ሚስጠራዊውን ታቦት ለማየት ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ፈረንጆች የገጠማቸው ያዩት ነገር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 372

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před měsícem +15

    እነዚ ፈረንጆች ሁሌም ኢ/ያንና የኢ/ን ሀብት ንብረት መፈለግ መመኘት የዘላለም ስራቸው አደረጉት አምላክ ይያዝልን እምነታችንን ፅላቶቻችንንም ልዑል አይን እጃቸውን ይያዝልን!!!

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před měsícem +55

    አቤላ እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👍👍👍

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Před měsícem +62

    አንተ አቤል እምትባል ሰዉ ምን አይነት ሰዉ ነህ ምኑን ከምን አግኝተህ እንደምታቀርብ በእዉነቱ እጅግ በጣም ነዉ የምትገርመኝ
    ለሁሉ ነገር መመረጥ መታደል ከመክሊት ጋር መገናኘትን ያሻል አንተ ደግሞ ሁሉን የታደልክ መክሊትህን ከእግዚአብሔር የተሰጠህን የተጠቀምክበት ልዩ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ወላዲተ አምላክ አይለዩህ ከዚህ በላይ የምትሰራ ሁሉን እንደሰጠህ ጤና ከእድሜ ጋር ሳይለዉጥህ ያኑርህ ወንድሜ ሁሌ ላይክ ሼር እንዳረኩህ ነዉ በርታ ጀግናዬ ለኔ፩ኛ ነህ እግዚአብሔር ይከልልህ ከክፉ ይጠብቅህ ሰላምና ጤናህን እመኝልሀለዉ።

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před měsícem +10

    ሐገራችን ተቆጥሮ የማያልቅ የቅርስ ባለቤት ናት ወገኖቼ ኢትዮጵያን የምትመስል ሐገር ያለ አይመስለኝም ምናልባት የሰለጠኑትን ሐገራት ልትቆጥሩልኝ ትችላላቸሸው የኔ ሐገር ኢትዮጵያ ግን ከነሱ በጣም ትለያለች አቺ ደሞ ልትሉኝ ትችላላችው ሐገሬ ውብናት ውብ በህል ያላት ውቦች የሞሉባት ብዙ የማናቀው ያላየነው ተነግሮ የማያልቅ ቅርስና ህዝብ ባለቤት ናት ብዙዎች ሐገራቸውን ያውቃሉ ግን ለሐገራቸው ብዞም ደታየሌላቸው ናቸው ኢትዮጵያውያን ግን ከነዚ ሰዎች ይለያሉ ለሐገራቸው በጣም ፍቅር አላቸው ከዚበላይ ደስታ አለ ውድ የሐገሪ ልጆች ሐገራችውን ከጠላት መጠበቅ እደምታውቁ አቃለው ፈጣሪን ዛሬም የምለምነው የቀደመውን ያንን የጥቱን ፍቅር ዛሬም እዲሰጠን እለምናዋለው ፈጣሪ ሐገራችንንም ህዝቧንም ይባርክ ይጠብቅ

  • @tinsuboss
    @tinsuboss Před měsícem +31

    አቤላ እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @KalyaZegeye
    @KalyaZegeye Před měsícem +19

    ይሄን ቪዲዮ ሳይ ኩራት እየተሰማኝ ነው ያየሁት 🥰ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ጌታ 🙏🙏🙏

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx Před měsícem +55

    ❤እናመሰግናለን🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ኑሪ🙏❤

  • @meleka1842
    @meleka1842 Před měsícem +8

    እማማ ሀገሬ ሚስጥርሽ ብዙነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰላሙን ያምጣልን😢

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před měsícem +24

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ፅዬንን የሠጠን።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před měsícem

      ማ ሠጣችሁ ፂሆን አልነጋሢ የነዛ ከአለም ጋር ተባብራችሁ ከምድረ ገፅ ይጥፉ ያላችሀቸው የአክሡማዊያን ታሪክ ቅርሤ ሥጦታ ነውጂ የኢትዩፒያ አይደለም የአቢሢንያዊያን ይህ ነው ሀቁ የኛ ያልሆነ የኛ አንበል

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Před měsícem

      ​@@EyerusalemTaddeseአለ ባይባል ይሻል ነበር ህዝቡ በረሀብ በጦርነት በስደት እየተሰቃየ በድሮን እየተጨፈጨፈ ሀውዜን ህፃናት ወጣቱ ሳይቀር አለቀ ትርፉ ምንድነው ?አለ ባይሉ ይሻል ነበር

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +19

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እናመሱግንሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 Před měsícem +1

      ቀዳዳ😂😂😂 ከ ምንድን ነው የሚጠብቅህ, 😀 😇 እንደ እርዋንዳ ትጨፋጨፋለህ😂😂😂

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před měsícem

      @@ephraimtik920ስምህ ከመፅሐፍ ቅዱስ ስራህ ግን እርኩስ

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 Před měsícem

      @@saraamagreedavid6763
      መጽሐፍ ቅዱስ የ ምትለወ አንድ ውሸታም ነው!!!
      አሁንስ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ እየተሰራ ነው ወይ???😇😇😇😇😇😇😇

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic Před měsícem +9

    አቤል ጠንካራ ሰዉ ነህ።በርታ ወንድሜ!

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv Před měsícem +5

    ዋው የሚገር ግንዛቤ ነው ላልነቃ ባለቤት ማንቂያ ደውል ነው
    ይህ ምን አይነት ተአምር ነው የአባቶች ተግባቦተ ሚስጢር
    እኛም አቤላ ሀገራችንን ለመጠበቅ የአባቶች ተአማኝነት ይደርብን
    እናመሰግናለን።

    • @alemayehugulema1905
      @alemayehugulema1905 Před 25 dny

      ውሽት አይሰለቻችሁም ምንም ታቦት የለም ቢኖርማ ታሳዩት ነበር

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 Před měsícem +134

    የተዋህዶ እንቁ አቤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ዳግማዊ እሩሳሌምነች ሀገራችን ሰላም ያርግልን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +8

      በጣም ምርጥ ልጅ አቤሎ እግዛብሄር ይባርክክ አቦ የምታቀርበውን ሁሉ በጉጉት ነው የምጠብቀው ጎበዝ እምዬ ኦርቶዶክሰ ለዘላአለም ትኑርልን❤❤❤❤❤

    • @amethiopiaethiopia8098
      @amethiopiaethiopia8098 Před měsícem +3

      አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před měsícem

      አሜን

    • @Mimishoshumi
      @Mimishoshumi Před měsícem

      Amen amen amen 😢❤

    • @melesedesalegn
      @melesedesalegn Před měsícem +5

      የለም ታቦተ ጽዮን ውሸት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ።

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem Před měsícem +6

    አቤላ እናመሰግናለን ተባረክ ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም❤🎉

  • @ethiotick8778
    @ethiotick8778 Před měsícem +9

    ስለ ሁሉም እግዛቤር ይመስገን 🙏

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před měsícem +7

    በማርያም እኔን አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před měsícem +15

    ኢትዮጵያ የተባረከች ሀገር ናት የቃል ኪዳን ታቦተ ፅዬንን
    ደብቀው እዚህ ማድረሳቸው
    የተባረኩ ስለሁኑ ነው✝️🙏

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 Před měsícem +4

      አቤት ውሸት😂😂😂😂😂😂
      እድሜ ልክህን ከድህነት እረሃብ ጦርነት ያልተገለገል በምን መልኩ ነው ኢትዮጵያ የተቀደሰችው😂😂😂😂 የተረገመችው መባሉ ይመቻል😂😂😂😂

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před měsícem +1

      ​@ephraimtik920 አንተ ወይ አንቺ ከነዘር ማዘርህ ተረግመሐል ሻል ኢትዮጵያ የተባረከች ሀገር ነች👍

    • @senaitzewde2336
      @senaitzewde2336 Před měsícem +1

      አቤል መታደል ነው አውነትን ስለምታሳየን አግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Před měsícem

      @@ephraimtik920 እናተ የተረገማችሁ የምድር ነቀርሳ በየት እደመጣችሁ ሳይታዎቅ እደ ዎረድሺን ተናችሁ ገብታችሁ አደ ኤቻይቪ ከበከላችሇት ጀምሮ ነው ችጋራም የሆነች እጂ አቢሲኒያ ኢትዮጲያ እየተባለች እምትጠራ የቃልኪዳን ምድር ናት አሁን ግን እናተ አቆሸሻችሇት እግዛብሔር ሀያል ነው እደ ጋዛ ህዝብ ማአት ያውርድባችሁና ከኢትዮጲያ ምድር ያጥፋችሁና ያኔ ተመልሳ ቅድስት ትሆናለቺ

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Před měsícem

      @@ephraimtik920 አተ የመግ አዳሪ ከሰባት አባት የተዎለድህ ማንነትህን ዘርህን እማታውቅ ዲቃላ አሁንም አስጠግታህ እምትኖር ኢትዮጲያ ደሀዋ አገር ናት ሀብታም አገር ካለህ ለቀህ እማተሄድ አተ የዘረ ለማይ የሴት አዳሪ የሸርሙጣ ልጂ ኢትዮጲያ በሱ ቆሻሻ አፍህ ችጋራም ተብላ አትጠራም እግዛብሔር እሱን የተናገርህበትን ልሳንህን ዘግቶህ ይደር አሜን አሜንአሜን ይዝጋህ

  • @BirtukandiroWagii
    @BirtukandiroWagii Před měsícem +20

    Tawhidoo koo ✝️✝️✝️💯🥰💖🥰

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před měsícem +7

    አቤላ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እምዬ ተዋህዶ የዘላለምቤቴ❤❤❤❤

  • @Habtam837
    @Habtam837 Před měsícem +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před měsícem +4

    እናመስግናል አቤልየ እግዜአብሄር ይመስገን ተዋህዶየ🙏😍👌

  • @birkuandualem6535
    @birkuandualem6535 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክልን አቤላዬ🙏🙏🙏

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Před měsícem +7

    I don't have any word to explain my feeling about your video Dear Abel.
    U are so blessed!!!!!!
    Am so proud of you my dear bro❤❤❤❤❤❤
    እመቤታችን ከክፊ ሁሉ ትጠብቅ ህ !!!

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 Před měsícem

      በልበ ወለዱ ተማረኽ😂😂😂😂😂 አይ ጂልነተሰ😂😂😂😂

  • @SolSols-gs7oo
    @SolSols-gs7oo Před měsícem +13

    ብዙ ጊዜ ለሚዲያ የበቁ ገደማት የጥቃት ሰለባ ሁኖዋል

  • @-fw2lp
    @-fw2lp Před měsícem +11

    አይ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ 😢😢😢እስኪ ይሁን አልፎ እንየው።

  • @ShathaAlanazi-dc8ld
    @ShathaAlanazi-dc8ld Před měsícem +4

    እናመሰግናለን አቤላ ❤❤❤❤❤

  • @abelwubshet
    @abelwubshet Před měsícem +5

    አሪፍ ታሪክ ነው

  • @tube-nk8mj
    @tube-nk8mj Před měsícem +5

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን😢❤❤

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx Před měsícem +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤

  • @asterbekele4414
    @asterbekele4414 Před měsícem +5

    እና መሰግናለን

  • @MeklitAkalu
    @MeklitAkalu Před měsícem +5

    አቤሎ ምርጥ ሠው ነኸእኮ
    ቀጥልበት

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před měsícem +5

    የሙሴ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እምዪ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 Před měsícem

      ሙሴን የት ታውቀዋላህ😂😂😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem

      መናፍቅ ውጪ ​@@ephraimtik920

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Před měsícem

      ደቆሮ ቢያን ባታነቢ አቤል ሚያነበውን ሰምተሺ መረዳት እኳን አልቻልሺም ድዙዝ ንፍጥ ጭቅላት​@@ephraimtik920

    • @Rosethvk
      @Rosethvk Před 5 dny

      @@ephraimtik920 get a job

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před měsícem +3

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢😢

  • @saronokpara5234
    @saronokpara5234 Před měsícem +4

    ❤❤❤❤abela huleza nw metasgrmegn tebark sent yemalawekew taric aswkeheyale ❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +9

    ኢትዮጵያዬ❤🙏

  • @user-kv9zp4xz5z
    @user-kv9zp4xz5z Před měsícem +6

    አቤሎ አደኛ

  • @Weletekidan-or7tq
    @Weletekidan-or7tq Před měsícem +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልን ❤❤🎉

  • @netsanetmitiku7700
    @netsanetmitiku7700 Před měsícem +9

    የአባቶቼ አምላክ መዳኒዓለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
    እንዲ ያለውን ነገር መስማት እንዴት ያለመልማል

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před měsícem

      የማን አባቶች በኢራን በቱርክ በዱባይ ድሮን የገደላችሀቸውን ነው ረሣችሁትዴ አባቶቻችሁን ኦዛ ፈልጉ ያ ቦታ የአክሡማዊ ቢቻ ነው ኦናንተን አይወክልም ረሣችሁትዴ ቃሉ የማያምኔ ከሚያምን ጋር ህብረት የለውም ይላል በአሥላም ድሮን የገደላችሀቸው የሠራችሁት ቅርሥ የኤርትራ ነው ያላችሁቴ ጎንደር ላዬ ኦልል ኦያላችሁ ይህኔ ነው የምንፈልገው ያላችሁቴ ረሣችሁቴ የናንተ አባቶች አይደለም ታሪኩም የሞቱቴ ኦነዛ አክሡማዊጂ የገዳዩች አይደለም የናንተ ታሪክ ቅርሥ ቢሆኔ ኦሥላም ድሮን ገዳማቴ ሢደበደቤ ጮቤ ባረገጣችሁ ነበር ምድረ አሥመሣይ

  • @bamilakfekade
    @bamilakfekade Před měsícem +4

    ሰመአቱ እንዴት ቢወድህ ነው ወንድሜ የመቃብሩን ቦታ ያስረገጠህ በረከትህ ይደርብኝ ወንድሜ። እባክህን ወንድሜ ለሰመአቱ አሳስብልኝ እጅግ በፈተናውስጥ ነው ያለሁት ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 Před měsícem +3

    አንድ ልናገር በዚህ ዘመን አንተ ልጅ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ውድ ስጦታ ነህ።አንተን ማየት ተስፋ ያሰንቃል።

  • @user-rv9hd5zy1w
    @user-rv9hd5zy1w Před měsícem +1

    ተባረክ አቤላ ታሪካችንን እንድናቅ ስላደረከን ለታሪካችን ባዳ ነበርን

  • @Yonaskkk-by8so
    @Yonaskkk-by8so Před měsícem +7

    አቤላን የሚወድ እስኪ

  • @user-ez7rf6lk3j
    @user-ez7rf6lk3j Před měsícem +3

    Tewayido eko leyu ewnetegna emnet new shiamet tenurelin❤❤

  • @selamkassahun7888
    @selamkassahun7888 Před měsícem +2

    እግዚብሔር የተመሠገነ ይሁን ❤❤❤

  • @manderasbiyadegelegn
    @manderasbiyadegelegn Před měsícem +5

    አቤላ ስለ ግርሀም ሀንኮክ the sin and the sine የሚለውን መፅሐፍ በዚህ ርዕስ ስር መነሳት ያለበት ጉዳይ ነው

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před měsícem +1

    እናመሰግናለን አቤላ

  • @EdilDaneil
    @EdilDaneil Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @user-sv5qr3nl7i
    @user-sv5qr3nl7i Před 23 dny

    አባቶች እና ገዳማቱን እግዚአብሔር ከመጠቃት ይጠብቃቸው🙏🥰 አንተን ደግሞ እግዚአብሔር ያክብርህ ጥሩ ስራ ነው!☺️

  • @yayeshutadesse3421
    @yayeshutadesse3421 Před měsícem +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ

  • @user-ke5kw5pg1e
    @user-ke5kw5pg1e Před měsícem +2

    Ok

  • @MebtuDejen
    @MebtuDejen Před měsícem +1

    ተባረክልኝ ምን ያህል እንደምወድህ

  • @user-zs8tq8qk5p
    @user-zs8tq8qk5p Před měsícem +1

    May God bless you!Thank UAbel !!!

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li Před 10 dny

    ፈታሪ አባታችን የሰላም ያድርግልን

  • @MegbaruGetanehe
    @MegbaruGetanehe Před měsícem +3

    አለም ምንም ያክል ጥበብ ቢኖራት ብትጠበብ በሰማይ በምድር ብትሽከረከር እግዚአብሔርን ካላመነች ዋጋ የላትም ክርስትናዬ ህይወቴ የዘላለም ቤቴ

  • @amareeyasie7458
    @amareeyasie7458 Před měsícem +5

    አቤላ እናመሰግናለን፣ግን ለመን ላልይበላ አትመጣም፣አለም ላይ የቀረህ ነገር ያለ አይመስለኝም፣ምክንያቱም ሁልጊዜ ስለምከታተልህ፣ ሁለት ጊዜ ብቻ ነው አንዱ ይምርሃነ ክርስቶስ አንዱ ን ደግሞ እዛው ላሊበላ ያውም ከ 10 ደቂቃ ያላነሰ ፕሮግራም ነው የሰራሃው ኤሄ በጣም ያሳፍራል። ላልይበላ ብቻ ከሁለት ሠአት ያላነሰ ፕሮግራም ያሰራሃል፣ ከ11 አብያተ ክርስትያን ውጭ ላስታ ውስጥ ከ 23 በላይ ጥንታዊ ገዳማት አሉ ትግራይ ውስጥም እንዲሁ። ላስታ ውስጥ እጅግ ድንቅ እና ተአምረኛ ቦታዎች አሉ እኔ እዛው አከባቢ ስለሆንኩ ብዙ መረጃወችን እና ቦታዎችን ላደርስህ እችላለሁ። እግዚአብሔር እድል ሰጥቶሃልና በብዙ ትባረክበታለህ እባክህ።

  • @53067
    @53067 Před měsícem +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @KasahunAh-n8b
    @KasahunAh-n8b Před 5 dny

    አቤል ከቅርስ እና ከቢሄራዊ ዘገባ ውጨ የብሄር ዘገባ አትግባ ትመቸኛለህ አንድ ኢትዮጵያ !!!!!!!

  • @CheruMelese
    @CheruMelese Před měsícem +1

    ቃለሕይወት ያሠማህ

  • @konjitTikuneh
    @konjitTikuneh Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤ኑርልን

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před měsícem +2

    ብዙ ነዋያት ቅርሶች ስለተሰረቅን ቅዱሳት መጽሐፍ ቶቻችን እዚህ አለ ብሎ ያለበትን ለመናገር ይከብዳቸዋል አባቶች

  • @etaguayelu9286
    @etaguayelu9286 Před měsícem +1

    እኔ እሚገርመኝ ድፍረታቸው 😮

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይተመሰገን ይሁን😢😢😢😢😢😢

  • @Ethio580
    @Ethio580 Před měsícem +1

    አቤላ ትለያለህ በርታልን🙏🙏🙏

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před 11 dny

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaregalAbel
    @YaregalAbel Před měsícem +1

    ተዋህዶን ክርስቶስ በደሙ ቢዛ ያዋሃዳት ስለሆነ ለዘላለም ትኑር 🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AfriRock-yc1rt
    @AfriRock-yc1rt Před měsícem +6

    Like አድርጌልሃለሁ 👍

  • @FikirFikir-dz2yp
    @FikirFikir-dz2yp Před 27 dny

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር

  • @TsegayeDarge-e3k
    @TsegayeDarge-e3k Před 26 dny

    annterash wdeza hideh video sera
    ❤❤

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 Před měsícem +1

    በአክሱም ጽዮን የሚገኘውን ጽላተ ሙሴ ወደ ላሊበላ እና ጎንደር የመሩት ሰዎች ቀና አመለካከት የሌላቸው ሁሉም የኛ የሆኑ ሰዎች ናቸው::

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 Před měsícem +2

    አንድ ነገር እንዲሆን የፈረንጅ እውቅና ማግኘት የለበትም:: መቀበል አለመቀበል የራሳቸው ችግር ነው:: ታዲያ አቶአቤል ደግሞ ይህንን የጂል አስተሳሰብ እንድንቀበልዎ ይጋጋጣሉ:: ሲጀመር ኢትዮጵያ የሚመጣው ሁሉ አዋቂ ይመስልሃል?

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n Před 2 dny

    قولو ☝️لاإله' إلاالله✅️ تفلحون

  • @HenokTadele-he7od
    @HenokTadele-he7od Před měsícem +2

    ሁለተኛ ነኝ ❤❤❤

  • @growwithnatnael
    @growwithnatnael Před měsícem +1

    keep it bro i like it

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před měsícem

    Kale eywetn yasemaln wedimachin edime tena ysitln ❤️♥️❤️❤️♥️♥️🙏🏻

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 10 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረግኸኝ❤❤❤❤

  • @user-cq5or4if4c
    @user-cq5or4if4c Před měsícem +1

    abelaaaa❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤል ወንድማችን ይች ሚስጥራዊ ሀገር የቃል ኪዳን ታቦት የታደለች አሁን በሚስጥር ይጠብቅልን. ግሩም ድንቅ አቀራረብ ።
    ቤተሰብ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ❤

  • @agegnehuabate2383
    @agegnehuabate2383 Před měsícem

    ክብር ላንተይሁን የእግዚህአብ ሰራዊት አቤል እንደስም ምክ ስራክም ደስ ይላል ቻናልክን ስለተቀላቀልኩ ደስብሎኛል

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Před měsícem +10

    አገራችን ኢትዮጵያ በክርስትናም ሆነ በእስልምናው ትልቅ ቦታ የነበራት አገር ነበረች።ምን ዋጋ አለው የገዛ አገራቸውን ታሪክ የምያንኩዋስሱ የምያሳንሱ እንዲሁም ውሸት ነው እያሉ ሰድቦ ለሰዳቢ የሚሰጡ ክፉ የእፉኝት ልጆች ስልጣን ላይ ወጡና የምናየውን መከራ እንድንገፋ አደረጉን እንጂ!!!

  • @tekletk1633
    @tekletk1633 Před měsícem +1

    Abel❤❤❤❤

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Před měsícem +1

    ኢትዮጵያ እፅብ ድንቅ ሀገር ናት የእግዜር ሀገር እናት !

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před měsícem

      ኢትዩፒያዊ ሣይሆኑ አክሡማዊ አቢሢናዊ ናቸው ኢትዩፒያ አይመለከታቸውም

    • @DaniManjus
      @DaniManjus Před 23 dny

      @@EyerusalemTaddese መፅሐፍ ቅዱስ ግን "ኢትዮጵያ" ብሎ ነው ደጋግሞ የጠጠራት

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 23 dny

      @@DaniManjus ሢጀመር መላው አፍሪካ በዛ ዘመን ኢትዩፒያ ተብሎ ይጠራ ነበር መፀሀፉ ኢትዩ ያለው ኬንያ ኤርትራ ጂብቲ ሦማሌ ሡዳንን ናጄርያ ካሜሮን ሞረኮ የትኛውን ነው የሚጠቅሠው ኢትዩፒያ ብሎ

    • @DaniManjus
      @DaniManjus Před 23 dny

      @@EyerusalemTaddese
      ወንድሜ እንደዛ ከሆነ ታቦተ ፅዮንን ለምን ሶማሊያ ሄደው አይፈልጉትም??
      ለምን ደቡብ አፍሪካ ሄደው አያስሱትም ?
      ከኢትዮጵያ ውጪ ያለው የአፍሪካ አገሮች እኮ የክርስትና ታሪካቸው ፻ዓመት እንኳ አይሞላውም፡፡ ልብስ እንኳ የማያውቁ ማሕበረሰቦች ነበሩ ኢትዮጵያ ግን ፤ ሕገ ኦሮትን እንኳ የተቀበለች አገር ነች

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Před měsícem

    Oh my God bless our country.

  • @Romha-v8i
    @Romha-v8i Před měsícem +4

    👍🏻👍🏻

  • @TsegayeDarge-e3k
    @TsegayeDarge-e3k Před 26 dny

    annterash wdeza hideh video sera

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 Před měsícem

    ዋዉ እጅግ ደስ ያሰኛል አቀራረብህ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @abduMama-vl9mf
    @abduMama-vl9mf Před měsícem +2

    ሳያዮ ያመኑ ብፁሀን ናቸው

  • @lakie7103
    @lakie7103 Před měsícem +4

    ❤❤

  • @itsmydamonelove4804
    @itsmydamonelove4804 Před měsícem

    ተባረክ ስላም ላገሬ

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před měsícem

    እናመሰግናለን

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před měsícem +3

    ታቦቱ ኢትዬጵያ የለም !!!!!

  • @hanabelachew6775
    @hanabelachew6775 Před měsícem

    ❤thanks so much ❤abelo

  • @user-xc1jz5jb4u
    @user-xc1jz5jb4u Před měsícem

    egzaber ye mesgen tawahedo ⛪⛪⛪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-iz9cd2hg9b
    @user-iz9cd2hg9b Před měsícem +1

    አዎ የቀራቸው እሱ ነው ሌላውንማ ወስደው ጨርሰዋል እሚያናድደኝ ግን የኛዎቹ ጉዶች የተደበቀን ነገር አሳልፈው ካልተናገሩ በሂወት አትኖሩም የተባሉ' ኮ ነው የሚመስሉት እነሱ ይቀሙን እንደሆነ እንድ መች ያሳዩናል ምናለ ከነሱ ብልጠታቸውን ቢማሩ

  • @emebetaddis5035
    @emebetaddis5035 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🙏Ab

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le Před měsícem

    I met one missionery guy who visit ethiopia, he cry when he talks about ethiopia,he loves the children&the pepole in ethiopia.he loves their ki ndness.he pray for ethiopia.

  • @user-ql1ze4nx4n
    @user-ql1ze4nx4n Před měsícem

    ❤❤❤❤ግሩምነው በእውነት

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před měsícem

    10q ABELOO bravo

  • @konjitTikuneh
    @konjitTikuneh Před 23 dny +1

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i Před 22 dny

    እንኳን ከኢትዮጵያ ተፈጠርኩ ኢትዮጵያ በእራሷ ሚስጥር ነች።