አዳነች አበቤ ሙድ ተያዘባት የ ቬሮኒካ መልስ አስቴር አወቀ እና ዴጄ ሊ ምን ነካት / aser tad

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • አዳነች አበቤ ሙድ ተያዘባት የ ቬሮኒካ መልስ አስቴር አወቀ እና ዴጄ ሊ ምን ነካት / aser tad
    ቬሮኒካ አዳነ ብዙዎችን ያስደሰተ ከዚህ በዋላ መዝፈን አቁሜያለው የማለቷ ጉዳይ እና አብዮት እና ንግስት ከ አስቴር አወቀ ጋር ቀወጡት / aser tad
    የ ማራማዊት አባተ እናትነት ብዙዎችን ያስመረረው የ ጥንዶቹ ድርጊት እና ወንድምና እህት ምን ነካቸው / aser tad
    የ EBSTVዋ ዋንቲያ ብዙዎችን ያስቆጣ ድርጊት አዳነች አበቤ ጭንቀት እና ቲክቶከሩ የደረሰበት ድብደባ ምክንያት / aser tad
    በ ቴዲ አፍሮ CONCERT ላይ ተፈጠረ የተባላው አስደንጋጭ ድርጊት እና የቲክቶከሯ LIVE እብደት / aser tad
    የ EBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ አምባሳደር የመሆኗ ጉዳይ እና መላዕክቶችን TIKTOK LIVE አስገባለው ያለው ፓስተር ነኝ ባይ / aser tad
    #mekdesdebesay #asertad #ebstv
    አነጋጋሪው ጉድ ያስባለው ሰርግ በ አዲስ አበባ የ EBSTV ነፃነት ወርቅነህ እና የሳምንቱ የ tiktok ጉድ / aser tad
    አሁኑኑ ማስቆም አለብን / aser tad
    ቬሮኒካ አዳነ በ ልደቷ ቀን ለሴት አርቲስቶች ያስተላለፈችው መልህክት እና የ አዲሱ አልበሟ ጉዳይ / aser tad / EBS TV
    #ቬሮኒካ #asertad #ebstv
    🔴የሳምሶን እና ዳጊ እርቅ በፓስተር ቸሬ እና ብዙዎችን ያነጋገረዉ የEBSTVዋ ሉላ ገዙ ቪዲዮ | Dallol Entertainment
    የቤተሰብ መገናኘት
    //የቤተሰብ መገናኘት// የኤፍሬም ታሪክ ተቋጨ ... በመጨረሻም
    በአደባባይ ምን ነካቸዉ / Aser Tad / EBSTV
    🛑Skat Nati እና ኢትዮዽያ ድሪል...... 😨፣ TikTok Live ሌላ ታሪክ ገብቷል| Seifu on EBS Canada
    🔴ከሜሪ ጋር በመጨረሻም ትልቅ ዉሳኔ ወሰንን - የሄሊኮፍተር ማረፊያ ያለዉ ቤት | Dallol Entertainment | EBSTV
    🛑ጆን ዳንኤል አዲሱ ዘፈን ...... 😨፣ ትምህርት ቤት ውስጥ እየተካሄደ ያለ ጉድ | Seifu on EBS
    የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ #rahelskillus#gizachewashagrie#money#bank
    Ethiopian CZcamsrs 🤯 ONE CHIP CHALLENGE
    መንታ አራስ ልጆች ወልዳ በአምስት ቀኗ አረፈችብኝ ... " ጀግናው አባት በአባቶች ቀን ዋዜማ //ቅዳሜን ከሰአት//
    //ቤተሰብን ፍለጋ// "አትጨክኚብኝ ልጄ በእናት አይጨከንም … ባለሽበት ሀገር አለሁ በይኝ " /ቅዳሜን ከሰአት/
    "120ኪሎ ስለነበርኩ ልብስ አጥቼ አንሶላ መልበስ ነው የቀረኝ ... አሁን በምግብ ቀንሻለሁ" //ስነ ምግብ// በቅዳሜን ከሰአት
    ስጋ ሲበላ እንዲህ ካልሆነ ምኑን ተበላ... ድግስ እንዲህ ነው እንጂ //የኩሽና ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
    //የቤተሰብ መገናኘት//"አባቴ መጀመሪያ ሲያቅፈኝ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም..." አባቱን ያገኘው ወጣት //በቅዳሜን ከሰአት//
    "ጥበብ ውስጥ በልጅነቴ ነው የገባሁት ... ሁሉም እድሜ ላይ ያለ ታላቄ ነሽ ይለኛል" ተዋናይት አቢሲኒያ ገ/ጊዮርጊስ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
    ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1
    /በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #moneymaking #abrelohd #investing
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #twitter_handle
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,mezmur protestant,ethiopian movie 2024,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,,new amharic movies 2024 full movie,bemehal,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtube,eyoha media,ethio 360,donkey youtube,tiktok video,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,kuzi guni,tiktok ethiopia 2024,ethiopian music 2024
  • Zábava

Komentáře • 319

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr Před 19 dny +3

    Thanks!

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před 19 dny +51

    ኢትዮጵያ ማለት ለኔ የወላድ መካን የሆነች ምንም ሳይጎላት ግን ምንም የሌላት አሳዛኝ ምስኪን መተኪያ የሌላት ሀገሬ ናት ኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለው ❤😊

  • @ngusngusbrhanu2664
    @ngusngusbrhanu2664 Před 19 dny +7

    ኢትዮጵያ እናታለም ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ትቶ የገደለሽ በላ❤❤❤❤❤❤

  • @mesaykingotube1100
    @mesaykingotube1100 Před 19 dny +9

    ምስኪን መተኪያ የሌላት ሀገሬ ናት ኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለው

  • @Mar-EshetNegesse
    @Mar-EshetNegesse Před 19 dny +11

    ኢትዮጵያዬ አንቺ ማህጸንሽ ለምለም የሆንሽ ሀገር ……ጭንቅና ማከራ ይራቅሽ❤❤❤

  • @mimilake
    @mimilake Před 19 dny +10

    ኢትዮጵያ ሲባል እባ ይቀድመኛል ቃል ዬለኝም አገሬ ሰላምሽን ያብዛልኝ ❤❤❤

  • @MihretHailu-jv2xq
    @MihretHailu-jv2xq Před 19 dny +10

    ኢትዮጵያዬ ለኔ አንዷ የመኖሬ ሚስጥር ናት።ኢትዮጵያችን ለዘለዓለም ትኑር።I love ETHIOPIA

  • @kidisthaile5631
    @kidisthaile5631 Před 19 dny +6

    ኢትዮጵያ ለኔ ሁሉ ነገሪ ናት 💚💛♥

  • @user-hq8un5vn9h
    @user-hq8un5vn9h Před 19 dny +5

    የኢትዮጵያ ለኔ የተገኘው ባት የትም ዞረን የመኖርባት ሀገራችን ናት ❤❤❤❤❤❤

  • @redietbezabih6641
    @redietbezabih6641 Před 19 dny +12

    ኢትዮጵያ ለኔ የወላድ መካን የሆነች ምስኪን እናት ትመስለኛለች 😢😢

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Před 19 dny +21

    አቺ አዳነች የድሀ ልጅ ጠላት ጎዳና ጣልሽን በሽተኛ አደረግሽን እባክህ ወድሜ እርዳኝ እርዳታህ እፈልጋለሁ ታመምኩ በሰው አገር 😭😭😭😭😭

  • @gzachewazene3647
    @gzachewazene3647 Před 19 dny +10

    ኢትዮጵያ የወላድ መሃን ናት

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o Před 18 dny +2

    እኔ ኢትዮጲያን ዓለም ላይ ያሉ ቃላቶች ሁሉ አይገልፁልኝም ግን ይሄ የገባኝ ከተሰደድኩ በኋላ ነዉ ❤❤❤❤

  • @sarayagataliji
    @sarayagataliji Před 19 dny +5

    ኢትዮጵያ ለኔ አናቴ ሀገሬ ሁሉም ናተይ LOVE you❤️ ኢትዮጵያ

  • @marikoswubet-xl8gf
    @marikoswubet-xl8gf Před 19 dny +4

    ተቸግራም የምታኖር እናት ማለት ኢትዮጵያ ናት

  • @Realmantube7
    @Realmantube7 Před 19 dny +4

    Ethiopia's is King 👑 I love you Ethiopia ❤

  • @biniyamgedefaw
    @biniyamgedefaw Před 19 dny +3

    ኢትዮጵያ ለኔ ያው ሀገሬ ናት በጣም የምወዳት

  • @user-uw7zp2tk5i
    @user-uw7zp2tk5i Před 19 dny +4

    ኢትዮጵያ ለኔ በምንም በማንም የማልቀይራት ሃገሬ ናት

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 19 dny +2

    ኢትዮጵያ ሁለመናዬ ነሽ! 🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 19 dny +3

    ኢትዮጵያ ለእኔ የህይወት ዛፍ ነች

  • @ROBEL-wi7ed
    @ROBEL-wi7ed Před 18 dny +2

    ኢትዮጵያ ማለት ለኔ የወላድ መካን የሆነች ምንም ሳይጎላት ግን ምንም የሌላት አሳዛኝ ምስኪን መተኪያ የሌላት ሀገሬ ናት ኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለው

  • @Ewenet_Et
    @Ewenet_Et Před 19 dny +2

    ኢትዮጵያዬ ሀኪሜ ነሽ ለእኔ።

  • @user-Nawaman
    @user-Nawaman Před 19 dny +3

    ኢትዮጵያ ማለት ለኔ ምስኪን ሀገር ናት

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 19 dny +12

    እኢትዮጵያ ፈጣሬ የተማረ ከዘረኝነት የፀዳ መሪ ይስጣት😢😢

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Před 19 dny +3

    1ብርን ስወደው ያስቀኛል

  • @tgaubagunners8406
    @tgaubagunners8406 Před 19 dny +4

    ዌልካም አሴሮ❤❤❤

  • @ortodoxart
    @ortodoxart Před 19 dny +2

    ኢትዮጵያ ማለት የበረከት ሀገር ነች

  • @elsabettadele5476
    @elsabettadele5476 Před 19 dny +3

    ኢትዮጵያ ለእኔ ሀገር ናት ❤

  • @TADU_Entertainment
    @TADU_Entertainment Před 19 dny +2

    ኢትዮጵያ ለኔ ዓለሜ ናት

  • @GirumErmias2024
    @GirumErmias2024 Před 18 dny +1

    🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏
    🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን!
    🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 19 dny +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የምትሉ ወይም ከላይሁኑ የሚረብሻት 😢ለዘላለም🤭 ይሙት የምትሉ 👍👍

  • @user-ex8dl6ex7j
    @user-ex8dl6ex7j Před 19 dny +2

    ኢትዮጵያ ለኔ መገለጫዬ ናት❤❤❤❤

  • @user-nt3it8uy2o
    @user-nt3it8uy2o Před 19 dny +1

    ኢትዮጲያ በፍፁም የወላድ መካን አይደለችም ሆናም አታውቅም አትሆንምም የመጨረሻው ዘመን በመሆኑ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ስለሆነ መሆኑን ልብ ልንል ይገባል::ኢትዮጺያ የበረከት ምድር እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!!! ብርሃንም ይወጣል እድሜ ለሰጠው በእግዚአብሔር ቸርነት ጨለማው ዘመን ወደ ብርሃን ይለወጣል:: በእግዚአብሔር ታምነን እንጠብቅ!!!::

  • @Befike_React
    @Befike_React Před 19 dny +2

    ሀገር
    atr አበረታቱኝ❤❤❤

  • @joyo64
    @joyo64 Před 19 dny +1

    ኢትዮጵያየ እምየ እናት አለም
    መኩሪያየ ኩራቴ

  • @lihanna6744
    @lihanna6744 Před 19 dny +1

    ኢትዮጵያ መመኪያችን ነች፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!!!

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Před 19 dny +1

    የእመብርሃን አስራት ሀገር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላሟን አምላክ ይመልስልን

  • @MakiMak-m3v
    @MakiMak-m3v Před 19 dny +2

    አስቱካዬ❤❤😘😘😘
    የኔ አሴር ጋብዤሀለው እሹሩሩ የሚለውን እሺ

  • @naatytube
    @naatytube Před 19 dny +2

    አገርማ ነበረችን ምስቅልቅል አለችብን እንጂ ፈጣሪ ለህዝብ ማስተዋል ይስጠው ይቺንየመሰለችች አገር ይዘን መባላታችን እእእእ እምዬ አገሬ ፈጣሪ ስቃይሽን ይይ🙏🙏🙏🙏😢😢😢😭😭😭 ሰው ለፈጠረው ዘር መባላታችን እንንቃ

    • @ethioheran
      @ethioheran Před 19 dny

      100% መግስት ነው የሚበጠብ ጠው

  • @EyobGebeyehu-1806
    @EyobGebeyehu-1806 Před 19 dny +1

    Ethiopia is our country

  • @EtsegenetAtikilet
    @EtsegenetAtikilet Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ለኔ ክብሬ ናት ❤ የማንነቴ መገለጫ 🙏 ኩራቴም ናት ሀገሬ 💚💛❤

  • @hiyabsitotatube
    @hiyabsitotatube Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ለኔ ሀግሬ ማደርያየም ነች ዋሊያ በለኝ ተቻት ላልሄድ ምይለው 🎉🙏🙏

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d Před 19 dny

    ሀገረ ገነት ኢትዮጵያየ እማማየ ሰለምሽ ናፍቆኛል ዞሮ መግቢያዬ እባክሽ እናቴ የመከራ ምጥሽን መቼ ነዉ የምትወልጅዉ ?ልጆችሽ አለቅን ጣርሽን አታብዥዉ 😢

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Před 18 dny

    ኢትዮጵያ የአይኔ ብሌን ናት ሲያማት ያመኛል💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 Před 10 dny

    ኢትዮጵያ እናት የሆነች ሀገር ናት!!

  • @BirhanuZelekereal
    @BirhanuZelekereal Před 19 dny +1

    ኢትዮጵያዊ አቢሲኒያዊ ሀበሻዊ ስባል በጣም ነዉ ምኮራው

  • @mesiyenatalj64
    @mesiyenatalj64 Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ማለት ለኔ እኔ አንተ ሆነን በፍቅር በሰላም ስንኖር ነው እና ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝቡቻችን😥😥🙏🙏

  • @Amantatube
    @Amantatube Před 19 dny +1

    Aser is back yilal!
    Selam selam aser well come to CZcams yo! Zarem engdi babede video temelsehal zena feta yemnl yihonal! Engdi like ena comment adrgenal yimechh!😂

  • @abigelabebe-y3o
    @abigelabebe-y3o Před 19 dny

    ethiopia malt ፍቅር እናት ሁሉን ይምትችል የማርያም ያስራት ሃገር ናት

  • @Getinet-jt7xw
    @Getinet-jt7xw Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ማለት ለኔ ከፈጣሪ የተሰጠኝ ውድ ስጦታ ስትሆን ውስጧ ያሉ ሰዋች ግን ጨርቅህን ጥለህ እንድትሮጥ የሚያደርጉ መንፈሶች ናቸው ደግሞ ሁሉም አይደሉም ብዙ ደጋግ ሰዋችም አሉ

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Před 18 dny

    እኔ አጭር ነኝ ማለቴ ፈጣሪ በሰጠኝ አመሰግናሎ

  • @Manuel.19.21
    @Manuel.19.21 Před 19 dny +1

    ኢትዮጵያ! ወርቅ ናታ ግን በጭቃ ተሸፍናለች
    ጭቃዋን በወሀ ከማፅዳት ይልቅ
    ጭቃዋ ላይ ወርቅ ቅብ ቀብተው ወርቅ ሀገር አለን የሚሉ ጉደኞች የሞሉባት ሀገር!

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 Před 19 dny

    ❤❤❤አስቴር አወቀ ድሮም አሁንም አንደኛ ናት ❤❤❤🎉

  • @NoorNoor-m8u
    @NoorNoor-m8u Před 19 dny

    ለኔ ሀገሬ ሠላሜ ናት ፍቅር የሁሉ አገር ❤❤❤❤❤

  • @SumeyaMohammedjemal-v2q

    ኢትዮጵያ ሀገሬ እኔ ላንቺ ቃል የለኝም

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t Před 19 dny

    እንኳን ደህና መጣ ወንድማችን ❤

  • @user-be3ln8ty2i
    @user-be3ln8ty2i Před 19 dny

    ኢትዮጲያዬ አላህ ሰላምሽን ይመልስዉ ኢትዮጲያ እናቴ ማንነቴነች አሁን ግን ምስቅልቅል አለች😥

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 19 dny

    አሴርየ ወንድሜ የኛ ውድ❤❤❤❤

  • @YoniMle-vi6lj
    @YoniMle-vi6lj Před 19 dny +1

    Aser yelhal 🙌😂🔥

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před 19 dny

    አስቱካየ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🌷የኔ ልዩ ሁሌ ፍልቅልቅ በይልኝ ረጂም እድሜ ❤

  • @jamellahelwa9243
    @jamellahelwa9243 Před 19 dny

    ኢትዩጵያ ሀገሪ አይልም ወይ ሰዉ ክፉ ሲናገሩት ሆዲ እየባሰዉ ሀገሪ ኑሪ ለዘላለም

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 19 dny

    እማማ ኢትዬጵያ ዞሮ መግቢያ ቤቴ ሞኝ ነሽ ተላላ
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭 ትንሳኤሽን ያሳየን ያሳየን ውዲቷ ኢትዬጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ትንሳኤሽን ያሳየን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok2mi2lp3k
    @user-ok2mi2lp3k Před 19 dny

    አሲሮ እንኳን ደና መጣህ🎉🎉

  • @BereketAbay-ub1gv
    @BereketAbay-ub1gv Před 19 dny

    Country means people country means mother peace to our country peace to Ethiopia ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @messimessi8929
    @messimessi8929 Před 18 dny

    ኢትዮጵያ ዙሮ መግቢያ ሀገሬ
    በየሔድኩበት መጠሪያ ክብሬ❤

  • @user-jn2qr6xi1r
    @user-jn2qr6xi1r Před 18 dny

    ሰላም ነዉ ለመድክ በርታ

  • @user-kp7ib8lo4y
    @user-kp7ib8lo4y Před 19 dny +1

    አስሮ እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwottesfaye5833
    @hiwottesfaye5833 Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ለኔ በ ማንም በምን የማልቀይራት እናት ሀገሬ ናት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤

  • @BethelMamo
    @BethelMamo Před 19 dny

    Ere ethiopia 🇪🇹 malet iko huletegna enat nat yemidir genet nat kemir ❤❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 19 dny

    አይዞን ወገን ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር አንድ ቀን ይጎበኛታል ፈጥሮ አይተወንም ምን ያክል ሀፆተኛ በደለኛ ብንሆንም ይቅር በለን ስንለው ይቅር የሚል አምላክ ነው

  • @Miki12music
    @Miki12music Před 19 dny

    Ethiopia ደሜ ማንነቴ ነች እደእናቴ ማህፀን ነች ኢትዮጵያዬ

  • @MedinaNurye-pz5lr
    @MedinaNurye-pz5lr Před 19 dny

    ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @AbuHashim-ld8bj
    @AbuHashim-ld8bj Před 17 dny

    ኢትዮጵያ ማለት ለኔ ሁሉም ነገሬ ናት

  • @SihamSeid-ek6db
    @SihamSeid-ek6db Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ማለት ለኔ ደሥታየ ተስፋየ ነፃነቴን የሚገኝባት ውዷ ሀገሬናት ለኢትዮጵያ መግለጫ የሚሆን ቃል የለኝም

  • @Hana-rf2iz
    @Hana-rf2iz Před 19 dny

    ኢትዬጱያ ለኔ አለም ናት❤❤❤

  • @AfomiAmanual
    @AfomiAmanual Před 19 dny

    Ethiopia malet Lene Hager becha sathon,kebrem,nuroyem,erhabem,tegabem endihum mamesgegnay nat fetari Ethiopian abezeto yebark❤❤❤❤❤

  • @tedrosteshome-wq1sl
    @tedrosteshome-wq1sl Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ለኔ የእናት ምሳሌ ናት

  • @MakiMak-m3v
    @MakiMak-m3v Před 19 dny +3

    ❤❤❤

  • @Shibr-cj8kg
    @Shibr-cj8kg Před 19 dny

    ኢትዮጲያ ለኔ በምንም በማንም የማለዉጣት ሀገሬ ነት ኢትዮጲያ እናቴ ለዘላለም ኑሪ❤❤❤❤❤

  • @Rahmajemal-bo2fm
    @Rahmajemal-bo2fm Před 19 dny

    Ethiopia my blood ❤❤❤

  • @user-nt3it8uy2o
    @user-nt3it8uy2o Před 19 dny +1

    ልስቅ ሳልፈልግ ነው ማርያምን የሳኩት ወይ ጉድ እያሰመለጡት ነው?

  • @user-qc3kt2jm7f
    @user-qc3kt2jm7f Před 18 dny

    እምየ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ 🎉

  • @12_simon_19
    @12_simon_19 Před 19 dny

    Ethiopia ሀገሬ❤❤

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ለኔ የደም ስሬ ናት::

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 19 dny

    ውይ አሴ የጉዞውን ቪድዮ ምነው ሳትለቅልን ኧረ ተው ግን 😢😂❤❤

  • @yetemable
    @yetemable Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ክብሬ ናት!!♥🟢🟡🔴

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Před 19 dny +1

    asero Well Came🎉

  • @user-xn3tq7ue4q
    @user-xn3tq7ue4q Před 19 dny +1

    Ethiopia leney 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go Před 19 dny

    Welcome brother

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3v Před 19 dny +1

    ኢትዮጽያ ለኔ የምወዳትና የምታሳፉረኝ ናት አዝናለሁ😢

  • @konjitgalata5813
    @konjitgalata5813 Před 19 dny

    Ethiopia lee zalalmi tii nori ❤❤🙏🙏🙏

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před 19 dny

    Hi Adnech abebey joke. I love it.💪♥️💪♥️💪♥️💪♥️💪♥️💪♥️💪♥️

  • @Abeba..11
    @Abeba..11 Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ለኔ እንደ መሬት ናት ችላናለች።

  • @SamiraSamu-rd1hm
    @SamiraSamu-rd1hm Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ማለት እናት ማለት ናት መተኪያ የሌላት

  • @epicclips5694
    @epicclips5694 Před 19 dny

    Ethiopia's is King

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 Před 19 dny

    የወላድ መካኗ እማይየ!

  • @BiniTube74
    @BiniTube74 Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለው

  • @EfrataEfi-mp5gh
    @EfrataEfi-mp5gh Před 19 dny

    Ethiopia hagere nat I love my Ethiopia ❤❤❤❤

  • @hahuh57
    @hahuh57 Před 19 dny

    Ke 1 1 sakien meyaz alchalkum

  • @MenafSisayTadese-yu4xi

    ኢትዮጵያ ማለት ለኔ ከፈጣሪ የተሰጠኝ ውድ ስጦታእምየ እናት አለም
    መኩሪያየ ኩራቴ ናት ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለው