አንድ ቅንድብ ለመቀንደብ 4 ሰአት ይፈጃል...የቅንድብ ስፔሻሊስት ኤደን ሰይፈ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2024
  • በቅንድብ ቀንዳቢነት የሀገራችንን ስም ስታስጠራ …እኔ ግን በምን ላስጠራ … ኤደን ሰይፈ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 132

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 10 dny +21

    ሴቶች ይቅርባችሁ። እሚያምረው የተፈጥሮ ብቻ ነው።

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt Před 9 dny +7

    አልሀዱሊላህ ቆጅየ ቅድብ ሥለሠጠኸኝ አምላክ ምሥጋና ይገባህ እደው በተፎጥሮ ጥቁር ብዙነው መሸአላህ የተኮለነው የሚመሥለው ዱባይ ሥመጣ ላጭ አረቦቹ አይወዱም አለች ደላላዋ ከከከከፈለግሽ ሀገረ አሥገቢኝ አልኩ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 8 dny +15

    ቅንድብ የምትሰሩ ሴቶች ፈጣሪን እየተቃወማችሁት መሆኑን እወቁ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 5 dny

      አይደል ተይ በናትሽ 😂 ተቅዋሞው ግን ሰላማዊ ነው ወይስ በዱላ አንቺ እንከፍ?

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 5 dny

      አይደል😂 ቅንድብሽን ብቻ ሳይሆን አናትሽን ነበር መቀንደብ

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 Před 10 dny +15

    ኤደንየ በጣም ጥሩ ጨዋ ሴት ነች እኔንም የዛሬ 1 አመት ተኩል ሰርታኛለች እጅግ ጥሩ ሴት ነች እውነትዋ ነው ኦምብሬ መሰራት በጣም ግልግል ነው እኔ አርፊያለሁ ከአመት በሐላ ተመልሼ እዳለሁ በሰላም ያገናኘን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ኤደንን አታምርም የምትሉ ሰዎች እረፉ ጠጋ ብላቹህ ብታይዋት በጣም ጥሩ ሰው ነች ሰው አክባሪ ነች።

    • @haliluyaelbitel692
      @haliluyaelbitel692 Před 10 dny

      ሰላም የት ላገኛት ችላለው ስንት አሰራሽ ኢትዮጲያ ነኝ ያለውት

    • @redietkumera7646
      @redietkumera7646 Před 10 dny

      ​@@haliluyaelbitel692 bole morning star 2nd floor

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 Před 10 dny +3

      አረ ቆንጆ ናት እሧን ተናገሩ ማለት እኮ የሠራትን ፈጣሪ መመናገር ነው

    • @etalem3596
      @etalem3596 Před 9 dny

      አድረሸዋን ፕልስ

    • @mesretaliga1205
      @mesretaliga1205 Před 9 dny +1

      የኔ እመቤት አድራሻዋን ላኪልኝ

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 Před 10 dny +8

    ማንኛውንም ሞያ ማወቅ ጥሩነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyobYafat
    @EyobYafat Před 10 dny +13

    ለሀገራ ብዙ ስራ የሠራች ሴት ናት አሁን ያለው ወጣት አይረዳትም ለምሳሌ ሰይድ ባሬ ኢትዮጵያን ሲወር በዘፈን ብቻ ሳይሆን በጦርነት የተሳተፍች ነች ኩባ ሀገር በሚገኝው ትልቁ ሙዜም ውስጥ ታሪኳ እና ፎቶዎቿ አሏት ታሪኳን የማታውቁ ታውቁ ስለ እሷ ባትናገሩ መልካም ነው

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Před 10 dny +7

    እሱ በልካችን የሰጠንን መፐላሰፍ !!

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Před 9 dny +9

    እሷነች ለካ ሴቱን በሙሉ መልጣ መልጣ አይናቸዉን በክብሪት እንጨት የተወጠረ ያስመሰለቻቸዉ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 10 dny +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ውብ አርጎ የሰራው ቅድብ አለኝ 🙏🙏🙏❤❤

    • @Aste221
      @Aste221 Před 9 dny

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii

    እግ/ር ቸር አይደል ሁሉን አሟልቶልን ሰጠን ስሙ ይባረክ

  • @user-qe9dj2ch4t
    @user-qe9dj2ch4t Před 10 dny +1

    Waw betam gobeze nat ❤

  • @user-ny7un8nh3r
    @user-ny7un8nh3r Před 8 dny +5

    ወይ ጉድ ልጁም አዋቂውም ፀጉራቸው አንበሳ መሰሉ :: የናፈቀኝ ንፁ ሰው ማየት አርቴፊሻል ያልነካው

  • @serkalemadugna4998
    @serkalemadugna4998 Před 8 dny

    egziabhere sera eytkwamsh edhine gebtoshal asetekakelo nwe yeftern

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 10 dny +4

    ጨዋ ስነስርዓት ያላት ነች አንደበቷ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-gh3vv8lb7y
    @user-gh3vv8lb7y Před 10 dny +3

    እና ፈጣሪ ዬሰጠንን ፀጋ ታዲያ ምን ይጠበስ ወይ ጉድ

  • @muniramohammed3070
    @muniramohammed3070 Před 8 dny

    Pls address

  • @konjetalemudegifie2400

    የኔ ደርባባ ማርዬ እድሜ ይስጥሽ❤

  • @yasanimuhammad2017
    @yasanimuhammad2017 Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hanazeray-qj4jj
    @Hanazeray-qj4jj Před 3 dny

    Naniye yene jegina gobez berchi

  • @melatdinka751
    @melatdinka751 Před 10 dny +1

    She's 100% correct

  • @messashkassaye6728
    @messashkassaye6728 Před 10 dny +2

    "Kindib ketebelashe bizu negerih tebelashetwal" says who?

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit924 Před 9 dny

    ግን የሚያመጣውን አደጋ ብትናገሩ ምንኛ መልካም ነገር ነው ለእውነት ብቻ የምትኖሩ ከሆነ ።

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm365 Před 10 dny

    hanan tariq please

  • @addisalemmeliss8095
    @addisalemmeliss8095 Před 10 dny +8

    አድራሻዋ የት ነው ?

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 10 dny

      እዮሃ ሜድያ ላይ አለልሽ ማስታወቂያ ስሚ!

    • @user-eq6bw6dz9b
      @user-eq6bw6dz9b Před 10 dny +1

      በአድራሻ መቼ ሆነ ቅድሚያ ትንሽ ከፍለሸ ወረፋ አለው morning star mall 3ኛ ፎቅ

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Před 9 dny +1

      Love eyebrow

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 Před 10 dny +6

    ይቅርታና እትዬ ማሬ በዙህ እድሜ🤔

    • @TigistGebeyehu-gz5nq
      @TigistGebeyehu-gz5nq Před 10 dny +4

      ማማር እድሜ አይገድበዉ ይሄ እንደመጣሽበት ቤተሰብ ይለያያል ማሪቱ የኖረችበት ወሎ እርጅና ራስን መጠበቅ አይከለክልም ራስን መጠበቅ በተለይ ሴቶች ደስ ሊላቹሁ ይገባል ማሪቱ ነገሽን እያሳመረችልሽ በድሜ ተስፋ እንዳትቆርጭ እያሳየችሽ ነዉ ይሄ ደሞ ጥሩ ዉ ማማር ምን ጥፋት አለዉ

    • @wtalife5666
      @wtalife5666 Před 3 dny

      @@TigistGebeyehu-gz5nq ወሎ ኖረች ባሌ ምንም ለውጥ የለውም እኔ የማወራው ድል ቅንድቦ ታቱ መደረግ በዚህ እድሜ አይጠበቅም በዚህ ግዜው በከፉበት ሰአት መዝሙሮን ይዛ ብቅ ብትል አቤት እንዴት ባማረባት የታቱ ማስታወቂያ ከምትሰራ በእርግጥ የኢትዬጵያ ቅርስ ናት

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 Před 9 dny +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቅድብ 😂😂😂😂😂😂😂😂 እማማ ዘፋኙዋ እረ ይረፉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቅድብብብብብብብ😂😂😂😂

  • @zenagech7290
    @zenagech7290 Před 10 dny +4

    ሴቶች ምንም ቢሆን የተፈጥሮ ቅንድባቹን ተንከባከቡ አርገን ካሥተር ኦይል ተጠቀሙ እራሥዋ ላይ እንኴ አያምርም

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Před 10 dny

    Saw tafaa enday. Megabaaz iyyi

  • @mishomishomeseret8863

    ምን እንደምትጨምሩብኝ አውቄ ነው ከጊዜ በዋላ አይኔ ቢሸበርርስ

  • @Befike_React
    @Befike_React Před 8 dny +1

    አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤

  • @ayelewhana1203
    @ayelewhana1203 Před 10 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HanaAsegid-y6b
    @HanaAsegid-y6b Před 9 dny

    😂😂😂😂😂

  • @rahelgudaye8698
    @rahelgudaye8698 Před 9 dny +1

    I know her when I was a kid ena endzi betaam ከስታ ሳይሆን ደና ነበረች አሁን ግን ከ ጊዜ ወደ ጊዜ እየከሳች የ ፊትዋ አጥንት እየወጣ መጣ I don’t why gn am worried abt her የሰላም ይሁን 😢

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Před 8 dny

      አሁን ምን ሆነች በጣም ነው ምታምረው

    • @rahelgudaye8698
      @rahelgudaye8698 Před 7 dny

      @@mercymercy9309 ጠላተዋ ነሽ መሰለኝ birr ቢጠራቀም ምን ዋጋ አለው ለ ጤናዋ ካልተጠቀመችበት I know her befor 13 yrs ago እነደዚ አልነበረችም ሰውነትዋ average ሚባል kilo ነበረች አሁን ግን በጣም ከስታለች ፊትዋ ገርጥትዋል under weight not ይሄ ውበት አደለም

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Před 7 dny

      @@rahelgudaye8698ሰነፍ አትሁኚ የሰፈርሽን ሚዲያ ላይ ለማሸማቀቅ አትሞክሪ ቅናት ያስመስልብሻል ለራሷ ንገርያት በስልኳ ቴክስት የጨዋ ቴክስት አርጊላት

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Před 10 dny +2

    ኤርሚያስ ፠ፍቅረ ስላሴ ይቅረብልን

  • @geberyesmimi1473
    @geberyesmimi1473 Před 9 dny

    Yet new adrashawa 😊???

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 Před 9 dny +2

    የዛሬው ዝግጅት ቅራቅንቦ ነው።

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Před 10 dny +6

    አረ ማሪቱ አያምርብሽም በፈጣሪ::

  • @kidist1955
    @kidist1955 Před dnem

    ባትኳዪ ማ ኣያምርብሽም 😂😂😂😂

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Před 10 dny +3

    ኤደን ውበትሽ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 10 dny +3

    ቶሎ ብዬ ቅንድቤን አየሁት 😂😂

  • @eduam2859
    @eduam2859 Před 6 dny

    በሰአአቱያምሪል እሱክፋቱ ያለውን የተፈጥሮውን ይዞ ነው ሚጠፋው

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Před 8 dny

    ፣የተፈጥሮን መልጦ ጥሎ ሌላ😢😅

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry Před 9 dny +1

    ANCHI RASISH ASHANGULIT NW YEMITMESYW

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w Před 10 dny +1

    የሴት ብቻ ነው ዎይስ የ እንስሳም ጨምር ነው የድመት የዉሻ እና የሌሎች ጭምር ነው 😀😀

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 10 dny

    የጥርስየለም ማናለበት ቢቀር

  • @MekdelawitYonas
    @MekdelawitYonas Před 8 dny

    በጣም ቅንድባም ነሽ ፈጣሪ አሟልቶ ነው የሚሰጠው አንቺ እራስሽ ምነሰ እንደምትመሰይ ደሞ አደባባይ ወተሽ አፍሽን ትከፍቻለሽ

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 Před 9 dny +1

    GOD created me perfectly I don’t need any specialist specialist on my body.

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 Před 3 hodinami

    እባካችሁ ሙስሊሞች እንዳትሰሩ አደራ!!ቅንድቦን እምትቀነደብ ወይም እምታስቀነድብ በፍጡም ጀነት አትገባም የጀነትንም ሽታ አታገኝም ብለዋል ውዱ ነብያችን ስለላሁ አለይ ወሰላም!!!❤❤❤

  • @HermelaBitwoded
    @HermelaBitwoded Před 10 dny +3

    እኔን ሰርታ አበላሽታኝ ደውዬ ስንግራት መልሼ ልደውል ቡላኝ ተፍች በጣም አዝኛባታለሁ

    • @as-yk1ms
      @as-yk1ms Před 2 dny

      @@HermelaBitwoded mecha nw dear yeserachsh

    • @as-yk1ms
      @as-yk1ms Před 2 dny

      Mecha nw yeserachsh

  • @nurabegebyay8960
    @nurabegebyay8960 Před 9 dny

    Kkkk 4hr. Lekindeb . plastic surgery nw? .Ere emitekm sew gabiz ebakih.

  • @ErgoBedabo
    @ErgoBedabo Před 10 dny +2

    ሁሌ ተኩላ ገበያ ምቶጣ ባቄላ አለ ያገሬ ሰው

  • @B12d17a
    @B12d17a Před 10 dny +4

    አጐዛ ቤት እንዳይቆሽሽብን በር ላይ እምናረገው ዘንድሮ ጭንቅላት ላይ 😂

  • @user-yl9dz1ql6g
    @user-yl9dz1ql6g Před 10 dny +4

    Ethiopianwian be adis abeba ende ene Kenya 🇰🇪 yetekawmo selif mot yebka Aby ahmed yewred bamil mefekir linweta naw nu tekelakelun

  • @azebe858
    @azebe858 Před 10 dny +13

    አቶ ሰይፉ መርጦ አልቃሽ አትሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ስህለ አድኖ በወርቅ የሳላት ልጅ አቅርብ በቃ አንተ ኦርቶዶክስን አመት በአል ካልሆነ በስተቀር አታቀርብም ማለት ነው

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před 10 dny +7

      ይህ የሀይማኖት ፕሮግራም ሳይሆን መዝናኛ ነው

  • @TERY411
    @TERY411 Před 7 dny

    እኔ ሰውነቴ ላይ ምንም አይነት ንቅሳት የለም ሊኖርም አይችልም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 10 dny +1

    ወንዶች እኮ ይቀነደባሉ ሰይፍሻ ለምን አትቀነደብም 😂😂😂😂

  • @user-nd6ql4os6i
    @user-nd6ql4os6i Před 7 dny

    ቅንድብሽም ሆነ ይሄ የፀጉር ቀለም አያምርብሽም!

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 Před 10 dny

    Wayeweeeeee mentene temeselalechee ayeteee

  • @jimmyjay7470
    @jimmyjay7470 Před 10 dny +2

    ስማ ሰይፉ ቻናሌን ከኔ ሌላ ምናምን እያልክ አታስፈራራ ይሄንን ቻናልህን ማዘጋትም ቀላል ነው

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Před 9 dny +1

    ማሪቱ በዚህ እድሜ🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @makitube608
    @makitube608 Před 10 dny +8

    የሷ ቅንድብ ግን 🤮 አይታዋለች

  • @rahelkidane7575
    @rahelkidane7575 Před 10 dny

    ስይፍሻ for one person $600 dollar

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w Před 10 dny +1

    ይቅርታ ሰይፉ ሴት ነች ዎይስ ዎንድ ትንሽ አጠራጠረችይኝ የምር

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 10 dny +4

      መጀመሪያ ቪዲዮ ስሚና ጨርሺ እሺ አግብቻለው ወልጃለው 2 ልጅ አለኝ she say 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ለወሬ አቸኩይ

    • @123e53
      @123e53 Před 9 dny

      ❤❤​@@meseretrefera2664

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 Před 8 dny +1

      Yebalege sew comment shame on you 😮😮😮

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol Před 10 dny +1

    እኔ ባለሙያዎች ጋር ችግር የለብኝም ግን በሀይማኖት ይፈቀዳል ንገሩኝ ክርስቲያኖች
    በእስልምና አይቻልም ፈጣሬቸውን አምፀው ነው ሚሰሩት እስኪ የናንተን ንገሩኝ
    በሌላ እንዳታስቡ ስለማላውቅ ነው

    • @semaetalem5541
      @semaetalem5541 Před 10 dny +1

      አይፈቀድም። Hanazethiopia youtube chanel ተመልከች። ምሳሌ ትሆንሻለች።

    • @semaetalem5541
      @semaetalem5541 Před 10 dny +3

      ሲቀጥል አማርኛ እያወራሽ ክርስትያን ጎረቤት ጉዋደኛ የለሽም? አስተሳሰብሽን ቀይሪ።

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g Před 8 dny +1

      አይፈቀድም ውዴ

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol Před 8 dny

      @@semaetalem5541 ውይ አለኝ በጣም ምወዳት ጎደኛየ የኦርቶዶክስ አማኝ ናት ግን እሷም ትቀነደባለች ስለሃይማኖት ብዙ አታውቅም እና ለዛ ነው እሷንም በምታምነው ሀይማኖት መምከር ፈልጌ ነውይቅርታ

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 Před 10 dny +1

    አርቴፍሻን ነው የምትመስይው

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 10 dny +3

    ትንሽ ፀጉሯ ያስጠላል ፈረንጅ አይሉት አፍሪካ...not suits you

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 10 dny +3

      እሷ ፈልጋ አደረገችው ሁሌ በሰው ፍላጎት ወሳኝ ለመሆን ጣልቃ ባንገባ

  • @mak2dallas439
    @mak2dallas439 Před 10 dny

    ሴፍሻ ቴክሳስ ነው ምኖረው አንድ በረንዳ የሚኖር ኢትዮጲያዊ ቅንድቡን ሙሉ በሙሉ የተላጨ ወንድ ልጂ አግንቼ ነበር በስመአብ ፊት ያለቅንድብ ቂጥ ነው የሚመሰለው

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb Před 10 dny

    ቀጣይ አብርሽና ሩታ ይቀርቡ የሚሉት ላይ አድርጎ

    • @HalimaEthio
      @HalimaEthio Před 9 dny +1

      ምነው አሺኮለላችሁ ምን ሰርተም ምን ሊያሳዩን ክክክ

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 Před 9 dny +2

      ምን ሊአወሩ ሰለምንሰ ይናገሩ ከንቱ ሁላ

    • @HalimaEthio
      @HalimaEthio Před 9 dny

      @@uaesara8261 እኮ ግን ሸቃሊት ሁላ ሞኛሞኝ ሆነው ቀሩ በቃ

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es Před 9 dny +1

      ምን ስለሆኑ ሰው ጠፍቶ ስንት የተማረ ባለበት ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰፍር ዱርዬ ይቅረብ

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g Před 8 dny

      ምን ልናደርጋቸው

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 Před 10 dny +2

    አሁን የዳቢሎስ ልጆች እየሁኑ ነው ጭንቅላትሸ ላይ የተሸከምሽው የሞቱትህን ሕንዶች ነው

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 Před 10 dny

      ቅንድብ እራሱ መቀንደብ አይፈቀድም