ሁሌ አዲስ ነገር ግድ ነው ! ወጌሻ ክፍል 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2024
  • በቀጣይ ክፍሎች እንገናኝ እንዳልነው እነሆ ቀኑን ጠብቀን በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና በአሰልጣኝ ፍፁም ፍስሀ የሚሰጠው የወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና ክፍል ሁለትን ይዘንላቹ መተናል።በዛሬው ትምህርታችንም በተፈጥሮ የተሰጠንን አቅማችንን እንዴት ማወቅ እና መጠቀም እንደምንችል የምናይ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የዪትዪብ አቅምን አውቀን ለብዙሀን በአጭሩ መድረስ እንደምንችል እንማራለነ። ይህንን የወጌሻ የዩትዩብ ትምህርት በየቤታቹ እንድትማሩበት በዶንኪ ትዪብ በነፃ አዘጋጅተንላችሆአል። ቀጣይ ክፍሎችም ጊዜአቸውን እየጠበቁ ወደ እናንተ የሚቀርቡ ይሆናል። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
    Good news, the best winter gift, in compliance with the requests, we have prepared the Wegesha CZcamsr training that many have taken, so that you can learn it at home and use it for free on our CZcams. The lessons are given by the comedian Eshetu, and the trainer is fisum Fiseha . This is the first episode of today, and we will provide you with other episodes! Stay tuned!
    📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
    tally.so/r/wQr2xY
    📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
    tally.so/r/mO5JdM
    📌 Subscribe Donkey በጎ
    / @donkeybego
    📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
    ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
    tally.so/r/wLdMKy
    ወጌሻ ክፍል 2 ፈርቼ እምገባበት ጠፍቶኝ ነበር …ትልቁ ዩትዩብን የማሸነፊያ ሚስጥር #youtube #lifelessons #class #comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
  • Komedie

Komentáře • 82

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před měsícem +24

    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች፡፡በተረፈ ሀገሬ ሰላምሽ የይብዛ፡፡እሼ በርታ

  • @takelederesa
    @takelederesa Před měsícem +27

    እሼ ልምሰጠን ትምህርት እንወድሀለን የምትሉ በላይክ ❤❤❤እናሳይ

  • @daste7486
    @daste7486 Před měsícem +7

    በእውነት የእሼን ትምህርት በዙ ነገር አውቀናል ተመረናል የተግባር ሰው ያድርገን የማዳም ቅመሞች በረቱ የሰማነውን እንተግብር ሁላችሁም እወዳችዋለው ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ላይክክክክ 👍👍👍👍❤️❤️

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před měsícem +4

    Fitsum and Eshetu you guys delivered impressive speech specially Fitsum great speech

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před měsícem +7

    እሼ እንኳን መጣህ
    ተቀድማቺሗል እያዳድሺ
    እሸቱን አይቼ ዛሬ እንኳን አደኛ ልውጣ 😅😅😅😅 ሰላም ለሁላቺን ❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před měsícem +16

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ አርጉኝ😂ፕሮፋይሌ ተጭናቹ በሰላም ውለጂ በሉኝ❤

  • @AlebachewTube
    @AlebachewTube Před 29 dny +2

    እኔስ ይህንን ስጦታ በምንም ቃል አልገልጸውም! እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማለም እሼ!

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm365 Před měsícem +3

    wow team work outstanding performance

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před měsícem +60

    በናታችሁ 10k አስገቡኝ የስደት እህታችሁ ነኝ እባካችሁ አግዙኝ

    • @daste7486
      @daste7486 Před měsícem +1

      ውዴ እኔም ስብስከራይብ ❤

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před měsícem +1

      አብሺሩ❤❤❤

    • @user-uv5io9kg8r
      @user-uv5io9kg8r Před měsícem +1

      ሰብክራይብ አርጌሻለሁ

    • @user-uv5io9kg8r
      @user-uv5io9kg8r Před měsícem

      ​@@daste7486አንችንም ሰብሥክራይብ አርጌሻለሁ

    • @Sable-yu2rn
      @Sable-yu2rn Před měsícem

      @@user-uv5io9kg8rአመሰግናለዉ

  • @etayen-
    @etayen- Před 29 dny +2

    እሼ ልምሰጠን ትምህርት እንወድሀለን ስለ ሁሉ 100%

  • @hshdhshegeu7907
    @hshdhshegeu7907 Před měsícem +1

    እሽዬ ለምሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን❤❤ እግዚ አቤሄር ይባርግህ❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před měsícem +1

    ,እሼ እግዜአብሔር የህይወት ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤

  • @herol_allman
    @herol_allman Před 27 dny

    አረ እሼ ትምህርቱ በጣም እየናፈቀኝ ነዉ ቶሎ ቢለቀቅስ።❤Thsnks for everting.

  • @Top_Midea
    @Top_Midea Před měsícem +3

    ሁላችንም እመብርሃን ትጠብቃቹ 🎉🎉🎉 እባካችሁ ጀማሪ ነኝ

  • @ethiosuccess2667
    @ethiosuccess2667 Před měsícem +2

    በርታልን❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 21 dnem

    እሸቱ አንደኛ ወንድሜ ግን የልጆች ቀልድ ደስይላል እምታቀርባቸው ልጆጅ እባክህ ልጆች አቅርብ በጣምነው እሚአዝናኑት እደኔ የሚመቸው በላይክ

  • @dejengetnet-cy9qv
    @dejengetnet-cy9qv Před 29 dny +1

    eshe betam new yemwedh yemadenkh

  • @MatyasHD
    @MatyasHD Před měsícem +2

    tanks fast video ወጌሻ😢

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn6392 Před měsícem +4

    ናይስ ፍፄ አከበርኩህ

  • @user-ui1vg7ui7r
    @user-ui1vg7ui7r Před měsícem +1

    እሼዬ ተባረክልን

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq Před měsícem +1

    *_እናመሰግናለን እሼ&ፍፄ❤️_*

  • @TewabeAsmare
    @TewabeAsmare Před měsícem +4

    እሸቱ ደህና ነህ ተዋበ እባላለሁ የግል ትምህርት ቤት ለመክፈት ከጓደኞቸ ጋር አክሲዮን መስርተን በሂደት ላይ ነን የደሃ ልጆች ስለሆን እስፓንሰር ማግኘት የምንችልበትን እድል ብታመቻችልን ደስ ይለኛል

  • @EthioSkillShare
    @EthioSkillShare Před měsícem +1

    Eshetu we love you so much.

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před měsícem +2

    እሸ ማኛ ሰው

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha Před měsícem +1

    Eshi ene ayalehu ere aggnche nw ayalehu❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +3

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢ደምሩኝ በቅንነት

  • @Brainstormingquestion
    @Brainstormingquestion Před měsícem +2

    Best

  • @user-pk8lu9tf2q
    @user-pk8lu9tf2q Před 21 dnem

    ኮሜድያን እሸቱ ብጣዕሚ ንፉዕ ቀጽሎ ትምህርትካ ጽቡቅ ቅልጥፍ ኢልካ ዝተረፈ ክፋላት ክተምጽኣልና ንላበወካ

  • @user-mw2ys1ev4d
    @user-mw2ys1ev4d Před měsícem +2

    አሹየ ደግ ሰው

  • @hailuwosen9648
    @hailuwosen9648 Před 29 dny +1

    ፍፄ ሳላቅህ ላንተ ያለኝ አመለካከቴ የተሳሳተ ነበር በ donkey tube ካየውህ ብሀላ የምር በጣም በጣም አከበርኩህ። thanks Esh to have him.

  • @mfyoutube1484
    @mfyoutube1484 Před 28 dny

    አረ ምገርም ትምህርት ነው እድሜና ጤና ብይስጥልን እባካቹ ቀጥሉበት ብዙ እየተማርንበት ነው፡ ለዩቲቦረች ብቻ ኣይደለም ለማን ሰው የሚጠቅም ነው። እናመሰግናለን እዝዝአብሔር ይጠብቃቹ።

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před měsícem +1

    እሸቱ ገበዝ በርታ ፈጣሪ ይርዳክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @DINK456
    @DINK456 Před 29 dny +3

    እባካችሁ ወደ ፈጣሪዬ እንድጠጋ ፣ከፊቴም እንዲቀድምልኝና ሞገስ እንዲሰጠኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እሼና ፍፄ እሜና ጤና ከሞገስ ጋር ይስጥልኝ።

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey Před 29 dny +1

    የሠማሁትን እየረሣሁ ተቸገርኩ 😮😢ምን ይሻለኛል

  • @user-bf9xt4ib6g
    @user-bf9xt4ib6g Před měsícem +2

    wow

  • @danibab3524
    @danibab3524 Před měsícem +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heywteyemarymlge5530
    @heywteyemarymlge5530 Před měsícem +3

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሠላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ❤

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před měsícem +1

    እናመሰግናለን ❤ግን ኹሉ ይቱበር ሆኖ የሴጣን ጆሮ ይደፈንና ዝግት ቢልስ😂

  • @user-oq1eu8sn2w
    @user-oq1eu8sn2w Před měsícem +1

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @Mhggvyyy
    @Mhggvyyy Před měsícem +1

    ❤❤🎉

  • @user-nq8xj8ko9o
    @user-nq8xj8ko9o Před měsícem +2

    Donkey tube is great ❤❤

  • @HaylmekalmikeSeyfe
    @HaylmekalmikeSeyfe Před měsícem +1

  • @beliyubeli2255
    @beliyubeli2255 Před 22 dny

    አታምኑኘም በቀን ሁለቴ እና ከዛ በላይ ቀጣይ ፓርት ከተለቀቀ ብዬ ቼክ ለማድረግ ገባለው

  • @beliyubeli2255
    @beliyubeli2255 Před 22 dny

    please next part

  • @AbelAbuye
    @AbelAbuye Před měsícem +1

    ኧሰ ሰራ ፈልጉልኝ

  • @KalekdanHabtome
    @KalekdanHabtome Před měsícem +1

    💪💪💪🙏

  • @user-en3ub3pf5m
    @user-en3ub3pf5m Před měsícem +1

    አሸ እባክህ አግዘኝ አለም ጨልሞብኛል

  • @kedernegusu3210
    @kedernegusu3210 Před 29 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹 sendafa

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Před 17 dny

    Thank you so much both of you 💗 💓

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 Před měsícem +1

    Am the second

  • @user-pk8lu9tf2q
    @user-pk8lu9tf2q Před 21 dnem

    ራብዓይ ክፋል ዶንጊኩምና በጃኩም እባ ስደዱልና

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z Před 29 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaZerga
    @BezaZerga Před měsícem +1

    I'm the first❤

  • @amanlifehd
    @amanlifehd Před 28 dny

    ክፍል 4 ወንድሜ

  • @neba1034
    @neba1034 Před 28 dny +2

    በናታችሁ 10k አስገቡኝ እባካችሁ አግዙኝ

  • @DINK456
    @DINK456 Před 6 dny

    Wegesha part 4 ምነው ቀረ??

  • @SMOLtube-un1tq
    @SMOLtube-un1tq Před 29 dny

    ቪዲዮ እየተለቀቀ አይደለም በሰላምነው

  • @Resttub21
    @Resttub21 Před 28 dny

    ደምሩኝ

  • @ambachewman
    @ambachewman Před 29 dny

    Donkey tube ወደ ፍት