በአለም ከሚታወቀው ከዘህ ሽቶ በስተጀርባ ጉድ ያስባለ አስገራሚ ነገር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • Zábava

Komentáře • 125

  • @Moad_Mood
    @Moad_Mood Před 8 dny +95

    ልደቴ ነው ዛሬ HBD እያላቹህ Like አርጉልኝ ደስ እንዲለኝ 🥰👍🙏

  • @Beemenet
    @Beemenet Před 8 dny +34

    ሳስበው ስው ብቸኛ ሲሆን ነው ጎበዝ መሆን የሚችል አብዛኛው ተፅኖ ፈጣሪወች መነሻቸው ወይ ጎዳ ነው ወይ ማደጎ ቤት ነው የሚገርም ነው

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 Před 8 dny +5

      ማንም ስለሌላቸው እራሳቸውን በደንብ ስለሚያዳምጡ ይመስለኛል

    • @weyni24
      @weyni24 Před 8 dny +4

      ትክክል እኔ ቤተሰብን መሸከም የከበደኝ

    • @Beemenet
      @Beemenet Před 8 dny

      @@weyni24 እኔ እራሱ ደከመኝ

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Před 8 dny +89

    ቸገር እማያስፈጠርዉ ነግር የለም፣ አቤላ 1M መግባቱ እንድኔ ያስደስታቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 Před 8 dny +17

    እንዳንተ ጀግና መሆን እፈልጋለሁ አቤሎ 💪💪
    አለምን እየዞረ እዉነቱን የምያሳዉቀን ወንድማችን ❤❤❤

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj Před 8 dny +14

    በነገራችን ላይ ይሄን ሽቶ ከመአዛው ከከለሩ ጀምሮ ሁሉ ነገሩ ለኔ ቅርብ ስለሆነ በጣም ነው የምወደው 🤤🥰
    1 ሚሊዮን ስለገባህ በጣም ደስ ብሎኛል አቤላ.... ይሄ ሁለተኛው ደረጃህ ነው
    ወደፊት ያንተን ብራን እንጠብቅ አቤላ??

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 8 dny +16

    አቤል ምርጥ ሰው ይህን የመሰለ ታሪክ ስላካፈልከን እናመሰግናለን።

  • @techsador
    @techsador Před 8 dny +19

    የማጃመሪያ ኮማች ነኝ ደመሩኝ ጀማሪነኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 8 dny +4

    ደስ የሚል አተራረክ ቀጥልበት👌👌👌👌

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 8 dny +3

    እንኳን ደህና መጣም አቤላ ወንድማችን🙏💞ደስ የሚል ታሪክ🤗

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před 8 dny +1

    WAWE!BETAME DENEKE TARIK NEWENA:AWONE HULUNEM MERETOCEWANE KE SCETU ESKE KUSAKUSOCU HULUNEME ADENEKACEWALEHU :GOBEZE GEGENACENE ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 8 dny +3

    እንኳን ደስ አለህ አቤላ ፩ M ❤. ከዚህም በላይ ከፍ በል የካቶሊክ ሴቶች አለባበስ ስወድላችው ❤

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn Před 8 dny

    نستفيد منك كثير جزاك الله خيرا ❤❤❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 7 dny +1

    I am glad to know about my favorite perfume owner :what a wonderful story thank you

  • @user-kl1cy7ik1d
    @user-kl1cy7ik1d Před 5 dny +1

    አመሰግናለሁ አቤል ሰለምቀባውና ሰለምወደው ሸቶ ተረዳሁ ኦ

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 Před 3 dny

    Woooow Endet Asednaqiy Set Nate thanks 👍

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Před 6 dny +1

    My favorite blue channel

  • @ras.serix223
    @ras.serix223 Před 8 dny +2

    1M congratulations 🎉🎉🎉

  • @azebg7176
    @azebg7176 Před 5 dny

    እናመሰግናለን

  • @hananega5227
    @hananega5227 Před 5 dny +1

    My favorite perfume! Thank you coco channel may God rest your soul in peace.

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před dnem +1

    ይሄ ሸቶ የሆነ በጣም ደሰ የሚል ሸታ አለው ደማቅ አደለም የሆነ የእንጨት ፍቅፋቂ አይነት ሆኖ ደሰ የሚል

  • @Befike_React
    @Befike_React Před 8 dny +3

    ሰዎች አበረታቱኝ❤❤❤

  • @biniyammengiste7413
    @biniyammengiste7413 Před 8 dny

    You are the best.

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 8 dny +3

    welcome አቤላ

  • @Tile20
    @Tile20 Před 8 dny

    👌❤❤❤

  • @Almiab
    @Almiab Před 8 dny

    1 m congera abela

  • @kingwe37
    @kingwe37 Před 6 dny

    You are best 👌

  • @naodtube2
    @naodtube2 Před 7 dny +1

    happy birthday my favorite CZcamsr Abel from your best subscriber Abenezer(naodtube)🙏

  • @user-bn7pw3oc3l
    @user-bn7pw3oc3l Před 7 dny +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @AbdulmalikTuraa
    @AbdulmalikTuraa Před 8 dny

    👏👏👏👏💫

  • @AlemEshet-yc5wi
    @AlemEshet-yc5wi Před 7 dny

    Congra 1million

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @maps-dc5uo
    @maps-dc5uo Před 8 dny +2

    1m congra abela🥰

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před dnem

    የፊልሙን አርዕሰት ንገረን አቤል

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego Před 8 dny +2

    ወደ አንድ ቢሊዮን

    • @user-iv8zc3xz5t
      @user-iv8zc3xz5t Před 6 dny

      @@HonelignLebego ቢሊዮን እና ሚሊዮን አትለይም😂😂

  • @Dere_Orthodox123
    @Dere_Orthodox123 Před 7 dny

    First for all congratulations 1million ❤❤❤❤❤

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f Před 2 dny

    አቤል🎉🎉🎉

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez Před dnem

    ቆንጆ ብራድ ናቸው ነው በተለይ ሸቶዎቹ 🎉

  • @user-cn1gp7ss2o
    @user-cn1gp7ss2o Před 5 dny

    wow 1m nice🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 Před 7 dny

    Congratulation for your 1m subscriber

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v Před 8 dny

    እንኳን ደስ አለህ አብላ 1M 😍😍😍

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 8 dny +1

    👍👍👍👍👍1M👍👍👍

  • @HawaHussein-zh8yg
    @HawaHussein-zh8yg Před 8 dny +8

    እኔም ሀብታም መሆን እመኛለሁ. ግን ያረብ ሀገር ግርድና. ሀብት አያስገኝም 😢 እስኪ. ብር አዋጡልኝና. ሀብታም ልሁን ፎቅ ይኑረኝ ያው ልመና ፋሽን ነው ብየነው😂😅

    • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
      @user-lx5iv8ji2tHomeboy Před 8 dny

      ❤🎉

    • @raheltesfasion
      @raheltesfasion Před 8 dny +1

      Habte Tena becha nw nothing Else Habibti.

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 Před 8 dny +4

      ክክክ እውነትሽ ነው የኢትዮጵይ ሰው ከመስራት መለመን መርጦል

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr Před 2 hodinami

      @@HawaHussein-zh8yg ያው ይመስልሻል እንጂ ያልተለፍበት ምንአልባት ሎተሪ ከሆነ እድል ነው ደስ ይላል ግን በተረፈ ኮንፈርት አይሰጥም ስሪ ጤና ብቻ ይኑርሽ

  • @b21e19
    @b21e19 Před 8 dny +1

    በጣም ይገርማል
    ሽቶው አሁንም ብራንድ ነዉ
    ምርጥ ሽቶ ነዉ
    የሰው ልጅ ግን ብዙ ድብቅ ሚስጥሮች አሉት
    .....

  • @NegoDhab
    @NegoDhab Před 8 dny

    ሽልማቱ በ1000000 🎉🎉🎉Ablllllll

  • @hayathaya281
    @hayathaya281 Před 8 dny +2

    የም ገርም ታሪክ ነው አነ ግን ስቶው አለኝ ግን ከ ሺቶው ጃርባ ያለዉን ታሪክ አላክም ነበር

  • @demaktarik11
    @demaktarik11 Před 8 dny +1

    አቤላ ኮንግራ 1M ለትንሽ ቀደምከኝ ትንሽ ነበር የቀረኝ 1M

  • @melenatechane8299
    @melenatechane8299 Před 4 dny

    Wow

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 Před 8 dny +3

    ልጂ ቢኖራት ጥሩ ነበር 😊

    • @habjoo3664
      @habjoo3664 Před 8 dny +2

      ልጇ ወንድ ከሆነ ልታገብ አስበሽ ነዉ አደል?❤😂❤

    • @eyoabmedia1
      @eyoabmedia1 Před 7 dny

      @@habjoo3664 መሰለብኝ አ kkk

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 Před 5 dny

      @@habjoo3664 በሳቅ😂

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Před 8 dny

    ጀግና ሴት🎉👌

  • @Link-rb6be
    @Link-rb6be Před 8 dny +1

    🎉🎉🎉1𝕞

  • @user-nr8gy2iw2t
    @user-nr8gy2iw2t Před 8 dny

    Gobz set nech
    hyewet wedet endmiwsdeh wedet endmimls atawkem
    Betam enamesgnalen Abelo

  • @DagmawitFhantahun
    @DagmawitFhantahun Před 8 dny +1

    abal ebak sel ahamd mansarah vido seraln pless😢😢😢

  • @Memar985
    @Memar985 Před 7 dny

    እድል መጣ ተጠቀምኩበት 😮❤👏

  • @fasileyayuethiopiandj

    አቤላ መልካም ልደት ሀምሌ 1🍰🤞

  • @AwolMohamedAwolWollommm

    ح

  • @Afro24Media-pr7gf
    @Afro24Media-pr7gf Před 3 dny

    አቤላ , ህልሜን ስለኖርከው ደስ ይለኛል

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 Před 8 dny +2

    ምን ጉድ ሺቶ ነው ብየ እየጠብቅኩ የሺቶ ነገር ምንም አልተነገረም ቢባል ይሻላል ሺቶ የለ በስተጀርባ የለ ይህ መደብ እንተዋወቅ ወይ ልናስተዋወውቃቹ ቢባል ጥሩ ነበር እናመሰግናለን

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f Před 2 dny

    እኔም ስወደው ለካ የሷ ነው ተባርክ

  • @kingwe37
    @kingwe37 Před 6 dny

    Leza new CZcams setgemer yemketalh yehwe sete amet adenkhe nege king at atlanta

  • @kingwe37
    @kingwe37 Před 6 dny +1

    ምትገርም ነኸ ኰ እኔ ሰንት አመት እየተጠቀኩት አላቀውም ነበር ታሪኩን you are best like paparazzi 😅

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 7 dny

    ጎበዝ ናት ግን ልጅ የላትም ይሆን

  • @cbc-tube
    @cbc-tube Před 8 dny

    wow abel i am happey to get 1Msubscribe keep it up

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 Před 8 dny

    አሁን ማን እደያዘዉ አልነገርከንም አቤል

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 Před dnem

    ሀብቷን ለማን አስተላለፈች አቤሎ??

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 8 dny

    የሚገርም ነው ግን ልጂ ቢኖራት ብዬ ተመኘሁ ታሪኩ ላይ እንደሰማሁት የላትም

  • @MelatMela
    @MelatMela Před 8 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሽቶ መነሻው ከ ገነት ነው አሁን አሁን ግን የሰው ልጅ ክፋት ስለበዛ የተለያየ ነገር እያደረጉ በረዙት ብቻ አንተ ስለ መረጃዎች እናመሰግናለን አቤላ🙏

  • @Dere_Orthodox123
    @Dere_Orthodox123 Před 7 dny

    Lemidnaw gin 1million bewal private or copy written new wahis mindanaw

  • @Zelda2323
    @Zelda2323 Před 4 dny

    Eski add arigugn eski

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal Před 8 dny +2

    እንዳ ሠው ሀብታም እሆናለሁ ብዬ ብዙ ግዜ ለፊቼለሁ ግን አልፊ አለኝ .....በመጫረሻም ስዳት መጣሁ ከመጣሁ አሁን ስምንት ዓመት ሆኖልኛል እስካሁን ኤሄ ነው የምባል ነገር የለኝም ለምን ይሁን ግን😢😢😢😢

    • @Philippaelias
      @Philippaelias Před 8 dny

      Ayzoh

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 Před 8 dny

      እግዚአብሔር አንድቀን ይሆናል ብቻ እንዳትሰንፋ

    • @Eyutube19
      @Eyutube19 Před 7 dny +1

      ውዴ በመጀመሪያ የሰው ልጅ እሚመኘውን ምኞት ተመኝ ለሃብት የምትለፊ ለመክበር የምጥሪ ስለሆነ ብቻ ምንም ነገር አይቀየርም ነገር ግን ከበላሽ ሆድሽ ካልተራበ ጤናሽ ካልታወከ ልብስሽ ካልተረዘ ፈጣሪሽን አመስግኚ ያኔ ፈጣሪ ይጨምርልሻል👏

    • @ethiosaorthotewahedo
      @ethiosaorthotewahedo Před 4 dny

      @@Iyesusyadinal እንዴት መቀየር እንዳለብሽ የሚመክሩሽን መጽሃፍት እና የዩቱውብ ቪዲዮዎች እዪ

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 Před 8 dny

    ካቶሊኮችም ይዘፍናሉ እንደ?🥺በጌታ ስም

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 Před 8 dny +1

    በልጅነት ገዳም የገባችበት ምክንያት?

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Před 5 dny

    በማደጎ አድጋ እንዴት ነዉ የአገር ባለዕዳ የምትሆነዉ፣ ማለት በፍቅርና በቤተሰብ እንክብካቤ ያላደገ ሰዉ ከጠላት ጋር ቢያብር አይገርመኝም

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 6 dny

    ሳቶልድ ነዉ የሞተችዉ😮

  • @user-zr7fm4pu8u
    @user-zr7fm4pu8u Před 6 dny

    በትዳር ባዝናለች የመጀመሪያዋ ሴት እምባ ነው 😊

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 Před 8 dny

    የትዳር ጉዳይ እንዴት ነበር ስንት ልጆች ወለች ? "ሳርቶ ካብ ሓያኺት ፈትሊ መልክዓ ተጠቂማ ሃብቲማ " በመልክዋ ተጠቅማ ሀብታሞች እየጠበሰች ሀብታም ሆነች ለሀብት ስትል ሀገርዋ ካደች , , ,

  • @michaelkassa67
    @michaelkassa67 Před 8 dny +5

    ልጅ ግድ አይደለም። ህይወት የለልጅም እጅግ በበለጠ የሚጥም ነው።

  • @habjoo3664
    @habjoo3664 Před 8 dny

    አበላ አትቋጥር 1M ሲገባ Give away ይኖራል ብለህ በዛዉ ጠፋህኮ😂 ምን አስበህ ነዉ???

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před dnem

    አንተ ልጅ ግርም ነው የምትለኝ ከሸቶው በሰተጀርባ ጉድ አለ ምናምን ትላለህ በእግዛብሔር ጠንካራ እና ብቸኛዋ ሴት ብለህ አትፅፍም
    አድበርታይዝህ እና ያቀረብከው ፅሁፍ በጭራሸ አይገናኝም ግን ዩቱዮብ የሆነ ጫና የሚፈጥር ረዕሰ ካልፃፍክ ማን ያይልሀል በርታ ለማንኛውም😎

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 Před 8 dny

    ለመሆኑ ጋብቻ ስትፈጽም ልጅ አልወለደችም ?

  • @elizabethdegu7804
    @elizabethdegu7804 Před 8 dny +1

    Abel research about black people, Ethiopian,s Africans, abesha people you always preaching about white people but they do not care about you

  • @user-fj6xn1zd5i
    @user-fj6xn1zd5i Před 8 dny +1

    ይችማ ሸርሙጣ ናት😂