ማሞ የሚያስታምሙት ሕመም፤ ''የሚያዋጣን መፀለይ ብቻ ነው'' ዐቢይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024

Komentáře • 440

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 Před 23 dny +117

    በዘመቻ ይህንን ቻናል በቅርቡ ወደ 1 Million ለማስገባት እንተባበር የምትሉ በላይክ ሀሳቤን ደግፋ!

    • @user-un7tt2px9e
      @user-un7tt2px9e Před 22 dny +3

      ያለ ዘመቻ ይገባል ይልቁንስ ወደ ሳተላይት t vእንዲያድግና ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ማነሳሳት ነው

    • @lukaseyob7602
      @lukaseyob7602 Před 22 dny

      🇪🇷👍🙏

  • @tensay610
    @tensay610 Před 23 dny +287

    ያያ ሰውን እምታደንቁ በላይክ ግለፁልኝ👍👍👍👍

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před 23 dny +12

      ምን ማድነቅ ብቻ ሀገሬ እያሳዘነችን እሱ ግን ሱስ ሆነብኝ😊

    • @haddisGebreyesus
      @haddisGebreyesus Před 23 dny +6

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Před 23 dny +4

      If you like Yayesew Support him by reading his book. Buy his book. It’s one of the best book.

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw Před 23 dny +1

      moche new yemwedew mariamn

    • @Nathnahom
      @Nathnahom Před 23 dny +1

      ሰሚ ያጣች አገር እየደቀቅች ነው :: ከእናት መቀነት እስከ አቸጋሪ... ለመበደር ነው ያ ለማስበድ ቢሆን ምን ያደርጉ እና ይሉ እንደሆነ የሚገርም ነው :: አሁን ዶላሩ ካገኘ ሌላ ውጊያ ለመክፈት እንጂ ምን ቁምነገር ሊሰሩ ኑረዋል? የመዥገሮች ስብስብ !

  • @festumgemariam9513
    @festumgemariam9513 Před 23 dny +56

    ቃላት የለኝም ለዚህ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤

    • @abck23
      @abck23 Před 23 dny

      Slow down… question everything!

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b Před 23 dny +39

    የአቢይ ውሾች መናፍቃን ኑ ስሙ ።

    • @FitsumBalcha-qh4bt
      @FitsumBalcha-qh4bt Před 23 dny +1

      ከአንተ በላይ መናፍቅ አለ

    • @uthman9979
      @uthman9979 Před 23 dny

      እናንተ ነበራቹ ቀንደኛ ውሾቹ የጏዳው። እስከ ፕሪቶሪያ

    • @tsegayeasefa7431
      @tsegayeasefa7431 Před 19 dny

      @uset-nv9su8lm9b አጋሜዉ ቁልቋል የደፈነዉ ጭንቅሊ የሚያወራውን ማን ይሰማል የምንሰማው መሬት ላይ ያለዉን ነዉ እሱም ብልፅግና ህወሃትን አራን አብልቶ እንደበተናት አዉራዉ አቦይ ስብሐት(ፍርሀት) የዝንጀሮ ጉድጓድ ስር ስዬምና ፀሀዬን የጥይት ክምር ስር ጌችን ያመነችዉን የአብይ እግር ስር አባይ ወልዱን በልመናስ ኬሻ ስር ወዘተ ብልፅግና እንዲህ እያለ ዶክተር አብይ እንዳሉት እንደ ብረት ጠንክሮአል ወንድሜ አንተነህ እንጂ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም የማላይ ዜና እየሰማህ የቆሞ ቀር ህወሃት ሽማግሌዎች መምጣት የምትጠባበቅ አይዞሽ ደፂ 😂😂😂😂 ለማንኛውም እነ ቆሞ ቀሮች የአለም የብልጽግናዉ ባቡር እንዳይደፈጥጣቹ ተንቀሳቀሱ የቁራ ጩኸት የት አያደርስም።

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez Před 23 dny +78

    ጠያቂ ትውልድ ለመፍጠር እየታገላቹ ነው ፎረሞች በርቱ 🎉🎉🎉

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před 23 dny +1

      dedeb hizb be youtube liqeyer lol😂

    • @eliasyemiru6520
      @eliasyemiru6520 Před 23 dny

      @@Syntifik100

    • @uthman9979
      @uthman9979 Před 23 dny

      ድሽታ ጊናን ስታሳድዱት ጊዜ ትዝ ኣለኝ። በጊዜ ኣመለጥኩ ከዛ ኣውሬ ኣህያ ህዝብ ዘረኛ ሙጀሌዎች።

    • @user-pv6hp9vs8h
      @user-pv6hp9vs8h Před 22 dny

      Melse zenaw leagender Economists.

  • @user-pm3vn2xk9x
    @user-pm3vn2xk9x Před 23 dny +42

    ያየስውን ላይክ አላደረኩትን ማንን ላደርግ ይመቺህ አባቴ እውነት እላቺሆለሁ ያየን ካላዳመኩኚ እንቅልፍ አይወስደኚም

  • @ZakzakEshe
    @ZakzakEshe Před 23 dny +59

    ዘገባህ ሁሉ በማስረጃና በመረጃ በማነፃፃር ስለሆነ አመሰግናለሁ የእውነት ትችላለህ

    • @aarontsegaye2261
      @aarontsegaye2261 Před 23 dny

      እኛም እኮ ድሮም ቢሆን ግድ ትግራዋይ ለምንስ አልሆንም ብለን አልጮህንመ

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 Před 23 dny +31

    በእውነት እንደ እናንተ ያለ ብርቅየ ሰው የት ይገኛል።

  • @YaredMulualem-qc5qr
    @YaredMulualem-qc5qr Před 23 dny +16

    ይህን ጋዜጠኛ ሳዳምጥ ሁሌም እደመማለሁ ግሩም❤ ያየሰው ሽመልስ ትንግርቴ👌💪

  • @meb153
    @meb153 Před 23 dny +27

    ☑️ The true voice of voiceless journalist i have ever seen in my life.👍

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 Před 23 dny +10

    ዘገባዎች ሁላ በማስረጃ እና በመረጃ ነው እናመሰግናለን ያዬ ምርጫችን ነህ 🙏

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 Před 23 dny +17

    የሚገርመኝ ያየሰውን የሚተች ሳይ ግርም ይለኛል🤔
    ሁሉም ነገር በማስረጃ ነው።
    ማስረጃ እያየ ማመን የሚከብደው ሰው ምን ይባላል🤔

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r Před 23 dny +33

    እንዲህ እያረግክ ራቁቱን አስቀርልን ይህንን የደናቁርት ስብስብ ብልፅግና ተብየ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ትላንት የተፈጠረ ጴንጤ ስለ ፀሎት አያስተምረውም ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

  • @abrahamhagos1161
    @abrahamhagos1161 Před 23 dny +11

    ከዚህኛው 'ማሞ' የባህል ሃኪሙ ማሞ የተሻለ ህዝባቸውን አገልግለዋል: አስታመዋል!

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Před 23 dny +1

      ምን እና ምንን እያወዳደርክ ነዉ???

  • @befekedukessahilla2045
    @befekedukessahilla2045 Před 23 dny +16

    አቦ,,ይህ,ሰውየ,,ያየህ,ሰው,,ኑር,,ረጅም,ዕድሜ,,ከጤና,ጋር,,,ትንተናህ,,ጠግቦ,,ከመብላት,,ተጠምቶ,,ቀዝቃዛን,ውሀ,ጠጥቶ,,ከመርካት,,አይተናነስም,,

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Před 21 dnem +1

    ያዬ የእኔ ጀግና ። አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ።ፈጣሪ የእውነት አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ።❤❤❤

  • @davmisgan
    @davmisgan Před 23 dny +15

    እዉነተኛ ጋዜጠኛ
    ሱስ ሁኖብኚ ሁሌም አያለሁ እናመሠግናለን

    • @0ahh858
      @0ahh858 Před 23 dny

      አትመፃደቁ አማራጠል ነው ያየሰው ሽመልሽ

  • @WorkinehDamte
    @WorkinehDamte Před 23 dny +6

    የኔ ጌታ ሱስ ሆንክብኝ ምን አይነት ተሰጥኦ ነው ያለህ ❤❤❤

  • @fessehagebremeskel
    @fessehagebremeskel Před 23 dny +14

    ያየሰውን፣እማ፣ምን፣ብዬ፣እንደምንገልጸው፣አቅም፣የለኝም።

  • @user-wv4hw3zx9l
    @user-wv4hw3zx9l Před 23 dny +6

    መንጋ ወገኔ በደንብ አዳምጥ ተማር አስታውስ አሰላስል አሰላለፍ እወቅ ይህ ዜና ሳይሆን ትምህርት ነው

  • @2163quarter
    @2163quarter Před 23 dny +6

    ተባረክ ምርጥ አቀራረብ ነው ሁሉም ዜናዎችህ በርታ።

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 23 dny +10

    እድሜና ጤና ለነያየ ሰው

  • @miraftesma0012
    @miraftesma0012 Před 23 dny +10

    ግሩም ጥንቅር እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🥰

  • @mulukengirma71
    @mulukengirma71 Před 23 dny +11

    የሚገርም ትንታኔ 👏👏👏

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Před 23 dny +2

    ያየሰው ለሙያው የቆመ ስብዕና የተላበሰ ብርቅዬ ሰው❤❤❤❤❤

  • @semhalkaliezera
    @semhalkaliezera Před 22 dny +1

    እውነተኛ ተንታኝ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሞች ነብሱን ይማረውና መለስን የሚተካ መሪ መቼም አይገኘም የአለም መሪዎች የመሰከሩለት ነበር ያየስው አድናቂህ ነኝ ❤🎉😮😮

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 Před 23 dny +9

    እማይጠገበው ዘገባ .እንደ ሁልግዜው እጅግ እናመስግናለን

  • @kiyuyene8635
    @kiyuyene8635 Před 23 dny +4

    የኢትዮጵያንን ግንዛቤ በሚገባ የምትገነቡ ለተበደሉ ለተገፉት ድምፅ አትዮ ፎረም ❤❤❤

  • @halidbezu7531
    @halidbezu7531 Před 23 dny +2

    ያየሰው ጀግናችን የኢትዮጰያኖች አንደበት ነህ ..አንተን ማዳመጥ የሚባክን ጊዜ የለንም::ርጅም አድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥ

  • @yemanetadesse2255
    @yemanetadesse2255 Před 23 dny +8

    ❤❤❤ meles z. Yene yedha asabi...ohhh yene abat❤❤uffff

  • @TaddeleGidey
    @TaddeleGidey Před 23 dny +9

    እናተባትኖሩ የነኢቲቪዋልታፋና መጨዋቻ እንሆንነበር እናመስግናለን።

  • @AdugnaNagomsa
    @AdugnaNagomsa Před 23 dny +6

    Yayesawu Yeshimalis Lij 👍

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před 23 dny +8

    ያየሰው ሽመልስ ማርያምን የሰው ልክ ነህ፡፡based on fact + realityn yizeh ነው የምትተነትነው..አቦ 1000 አመት ለወላድ መካኗ ኢትዮጵያ ኑርላት፡፡ልጆቿ ብዙዎች ተምረው ካድሬ አገልጋይ + ቀፎ mind ናቸው....ante gn special neh...continue...mnm ሁን እውነተኛ ስለሆንክ እንወድሀለን በርታ

  • @twdrskss
    @twdrskss Před 23 dny +8

    በርቱልን🙏🏽

  • @vivaet19
    @vivaet19 Před 23 dny +8

    ያዬ ምርጥ ሰው ይመችህ።

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 Před 23 dny +10

    የኔ ምርጫ

  • @ASHU_SEATTLE
    @ASHU_SEATTLE Před 23 dny +2

    Wow, journalism at a different level! You are on another level. I listen to every word.👏👏👏

  • @solomonamare1071
    @solomonamare1071 Před 22 dny +1

    Great media and perfect analist with evidence. Thank you. From Mekelle

  • @blackorbit8481
    @blackorbit8481 Před 23 dny +7

    ትችላለህ ትንታኔ በርታ !!!!!

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Před 23 dny +1

    የህዝብ ልጅ ያየሰው እድሜና ጤን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ❤❤❤❤🎉

  • @brookben6767
    @brookben6767 Před 23 dny +1

    Am so proud of this channel !! Top class info !!

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 23 dny +7

    Selam selam selam my family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤

  • @kahsuhaile435
    @kahsuhaile435 Před 23 dny +1

    You are Amazing as always❤

  • @AdmasAdmas-xn7iz
    @AdmasAdmas-xn7iz Před 23 dny +2

    Shimels yayesew shi amet melsew kelsew melkam twld zer hareg wqr snelbona ❤❤🎉

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 Před 23 dny +2

    ዛሬ ትንተናህን በጣም ነው የወደድኩልህ፡፡

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před 23 dny

    ብልጽግና ማለት ማሰብ ያቆሙ ሰዎች ማህበር ነው:: ያየሰው ሽመልስ ይህንን ምርጥ ትንታኔ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @user-sf9ej9mj6w
    @user-sf9ej9mj6w Před 23 dny +2

    Best Ecomonic and political explanation for the puppets!! God Bless you!🙏🙏🙏

  • @KoremadeyiBogal
    @KoremadeyiBogal Před 23 dny

    Egziabher Tenawn Yiseteh❤❤❤

  • @musefaawol8038
    @musefaawol8038 Před 22 dny +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ጀዝቦዋል፣ምንም ቢነገረው አይነቃም።

  • @derebeyimam9750
    @derebeyimam9750 Před 23 dny

    As usual, it's a mind blowing analysis. Cheers, I can't help it not to appreciate it. Cheers

  • @abelbelete8003
    @abelbelete8003 Před 23 dny

    after visiting of Mr. Mamo Mihretu with his mercy Mihretu, the Ethiopian economy goes down, what a wonderful explanation guys.

  • @TesfayeAdem-dh1bf
    @TesfayeAdem-dh1bf Před 23 dny +1

    ያየሰው አደቀሃለሁ፣ ግን በወያኔ ዘመን ተጀምሮ ቆሞ ስለቀረው "ሰለ የ ያዩ"ማዳበሪያ ፋበሪካ እድታጣራና በአንድ ዘገባህ እድትጠቅሰው እፈልጋሐሁ፣ምክንያቱም እኔን በጣም ስለሚቆጨኝ ነው፣ 😭😭😭😭😭☦️☪️☦️☪️☦️☪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📚📚📚📚

  • @MikeS.-uq2tx
    @MikeS.-uq2tx Před 23 dny +3

    I am grateful that we have at least -> Ethio Forum!

  • @wondsen6519
    @wondsen6519 Před 23 dny +2

    ያያ የሰዉ ብርቅየ የኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኛ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abebe795
    @abebe795 Před 23 dny

    So true 👍 thank you!

  • @YA2O23
    @YA2O23 Před 23 dny +1

    My God, Yaye 🦁

  • @butatube4815
    @butatube4815 Před 23 dny

    THIS COMMENT IS FOR YONG GENERATION OF ETHIOPIA NOT ALL JOURNALISTS THE SAME THIS NEWS MEDIA OUTLET IS THE SAME ETHIOFOURM IS THE SCALE OF ETHIOPIAN JOURNALISM AT THIS TIME I AM PROUD TO BE THE SUBSCRIBER OF THIS MEDIA

  • @user-pp9tv7gw1j
    @user-pp9tv7gw1j Před 23 dny +2

    ዜናውን ስናዳምጥ ላይክ እያደረግን ፍቅራችንን እየገለፅን እናበረታቸው ኢትዮ ፎረም ምርጦች

  • @brhanetewold9843
    @brhanetewold9843 Před 23 dny

    Thank you yayesew

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 Před 23 dny +9

    Melse Zenawe must be laughing from haven & saying "how do you like me now?" 😎

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 Před 23 dny

      No body like him are you kidding

    • @mekdeshagos5888
      @mekdeshagos5888 Před 23 dny +3

      @@yeshiyerege9954 We like him!!! That all it matters.

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Před 23 dny

      እሱ በጣደን እሳት እየተለበለብን ምን እያልከን ነው አሱማ ያለው እርግጠኛ ነኝ ገሐነም ነው።

    • @mekdeshagos5888
      @mekdeshagos5888 Před 23 dny

      @@user-sn5wv2qw1b Ignorant, empty mind comes up with that reasoning.

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Před 23 dny

      @@mekdeshagos5888 ጅል

  • @Justworkhard-iu4ry
    @Justworkhard-iu4ry Před 23 dny +2

    Ethiopia used to be a powerful country in East Africa in terms of military, economy, and diplomacy. Now, it has ceded its position to Kenya.

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Před 23 dny +2

    ዳጉ ሰሞነኛ ቀይባህር ወድጄ ነበረ የምሰማቸው ጭራሽ አሁን ብሶብሀል አንድ ቀን እጠብቃለሁ ኢትዮጽያን እንደምታገለግል ያዬ በርታ

  • @ethiopia64
    @ethiopia64 Před 23 dny +2

    አንድ ለናቱ ያዬ

  • @EeEe-jw2rf
    @EeEe-jw2rf Před 23 dny

    ❤❤❤❤ያየየ እናመሰግናለን

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před 23 dny +1

    victory for Fanno, ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Před 23 dny +1

    ያየሰው ሽመልስ 💛❤️💙💙

  • @Tigawblack
    @Tigawblack Před 23 dny +3

    The best ያየ🗣

  • @abufasil9836
    @abufasil9836 Před 23 dny

    ማሞ እስመላዓለም ምሕረቱ

  • @BertukaBe
    @BertukaBe Před 23 dny +1

    ያየ ሰዉ ስወድህ❤❤❤

  • @user-qj5sb9cy4f
    @user-qj5sb9cy4f Před 23 dny +1

    ያየሰው ሽመልስ አንደበተ ጥዑም ትለያለህ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታልን

  • @user-nk7wt9kg1l
    @user-nk7wt9kg1l Před 23 dny +5

    1,000,000 subscribers inadiris ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kewawegerihomu-di2ty
    @kewawegerihomu-di2ty Před 23 dny

    ተባረክ

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j Před 23 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tewoldetesfaye6665
    @tewoldetesfaye6665 Před 22 dny +1

    ያየ ጀግና

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Před 23 dny +1

    ውይ ሀገሬ እግዚአብሔር አምላክሽ ይድረስልሽ 😢😢😢

  • @AliuAhmed-fp1oh
    @AliuAhmed-fp1oh Před 23 dny +1

    ጀግናና አዋቂ ጋዜጠኛ❤ያየሰው ሽመልሽ i proud you!!

  • @teklaykahsay2151
    @teklaykahsay2151 Před 22 dny +1

    ይህንን ሚድያ በማድመጤ የምትጠፋብኝ ቁራሽ ደቂቃ የለችም።

  • @SHISHPOULET-j4g
    @SHISHPOULET-j4g Před 23 dny

    Amazing description 👌

  • @Ahmedd-br4ht
    @Ahmedd-br4ht Před 23 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolPayGeneralTrading
    @SolPayGeneralTrading Před 23 dny

    Yaye ምርጥ ሰው ጀግና ነህ

  • @negussietewoldemedhin3708

    Outstanding analysis! Thanks ethio forum!

  • @firewgetachew
    @firewgetachew Před 23 dny +1

    Amazing journalist

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 Před 22 dny

    ያየን ማድነቅ ብቻ ሳይሆን እጅግ በጣም ነው የምወደው ።ድንቅ አነፍናፊ ጋዜጠኛ ነው።

  • @user-lg8wn6ci2u
    @user-lg8wn6ci2u Před 23 dny

    Abiye denaya adalam

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Před 23 dny +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @rtek5867
    @rtek5867 Před 23 dny +1

    Tebareku

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před 23 dny +4

    Mano like his name is a real Mamo Kilo, who sells his country for his benefit! More than Banda!

  • @Bogale-gb3iy
    @Bogale-gb3iy Před 23 dny

    Yimechih ❤❤❤❤

  • @albehidseidalbehid1143

    No words to express your ability

  • @nesrohazard7632
    @nesrohazard7632 Před 23 dny +1

    ማሞ በድህረ ምረቃ ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ የተማረው አሁን ካለው ስራው ጋ የተያያዘ ነው፡፡

  • @getanehshimeket2988
    @getanehshimeket2988 Před 23 dny +1

    ትችላለህ ያዬ በርታ🙏🙏🙏

  • @abrehetbeyenewoldu2869
    @abrehetbeyenewoldu2869 Před 23 dny +1

    👍👍👍🌼🌻🌻

  • @WendmagegnWolde
    @WendmagegnWolde Před 23 dny

    እናመሰግናለን ያያ

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l Před 23 dny +1

    ይህ ሰው ሀገራችንን ለማመሠቃቀል የመጣ ብቻ ሳይሆን እኔ ብቻ ነኝ የማውቀው እያለ የህዝብ ቁጥር በሞት እንዲቀንስ ቃል ገብቶ የመጣ ነው፡እባካችሁ እንንቃበትና እናውድመው።

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc Před 23 dny +1

    አንተንሠውየ የማላይበት ቀን ናፈቀኝኝኝኝ

  • @user-ip4yq8ji8m
    @user-ip4yq8ji8m Před 23 dny +1

    Great journalister ❤

  • @HailuAyele-l8x
    @HailuAyele-l8x Před 23 dny +1

    በእውነት በጫካ ሆነው ትግሉን እንደሚያንቀሳቀሱት አማራ ፋኖ ታጋዯች በበለጠ የመንግስትን ድብቅ ሴራና ሃሰት በማጋለጥ በማስረጃ እያጣቀሰ በመቅረብ ለእውነተኛው ኢትዮጵያዊ ያቀረብክበት መንገድ ደሰ በሚል ሁኔታ በማቅረብህ በግሌ ላመሰግንህ እዎዳለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    አንደበተ ርትዑ ወንድማችን ነህ

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 Před 21 dnem

      Really, didn't you be late because you are the one who paved the way for Abiy to be fascist

  • @user-ed6dz7en9k
    @user-ed6dz7en9k Před 23 dny +1

    ''social development is essential for economic
    development and that social development cannot be brought about by market mechanisms alone.'' the African Development: the Dead End the New Begining by Meles Zenawi

  • @FeyAb-nq9tu
    @FeyAb-nq9tu Před 23 dny

    ያየሰው በሳተላይት tv እንጠብቃለን ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketmoges5941
    @bereketmoges5941 Před 23 dny +1

    👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿