
    @TizetaTizu Před 6 dny +7

    ልብስ ሲያምር ❤ 0:12

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 6 dny +3

    ቤንጃ ትዩብ! የጌታ ሰላም ይብዛልህ!! ይህን ትውልድ ግንዛቤን እንዲያዳብር የሚመክር ሃሳብን አቅርበህ ብታወያያቸው የሀገርህን ትውልድ ትጠቅማለህ፣ ዩቱብ ላይ ይህን አይነት የሚያቀርቡ በስተዋል፣ ትውልዱን የባሰ ልቅና ስራ ፈት እንዲሆኑ ያደርጋቸዋልና. እስቲ አስብበት፣ አመሰግናለሁ፣ ማዘር ነኝ

    • @benjatube2
      @benjatube2  Před 6 dny

      እናቴ ሌሎች ሁለት ቻናሎች አሉኝ ውይይት የምናደርግባቸው እስቲ ይመልከቱት
      Benja podcast ይባላል

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před 6 dny

      @@benjatube2 እሺ ፣ አመሰግናለሁ፣ በአሁኑ ሰዓት ካለው ሁኔታ የተነሳ ወጣቱ ስራ የለውም፣ ስለዚህ በሞራልና በሰሥራ ፈጠራ ጠንካራ ትውልድ ኢንዲሆን እናንተ ትልቅ ሚና መጫወት አለባችሁ!!! እግዚአብሔር በምህረቱ ለኢት/ያና ለትውልዷ የእፎይታን ዘመን እንዲያመጣ ዘወትር የአባቶችና የእናቶች ፀሎት ነው!! ፈጣሪያችን ደግሞ ይችላል!! ተሰፋ አለን!!! አመሰግናለሁ፣ ማዘር. ነኝ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 6 dny

    ሻሎም ቤንጃችን 😊ዛሬ ለተወለዳችሁ መልካም ቀን

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 Před 5 dny

    Love ❤️

  • @michaeltesfaye4051
    @michaeltesfaye4051 Před 6 dny +1

    Benja ere 1 more video a week chemerelen

    • @benjatube2
      @benjatube2  Před 6 dny

      እሞክራለው አመሰግናለው

  • @MenaTsegaye-uq7nu
    @MenaTsegaye-uq7nu Před 6 dny +2

    ወይ ምንልታዘዝ እናንተ ከበፊቱ ተገልጦላቹ ነበር

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Před 6 dny

    ❤❤❤❤

  • @Yodie19
    @Yodie19 Před 4 dny

    ጌታ ሆይ ድረስልን ጭራሽ ጫት በአፕሊኬሽን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን?ግን ምንድነው የተያዘው?ትውልድ ማፍራት ወይስ ማጥፋት!?? ወየው እናት ሀገሬ እግዚአብሔር ይድረስልሽ!!!🥲🥲🥲

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Před 6 dny

    Excellent dress up 🎉

  • @leulexrecords
    @leulexrecords Před 6 dny

    ቤንጃ ምሽቴን እበራኸው❤😂😂

  • @beiminettadsse9958
    @beiminettadsse9958 Před 4 dny

    Benjaye bertaling

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 6 dny +2

    ቤንጃዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው 💚💛❤🙏🙏💪💪💪

  • @TizetaTizu
    @TizetaTizu Před 6 dny +2

    ልብስ ሲያምር

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Před 6 dny +2

    ኧረ ብልፅግና እዳያየሁ አለባበስህ😂😂😂

  • @user-pw6ii5mg3g
    @user-pw6ii5mg3g Před 3 dny

    በናንተ ግዜ እንደአሁኑ ወንጀለኞች አልተራቀቁም ነበር ሁሉ ነገር ተቀይሯል ባንተ ጊዜ ቲክቶክ አልነበረም ቁጭ ብሎ አውርቶ ገንዘብ አይገኝም ነበረ ብዙ ማለት ይቻላል

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog Před 5 dny

    benja ye piassa lij neh ayedele awo aweke naber eko ???

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl Před 4 dny

    ዛሬ ከቪዲዮክ ይልቅ ያንተ ኮሜንት በሳቅ ነውየገደለኝ በተለይ የፕሮፌቱ ነገር🤣🤣🤣

  • @maremare234
    @maremare234 Před 6 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb Před 5 dny

    Ewnt new wendoch getm aysemum

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 6 dny +2

    ድል ለአማራው ለፋኖ። ❤❤❤

  • @user-jc6rt9ec9i
    @user-jc6rt9ec9i Před 6 dny

    😂😂😂😂thanks

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před 5 dny

    ቤንጃ ሸሚዝህ ያበደ ነው ብሮዬ where can I buy it?

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt Před 6 dny

    Video eyatere new kechalek arzmlen😊

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta Před 5 dny

    Echi during adeg nat betseb yelatem

  • @user-yw1bc8gz7w
    @user-yw1bc8gz7w Před 6 dny

    ቤንጂ የምትለብሳቸው ሲያምሩ

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara Před 6 dny

    😂😂 ቀጥታ ከዘፈን? ጉድ እኮነው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 6 dny +4

    በእውነት ይስሩታል ወረድ በል አይ ልማት ሳይሆን እያፈናቀሉ መንጠቅ

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 Před 6 dny

    💚💚💛💛 ❤❤️🙏🏽

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1d Před 5 dny

    ኪኪኪኪኪኪኪ ውድቅ ውድቅ ውድቅ የሚለውን ዳንስ እኔ መልሼው ነበር ። ሲመቹ የሳቅ ምንጮች

  • @ElisabethKabtiymer
    @ElisabethKabtiymer Před 6 dny

    Arefe.tekemete.gemarewene.atenka

  • @user-sy4ww3cq7d
    @user-sy4ww3cq7d Před 6 dny

    Vedio atarzim lelaw arifnw

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Před 6 dny +1

    መዝሙሩና ዘፈኑ አይገናኙም ተው ግድ የለህም

  • @user-eh4ob2nr8t
    @user-eh4ob2nr8t Před 6 dny

    ፃሬ ልደቴ ነዉ❤❤❤ pin ቢደረግልኝ ደስ ይለኛል ❤❤❤😂😂😂

  • @freemelese9910
    @freemelese9910 Před 4 dny

    ከሰልጣን መውደቅ 5:45

  • @Crstina246
    @Crstina246 Před 6 dny

    ማማዬ ማማዬ እረ ነይ ማማዬ የሚለው መሰለኝ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 6 dny

    ወይኔ 😂😂😂😂😂😂ገደለቻት

  • @zeleyitbarek5724
    @zeleyitbarek5724 Před 6 dny

    To day my sister birthday

  • @mekuriawbelayneh9148
    @mekuriawbelayneh9148 Před 6 dny

    Yimecheot !!

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs Před dnem

    የዘፈን ግብዣው ነገር ደርሶብኛል😂😂😂

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před 6 dny +1

    BENJA stop assisting " chewa be mehon " ?! This is SM we can express our opinion & what we think is that's clear ?! Don't force askeing polyþ

  • @user-sg3fb7uq2d
    @user-sg3fb7uq2d Před 6 dny

    1gna teleyalke ena commecha alawekem

  • @Biruke-m2o
    @Biruke-m2o Před 6 dny

    Love and lust are two
    different things❤

  • @tesfayedemekemekuria4836

    ቤንጃ ምን ማለት ነው?ዬሚያሳዝነው ምንም ትምህርት ዬማይሰጥ ዬማያዝናና እንጨት እንጨት ዬሚል ጠረጴዛ ላይ ቆሞ መደነስ ምኑ ያዝናናል ያሳፍራል

  • @TigTig-be1ph
    @TigTig-be1ph Před 6 dny

    ቬጃ እኔ ሁሌ በትልቁ ነው ላክ የማርግ በቲቪ ማለቴ ነው መዝሙር ሲጠና ከመጻፍ ቅዱስ ነበር አውን አውን ከዘፈን ከሆርቶዶስ ቤት መስረቅ ሆነ ሥራ ቸው

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Před 5 dny

    ሲጀመር ሚስጥር ምንድነው ማንም እንዳይሰማው የምትፈልገው ነገር ነው አይደል ስለዚህ ከራስ ካለፈ ሚስጥር አይደደለም አንተ ያልቻልከውን ሌላው ይቻልልኝ አይባልም

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před 6 dny +1

    Ps Polite becouse we are no't stupide !! Have you go't it now 😉

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Před 6 dny

    I did🙄😂

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8s Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @aminahassen7831
    @aminahassen7831 Před 4 dny

    አርቲስቶች በፓለቲካ እና በሀይማኖት ውስጥ ሲገቡ ያስጠላል

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Před 5 dny

    ምን ልታዘዝ በጋሽ አያልቅበት ምክንያት ቆሟል

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 Před 6 dny

    ነጋ Overnight over night 😂😂😂 Beni men You make my day.I have a friend exactly look like him I can't wait to show him. ከላይ ያረካት ሙ-አንበሳዋ ታምራለች ከየት ነዉ የማገኛት👌👌👌

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 6 dny

    ብርሀኑ ነጋ ናቸው ወይስ ግቦት ሀያ 😂😂

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 6 dny

    Kkkkkkkkkkkk😂😂😂

  • @SamyaDemeke
    @SamyaDemeke Před 5 dny

    ስራ እየሰራ ነው ፕሮፌሰሩ

  • @MesertWalo
    @MesertWalo Před dnem

    ወይዘድሮ እማናየው የለ እማሰማው የለ 😂

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 6 dny

    😂😂😂😂😂😂ኑሮ

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Před 5 dny

    መንገድ ላይ የሚጨቀጭቀኝ ሰው ያስጠላኛል

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 6 dny

    Back ground looks like old 4 kilos towns 😮

  • @tobikudu5513
    @tobikudu5513 Před 6 dny

    Liebe Benjatube,
    ምታቕርበው ሕሉ ተመስጠን ነው ምናየው ስለ ምናስብልህ ሳይሆን ምታቕርበው ኣሪፍ እና ስርዓት ያለው ስለ ሆነነው
    ጥያክቀ ግን ኣለኝ ? ኤርትራዊ የሆነ የብስግሌት ተወዳዳሪ 2 ግዜ ኣንደኛ ሲወጣ 1 ግዜ ደሞ 3ኛ ሲወጣ በኣለም ታሪክ ሰራ ኣንድ ግዜ ሳታቀርቦው ደስ ኣላለኝም
    ኣማርኛየ ኣሪፍ ኣደለም ይቕርታ።

  • @EthioDailyNews-2024
    @EthioDailyNews-2024 Před 6 dny

    Deg aderege penteeee betammm neaw meyastelawww ortodox honeh betayewww

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Před 6 dny

    😂😂😂

  • @tiegistassefa128
    @tiegistassefa128 Před 6 dny

    አመስግናለው ዛሬ የኔ ልደት ነው

  • @emann7734
    @emann7734 Před 6 dny

    ምን ልታዘዝ ደስ እያለኝ የማየው ድራማ ነበር

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 Před 6 dny +3

    ኧረ በርትተው ይወያዩ ከዛ ቶሎ ፈንቅሉልን

  • @tigistdesalgn9170
    @tigistdesalgn9170 Před 6 dny

    Dear Benjamin, would you please not a joke with our spiritual song??? I am really disappointed 😞 because the value I have for your hard work didn't much. If you respect others we respect you too .please leave it for as .thank you brother.