አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር/«የምንወዳቸውን ለመጠበቅ እራሳችን እንጠብቅ!»

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 12. 2023
  • The official CZcams Channel of Amleset Muchie.
    / amlesetmuchieactress
    ‪@AmlesetMuchieactress‬ ‪@MayaMediaEthio‬ ‪@Maya.Muzika‬ ‪@maya.flicks‬ @sweatboxapg
    Connect for more.
    Like us on Facebook:
    / amlesetm
    Follow us on Instagram:
    amlesetmuch...
    amlesetmuchie.com/
    Follow us on Tiktok
    vm.tiktok.com/ZMLFwSsvw/
    Enjoy! Subscribe!
  • Zábava

Komentáře • 843

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 Před 6 měsíci +481

    ይችን ሴት ግን እደኔ የሚወዳት እኪ ❤❤❤❤

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před 6 měsíci +3

      Me too

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 Před 6 měsíci +18

      በቀን በቀን መቶ መቶ ብትሰግድጅ ትከሽ ነበር በነጻ በነፍሰሸም ድነሸ

    • @heyatsyme6420
      @heyatsyme6420 Před 6 měsíci +1

      እኔ

    • @FatySam
      @FatySam Před 6 měsíci +2

      ያለውንማ ማንም ይወደዋል

    • @BirtukanFetene-ri3kl
      @BirtukanFetene-ri3kl Před 6 měsíci +9

      ​@@FatySam መስሎሽ ነው የሰው መውደድና ጥሩ ስነምግባር እንጂ የሚያናድዱን በጣም ሀብታም ሴት አርቲስቶች ሞልተዋል ምነው እንዘርዝር እንዴ 🤔😂😂

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Před 6 měsíci +193

    ጀግና ነች ትዳሯን አክባሪ ደስታዋንም ፀቧንም በቤቷ ክትት አድርጋ። ለብዙ ታዋቂ ሚስቶች ምሳሌ ምትሆን ናት። ገበነዋን ሸፋኝ። አድናቂሽ ነኝ ከአርቱ ውጪ።

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 Před 6 měsíci

      Malet. Ymin tseb😢

    • @misabe7221
      @misabe7221 Před 6 měsíci +1

      Betam emetegarm chewa set nat tedarwan akbari tedyam gerami saw naw betam becha benasu tedar betam naw emekanaw ❤

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 Před 6 měsíci

      Yalblzya yasefesefu setoch alu afef argewcbatyehedalhu

    • @misabe7221
      @misabe7221 Před 6 měsíci +2

      @@tsetsi469 demo ya adiss abeba set endawe set ala lemehonu !!!enqwan ya eswan tedar lewasdu yerasachewen betebku

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 Před 6 měsíci

      ለምን ትወጣለች

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 6 měsíci +35

    እኔ አህታችን አምለሠት ከሁሉም ለየት የሚያደርጋት ነገር ቢኖር ምንም አይነት ያንገት ጌጥ ሥትለብስ መሥቀሏ ላይ ትለብሳለች እንጂ መሥቀሏን አታወልቅም ተባረኪ ፈጣሪሽን አመሥገኚ

    • @mahderhagos-pi5hc
      @mahderhagos-pi5hc Před 6 měsíci +2

      ልጅቷ ስርአት ያላት ውብ ቁጥብ ናት ማተቡን የማታወልቀው ግን ለራሷ እምነት ስትል ነው እንጂ ሰው እንዲወዳት አደለም

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před 6 měsíci +56

    እሰይ በጣም እምወዳችሁ አመለሰት እና ቴዲ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @betelehem1ketema181
    @betelehem1ketema181 Před měsícem +1

    እርስዎን የማይወድ ጤና የጎደለው ነው 👍👍እግዚአብሔር የባረካት ሴት መልካም ሴት አርቲስቶች እስቲ ከአምለሰት ተማሩ🌷🌷🌷🌷🌷

  • @meazamulu8347
    @meazamulu8347 Před 6 měsíci +71

    የኔ እናት ማርገዙ ማጥባቱ ልጆች አና ቤት ማስተዳደሩ የአንቺ ሆኖ አንደገና ይሄም..... እስኪ ለጤና ሲባል ይሁን::ጀግና ጠንካራ ሴት 👌

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 6 měsíci +12

      ሠራተኛይቱ ትሠብበት ይህን ሁሉ😂😂😂

    • @madi8643
      @madi8643 Před 6 měsíci +2

      ​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aአንድ ብቻማ አትሆንም ሁለት እና ከዛ ብላይ ይሆናሉ😂

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 6 měsíci +1

      @@madi8643 አንድ ፅዳት አንድ ምግብ ሥሪ😂😂😂 እንፈላሠፍ

    • @madi8643
      @madi8643 Před 6 měsíci +2

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A አንድ እረስተሻል ሞግዚት ልጅ አጫዋች እኔ ሶስት ይመስሉኛል ክክክክክ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 6 měsíci

      @@madi8643 እኛ ምን አገባን 5 ቢሆኑ😍😂 ይመቻቸው ካለ ምን ችግር አለ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 6 měsíci +26

    የንጉሱ ቴዲዪ ሚስት ስወድሽ ውፍረትም ያምርብሻል ስትከሺም ያምርብሻል don’t worry about it. ዋናው ጤና ሁኚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 6 měsíci +49

    የኔ ቆንጆ ውፍረትም ቅጥነትም እጅግ ያምርብሻል እግዚአብሔር ሲፈጥርሽም ቆንጅዬ ነሽ!! You're created Hunan ያውም 4 ግዜ! 4ግዜ እርግዝና ቀልድ አይደለም! በርች! 😍

  • @halimab609
    @halimab609 Před 6 měsíci +5

    ደርባባዋ ሴት ወይዘሮ አምለሰት ። ውፍረትም እንዳንቺ የሚያምርበት አላዬሁም ውፍረትሽ ባልቀነሽ ያስብላል።
    ቅጥነትሽም ደግሞ ዋው ያስብላል።
    ብቻ ምንም ብትሆኚ ያምርብሻል ቆንጅትዬ
    ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ።

    • @wendesenfekie
      @wendesenfekie Před měsícem

      abet mashkabet. Endew Ethiopia wust slcht yalen lalew sew mashkabet new. Eski mejemeria besefersh yalutn adnki. Lerasua bla enji legna asba meselesh:: sport serach alserach bedhnet lemimakk hzb min yadergletal?

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 6 měsíci +27

    እንደ መልኳ ስርአቷ ማማሩ እዩኝ እዩኝ የማትል ምርጥ ሴት።

  • @GetFit777
    @GetFit777 Před 6 měsíci +20

    የሚበረታታና ሌሎችንም የሚያስተምር ስራ ስለሆነ በጣም ወድጀዋለሁ በርቱ 💪🔥

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před 6 měsíci +8

    ❤❤ በምን ልግለፃት እዩኝ እዬኝ የማትል አደብ የተሞላባት ከነባለቤቷ ውብ ቤተሰብ መሪወች. ሀገራቸውን እና ባህላቸውን ሕዝባቸውን አክባሪ ❤❤❤ እረ በምን ቃል ልግለፃቻው 😮😮😮😮😮😮😮 ሁሉም እደአንች በሆነ

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Před 6 měsíci +23

    ፁሚ ሰገጅ ይሰተካከላን ከዚሕ ሑሉ ልፋት

    • @Brukmengistu8706
      @Brukmengistu8706 Před 6 měsíci +1

      አይ የድድብና ጥግ 😮

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 6 měsíci

      ፁሚ ስገጂ ለነፍስ እንጂ ለሥጋ አደለም እሺ :: መክረሽ ሞተሻል

  • @user-we9zu4tq7g
    @user-we9zu4tq7g Před 6 měsíci +9

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ❤️እና ስግደት ብትጨምሪበት ደሞ ለነፍስሽም ይጠቅምሻል.

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před 6 měsíci +52

    ፈጣሪ አችን የሠራ ለት ዉብ አድርጎ ፈጥሮሽ ያረብ አላህ ሂድያ ይሥጣችሁ ከነባልሽ

    • @temimatemima8474
      @temimatemima8474 Před 6 měsíci +7

      ማለት ውበትንመጠበቅ በራሡ ሱናነው ደርሳችሁ ጣዲቅ አትሁኑ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Před 6 měsíci

      ​@@temimatemima8474ሳህ😂😂

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 6 měsíci +3

      ​@@temimatemima8474ከቤታቸው እኮ ሰራተኞቻቸውንአያግዙም ትንሽ እኮ ስራ ገንዘብከፍልጂም ቤት ምናምን ይጎትታሉ ሲገርም

    • @temimatemima8474
      @temimatemima8474 Před 6 měsíci

      @@f8863-z7k ይቅርታ ዎዴመጥፎየዎሰዲሽው መስሎኝነው

    • @temimatemima8474
      @temimatemima8474 Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂😂ያው በስውሂዎት ላለመገባ መልካም ንግግር ሶዶቃነው ያላየአይን አያዎራም

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 6 měsíci +15

    ጥንካሬዋ ስረአትዋ አክብሮትዋ ይደንቀኛል ሁልግዜ የማይቀየር ባህሪ ኤሚዬ❤️በርቺ

  • @user-je3lm7el3d
    @user-je3lm7el3d Před 6 měsíci +6

    የሴት ጀግና ባለ መሀተቧ ስወድሽ እኩ እመቤቴን🙏❤️❤️❤️❤️

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 6 měsíci +1

    አምለሰት እራሷን ከፍ ከፍ ስለማታደርግ ደስ ትለኛለች የቤቷን ባላውቅም ገበናዋን ይዛ ለብዙ አርቲስት ሚስቶች አርአያ እንዲሁም ምሳሌ የምትሆን ናት እግዚአብሔር ከመላው ቤትሰብሽ ጋር በአንድነትና በፍቅር ያቆይሽ አልኩኝ እስቲ አሜን ነው ?

  • @user-vy3ku5gs4f
    @user-vy3ku5gs4f Před 6 měsíci +19

    ሰግደት ለእግዚአብሔር በትጨምሪበት ለሰጋሸ ለነፍሰሸ ይጠቅምሻል ❤

  • @samrawit376
    @samrawit376 Před 6 měsíci +7

    ትችያለሽ ኤሚዬ !!! ማይቻል ነገር የለም Please keep it up 🙏

  • @melatmelese7185
    @melatmelese7185 Před 6 měsíci +1

    i love how real and authentic she is.... keep going beautiful.

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 Před 6 měsíci +5

    Yes you can my dear! It’s all about in your mind that you believe in yourself and hard work with commitments ❤

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před 6 měsíci +11

    Amleset !!!! You are my inspiration. Before three years, I saw your interview and lost 24 kg. I believe in you. As you did it before, you will do it again. Good job 👏 beautiful.

  • @user-md5xj3od6f
    @user-md5xj3od6f Před 6 měsíci +11

    ባልሽ ለምን አይሰራም አንቺ እንድዚህ ሽንቀጥ እያል እሱ የደረሰች ሴትመስሎል

  • @Tig729
    @Tig729 Před 6 měsíci +57

    ንግስቷ ሁሌ ማስደመሙን ስትችይበት የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před 6 měsíci +2

    ጎበዝ አመልየ መስቀል ሀዪላችን ነዉ ጎበዝ ክርስትያን አርቲስቶቻችን እና ታዋቂ ነን ብላችሁ የምታስቡ ሰዋች ክርስቶስ በሰማዪ አላዉቃችሁም ሳዪላችሁ ከዚች ንግስት ተማሩ ከዚያ ትዳራችሁ ቤታችሁ ሲያምር ታዩታላችሁ

  • @kiddywo67
    @kiddywo67 Před 6 měsíci +2

    Wow Amye you inspire me so much thank you may God bless you and your entire family ❤

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 Před 6 měsíci +1

    This is amazing; you are a real model for the mothers.
    & I noticed that nothing like listening to the coaches 👍👍

  • @saraseyfu8741
    @saraseyfu8741 Před 6 měsíci +2

    አይዞሽ የኔ ቆጆ በርቺ ጎበዝ ነሽ

  • @thehabeshaherbalista
    @thehabeshaherbalista Před 6 měsíci

    Great Job Amye! 🎉🙌🏽💪🏽. You got this!!!

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 Před 6 měsíci +6

    የኛ ይደርሳል ቴዲን አሰሪዉ በቀደም የ80 አመት ሽማግሌ መስሎ ለመራመድ እንኳን ሲንበዛበዝ አይተነዋል ሁሉ ነገር ከቤት ሲጀምር ደስ ይላል

    • @HanaAdmaci
      @HanaAdmaci Před 6 měsíci +1

      የምቀኛ ኮመንት😅

    • @ruhama2017
      @ruhama2017 Před 6 měsíci +1

      ​@@HanaAdmaci ምቀኛ ልጁ ያለበትን ሁኔታ እያየ ባላየ ላሽ የሚል ነዉ ከዛ አልጋ ሲይዝ የአዞ እንባ የሚያነባ ነዉ

  • @ghebesh
    @ghebesh Před 6 měsíci +2

    SINCE SHE WAS MODEL IT'S IN HER BLOOD! NOTHING WILL BE A DIFFICULT FOR HER. THE TRAINER IS AMAZING.

  • @getasewfentahun3003
    @getasewfentahun3003 Před 6 měsíci +20

    አምለሰትዬ መልካም የሆንሽ የሴቶችና እናቶች ምሳሌ❤.

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 Před 6 měsíci +9

    She’s so humble and easy going person

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před 6 měsíci +2

    ትችያለሽ ውዴ መልካም ሴት ነሽ

  • @girumzerihun2614
    @girumzerihun2614 Před 6 měsíci

    You are my favorite person ❤❤❤ So inspiring!

  • @user-us8hy5md4f
    @user-us8hy5md4f Před 6 měsíci +19

    ንጉስ እግዛብሄር ነዉ ሰዉ አታምልኩ

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 Před 6 měsíci +15

    ፈጣሪ ይርዳህ ቴዳ 😂😂😂 ንግስቲቱ ሲጣሩ አቤት ብቻ ማለት ብቻ ነው ወለም ዘለም የለም የልያ ግን በአንድ ቦክስ 😂😂😂😂

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Před 6 měsíci +1

    ቅን ደግ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች ደስ ይላል

  • @micaelzekarias1537
    @micaelzekarias1537 Před 6 měsíci +1

    Thanks my dear. GBU

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 6 měsíci

    አሪፍ ነው አካለ ብቃት መስራት ።ለጤናችን ለለት እለት ጉልበት እንድናገኝ ፣ መንፈሳችንን እንዲታደስ ይረዳናል ።ነገር ግን ስፖርት ስለሰራን የምንወዳችው ሰዎችን ፣ቤተሰብ ፣ልጆች ከአደጋ ልንከላከል ግን አንችልም ። የሰውን ልጅ ጠባቂው እግዚያብሄር /አላህ ነው። የፈለጋችሁትን ካራቴ ፣ ቦክሰኛ ብትሆኑ አንድ ጥይት የምትወዱትን ሰው ሊገድል ይችላል ።

  • @user-fc2zs5xl5x
    @user-fc2zs5xl5x Před 6 měsíci

    በራሷ የምትተማመን እና ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ በርቺ እኔ በግሌ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ በ ፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጪ አክባሪሽ !!!!!

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life Před 6 měsíci +36

    Getting back in shape after a baby can be challenging but here you go, you will bounce back.❤❤❤😊

  • @ghebesh
    @ghebesh Před 6 měsíci +1

    ON HER FIRST DAY KIKS THIS FAR UNBELIEVABLE AMLISH WELL DONE.

  • @Sdeddtd2565
    @Sdeddtd2565 Před 6 měsíci

    ፈጣሪ ሁሉ የሰጣት የሰው አክባሪ ኑሪ ኤሚየ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 6 měsíci

    የኔ ቆንጆ ውፍረትም ቅጥነትም ያምርሻል ውፍረትሽ የሚጋነን አደለም ቁመት ስላለሽ አያስጠላብሽም ገና 8 ወርሽ ስለሆነ ነው እንጂ ትቀንሻለሽ ደሞ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před 6 měsíci

    ኤሚዬ የኔ ቆንጆ ዝም በያቸው ሑሉም ያምርብሻል የእውነት ስወድሽ እኮ ከነሙሉ ፋሚሊወችሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ 🙏

  • @laelnaam
    @laelnaam Před 6 měsíci +1

    I am so proud of you great job 👏

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Před 6 měsíci

    Thank you for sharing. I’m going to follow you the day u start I’m going to start with you. You are our hero. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 6 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ እናትነት ውበት ነው 4 ልጅ ወልደሽበት ነውለሰው ሳይሆን ለራስሽ ካልተመቸሽ እና ለጤናም መወፈሩ ጥሩ ስላልሆነ መቀነስሽ ጥሩ ነው እንደዚህም ውብ ነሽ ❤ ኤሚዬ ሰው ስትከሽሚ በአጥንትሽ ቀረሽ ይልሻል ስትወፍሬም ተዝበጠበጥሽ ይላል !!

    • @user-nn3dm4uf8w
      @user-nn3dm4uf8w Před 6 měsíci

      እርጉዝ አይደለች እዴ አሁን ነው ቦርጭ

  • @meskeremtaye3131
    @meskeremtaye3131 Před 6 měsíci +1

    Yene konjo chewa tebareki betam ewedshalehu❤

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 Před 6 měsíci +2

    የንጎሰ ምሲት ፦ ውፍረትም ያምርብሻል ሰላምሺ ይብዛ ከነመላው ቤተሰብሽ 😍

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před 6 měsíci

    የኔ ደርባባ ስታምሪ እርጋታሽ እራሱ ውበት ነው። ትንሽ ግን ለአራስ ሰውነት ከባድ እስፖርት አልሆነብሽም እንዳትጎጅብኝ የኔ ውብ በጣም ነው የምንሰስትሽ የኔ አመለ ሰናይ! በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ እመብርሃን ትጠብቅሽ።

  • @user-mh2ps1ly2h
    @user-mh2ps1ly2h Před 6 měsíci

    GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY DEAR

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg Před 6 měsíci +2

    ማሻአላህ ብርቺ ሴት ሁሉንም ትችላልች

  • @ismaelkalayu7178
    @ismaelkalayu7178 Před 6 měsíci +2

    Healthy eating and exercise are the foundations of excellent health and good fitness (physical structure). Once you have established one of these dimensions, you must suggest the other end (i.e issue of healthy eating).

    • @calltech5706
      @calltech5706 Před 6 měsíci

      በጣም ነው የመወድእህቴ ❤️

  • @tizitafikadu
    @tizitafikadu Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤ ተባረኪ የኔ ማር ልጆችሽን ስለምናይ እንረዳለን በርች

  • @user-og4yt1up7m
    @user-og4yt1up7m Před 6 měsíci +2

    You look so pretty, you don't need to lose weight!!

  • @user-fw8xv8ty1e
    @user-fw8xv8ty1e Před 6 měsíci

    Stay healthy and be motivated blessings

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 Před 6 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው ጎበዝ ጠንካራ ሴት ወፈርሽ ተበላሸሽ የምትሉ Habesha people ግን እረፉ የሰው ልጅን እኮ ነው በሆዷ ተሸክማ የወለደችው do you think is that easy process?
    በርቺ አምለሰትዬ ቆንጆ። ❤

  • @dawitendale1110
    @dawitendale1110 Před 6 měsíci

    ሄሚ በብዙ መንገድ ጥንካሬሽን በጣም አደንቃለው ለብዙ ሰው አርአያ ትወኛለሽ በርቺ ቴዲያችን በጣም እምንወደውና የምንሳሳለት የሕዝብ ልጅ ስለወነ
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እንመኝለታለን አካላዊ አቁአሙ መስተካከል አለበት ሰውነት እንዲቀንስ ብታግዥውና ስፓርት ቢጀምር ደስ ይለኛል

  • @heesan5522
    @heesan5522 Před 6 měsíci +3

    ❤❤ማማዬ ስታምሪሁሉሉነገር ያምርብሻል

  • @ZedWide
    @ZedWide Před 6 měsíci +2

    Wooow very strong woman ❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 6 měsíci

    የኔ ጀግና ትለያለሽ እኮ ዉዴ❤❤❤ አይዞሽ

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 Před 6 měsíci

    አምለሰት የሴቶች ናሙና ጀግና,ጨዋ,ምርጥ እና ድንቅ ኢትዮጲያዊት ሙሉ ሴት አድናቂሽ ነኝ👏👏👏

  • @FatimahAbdellah-js1is
    @FatimahAbdellah-js1is Před 6 měsíci +1

    ቆንጅየዋ አምል ዬ ያንኒ ቅጥነትሽን በአጭር ግዜ እንደምታመጭዉአልጠራጠርም በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @masreshamtke
    @masreshamtke Před 6 měsíci +4

    ጀግና ሴት❤❤❤

  • @atekle1382
    @atekle1382 Před 5 měsíci

    she lost a lot of weight between this and the new clip. Amazing keep up the good job

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 6 měsíci +1

    ጨዋ ሴት❤❤❤❤በርቺልን❤❤እረ አግዘኝ🎉🎉🎉ቦክሱ አንደኛ!!!የጠገበ ካለ እናስተነፍሳለን ዋ❤❤

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před 6 měsíci +8

    It's very nice, but when I first did boxing in the gym my whole body wouldn't stop shaking, I could not hold a pen for several hours.
    I asked why? And was told that my very small nerves that had been a sleep were waking up and that was why I shock.
    Bravo 👏 Amleset go for it!❤❤❤

  • @woine123
    @woine123 Před 6 měsíci

    ጎበዝ ነሽ በርቺ!

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys Před 6 měsíci +1

    ጎበዝ በርች የኔ ጀግና❤❤❤

  • @rahelkidanemariyam5262
    @rahelkidanemariyam5262 Před 6 měsíci +1

    Amiye boxu abso le Addis Ababa leba tiru new👊👌am inspired!Bless you!

  • @meklitfeleke8107
    @meklitfeleke8107 Před 6 měsíci +3

    I like your sense of humour 😂😍 "አለቀላቹ, የሚተርፍ የለም" after boxing training 😂
    Well done you! 👏🏽👏🏽 you inspired me, will join the challenge soon, God willing 🙏🏽

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 Před 6 měsíci +1

    Go, you got this girl👌🏽💪💪💪👏

  • @Goat1985-Sui
    @Goat1985-Sui Před 6 měsíci

    Great Job keep it up my dear❤️❤️❤️💪💪💪

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 Před 6 měsíci

    Yene sett!Jegna nesh !keep shining my dear♥️

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Před 6 měsíci

    ጎበዝ ጀግና ነሽ ትችያለሽ❤❤❤

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 Před 6 měsíci

    yes you can do it!

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 Před 6 měsíci +5

    Queen ኤሚ always am proud of you ❤🤩🤩🤩 God blessed your Lovely Families ❤!!!

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 Před 6 měsíci +1

    ጡሩ ማበርታቻ ነዉ ለእንስቶቻችን

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 Před 6 měsíci +3

    ሥፖርት ቤቱ በጣም አሪፍ ነው

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 6 měsíci

    በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ እዲሁ በጣም የምንዎደውን ቴዲያችንን እዲህ ብታበረታችውና ሼፑን ቢያስተካክል አሪፍ ነበር 😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm Před 6 měsíci

    You can do it. I like your energy

  • @berhanuhados5061
    @berhanuhados5061 Před 6 měsíci

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እስፖርት ወኔ ብቻ ነው የማያስፈልገው 👍👍👍💪

  • @hannamelkamu3369
    @hannamelkamu3369 Před 6 měsíci +5

    U did it ❤

  • @DfghvSettgg
    @DfghvSettgg Před 15 dny

    እግዚአብሔር ከአንችጋ ይሁን ብትሰግጂና ብትጾሚም ይስተካክላል

  • @kebedetegegn1802
    @kebedetegegn1802 Před 6 měsíci +3

    We love you (already stamped in our heart forever - if you asked me personally because you're a wife of our King) whatever the change happened in your body, it's understandable!

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv Před 6 měsíci

    ሲጀመር አቺ ሁሉ ያምርብሻል ውፍረትሽም እረጂም ስለሆሽ ያን የክል ጎልቶ አልታየኝም ውፍረትሽ ቅጥነትሽ ዋው ነው

  • @mestaweteshete5966
    @mestaweteshete5966 Před 6 měsíci

    Thank you 🙏

  • @SaliTamrat-ge5ct
    @SaliTamrat-ge5ct Před 6 měsíci +2

    ጀግና ነሽ በርቺ ብትወፍሪ ብትቀጥኚ ውበትሽ እንደው ልዩ ነው የተሰጠሽ ከፈጣሪ ጀግና የጀግና ሚስት

    • @user-wz5mi8qy3d
      @user-wz5mi8qy3d Před 6 měsíci +2

      ጀግና ነሸ በርቺ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @emuyegedefawu8262
    @emuyegedefawu8262 Před 6 měsíci +1

    ጎበዝ በርች ንግስቷ

  • @MD-ks2ox
    @MD-ks2ox Před 6 měsíci

    የኔ መልካም ሴት በጣም ነው የምወድሽ በሪችልኝ❤❤

  • @user-ge3ly6pg1w
    @user-ge3ly6pg1w Před 6 měsíci +2

    የሴት ጀግና ነሽ አች በጣምምም

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 Před 6 měsíci

    በጣም ነዉ ምወድሽ ! ❤

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 6 měsíci

    አመለሰት ጀግና ነሽ በርቺ ማሬ ትችያለሽ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @zebibtesfagiorgis
    @zebibtesfagiorgis Před 6 měsíci +2

    Do not worry about the people who give you so many comments you are amazing

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 Před 6 měsíci +1

    ጎበዝ በርች

  • @edentesfaet326
    @edentesfaet326 Před 6 měsíci

    Good job Amleset.

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Před 6 měsíci

    ደጓ አምለሰት እራስሽ አሰልጣኝ እንድትሆኝ እመኝልሻለሁ፤ ሁልጊዜ ዳገት ያደክማል ግን አናቱ ላይ ስንደርስ ደስ የሚል ስሜት አለው ይኸም እነዚያው ነው በርችልን hope you get back to good shape✍🏽