ባዶ ኪስ ማፍቀር በባዶ እግር ወደ ሱዳን ከመሰደድ እኩል ነዉ - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 03. 2024
  • "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
    እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    Sekela is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram: t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #eshetumelese #comedianeshetu #abbaytv

Komentáře • 615

  • @sarasalomon9473
    @sarasalomon9473 Před 4 měsíci +94

    እሼ ሙላት ነክ፣ እንዳንተ አይነት ሰው እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ስላደላት ክብር ምስጋና ይግባው፣ ኑርልን የማትጠገብ የምትናፈቅ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ❤፣ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ይባርክህ🙏💚💛❤😍

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 Před 4 měsíci +132

    እሼ የዘመኔ ምርጥ ጀግና❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 4 měsíci +32

    ክብር ያለው በእናት ሀገር ነው 😢እሼ ቅዱሳን አባቶቻችነን በምሳሌ እያነሳህ ይምታወራው ነገር በጣም ነው የምወድልህ ❤

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit Před 4 měsíci +174

    የሰው ቤት ስልችት ምርር ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጠን ይስጣችሁ💋👍

  • @henokezt
    @henokezt Před 4 měsíci +71

    እሼን የምቶዱ በላይክ 🎉❤👍👍👍

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 4 měsíci +31

    እሸ የዘመኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤❤🙏🙏🙏

  • @MDTube-eo7nx
    @MDTube-eo7nx Před 4 měsíci +65

    እሼ ምርጥ ሰዉ 👌👌

  • @sebleruschka8094
    @sebleruschka8094 Před 4 měsíci +17

    አንተን የ ወለደች እናት ታድላ❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 4 měsíci +63

    እሼ መሌ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤

    • @Enat2116
      @Enat2116 Před 4 měsíci

      እሼ መሌ የምትለዋ ቆንጅዬ ቅመም ልጅ ስሟ ማን ነበረች?

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 4 měsíci +25

    ውይይይይይይይይ❤❤❤ እሼ አንተ እኮ መፅሀፍ ነህ❤ ቃል አጣሁልክ።

  • @HAGERESTUDIO
    @HAGERESTUDIO Před 4 měsíci +19

    እሼን በየሄደበት ቤት መከታተል ሆነ እኮ ስራየ ወገን ፥ ይሄ እማይጠገብ ሰው 🥰🥰🥰

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 4 měsíci +23

    እሽዬ ቃላት የለኝም ለአንተ ማርያምን❤❤❤❤❤ ገጠር ባትገባ ብዬ ተመኘሁ ወይም ወደኛ ሀገር ና እስኪ ገጠር ነዉ እዛ ትኖራላቹህ በደሥታ እንቀበልሀለን ❤❤ ምረጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነዉ የምወድህ ወድም አለም የይትባረክዬ አባት እንወድሀለን ኢትዮጵያ በአንተ ዉስጥ አየናት❤❤❤❤❤

  • @ef6079
    @ef6079 Před 4 měsíci +30

    ተባረክ አሼ ልበሙሉ የናቱልጅ❤❤❤❤

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467 Před 4 měsíci +17

    ፈጣሪ ያሳካልህ እዉነት ሀገር እንዳለን ተስፋ የሚሰጠን ዋነኛዉ ሰዉ 😭❤🙏

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 4 měsíci +5

    እሽዬ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ ከነቤተሰብህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ እሱ ከፊታችሁ ይቅደም ልጃችሁን ይባርክላቹ ይቀድስላቹ የኔ መልካም ሰው እወድሀለው አከብርሀለው ቲጂዬ እወድሻለው ❤❤❤❤❤❤

    • @user-zs4vp1bt6e
      @user-zs4vp1bt6e Před 4 měsíci

      እሼ አንተ ምርጥ ልጅ ሃይማኖትህን የምታከብር የምትወድ እሼ በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ልጅህን ሳምልኝ።
      እንወድሃለን።
      ከአአዩ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 4 měsíci +13

    እሼ ደጉ ስው ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የልብህ ሀሳብ ሁሉ ይሙላልህ🙏🏾 እርቀህ ገጠር ከገባህ እንዴት እንደምናገኝህ ወደፊት ታሳውቀናለህ የብዙ ህጻናትንና አዋቂዎችን ህይወት ቀይረሀል ተባረክልን🙏🏾❤️

  • @user-jj3hr5dj5c
    @user-jj3hr5dj5c Před 4 měsíci +15

    ዋለሂ በትክክል አልሃምዱሊላህ ሀገራችን ሰላም የረግልን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ነገር ግን ፥ 🤔
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፡ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን እና ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ [ሱረቱ መርየም] ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾😲

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 4 měsíci +18

    እሽዬ ❤❤❤❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቲጅዬ ሥላቀረብሽልን በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤

  • @user-gi7um2ci5r
    @user-gi7um2ci5r Před 4 měsíci +18

    እሼ ስብዕናህ በጣም ነው የምታስቀናው
    በርታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን እመብርሀን አትለይህ

  • @Misrak938
    @Misrak938 Před 4 měsíci +32

    ለመጀመሪያ ጊዜ የቲጅን ፕሮግራም ጀምሬ ስጨርስ እሼ የሺህ ሰው ልክ ዕድሜ ይስጥህ

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v Před 4 měsíci +3

      እሼ ስላለ ነው???😂🙏

    • @Misrak938
      @Misrak938 Před 4 měsíci

      @@user-xu5yh1ko1v ቁም ነገረኛ ሰው ስለጋበዘች !

    • @tadessemoti5370
      @tadessemoti5370 Před 4 měsíci

      n Ethiopia new be alem edme??

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 4 měsíci +19

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤ትጂዬ እናመሰግናለን ሰላቀርብሽልን ❤❤❤❤❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 4 měsíci +11

    እሼ የኛ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰብህ

  • @birukasrat903
    @birukasrat903 Před 4 měsíci +10

    እሽዬ በጣም በሳል ሀሳቦችን ነው የምታነሳው። እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኝህ። ቲጂም ይህን ድንቅ ሰው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።

  • @mes-amiye8787
    @mes-amiye8787 Před 4 měsíci +17

    እሼ የዚ ዘመን ጀግና ተባረክ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před 3 měsíci +1

    ዋው እሼ በጣም ታሪክ አዋቂ ነህ የክፍለዘመኑ ጄግና ነህ ጎበዝ አባት ስለአደዋ የተናገርከው በጣም ደስ ይላል አባቶቻችን ጥበበኞች ናቼው ይሄ ትውልድ መማር ታሪኩን መለስ ብሎ መመልከት ይገባዋል ያልካቸውን ሰዎች መጄመሪያ ያዬኋቸው አየር መንገድ ውስጥ ነው ስሜቱን ተረዳሁህ ከመጥወልወሌ የተነሳ የት እንዳለሁ ሁሉ ነው የጠፋብኝ አገራችን ልዩ ነች ተባረክ ወንድሜ🙏

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 Před 4 měsíci +11

    እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲ ነው በቃ የኢትዮጵያ የጀግኖች ተምሳሌት እሼ

  • @user-zy6wc6mu3g
    @user-zy6wc6mu3g Před 4 měsíci +9

    እሼ በጣም ጀግና ኢትዮጵያዎ ነህ❤❤❤❤

  • @user-of1uj2wu6g
    @user-of1uj2wu6g Před 3 měsíci +5

    የመዳም ቅማሞች ፈጣሪ ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 3 měsíci +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልል. የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን እሼ የተዋህዶ እቁ ነክ ወድሜ. ዘመንህ ይባረክ ወድሜ❤

  • @user-wu6jf7xj8j
    @user-wu6jf7xj8j Před 4 měsíci +4

    እሼ መንታመንታ ውለድልን የመልካም ልጅ መልካምነው መልካምነት በዘርም ይወረሳል የዘመኔ ጅግና❤❤❤

  • @someonevibing8721
    @someonevibing8721 Před 4 měsíci +7

    እሼ እግዚአብሔርን ስለምታስቀድም በጣም ደስ ትላለህ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ ደሞ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @user-zp5xv1tu6e
    @user-zp5xv1tu6e Před 4 měsíci +9

    እውነት ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 4 měsíci +5

    እሼ የዚህ ዘመን ጀግና ሰላምክ ይብዛ ኑርልን ❤

  • @atsedeassefe3634
    @atsedeassefe3634 Před 3 měsíci +1

    ወይኔ ወንድሜ እንዴት ደስ እንድሚል እሼ እግዚአብሔር አምላክ በህይወትህ በዘመንህ ሁሉ ያሰብከውን እያሳካ የሰራኸውን በውጤትህ እያስደሰተ ከእናቱ ጋ ሆኖ ከባለቤትህና ከልጅህ ከእናትህም ጋ ጥባቆቱን ሳይለይብህ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ❤❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 4 měsíci +6

    እሽዬ በጣም እወድሀለሁ ወድሜ ጀግና የስራ ፈጠራህ ዋው አድናቂህ ነኝ ትለያለህ በኔ ልብ ውስጥ ቪድዮዎችህ በማየቴ ደስ የሚል ነገር አሳደርክብኝ በቃላት አልገልፅህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před 4 měsíci +19

    እሼ የኛ ወሳኝሰው ሁሌም ክፉአይካህ❤❤❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 4 měsíci +6

    እሼ ነገሮችን የምታይበት ነገር በጣም ግርም ነዉ የሚለኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @user-iw2gu1oo7f
    @user-iw2gu1oo7f Před 4 měsíci +3

    ከምጠብቀው በላይ በሳል ልጅ ኢትዮጵያን የሚመጥን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Před 4 měsíci +8

    አሼ በርታ እግዚእብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Před 4 měsíci +3

    እሼ የኢትዮጵያ እንቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @mimimarmar-ne2np
    @mimimarmar-ne2np Před 4 měsíci +2

    የመጀመሪያዉ ኢትዬጲያዊ ሰላምን የሚናገር መልካም አንደበት መልካምን ፍሬ ያፈራል እሼ ተባረክ

  • @user-fb2sv9yv3h
    @user-fb2sv9yv3h Před 4 měsíci +11

    እሼ በጣም በጣም ጥሩ ሰው

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale6408 Před 4 měsíci +7

    እሽ አተ ዉስጥ ቆጅየዎ ኢትዮጵያ አያለሁ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወድሜ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 Před 4 měsíci +11

    አይዞህ ባይገባንም እናየዋለን፡ ለምናቀው ፈረጅም ቢሆን ሸር እናረጋለን።

  • @netsanetmulunetsanet3864
    @netsanetmulunetsanet3864 Před 4 měsíci +13

    የእሸቱ አድናቂዋች የት ናቹ💖💖💖

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 4 měsíci +6

    እሸቱ በጣም የምትደነቅ ብቃትህ ከእድሜህ በላይ እግዚአብሔር ሊሰራብህ የመረጠህ ስለሆንክ እግዚአብሔር ስራህን አብዝቶ ይባርክ :: እዚህ ውስጥም ያሉትን ያንግ ኦዴይንሶች ሳያቸው በቁጭት ተመስጠው የሚያዳምጡ ነገ ኢትዮጵያን ሳትወድቅ ከመድሀኒአለም ጋ ደግፈው ቀጥ አድርገው የሚያቆሙ እንደሚሆኑ እግዚአብሔር የመረጣቸው ነው የመሰሉኝ :: በመጨረሻ ቲጂዬ እንወድሻለን የኔ ነብር በርቺ አንቺ ከምወዳቸው አንዷ ነሽና ተባረኪልኝ :: እግዚአብሔር አገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን :: 🙏👌

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ታዳጊ አድማጮች = [ያንግ ኦዲየንሶች]

  • @wbrestl0ve215
    @wbrestl0ve215 Před 4 měsíci +5

    ትክክል ተሽዪ እኛም ያለንበት አገር እንደዚ ነዉ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 4 měsíci +2

    እሼ የኛ ፍልቅልቅ የኛ መልካም የድግል ማርያምልጅ ከክፎ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @genetzemedkun-bp1yg
    @genetzemedkun-bp1yg Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ያግዝህ እሼ እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከሀረብ ሀገር ወደ ገጠር ገብቶ ለመኖር እያሰብኩ ነው ለሀገራችን ሰላም ለእኛም ጤናና እድሜ ይስጠን አሜን

  • @talaquaethiopia
    @talaquaethiopia Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቲጂ እና እሸ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ❤❤❤...👏👏👏👏...

  • @user-zc1mu5di6y
    @user-zc1mu5di6y Před 4 měsíci +3

    እኔ በህይወት ዘመኔ እስከ ዛሬ እንደ እሸቱ ድንቅ ሰው አላየሁም የኢትዮጲያ በመሆንህ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-mr4gx1mg4m
    @user-mr4gx1mg4m Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም ሰው እሼ❤❤❤❤

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb Před 4 měsíci +4

    እሼ መሌ የኔመልካም ዘመንህ ሁሉ ያመረ የሰመረ ይሁን❤❤❤❤

  • @user-zx3ro4nh7u
    @user-zx3ro4nh7u Před 2 měsíci

    ውይ እሽ ሁሌም አድስ ይምትወድድ መፅሀፍ ማለት እኮ ነህ ስወድህ እኮ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 Před 3 měsíci +1

    ባለህ ተዋቂነት ይልቅ ለሚሰቃዩት በጦርነት እና በመፈናቀል ድምፅ ሁናቸው ብልጠት አይሰራም

  • @user-ij9cr9kf3n
    @user-ij9cr9kf3n Před 4 měsíci +8

    እሼ መልካም ሰው 💐💐💐💐💐

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 4 měsíci +13

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ፈጣሪ ያላሰባችሁትን በረከት ይስጣችሁ😢ስደት ሰልችቶናል🎉😢
    እረመዷንም መጣልን 🎉🎉ስደት በመሆኔ ግን ከፍቶኛል😢😢😢

  • @user-wj3oj7ei2h
    @user-wj3oj7ei2h Před 4 měsíci +4

    ተሼ ካተ ዙ ተምሪያለሁ ተባረክ

  • @antenehgmedhin1961
    @antenehgmedhin1961 Před 4 měsíci +6

    እሼ በጣም አሪፊ ነው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ።ግልፅነትክና ቀለል ያለ አቀራርብክን ወድጄዋለው

  • @user-fv5rv8uw3r
    @user-fv5rv8uw3r Před 4 měsíci +5

    በትክክል ፈራጅ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን❤🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ፍትህ የሚሰፍነው የሕግ ባለሙያዎች ሲኖሩ ነው።
      🤔🤔🤔

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před 4 měsíci +4

    ትግዬ በጣም እናመሰግነዋለን የምንወደው ቢሰማ የማይጠገበውን እሼን ስላቀረብሽልን❤❤❤❤

  • @embeteferede5119
    @embeteferede5119 Před 4 měsíci +3

    እሼየ እንዳንተ አይነቱ ሺ ይወለድ እድሜ በጤና ኑርልን

  • @eshetetube8790
    @eshetetube8790 Před 4 měsíci +2

    እሼን ለማየት እዛፍ ላይም ቢሆን እታደማለሁ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍇🍇🍇🏕🏕🇪🇹

  • @user-en6um2cv4s
    @user-en6um2cv4s Před 4 měsíci +9

    እሼዬ የኔ መልካም ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ በውነት በጣም እወድሀለሁ❤❤❤❤❤

  • @YoditTadeleYostena-kj3nd
    @YoditTadeleYostena-kj3nd Před 2 měsíci

    የኔ ዓለም እመ አምላክ አብዝታ ትባርክሽ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን ታድርግሽ🙏❤🙏

  • @amenkalhiowtyafesu6210
    @amenkalhiowtyafesu6210 Před 2 měsíci

    የእግዚያብሔርን ድንቅ ስራ ተማርኩበት የዚች ብላቴና አንደበት እድግ በይ በዚህ እድሜሽ የዚህ ሁሉ ፀጋ ያደረብሽ ሁሌም ጥበቃውን ብዝት ያድርግልሽ ትልልልልልቅ ያድርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Davidm127
    @Davidm127 Před 4 měsíci +11

    Cimmerian eshetu yileyal hulem yemayiteka jegna nw እሸቱ አንደኛ የምትሉ በላይክ እስኪ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @davidm

    • @Davidm127
      @Davidm127 Před 4 měsíci

      @@TruthEz eshi

  • @mahletzenebe2016
    @mahletzenebe2016 Před 4 měsíci +1

    የኔ ጀግና አንተ የብዙ ሰዎች ብርታት ነህ ❤️❤️❤️❤️

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኮሜዲያን እሽቱ የውጭ ሀገር ምስጥሩ በደብ ገብቶሃል ተገንዘብሃል በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ
    እሸቱ በእውነት ለኦዲይሱ ወጣቶች በሚስጥራዊ መገድ በደብ ነው ያስተማርካቸው እንዱ እደ ኤኔታ እደ መር ጌታ ቢገባቸው ወጣቶቹ
    እሸቱ ቡርታ በዝህ በምሳሌዋዊ አነጋገርህ እያዋዛህ በደብ ነው የገለዝከው
    የምትመስገን ጎበዝ ስው ነህ❤ በመፈሳዊውም በአለማዊውም አስተምህረሃል በአለም ያለውን የኢትዮጵያ ሕዝብን ልጆችን /ትውልድን።

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h Před 4 měsíci +6

    ምን እደናፈቀኝ ታዉቃላችሁ ከሰዉ ቤት ስራ ወጥቸ በፈለኩበት ቀን ቤተክርስቲያን ማስቀደስ ኦፍፍፍፍ ስደት በሁለት ሳምንት 1ቀን ምወጣት እረፋት እዴት እደምትናፋቀኝ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 4 měsíci

    እሼ ጀግና ነህ እውነት እግዜአብሔር ስራው ግሩም ነው ጌታ ሆይ ልባቺንን ክፈት ቃልህን እሰማ ዘድ 😢😢😢

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 Před 4 měsíci +1

    በጣም እግዚአብሔር የረዳው ልጅ ።

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem Před 4 měsíci +5

    እሼ ሰው ነህ❤

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 Před 4 měsíci +3

    እሼ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 Před 4 měsíci +3

    እሼ ያለበትን ሾ እንደኔ እያሳደደ የሚያይ👆🏽 የዉጣ

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha1388 Před 4 měsíci +1

    Gog bless you ashuye. Thank you tgye to inveterviewed ashuye. Youth learn a lot from his life.

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 4 měsíci +1

    በትክክል እሼ ፈራጅ ሁነናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ahnayalao1294
    @ahnayalao1294 Před 4 měsíci +3

    እሺየ ክብር
    ይገባሀል ግን
    አግኝቸ ባናግርህ
    እንዴት ደስስስይለኛል
    መሰለህህ እግዚአብሔር
    ፈቅዶወ አይተኸዉ ብታናግረኝ
    ደስስይለኝ ነበርርር

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 4 měsíci +4

      የስልክ ቁጥሩን ሲናገር ነበር ደውሎ ማናገር ይቻላል ✌️🤗

  • @user-vv3hh5ip5z
    @user-vv3hh5ip5z Před 3 měsíci +1

    አሼ ምርጥ ሰዉ

  • @user-kc9yx3sy9b
    @user-kc9yx3sy9b Před 3 měsíci

    እሼ እግዛብሔር አምላክ የልብህን መሻት ያሳካልህ❤❤❤ መልካም ሰው ነህ

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 Před 2 měsíci

    እባክሽን ድምፅሽ በጣም ይበዛል ቀነስ ስትስቂም በጣም ነው የምትጮሂው ግድ የለሽም ቀንሽ በተረፈ አቀራብሽ ደስ ይላል

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 4 měsíci +1

    እጹብ ድንቅ እናት ኢትዮጲያ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @tihutagegnehu7031
    @tihutagegnehu7031 Před měsícem

    እሼ ባጭሩ ተባረክ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před 4 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሼ መልካም ሰው

  • @user-pe6en6du4m
    @user-pe6en6du4m Před 4 měsíci +5

    እሼ ምርጦ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před 4 měsíci +5

    እሼ ምርጡ ወንድማችንን

  • @abc12452
    @abc12452 Před 4 měsíci +4

    እዉነት ነዉ አብዛኛዉ ፈረንጅ ይንቀናል መዳሜ ኢትዮጵያ መኪና, ባህር, አለ እንዴ አለችኝ😂ቪድዮ አሳየዋት ሆ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci +1

      እውቀትን በማሳደድ የሚታወቁት ፈረንጆች ፡ እውቅናን በመንፈግ ፡ የቱሪዝም ገበያውን በበላይነት ተቆጣጥረው መቀጠል የሚፈልጉ እንዳሉም ማወቅ ያስፈልጋል። 🤔

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před 4 měsíci

      ዉሰጂና ጣና አዝናኛት

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      አብዛኛው ህዝብ በስልኩ ብዙ መረጃ በምስል ጭምር ማግኘት በሚችልበት በአሁኑ ዘመን ፡ ምግብ፣ መጠለያ፣ ልብስ፣ ሆስፒታል፣ መንገድ፣ መኪና … ወዘተ እናነተ ሀገር አለ እንዴ ብለው የሚጠይቁ ሰዎች ፡ አውቀው እንዳላወቁ በመምሰል ንቀታቸውን በማንፀባረቅ ፡ የእነሱ አገልጋይ መንፈስ እንዲኖራቹ እያደረጉ መሆኑን እወቁ። 🤔

  • @henysho630
    @henysho630 Před 4 měsíci +1

    እሼ በጣም አጋነንክ ነጬች እኛ ከምናውቀው በላይ ኢትዮጵያን የሚውቁም አሉ

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Před 4 měsíci

    እሼ እኮ ልበ ንፁህ ሰው ነው የኔ የዘመኔ ምርጥ ታማኝ እሼና አቤል ብርሀኑ በትክክል ተሰፅኦ የተጠቀሙ ምርጥ ጀግኖች

  • @user-io9fq2fq3q
    @user-io9fq2fq3q Před 4 měsíci +3

    Be ewent bedeneb ye Ethiopia mister yegebaw Abesha....keberelegn🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      👉🏾☝🏾👈🏾

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 4 měsíci +10

    ምርጥ ሠው እድሜ ከጤና ይስጥህ❤ቲጂ ጎበዝ በርቺ የጀግኖች ሠብሣቢ❤❤❤

  • @fikirtenega4188
    @fikirtenega4188 Před 4 měsíci +4

    እሼ እድሜ ይስጥ

  • @meseretmekanent-xj6le
    @meseretmekanent-xj6le Před 3 měsíci

    አቤቱማርን በሰዉ ከመፍርድ
    ሰዉርን እሸ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ
    እርጂምእድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችሁም

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 4 měsíci

    የይትባረክ አባት ዘመን ይባረክ ❤❤❤

  • @yeshibuta8172
    @yeshibuta8172 Před 4 měsíci +3

    እሸቱ ደንቅ ሰው የምትገርም ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 😂

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-um5xv7ky6j
    @user-um5xv7ky6j Před 4 měsíci +1

    እሸ ሲወራ ቢዉል ቢድር አይጠገብም እንወድሀለን እሽቱ ፈጣሪየ ያሰብከዉን ያሳካልህ❤❤

  • @medilema9481
    @medilema9481 Před 4 měsíci +3

    Eshatu yegna berakey lijachen egazehaber amelak kekufu Hulu yetabek ❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      👉🏾☝🏾👈🏾

  • @atz7247
    @atz7247 Před 3 měsíci

    ኢትዮጵያዬ፣ እናቴ እወድሻለሁ ልልሽ አስቤ ምንም ስላልሰራሁ ይከብደኛል ግን ሁሌም በውስጤ ነሽ። ሰላምሽ ሰላሜ ነው፤ እረፍትሽ እረፍቴ ነው። ሰላም ሁኚልኝ❤❤❤። ናፍቀሽኛል