Video není dostupné.
Omlouváme se.
የሳምንቱ ጨዋታ ምርጥ 10 ምስሎች | ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw
Vložit
- čas přidán 6. 07. 2024
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NebiyMekonnInterview#እንዳለጌታከበደ#ነገረ መጽሐፍ #Negeremethihaf#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
ሰምዬ ምርጥ ሰው ኑርልን ፤ አንተነትህ አይለወጥብን ።
አዲስ አበቤዎች ነን !!!
ሰመረ ቤተሰብህንም አንተንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ልጆችህን ያሳድግልህ እኔማ አንተ ብቻ ትመስለኛለህ ሀገርን እንደሀገር እባካችሁ እንስተካከል የምትለው ሁሉም በየሰፈሩ ቢያስብበት እንዴት መልካም ነው
Wendime bexam new yemitznana ina very informative thanks bro 😎 🎉❤
አያስቅም አትሳቅ እባክ 🫢🫢🫢🫢🫢🫢
ሰሜ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ
እየሳቅክ ስለምታቀርበው ነው እንጂ ነገሮቹ ያማሉ። ዲሲፕሊን የሚባል ነገር የሌለን ህዝቦች ሆነናል። የማዝነው ለልጄ ነው
Big respect brov
you raised a very important issue today! KEEPING TRAFFIK LANE!! In my opinion, this is the basic cause for most traffik problems in that country.
Absolutely rit bra
ሰምዬ ምርጥ ሰው 👌
Tekekel
ዳር ማማ የተነቀሰቹ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂
አረ ገደልከን😂
Semere endet endemtazenanagn endante yemiyaznanagn yelem. Egziabehair yetebekeh.
ኧረ! ሃገሬ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..................................!!!!!!!!!!!!!
አንጀቴን እኮ ነው የምታርሰው ሰሜ
😅😅😅😅😅😅😅ሰሜ በሳቅ ገደልከኝ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ በተለይ የስፒድ ብሬከሯ ን እና የመንገድ ላይ መስመሯ ጉዳይ አንገብ ጋቢ ነው
ሰሜ ትለያለህ በጣም ትችላለህ ኑርልን🙏🙏🙏
Hhhh disco hhhh🤣🤣🤣🤣💪hhhhh ስም እውነት ነው ግን ስው አገባውም ሰው በሄር አጡዟታል ሰሜ
የspeed break ጉዳይ ትክክል ነው
Tinisu adebabaye
ይገርማል ትክክል
ሰሜ❤❤❤
"ይሔ ይሔ መሠራት አለበት"።🙏🙏🙏🙏
Taday men yaskile
You so funny, my brother a Ilove you, CZcams
the speed barker thing😂😂 ኩረጃ + ክፋት
Aspaltu begur wetobet nw sema
መሳቅ 😂😂ብቻ ነው 😂😂😂❤
❤❤❤
አይ ሸንኮራ
Yafejubet qani in abelise
Driving in Addis is hazardous - military and police vehicles always drive towards one way road/street on the pretext of being busy.
DARMART tergum alew
እስፒድ ብሬኩ በጣም ጥሩ ነዉ መኪና እንኳን ይሄንን ተራራ ይወጣል።ሠፈር ሆስፒታል ትምህርት ቤት 15mphፓርኪግ ጋራዥ ዉስጥ 5mph
😂😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰሜ ሰላም ነው እንዴት ነክ በአለማየው ህንጻ ጀርባ አንድ መንገድ አለ ዳገት ላይ የተሠራ እስፒድ ብሬክ አለ በጣም ዳገት ነው ሰሜ
Hhhh disco hhhh🤣🤣🤣🤣💪
ቴሌ ግራም እያየ አይደለም ሰሜ ድምፃችን ይሰማ😅😅
yeder womber ha ha ha
ሰሜ እኔ ትናንትና መገናኛ ስነስርአት የጎደለው ሞተረኛ ትራፊክ ዝግ የሆነ መስመር አቋርጦ በጎን ገብቶ ገጨኸኝ በማለት ባልተስተካከለ አማርኛ ሰደበኝ መንጃ ፍቃዴን ወስዶ መዝግቦ መለሰልኝ ግን ያሳፍራል ጋጠወጥነቱ
አረ እማዬ ማለትስ ማንን ገደለ።
DARMAMA😂😂😂😂😂😂😂
አቢቹ😢😢😢😂
እቁብ አላቸው መዋጮ ሊቀበል ነው
why don't you start stand-up comedy, you are master P!!!
ባሪያው ምን መሰለህ የስፒድ አስፋልቱ ቀበሌዎቹ የሚያደርጉት ሲስተም ነው::ግቦ ሲቀበሉ ፖሊስ እንዳይደርሳቸው ነው::እንጂ ለልጆች ለአረጋውያን አስቦ አይደለም
Mac pc አስቀምጠክ ቀጣይ ምስል አድርጉልኝ አይከብድም!?
መቼም ተቺም ተቺ አያጣም 😜
"ማሳሳቢያ" ነው ማሳሰቢያ ?
የ ቆመበ የቆውን እንደ ስሜ dire Dawa Trafik gubo bicha seka mache gen
ሊታረሙ የሚችሉ ችግሮችን እንድንገነዘብ የሚያደርገን ጥሩ ፕሮግራም አለህ ግን ስታስቀበት አልወድም ከእነርሱም አንዳንዶቹ ከባድ ወንጀሎች ናቸውና💔 ወንድም ሳትስቅ አስጠነቅቃቸው እባክህ🤞🤞
እየባሰ እንጂ ምን ታርሞ ይተወቃል ወሬ
ወዶ አይስቁ እሱ ምን ያድርግ እናውቃለን የሚባሉት አይተው ያስተካክሉ 😳🤯🙄🤫😠🤭
No semere dont lafey plise
ሰመረ አንተ አስተያይት ብቻ ብትሰጥ ባትስቅ ጥሩ ነበር ሳቅህ ድግሞ አያስቅም ተጨንቀህ ነው ደግሞ የምትስቀው እባክህን የኡነት ሳቅ ስላልሆነ የምትስቀው አትሳቅ በቃ በጣም ነው የሚድብረው ሳቅህ?🤔🤨🙄😊
ድሬ ሰው ተሳስቦ ስለሚያልፍ ትራፊኮቹ ቢዚ አይደሉም
ኢትዮጵያ በዚ 6አመት ምን ያልታዬ ጉድ አለ መንግስት አልባ አገር ናት
ብዙ ታይቷል, ለሚያይ ለሚያስተውል
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ማንም በተዝረከረከ ቁጥር መንግስት መንግስት ሃገሩ ላይ መንግስት ብቻ የሚኖርበት ነው የሚመስለው አቦ ጥላቻችሁን በልክ አድርጉት
መንግስትና መንግስተ ሰማያት ተምታታባቹህ!!
አንታነህ አይምሮ አልበ
u refers tattoo artists የተማረ ጠቅጣቂ which is very degrading for all tattoo artists ..if u had a nice job like a tattoo artist u would not spent hours talking shit all day to make money ...የተማረክ ለፍላፊ
ዝም ብለህ መሳቅ ምንይባላል ክፍት አፍ::
Sedbu mendenew?
ጥቅርሻ ውሻ ቀውስ አህያ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂